የህይወት ቅኔ🥀 @misteriouslife Channel on Telegram

የህይወት ቅኔ🥀

@misteriouslife


🙏WELCOME TO OUR CHANNEL 🙏
In our channel we provide
✍️1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት
✍️2 አንድነትን ማጠንከር
ፍቅራችንን ያብዛው 🙏ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ
📩For any comment, promotion
@Lil_ezrael

የህይወት ቅኔ🥀 (Amharic)

ለእኛ በመሰረት ሰላም! በዚህ ቦታ እንኳን ተናገርሽዎት። በእኛው ቦታ በቀላሉ እና ስነምጣቶቻችን ላይ ስለ ህይወት ህልውናችን እንዲሰማን እናመሰግንሽን። በእኛው ቦታ በአንድነት ተገኝቷል። በዚህ ቦታ በሚሊዮና ፋሲል በመጫን እና በሚከናወኝ ግምት በብዙዎችን ሴሮች እና ቦታዎች ለማድረግ፣ ለመረጃ፣ እና ለመልካም መረጃ ውስጥ ብጁ እንዳልናገረን። እኛ ሁሉንም ከፍቅራችን ያብዛው በሚል ያታለለን። ለመሆኑ ያስደነቃል። ገና እኛው ቦታ ከቻላቸው የመረጃ ወጪዎች ውጤታማናለም አለን። ገና ከሌላ ቦታዎች የመረጃ ወጪዎች ውጤታማናለም አለን። ከእኛ ውጤታ አንባቢው በፈለገሽ ጆሮ መሸትትን ታናሽነትን እና በሂቁኛው ጠቅላላይ ውስጥ በአንባቢው ባህሪ መሀልን እናከሰትሽ። ወደኛ ቦታ እስከቄሳር ሊቀመንበር እናወስን። ለተለያዩ ግንኙነቶችና ሁልነቶች ደግሞ እባክዎ ተግባራችን እናድርግ። ለተጨማሪ መረጃ፣ ለመረጃ ተቋም እውቀት ማለት እና ወደኛ ቦታ ለመለያየት እንቅስቃሴ እናቻናለሁ። ለተጨማሪ መንከባነው እና በርሊንን እንቅስቃሴ እናቻናለሁ።

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 12:18


ሚካኤል 12❤️😍🙏

እንኳን አደረሳችሁ💝

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 12:17


የቴሌብር ሱፐር  አፕን በማውረድ  በመመዝገብ እና በመገበያየት ተሸላሚ እዲሆኑ ጋብዤዎታለሁ. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1306289265433606&language=am&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 11:44


⚡️ፊልም በነፃ ለማግኘት⚡️ ሶደሬ Tube 😍
ዝምብላቹ #Download ለማረግ 😍

Join😀 👇

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 11:38


ት/ት ሚኒስቴር ድንገተኛ መግለጫ አወጣ ‼️
በመግለጫውም ስለ ዘንድሮ remedial እና 12ኛ ክፍሎች አዲስ መረጃ.....  Continue

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 11:15


የህይወት ቅኔ🥀 pinned «《እንደ ንስሩ ሁን》 ንስርን የሚደፍር ብቸኛ ወፍ ቁራ ነው:: ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ ይቀምጥ እና አንገቱን ይነክሰዋል። ንስሩ ምላሽ አይሰጥም፣ ከቁራ ጋር አይጣላም፣ በቁራ ላይ ጊዜና ጉልበት አያጠፋም ይልቁንም ክንፉን ከፍቶ ወደ ሰማይ ከፍ በማለት መብረር ይጀምራል። በረራው ከፍ ባለ መጠን ቁራው ለመተንፈስ ይቸገራል እና በመጨረሻም ቁራው በኦክሲጅን እጥረት ምክንያት ይወድቃል። ዝቅ ብላችሁ ስላገኟችሁ፤…»

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 11:10


《እንደ ንስሩ ሁን》

ንስርን የሚደፍር ብቸኛ ወፍ ቁራ ነው:: ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ ይቀምጥ እና አንገቱን ይነክሰዋል። ንስሩ ምላሽ አይሰጥም፣ ከቁራ ጋር አይጣላም፣ በቁራ ላይ ጊዜና ጉልበት አያጠፋም ይልቁንም ክንፉን ከፍቶ ወደ ሰማይ ከፍ በማለት መብረር ይጀምራል። በረራው ከፍ ባለ መጠን ቁራው ለመተንፈስ ይቸገራል እና በመጨረሻም ቁራው በኦክሲጅን እጥረት ምክንያት ይወድቃል።

ዝቅ ብላችሁ ስላገኟችሁ፤ ጀርባችሁ ላይ የወጡ፣ ሥራችሁን እንዳትሰሩ የሚነቋቁሯችሁ ፣ ሠላም የሚነሷችሁ በዙሪያችሁ ቢኖሩም መፍትሄው መጣላት፣ ማማረር፣ ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን ከፍ ብላችሁ መብረር ነው!!! ራሳችሁን  በእውቀት አጠንክሩ፤ በሥራችሁም  የበለጠ ታታሪ ጠንካራና ውጤታማ ሁኑ።

ይህ የእኛ የሁላችን የይቻላል ቤት ነዉ!!!





https://t.me/misteriouslife



fiker.A

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 10:17


የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር በመምረጥ እድሎን ይሞክሩ 🤩

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 10:04


🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 07:23


🎤 ፦ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ

እውቁ ደራሲ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ በብዙዎች ዘንድ በታሪክ፣ባህል እና ልቦለድ ቀመስ ፅሁፎቻቸው ማለትም ➛እመጓ ➛ዝጎራ ➛መርበብት ➛ ሰበዝ ዶክተሩ ከፃፏቸው እና ከሚታወቁባቸው መፅሀፍቶች መሃል ናቸው።
●ምን አሉ
"በጣም ሠፊ መሬት አለን ሰፊ የውሃ ሃብት አለን ግን ድሆች ነን ይርበናል። ሌላ ሃገር ሄደን ሰላም እናስከብራለን እኛ ግን ሰላም የለንም።" ምናልባትም እነዚህ ምክኒያቶች አብዛኛው በሃገሩ ሚተማመን ሰውን አንገት ያስደፉ ናቸው ዶክተሩ የገለፁት በሙሉ። ግን ሃገር እና ህዝብ ቋሚ መንግሥት ግን አላፊ መሆኑን ለመግለፅም የሞከሩበት መንገድ አለ ግሩም ገለፃ። እነዚህ ዶክተሩ የጠቀሷቸው ምክኒያቶች በአብዛኛው ሊሠሩ የሚችሉት ጠና ላለው እና ስለ ሃገሩ ማሰብ ለሚችለው ነው ምክኒያቱ ምራቅ አልዋጡም የሚባሉት ወይም ወጣቶቹ ጭንቀታቸው ይሄ ስላልሆነ። ሁሉም ነገር ለመስተካከል ግን እርሳቸው እንዳሉት  የግድ ዲሽ ሰሪው መውረድ አለበት። ውሰጠ ወይራ የሆነ ትንተና ነው እስከመጨረሻው ይደመጥ🙌🏽



እንዴት አረፈዳችሁ
መልካም ውሎ
መልካም እለተ ሐሙስ

የህይወት ቅኔ🥀

21 Nov, 04:22


🥀🥀የህዳር በሽታ ምንድነው ህዳር ለምንስ ይታጠናል ???🥀🥀
.     ▬▬▬▬▬▬  ▬▬▬▬▬▬

➛ዛሬ ህዳር 12 ነው እንደ ሃገር ሁሉም ሰው በጥዋት ተነስቶ ቆሻሻ ነገር ሰብስቦ የሚያጨስበት እንደ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ደሞ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ የንግስ በአል የሚከበርበት። ● ከእምነት ጋር የተያያዘውን ትተን እንደ ሃገር ቆሻሻ የሚቃጠለው ህዳርክ የሚታጠነው ስለምን ይሆን ለሚለው ጥያቄ ከተወሰኑ አመታት በፊት በአንድ ሬድዮ ጣቢያ የተላለፈ ቅጂ ይዤ ቀረብኩ🙌🏽
ይህን ታሪክ ህዳር ለምን ይታጠናል የሚለውን ጥያቄ ከታሪክ ጋ በማናበብ የሚገልፅ ትንታኔ ነው

🫧🫧ይደመጥ !!!
🫧🫧


    ▬▬▬▬▬▬  ▬▬▬▬▬▬

የህይወት ቅኔ🥀

20 Nov, 17:12


የሆነ ነገር ልበል 🚶🏾‍♂‍➡️🚶🏾‍♂‍➡️
ቆይ ምን ነካን ??


ትናንት ስለ አባቶች ልማድ አውርቼ ነበር አሁን ደሞ ስለእኛ ትውልድ ልምድ ልናገር እስቲ። አንድ ሀገር ላይ ኖረን ሁለት ገፅታ ይዘናል። የአንድ እናት ልጆች ሆነን የጫማ እና የኮፍያ ያህል ተራርቀናል።የኛ ትውልድ ምን ላይ ነው?? አእምሮ ነበረን ባንሸጠው ማሰብ እንችል ነበር ባንደንዝ ካላይ ያለው ምስል ምንን ያሳየን ይሆን ትናንት የአባቶች ልማድ ብዬ ያጋራሁት ፅሁፍ ፍፁም ተቃራኒ የሆነበት ትውልድ። አንተ ተርፎህ ገንዘብ መበተኛ አጥተህ በሚሊዮኖች አውጥተህ ሱፍ እና ቅንጡ ጫማ ስትለብስ ብዙ እናቶች ልጆቻቸውን አቅፈው "ምን አበላት ይሆን ??"እያሉ ይጨነቃሉ። አንቺ ጠግበሽ ጥጋብ ከአቅምሽ በላይ ሲሆን እንደተጨማሪ የምትበይው plumpy nut አንድ እርዳታ የሚያስፈልገውን ህፃን ወደ ሞት ይገፋል። ቢሆን ሶስት ጊዜ ከምንበላት መቀነስ እና የተቸገሩትን እነርሱን መርዳት ሲገባን ጠግበን ሆዳችን ተነትሮ መልሰን ከተቸገሩት የተሰረቀ እንበላለን ወይም እንሰርቃለን። አግባብ ነውን?? ሁሉም ይሄንን ፅሁፍ የሚያነብ ሊያስብበት የሚገባው መንገድ ቢኖር ጠግቦ ማደርን ወንም የሃብታሞቹ መንገድ ሳይሆን በድሆቹ መንገድ ነው ዛሬ የጠገብነው ነገ አንድ ጉርሻ ቸግሮት ታናሽ ወንድምህ በplumpy nut እጥረት እጅህ ላይ ቢያርፍ ምን ይሰማህ ይሆን ?? ምንስ ያህል ያም ይሆን? እባካችሁ እራሳችሁን በተበዳይ በኩል አደርጋቹ አስቡ።የአንድ እናት ልጆች ሆነን ተገፋፍተን አንደር ይልቁንስ እንርዳ አብረን እንሁን።

እንዴት አመሻችሁ
መልካም ለሊት 🙌🏽

የህይወት ቅኔ🥀

20 Nov, 08:23


📍ለምን?

ብዙ የሃገር ልጅ ሃገር ምን ጠቀመች ይላል። እንደውም ሃገሬ እና ታሪኳ ኖረው ዳቦ ካልሆኑ ምን ትሰራልኛለች የሚል ጭብጥ የያዙ ንግግሮች መስማት አዲስ እየሆነ አይደለም። የነዚህ ከንቱ ንግግእ ተናጋሪዎች ምንጭ ታዲያ ከየት ነው ከተባለ ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ያሉት በቂ ምላሽ ነው። ውጪ እየኖሩ የደላቸው ሰዎች እዚህ ያለውን ድክመት አሳይተው አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ሃገርን እና ዋጋዋን ያራክሳሉ በዛ ውስጥ ደሞ ሃገር ጠል ታሪክ ጠል ነጭ አምላኪ እና የነጭ ገረድ የሆነ ትውልድ ያፈራሉ ዛሬ አብዛኛው ወጣት ከነ ጥላሁን ገሠሠ ጥዑም ዜማ የ 𝚡𝚡𝚡 𝚝𝚎𝚗𝚝𝚊𝚌𝚒𝚘𝚗 ጩኸትና ሰይጣናዊ ዘፈን ይማርከዋል ከ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያን ውቅር እና ከነ ፋሲለ ደስ ግንብ የፓሪስ ሀይፍል ታወሪ ድንቅ ነገሩ ነው። ከአክሱም ሀውልት በላይ የዱባይ ፎቆች ብልጭልጭነት ይማርከዋል ከሃገር ልብስ በላይ የነጮች እርቃን አጋላጭ ልብስ ደስ ይለዋል። ይህ ደሞ የተፈጠረው ነጮቹ በፊልሞቻቸው በሙዚቃዎቻቸው በመፅሐፍቶቻቸው በሚፈጥሩት ተፅእኖ ላይ የኛ ሃገር ስደተኞች እዛ ሄደው ወር ሳይኖሩ ስለ ኢትዮጵያ ትንሽነት ማውራት ስላበዙ ነው። የግድ ትውልዳችን ውጪ ሄዶ የሰይጣን አገልጋይ ወይ የነጭ ባሪያ መሆን አይጠበቅበትም በሃገሩ እንደ ሃገሩ ይኑርበት ተውት እናንተም እንተ ቤታችሁ እኛ እንደ ቤታችን።

ውጪ ሆናችሁ ሃገር ለማስጠላት ምትሞክሩ እረፉ አድቡ



ሰናይ ውሎ
ሰናይ ዕለተ ረብዕ

የህይወት ቅኔ🥀

19 Nov, 20:06


 
ልብ አንጠልጣዩ "የጠፋው ሬሳ"
              ተከታታይ ትረካ

                 #ክፍል_14


...በጣም ደነገጥኩኝ አንዳች አደጋ ደርሶበት ወደዚ ሆስፒታል መጥቶ ነበር ግን ለምን ህክምናውን ሳይጨርስ ወጣ? ማንስ ሊያስወጣው ቻለ? ዶክተሮቹስ የት ሄደው ነው? የሚሉ መልስ አልባ ጥያቄዎች አይኔን ጫማው ላይ ተክዬ ሳለ ውስጤ ይመላለሱ ነበር ከጫማው ትንሽ ተስፈንጥሮ አንድ ግራ ሚያጋባ ነገር ተመለከትኩ ለማየትም እንዲያመቸኝ ወደፊት እየተጠጋሁ ሳለ ባርሳ "ሜርሲ" እያለች ስጠራኝ ተሰማኝ እኔ ያለሁበት ስፍራ ከመጡ የሚፈጠረውን ስሜት ስለማውቀው ቶሎ ወደ ሆስፒታሉ ተመለስኩ እግሬ ቢያስነክሰኝም እርምጃዬን ፈጠን አድርጌ ወደነሱ ሄድኩኝ ሳያቸው ሶስቱም ፊት ላይ አንዳች ልዩ ነገር ይታየኛል "የት ሔደሽ ነው?" አለች ሜርሲ በንዴት ስሜት ውስጥ ሆና የሷን ጥያቄ መመለስ ሳልጀምር ቅድስቴ ተከተለች "በቅጡ እንኳን የረባ ህክምና ሳታገኚ ምንድነው ሚያዞርሽ" አለችኝ በጣም ደነገጥኩት "ምን የተፈጠረ ነገር አለ" ብዬ ጥያቄዬን ቀጠል አደረኩኝ "የመኪናችንን ጎማ ማን እንደሆነ እንጃ በሆነ ነገር ወግቶታል" አለ ባባ ወዲያውኑ ያ ሰው ነበር ጭንቅላቴ ውስጥ ብልጭ ያለው "የመንደሩ ነዋሪ መሆን አለበት ማለትም ያ አንቺ ከምታስቢው ሰውዬ ሌላ" አለ ባባ እንዴት እንደዚ ማለት እንደቻለ ጥያቄ ፈጥሮብኛል ሆኖም ግን ምንም አላልኩትም ነበር...መልስ ሳልሰጣቸው ወደ መኪናው እያነከስኩኝ ሄድኩ እነሱም ከሗላዬ ተከተሉኝ የሗላው ጎማ ነበር የተወጋው...የቆምንበት ስፍራ ከአስፓልቱ ወረድ ብሎ ስለነበር አፈርማ ነው ግን መኪናው ዙሪያ ምንም አይነት የእግር ኮቴ የለም ከእኛ ውጪ...ከኛ መኪና ትንሽ ተስፈንጥሮ የሆነ ነገር ተመለከትኩ እያነከስኩኝ ተጠጋሁ "ምንድው ሜርሲ" አለችኝ ባርሳ የማየውን ነገር እስካረጋግጥ ድረስ ምንም አላልኳትም ነበር ግን ከእኛ ሌላ እዚ አካባቢ የቆመ መኪና እንዳለ ይሰማኛል እኛ ከቆምንበት በተቃራኒ አቋቋም የሆነ መኪና እንደነበር ያስታውቃል...ግን ሙሉ ለሙሉ ከአስፓልቱ ወርዶ አልቆመም ነበር በአንድ ጎን ያሉት ጎማዎች ናቸው አፈሩ ላይ ያረፉት አሁንም የጎማውን ቅርፅ ወዳየሁበት በጥንቃቄ መመልከት ጀመርኩኝ ይመስለኛል መኪናው ለኛ መኪና ጀርባውን ሰጥቶ ነው የቆመው አቅጣጫው ደሞ እና በቆምንበት ነበር...አተኩሬ ስመለከት የሰው የእግር ኮቴ አለ ኮቴውን እየተመለከትኩ ተጠጋሁ ብዙ ዱካ የለውም ከአምስት እርምጃ በላይ አልተራመዳም ታዲያ ወደመኪናችን እንዴት ሊደርስ ቻለ የሚለው ጥያቄ ውስጤ እያሰላሰልኩ ያለፍኳቸውን የእግር ዳና ድጋሜ እየተመለከትኩ ሳለ አስፓልቱ ላይ የእግር ዱካ ተመለከትኩ ይህ ሰው ካቆመው መኪና እስኪያልፍ ብቻ ነው የተራመደው ከዛ በአስፓልቱ ተራምዶ ወደ መኪናችን ይደርሳል አሁን ጥርጣሪዬ እውነት እየመሰለ ነው...እነ ሜርሲም የማየውን ነገር ሲያዩ የሆነ ነገር እንደተገለጠላቸው ያስታውቃሉ ወዲያው የመኪናው የፊት ጎማ ወዳረፈበት ተጠጋሁ ሲገባና ሲወጣ ይመስለኛል በዛ ያለ ዱካ ይታያል "ያ ሰው አሁንም እየተከታተለን ነው አልተወንም" አልኩኝ "ምነው እግራችንን በቆረጠው ባንመጣስ" አለች ባርሳ እጅግ ተበሳጭታ "አሁን ማማረሩን ትተን ከዚ አካባቢ የምንሄድበትን መንገድ እንፍጠር መዋከቡ ዋጋ ቢስ ነው" አለች ቅድስቴ የማልጠብቀውን የእርጋታ ስሜት እያሳየች "ልክ ብለሻል" በማለት ባባ በሀሳቧ ተስማማ "ትርፍ ጎማ አልያዝክም" ብዬ ባባን ጠየኩት በጭንቅላቱ ንቅናቄ አለመያዙን ነገሮኝ ቀጠል አርጎ "ጎሚስታ ቤት ነው ያለው ኔትወርክ እንኳን ቢኖር ብደውል ይልኩልኝ ነበር" አለ "እና ዛሬ እዚ ልናድር ነው" አለች ባርሳ በጭንቅላቴ ንቅናቄ አውንታዬን ገለፅኩላት ቢመራትም ትዋጠው ምንም ምርጫ የለንም እዚ ባናድር መልካም ነበር ግን አለማደር አንችልም...ሰዓቱ ተጉዞ ወደ አመሻሹ እየተቃረበ ነው ከመኪናው ውስጥ ምግብና አልባሳት ይዘን ወደ ሆስፒታሉ ውስጥ ተመለስን እኔ ከታከምኩበት ክፍል ፊት ለፊት ገባንና ማስተካከል ጀመርን እኔም ልብሴን ለመቀየር ወደ ሻንጣዬ ሄድኩኝ ለአይን ያዝ ያዝ ማረግ ጀምሯል ባባ መብራት ካለ ብሎ ሲሞክር ምንም የለም "መቆጣጠሪያው ጋ አይቼ ልምጣ" ብሎ ባባ ወጣ "ተጠንቀቅ አባቴ" አለች ባርሳ በስስት እያየችው ይሄን ጊዜ ቅድስቴ አይኗ እንባ አረገዘ የባሰ እንዳይከፋት ብዬ ምንም አላልኳትም እኔም ልብሴን ቀያይሬ ተቀመጥኩ ባባ ተሳካለት መሰለኝ መብራቱ በራ "የስ" አሉ ቅድስቴና ባርሳ እኔም ፈገግ አልኩኝ ወዲያውኑ ምግቡን አቀራረቡት ባባም መጣና ለመመገብ ተዘጋጀን በሩን ዘጋንና መመገባችንን ጀመርን አሁን ምሽቱ ጀምሯል ነፍሴ እየተጨነቀች ነው...እየተጨዋወትን መመገባችንን ቀጠልን ግን መብራቱ ጠፋ በጣም ደነገጥን ሁላችንም ፀጥ አልን የሆስፒታሉ አንዱ ክፍል በሃይል ጓ ተደርጎ ተዘጋ በጣም ደነገጥን ግን መብራቱ ወዲያውኑ መጣ ውጪ ያለውን ነገር ለመመልከት ሁላችንም ተነስተን በሩን ከፍተን ወጣን ግን አንዳች አልነበርም ወዲያውኑ ድጋሜ መብራቱ ጠፋ ግን ባሁኑ ብዙ አልቆየም ከመቅፅበት መጣ ደግሞም ጠፋ ድጋሜ ሲበራ ግን................


part #15  ___ ይቀጥላል

ቶሎ እንዲለቀቅ 👍 አሳዩኝ

ከተመቻቹ ÷
                 #𝐑𝐞𝐚𝐜𝐭
                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

    ¶ የህይወት ቅኔ 🥀🌐

  📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! 📱