Zemarit Fasika @zemaritfasika Channel on Telegram

Zemarit Fasika

@zemaritfasika


"እኔ እና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን"

Zemarit Fasika (Amharic)

ዘማሪት ፋሲካ በአማርኛ የታወቀ የትምህርት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ነው። ይህ በሚቀጥለው በርካታ መልእክት ላይ የቴሌግራም ቻናል እንዴት እናደርሳለን በትምህርት ምርጥ አውቶሞቢያዊ ትዕዛዝ ለሆነ አስተዋፆ መሰብሰብ የሚመለከት ሲሆን ይህ ትምህርት የሚሆን ብለው የተለያዩ ተቋማት እንዳገኙ ከእያንዳንዱ ተጨማሪ ገፅ እንደ ምሳሌ ያደርጋል። የፈጣሪዎችን አዝናኝ ትምህርት የሚቀረውን ያህልን ቴሌግራም ቻናሎችን ይዝናኑ።

Zemarit Fasika

07 Oct, 14:20


የሰው ልጅ ሆይ ወደ ደቡብ አቅና: ጉባኤ ፪

ታላቅ ኦርቶዶክሳዊ የኪነጥበብ መርሃግብር

ጥቅምት 03 ቀን 2017 ዓ.ም ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ ታላላቅ መምህራንና ዘማርያን እንዲሁም አንጋፋ የኪነጥበብ ፈርጦች የሚገኙበት ከቀኑ 08:00 ሰዓት ጀምሮ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ በልዩ ሁኔታ ተሰናድቷል።

ገቢው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀገረ ስብከት መንፈሳዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት የሚውል።

አዘጋጅ:- የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ከደቡብ ኦሞ እና አሪ ዞኖች ሃገረ ስብከት ጋር በመተባበር

ድጋፍ ለማድረግ 

👉 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000631459793
👉 አሐዱ ባንክ 0055175920301

በአሐዱ በረከት
👉 https://www.ahadubereket.com/campaigns

በቴሌግራም ቦት
👉  https://t.me/Debub_Omo_bot/donation

የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ

ለበለጠ መረጃ፡ 09 51 08 88 88

#ደቡብኦሞ! #ኦርቶዶክስ_ #debubomo

Zemarit Fasika

10 Sep, 09:53


Baga bara haarawaaf gessan
እንኳን ለአዲስ ዘመን አደረሳችሁ

♦️👉 https://youtu.be/GqBL5D5PZKg

Zemarit Fasika

07 Jul, 08:56


እንኳን አደረሳችሁ
የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ፈዋሽነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።

https://youtu.be/TetV798OJcw?si=xguPz3iZLQSC0KCW

Zemarit Fasika

23 Jun, 15:59


መንፈስ ቅዱስ (ጰራቅሊጦስ)
ናዛዚ ፣ መጽንዒ
የሚያጽናና ፣ የሚመክር፣
የሚረዳ፣ የሚታደግ መንፈስ።

መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ላይ እንደወረደ ኃይል ሞላባቸው በብዙ ቋንቋም ተናገሩ። ሐዋርያት ሥራ 2:3

Zemarit Fasika

05 May, 08:39


እንኳን ለአምላካችን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

"እንደተናገረው ጌታ ተነስቷል" ማቴ28፥6

Zemarit Fasika

04 May, 17:10


እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰዎ

https://youtu.be/LpFL5Bx9ynk?si=9E7PgVpbkEWycsCx

Zemarit Fasika

20 Apr, 08:44


https://youtu.be/VCHZ2vgXel8?si=_RmLUNNYjC8xa3_F

Zemarit Fasika

11 Apr, 06:09


https://youtu.be/92LZuJfvdwU?si=zLZD4hBpfoiRTjQT

Zemarit Fasika

09 Apr, 08:44


Kanan Si Jaalladhu - ልጄ የምወድህ
Faaru Haaraa - አዲስ መዝሙር

Akotet Tube ♦️👉
https://youtu.be/BE0WuQkVM4w?si=PeJc5ElWb0pB_EZI

Zemarit Fasika

05 Apr, 13:04


ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። ዮሐንስ 15፥13

የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🏻

Zemarit Fasika

02 Apr, 17:35


Jireenya fayyinaaf si waamee ulfinaaf
Addunyaarra fo'ee si filee kabajaaf
Eebbaafi jaalala darbattee nagaakoo
Kanan si jaaladhu eessa jirta mucaako?
Siin jedha waaqayyoo eessa jirta mucaako?

ለመዳኑ ሕይወት ለጽድቁ ጠርቼህ
ከዓለም ለይቼ በፍቅሬ መርጬህ
በረከት እና ፍቅር ሰላሜን ወርውረህ
ልጄ የምወድህ እባክህ ወዴት ነህ?
ይልሃል እግዚአብሔር እባክህ ወዴት ነህ?


Gola addunyaa keessa jeequmsi kan guute
Dukkana hammataa uumamatti ulfaate
Bakka kana jirtaa laata yaa mucaako
Guyyaan lakkaa'ame sin argiine ijikoo (2)


Yommuun aarsaa fudhu sirna galatoorraa
Sagaleekeen bare sana dhabeen jira
Iddoo dhaabbattu san bakka qulqulleetti
Baayyee gaddaan jira si dhabee achiiti 2

Mucaako maal badiin maalin sitti hir'ise
Utuun si jaalladhu kan na dhiistee deemtee
Osoo ijakee arguun baay'ee natti toluu
Gammachuuko gaddaan maalifi jijjiiruun (2)

Faarfattu Fasika Makonin
Hikkaa Faarfataa yaared Takaaliny

Zemarit Fasika

02 Apr, 10:30


https://youtu.be/BE0WuQkVM4w?si=ySlrULHipN1bMOpx

Zemarit Fasika

31 Mar, 07:43


የሚዋጉህን አጋንንት
እያሰብክ ከምትጨነቅ
የሚረዱህን መላእክት
እያየህ ደስ ይበልህ
@አረጋዊ መንፈሳዊ

የዐቢይ ጾም 4ኛ ሳምንት መጻጉዕ
መልካም ዕለተ ሰንበት

Zemarit Fasika

11 Mar, 07:21


Hordoftoota Amantaa Ortodoksi baga sooma guddaa kan Iyyasus kiristoosin isin ga'e

Faaru afan oromo haaraa
Akotet Tube irratti argattu

Link ♦️👉 https://youtu.be/objFf6P2lAg?si=mdDdhsqbrsy_JbQI

Zemarit Fasika

07 Feb, 10:59


እኔ አንተ ቤት
An mana kee
Faaruu Afan Oromo haaraa
+++

Soon On Akotet Tube
👉♦️ https://youtube.com/@Akotet1?si=zpz22zIb3oBe2i-g

Zemarit Fasika

27 Jan, 15:37


የማቴዎስ ወንጌል 6:26
ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አያርሱም አያጭዱምም፤ በጎተራም አይከቱም፤የሠማይ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን?

@ፋሲካ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Zemarit Fasika

23 Jan, 11:35


ሰብሕዎ ለአምላክነ ሃሌሉያ ለእግዚአብሄር(2)
በሰማይ በምድር(3)

አዝ...

ሰማዩን ያለ ምስሶ አጽንቷል በቃሉ
መሬትን በውሆች መሃል መስርቷል በቃሉ
ይታያል ያበራል ጌታ ዛሬም በስራው
ምስጉን ነው ሠራዊት ሁሉ ያመሰገነው

አዝ...

ምሕረቱ ይቅርታው ብዙ ከወሰን የሰፋ
አባት ነው ብርቱ መጠግያ የሰው ልጆች ተስፋ
መጋቢ ለፍጥረት አለም ታላቅ ባለፀጋ
ያብባል ይለመልማል እርሱን የተጠጋ

አዝ....

ተመስገን(2) ይላል የተጎበኘ ሰው
ከጥፋት ከጉስቁልና ከሞት የመለሰው
ይቀባል ከታች አንስቶ ከእረኝነት ቦታ
ይቅርታው ፀጋው ብዙ ነው ምሕረቱ የጌታ

አዝ......

መላእክት በላይ በሰማይ ይዘምሩለታል
ዳዊትም ከበገናው ጋር በቅኔ ተነስቷል
በምድርም እኛ ልጆቹ እንበል ንሴብሆ
ይገባል ለአምላከ እስራኤል ውዳሴ አምልኮ

@ፋሲካ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Zemarit Fasika

23 Jan, 11:35


Channel photo updated

3,010

subscribers

57

photos

25

videos