ንቁ ሚዲያ @nikuchannel Channel on Telegram

ንቁ ሚዲያ

@nikuchannel


ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተ ክርስቲያን ልሳን!! ንቁ "የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላች ጋር ይሁን።"

ንቁ ሚዲያ (Amharic)

ንቁ ሚዲያ አዲስ ንግድ ቅኝት በቤተክርስቲያን ልሳን ላይ መኳስ ብዙ ሰማይ ትምህርቱን እና ተስፋዎቹን ለማስተማርና መቆጣጠል መብላትን መነሻ እየተሳካ የሚገኘው፡ የጌታ፣ የኢየሱስ ክርስቱትን በጸጋ እና በፍቅር ከሁሉም የመንፈስ ቅዱስን በኅብረቱ እንዴት ለመጻፍ የሚፈልገው። በአግባቡ እንዲደርስ ሌላው ኢንተርካሽንም በመሆን በአማርኛ የምርጫና ምሳሌ ምንም የማይችል በቴሌግራም ልዩነትን ለማዘጋጀ የሚፈልጉ።

ንቁ ሚዲያ

22 Nov, 11:02


በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት በቦሌ መንበረ ብርሃን እግዚአብሔር አብ ካቴድራል ዓመታዊዉ የቅዱስ እግዚአብሔር አብ ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሮ ዋለ።
https://www.youtube.com/live/Xq78Xju5n3g
ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ/ም ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሐ መርከብ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
++++++++++++++++++++++++++
- በዕለቱም የኪዳኑ መርሐ ግብር ከተጠናቀቀ በኋላ ብፁዕ አባታችን አቡነ መቃርዮስ የምዕራብ ካናዳ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ለበርካታ የአብነት ተማሪዎች የዲቁና ማዕረግ ሰጥተዋል።
- በመቀጠልም የቃል ኪዳኑ ታቦት ወጥቶ ዑደት ካደረከ በኋላ በአባቶች እንዲሁምበደብሩ የሰንበት ተማሪዎች ወረብ ቀርቦ ትምህርተ ወንጌል ከተሰጠ በኋላ በብፁዕነታቸዉ አባታዊ ቡራኬና ቃለ ምዕዳን ተሰጥቶ የመርሐ ግብሩ ፍፃሜ ሆኗል።

የብፁዕነታቸዉ በረከት ይደርብን።
ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን።

ንቁ ሚዲያ

22 Nov, 06:15


https://user262210.psee.io/6r2dd7

ንቁ ሚዲያ

21 Nov, 19:00


https://user262210.psee.ly/6qynj5

ንቁ ሚዲያ

21 Nov, 18:44


🛑ዛሬ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ ከየካ ሚካኤል መመሪያ ሰጡ!!!
- የብፁዕ አቡነ ማቴዎስ አባታዊ መመሪያና ቃለ ቡራኬ
- ኢትዮጵያ እኮ እንዲህ አልነበረችም
- አደራ አለብን አታንቀላፉ
- እስራኤላዊያን ከመከራ የወጡት....ሙሉ መርሐ ግብሩን ለማየት ከስር ያለዉን ሊንክ ይጫኑ ላይክ ሼር ሰብስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን።
https://user262210.psee.ly/6qymhd

ንቁ ሚዲያ

21 Nov, 14:52


እንኳን ለሊቀመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊዉ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ
https://www.youtube.com/watch?v=YOU9hpbqLcc
"ሰው የጣለውን እግዚአብሔር ያነሳል"

ንቁ ሚዲያ

21 Nov, 08:16


ንቁ ሚዲያ ቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ያተርፋሉ https://user262210.psee.io/6qwhu7

ንቁ ሚዲያ

21 Nov, 07:06


https://user262210.psee.io/6qwhu7

ንቁ ሚዲያ

21 Nov, 05:08


https://user262210.psee.io/6qwhu7

ንቁ ሚዲያ

21 Nov, 04:10


https://www.youtube.com/watch?v=52yLZy18j38&ab_channel=EthioMahber%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%88%9B%E1%88%85%E1%89%A0%E1%88%AD

ንቁ ሚዲያ

20 Nov, 20:59


እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን https://www.youtube.com/watch?v=52yLZy18j38&ab_channel=EthioMahber%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%88%9B%E1%88%85%E1%89%A0%E1%88%AD

ንቁ ሚዲያ

20 Nov, 19:00


https://user262210.psee.ly/6quwyv

ንቁ ሚዲያ

20 Nov, 14:06


የማህበራችን ተረጅዎች መልእክት እናቶች ምን አሉ???
- የህፃናቱን እና የእናቶችን እንባ የሚያብስ ማን ይሆን?
- ለድሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል
- ምፅዋትን ማድረግ የእግዚአብሔር ፊት ያሳያል
- አባታችን አብርሃም የፀደቀዉ በመስጠት ነዉ እና ቸርነትን በማድረግ የእግዚአብሔርን መንግስት እንዉረስ ሙሉ መርሐ ግብሩን ለማየት ከስር ያለዉን ሊንክ ይጫኑ ላይክ ሼር ሰብስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን።
🛑https://user262210.psee.ly/6qu89l

ንቁ ሚዲያ

20 Nov, 10:06


🛑ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎች ሃይማኖታዊ ስርዓቶቻችን እንዳናካሂድ ተከልክለናል አሉ!!
- ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ለእያንዳንዱ አጥቢያ ቤተክርስቲያን መልዕክት አስተላለ
- ጃንደረባዉ መንፈሳዊ ማህበር ለቤተክርስቲያን እየሰራ መሆኑ ተገለፀ ሙሉ መርሐ ግብሩን ለማየት ከስር ያለዉን ሊንክ ይጫኑ ላይክ ሼር ሰብስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
https://user262210.psee.ly/6qtjyb
ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን።

ንቁ ሚዲያ

20 Nov, 06:36


እንኳን ለኢትዮጵያዊዉ ቅዱስ ያሬድ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
- ኢትየጵያዊዉ ቅዱስ ያሬድ ሚያዝያ 5 ቀን 505 ዓ/ም በአክሱም ከተማ ተወለደ፡፡እናቱ ታዉክሊያ/ክርስቲና/አባቱ ደግሞ ይስሐቅ አብድዩ ይባላሉ፡፡
- አባቱ የ አክሱም ጽዮን ቄሰ ገበዝ ነበር፡፡ያሬድ ሰባት ዓመት ሲሆነዉ አባቱ ስለሞቱበት እናቱ ት/ቤት ለማስገባት ወደ አጎቱ መምህር ጌዲዮን ጋር ወሰደችዉ፡፡አባ ጌድዮንም በአክሱም ቤተ ቀጢን《ቤተ ጉባኤ》መምህር ነበሩ፡፡
ያሬድ ያኔ በትምህርቱ የሚያሳየዉ ዉጤት ደካማ ስለነበር ከሌሎች ህጻናት ጋር ሊወዳደር አልቻለም፡፡መምህሩ ጌዴዎን ለተግሣጽ ቢቀጡትም መታገስ ተስኖት ተስፋ ቆርጦ ከአክሱም ከተማ ወጥቶ ወደ እናቱ መንደር መደባይ ወለል ተጓዘ፡፡
- ህጻን ያሬድ ከዛፍ ስር ተቀምጦ በምን ምክንያት ገጓደኞቹ በታች እንደሆነ ሲያዝን ሲተክዝ ቆየ፡፡ታደሰ አለማየሁ‹‹የቤተ ክርስቲያን ብርሀን ቅዱስ ያሬድ››በሚለዉ መጽሐፉ‹‹አንድ ትል የዛፉን ፍሬ ለመመገብ ፈልጎ ወደላይ እየወጣና እየወደቀ ተደጋጋሚ ሙከራ ሲያደርግ ከቆየ በኋላ በሰባተኛዉ ጊዜ ወጥቶ ፍሬዋን ሲመገብ ተመለከተ፡፡
ተስፋ ባለ መቁረጥ ወደ ጌታ ሲጸልይ መንፈስ ቅዱስ ተገልጦለት አዋቂ ሆነ በመንፈስ ቅዱስም ተመላ።
እናት ቤተክርስቲያን በዛሬዉ ዕለት ይሄንን ታስባለች።
https://www.youtube.com/watch?v=mnEXBha063U
የቅዱስ ያሬድ ፍቅር ይደርብን አሜን።
ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን።

ንቁ ሚዲያ

19 Nov, 19:00


https://user262210.psee.ly/6qnnca