ሳይኮሎጂ Fact @pyschologyfact Channel on Telegram

ሳይኮሎጂ Fact

@pyschologyfact


የሳይኮሎጂ ተመራማሪዎች በሰው ልጆች ላይ ያደረጉትን ጥናቶችና ምርምር ከዛም ያገኙትንና ያረጋገጡትን አስተማሪ አስገራሚና አስደናቂ እውነታ ያቀርባል.

Join Our Official Group

@PyschologyFactGroup
@PyschologyFactGroup

ሳይኮሎጂ Fact (Amharic)

ስለሳይኮሎጂ Factnnሳይኮሎጂ Fact በተሰኘው ቻነላችን የምርምርና ጥና ፕዘንት የሚሆኑትን ቃል፣ መንፈሳዊ ምርምርዎች እና ስነ-ምርምር እውነታዎችን በማዋቀር ለሁሉም ሰዎች ይሆናል። ስለህገ-መንግስት ወላጅ አዘን(ሳይኮሎጂ) እንሆናለን፣ በሚል ስነ-ምርምር ያሉ ሁሉም ሰዎች አሰራሁት ጥናቶችና ጥና ምርምርዎችን በጣምም ያከብርባል። ሳይኮሎጂ Fact የሚሆነው ግንባታ የግምትና ምግብ ትክክል ያሳክብዋል። በአሁኑ አድራሻ ውስጥ ያሉትን የሳይኮሎጂ ተመራማሪዎች እና ምርምሮች ለግላዊ መረጃዎችን ለመረጃት መጠን፣ ለትኩስ ወይም መረጃ ይከተሉ።

ሳይኮሎጂ Fact

11 Feb, 17:22


አፋችን የ bacteria መኖሪያ ቤት ነው ሰወች እርስ በ እርስ ከንፈር ሲሳሳሙ በግምት  ከ 10ሚሊዮን እስከ 1ቢሊዮን bacteria ይለዋወጣሉ

ወይ ጉድ😬

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

11 Feb, 17:17


ጥንዶች ወይም Couples እርስ በእርስ በጣም የሚመሳሰሉ ከሆነ ብዙ አይቆዩም

ምን ትላላችሁ እናንተ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

11 Feb, 17:12


አጠቃላይ በሰው ልጆች ሰውነት ውስጥ ያለው ባክቴሪያ (bacteria) ሁለት ኪሎግራም ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

11 Feb, 17:08


ማልቀስ ማለት አፋችን ለመናገር የከበደውን ህመም ሰውነታችን ሲወራ ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

10 Feb, 17:17


ፍጽምናን አጥብቀው የሚሹ ሰዎች ብዙውን ጊዜ የንዴት ስሜት ሊሰማቸው ይችላል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

10 Feb, 17:13


የቀኝ ጆሮዋችን ንግግር በመስማት የተሻለ ነው የግራው ሙዚቃ በመስማት ከቀኙ የተሻለ ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

10 Feb, 17:08


የፈጠራ ሰዎች አብዛኛውን ግዜ ታማኝ አይደሉም

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

10 Feb, 17:06


አንድ እርምጃ ስንራመድ 200 መስላችንን እንጠቀማለን

አይገርምም 😬

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

07 Feb, 17:23


Strict parents ወይም የሚያጠብቁ ወላጆች ልጆቻቸውን የበለጠ ውሸታም እንዲሆኑ ሊያደርጉ ይችላሉ ምክያቱም እውነቱን ለመናገር የሚፈሩ ህፃናት ችግር ውስጥ ላለመግባት የበለጠ አሳሳች ባህሪያትን ይማራሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

07 Feb, 17:18


ሴት ልጅ ከወደደችህ ስታወራህ ብዙ ግዜ ፀጉሯን ትነካካለች

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

07 Feb, 17:12


ወንዶች ንፅፅር አይወዱም የትኛዋም ሴት ከሌሎች ወንዶች ጋር ስታነፃፅር አይወዱም ወንዶች ለእህቶቻቸውና ለወንድሞቻቸው ትልቅ ክብር አላቸው አንዳንዴ ለነሱ እንደማይጨነቁ ና እንደማያስብ ሊያስመስሉ ይችላሉ ግን ሌሎች ሰወች እህቶቻቸውንና ወንድሞቻቸውን ሲጎዱ ራሳቸውን መቆጣጠር አይችሉም እነሱን ለመጠበቅ ለመከላከል ምንም ያደርጋሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

07 Feb, 17:07


ደማችን ከክብደታችን 8% የሚሆነውን ይይዛል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

07 Feb, 17:05


ያለ ምራቅ ሳንባችን ይደርቃል ያ ደግሞ ወደ ሞት ያመራናል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

05 Feb, 17:24


70% የሚሆኑ ሰወች ቀለል አድርገው እሺ ብለው ያስመስላሉ ምክንያቱም ችግሮቻቸው ሌሎችን እንዳያናድ በማሰብ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

05 Feb, 17:22


ከፍተኛ testosterone ያላቸው ሰወች በሌሎች ሰወች ንዴት ይደሰታሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

05 Feb, 17:17


ህፃናት አንድ ወር እስኪሞላቸው ድረስ እንባ አያወጡም

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

17 Jan, 17:17


ወንዶች ከሴቶች 10% የረዘመ አፍንጫ አላቸው


@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

17 Jan, 17:12


Classical music ማዳመጥ IQችንን ለማሻሻል ይረዳናል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

17 Jan, 17:08


ወንዶች መደበኛ የሕክምና ምርመራዎችን የመፈለግ ዕድላቸው አነስተኛ ነው. እናም ወደ ሐኪም ሲሄዱ ምልክቶቻቸውን ለመደበቅ ወይም ለመዋሸት የበለጠ እድል አላቸው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

17 Jan, 17:06


4 Pounds የሚያክል ባክቴሪያ ሰውነታችን ውስጥ ይገኛል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

17 Jan, 16:52


ከሁሉም ነገር በላይ ወንዶች ከሴት ልጅ ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት ወይም relationship ውስጥ ከሚፈልጓቸው ነገሮች ትልቁ ፍላጎታቸው ክብር ወይም respect ነው

ለአንድ ወንድ ክብር ስጡ እና እሱ የበለጠ ይወዳቹሃል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

14 Jan, 07:35


Online ላይ ገንዘብ የምትሰሩበትን መንገድ እያስተማርኩ ነው ኑ አብረን እንስራ ላስረዳቹ
ለመጀመር ገንዘብ አያስፈልግም

https://t.me/+47ByzOP5XK40YjNk

ሳይኮሎጂ Fact

13 Jan, 17:22


Date በምናደርግበት ግዜ የምናደርገውን ወንድ ወይም የምናደርጋትን ሴት ባህሪ ለመገምገም ምርጡ መንገድ አስተናጋጆችን እንዴት እንደሚይዙ ማየት ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

13 Jan, 17:17


እንስሳት ከ ግለሰቦች ጋር የዕድሜ ልክ ጓደኝነት ሊመሠርቱ ይችላሉ። ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቺምፓንዚዎች፣ ዝንጀሮዎች፣ ላሞች፣ ፈረሶች፣ ዝሆኖች እና ዶልፊኖች ጓደኛ ይሆናሉ የግድ ከዝርያዎቻቸው ጋር ብቻ አይደለም የሚሆኑት

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

13 Jan, 17:12


ሰዎች ከራሳቸው ይልቅ ለሌሎች ገንዘብ በማውጣት የበለጠ ደስታ ያገኛሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

13 Jan, 17:07


ጥሩ እንኳ የሚባሉ ነገሮች እንደ በትምህርት መመረቅ, ማግባት, ና አዲስ ስራ መጀመር ያሉ ነገሮች ወደ ድብርት ያመሩናል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

13 Jan, 17:07


Relationship ለጤናችን እንደ ምግብ ና የአካል እንቅስቃሴ ጠቃሚ ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

10 Jan, 17:22


ወንዶች ቢገደዱም ለቤት ውስጥ ነገሮች ወደ ገበያ መሄድ አይወዱም

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

10 Jan, 17:18


Social media ላይ ብዙ ጊዜ የሚያሳልፉ ሰዎች ለድብርት ብቸኝነት እና አእምሮአዊ አለመረጋጋት የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው


@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

10 Jan, 17:12


ብቸኛ መሆን የሌሎችን ብቸኝነት እንድትመለከት ይረዳሃል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

10 Jan, 17:07


ህፃናት ሁሉም ነገር አፋቸው ውስጥ መክተት ይፈልጋሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

10 Jan, 17:05


creative ሰዎች በቀላሉ ይሰላቻሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

08 Jan, 17:15


እራስዎን ከሌሎች ጋር ማወዳደር የአእምሮ ጤንነትዎን ይጎዳል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

08 Jan, 17:13


ስልክዎን ያለማቋረጥ መጠቀም በፍጥነት እንዲደክምዎ ያደርጋል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

08 Jan, 17:12


ባታስታውሷቸውም ሁሉም ሰው በአንድ ለሊት ከ3-6 ያህል ህልሞችን እንደሚያይ ይታሰባል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

08 Jan, 17:07


በጣም ብዙ ምርጫዎች ሲኖረን ለመምረጥ ይከብደናል በተጨማሪም ወደ ውሳኔ ማጣት ልናመራ እንችላለን

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

08 Jan, 17:03


ፈገግታ የበለጠ ደስታ እንዲሰማዎት ሊያደርግ ይችላል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

03 Jan, 17:23


ውሾችም ልክ እንደ ሰው ድብርት ውስጥ ይገባሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

03 Jan, 17:18


Social Media ለተወሰነ ግዜ ማቆም ወይም እረፍት መውሰድ ጭንቀትን ይቀንሳል በSocial Media ላይ ከምናያቸው ሰወች ጋር ራሳችንን በማወዳደር የሚሰማንን የበታችነት ስሜት ይቀንሳል  አሁን ለምንኖረው ሂወት ወይም Present Life የተሻለ ግዜ ይኖረናል በትክክለኛው ሂወታችን ለሚኖሩ እንቅስቃሴዎች ና መስተጋብሮች ተሳትፎ ለማድረግ Free Time በመስጠት ደስተኞች ያደርገናል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

03 Jan, 17:17


University of Texas ውስጥ በተመራማሪዎች
ባደረጉት ጥናት ሙዚቀኞች ያለፈውን ነገር በማስታወስ የተሻሉ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ አግኝተዋል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

03 Jan, 17:12


የአካል ንኪኪ ወይም መነካካት ጤናማ ያደርገናል ጥናቶች እንደሚያሳዩት ማሳጅ መተቃቀፍ ና እጅ ለ እጅ መያያዝ ጭንቀትን ይቀንሳል በሽታ የመከላከል አቅማችንን ከፍ ያደርጋል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

03 Jan, 17:07


አብዛኛዎቹ ራስን የማጥፋት ድርጊቶች Depression ወይም ድብርት ጋር የተገናኙ ናቸው

ቶሎ ና በተደጋጋሚ ድብርት የሚያጠቃቸውን ሰወች ችላ አንበላቸው ምክንያቱም ራሳቸውን የማጥፋት እድላቸው ከፍተኛ ስለሆነ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

03 Jan, 17:03


ከመጠን በላይ ቁጣ የደም ግፊት እንዲጨምር ና አእምሮአችን ነገሮችን አጥርቶ ና ረጋ ብሎ እንዳያስብ ያደርጋል በአካልና ና በአእምሮአችን ጤና ላይ ጎዳት ያደርሳል ሌሎች ከቁጣ ጋር ተያይዘው ለሚመጡ ነገሮች ያጋልጠናል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

01 Jan, 17:28


በግራ እጅ የሚፅፉ ሰወች በተፈጥሮ Mathematics ላይ ጎበዞች ናቸው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

01 Jan, 17:27


በግራ እጅ የሚፅፉ ሰወች በቀኝ ከሚፅፉት ሰወች አእምሮአቸው ትንሽ በፈጠነ መልኩ information Process ያደርጋል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

01 Jan, 17:22


በድርድር ወቅት ባታ ና ሰአቱን በጠበቀ መልኩ መሳቅ ትንሽ ቅናሾችን ያስገኛል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

01 Jan, 17:17


ሳይኮሎጂ እንደሚለን ለ መሳቅ የግድ ቀልድ አያስፈልግም

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

01 Jan, 17:12


ጭምት ሰወች ለነገሮች ጉጉ ናቸው በሌሎች ላይ ጥገኛ አይደሉም ከፍተኛ በራስ መተማመን አላቸው ብቻቸውን ስራ መስራት ይመርጣሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

01 Jan, 17:07


Introvert ወይም ጭምት ሰወች ተፈጥሮ ይወዳሉ በተጨማሪም ሙዚቃ መፀሀፍ  ዶክመንተሪ ፊልም ና የቤት እንሰሳ ይወዳሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

01 Jan, 17:03


አንዴ በፍቅር ከወደቀን
ከወደድነው ሰው ጋር ተመልሰን እንደ Normal ጓደኛ ለሆን ፍፁም ይከብደናል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

01 Jan, 15:20


Introvert ወይም ጭምት ሰወች ተፈጥሮ ይወዳሉ በተጨማሪም ሙዚቃ መፀሀፍ ዶክመንተሪ ፊልም ና የቤት እንሰሳ ይወዳሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

30 Dec, 17:46


ሳይኮሎጂ Fact pinned «ለሴቶች ብቻ 💰Online ላይ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ሴቶች Join አድርጉና  ጠብቁኝ 👇 https://t.me/+47ByzOP5XK40YjNk»

ሳይኮሎጂ Fact

30 Dec, 17:25


የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ልክ እንደ ሰውነትዎ ለአእምሮአችን ጠቃሚ ነው ኤሮቢክ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የልብ ምትዎን ከፍ ያደርገዋል እና ወደ አንጎልዎ የደም ፍሰት ይጨምራል የማስታወስ ና የአስተሳሰብ ሁኔታወችን ይቆጣጠራል በተጨማሪም የመርሳት ችግርን ለመከላከል ይረዳል ተብሎ ይታመናል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

30 Dec, 17:19


mulit tasking ወይም በ አንዴ ብዙ ስራ መስራት ለ አእምሮአችን የማይቻል ነው ምክንያቱም አእምሮአችን በአንዴ አንድ ነገር ላይ ብቻ ማተኮር ስለሚችል

ጥናቶች እንደ ሚያሳዩት በ አንዴ ብዙ ስራ መስራት ስህተት የመስራት እድላችንን በ50% ከፍ ያደርገዋል በተጨማሪም አንዱዋን ስራ እንኳ ለመስራ ረጅም ግዜ እንዲወስድብን ያደርገናል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

30 Dec, 17:14


ጥናቶች እንደሚያሳዩት ምንም ጓደኛ አለመኖር ወይም ብቸኝነት ልክ እንደ 15 Packet ሲጋራ በቀን እንደማጨስ ለጤናችን በጣም አደገኛ ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

30 Dec, 17:09


የሰው አእምሮ ሲነቃ በግምት 12 - 25 ዋት ሃይል የማመንጨት አቅም አለው ይሄም ትንሽ አንፖል 💡 ማብራት ይችላል ማለት ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

30 Dec, 17:05


የሰው ልጅ አእምሮ አንድ ቢሊዮን ገደማ የነርቭ ሴሎች አሉት ይሄም 2.5 ፔታባይት ማስታወሻ የመያዝ ና የማከማቸት አቅም አለው

2.5 ፔታባይት ማለት 2,500,000 Gb ማለት ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

27 Dec, 17:26


የተሻየ የማህበራዊ ግንኙነት ያላቸው ሰወች
ትልልቅ ህመሞች ሲያጋጥማቸው ከሌሎቹ በተሻለ የመዳን እድል ይኖራቸዋል. የጓደኞቻችን ፍቅራዊ ድጋፍ ማለትም አይዞህ ይሻልሀል ትድናለህ የመሳሰሉት በፈውስ ሂደት ውስጥ ለመዳን ይረዱናል.

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

27 Dec, 17:22


የሚያስፈልጋቹ የምታምኑት ሁለት የቅርብ ጓደኛ ነው ብዙ ጓደኛ መያዝ ወደ ድብርትና ጭንቀት ይመራል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

27 Dec, 17:16


ጓደኝነት ለጤናችን ጥሩ ነው ብታምኑም ባታምኑም ትልቅ የጓደኝነት መረብ ወይም Network ያላቸው ሰዎች ረጅም ዕድሜ ይኖራሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

27 Dec, 17:10


አንድ ሰው በአማካይ ከ 3 እስከ 5 የቅርብ ጓደኛ ይኖረዋል እናም አብዛኛውን ግዜ ከጓደኞቹ Group አንዱ ሰው አይመቸውም ወይም ይጠላል

ምን ትላላችሁ ?

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

27 Dec, 17:05


ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዲስ የፍቅር ጓደኛ ስናገኝ 2 የቅርብ ጓደኞቻችንን እናጣለን ወይም እንደ ድሮው ለጓደኝነታችን ብዙ ትኩረት አንሰጥም

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

26 Dec, 10:32


ለወንዶች ብቻ

💰Online ላይ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ወንዶች Join አድርጉና  ጠብቁኝ 👇

https://t.me/+24i0BdkqH21jNDE8

ሳይኮሎጂ Fact

25 Dec, 20:43


ለሴቶች ብቻ

💰Online ላይ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ሴቶች Join አድርጉና  ጠብቁኝ 👇

https://t.me/+47ByzOP5XK40YjNk

ሳይኮሎጂ Fact

25 Dec, 17:30


ለማይመቹን ሰወች ጥሩ ቦታ ማሳየትና ጥሩ መሆን  ማስመሰል አይደለም ይልቁንም ለሰወች ያለንን ክበርና ብስለታችንን የሚያመለክት ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

25 Dec, 17:26


ሴቶችም ወንዶችም ከሌሎች ሰወች ጋር ሲያወሩ የሚያወሩትን ሰወ ለመሳብ ድምፃቸውን ይቀይራሉ

እቺን ያላደረገ አለ 😆

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

25 Dec, 17:19


ሴቶች የእውነት ለሚያስብለት ሰው ጋር ብቻ ነው የሚጨቃጨቁት ና የሚከራከሩት ብዙ ለማያስብት ሰው ብዙ አይጨቃጨቁም

ሴቶች እውነት ነው ?

የምትጨቃጨቅህ ስለ ምታስብለህ ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

25 Dec, 17:10


Seafood ወይም የባህር ምግቦች እንደ አሳ 🐠 ሎብስተር 🦞 ግራብ  🦀 የመሳሰሉት ለሰው ልጅ አእምሮ በጣም ጠቃሚ ናቸው በውስጣቸው fatty acid ሲኖራቸው ያ acid ደግሞ የሰውን አእምሮ የመስራት ሂደት ወይም Performance በ15% ይጨምራል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

03 Dec, 10:46


ይሄ Official Groupችን ነው ተቀላቀሉን 👇

@PyschologyFactGroup
@PyschologyFactGroup

ሳይኮሎጂ Fact

02 Dec, 19:09


ቀይ ልብስ የሚለብሱ ሴቶች ወንዶችን የመሳብ አቅም አላቸው በተጨማሪም date የመጠየቅ እድላቸው ከፍተኛ ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

02 Dec, 17:05


የሚስቁ ሰወች makeup ከተሰሩ ሰወች በላይ በ 69% ሌሎች ሰወችን ይስባሉ
Psychology እንደሚለን.

ሀሳባቹን በ comment ግለፁ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

02 Dec, 16:49


Deep breathing ወይም በጥልቀት መተንፈስ ከ Aerobics Sport ጋር ተመሳሳይ የሆነ የጤና ጥቅም ይሰጣል

በጥልቀት መተንፈስ ተለማመዱ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

02 Dec, 16:08


በ Cambridge University በተደረገ ጥናት ከ 7 እስከ 9 ሰአት መተኛት በማታ በ 22% የሀዘን ስሜትን ይቀንሳል ተብሏል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

13 Aug, 20:11


አንድን ሰዉ የበለጠ እየቀረብነዉ በሄድን ቁጥር ከእሱ የምንወስዳቸው ባህሪያት እየበዙ ይሄዳሉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

13 Aug, 20:10


ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ደስተኛ ያለመሆንና የድብርት ስር ነዉ

ራሳቹን ከማንም ጋር አታወዳድሩ ሁላቹም የየራሰቹ አስገራሚ ና ምርጥ ነገሮች አሉዋቹ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

13 Aug, 20:08


ለአንድ ሰው ያለዎትን ስሜት ረዘም ላለ ጊዜ ሲደብቁ ለዛ ግለሰብ ያሎት ፍቅር ይበልጥ ይጨምራል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

13 Aug, 20:05


ሰዎች በግንኙነታቸው ከሶስት እስከ አምስት ወር ጊዜ ውስጥ ከደረሱ በኋላ የመለያየት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

30 Mar, 07:34


የሳይኮሎጂ ጥናት እንደሚለው


ሰወች ሲያለቅሱ የመጀመሪያው እንባቸው ጠብታ ከበስተቀኝ ከወጣ በደስታ ምክንያት ነው ግን ከበስተግራ ከሆነ የሀዘን ነው ከሁለቱ አይን ከሆነ የሚወርደው እንባው ተስፋ ሲቆርጡ ነው

ምን ትላላችሁ ?

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

29 Mar, 18:14


በትንንሽ ነገሮች የሚያለቅሱ ሰወች አብዛኛውን ግዜ ንፁህ ና ልባቸው ስስ ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

29 Mar, 18:06


ሁሉንም ሰው ለማስደሰት የሚደክም ሰው መጨረሻው በብቸኝነት ውስጥ መዋጥ ነው

ሰው ሆኖ ሁሉምን ሰው ማስደሰት አይቻልም

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

29 Mar, 16:51


ከሚወዱት ሰው ጋር ወይም አጠገብ መተኛት ቶሎ እንቅልፍ እንዲወስደን ያደርጋል ድብርትን ይቀንሳል ረጅም እድሜ እንድንኖር ይረዳል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

28 Nov, 19:17


ዝንጀሮ እንኩዋ ከዛፍ ላይ ይወድቃል

የጃፓን አባባል

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

28 Nov, 19:13


ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ደስተኛ ያለመሆንና የድብርት ስር ነዉ

ራሳቹን ከማንም ጋር አታወዳድሩ ሁላቹም የየራሰቹ አስገራሚ ና ምርጥ ነገሮች አሉዋቹ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

28 Nov, 18:55


ሰወች በአዲስ እስኪቢርቶ እንዲጽፉ ሲጋበዙ 97% የሚሆኑት ስማቸውን በመፃፍ ነው ቼክ የሚያደርጉት

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

28 Nov, 18:41


የቀዶ ህክምና ዶክተሮች ቀዶ ጥገና ሲያደርጉ ሙዚቃ ያዳምጣሉ ምክያቱም ሀሳብ ለመሰብሰብ ና ለረጅም ግዜ ለማቆየት በተመስጦ ለመስራት እንደሆነ ተናግረዋል

እኔ ግራ ገብቶኛል ሰወች 🧐

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

28 Nov, 18:30


ሴቶች የእውነት መጎዳታቸውን የምታውቀው ignore ሲያደርጉ ነዉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

28 Nov, 18:26


ትንባሆ ኩኬይን ሄሮይን ሱሰኛ የሆኑ ሰወች ከማይጠቀሙ ሰወች በ10 ና 20 አመት እድሜያቸው ያነሰ ነዉ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

21 Nov, 18:16


ጓደኛህ ታማኝ መሆኑን ለማረጋገጥ ከፈለክ ሌላኛው ጓደኛህንእንዲዋሽልህ ጠይቀው


ኔልሰን ማንዴላ



@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

21 Nov, 18:01


ወንዶችን አትመኑ እነርሱ ከሴቶች ሁለት እጥፍ ይዋሻሉ በቀን በአማካኝ 6ቴ ይዋሻሉ



@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

21 Nov, 17:59


ሰዎች በሌሎች ጥፋት ላይ ለመፍረድ ይቸኩላሉ ግን የራሳቸው ጥፋት ሲሆን በፍፁም አይቸኩሉ


@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

21 Nov, 17:53


ሴቶች ከ ወንዶችን ያነሰ አእምሮ ነው ያላቸው ነገርግን ከወንዶች በተሻለ አእምሮአቸውን ይጠቀሙበታል


@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

21 Nov, 17:50


በአማካኝ አንድ ሰው የተማረውን ነገር ከ 28 ቀን ቦሀላ ቢጠየቅ የሚያስታውሱ 18% ብቻ ነው

@PyschologyFact
@PyschologyFact

ሳይኮሎጂ Fact

14 Nov, 18:40


ፍርሃት ሲቆም ሂወት ይጀመራል

ኦሾ

@PyschologyFact
@PyschologyFact

4,550

subscribers

2

photos

4

videos