AIRDROP ROOM @oldtips Channel on Telegram

AIRDROP ROOM

@oldtips


AIRDROP ROOM (English)

Are you looking for the hottest airdrops in the cryptocurrency world? Look no further than the AIRDROP ROOM Telegram channel, managed by the username @oldtips. This channel is dedicated to keeping you updated on the latest airdrops from various blockchain projects, allowing you to earn free tokens just by participating. So, who is @oldtips? They are a seasoned crypto enthusiast who has been actively involved in the airdrop scene for years, curating only the most legitimate and rewarding airdrops for their followers. What is AIRDROP ROOM? It is your go-to source for airdrop announcements, instructions on how to participate, and updates on airdrop distribution. With @oldtips at the helm, you can rest assured that you are getting accurate and reliable information on airdrops that can potentially boost your cryptocurrency portfolio. Join the AIRDROP ROOM Telegram channel today and start maximizing your crypto earnings!

AIRDROP ROOM

17 Nov, 08:03


ከሦስት ቀን በኋላ የሚጠናቀቀውን ሜጀር ከላይ እንደተጠቀሰው በቁጥሮቹ ቅደም ተከተል ብቻ ሥሩት ውዶች፣ 5,000 ስታርስ ታገኛላችሁ ...
https://t.me/major/start?startapp=483228921

AIRDROP ROOM

03 Nov, 10:01


paws በቅጡ 2ሳምንት ሳይሞላቸው

በ Telegram bot 17 million ተከታዮችን ማፍራት ችለዋል

ስለዚህ ይሄ airdrop ምን እያሰባችሁ ነው
.

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=LfFQoaW6

AIRDROP ROOM

25 Oct, 11:48


MeMeFi Airdrop Criteria Check

ትልቅ ለሆነ Airdrop ለማግኘት ምን ምን እንደሚያስፈለግ አስቀምጠዋል

ዋነኛው ያላቹ COIN ብዛት ነው ከ50M
Premium መግዛት አለባቹ
At least 1 Ton Daily check in(0.2Ton)
At least once Star Transaction
አንዴ Giveaway ላይ መሳተፍ አለባቹ
እና Earn ላይ ገብታቹ 10 Campaign መጨረስ አለባቹ
ግዴታ አደለም ትልቅ ነገር ለማግኘት ግን ማድረግ አለባቹ ብለዋል!!!
https://t.me/oldtips

AIRDROP ROOM

21 Oct, 18:27


🔹 ጥያቄ 8. ከኤርድሮፕ የሚገኘውና ሊስት የተደረገ ቶክን ቢቀመጥ ተጠቃሚ ያደርጋልን?

👉 መልሱ አዎ ወይም አይደለም፣ ቀጥለን በዝርዝር እናየዋለን።

ከዚህ ቀደም ገበያውን የተቀላቀሉ በርካታ የዲጂታል ገንዘቦች እንዳሉ እናውቃለን። ለምሳሌ፣ ቢትኮይን፣ ኢቴሪየም፣ ቢኤንቢ፣ ... ወዘተ (በመቶዎች የሚቆጠሩ በርካታ ናቸው)

ዘግይተው በቅርብ ገበያውን የተቀላቀሉም አሉ። እኔ ባልሰራውም ኖትኮይን፣ ከሠራኋቸው ውስጥ ደግሞ አቫኮይን፣ ዶግስ፣ ሐምስተር፣ ካቲዝን፣ ካትስ የነገው ሐሙስ ከገበያው ጋር የሚወዳጀው ኤክስኢምፓየርና ሌሎች ያልሠራኋቸውም ... ይጠቀሳሉ።

ለምሳሌ ታዲያ ገበያውን ከተቀላቀሉት ውስጥ ካትስን ብንወስድ፣ ይህ ዲጂታል የሆነ የማይጨበጥ ገንዘብ ገበያውን ሲቀላቀል የአንዱ ካትስ ዋጋ 0.00005 ዶላር አካባቢ ነበር። እንበልና አንድ ገበያውን ያጠና አካል ወደፊት ዋጋው ይጨምራል በሚል ሠርቶ በኤርድሮፕ ያገኘውን 200,000 ካትስ ሳይሸጥ አስቀመጠ እንበል። ዛሬ ሳይሆን ከሁለት ወር በኋላ በታሕሳስ የአንድ ካትስ ዋጋ ጨምሮ 0.01 ቢሆን ይህ ሰው ምን ያህል እንደሚጠቀም መገመት ይቻላል። ልዩነቱን 200,000ን በ 0.00005 በማባዛትና 200,000ን በ0.01 በማባዛት ይህ ያስቀመጠው አካል ምን ያህል እንዳተረፈ መገመት ይቻላል።

ስላስቀመጠ ብቻ ተጠቃሚ ይሆናል ማለት ግን አይቻልም። እኔ ለምሳሌ ከዚህ ቀደም ያስቀመጥኩት 13,000 አቫኮይን $15 ነበር። አሁን ግን ወርዶ ሁለት ዶላር አካባቢ ነው። ላጣውም እችላለሁ በፍጥነት ካላደገ። ስለዚህ ያገኘነውን ቶክን አስቀምጠን ተጠቃሚ ወይም ተጎጂ ልንሆን እንችላለን ...

AIRDROP ROOM

20 Oct, 12:39


የ notpixel አሰራር

AIRDROP ROOM

20 Oct, 12:39


How to playNotPixel

https://t.me/CentralChanel/12988?single

AIRDROP ROOM

20 Oct, 12:34


Notpixel  ያልጀመራችሁ ልጆች ምን እየጠበቃችሁ ነው 🤔

📍 Notpixel 20ሚልየን ተጫዋቾች በጥቂት ቀናቶች ማግኘት ችለዋል🎉 አሁን ላይ ከሁሉም በተሻለ የምጠብቀው ቢኖር የ airdrop አብዮት አስጀማሪ የ notcoin ሁለተኛ project የሆነውን notpixel ነው!!

📌 ደስ የሚለው ነገር እንደ tap tap የለውም በሰሃታት ልዩነት እየገባችሁ መስራት ብቻ ነው ሚጠበክባችሁ

🚨 ይሄ project በራሱ ቴሌግራም የሚደገፍ ሲሆን አሁን ላይ ልንተማማመንበት የምንችለው airdrop ነው በዙዎቹም ከሌላው በተለየ መልኩ በጣም በመተማመን ብዙ ገንዘብ ኢንቨስት እያረጉበት ይገኛሉ!!

📌 Notcoin ያልሰራችሁ ልጆች በዚ እንደምትካሱ ጥርጥር የለኝም ከቻላችሁ በ multi acount በደንብ ስሩት አሰራሩን ከላይ tag አርጌላቹሃለው.
https://t.me/notpixel/app?startapp=f327128446_s573809

AIRDROP ROOM

19 Oct, 02:25


የሰራነውን X empire ወደ ዶላር ሊቀየርልን 5 ቀን ብቻ ቀርቶልናል 😍

AIRDROP ROOM

19 Oct, 02:24


X empire Deposit ማድረግ ሚቻለው October 23 ድረስ ብቻ ነው ።

Oct 24 Listing day

Deposit ለማድረግ የተቸገራችሁበት አለ

AIRDROP ROOM

10 Oct, 18:01


ጥያቄ 7. የኤርድሮፕ ጥቅሞች እና ጉዳቶች ምን ምን ናቸው?

👉 ከኤርድሮፕ ጥቅም ስንነሣ ጥቅሞቹ የሚከተሉት ናቸው።

1. ከሰው ጋር ለመቀራረብ የሚጫወተው ሚና የሚናቅ አይደለም፣
2. ዘመኑ የደረሰበትን ገፅታ (ከገንዘብ አንፃር) ያመላክተናል፣
3. የምናገኘውን ገቢ ሳንነካው ካስቀመጥንና ወደፊት ይጨምራል ብለን ወጥነን ውጥናችን ከተሳካ ወደ "ሐብት" ጎራ ልንቀላቀል እንችላለን (እንዴት የሚለውን ከዚህ የጥያቄ ርዕስ በኋላ እናያለን)
4. ገንዘብ እናገኝበታለን፣ ለቁምነገርም እናውልበታለን፣
5. ዕውቀት እንገበይበታለን ... ወዘተ

👉 ወደጉዳቱ ስንመጣ የኤርድሮፕ ጉዳቶች ሊሆኑ የሚችሉት፦

1. ለፍተንበት ደክመንበት እውነተኛ ያልሆኑ ኤርድሮፖች ሊኖሩ የሚችሉ መኖራቸው፣
2. ሞባይል ላይ ያለጥንቃቄ የሚደረግ እይታ ለዓይናችን ፀር መሆኑ፣
3. በጥንቃቄ ጉድለት ገንዘባችንን የምናጣ መሆናችን (ገንዘብ ወዳጅ መስለው የሚወስዱብን አሉ)
4. በጣም ብዙ አስበን ጥቂት ልናገኝ የምንችልበት አጋጣሚ መኖሩ ... ወዘተ

AIRDROP ROOM

09 Oct, 11:50


እዛው የሰራችሁትን USDT እዛው ይሰጣችኋል እየተባለለት ያለው Bot Luckybot።

Minimum ማውጣት የምትችሉት ከዚህ ቦት $2 ነው እናም የምታወጡት ደግሞ በTRC20 Address ነው።

ከጀመረ ቢበዛ ከወር ከምናምን አይበልጥም


ያልጀመራችሁ እና Invite ማድረግ የምትችሉ አሁኑኑ ጀምሩት👇👇
https://t.me/LuckyCode666_bot/LuckyCoin?startapp=0EhMI8vPrzAMSCwiT25m4BhDA5O8j

ስለ botቱ ብዙ Video YouTube ላይ ታገኛላችሁ በአማርኛ ግን እኔም Withdraw ሳደርግ እና ፖስት አደርጋለሁ ያልጀመራቹ ጀምሩ።

AIRDROP ROOM

07 Oct, 11:32


MAJOR TODAY COMBO !!!

Correct order of choosing Avatar

12-3-14-5

Note : You have only one chance to choose it so make sure choose in correct way

Where to Find : Go to Game Section and Click Puzzle Durov

➡️PLAY https://t.me/major/start?startapp=327128446

AIRDROP ROOM

06 Oct, 13:43


🔥 MEMIFI October 30 List ይደረጋል ።

💥 ዋና የሚታየው የሰበሰብነው Coin ብዛት ነው እንዲሁም ሌሎች Criteria በቀጣይ 10 ቀናት ውስጥ እናሳውቃለን ብለዋል

💥 እንዲሁም ደግሞ በ6 exchanges list ይደረጋል እናም ደግሞ ሌላ ተጨማሪ exchange እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል።

💥 ለ Community 90% ይሰጣል፣ ምንም አይነት ቀጣይ ዙር ወይም Season 2 የሚባል ነገር የለም።

AIRDROP ROOM

06 Oct, 10:55


ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ መስመር አዋሩኝ አብረን የዲጂታል ሞኒ እንቀላቀል @mediapromoter1

AIRDROP ROOM

06 Oct, 10:54


🔹 ጥያቄ 6. ኤርድሮፕ አዋጭ ነውን? ስንት እንደሚገኝበት ቢነገረን። እንደተጨማሪ ሥራ ሊሰራ የሚችል ሥራ ነውን?

👉 ይህንን በሁለት መንገድ መልስ ልንሰጥ እንችላለን። እነርሱም፦

የመጀመርያው ሌላ ሥራ ያለው ሰው ከሥራው ጎን ለጎን ሊሰራው የሚችለው ነው። ከሥራው ጎን ለጎን የሚሰራ ሰው በአማካይ 12 የተመረጡ እና ከፋይ ኤርድሮፓችን ሊሰራ ይችላል። ከተቻለም ከዚያ በላይ። ኤርድሮፕን ስንሰራ ታዲያ ጥቂት ጠብቀን ብዙ ብናገኝ ይሻላል ከዚህ ተቃራኒ መሆን የለብንም። ከሥራችን ጎን ለጎን የምንሰራ ከሆነ ታዲያ ከከፋይ ኤርድሮፖች ከ$100 እስከ $300 ዶላር ልንሰራ እንችላለን ... ይህም ማለት ከ12,000 እስከ 36,000 አካባቢ ማለት ነው። ይህ ገቢ በክፍያ ደረጃ ከሌሎች አንፃር እጅግ በቂ ዶላር ስለከፈለው Dogs እየተናገርን እንደሆነ ማስታወስ ግድ ይላል።

የሁለተኛው፣ ሥራ የሌለን ሰዎች ከምንም የሚሻል ገቢ ስለምናገኝበት ሥራ ካላቸው የበለጠ በርከት ያሉ ኤርድሮፖች መሥራት ይጠበቅብናል። እንደ አቅማችን። ታዲያ ሥራ የሌላቸው አባሎቻችን በቂ የሚባል ገቢ እንዳገኙበት ነው መረጃችን የሚጠቁመው። አሁንም ዋቢ የምናደርገው በከፋይነት አቻ የሌለውን Dogs ን ነውና በትኩረት የሠሩት ከዶግስ እስከ $1,000 ሰርተዋል። ማስተዋል ያለብን ነገር ከላይ ለሌሎች ጥያቄዎች ምላሽ ስንሰጥ እንዳስነበብነው ኤርድሮፖች ከፋይ ናቸው ስንላቸው የማይከፍሉ አይከፍሉም ስንላቸው የሚከፍሉ ዓይነት ባሕርይ እንዳላቸው መገንዘብ ተገቢ ነው።

በመጨረሻም ስለአዋጭነቱ ስንነግራችሁ ላወቀበት ኤርድሮፕ አዋጭ መሆኑ የሚካድ አደለም። ወደፊት ዝርዝሩን እናያለን ...

AIRDROP ROOM

06 Oct, 10:54


🔹 ጥያቄ 5. ኤርድሮፕ ስንሰራ እንደጀማሪ መጠንቀቅ ያለብን ከምን ከምን ነው?

👉 እንደሚታወቀው ማንኛውም ሥራ ሲሰራ እንደየሥራው ሁኔታ ጥንቃቄ ይፈልጋል። ኤርድሮፕም እንዲሁ ጥንቃቄ የሚፈልግ ሥራ ነው። ኤርድሮፕ ላይ ጥንቃቄ የሚፈልጉ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው፦

1. እንደነ ባይናንስ፣ ባይቢት፣ ኦኬኤክስ ... ወዘተ ኤክስቼንጅ ዋሌቶችን ቬሪፋይ ስናደርግ ፓስዋርድ እና ያስገባነውን ስልክ ወይም ኢሜይል አለመርሳት፣ ለዚህ እንዲያግዘን ፓስዋርድ እኛ ብቻ የምናውቀው ተመሣሣይ ብናደርግ የተሻለ ነው ...

2. እንደነ ቶንኪፐር፣ ቶንሀብ ... ዋሌቶች ከሆኑም በተመሣሣይ አራት ዲጂት ያለውን ፓስዋርድ አለመርሳት፣ ለቶንኪፐር የተጠቀምነውን ለቶንሀብ ፓስዋርድ መጠቀም እንችላለን፣
    ሌላው እንዲህ አይነት ዋሌቶች የሚሰጡን 12 ወይም 24 ቃላቶች ይኖራሉና ፅፈን ደብቀን ማስቀመጥ፣

3. የምንሰራውን የምናገኘው ዲጂታል በሆነ የአከፋፈል ሥርዓት በመሆኑና ጥንቃቄ የሚፈልግ በመሆኑ ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ ጥርጣሬ እያለን እርምጃ ከመውሰድ መጠየቅና መረዳት ይሻላል፣

4. ገንዘብ ስንልክም ሆነ ስንቀበል እስከደቂቃዎች ሊዘገይ ይችላልና ኮኔክሽን አለማጥፋት፣ የምንልክ ከሆነ ስለመድረሱ ማረጋገጥ፣ ስንቀበልም እንዲሁ፣

5. ፓስዋርድ ለሌላ ሰው አለመንገርን ማንኛውም ሰው ያውቃል። ከቶንኪፐር እና መሰል ዋሌቶች የሚሰጡንን ቃላት ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠትም ገንዘባችንን አሳልፎ መስጠት ማለት ነውና መጠንቀቅ ያሻል፣ ... ወዘተ

AIRDROP ROOM

06 Oct, 10:52


🔹 ጥያቄ 4. ከላይ የተዘረዘሩት ብዙ ናቸው። ኤርድሮኘ አሰልቺ ነው ማለት ነው?

👉 በእርግጠኝነት ኤርድሮኘ የሚሰራ ሰው ትእግስተኛ መሆን አለበት፣ ሆኖም ከላይ የተጠቀሱትን አፕሊኬሽኖች የምናወርደው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። በቀጣይ የምንሰራው ኤርድሮኘ ላይ ብቻ ነው ትኩረት የምናደርገው ...

AIRDROP ROOM

04 Oct, 11:39


ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ መስመር አዋሩኝ አብረን የዲጂታል ሞኒ እንቀላቀል @mediapromoter1

AIRDROP ROOM

04 Oct, 11:38


🔹  ጥያቄ 3. ኤርድሮፕ ለመሥራት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጉናል?

👉 መልስ፦ ከላይ እንደተገለፀው ኤርድሮፕ ለመሥራት በመጀመርያ ስማርት ስልክ ያስፈልገናል።

በተጨማሪም ኤርድሮፕ የሚሰራ ሰው የተለያዩ አፕሊኬሽኖች ሊኖሩት ግድ ይላል። ከእነዚህም መካከል፦

1. የ X ወይም የ ቀድሞ Twitter app
2. የ Instagram app
3. የ Discord app
4. To keeper
5. Tonhub እና የመሳሰሉት ሊጠየቁ የሚችሉ አፕሊኬሽኖች ባለቤት መሆን ግድ ነው።

NB: ኤርድሮፕ የሚሰራው በቴሌግራም ነው።

ከላይ ከጠቀስኳቸው አፕሊኬሽኖች በተጨማሪ አንድ ኤርድሮፕ ሊሰራ ያሰበ ሰው Binance, Bitgate, OKX, KuCoin ... አፕሊኬሽኖችን አውርዶ Verify ማድረግ አለበት::

AIRDROP ROOM

04 Oct, 11:37


🔹 ጥያቄ 2. ኤርድሮፕ ምንድነው? ምንስ ማለት ነው?

👉 የኤርድሮፕን ምንነት በምሳሌ ለማስረዳት፣ ለምሳሌ ለመመስረት የታሰበ እንደ ብር፣ ዩሮ፣ ዶላር ሆኖ ዲጂታል የሆነ ገንዘብ አለ እንበል። የዚህ ገንዘብ ባለቤቶች፣ መስራቾችና ኃላፊዎች ገንዘቡ እውን ከመሆኑ በፊት ለሰው ያስተዋውቃሉ፣ ያስፋፋሉ፣ ለሚሣተፍላቸው ሰውም የተለያየ ሥራ ይሰጣሉ ... ገንዘቡ እውን በሚሆንበት ቀንም ለተሣታፊዎች እንደየሥራቸው ገንዘብ እንዲያገኙ ያደርጋሉ። ለገንዘብነት የታሰበውም ውጥን እውን ይሆንላቸዋል ...

አጠር ባለ አገላለፅ ኤርድሮፕ በጅምር ላይ ባሉ የገንዘብ እንቅስቃሴዎች የድርሻን በመወጣት ገንዘብ ማግኘት ሊባል ይችላል።

ኤርድሮፕ በጎ ጎኑ ማንኛውም ስማርት ሞባይል ያለው ሰው ተሣትፎ ገንዘብ የሚያገኝበት መሆኑ ... ነው።

የኤርድሮፕ ችግር ደግሞ እውነት ናቸው ብለን የጀመርናቸው ኤርድሮፖች የኋላ ኋላ ሐሰተኛ ሊሆኑ የሚችሉ መኖራቸው ... ነው።

AIRDROP ROOM

04 Oct, 11:37


🔹 ጥያቄ 1. ክሪፕቶ ማለት ምን ማለት ነው?

👉 ክሪፕቶ ማለት ጠቅለል ያለ መጠርያ ሲሆን በዲጂታሉ ዓለም የምንገበያይባቸውን የመገበያያ ገንዘቦች አቅፎ የያዘ ዲጂታል የሆነ መገበያያ ገንዘብ ልንለው እንችላለን።