አህሉል ዊርዲ @ustaz_ebin_selman Channel on Telegram

አህሉል ዊርዲ

@ustaz_ebin_selman


{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ
[ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።]
🔰የተውሒድ ደርስ
🔰የተዝኪያ ደርስ
🔰የሲራ ደርስ
🔰የሉጋ ፋኢዳ
T.me/Ustaz_ebin_Selman

Comment👉 https://t.me/Kamilalhabeshiy

አህሉል ዊርዲ (Amharic)

አህሉል ዊርዲ የቀናዎችን እና አስታወጅሽን በማወቅ አሳልፎ አድርገን የጌታህም መንገድን በጥበብና በጥሩ ምክር እንማርከትናል። በውሒድሽና በተዝኪያሽ ለማሳወራ እና ለመምሳየ ችግሪት የቅዱስ ቁጥር ደራስን እንወስድሽ። በጌታ ታሪኬሽ ውስጥ ያለው ፋኢዳሽን እናሳንፋሽ። ከአንድ ለሚሰጡሽ በትክክል እናሳስናል።

አህሉል ዊርዲ

22 Jan, 02:19


📗የተከበረው ቁርኣን 8ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

አስራ ሰባተኛው ጁዝ (17)

አህሉል ዊርዲ

21 Jan, 13:52


እንዴት ነው ነገሩ?

መንገዱ ሰላም ስላልሆነ ነው? ወይስ ስልጣን ስላለቀቁ ነው ሀጁ ግዴታ ያልሆነው?😁

አህሉል ዊርዲ

21 Jan, 06:44


🦋ባሪያው በመቃብር ውስጥ የሚኖረው ሁኔታ ጸጋም ሆነ ስቃይ ፣ እስርም ሆነ ነፃነት ቀልቡ በደረቱ ውስጥ ከሚኖረው ሁኔታ አምሳያ ነው… በመቃብርህ ውስጥ ያለው ሁኔታህን ማወቅ ከፈለክ ፥ በደረትህ ውስጥ የቀልብህን ሁኔታ ተመልከት… ልብህ በፍክነት በ‘ርካታ በንፅህና ከተሞላ የቀብር ሁኔታህ ይህ ነው.🦋

ابن القيم -رحمه الله- 📗[الداء والدواء]

አህሉል ዊርዲ

21 Jan, 02:09


📗የተከበረው ቁርኣን 8ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

አስራ ስድስተኛው ጁዝ (16)

አህሉል ዊርዲ

20 Jan, 17:35


የደላኢሉል ኸይራት የማክሰኞ ቀን ዊርድ

አህሉል ዊርዲ

20 Jan, 14:43


🦋አንተ አማኝ ሆይ! በአንዳች ነገር መደገፍ የምትፈልግ ከሆነ በተቅዋ(በአሏህ ፍራቻ) እና ከአሏህ ጋር ስርዐተኛ በመሆን ብቻ ይሁን ከዚያ ውጪ ያለው አይቆይልህም አይዘወትርልህም🦋

🩵العلامة المربي- الحبيب عمر بن حفيظ -حفظه الله🩵

አህሉል ዊርዲ

20 Jan, 13:42


መዝሀብ መከተል አይቻልም ብሎ ዓዋሙን ቁርኣን ሐዲስ ብሎ አሳምኖ መጨረሻ ላይ ከማ ቃለሁ ኢብኑ ሀዝም ይላል።

ኢብኑ ሀዝም እኮ መዝሀብ አላቸው። መዝሀባቸውም ዛሂሪያ ነው። ማለትም የዳውድ አዝዟሂሪይ መዝሀብ ማለት። እድሜያቸው በሙሉ የለፉትም ለዚሁ መዝሀብ ነው።

መዝሀብ አትከተሉ ከምትል በቀጥታ ዛሂሪያ ሁኑ በለን እንጂ…
#አህሉል_ዊርዲ
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

20 Jan, 10:16


ሸሁ በአንድ ኢስላማዊ ቲቪ ቀርበው ፎቶ ለችግር ካሎነ በቀር ሀራም ነው አሉ።

ቁልቱ፡ እርሶ ያሉት የት ነው?
በቪዲዮ ሲሆን ችግር የለውም። ሀራሙ ፎቶው ነው ከሆነ የሚሉት። ይህ በዲን መጫወት ነው የምለው።
ፎቶ ሀራም መሆኑ ያስረዱበት ቪዲዮ እያየን በመሀል ሀጃ ገጥሞን
Pause ስናደርገው ሀራም ▶️play ስናደርገው ሀላል
Pause ሀላል play ሀራም (ጠቅ ሀራም ጠቅ ሀላል)
#አህሉል_ዊርዲ
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

20 Jan, 06:58


🌸 የሰኞ ዊርድ ደላኢሉል ኸይራት

حزب يوم الإثنين ❤️☑️

አህሉል ዊርዲ

20 Jan, 02:19


📗የተከበረው ቁርኣን 8ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

አስራ አምስተኛው ጁዝ (15)

አህሉል ዊርዲ

19 Jan, 17:40


🦋ውስጥህ ለአሏህﷻ ከጸዳ - ዱንያ ትጸዳልኀለች🦋

الإمام عبدالقادر الجيلاني قدس الله سره

አህሉል ዊርዲ

19 Jan, 10:38


🦋በዱንያ ህይወት ከምትይዛቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ውዱ እና አሏህ ለባሮቹ ከለገሰው ግዙፉ ነገር ⎧ኢማን⎫ ነው .. ስለዚህ ጥበቃ አድርግለት ተጠባበቀውም ፣ ትርጓሜውንም በመልካም ስራዎች አሳምረው ... ሙዕሚንኮ ሀፍረተኛ ነው ፣ ሙዕሚን ለአሏህﷻ ባሮች ርህሩህ እና አዛኝ ነው❞🦋


🩵العلّامة المُربي الحبيب عمر بن حفيظ🩵

አህሉል ዊርዲ

19 Jan, 02:10


📗የተከበረው ቁርኣን 8ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

አስራ አራተኛው ጁዝ (14)

አህሉል ዊርዲ

18 Jan, 18:00


🗓የእሁድ ቀን የደላኢሉል ኸይራት ዊርድ
የመክፈቻ ዱዓ…🤲
የእሁድ ዊርድ…📿
ከደላኢሉል ኸይራት ቡኋላ የሚቀራ ዱዓ…🤲

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

18 Jan, 17:29


🦋ዱዐእ🦋

ሰይዱና ያዕቁብ ለ40 አመታት ታውረው ነበር።
40 አመት ሙሉ አይንህ ታውሮ ቀንና ማታ ስታለቅስ አስበው ???
በዩሱፍ ጉዳይ አብዝተው ዱዐ ከማድረጋቸው የተነሳ ሰዎች ❝አብዷል❞ይሏቸው ነበር።
❝ዩሱፍ ያለጥርጥር ሞቷል የሞተ ደግሞ መመለስ አይችልም❞ ሲሏቸው

ዕውሩ አዛውንትም
🦋إِنَّمَآ أَشْكُوا۟ بَثِّى وَحُزْنِىٓ إِلَى ٱللَّهِ 🦋

❝ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰማው ወደ አላህ ብቻ ነው❞ ብለው ይመልሱላቸው ነበር።
አቡበክር ሲዲቅና ፣ ዑመር ረዲየሏሁ አንሁ እያሰገዱ እዚህ አያ ላይ ሲደርሱ ያለቅሱና ሰጋጁንም ያስለቅሱ ነበር።

አንድ ለሊት ሰይዱና ያዕቁብ ሱጁድ ላይ ሆነው ስቅስቅ ብለው እያለቀሱ
ያ ረብ ለደካማነቴ አታዝንምን?
ያ ረብ ለሽበቴ አታዝንምን?
ያ ረብ ለማርጀቴ አታዝንምን?
ያ ረብ ለመዋረዴ አታዝንምን?
ያ ረብ ለክጃሎቴ አታዝንምን?


ብለው ጌታቸውን ተጣሩ። በዱዐ ብዛትም አይናቸው ታወረ።
አላህም ❝አንተ ያዕቁብ ሆይ! በልቅናዬና በበላይነቴ ይሁንብኝ ዩሱፍ ሞቶ እንኳ ቢሆን እቀሰቅስልህ ነበ❞ ሲል መልስ ሰጣቸው። በ2ኛ ቀንም ብስራቱ መጣ።
ለሰዎቹም ❝ከአላህ በኩል የማታውቁትን ዐውቃለሁ አላልኳችሁምን❞ አላቸው፡፡

➦ ዱዐን ቀለል አድርገን አንመልከት
➦ ዱዐ ብዙ ተዓምራትን ይሰራል
➦ ከሰዎች ብዙ ነቀፌታና ትችት ቢገጥመንም
➦ ችግሮች እንደ ማዕበል ቢከቡንም
➦ ከአላህ ራሕመት ተስፋ አንቁረጥ 🩵

አህሉል ዊርዲ

18 Jan, 02:23


📗የተከበረው ቁርኣን 8ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

አስራ ሶስተኛው ጁዝ (13)

አህሉል ዊርዲ

17 Jan, 20:47


አንዴ አንዱ ሰላት በተከለከለባቸው ወቅት መጣና ለአንድ ዓሊም (ኢርከዕ) አላቸው።

እሳቸውም ተነስተው ሰገዱ። ደረሳው በዚህ ሰዓት እንዴት ብሎ ጠየቃቸው። እሳቸውም ኢርከዕ አለኝ። አላህ ደሞ
وإذا قيل لهم اركعوا لا يركعون
ብሎዋል። እዚህ ውስጥ መግባትን ፈርቼ አሉ።
#አህሉል_ዊርዲ

አህሉል ዊርዲ

17 Jan, 18:14


ከደላኢሉል ኸይራት የቅዳሜ ቀን ዊርድ

አህሉል ዊርዲ

17 Jan, 13:53


🦋وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا🦋

❝አሏህ ዱንያን ከአንተ ሲያርቅ ፣ መከራንና ፈተናን በአንተ ላይ ሲያበዛ፣ እርሱ ዘንድ የተወደደክ እና ቦታ ያለክ መሆኑን እወቅ..አሏህ ቅዱስ እና ምርጥ በሆኑት የአሏህ ደጋግ ባሮች መንገድ ላይ እንደሚመራህም እወቅ። የአሏህን ቃል አልሰማህምን?

             ۝وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا۝
❪በጌታህም ውሳኔ ላይ ታገሥ አንተ በኛ እይታ ስር ነህና❫

🩵الامام_الغزالي رضي الله تعالى عنه🩵

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

17 Jan, 10:15


በዲፕሎማው የደርስ ፕሮግራም ላይ አንድ ተማሪ ጨርሶ ሲወጣ ከዲፕሎማው ሰርተፍኬት በተጨማሪ የተማራቸው ኪታቦች ሙተሲል የሆነ ሰነድ ይሰጠዋል።

ለሰነዱ መስፈርት በዛ ኪታብ ውጤቱ ከ90% በላይ ማምጣት ይኖርበታል።

ለመመዝገብ
👉 https://t.me/Daru_hijra_bot
ወይም
👉 @Darulhijrateyn1 ያናግሩን።

📲https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE

አህሉል ዊርዲ

17 Jan, 07:32


قَالَ رَسُولُ الله ﷺ : «من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ».

🌹ጁሙዐ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።
❝በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል❞ይሉናል ትልቁ ሠው ሶለዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

17 Jan, 06:35


🦋እኔ ቁርኣን ሳልቀራ አንድ ቀን ሊያልፍብኝ አሏህን አፍረዋለሁ🦋

🩵عثمان بن عفان  -رضي الله عنه🩵

አህሉል ዊርዲ

17 Jan, 02:39


📗የተከበረው ቁርኣን 8ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

አስራ ሁለተኛው ጁዝ (12)

አህሉል ዊርዲ

16 Jan, 18:56


Live stream finished (57 minutes)

አህሉል ዊርዲ

16 Jan, 18:56


ከደላኢል አልኸይራት የጁሙዓ ቀን ዊርድ
🔑መክፈቻ ዱዓ
💚የጁሙዓ ሰለዋት (ዊርድ)
🔐መዝጊያ ዱዓ


#አህሉል_ዊርዲ 📿
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

12 Jan, 02:33


የአብሬት ሸህ አበል ራሙዝ ቀደሰላሁ ሲረሁ
📌" ኑረል ኢስላም ከሚያጠፉ ነገሮች መጠንቀቅ ጥሩ ነው ።
ከአጅነብይ (ወንድም ይሁን ሴት) መቆጠብ (መራቅ)  ጥሩ ነው ።
አጅነብይ  ማየት ሰጊራ( ከጥቃቅን ወንጀል) ቢሆንም ያዘወተሩት ጊዜ ከቢራ ( ከታላላቅ ወንጀል) ነው።
በሩቁ ያልተጠነቀቁት ነገር ሲቀርብ መጠንቀቅ አይቻልም... በሩቁ ሲጠነቀቁት ጥሩ ነው።

📌አንዳንድ ሰው አጅነብይ ሲያይ ሰዉነቱ ይፈራል ፣ ይንቀጠቀጣል
ፋጢመተል ኸሪር💞 የጀማ ንጉስ  ሚስት ከአጅነብይ እሳት ይሻለኛል ብለዋል ... ቤታቸው ተቃጥሎ በሚነድ ሰዐት ሲወጡ አጅነቢይ የሆነ ሰው  መጣ....እርሳቸውም ከአጅነብይ ከምገናኝ... ከአጅነብይ ከምቀላቀል እሳት  ይሻለኛል ብለው ወደእሳት ሊገቡ ሲሉ ይዘዋቸዋል!
📌በነቢዩላህ ዒሳ ዘመን ድርቅ ተከሰተ... ዱዐ ቢያደርጉም ዝናብ ጠፋ... ኢስቲስቃ ብለውም ራሳቸው ሰግደው እያንዳንዱ ሰው ዱዐ ያድርግ አሉ ... ሁሉም ሰው ዱዐ አደረገ ... ተራው ወደአንድ እውር ሰው ደረሰ: ዱዐ አድርግ ብለው ጠየቁት
እኔ ትልቅ ወንጀል ፈፅሚያለው ዱዐ ማድረግ እፈራለው አላቸው :: 
ምን ሰርተህ ነው ? ብለው ጠየቁት
በአንዱ ቀን አጅነብይ ሴትን አየሁኝ በመፀፀትም አይኖቼን እራሴ አጠፋሁዋቸው ብሎ መለሰ... 
እንግዲያውስ ዱዐ አድርግ አሉት ወዲያውም እጁን ቢዘረጋ በዛው በዘረጋበት ዝናብ ዘነበ "
📗ከጉራጊኛ ከዋዝ ኪታባቸው

📢 አጅነብይ ማለት በዝምድና ፣ በትዳር ወይም በጥቢ የማትገናኙት ማንኛውም ተቃራኒ ፆታ ነው ::  የሩህ (የሙሀባ) የሆነ እህት ( ወንድም)  አጅነብይነትን አያስቀርም።

የአብሬት ሙሪድ ሆኖ ሸሪዓን የማያውቅ የማይተገብር አላውቅም። ከነሱ ለመሆን ሸሪዓን ተግብር። ለመተግበር ዒልም አስፈላጊ ነው።
ኡስታዝ ካሚል ሰልማን
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

11 Jan, 18:17


🗓የእሁድ ቀን የደላኢሉል ኸይራት ዊርድ
የመክፈቻ ዱዓ…🤲
የእሁድ ዊርድ…📿
ከደላኢሉል ኸይራት ቡኋላ የሚቀራ ዱዓ…🤲

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

11 Jan, 16:14


እኛ በአብሬቶቹ ከፍ እንላለን እንወደዳለን እንፈለጋለን እንጂ አብሬት በኛ ከፍ አይልም። በአዘል በረቡል ዒዛ ለተውሒድ መፈንጠቂ ለሱነተል ሙሐመድያ ማበበያ ተደርጎ የተመረጠ ቦታ ነው። አብሬት የምትሄደውም ልብህን አክመህ በተውበት ታጥበህ ይበልጥኑ ወደ አላህ ከፍ እንድትል ነው።

ስለአብሬት ስንፅፍ አብሬቶቹን ስለምንወድ እንጂ የሙሪድነት መቃም ደርሰን አይደለም። አዎ እኔ በራሴ ሙሪድ ነኝ ብዬ ላወራ አላህን ባልፈራ አባባን አፍራለው። ከደረሳዎቻቸው ከሙሪዶቻቸውም አፍራለው።

ሙሪድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሲገባህ ንግግሬ በደንብ ትረዳዋለህ። የአብሬቶቹ ወዳጆች ነን።
ኡስታዝ ካሚል ሰልማን
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

11 Jan, 09:36


አ በ ል  ራ ሙ ዝ…💚
ይህ ስም የአብሬት ሸህ ኩንያቸው ነው። በዐረብኛ ኩንያ ማለት አቡ ወይም ኡሙ ተብሎ የሚጀመሩ ስሞች ማለት ነው። ይህን ስም በዓረብኛ ቋንቋ  "አቡ አልራሙዝ" <أبو الراموز> 
🔰የስሙ የመጀመሪያው ክፍል <አቡ> የሚለው ቃል ሶስት አይነት ሉጋ አለው። አንደኛው ሉገቱ ቀስር የሚባለው ነው። እርሱም፦ አብ የሚለው ቃል ሁሌም አሊፍ ጋር መቆራኘቱ ነው። ነሕው ላይ ኢዕራቡ በተቅዲር ነው።

ከአብሬት ሙሪዶች በየትኛውም ሐለት "አቡል ራሙዝ" ሲሉ ሰምቼ አላውቅም። ሁሌም የሚሉት "አበል ራሙዝ" ነው። ስለዚህ የተጠቀሙት የቀስሩን ሉጋ ነው። ከዓረቦቹ በግጥሞቻቸው እንደመጣው ማለት ነው።
إن أبــــــاهــا وأبــــا أبــاهــا  
               قد بلغا فيالمجد غايتاها
(ወአባ አባሃ) የሚለው በኢትማሙ ሉጋ (ወአባ አቢሃ) ነበር። ልክ እንደዚህ የአብሬት ሙሪዶችም በቀስሩ ሄደው <አበልራሙዝ> ይላሉ።
የቀስሩ ሉጋ ፈሲሕ መሆኑ ኢብኑ ማሊክ አልፍያቸው ላይ ኢሻራ አድርገዋል
وفي أب وتالييه يندر
           وقصرها من نقصهن أشهر
🔰የስሙ የሁለተኛው ክፍል "አልራሙዝ" الراموز በዐረብኛ ቋንቋ በቃሙስ አልሙሒጥ ላይ እንደሰፈረው ሶስት ትርጉሞች አሉት።
1ኛ الأصل የአንድ ነገር መሰረት። ሌላው እርሱ ላይ የሚገነባበት ማለት ነው።
2ኛ النموذج ለመከተል ወይም ለመመራት የሚያዝ ሰው።
3,ኛ البحر ባህር…

🟢የዚህ ቃል ሶስቱም ትርጉሞቹ ከአባባ ጋር ይገጥማሉ። የአብሬት ሸህ አበል ራሙዝ በሁለቱም ዒልም ላይ እንደባህር የሰፉ ሸሪዓን ያቆሙ ኩፍር ሽርክና ቢድዓን በሒክማ ደምስሰው ማህበረሰባቸውን በተውሒድና በሱና ያነፁ ሙረቢ ናቸው። አበል ራሙዝ ለኛ አስላችን መነሻ መሰረታችን መድረሻ ግባችን ምሳሌያችን አይነታችን ናቸው።
📝ስሙ በዓረብኛ ሲፃፍ በቀስሩ ሉጋ
أبا الراموز
አባኖ አፈር ረጀቡ ያነሁወ ታዞዊኸማው…
ኡስታዝ ካሚል ሰልማን
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

11 Jan, 09:36


አ በ ል ራ ሙ ዝ… 💚

አህሉል ዊርዲ

11 Jan, 02:10


📗የተከበረው ቁርኣን 8ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

ስድስተኛው ጁዝ (6)

አህሉል ዊርዲ

10 Jan, 17:39


ከደላኢሉል ኸይራት የቅዳሜ ቀን ዊርድ

አህሉል ዊርዲ

10 Jan, 17:14


🦋የዚን ሠባራ የወንበር እግር መልዕክት የገባው?

እኔ የገባኝ እነዛ ከገዛ መስጅዳቸው ለተባረሩት ኢማሞች ፤ ለመስጂዳቸው ሲሉ ራሳቸውን ፊዳእ አርገው ቀብር ለገቡ ወንድሞች ፤ መስጂዴን ባሉ ለእስር ለተዳረጉት ወንድሞች፤ ከአይናቸው በር ወጥተው ለፈሰሱ እምባዎች፤ ሰውነትን በስተው ለፈሰሱ ደሞች ፤ ፍትህ ለተጓደለባቸው ሠዎች እነዛ ሠዎች ልብ ዘንድ ያለ ወንበር ነው።

ነስሩን አሏህ ያቅርብልን🤲

አህሉል ዊርዲ

10 Jan, 12:13


ዑምደቱ አስሳሊክ ወይም ባፈድል መቅራት የምትፈልጉ በዚህ👇 ተመዝገቡ
👉 @darulhijrateynders

ዛሬ የመጨረሻ ነው ብለውኛል።

አህሉል ዊርዲ

10 Jan, 10:00


በዚህ ዘመን እንደዚህ የተደራጀ ዒልም አህል በሆኑ ኡስታዞች ባለንበት ሆነን መማር እድል ነው። ሁላችንም ልንሳተፍበት የሚገባ ነው።

አህሉል ዊርዲ

10 Jan, 09:25


🦋ውድቅ ንግግርን በብዛት ማዳመጥ ቀልብን ያደርቃል ቀልብን ዚክር ማብዛት እና ሶላት አለ-ነቢይ ማብዛት እንጂ ሌላ ምንም አያለሰልሰውም🦋

الحبيب عمر بن حفيظ💚

አህሉል ዊርዲ

09 Jan, 23:44


Live stream finished (5 hours)

አህሉል ዊርዲ

09 Jan, 18:06


Live stream started

አህሉል ዊርዲ

09 Jan, 18:06


ከደላኢል አልኸይራት የጁሙዓ ቀን ዊርድ
🔑መክፈቻ ዱዓ
💚የጁሙዓ ሰለዋት (ዊርድ)
🔐መዝጊያ ዱዓ


#አህሉል_ዊርዲ 📿
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

09 Jan, 15:30


🩵ደላኢሉል ኸይራት🩵

🔷በአህሉል ዊርዲ የዒልም መጅሊስ ዛሬ ኸሚስ ከምሽቱ🕤 3:ዐ0 ጀምሮ የደላኢሉል ኸይራት ደርስ ይኖራል።

🔶ደርሱ የሚተላለፈው በዚሁ የአህሉል ዊርዲ የቴሌግራም ቻናል ይሆናል።
#አህሉል_ዊርዲ 📿
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

09 Jan, 15:02


🦋ሳዳቶቹ ጉዞ ወደ ነጃሺ🦋

አህሉል ዊርዲ

09 Jan, 12:21


🦋የኢትዮጵያ ፣ የዮርዳኖስ፣ የቱርክ፣ የየመን፣ የሞሪታንያ እና ሌሎች የኢስላም ሀገራት ታላላቅ ዑለማዎች "የእውነት ምድር" በሚል ርዕስ 18ኛው የ"ሙልተቀል ኹወይሷ" ዓመታዊ ኮንፈረንስ የተሳተፉበት ፎረም ወረቀቶች 🦋

አህሉል ዊርዲ

01 Jan, 13:30


የረጀብ ወር የኑር ገበያ
✦ ✧ ✦ ✧ ✦ ✧ ✦ ✧ ✦🔥

💚💞ምንም አምሳያ በሌለው... ያእጅግ ሩህሩህ እጅግ አዛኝ... ራሕመቱ መኽሉቁን ሁሉ ባካበበው... ምህረቱ ገደብ : ትእግስቱ ልክ : ፍቅሩ ስፍር በሌለው አላህ ስም። 💞ምስጋና ለአላህ... ያ የጉልበተኛ ክንዶች ሁሉ ባለቤት ለሆነው... የሀይሎች ሁሉ መነሻ መመለሻም ለሆነው... የአላህ ሶላትና ሠላም የመገኘታችን ሰበብ በሆኑት በአይነታው ነቢﷺ ላይ ያለማቆም ይውረድ::
✧ ✧ ✧ ✧

💚💞አብሬቶች ልዩ በሆነው የረጀብ ወር ልዩ የሆነን ገበያ አቆሙ። ከአላህ ራሕመት የሚዘንብበት ፥ የነቢይﷺ ውዴታ የሚገኝበት ፥ የናፈቁ ልቦች ናፍቆታቸውን የሚያስታግሱበት ፥ የደኸዩ ልቦች የሚከብሩበት ፣ የታረዙት የሚለብሱበት ፣ የታመሙት የሚሽሩበት ፣ የጀሰድ ታሳሪዮች የሚፈቱበት ፥ በኑሩ በህር የሚዋኙበት ፥ ፍቅር የተራቡቱ የሚጠግቡበት የሆነን ገበያ በፍቅር ከተማ በአብሬት አቆሙ... በኑር ሰንሰለት ገመዱን ጋመዱት 💞ከሀድረቱላህ የተቀጠለ ኢላ የውሚዲን።
✧ ✧ ✧ ✧ ✧

💚💞ረጀብ ብዙ አስራሮች ፈዳኢሎች አሉት: ከሌላ ወሮች የሚለዩት ነገሮች  አሉት ይላሉ ደጋጎቹ። ልዩ ከሚያደርጉት ነገራቶች መሃል በርካታ ስሞች መኖሩ አንዱ ነው:: ከነሱም ውስጥ ጥቂቶቹን ለበረካው እንመልከት
✧ ✧ ✧ ✧
💞:- رجب (ረጀብ)  አቡል ሀሰን ሙሳ ኢብን ጃዕፈር እንዲህ ይሉናል ረጀብ ማለት ጀነት ውስጥ ያለ ወንዝነው የንጣትዋ መንጣት የበረታ ከወተት ፣ ጥፍጥናው ከማር የሚጣፍጥ።
💞 الأصم :- (አል አስሶም) ይባላል ለሱ ክብር ሲባል መግደልን ስለተተወ እና የመሳሪያ(የሰይፍ)ድምፅ ስለማይሰማበት።
💞الرجم :-(አር ረጀም) ሸይጧን የተረገመው ከራሕመቱ የራቀው በረጀብ ወር ስለሁነ።
💞:(አልሶብ) የአላህ እዝነት ፣ ፀጋና ማርታ ለባሮቹ እጅግ መፍሰስን የሚፈስበት የሚንቧቧበት ወር በመሆኑ።
💞المقم አልሙቂም በጃሂልያ የነበረውን ክብር ስለፀናለት ማለትም ሌሎቹ ሲሻሩ እሱ ስላልተሻረ።
💞 الفرد :-አልፈርዱ ከአራቱም ከተከበሩት ወር ሦስቱ በተከታታይ ሲመጡ እሱ ብቻውን የአመቱ አጋማሽ ላይ በመምጣቱ።
💞 المبرئ  :- አል ሙብሪእ በአረቦች ረጀብ ሲገባ መግደል ፣ በደል መጥፎ ነገሮች ለረጀብ ክብር ሲሉ ይርቃሉ ለዚህም ሙብሪእ ተባለ።
✧ ✧ ✧ ✧

💚💞በዚህ ታላቅ ወር የጦሪቃው አውራድ እንደ ጎርፍ በሚፈስበት አብሬት በታላቁ ሰው በነብያችንﷺ ውልደት ደስታ ተሰብስቦ ማግኘት ነው እንጂ ማጣት አይታሰብም:: አላህ ኸይር የሻለት ጥር 18/19 ቅዳሜና እሁድ ለሚውለው የአብሬት መውሊድ ካሁኑ ይሰናዳል... ከቀኑ አስቀድሞም ወደ ፍቅር ከተማው ወደ ሳዳቶቹ ሐድራ ለመጟዝ እግሩን ያነሳል:: አላህ ይወፍቀን🤲

አህሉል ዊርዲ

01 Jan, 02:26


📗የተከበረው ቁርኣን 7ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

ሀያ ስድተኛው ጁዝ (26)

አህሉል ዊርዲ

31 Dec, 19:24


🦋يا رب اغفر لنا ما مضى واعف عنا وأصلح لنا شؤوننا واختم لنا بالحسنى يا أرحم الراحمين يا أرحم الراحمين يا أرحم الراحمين 🤲

اللهم بارك لنا في رجب وشعبان وبلغنا رمضان .. اللهم اجعل هذا الشهر بداية خير وسعادة لنا ولجميع المسلمين .. وعجل بالفرج والنصر المبين .. ونسألك يا ألله من كل خير سألكه سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم .. ونعوذ بك من كل شر استعاذك منه سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم .. 🌹🌺

لسيدنا ومولانا رسول الله الفاتحة 🩵

አህሉል ዊርዲ

31 Dec, 19:11


Live stream finished (7 days)

አህሉል ዊርዲ

31 Dec, 18:08


https://t.me/Ustaz_ebin_Selman?livestream=1eccbad8c703e178e8

አህሉል ዊርዲ

31 Dec, 15:45


የረጀብ የመጀመሪያው ለሊት ሕያው ማድረግ የተወደደ መሆኑ
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

31 Dec, 14:53


🩵የዛሬ ለሊት እንዳያመልጠን..ዱዐ ዕስቲቅባል ከሚሆኑባቸው ለሊቶች አንዱ ዛሬ የመጀመሪያው የረጀብ ለሊት ነውና..በዱዐ እንበራታ።🩵

ዛሬ ከመግሪብ ቡኋላ ባለው አቀማመጣችን ዑለማዎች ይህን ዱዐ እያረጉ ሁዱር ያረጉ ነበር።

🦋አሏህ ከሚጠቀሙበት ባሮቹ ያካተን🤲

አህሉል ዊርዲ

31 Dec, 13:51


🩵የዐቂዳ ደርስ🩵

🔷በአህሉል ዊርዲ የዒልም መጅሊስ ዛሬ ማክሠኞ ከምሽቱ🕤 3:ዐ0 ጀምሮ የዓቂዳ ደርስ ይኖራል።

🔶ደርሱ የሚተላለፈው በዚሁ የአህሉል ዊርዲ የቴሌግራም ቻናል ይሆናል።
#አህሉል_ዊርዲ 📿
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

31 Dec, 08:50


🦋ረጀብ በርካታ ምንዳዎች የሚሸመቱበት ጊዜያት ሲኾን ቀጥሎ ያለው የሻዕባን ወር ደግሞ ወንጀሎች የሚሰረዝበት ወር ነው። ረመዳን ተፋዑሉን የምንመለከትበት ወር ነው..❞ይላሉ ዐሪፎቹ..🦋

🩵ከሠይዲ ዐብዱልቃዲር አል-ከይላኒይ ቀደሠሏሁ ሲረሁ ከጉንያቸው የተወሰደ🦋

🌹እንኳን ለታላቁ ወር በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🌹

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

30 Dec, 19:30


استغفر الله واتوب اليه🤍

አህሉል ዊርዲ

30 Dec, 17:59


ዛሬ ደርስ መገኘት አልቻልኩም ዓፍወን🙏

አህሉል ዊርዲ

30 Dec, 10:22


🦋ረጀብ🦋

🦋إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ🦋

❝የወሮች ቁጥር አሏህ ዘንድ በአሏህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው.. ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው.. ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው..በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ❞ ይላል አሏህ በሱረት አት-ተውባህ(36)

🩵ሠይዲ አባ የዚድ አል-በስጧሚይ ቀደሠሏሁ ሲረሁ አሏህ ነፍሶቻችሁን አትበድሉ ሲል ..❝ በደልማ..በኢባዳ አሏህን መታዘዝ መተው እና  አሏህን የሚያስቆጣውን ሥራ መሥራት ነው🩵❞በማለት ትርጓሜ ሠጥተውታል

የአሏህ ደጋግ ባሮች..❝ረጀብ የጥብቅነት ወር ነው.. ሻዕባን የአገልግሎት (ኺድማ) ወር ነው.. ረመዷን የጸጋ ወር ነው🌹❞ይላሉ

አሏህ የረጀብንና የሻዕባንን ወር ይባርክልን🤲
#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

29 Dec, 16:19


ከሁለት ወይም ከአንድ ቀን ቡኋላ የረጀብ ወር ይገባል። በረመዷን መሸቀል የፈለገ ዝግጅቱ ነገ ይጀምራል።

አላህ ሆይ ያለፈውን ረመዷን ተቀበለን ለሚመጣውም አድርሰን…🤲
#አህሉል_ዊርዲ 📿

አህሉል ዊርዲ

29 Dec, 13:38


🦋ብትቀማመጣቸው ማትነደምባቸው ሰዎች 🦋

«በዱንያም ሆነ በአኺራ ደስታን ማግኘት የከጀለ ሰው ነፍሱን በእነዛ የአሏህ ደጋግ ባሮች ቀልብ ውስጥ ያስገኝ...አሉ።

“እንዴት?”ቢባሉ..ውደዳቸው ይወዱሀል ቀልባቸው አሏህን የሚመለከቱበት ስፍራ ነውና..🌹»

🦋ኢማም አል-ገዛሊይ ረዲየሏሁ ዐንሁ 🦋

አህሉል ዊርዲ

28 Dec, 17:45


🦋ሠይዲ አል-ሙዘኒይ ረሂመሁሏህ ..❝ለምንድን ነው በእድሜ የገፋ ደካማ ሳትሆኑ ዱላ መያዝን ምታዘወትሩት?❞ብለው ለሠይዲ ኢማሙ ሻፊዒይ ረህመሁሏህ ቢጠይቋቸው፦

ኢማም አል-ሻፊዒም...❝ተጓዥ መሆኔን ❨ከዱንያ ዓለም❩ ያስታውሰኛል🦋ሲሉ መለሡ።

አህሉል ዊርዲ

28 Dec, 01:36


🦋አሏህ በለሊቱ መገባደጃ ላይ ውዳሴውና የምህረት ተማፅኖኦውን ይዛ ወደ ኃያሉ ንጉስ የምትነፍስ ነፋስን ፈጥሯል ❞🦋

🩵سفيان الثوري رضي الله عنه🩵
📚 حجة الإسلام الغزالي

አህሉል ዊርዲ

27 Dec, 16:22


꧁°•.❃كم أجعلُ لك مِنْ صلاتي؟❃.•°꧂
                        🦋🦋🦋

ሸዛሊዮቹ ቀደሠሏሁ ሲረሁ..❨ሠይዲ አቡል መዋሂብ❩ ❝ሠይደልዉጁድንﷺ🩵 አየኋቸውና እንዲህ አልኳቸው.. ፡«አንቱ የአሏህ ነቢይﷺ🩵 ሆይ!..የሠይዲ ከዕብ ረዲየሏሁ ዐንሁ ንግግር ❨كم أجعلُ لك مِنْ صلاتي؟
❝እንደው እኔ ከማወርደው ሶለዋት ምን ያህሉን ላንቱ ላርግልሆ?❞ ሲሉ ምን ለማለት ነው»አልኳቸው።

እርሳቸውም፡❝የሶለዋቱን ምንዳ❨አጅር❩ ለእራሱ ሳይሆን ለእኔ ሀዲያ መስጠቱ ❨መላክ❩ ነው ❞አሉ።

ሳዳቱል መሻይኽ የተሻለ ብለውታል። ኋላም እንዲህ አሉ፦ ❝ይሄ ማለት የተፈለገበት አካቢሮች ዘንድ ሀዲያ መላክ መቅሰዱ እነርሱን ማላቅ እና ማክበር እንጂ የተሠጣቸውን የሚሹ ሚፈልጉ ሆነው አይደለም❞አሉ።

🩵ሠይዲ ኢማም ሸዕራኒይ ረሂመሁሏህ🩵
📚አል-ዐህድ
#አህሉል_ዊርዲ ...
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman

አህሉል ዊርዲ

27 Dec, 14:04


رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِنْ لَدُنْكَ رَحْمَةً إنَّكَ أنْتَ الوَهَّابُ🦋

8,806

subscribers

701

photos

50

videos