freedom @my_oromia Channel on Telegram

freedom

@my_oromia


Freedom in Oromia (English)

Welcome to 'Freedom in Oromia', the Telegram channel dedicated to promoting the rights and freedoms of the Oromo people. The Oromo are the largest ethnic group in Ethiopia, and they have a rich cultural heritage that deserves to be celebrated and respected. This channel serves as a platform for Oromo activists, intellectuals, and community members to come together and discuss important issues facing the Oromo people. From political developments to cultural events, 'Freedom in Oromia' covers a wide range of topics that are relevant to the Oromo community. It is a place where ideas can be shared, voices can be heard, and a sense of unity can be fostered among Oromo people around the world. If you are passionate about social justice, human rights, and the pursuit of freedom for all people, then 'Freedom in Oromia' is the perfect channel for you. Join us today and be a part of the movement for positive change in the Oromo community.

freedom

21 Nov, 15:47


...ፋኖዎች ከአራጅ ውጪ ሌላ ስም የላቸውም አራጆች ናቸው። በሄዱበት ቦታ ሁሉ በአማራም፣በትግራይም፣በመተከልም፣በወሎ ኦሮሞ ላይም በቅማንትም፣በአገውም አራጅ ናቸው ሌላ ስም የላቸውም። በሄዱበት ቦታ ሁሉ ማረድ፣ቤት ማቃጠል፣ሬሳ ማንገላታት ይሄ ዋነኛ መለያ ባህርያቸው ነው። ይሄ Trade Mark ነው ሌላ ማንም አላደረገም በዓለም ላይ ISIS እንኳን ይህንን አላደረገም ቆዳ የሚገፉ ናቸው ይህንን መርሳት የለብንም። ደጋግመን ከልጅ እስከ አዋቂ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ እንናገራለን...የውሸት ትርክት አኖሌ ምናምን እንደሚሉት እንዳይሉ የፎከሩትን Footage ይዘን ለዘመናት እንናገራለን ለፍርድ ቀርበው ፋኖ ነኝ ማለት አሳፋሪ እስከሚሆን ድረስ፣ትጥቅ የሚባል መሳርያእስከማይዙ ድረስ፣Infact እንዳለ አከባቢ Reservation ላይ እንደሚኖር አውሬ/አራዊት ማገድ እስከሚጀመር ድረስ እንነግራቸዋለን አራጅ ቡድን መሆናቸውን።....

freedom

21 Nov, 15:25


" ግድያው የተፈጸመበት ወጣት ደረጀ አማረ ተስፋ ይባላል ፤ የ10ኛ ክፍል ትምህርቱን አጠናቅቆ ወደ ቤተሰቦቹ የሄደ ነበር " - ነዋሪዎች

ቁጣን ስለቀሰቀሰው የደራው አሰቃቂ ግድያ ነዋሪዎቹ ምን አሉ ?

ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ አንድ ወጣት በታጣቂዎች ተይዞ በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምሥል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከታየ በኋላ በርካቶችን አስቆጥቷል።

ጉዳዩን በሚመለከት ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ቃላቸውን የሰጡ የአካባቢው ነዋሪዎች " ግድያው የተፈጸመው በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የፋኖ ታጣቂዎች ናቸው " ሲሉ ተናግረዋል

ድርጊቱ የተፈጸመው ከ2 ወራት በፊት እንደሆነም ገልጸዋል።

ግድያው የተፈጸመበት ወጣት ማነው ?

ዳንኤል ገመዳ የተባለው ግለሰብ ወደ ሰሜን ሸዋ ደራ አካባቢ አምርቶ የሟችን ቤተሰቦች ማነጋገሩን ገልጿል።

ግድያው የተፈጸመበት ወጣት ደረጀ አማረ ተስፋ እንደሚባል እና የ10ኛ ክፍል ትምህርቱን አጠናቅቆ ወደ ቤተሰቦቹ የሄደ እንደነበር አስረድቷል።

በአሰቃቂው ቪዲዮ ላይ ከሚታየው የ10ኛ ክፍል ተማሪ በተጨማሪ ጓደኛው ከማል ሁሴን በአንድ ቀን መገደላቸው ተነግሯል።

ጥቃቱ በተፈጸመበት ዕለት የአካባቢው ነዋሪዎች ወደ በከጀማ ተራራ ሸሽተው ነበር። ደረጀ እና ሌሎች ግን በቀያቸው የቆዩት በበረት ታስረው የሚገኙትን እንስሳትን ለመጠበቅ ነበር።

በአካባቢው የነበሩ ታጣቂዎች ደረጀ እና ከማል ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

የደረጀ አባት የሆኑትን አቶ አማረ ተስፋ ቶላን አግኝቼ አነጋግሬያለሁ የሚለው ዳንኤል፣ " ያን ቀን አሳድደው እግሩን ተኩሰው መትተው ከያዙት በኋላ ሳርኩላ ወደ ሚባል ቦታ ወሰዱት። እዚያ ቦታ ነው የፋኖ ታጣቂዎች በብዛት የሚንቀሳቀሱት " ይላል።

ደረጀ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድሎ አስከሬኑ ለአውሬ የተጣለው እዚያ ቦታ መሆኑን የተናገሩት አባትየው፣ የልጃቸውን መገደል ቢሰሙም አስከሬኑን አግኝተው መቅበር አለመቻላቸውን ጨምሮ ገልጿል።

የደረጀ እናት እና አባት በልጃቸው ሞት ምክንያት አእምሮ ጤናቸው መቃወሱ ተገልጿል።

" የደረጀ እናት አእምሮአቸው ተጎድቷል እና አትናገርም። ምን ማድረግ እንዳለባቸው አያውቁም። ለማንም አይመልሱም። " ነው የተባለው።

ደረጀ ለቤተሰቡ ታናሽ ልጅ ሲሆን ወንድሞቹ እና እህቶቹ አግብተው ከቤት በመውጣታቸው እናት አባቱን ለማገዝ በቤት ያለ ብቸኛ ትንሽ ልጅ መሆኑ ተመላክቷል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ምንድነው ?

የግፍ ግድያውን የተመለከቱ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ሰልፍ ወጥተው ነበር።

ምግባቸውንም ትተው በመውጣት ሀዘናቸውንና ቁጣቸውን ገልጸዋል።

ፍትህ እንዲሰፍን ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ እና ወንጀለኞችም የፍትህ አደባባይ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል።

#ኢሰመኮ : የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጉዳዩን እንደሰማ ገልጾ ማጣራት መጀመሩን እና የደረሰበትን ውጤት ወደፊት እንደሚያሳውቅም ገልጿል።

የደራ ህዝብ እያየው ያለው የከፋ መከራ ምን ይመስላል ?

በደራ ሰላምና ደህንነት ከጠፋ ቆይቷል።

በቀጠናው በሰላም ወጥቶ መግባት ቅንጦት ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል።

ሰዎች በግፍ ይገደላሉ ፤ የሚጠየቅ አካል ግን የለም።

@my_oromia

freedom

21 Nov, 13:19


ዛሬ እየተደረገ ስላለው DDR እና ስለ 1ቢሊዮን ማቋቋሚያ ምን ታስባላችሁ ?😁 እስቲ ኮመንት ላይ ሀሳባችሁን እየሰጣችሁ ቆዩኝ
@my_oromia

freedom

21 Nov, 11:09


ሰላሌ ዩኒቨርስቲ

freedom

21 Nov, 11:09


አርሲ ዩንቨርስቲ

freedom

21 Nov, 10:29


ቴሌግራም ሜጀር የመጨረሻ ውጤት ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል። ውጤታችሁን ገብታችሁ ተመልከቱ። የተሰጣችሁ ነጥብ ከ 7 ቀን በዋላ ወደ ገንዘብ ይለወጣል።

በዚህ Airdrop ላይ የተሳተፉት 70 ሚሊዮን ሰዎች ቢሆኑም ጥቂቶች በትክክል ሲሰሩ የነበሩ ብቻ ነው ለሽልማቱ ብቁ የሆኑት።

freedom

21 Nov, 08:15


#አርሲ_ዩኒቨርሲቲ

#Stop_Killing_Salalle

#Stop_Bombing_Salalle

freedom

21 Nov, 07:53


#ወለጋ_ዩኒቨርሲቲ

#Stop_Killing_Salalle

#Stop_Bombing_Salalle

freedom

21 Nov, 06:53


Ambo University

#Stop_Killing_Sallalee

freedom

21 Nov, 06:52


አምቦ ዩኒቨርሲቲ በአማራ ፋኖ ሰላሌ ላይ እየደረሰ ያለውን የንፁሀን ግድያ ተቃውሞ ወጥቷል 🔥🔥

freedom

21 Nov, 06:52


#አሁን

ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች በአሸባሪው የአማራ ፋኖ በንፁሀን ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ በመቃወም ላይ ናቸው።