MS SCHOOL GRADE 5--8 @msscholgrade58 Channel on Telegram

MS SCHOOL GRADE 5--8

@msscholgrade58


ይህ ቻናል ከ5--8 ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ መረጃ የሚለቀቅበት ነው።

MS SCHOOL GRADE 5--8 (Amharic)

የ MS SCHOOL GRADE 5--8 አሰራር በሚከተለው አሁን ላይ ተከታይ ሕትመቶች እና ተማሪዎችን መረጃ እየተከፈለ ነው። MS SCHOOL GRADE 5--8 ከ 5 እስከ 8 ክፍል የሚወክል ትምህርት እና መረጃ የሚለቀቅበትን ታሪካዊ ቪዲዮ እና ተጨማሪ ታሪካዎች እንዴት እንደሚመልሰው ያደረግላችሁ? እናንተ ከ መዝገበ ቃላት እስከሚቆርጡ በአንድ ውይይት ለምትከታተል እባኮት ሊሆን ነው። MS SCHOOL GRADE 5--8 ለምን በማለት ከሆነ የተማሪ ሰነዶችን ለማግኘት በማ እንደሚረባ ትምህርት እና መረጃ እንዴት ለመወሰን ይህን ቦታዎች እንደሚጠቀሙ መከታተል ይችላሉ።

MS SCHOOL GRADE 5--8

22 Feb, 05:57


https://t.me/msschoolguestparentreader

MS SCHOOL GRADE 5--8

21 Feb, 17:52


https://t.me/msschoolguestparentreader

MS SCHOOL GRADE 5--8

18 Feb, 08:04


10\06\2017
ውድ ወላጆች
ጉዳዩ፡-ስለልጆቻችን እንመካከር(የወላጅ--መምህር የምክክር ቀን)
የኤምኤስ ትምህርት ቤት በቀለ አየለ ቅርንጫፍ ከወላጆቻችን ጋር በ1ኛ መንፈቅ ዓመት በተማሪዎች ውጤት እና ስነምግባር ዙሪያ 1 ለ 1 (መምህር-ወላጅ) ለመመካከር እና የ1ኛ መንፈቅ የተማሪዎች ውጤት ለወላጆች ለማሳወቅ እረቡ የካቲት 12\2017ዓም ቀጠሮ ይዘናል። ስለዚህ ውድ ወላጆች በዚህ ቀን ስለልጁ ግድ የሚለው ወላጅ የማይቀርበት ነው።
ማሳሰቢያ፡-
1.  ወላጆች ወደ 1 ለ 1 ምክክሩ የሚመጡት የክፍል ሀላፊ መምህራን በሚሰጡት የሰዓት ገደብ ብቻ ነው።
2.  በዕለቱ ትምህርት አይኖርም።

MS SCHOOL GRADE 5--8

15 Feb, 11:32


ውድ ወላጆች የየካቲት ወር የትምህርት ክፍያ ጊዜ ገደብ የሚጠናቀቀው በ10/06/2017 ዓ.ም (ከቅጣት በፊት) መሆኑን በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡

ኤምኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

MS SCHOOL GRADE 5--8

14 Feb, 04:43


ውድ ወላጆች የየካቲት ወር የትምህርት ክፍያ ጊዜ ገደብ የሚጠናቀቀው በ10/06/2017 ዓ.ም (ከቅጣት በፊት) መሆኑን በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡

ኤምኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

MS SCHOOL GRADE 5--8

03 Feb, 08:11


ማስታወሻ 

የት/ት አገልግሎት ክፍያ ማስታወቂያ

የየካቲት ወር የት/ት አገልግሎት ክፍያ ከጥር 25--የካቲት 10 ድረስ ብቻ ያለቅጣት በአዋሽ ባንክ ብቻ መክፈል እንደሚችሉ ልናስታዉስዋ እንወዳለን።

አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን።
ኤምኤስ ት/ቤት

MS SCHOOL GRADE 5--8

26 Jan, 14:08


የት/ቤታችን የመ/ማ/ር/መ/ርት የሆነችው መ/ርት እስከዳር ጀማል ዛሬ የጋብቻ ስነ-ስርዓቱዋን ፈፅማለች። ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላቹህ።

MS SCHOOL GRADE 5--8

24 Jan, 07:14


16/07/2017
ለተማሪ ወላጆች
የመጨረሻ ዙር ማሳሰቢያ
ጉዳዩ፡- የት/ቤት ክፍያን ይመለከታል
የት/ቤት ክፍያ በወቅቱ መክፈል ከቅጣት እና ት/ቤቶንም ከእንግልት ስለሚታደግ እባኮትን ያለቦትን የት/ቤት ክፍያ ከጥር 16 እስከ 17 ድረስ እንዲከፍሉ እያሳሰብን በነዚህ ቀናት ካልተከፈለ በተማሪዎቻችን ላይ ለሚደርሰው መንገላታት ወላጆች ሀላፊነት እንደሚወስዱ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ያልከፈሉ ተማሪዎችን ወደ ፈተና የማናስገባ እና ክፍያ እስኪፈፀም ድረስ ከክፍል ውጪ የሚቆዩ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በተማሪዎቻችን ላይ ለሚደርሰው የስነ ልቦና እና እንግልት ወላጆች ሀላፊነትን ይወስዳሉ፡፡
ለማንኛውም የክፍያ ጥያቄ
046-1-45-44-54
የኤም ኤስ ት/ቤት አስተዳደር

MS SCHOOL GRADE 5--8

20 Jan, 10:26


ለኬጂ ተማሪዎች ብቻ
እረቡ መደበኛ ትምህርት ይቀጥላል።

MS SCHOOL GRADE 5--8

20 Jan, 02:32


የ2017ዓም የ1ኛ ሴምስተር ከተማ አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም

MS SCHOOL GRADE 5--8

15 Jan, 09:49


ውድ ወላጆች

የክፍያ ማስታወቂያ

የጥር ወር የት/ቤት ክፍያ ከታህሳስ 25 -ጥር 10 ድረስ ብቻ ያለቅጣት መክፈል እንደሚችሉ ልናስታዉስዋ እንወዳለን።

አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን
ኤምኤስ ት/ቤት

MS SCHOOL GRADE 5--8

10 Jan, 03:23


ውድ ወላጆች

የክፍያ ማስታወቂያ

የጥር ወር የት/ቤት ክፍያ ከታህሳስ 25 -ጥር 10 ድረስ ብቻ ያለቅጣት መክፈል እንደሚችሉ ልናስታዉስዋ እንወዳለን።

አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን
ኤምኤስ ት/ቤት

MS SCHOOL GRADE 5--8

03 Jan, 05:12


ውድ ወላጆች

የክፍያ ማስታወቂያ

የጥር ወር የት/ቤት ክፍያ ከታህሳስ 25 -ጥር 10 ድረስ ብቻ ያለቅጣት መክፈል እንደሚችሉ ልናስታዉስዋ እንወዳለን።

አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን
ኤምኤስ ት/ቤት

MS SCHOOL GRADE 5--8

19 Dec, 05:05


ውድ ወላጆች የታህሳስ ወር ክፍያ ያጠናቀቃችሁትን እያመሰገንን ያልከፈላችሁ ያለቅጣት ዛሬ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም የመጨረሻ ስለሆነ እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናስታውሳለን፡፡

ኤምኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

MS SCHOOL GRADE 5--8

18 Dec, 16:52


ውድ ወላጆች የታህሳስ ወር ክፍያ ያጠናቀቃችሁትን እያመሰገንን ያልከፈላችሁ ያለቅጣት ዛሬ ታህሳስ 09 እና 10/2017 ዓ.ም እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናስታውሳለን፡፡

ኤምኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

MS SCHOOL GRADE 5--8

18 Dec, 05:06


ውድ ወላጆች የታህሳስ ወር ክፍያ ያጠናቀቃችሁትን እያመሰገንን ያልከፈላችሁ ያለቅጣት ዛሬ ታህሳስ 09 እና 10/2017 ዓ.ም እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናስታውሳለን፡፡

ኤምኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

MS SCHOOL GRADE 5--8

12 Dec, 19:58


ለመላው የት/ቤታችን ተማሪዎች፣ሰራተኞች እና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ። ዘንድሮም በእናንተ በተማሪዎቻችን እና በሰራተኞቻችን በጎነት በክረምት የበጎ ፈቃድ ስራችን የቡ/ከ/አስ/ወጣቶች እና ስፓርት ፅ/ቤት ዋንጫ እና ሰርተፌኬት ሸልሞናል። ሁሌም እንደምንለው እንደዚህ አይነቱ ሽልማት የበለጠ እንድንሰራ ያበረታታናል። እናመሰግናለን

ኤም ኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

MS SCHOOL GRADE 5--8

09 Dec, 09:13


30\03\2017
ውድ ወላጆች
ጉዳዩ፡-ስለልጆቻችን እንመካከር
የኤምኤስ ትምህርት ቤት በቀለ አየለ ቅርንጫፍ ከወላጆቻችን ጋር በውጤት እና ስነምግባር ዙሪያ 1 ለ 1 (መምህር-ወላጅ( ለመመካከር እረቡ ታህሳስ 2\2017ዓም ቀጠሮ ይዘናል። ስለዚህ ውድ ወላጆች በዚህ ቀን ስለልጁ ግድ የሚለው ወላጅ የማይቀርበት ነው።
ማሳሰቢያ፡-
1. ወላጆች ወደ 1 ለ 1 ምክክሩ የሚመጡት የክፍል ሀላፊ መምህራን በሚሰጡት የሰዓት ገደብ ብቻ ነው።
2. በዕለቱ ትምህርት አይኖርም።

MS SCHOOL GRADE 5--8

04 Dec, 04:41


ለኤም ኤስ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ
የታህሳስ ወር የት/ቤት ክፍያ ከህዳር 25/2017ዓም እስከ ታህሳስ 10/2017ዓም ድረስ ብቻ ያለቅጣት እንዲከፍሉ እያሳሰብን ከታህሳስ 10 በኃላ ግን በቅጣት ስለሚሆን አስቀድመው እንዲከፍሉ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

ኤም ኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን

MS SCHOOL GRADE 5--8

28 Nov, 16:21


ውድ ተማሪዎቻችን ቃልኪዳን ሙሉጌታ እና ናሆም መኮንን በ2016ዓም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከተፈኑ የቡታጅራ ከተማ አጠቃላይ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት በማምጣታቹህ እንዲሁም ተማሪ አኪያ ሱራፊል፣ ተማሪ ዮርዳኖስ መርከብ እና ተማሪ ህልዋ አብድልፍታ በ2016ዓም የ6ኛ ክፍል ዞናል ፈተና ከተፈኑ የቡታጅራ ከተማ አጠቃላይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት በማምጣታቹህ እንኳን ደስ አላችሁ ለዚህ ውጤታችሁም የቡታጅራ ከተማ ትምህርት ጽ\ቤት በዛሬው እለት ለእናንተ እና ለት\ቤታችሁ ሽልማት አበርክቶልናል። ውድ መምህራን እና ወላጆች ተማሪዎቻችን ይህንን ውጤት እንዲያመጡ ላደረጋችሁት ድጋፍ እና ክትትል በት\ቤታችን ስም ከልብ እናመሰግናለን።   

ኤምኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን