ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️ @lisanesurafi Channel on Telegram

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

@lisanesurafi


የልሳነ ሱራፊ ቤተሰብ ይኹኑ ለሌሎችም ያጋሩ!

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዜማ ሀብት ጥቂት እንጎንጭ! ለማንኛውም ዐሳብና አስተያየት 👉 @TsegasilaseBot

🛑👇ይቀላቀሉን👇🛑 እናመሠግናለን!!
https://youtube.com/@lisanesurafi?si=sQ2nF_U7RAKb2Mxo

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi (Amharic)

ልሳነ ሱራፊ ከተከፋለሉ አድራጊ የአርሶ እና ከባድ በመከራ ካለ አገልግሎት፣ ጤና፣ እንዴት ጥረትን ማሰልፍን እና አትራበት ከሚለው የአካል ገểችን ኢትዮጵያን እና እስክንድር ነው። የሚከተሉት ታሪኩና ድምፅ፣ ማስታወሻና የፈተና፣ ልሳነ ሱራፊ ከግግም ሁሉ ከእንግዲህ ሁሉ ለራሱ ማስቀመጥና ስሜት ከመላወስና ለአንዴ የመግባባችንን የፈቃዱና የአስራፍን ስለ ምን ማውቅ የሚጠበቅን ቦታ። ማግኘትና የምንችል እና ከሔዋ ያጣህደል።

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

14 Feb, 13:31


20ሺህ ቤተሰቦቻችን እናመሠግናለን!

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

11 Feb, 12:04


🛑የኪዳነ ምሕረት መዝሙራት🛑

https://youtu.be/YWJlp75jdJA?si=A-VMsdguZT_UO_AQ?sub_confirmation=1

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

08 Feb, 20:18


እናመሠግናለን!

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

04 Feb, 10:00


🛑የሰርግ መዝሙራት ፪🛑

https://youtu.be/76dgBFPxvb0?si=quQiNekLJaWp126Y?sub_confirmation=1

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

30 Jan, 12:19


https://youtu.be/vJEi3ysFg-0?si=_nYT4bKE8Mu59R7x

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

29 Jan, 14:55


🛑የሰርግ መዝሙራት ፩🛑

https://youtu.be/ixcKi765Iy8?si=881RPGw5xfOlYgS7?sub_confirmation=1

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

19 Jan, 05:51


እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

https://youtu.be/S6EyfLFdHpI?si=NHQ11gJ52M6oBjVr

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

08 Jan, 12:08


🛑የጥምቀት መዝሙራት🛑

ዲ.ን ያሬድ አበባው ፤ ዲ.ን አካል በለጠ ፤ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ

https://youtu.be/S6EyfLFdHpI?si=1e5xmIRmGsPeufBQ

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

07 Jan, 11:02


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!

🛑የልደት መዝሙራት🛑

https://youtu.be/YdvKQgcAWow?si=LkZHNiEpcCdBFRDQ

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

31 Dec, 05:38


🛑የብሥራተ ገብርኤል መዝሙራት🛑

https://youtu.be/dhdEkVzE_x4?si=0EHWsYHR9JMkPHm9

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

29 Dec, 18:54


🛑የእመቤታችን መዝሙራት🛑

https://youtu.be/fsasWALzU9I?si=fgmXPaZkmt55aVsH

@Lisanesurafi
ለአስተያየትዎ፦ @Tsegasilasebot

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

29 Dec, 09:04


ልሳነ ሱራፊ

የቴሌግራም ቻናላችንን በማጋራት ሌሎችን ይጋብዙ
https://t.me/Lisanesurafi

@Lisanesurafi
ለአስተያየትዎ @Tsegasilasebot

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

27 Dec, 10:10


🛑የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት🛑

https://youtu.be/hGciNxI_tk4?si=WwonErtmcC8VkWcI?sub_confirmation=1

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

23 Dec, 12:05


🛑የልደት መዝሙራት🛑

ዲ.ን ያሬድ አበባው ፤ ዲ.ን አካል በለጠ እና ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ

https://youtu.be/YdvKQgcAWow?si=EekGU-cRBbSaj42i?sub_confirmation=1

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

21 Dec, 10:22


+

ኹለተኛ ቪዲዮአችን ተለቀቀ!!


የሊቀመላእክት ፡ ቅዱስ ፡ ሚካኤል ፡ ወረብ
አንተኑ ፡ ሚካኤል ።



https://youtu.be/g1eCJYGVsF8
https://youtu.be/g1eCJYGVsF8
https://youtu.be/g1eCJYGVsF8



#ሰዋስወብርሃን

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

16 Dec, 13:30


+

ተለቀቀ!!!

የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረብ በአዲሱ ዩትዩብ ገጻችን ላይ ተለቋል።

#ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተኩ።

https://www.youtube.com/watch?v=b8O2R7WvD58
https://www.youtube.com/watch?v=b8O2R7WvD58
https://www.youtube.com/watch?v=b8O2R7WvD58


#ሰዋስወብርሃን

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

14 Dec, 13:03


🛑የብሥራተ ገብርኤል መዝሙራት🛑

የብሥራተ ገብርኤል የግእዝ መዝሙራት ስብስብ በልሳነ ሱራፊ ዪቲዩብ ቻናል ማግኘት ይችላሉ። ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ!

https://youtu.be/dhdEkVzE_x4?si=4q0Fdersw1vNJox8?sub_confirmation=1

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

08 Dec, 14:06


🛑የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት🛑

የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል የግእዝ መዝሙራት ስብስብ በልሳነ ሱራፊ ዪቲዩብ ቻናል ማግኘት ይችላሉ። ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ!

https://youtu.be/hGciNxI_tk4?si=Lt9lCgtut7EcpQl0

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

02 Dec, 19:13


ተከታተሉት ታተርፉበታላችሁ!

🛑 ራስ 🛑
ተከታታይ ድራማ

https://youtu.be/EkovRYMj0mQ?si=7gToKP5EgYUSJ9QB

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

30 Nov, 02:36


#ዘቀዳሚት
◈◈ ጽዮንን መርጧታል ◈◈

ታቦተ ጽዮን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ ስትሆን፣ በውስጡዋ የያዘችው የሕጉ ጽላት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው፡፡ ታቦቷ ከማይነቅዝ እንጨት መሠራቷ የጌታን እናት ንጽሕናን የሚያመለክት ሲሆን በውጪም በውስጧም በጥሩ ወርቅ መለበጡዋ የቅድስናዋና ድንግል በሕሊና ወድንግል በሥጋ መሆኗን የሚያስረዳን ነው፡፡ እስራኤላውያንም በፊታቸው ታቦተ ጽዮንን ይዘው የሚገዳደሯቸውን ሁሉ ድል ይነሡ ነበር፡፡

ፍልስጤማውያን ለጦርነት በእስራኤላውያን ተነሡ፤ በአንድነትም ተሰብስበው እስራኤላውያንን ወጉአቸው፣ እስራኤላውያን ያለ ቃል ኪዳኑ ታቦት ተሰልፈዋልና በፍልስጤማውን ድል ተነሡ፡፡ የእስራኤል ሽማግሌዎችም “ዛሬ እግዚአብሔር በፍልስጤማውያን ፊት ስለ ምን ጣለን? በፊታችን እንድትሄድ ከጠላቶቻችንም እንድታድነን የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑ ታቦት ከሴሎ እናምጣ” አሉ፡፡ ነገር ግን ቀድሞ እስራኤላውያን በድለዋልና ለፍልስጤማውያን አሳልፎ ሰጣቸው፤ ታቦተ ጽዮንም ተማረከች፡፡ (፩ኛ ሳሙ. ፬፥ ፩-፲፩) ፍልስጤማውያን እግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑ ታቦት ወስደው ወደ ዳጎን ቤት አስገብተው ከዳጎን አጠገብ አኖሩ፡፡ በነጋም ጊዜ ዳጎን በእግዚአብሔር ፊት በግንባሩ ወድቆ አግኝተውታል፡፡

በሆነው ነገር ግር ቢሰኙም መልሰው ዳጎኑን አንስተው በስፍራው አቁመው በሩንም ዘግተው ሄዱ፡፡ በነጋም ጊዜ ግን ሲገቡ ዳጎን በግንባሩ ወድቆ ራሱ እና ሁለቱ እጆቹ ተቆርጠው ወድቀው አገኙአቸው፡፡ የእግዚአብሔርም እጅ በአዛጦን ሰዎች ላይ ከበደ፤ የአውራጃዎቿ ሰዎችም በእባጭ በሽታ ተመቱ አይጦችም በከተሞቻቸው ፈሰሱ፤ በከተማውም ላይ ታላቅ መቅሰፍት ሆነ፡፡ የቃል ኪዳኑ ታቦትም ጠንክራብናለች በማለት ከከተማቸው አውጥተው ወደ አስቀሎና ላኳት፤ የአስቀሎናም ሰዎች እጅግ ታወኩ፡፡ “እኛንና ሕዝባችንን ልታስገድሉን የእስራኤልን አምላክ ታቦት ለምን አመጣችሁብን?” ብለው ሰደዱአት፡፡ የእግዚአብሔርም ታቦት በፍልስጤማውያን ዘንድ ለሰባት ወር ቆየች፡፡ ምድራቸውም አይጦችን አወጣች፡፡ ከሕዝቡም ብዙዎች ተቀሰፉ፡፡ በመጨረሻም ከከተማቸው አውጥተው በኮረብታው ላይ ወደ አሚናዳብ ቤት ወሰዷት፤ በዚያም ለሃያ ዓመታት ቆየች፡፡

ከሃያ ዓመት በኋላም እግዚአብሔር ለዳዊት ፍልስጤማውያንን በእጁ አሳልፎ ሰጠው ድልም አደረጋቸው፡፡ “አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፤ አንተና የመቅደስህ ታቦት” እንዲል ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት የእግዚአብሔር ታቦትን ይዘው በእልልታና በዝማሬ በክብር ወደ እስራኤል ተመለሰች፡፡ ዳዊትም በተከላት ድንኳን ውስጥ አኖራት፡፡

ከዚህ ታሪክ በተጨማሪ ከላይ የኅዳር ጽዮን በዓል የሚከበርባቸው ምክንያቶች፡-

፩. ነቢዩ ዘካርያስ ጽዮንን በተቅዋመ ማኅቶት አምሳል ያየበት፣

፪. ቀዳማዊ ምኒልክ ታቦተ ጽዮንን ይዞ አክሱም የገባበት፣

፫. በዮዲት ጉዲት ዘመን በዝዋይ ደሴት ቆይታ ሰላም ሲሆን ተመልሳ አክሱም የገባችበት፣

፬. አብርሀ እና አጽብሐ በአክሱም ከተማ ከ፫፻፴፫-፫፻፴፱ ዓ.ም ቤተ መቅደሱን ሠርተው ቅዳሴ ቤቱን ያከበሩበት ዕለት ስለሆነ ኅዳር ፳፩ ቀን ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በዓሉን በድምቀት ታከብራለች፡፡

"ሰው እናታችን ጽዮን" ይላል ተብሎ በነቢዩ በዳዊት እንደተነገረ ጽዮንን የመረጠ ከእርሷ አምላክ ተወልዷልና እርሱም እናቴ ያላትን እናት አድርጎ ሰጥቶናልና ፤ ሰው የኾነ ኹሉ እናቱን "እናታችን ጽዮን" ይበል።

(የታሪክ ምንጭ፡ መድብለ ታሪክ፤ ገጽ ፻፶፪)

@Tsegasilase
ከቀናት በአንዷ ቅዳሜ
ኅዳር ፳፩/፳፻፲፯ የምሕረት ዓመት
#ዘቀዳሚት_challenge

https://t.me/Tsegasilase
ለአስተያየትዎ 👉 @Tsegasilasebot

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

28 Nov, 12:29


🛑የእመቤታችን መዝሙራት🛑

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የግእዝ መዝሙራት ስብስብ በልሳነ ሱራፊ ዩቲዩብ ቻናል!
ዲ.ን በአምላክ ይልማዲ.ን በቃለ ኃይሉ እና ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ

https://youtu.be/fsasWALzU9I?si=QiwRN2U3mAIhc0ky

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

25 Nov, 18:35


🛑ዘኢያደሉ ለገጽ🛑

በፍኖተ አፈወርቅ የተዘጋጀና በኢቲ አርት ሚዲያ የቀረበ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የተዘመረ ድንቅ መዝሙር! አድምጡት!!!

https://youtu.be/MBKSklYDrmk?si=Grn4zlr0A9RJT7z_
https://youtu.be/MBKSklYDrmk?si=Grn4zlr0A9RJT7z_
https://youtu.be/MBKSklYDrmk?si=Grn4zlr0A9RJT7z_

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

24 Nov, 09:37


እስካሁን ያለደመጣችኋቸው እነዚህን ዝማሬዎች አድምጡ!

https://youtu.be/EGZD61RGOwc?si=mA4H3uaEbMsD1tbM

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

21 Nov, 11:18


🛑መልአከ ምሕረት🛑

https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=eX68-ESjm5SkrhFEsub_confirmation=1

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

19 Nov, 12:06


🛑የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት🛑

የኅዳር ቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት ስብስብ በ፦
ዲ.ን በረከት ስለሺ ፤ ዲ.ን ባስልዮስ ወንድሙ እና ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ

https://youtu.be/aorhTHIQl-g?si=4G4mfgBFW2NYCvB3?sub_confirmation=1

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

17 Nov, 16:32


የዲያቆናት ወግ
በዛይ ሚዲያ

https://youtu.be/ldGwMeYwqc8?si=YbIww6TKq4vWd_jy

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

09 Nov, 05:06


🛑 ስለምንህ ስማኝ 🛑

በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ጃን ያሬድ መዘምራን

https://youtu.be/SI88qbvx0GI?si=tsDdq-JfWmrkpJrk
https://youtu.be/SI88qbvx0GI?si=tsDdq-JfWmrkpJrk
https://youtu.be/SI88qbvx0GI?si=tsDdq-JfWmrkpJrk

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

03 Nov, 15:54


🌹በሰላም ንዒ🌹
የዘመነ ጽጌ የግእዝ መዝሙራት ስብስብ

🔘ዲ.ን አካል በለጠ
🔘ዲ.ን ያሬድ አበባው
🔘ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ

https://youtu.be/UP70P62lJzU?si=_FNedDlhD_AEDfsm
https://youtu.be/UP70P62lJzU?si=_FNedDlhD_AEDfsm
https://youtu.be/UP70P62lJzU?si=_FNedDlhD_AEDfsm

ለአስተያየትዎ 👉 @Tsegasilasebot

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

31 Oct, 12:05


🛑 በሰላም ንዒ 🛑
የዘመነ ጽጌ የግእዝ መዝሙራት ስብስብ

🔘ዲ.ን አካል በለጠ
🔘ዲ.ን ያሬድ አበባው
🔘ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ

https://youtu.be/UP70P62lJzU?si=_FNedDlhD_AEDfsm
https://youtu.be/UP70P62lJzU?si=_FNedDlhD_AEDfsm
https://youtu.be/UP70P62lJzU?si=_FNedDlhD_AEDfsm

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

25 Oct, 16:29


100k+ views

🛑 የዘመነ ጽጌ መዝሙራት 🛑

https://youtu.be/8WW0YI370Lo?si=mkzM9KFAphpntOMa
https://youtu.be/8WW0YI370Lo?si=mkzM9KFAphpntOMa
https://youtu.be/8WW0YI370Lo?si=mkzM9KFAphpntOMa

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

21 Oct, 19:46


🛑 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት 🛑

https://youtu.be/Fma910WA-T0?si=uP-mPZpuC_iGwaPu?sub_confirmation=1

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

20 Oct, 08:29


🌹 እንዘ ተሐቅፊዮ 🌹

https://vm.tiktok.com/ZMh53Jy3b/

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

14 Oct, 12:23


🛑 የዘመነ ጽጌ መዝሙራት 🛑

በዲ.ን አካል በለጠ (አረበረበ) ፤ በዲ.ን ያሬድ አበባው እና በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን)

https://youtu.be/8WW0YI370Lo?si=VZol75KV51Offi53
https://youtu.be/8WW0YI370Lo?si=VZol75KV51Offi53
https://youtu.be/8WW0YI370Lo?si=VZol75KV51Offi53

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

11 Oct, 12:24


በቅርብ ቀን!

https://t.me/Lisanesurafi

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

01 Oct, 07:43


🛑 ቤተኛም እንግዳም 🛑

የዶኪማስ ተስፋ ፥ ሲጎድልበት ወይኑ፤
የንጽሕና ሙዳይ ፥ የኖኅ ቃል ኪዳኑ፤
የአዳም ዘር ለምኖ ፥ አፍሮብሽ አያውቅም፤
በምልጃሽ የዳነው ፥ በሰማይ ከዋክብት ፥ ተሰፍሮ አያልቅም።

ማርያም እመ ሕያዋን ዘትቀውሚ ለንጉሥ በየማኑ
እንግዳችን ነሽ በነጋ ቊጥር በየዘመኑ!


👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=hBMpbQiQS6MbZxVT
https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=hBMpbQiQS6MbZxVT
https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=hBMpbQiQS6MbZxVT

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

28 Sep, 16:42


🛑 መንፈሳዊ ወግ 🛑

- - ◈ የተበላ እምነት ◈ - -

https://youtu.be/hZkZrbEZe20?feature=shared
https://youtu.be/hZkZrbEZe20?feature=shared
https://youtu.be/hZkZrbEZe20?feature=shared

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

26 Sep, 11:08


🛑 የቅዱስ መስቀል መዝሙራት 🛑

ስብስብ መዝሙራትን ያድምጡ! መልካም በዓል።
https://youtu.be/wrvQGAXocWg?si=G83GmiYeJAkxCHjz
https://youtu.be/wrvQGAXocWg?si=G83GmiYeJAkxCHjz
https://youtu.be/wrvQGAXocWg?si=G83GmiYeJAkxCHjz

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

14 Sep, 15:51


https://forms.gle/qYeN2YujcY28RxRv8

☝️ይህንን ፎርም በመሙላት በፈለጉት የገንዘብ አማራጭ ለአሪፍ ወርኃዊ የመጽሐፍ ዕቁብ ይመዝገቡ!

Join Us👇
https://t.me/yenebabsusegnoch

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

10 Sep, 04:54


◈◈ ብድር መላሽ ◈◈
✍️ @Tsegasilase

ብድር በብድርነቱ ለተበዳሪው የሚያላብሰው ጠባይ ያለ ይመስለኛል። ተበድሮ በተረሳልኝ ፤ ባይረሳ እንኳ በተተወልኝ ፤ ቢተዉለትም ድጋሚ በተበደርኩ ያሰኛል መሰል። ብድር መላሽ መኾን በጣም ትልቅ ነገር ነው ፤ ለዚያም ይመስላል ለቁስና ለገንዘብ ብቻ ባይኾንም "ብድር መላሽ ያድርጋችሁ" የሚል ምርቃት በማኅበረሰባችን የተለመደው።

ልጅ ኾነን ቡሄ ሲደርስ ቡድን መሥርተን በየሰፈሩ እየዞርን ሆያ ሆዬ በማለት በዓሉን እናደምቃለን። በብዙ ናፍቆት የምትገኝ ቀን ስለነበረች ደከመኝን ዐናውቅም ፤ ተግተን እንዞራለን ድምጻችንን ሳንቆጥብ በዓሉን በዓል እናደርጋለን ፤ ቤተሰብ እስከፈቀደልንም ሰዓት ድረስ ቤት ለቤት መዞራችንን አናቆምም።

ሙልሙል ዳቦው እንዳለ ኾኖ ጥቂት ፍራንክም የሚሰጡን ሰዎች አይጠፉም። ከኹሉ በላይ ደግሞ ምርቃት እናፍሳለን። በድካም የሰበሰብነውንም በቡድኑ መሪ አማካኝነት የየድርሻችንን ተካፍለን ያንን ለማሳየት ወደቤት ሩጫ ነው። ልጅነት ኹሉ ነገሩ ውብ ነው!

አላስችል ብሎን ሙልሙሉን መንገድ ላይ መብላት ብንጀምርም በሳንቲሙ አንዳች የምንፈልገውን ነገር ለመግዛት ድፍረቱ አልነበረንም (አስተዳደግ ነው!) ፤ ቤት ገብተን ያገኘነውን ሳንቲም "አስቀምጡልኝ!" ከሚል ማስጠንቀቂያ ጋር ከመስጠት በቀር ይህንን ግዙልኝ ያልንበትም ጊዜ ብዙ አይደለም። ያ ሳንቲም ግን ብዙ አይቆይም ቅርብ ያለው በዓል እንቁጣጣሽ ሲመጣ ልብስ ወይ ጫማ አልያም ለትምህርት የሚኾነን ቁስ ተገዝቶ ይሰጠናል። የምንጠብቀው ነገር ስለኾነ ደስታችንም ወደር አልነበረውም።

እኛ የሰጠናቸው ጥቂት ቢኾንም ፤ ጨምረውበት የእኛው እንደኾነ አስመስለው ያበደርናቸውን ብዙ እጥፍ አድርገው ይመልሱልናል። በራሳችንን እንድንተማመን ሥነ ልቡናችን ላይ የሠሩት ሥራ እንዳለ ኾኖ ፍቅራቸው ግን ጎልቶ ይታያል። ጥቂት ሰጥተነው ብዙ የሚያደርግልንን አምላካችንን እዚህ ጋር ዕናስበው!

ከእግዚአብሔር በላይ ብድር መላሽ አለ? አስራት ብናወጣ እርሱ ከሰጠን ላይ ነው ፤ ለነዳያን ብንመጸውት ከእርሱ ስጦታ አይደል? አለን ብለን ከምንመካበትና ከምናገኘው ገንዘብ ላይ አስራት የምናወጣው ምን ያህሉን ነው? ከ100 አስር ፤ ከአስሩ አንድ እጅ አይደል? ይህ ታዲያ ብዙ ነው? ለነዳያን የምንመጸውተው ተመን ቢወጣለት ካለን ነገር አንድ እጅ እንኳ ይኾናል? እርሱ ከሰጠን ላይ ለምሰጠው እንኳን ይበዛብናል።

በሕይወቱ እግዚአብሔር ያልባረከው ማን አለ? አቤት ያደረገልን ብዛቱ! የፍቅሩ መጠንኮ ልክ የለውም። በኑሯችን መካከል ያለንን ኹሉ እስኪ ለቅጽበት ዕናስበው ፤ እኛ ከሰጠነው ጋር ይወዳደራል? አስራት አውጡ ተብለን ተለምነን ካደረግነው ለነዳያን መጽውቱ እየተባል ተጎትጉተን ካወጣነው ሳንቲም ጋር የእግዚአብሔር ቸርነቱ ይወዳደራል?? ለዚያውም የምሰጠውን እንኳን የሰጠን እርሱ ኾኖ!

ግን እርሱ ያለስስት ለጋስ ነውና እኛ ጥቂት ለሰጠነው እርሱ እጥፍ ይመልሳል። የተበደረኮ በአግባቡ እንኳን ቢመልስ እጹብ ያስብላል ፤ ከተበደረው አብልጦ እጥፍ አድርጎ የሚመልስ ግን ከቸር አምላካችን በቀር ከየት ይገኛል? ራሱ የሰጠንን አበድሩኝ ብሎ የሚለምን ነዳይ ፤ ብድር ብለን ስንሰጠው አበርክቶ የሚመልስ ባለጠጋ እንደእርሱ ያለ ማን አለ?

ያለስስት መስጠትን ሊያስተምረን ስጦታው በዝቶልናል “ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል።” (ምሳ. 19፥17) በቸርነቱ ለዐዲስ ዘመን በቅተናልና ቸርነትን ለማድረግ እንትጋ! ለባለጠጋው እናበድር።

@Tsegasilase
ጳጕሜን፭/ለ፳፻፲፯ ዋዜማ
ለአስተያየትዎ 👉 @Tsegasilasebot

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

14 Aug, 12:01


🛑 ማርያምኮ ሞተች 🛑
በማይኪራህ ተዘጋጅቶ የቀረበ

👇👇👇
https://youtu.be/TxKHdjGGrXk?si=4VIYW8ubJ58YZFfl
https://youtu.be/TxKHdjGGrXk?si=4VIYW8ubJ58YZFfl
https://youtu.be/TxKHdjGGrXk?si=4VIYW8ubJ58YZFfl

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

07 Aug, 15:06


🛑 በጉብዝና እንቊረብ 🛑

ሙሉውን ዝማሬ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው ያድምጡ

👇👇👇

https://youtu.be/Ez3P8VnZyyA?si=LIkrsAuprO1Z_pWa
https://youtu.be/Ez3P8VnZyyA?si=LIkrsAuprO1Z_pWa
https://youtu.be/Ez3P8VnZyyA?si=LIkrsAuprO1Z_pWa

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

05 Aug, 20:33


ረቡዕ ምሽት ይጠብቁ!