🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹 @ethio_sat Channel on Telegram

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

@ethio_sat


➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል
ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ።
🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ🇪🇹 (Amharic)

ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል፤ እስከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች, ሪሲቨሮች, ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከእስከ ኛ ጋር ያገኛሉ። አድራሻ አዳማ:- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

23 Jan, 19:44


✔️ EthioShare ወደ Funcam የተቀየሩትን ሪሲቨሮች Online Update አድሮጋቹ YouTube መጠቀም ትችላላቹ
➡️YouTube እንዲሰራ ተደርጓል
➡️Apollo iptv ተሻሽሏል
➡️New IU Styl

ነገር ግን
➡️ETv pro & MY HD & አይሰሩም

@UmerDish1

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

22 Jan, 22:51


YOUTUBE በሪሲቨር ለምትጠቀሙ ሁሉም Funcam እና Forever ሪሲቨር ላይ ነው ይህ የምታዩት Error እየመጣ ያለው። በአዲስ Software ወይም በራሱ ጊዜ ይስተካከላል።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

22 Jan, 08:45


አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini አዲስ ሶፍትዌር ለ Nova TV እና YouTube Fix ተለቋል ግን 1 ሳምንት ትቀጣላችሁ ምክንያቱም ግሩፕ ላይ Virus ስለሆናችሁ። በጊዜው ከ LIFESTAR 9090HD እኩል ሲሸጡ የነበሩ ሪሲቨሮች አሁን ከ Ethiosat ውጪ አያስጠቅሙን LIFESTAR 9090 ግን በ 10 አመት ውስጥ ከ 1000 በላይ ሶፍትዌሮች ተለቀውለታል እና በየጊዜው Update እያደረጋችሁ አዳዲስ Function ስትጠቀሙበት ነበር ግን Electronics የቴክኖሎጂ እቃ ስለሆነ እየቆየ ሲመጣ Hardware የድሮ Chipset ከሆነ ከአዲስ የ Security ሲስተም ጋር እኩል ስለማይሔድ እና በሚቀጥለው ሳምንት የምንለቀው ሶፍትዌር የመጨረሻ አዲስ ነገር የሚካተትበት ነው ግን ይሔ ማለት ያለውን ነገር ለማዘመን (Update) ሶፍትዌር እንለቃለን አዲስ Function ግን አይኖረውም።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

22 Jan, 08:45


ለ EthioShare ተጠቃሚዎች ሙሉ ጣሊያን ሴሪ A የሚያስተላልፈው ONE 2 HD በ Ethioshare ይከፍታል ቼክ አድርጉት 11103 V 30000

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

22 Jan, 08:45


ለ EthioShare ተጠቃሚዎች National Geography Wild HD በ Ethioshare ይከፍታል ቼክ አድርጉት 10970 V 30000

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

22 Jan, 08:45


ለ EthioShare ተጠቃሚዎች National Geography HD በ Ethioshare ይከፍታል ቼክ አድርጉት 11103 V 30000

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

21 Jan, 04:22


ጥር -13-2017  በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች

⚽️ ENGLAND: Premier League Standings
🛑 5:00 Chelsea 🆚 Wolves
📺 IRIB Varzesh HD 🆓
📡 Intelsat 62°E            11555V30000
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W                11103V30000
📺 SP TV
📡 ኢትዮ ሳት  57°E             11050H4000


⚽️ ITALY: Serie A Standings
🧿 4:45 Como 🆚 Udinese
📺 Sport 3 HD
📡 Amos 4°W                10972V30000

⚽️ SPAIN: LaLiga Standings
🔴 5:00 Villarreal 🆚 Mallorca
📺 Football HD
📡 Yahsat 52°E             11785H27500
📺 One HD
📡 Amos 4°W                11103V30000
📺 SP TV
📡 ኢትዮ ሳት  57°E             11050H4000

⚽️ EUROPE: Champions League
🛑 2:45 Monaco 🆚 Aston Villa
📺 IRIB Varzesh HD 🆓
📡 Intelsat 62°E            11555V30000
📺 5 Sport HD
📡 Amos 4°W                11103V30000

🛑 5:00 Atl. Madrid 🆚 Bayer Leverkusen
📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E             11555V30000
📺 5 Star HD
📡 Amos 4°W                11103V30000

🛑 5:00 Benfica 🆚 Barcelona
📺 IRIB Varzesh HD 🆓
📡 Intelsat 62°E            11555V30000
📺 5 Plus HD
📡 Amos 4°W                10972V30000

🛑 5:00 Liverpool 🆚 Lille
📺 5 Sport HD
📡 Amos 4°W                11103V30000

⚽️ EUROPE: Europa League
🌕 12:30 Galatasaray 🆚 Dyn. Kyiv
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W                11103V30000
Inbox Us 📩Admin @Umerahh
Call 📱 +251924075918

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

20 Jan, 16:57


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
LIFESTAR 1 Million 4K Android ተጠቃሚዎች
Nova TV መስራት ጀምሯል እንኳን ደስ አላችሁ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ከሌሎች Fix የሚደረጉ ችግሮች ጋር ለምሳሌ ETV ላይ freeze የሚያደርገው ችግርን የሚቀርፈው ሶፍትዌር ጋር አንድ ላይ አዲስ ሶፍትዌር የምንለቅ ይሆናል NOVA TV በእውነት LIFESTAR 1 Million ላይ ይለያል

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

20 Jan, 08:17


LIFE-TV ምንድን ነው?
LIFE-TV Internet TV ነው ጥቅሙም ያለምን የዲሽ ሰሀን በኢንተርኔት ብቻ እድሜ ልክ በነፃ Ethioshare ለሚጠቀሙ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR አዲስ ረሲቨሮች ብቻ Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን ያለምንም ዲሽ መጠቀም የሚያስችለን IPTV System, LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ ነው የምንለው በምክንያት ነው በተለይ LIFE-TV ከሌከላው IPTV የሚለየው ምንም አይነት ክፍያ መክፈል ሳይጠበቅባችሁ በነፃ ማሳየቱ ብቻ ሳይሆን ሰርቨሩ ለእኛ ሀገር ቅርብ ስለሆነ እንደሌላው IPTV ሳይቆራረጥ በፍጥነት እና በጥራት መስራቱ ነው ማለትም እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ስለሆነ ተመራጭ ነው።
"LIFE-TV internet TV" LIVE የሳተላይት ቻናሎችን ከማሳየቱ በተጨማሪ VOD (Video On Demand) አለው ይሔም ማለት
Movies
Television shows
Documentaries
Educational videos
Corporate training materials
Sports clips
Streaming Service የያዘ ስለሆነ የፈለግናቸውን የአሜሪካ Box Office ፊልሞችን የቲቪ ሾው ወዘተ በፈለግናቸው ሰአት ከፍተን ማየት ያስችለናል

🔵 #CHOICE  @UMERDISH1

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

19 Jan, 06:00


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ለ Ethioshare LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨር ተጠቃሚዎች ብቻ "LIFE TV" ዛሬ ለ LIFESTAR 1000++ Platinum በነፃ ሶፍትዌር ከላይ ተለቋል እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም ትወዱታለቀችሁ Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን በነፃ ያለምንም ዲሽ መጠቀም ትችላላችሁ እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ስለሆነ ተመራጭ ነው ምንም አይነት ክፍያ የለውም የኛ ደንበኛ ስለሆናችሁ ብቻ በነፃ ጀባ ብለናል።‌‌

ሶፍትዌሩን ለማውረድ 👇👇
https://t.me/UmerDish1/1549

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

19 Jan, 05:27


  እለተ  እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 22ኛ ሳምንት ጫወታዎች።

  ቀን 11:00  ላይ
⚽️ ማንቺስተር ዩናይትድ 🆚 ብራይተን
⚽️ ኤቨርተን 🆚 ቶተንሃም
⚽️ ኖቲንግሃም 🆚 ሳውዛምፕተን

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


ምሽት  1:30  ላይ
⚽️  ኢፕስዊች ታውን 🆚 ማንቺስተር ሲቲ


📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
+251924075918 @Umerahh
💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

18 Jan, 18:38


👆👆Latest CRICFy APP
በትንሽ Connection ጨዋታዎችን ለመመልከት ይሆናል።
ይህ አፕ በየጊዜው Update የሆነ
ለአሁኑ ጨዋታ ፈታ በሉበት


🔵 #CHOICE  @UMERDISH1

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

18 Jan, 17:45


በቀጥታ

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

18 Jan, 03:45


ጥር -10-2017 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች

🟢 11:30 Bayern Munich 🆚 Wolfsburg
🟢 4:45 Atalanta 🆚 Napoli
🟤 9:30 Cardiff 🆚 Swansea
🟤 2:00 Juventus 🆚 AC Milan
🟢 TV Varzish HD & 🟤 Football HD
📡 Yahsat 52°E             11785H27500

🛑 9:30 Newcastle 🆚 Bournemouth
🛑 12:00 West Ham 🆚 Crystal Palace
🛑 2:30 Arsenal 🆚 Aston Villa
🛑 4:45 Atalanta 🆚 Napoli
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W                11103V30000

🔵 9:30 Cardiff 🆚 Swansea
🔵 12:00 Brentford 🆚 Liverpool
📺 Sport 2 HD
📡 Amos 4°W                10972V30000

🌕 11:30 Bayern Munich 🆚 Wolfsburg
🌕 2:30 Leverkusen 🆚 Monchengladbach
🌕 4:30 Hamburger SV 🆚 FC Koln
📺 Sport 3 HD
📡 Amos 4°W                10972V30000


⚪️ 1:00 Lens 🆚 PSG
⚪️ 3:00 Rennes 🆚 Brest
⚪️ 5:05 Lyon 🆚 Toulouse
📺 5 Plus 📺 5 Live

🔘 9:30 Newcastle 🆚 Bournemouth
🔘 12:00 Brentford 🆚 Liverpool
🔘 2:30 Arsenal 🆚 Aston Villa
🟥 12:00 Leicester 🆚 Fulham
🟥 4:45 Atalanta 🆚 Napoli
🔘 SP TV 1 & 🟥 SP TV 2
📡 ኢትዮ ሳት  57°E             11050H4000

Inbox Us 📩Admin @Umersat
Call 📱 +251924075918

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

17 Jan, 05:43


🥭 የ MANGO RESELLER 🥭

- SERቨERኦችን በ🥭 Coin ለምትሸጡ በ Refund ዙሪያ አዲስ ህግ ወቷል!

ብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ Refund እያደረጉ መሆናቸውን ተከትሎ! ለነዚህ Cancel ወይም Refund ለተደረገባቸው Serial Numberኦች ብቻ
1) ሰርVER ስንሞላ ዋጋ ይጨምራል
2) Cancel ለማድረግ የ5 ደቂቃ ጊዜ ብቻ ነው የሚሰጠን!

በዚህም ምክንያት ሁሌም renew ለማድረግ ዋጋ ከተነጋግርን በኃላ ከመሙላታችን በፊት ዋጋው በ 🥭 Coin ስንት እንደሆነ ከልብ ተመልከቱ!


ስህተት ላለመፈፀም ይሞክሩ!

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

16 Jan, 20:13


አሁን Live የ ማንቼ 🆚 ሳውዘሀምፕተን ጨዋታ
➡️Amos 4w Sport 1 HD
➡️SPTV 1HD
➡️24H Sport 1HD

➡️BeinSport 1 HD

✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት 
@Umerahh ያናግሩኝ።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

16 Jan, 17:03


👁SPTV የምታስሞሉ ሰዎች Online ስለሆንኩ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ ተዘጋጁ እና የሚጠበቅባችሁን አድርጉ

SPTV የሚሰራው ከታች ባሉት Reciver ስለሆነ ከታች ያሉትን ሞዴል በደንብ ያንብቡ


🔷REALSTAR 1010 HD
🔷REALSTAR 5050 HD
🔷REALSTAR SIRIUS HEVC 265

🔵LEG N24 FOREVER
🔵LEG N24 PROMAX
🔵LEG N24 Jaguar ULTRA
🔵LEG JAGUAR ULTRA 4K
🔵LEG H14 
🔵LEG M18 
🔵LEG M18Pro
🔵LEG Nurstar N24

🔸GOLDSTAR 7200HD
🔸GOLDSTAR 7500HD
🔸GOLDSTAR 8600HD
🔸GOLDSTAR 8800HD
🔸GOLDSTAR 9000 GHOST
🔸SUPERSTAR 6565HD Mega
🔸SUPERSTAR 6464HD Mega
🔸LIFESTAR 6060HD SMART
🔸LIFESTAR 8080HD SMART
🔸LIFESTAR 8585HD++
🔸LIFESTAR 9090HD Diamond

🔸LIFESTAR 9200HD SMART
🔸LIFESTAR 9300HD SMART
🔸LIFESTAR 1000HD SMART
🔸LIFESTAR 2000HD SMART
🔸LIFESTAR 3000HD SMART
🔸LIFESTAR 4000HD SMART
🔸LIFESTAR 9200HD GOLD
🔸LIFESTAR 9300HD GOLD
🔸LIFESTAR 1000HD GOLD
🔸LIFESTAR 2000HD GOLD
🔸LIFESTAR 3000HD GOLD
🔸LIFESTAR 4000HD GOLD
🔸LIFESTAR 9200HD Smart mini
🔸LIFESTAR 9300HD Smart mini
🔸LIFESTAR 9200HD MINI
🔸LIFESTAR 9300HD MINI
🔸SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🔸SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🔸SUPERSTAR 9200HD Super V8
🔸SUPERSTAR 9300HD Super V8.
🔸SUPERSTAR 95HD SMART
🔸SUPERSTAR 96HD SMART
🔸SUPERSTAR 97HD SMART
🔸SUPERSTAR 98HD SMART
🔸GOLDSTAR 7600HD
🔸GOLDSTAR 7700HD
🔸GOLDSTAR 7800HD
🔸GOLDSTAR 7900HD

🔹KINGSTAR 99Hd _PRIME
🔹KINGSTAR 8070 HD
🔹KINGSTAR 9080HD
🔹KINGSTAR 7060HD

👆👆እባካቹህ ከላይ የተቀመጡትን  ማብራርያ በደነብ አንቡቡ በዋነኘነት የሪሲቨር አይነታችሁን !

🚫 የሚሰሩትም ከላይ የተጠቀሱ ብቻ ናቸው ከዚህ ውጪ ድምፁ ቢኖርም በምንም reciver አይሰራም  !


SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም በክፍያ የሚሰሩ ቻናሎች ናቸው ዋጋቸውም እንደ እየ ሪሲቨሮቹ ይለያያሉ።

ለማስሞላት የምፈልጉ 🟢 ONLINE ነኝ በዚህ  ያናግሩን 

👉 @Umerahh ወይም
👉 @UmerSat እና
በ +251924075918 በመደወል ያስሞሉ።


ታማኝነት እና ፍጥነት መለያችን ነው

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

16 Jan, 11:44


ተደጋጋሚ ጥያቄ
◍ ለሁላችሁም የሚሆን መልስ ነው የተለያዩ ማለትም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ማለት ይቻላል የሪሲቨር ሶፍትዌሮች የምታገኙበት ብቸኛ ቻናል 👇

👉 https://t.me/joinchat/RdhpyUDa-Yo7gIcD
👉 https://t.me/UmerDish1

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

16 Jan, 10:40


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
GOLDSTAR 9000 Ghost
LIFESTAR 9090HD Diamond
ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል አሁን አዲስ ሶፍትዌር እለቃለሁ

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

16 Jan, 05:06


ጥር -8-2017 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች

⚽️ ENGLAND: Premier League Standings
🛑 4:30 Ipswich 🆚 Brighton
📺 Sport 2 HD 🆓
📡 Amos 4°W                10972V30000

🛑 5:00 Manchester Utd 🆚 Southampton
📺 IRIB Varzesh HD🆓
📡 Intelsat 62°E            11555V30000
📺 Sport 1 HD🆓
📡 Amos 4°W                11103V30000
📺 SP TV
📡 ኢትዮ ሳት  57°E             11050H4000

⚽️ SPAIN: Copa del Rey
🔵 3:30 Ath Bilbao 🆚 Osasuna
📺 Sport 4 HD 🆓
📡 Amos 4°W                10972V30000

🔵 5:30 Real Madrid 🆚 Celta Vigo
📺 Sport 4 HD
📡 Amos 4°W                 10972V30000
📺 Sport 4 HD 🆓
📡 Amos 4°W                10972V30000

Inbox Us 📩Admin @Umerahh

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

15 Jan, 18:06


📻ዶቼ ቨሌ Radio
🛰ኢትዮሳት 57°E
🆔10985 H 45000 ላይ ስርጭት መጀመሩን አስታውቋል።
TV/RD Button በመንካት ወደ Radio ቀይራችው ማዳመጥ ትችላላችሁ።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

15 Jan, 10:59


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ለ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ብቻ 24H SPORT 1 HD እና 24H SPORT 2 HD ያለምንም ዲሽ በ 6 አይነት የጥራት አማራጭ በ Nova TV ላይ በነፃ Coming Soon 😍 የ LIFESTAR ረሲቨሮችን መግዛት መታደል ነው እናመሰግናለን LIFESTAR🙏

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

15 Jan, 10:34


አዲሱ የ LIFESTAR, SUPERSTAR, GOLDSTAR FuncamPlus Nova TV Software Online Update ላይ ተለቋል ቼክ አድርጉት

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

15 Jan, 08:07


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++

ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል አሁን አዲስ ሶፍትዌር እለቃለሁ

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

15 Jan, 07:14


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++

ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል አሁን አዲስ ሶፍትዌር እለቃለሁ

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

15 Jan, 04:08


  እለተ እሮብ የሚደረጉ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 21ኛ ሳምንት ጫወታዎች።


ምሽት  4:30  ላይ
⚽️  ኒውካስትል 🆚 ወልቭስ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


ምሽት 5:00 ላይ
⚽️  አርሰናል 🆚 ቶተንሃም 💹ለንደን ደርቢ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
0924075918 @Umerahh
💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

15 Jan, 03:38


አዲስ መረጃ ለ LEG H 14 ሞዴሎች
⭕️ዛሬ 3 የተለያዩ LEG H 14 ሞዴሎች ላይ SPTV ለመሙላት ስንሞክር SPTV መቀበል እንዳቆሙ ነው Systemቱ የሚያሳየው
⭕️የ AF-VIP , VIP , እና Funcam ዋጋቸውም በ እጥፍ ነው የጨመረው
ተመሳሳይ ነገር ያጋጠማችው እስቲ Comment ላይ አሳውቁን

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

13 Jan, 14:00


ማስታወሻ ለወላጆች 📡ETHIOSAT ላይ
       📺BABYFIRST  ቻናል
    በ📟10985 H/v 45000 TP በሪሞታቹ ብቻ search አርጋቹ አስገቡላቸው!  ቋንቋም English ከመሆኑ አንፃር ይጠቅማቸዋል!! ቻናሉ ትንሽ ቆያት ያለ ቢሆንም አብዛኛው ቤት ግን አይገኝም!!

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

05 Jan, 04:36


እለተ እሁድ የሚደረጉ የ 20 ኛ  ሳምንት  ተጠባቂ የእንግሊዝ  ፕሪሚየር ሊግ ጫዎታዎች ።

  ቀን 11: 00 ላይ
⚽️ ፉልሃም 🆚 ኤፕስዊች ታውን

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡 Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W


  ምሽት 1:30 ላይ
⚽️ ሊቨርፑል 🆚 ማንቺስተር ዩናይትድ ታላቅ ጫዎታ

📺SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡   Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W

🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
+251910053667 @Umersat

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

04 Jan, 08:17


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🔥ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በብዙ አይነት አማራጮች ይከታተሉ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPTV 1
🆔 SPORT 1 HD
🆔 VIP/AF
📺 Premier League
🕚 12:00 ላይ
📡 Manchester City 🆚 Westham
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPTV 1
🆔 SPORT 1 HD
🆔 VIP/AF
📺 Premier League
🕚 09:30 ላይ
📡 Tottenham 🆚 Newcastle
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPTV 2
🆔 VIP/AF
📺 Premier League
🕚 12:00 ላይ
📡 Crystal Palace 🆚 Chelsea
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPTV 1
🆔 SPORT 1 HD
🆔 VIP/AF
📺 Premier League
🕚 02:30 ላይ
📡 Arsenal 🆚 Brighton
===============================
🛰በኢትዮሳት 57°E
🆔11050 H 04000
📺SPTV 1
📺SPTV 2
💥ምንም Internet አይፈልግም
💥ዲሽ ማንቀሳቀስ አቅጣጫ መቀየር አይፈልግም
=======================
🛰Eutelsat 36°/Dኤስ Tv
📺ሁሉንም ጨዋታ በ SUፐር Sport
🔥በ AF-VIP Server
⭕️ማንኛውም Funcam እና Forever Server ባላቸው receiverዎች ይሰራል።
==========================
🛰Amos 4°W
🆔11103 V 30000
🆔10972 V 30000
⭕️ Funcam
⭕️ Forever Server
⭕️ Gshare ባላቸው receiverዎች ይሰራል።
🔑:በጣም ጥቂት Connection ይፈልጋል
@Umersat
+251910053667

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

04 Jan, 08:16


SPTV1 እና SPTV2 አሁን Fix ተደርጓል!

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

03 Jan, 17:38


😊SPTV አሁን ላይ እየሰራ አደለም ሁሉም ጋር ነው እስኪስተካከል በትህግስት ጠብቁ እናመሰግናለን 🙏

ምንም ነገር አትነካኩ በራሱ ይመለሳል

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

01 Jan, 18:28


በተለያዩ ነፃ በሚባል ዋጋ በሚሠሩ ቻናሎች
🔥አርሰናል 🆚 Brentford

🛰ETHIOSAT | 11050 H 4000
🛰 Amos 4°W | 11103V30000

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

01 Jan, 08:42


CANAL+ ሥርጭቱ ተቋርጧል

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

01 Jan, 04:46


ታህሳስ -23-2017 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች

⚽️ ENGLAND: Premier League Standings
🛑 2:30 Brentford 🆚 Arsenal
📺 IRIB Varzesh HD
📡 Intelsat 62°E            11555V30000
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W                11103V30000
📺 SP TV
📡 ኢትዮ ሳት  57°E              11050H4000


⚽️ ENGLAND: Championship
🧿 10:30 QPR 🆚 Watford
🧿 12:00 Sheffield Wed 🆚 Derby
🧿 5:00 Sunderland 🆚 Sheffield
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W               11103V30000

ሰርቨር ለማስሞላት ምትፈልጉ inbox @UmerSat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

31 Dec, 10:31


🔥መልካም ዜና
SPORT 1 HD Qualityው ወደነበረበት ተመልሷል።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

31 Dec, 10:30


SPORT 1HD አልተቋረጠም!!! Pls Quality ቀን ሶባችው ከሆነ ባለሙያ ጥሩና ያስተካክሉላችው ።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

30 Dec, 20:10


አሁን Live Man United Vs Newcastle  የ English ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ & ቼልሲ ጨዋታ
➡️Amos 4w Sport 1 HD
➡️SPTV 1HD
➡️24H Sport 1HD
➡️BeinSport 1HD


✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት 
@Umersat ያናግሩኝ።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

30 Dec, 08:51


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​📺እለተ ሰኞ በ Amos 4°W Yes Package
Sport ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 1 HD
📺 Serie A
🕚 2:30 ላይ
📡 Como 🆚 Lecce
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 3 HD
📺 Premier League
🕚 4:45 ላይ
📡 Aston Villa 🆚 Brighton
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 2 HD
📺 Premier League
🕚 4:45 ላይ
📡 Ipswich 🆚 Chelsea
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPORT 1 HD
📺 Premier League
🕚 5:00 ላይ
📡 Man_United 🆚 Newcastle
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
🛰በኢትዮሳት 57°E
🆔11050 H 04000
📺SPTV 1
📺SPTV 2
💥ምንም Internet አይፈልግም
💥ዲሽ ማንቀሳቀስ አቅጣጫ መቀየር አይፈልግም

⚠️ማሳሰቢያ Server ለማስሞላት ይህ አድራሻ ብቻ ይጠቀሙ
⭕️ለማስሞላት 👇
@UmerSat
☎️0910053667
🌍Http://t.me/Ethio_Sat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

30 Dec, 08:50


LIFESTAR ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጲያ ውስጥ 98" ኢንች 8K TV አምጥቷል Full Info Coming Soon

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

29 Dec, 05:51


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🔥ዛሬ እለተ አሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በብዙ አይነት አማራጮች ይከታተሉ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPTV 1
🆔 SPORT 1 HD
🆔 VIP/AF
📺 Premier League
🕚 9:30 ላይ
📡 Manchester City 🆚 Leicester City
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPTV 1
🆔 VIP/AF
📺 Premier League
🕚 12:00 ላይ
📡 Bournemouth 🆚 FulHam
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPTV 2
🆔 SPORT 4 HD
🆔 VIP/AF
📺 Premier League
🕚 12:00 ላይ
📡 Tottenham 🆚 Wolves
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🆔 SPTV 1
🆔 SPORT 2 HD
🆔 VIP/AF
📺 Premier League
🕚 02:15 ላይ
📡 Liverpool 🆚 Westham
===============================
🛰በኢትዮሳት 57°E
🆔11050 H 04000
📺SPTV 1
📺SPTV 2
💥ምንም Internet አይፈልግም
💥ዲሽ ማንቀሳቀስ አቅጣጫ መቀየር አይፈልግም

⚠️ማሳሰቢያ Server ለማስሞላት ይህ አድራሻ ብቻ ይጠቀሙ
⭕️ለማስሞላት 👇
@UmerSat
☎️0910053667
🌍Http://t.me/Ethio_Sat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

27 Dec, 20:20


Live On
🔻24H SPORT 1HD/2HD
🔻ON SPTV HD
🔻SPORT 1HD

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

27 Dec, 17:18


ሰላም ውድ ተከታታዮች እንዴት ናቹህ ኡመር ዲሽ አዳማ ጠፍተን የነበረ ቢሆን አሁን ግን በአዲስ መልኩ በተለያዩ አዳዲስ እቃዎች ከነገ ጀምሮ ወደነበረበት ይመለሳል , ይሄንንም በማስመልከት ከነገ ጀምሮ ለ3ቀን የሚቆይ Big Discount የሚኖረን ይሆናል ከናተ የሚጠበቀው ከች ከች ማለት ነው , ለባለሙያዎች ልዩ መስተንግዶ የሚያውቁን ያውቀናል ።

🟢Special offers🟢

🚀 ሱቃችን ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋት 2ሰአት - ማታ 1ሰአት ድረስ አለን።
ማንኛውም አይነት የሚፈልጉት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከሁሉም በተሻለና ለባለሙያዎች ደግሞ በቅናሽ ዋጋ ከኡመር ዲሽ ያገኛሉ።

👤 የሚፈልጉት ነገር ካለ @Umerahh ላይ ይፃፉልኝ።

አዲስ አድራሻ በአዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ስር ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ!
#ይደውሉልን +251924075918

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

27 Dec, 11:13


AMOS 4W - ሙሉ የአውሮፓ ተወዳጅ ሊጎችን በደንብ የሚያሳይ በFULL HD ምስል ጥራቱ የሚታወቅ ቻናል ነው!
- የ6 ወር እና 12 ወር GShareplus በማስሞላት ይህንን ቻናል በድጋሚ ይጠቀሙ!

ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል
LEG N24Plus+ ,N24 Pro Iron, N24 Pro
POPULAR T40 Pro,T40 Extreme
VANSTAR V8 Pro,V8 ,V8Plus,V8 Extreme,V8 Combo
VAR- A26PLUS,A25PLUS
•MAY,RING,VEST
•MOONSTAR,COOLSTAR,FAMILYSTAR
KINGSTAR 7700Plus,9700PLUS,3939,V10+


GSHARE SERVER መግዛት ከፈለጉ
💰የ6 ወር
💰የ12 ወር

•በ 0910053667 @Umersat

በመደወል ፣ በTelegram በማናገር ወይም በNormal Sms text በመላክ ማስሞላት ይችለሉ!

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

27 Dec, 08:04


እለተ አርብ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ🇬🇧 በነፃ ቻናሎች

5:15

አርሰናል🇬🇧🇬🇧 ኢፒሲዊች

በቀጥታ በተለያዩ ነፃ ቻናሎች በLEG ሪሲቨሮች ይመልከቱ
🔻SPTV HD
🛰ETHIOSAT | 11050 H 4000
🔻24H SPORT
🛰Belintersat | 11074 H 02915
🔻Sport 1HD
🛰 Amos 4°W | 11103V30000

🔻 SSport EPL
🛰 Blintersat 51.5E 10973 V 25000

AMOsን ያለ ኢንተርኔት መጠቀም የሚስችል LEG ሪሲቨር ከፈለጉ @Umersat ላይ አርግሩኝ

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

26 Dec, 18:19


📺በቀጥታ ያለምንም ኢንተርኔት
24H SPORT 1HD  ከኢትዮሳት ጋር በ1 ሰሃን በLEG ሪሲቨሮች መጠቀም ይችላሉ በSPTV 1HD ይተላለፋል

11074 H/V 02915
11050/ H 04000

በኢንተርኔት ደግሞ AMOS 4w
በነገራችን ላይ አሁን ላይ ገበያ ላይ ካሉ ሪሲቨሮች ነፃ Sptv እና amos ፓኬጅ ያለው በLEG ሞዴሎች ላይ ብቻ ነው

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

26 Dec, 17:35


🔥ሰበር ዜና ለ AF-VI ተጠቃሚዎች
Amos 4°W Yes Package በ AF Server ከፍቷል!

✔️በዚህም 36E እና Amosን መጠቀም ትችላላችሁ።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

26 Dec, 16:57


online ነኝ ሰርቨር ምትፈልጉ ላክ ላክ አድርጉ

ሰርቨር ለማስሞላት inbox @Umersat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

26 Dec, 13:11


MAN CITY🇬🇧 V 🇬🇧EVERTON
🔻24H SPORT 1HD/2HD
🔻ON SPTV HD
🔻SPORT 1HD

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

26 Dec, 04:23


  እለተ ሃሙስ የሚደረጉ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 18ኛ ሳምንት የ ቦክሲንግ ደይ ጫዎታዎች።


  ቀን   9:30 ላይ

⚽️  ማንቺስተር ሲቲ Vs ኤቨርተን

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)


📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W



  ምሽት 12:00 ላይ


⚽️  ቼልሲ Vs  ፉልሃም

⚽️  ኒውካስትል Vs አስቶን ቪላ

⚽️ ኖቲንግሃም Vs ቶተንሃም


📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


  ምሽት 2:30 ላይ

⚽️  ወልቭስ Vs ማንቺስተር ዩናይትድ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


ምሽት 5:00 ላይ

⚽️ ሊቨርፑል Vs ሌስተር ሲቲ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

@Umersat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

24 Dec, 15:34


አዲሱ 2025 ምርት የሆነው LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር ምንም አይነት software አይፈልግም

ነገር ግን የተሳሳተ old software ጭናችው Invalid ካለባችው ወይም Installation አላስገባ ሲላችው ይህንን softwar ብቻ ጫኑ
👇👇👇
https://t.me/UmerDish1/1520

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

23 Dec, 15:08


እንኳን ደስ አላችሁ AMOS 4W ላይ
በ Forever እና Funcamን ጨምሮ በሁሉም Serverዎች SPORT1 እና ሌሎች ነባር ተፈላጊ ቻናሎች መስራት ጀምረዋል!

Tp - በ 11103 V 30000 ላይ

📺 ONE HD (🇪🇸 LALIGA ያሳያል!)
📺5 STAR HD
📺5 SPORT HD
📺5Live HD
📺SPORT 1 HD ይገኙበታል።

@Ethio_Sat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

22 Dec, 18:56


Amos Sport 1 is back😍😍😍

በHD ጥራት ነው የተመለሰው እሱ ብቻ ሳይሆን 5live HD ሁኗል
5 sport በHD ሁኗል እኔ የሞከርኩት በGshare server በLEG N24 Pro Iron ነው

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

22 Dec, 18:34


LEG NurstarN24 Receiver ያላችው ተጠቃሚዎች Menu ስትነኩ እዚህ ምስሉ ላይ ባለው መልኩ ወደታች የሚያመጣ ከሆነ ብቻ

ይህን በጫን Softwareሩን Download ማድረግ
መጀመርያ እንደማንኛውን ሶፍትዌር በፍላሽ መጫን ከዛ ከጨረሰ በሗላ  ሲበራ  Please wait a minute updating. Keep the Network conection alive! (01) ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት(በUSb charger Cable ወይም በWifi Antenna ይቻላል) ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን በ serial number
SPTV
Dኤስtv
beIን Sport ማስሞላት ትችላላችሁ
🚫ማሳሰቢያ 🚫
Software ስትጭኑ Upgrade Fail ካላቹ  Information ገብታቹ በሪሞት 🛑 በተን ከዛ 112 መንካት ይኖርባችኋል
@Ethio_Sat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

22 Dec, 16:21


🆕አስደሳች ዜና ለAmos ተጠቃሚዎች Sport1 በhd መቷል💯

11103 V 30000

•ለግዜው በ Cccam, ethioshare እና Gshare server ነው እየሰራ ያለው!

የForever,Funcam,እና Nashare ተጠቃሚዎች በቅርብ የሚመጀምር ይሆናል!

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

22 Dec, 05:01


  እለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 17ኛ ሳምንት ጫዎታዎች።

  ቀን   11:00 ላይ

⚽️ ማንቺስተር ዩናይትድ Vs በርንማውዝ 

⚽️ ኤቨርተን Vs ቼልሲ


📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)



  ምሽት 1 :30 ላይ


⚽️  ቶተንሃም Vs ሊቨርፑል ⚡️የእለቱ ታላቅ ጫዎታ


📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)


🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
@UmerSat

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

19 Oct, 06:24


ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች
በቀጥታ በአነስተኛ ቻናሎች

11:30 Tottenham Hotspur🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿West Ham United
📺 24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS EPL

14:00 Manchester United🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Brentford
📺 24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS EPL

16:30 AFC Bournemouth🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal
📺 24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS EPL

19:00 Celta de Vigo🇪🇸 vs 🇩🇪🇪🇸Real Madrid

📺 24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS laliga


14:00 Fulham🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Aston Villa
📺24H SPORT 2HD
📺SPTV
📺SS SPORT varity

16:30 Bayern München🇩🇪 vs 🇩🇪Stuttgart
📺 24H SPORT 2HD
📺SPORT 3HD

19:00 PSG🇫🇷 vs 🇫🇷Strasbourg
📺 24H SPORT 2HD
📺5 Plus or 5star ፤ 5live

ከእነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ በVIP Bein Sport እና ሌሎች በዚህ server በሚከፈቱ ቻናሎች ይመልከቱ

ሰርቨር ለማስሞላት @Umersat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

17 Oct, 10:00


🔥SPTV Black ጨለማ ሆኖ ለዘጋባቹ  በ Video መሰረት ቻናሉን Delete  አድርጋቹ ድጋሚ Search ስታደርጉት ይሰራላቹኃል

🔘ለማስሞላት የምፈልጉ 🔵ONLINE ነኝ በ 1 ደቂቃ ውስጥ እንሞላለታሎን በዚህ ብቻ ያናግሩን ➡️
@UmerSat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

07 Oct, 18:15


🔥መረጃ
🔥LEG N 24 Pro Iron ሪሲቨሮችን 24H Sport ለመጠቀም  Software ስትጭኑ  Error 1 SEC የሚላቹን ሪሲቨሮች የቆዩ ሞዴሎች ከ 2አመት በፊት የተሸጡ LEG iron ሞዴሎች ናቸው ።

👉ለመለየት ደሞ አብዛኞቹ የሚሰሩት ከላዩ ቆርቆሮው ላይ LEG Iron የሚል ፅሁፍ አለባቸው ወይም 2nd Software ስትጭኑ ከጫነላቹ ይሰራሉ።

👉አጫጫኑ መጀመሪያ
@UmerDish በመግባት  1st software አውርዱ ከዛ Flash ላይ ገልብጡ ሪሲቨር ሰኩት ፍላሹን በመቀጠል Menu ግቡ Seating ግቡ USB Upgrade ከዛ File መርጣቹ መጫን Software ለማግኘት Link ተጫኑ🫴🫴

1st software ➡️ https://t.me/UmerDish1/1223👈ቀድማቹ ጫኑ

👉ከዛ አዲሱን 24H Sport እንዲቀበል 2nd Software ጫኑ
Link ተጫኑ🫴
2nd Software ➡️ https://t.me/UmerDish1/1224 ⬅️ጫኑ

@Ethio_sat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

06 Oct, 13:27


LIVE ON ALL BEIN SPORT ሙሉ የቤን ስፖርት ቻናሎች ወደ 15 ይደርሳሉ
ፎቶ የተነሳበት ሪሲቨር LEG PRO MAX ሪሲቨሩን ስትገዙ የ3 ቀን መሞከሪያ አብሮ አለው

የዚህን ቻናል መከፈቻ ሰርቨር ለምትፈልጉ @Umersat ላይ አለ

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

06 Oct, 05:40


እለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ  የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የ ሰባተኛ ሳምንት ጫዎታዎች  ።

  ቀን 10:00 ሰአት

⚽️  አስቶን ቪላ Vs ማንቺስተር ዩናይትድ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

VIP Server

   ቀን  10 :00 ሰአት

⚽️  ቼልሲ Vs ኖቲንግሃም ፎረስት

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

VIP Server

   ምሽት 12:30 ሰአት

⚽️ ብራይተን Vs ቶተንሃም

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

VIP Server


🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች እዛ ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

👤@UmerSat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

05 Oct, 14:11


LIVE ON 👇
24H SPORT 1HD/2HD
AMOS SPORT 2HD/4HD
SPTV 1HD/2HD

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

05 Oct, 06:53


👉 *05/10/2024*

👉 *GMT = 00*


╰┈ ⫸ 24H Sports 1


11:30 Crystal Palace vs Liverpool

14:00 Manchester City vs Fulham

16:30 Everton vs Newcastle United

19:00 Real Madrid vs Villarreal


╰┈ ⫸ 24H Sports 2


12:00 Espanyol vs Mallorca

14:00 Arsenal vs Southampton

16:30 Las Palmas vs Celta de Vigo

18:45 Internazionale vs Torino

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

05 Oct, 06:52


ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የስፔን ላሊጋ እና የጣሊያን ሴሪአ ጨዋታዎች በቀጥታ በአነስተኛ የክፍያ ቻናሎች ይመልከቱ

8:30 Crystal Palace🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Liverpool
📺24H SPORT 1HD
📺SS SPORT🇬🇧
📺SPTV

10:00 Manchester City🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Fulham
📺24H SPORT 1HD
📺SS SPORT🇬🇧
📺SPTV

1:30 Everton🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Newcastle United
📺24H SPORT 1HD
📺SS SPORT🇬🇧
📺SPTV
4:00 Real Madrid🇪🇸 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇪🇸Villarreal
📺24H SPORT 1HD
📺SS SPORT 🇪🇸
📺SPTV
.

10:00 Arsenal🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Southampton
📺24H SPORT 2HD
📺SS SPORT
📺SPTV

2:45 Inter Milan🇮🇹 vs 🇮🇹Torino
📺24H SPORT 2HD
📺SS SPORT VAR
📺SPTV



ከነዚህ በተጨማሪ በBEIN SPORT እና ሌሎች በVIፒ በሚከፈቱ ሌሎች ቻናሎች መመልከት የምትችሉ ሲሆን ሁሉንም መክፈቻ ሰርቨሮች እኔ ጋር ያገኛሉ Inbox 👉@UmerSat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

02 Oct, 08:26


አዲስ Channel
🛰Ethiosat 57°E
🖥Goal TV
🆔10985 H 45000
@Ethio_Sat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

01 Oct, 19:05


አሁን በቀጥታ ተጠባቂ የChampions League ጨዋታዎች
አማራጭ #2


-በ NSS12 57E (Ethiosat) ላይ የሀገርኛ ቻናሉች ባሉበት SPTV PACKAGE በማስሞላት ብቻ መመልከት ይችላሉ!

የSPTV ሰርቨር ከ1 ወር ጀምሮ እስከ 12 ወር ማስሞላት ከፈለጉ ወደ @Umersat መልክት ይላኩ!

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

29 Sep, 06:21


🔥 መሰከረም-19-2017 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች 🔥

ምሽት 12:30
⚽️ Manchester Utd 🆚 Tottenham
📺 IRIB Varzesh HD
📡 Intelsat 62°E              11555V30000


ቀን 10:00
⚽️ Toulouse 🆚 Lyon
ምሽት 12:00
⚽️ Nantes 🆚 St Etienne
ማታ 3:45
⚽️ Strasbourg 🆚 Marseille
📺 5 Plus 5 Live


ቀን 10:30
⚽️ Holstein Kiel 🆚 Eintracht Frankfurt

ማታ 12:30
⚽️ Hoffenheim 🆚 Werder Bremen

📺 Sport 3 HD
📡 Amos 4°W                 10972V30000


ማታ 7:30
⚽️ Torino 🆚 Lazio
📺 Sport 4 HD
📡 Amos 4°W                  10972V30000

ማታ 11:00
⚽️ AS Roma 🆚 Venezia
ማታ 1:00
⚽️ Empoli 🆚 Fiorentina

📺 One 2 HD
📡 Amos 4°W                   10972V30000

ማታ 3:45
⚽️ Napoli 🆚 Monza

📺 IRIB Varzesh HD
📡 Intelsat 62°E                11555V30000
📺 Football HD
📡 Yahsat 52°E                11785H27500


ማታ 4:00
⚽️ Atl. Madrid 🆚 Real Madrid

📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E               11555V30000
📺 TV Varzish HD
📡 Yahsat 52°E                11785H27500

በተጨማሪም
📺 SP TV
📺 24H Sport በነፃ ይከታተሉ!

SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ👇
Inbox Us 📩 @UmerSat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

28 Sep, 14:29


🔥🔥EthioSat 57°E
💥በተመሳሳይ ሰአት
⚽️Arsenal 🆚 Leicester
Live on SPTV 1

⚽️Chelsea 🆚 Brighton
Live on SPTV 2

👇ለማስሞላት
@umersat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

28 Sep, 12:31


💪AF-VIP ማንንም አይሰማም
🔥ተፈላጊው Suፐር Sport በተጨማሪ አማራጭ Frequency በጣም በተሸላ Stability ተከስቷል።
🆔12169 H 27500
🆔11727 V 27500
🔥መልካም ቅዳሜ
👇ማንኛውንም Server ማስሞላት ሲፈልጉ @Umersat

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

28 Sep, 11:36


🆔 DኤስTv ላይ 11727 V 27500  የሚገቡ Channelሎች በAF-VIP &VIP እየሰሩ አደለም።
በ Server Update ምክንያት ሊሆን ስለሚችል በትግስት ጠብቁ።
🆔በ 12341 V 27500 የሚገቡት አሁንም በጥራት እየሰሩ ይገኛሉ
አሁን 08:30 ላይ የሚደረገውን የ Man Cityን ጨዋታ በ
📺Liyu HD ላይ
🆔12111 V 27500 ላይ መከታተል ትችላላችሁ
@UmerDish

4,738

subscribers

840

photos

17

videos