በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት
❌ሆዳችንን ሊያሳምመን
❌ለአእምሮ ሕመም ሊዳርገን
❌እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን
❌ለወገብ ለልብ ሕመም
❌ለጨጓራ ሕመም
❌ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም
❌ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡
መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡
⏩#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ
የሚሠራው በስውር ነው፡፡ ድግምት ግን በግልፅ ነው፡፡
⏩#ዓይነ ጥላ በውስጣችን አሸምቆ ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ ድግምት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡
⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ ድግምት ግን በድንገት ነው፡፡
#መፍትሄዉ ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ጠበቅ ማድረግ...ከሀራም ነገሮች መራቅ
ሩቃ ማድረግ..ሰደቃ መሰደቅ ናቸዉ፡፡
ስለሲህር ድግምት ዙሪያ የተፓሰተ ተከታታይ ፁሁፍ ስላለ ወደሆላ ፈልገዉ አንብባችሁ ራሳችሁን ፈትሹ
join👇👇👇
t.me/IslamisUniverstiy_public_group
t.me/IslamisUniverstiy_public_group