ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር @bookworlds1 Channel on Telegram

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

@bookworlds1


የተለያዩ ሀገር በቀልና የባህር ማዶ መፅሀፎች የሚገኙበት ገፅ ሲሆን ገፁን ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፉት 📚📚

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር (Amharic)

በዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር አንዱ በቀልና አስፈላጊ ሀገር የመሆን የባህር ማዶ መፅሀፍትን በተመረጠ ገፅ ሄዳችሁ በሳምንት ሼር ላይ በመዳረግ ተደራሽነትን እንዲያስፈልጋችሁ እናመሰግናለን! የተለያዩ መጽሐፍቶችን የታለበት መረጃ ለመረዳት እና መረጃዎቹን እንዲያዘጋጅ ሼር፣ የሚከናወን የሚያፈራቸውን መጽሐፍቶች ይምረጡ። በተጨማሪም የዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር ሼር በሚደርገው ትምህርት አገልግሎታችሁን እና ተግባሩን ያቀናቃሉ።

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

26 Oct, 15:19


ራማቶሓራን ለጠየቃችሁ
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

26 Oct, 15:07


https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

26 Oct, 14:21


የሁለት ዘመን ፍቅር!

ድሮ በእኛ ዘመን ፍቅር በዐይን ተጸንሶ፤ እንባንና ወኔን አፍስሶ፣ ሰውነትን ጨርሶ፣ የሚጥል አደገኛ መተት ነበረ የአሁን ዘመን ፍቅር ግን በሞባይል ተጸንሶ፤ ካርድና ጊዜን ጨርሶ፣ ከአንድ ቀን ግንኙነት በኋላ በብሎክ የሚጠናቀቅ ተራ ክስተት ሊሆን ችሏል።

በእኛ የወጣትነት ዘመን ከፍቅረኞቻችን ጋር የምንገናኝበት ምንም አይነት ቴክኖሎጂ እልነበረም:: ኮንዶምም ጭምር!

ስለዚህ ያፈቀርናትን ሴት ለማግኘት ወደ ወንዝ ወርዳ ልብስ የምታጥብበትን፣ ውሃ የምትቀዳበትን፣ ገበያና ትምህርት ቤት የምትሄድበትን ሰዓት መጠበቅ ነበረብን:: በዚህ ጊዜ ግን እድሜ ለቴከኖሎጂ ከባዱ ነገር መገናኘት ሳይሆን መለያየት ነው:: ያፈቀርካትን ሴት ለማግኘት 'አፕሊኬሽን' ማውረድ እንጂ ወደ ወንዝ መዉረድ አይጠበቅብህም :: ለትዳርም ይሁን ለአዳር፣ ለፍቅርም ይሁን ለወሲብ፣ ያሰብካትን ኮረዳ ፌስቡከ ላይ ብታጣት “ዋትስ አፕና ቫይበር” ላይ አታጣትም::

ስለዚህም ሰው እየኝ አላየኝ ብለህ ሳትሳቀቅ፣ ፍርሃቴን አወቀችብኝ ብለህ ሳትጨነቅ፣ ከተለያዩ ድረ-ገፆች ያሰባሰብካቸው የፍቅር ኑዛዜዎች ስትፈልግ በጽሑፍ አስፍረህ፣ ስትፈልግ በድምጽህ ቀድተህ ትልከላታለህ:: መስመር ላይ ስትጠፋብህ ደግሞ ወደ ፎቶ መደርደሪያዋ በመሄድ ባቷን ገልጣ፣ ጡቷን አሳብጣ የተነሳቻቸውን ፎቶዎች እየጎበኘህ Hot እና Cool የሚል ኮሜንት እየሰጠህ፣ እስክትመጣ ድረስ ትጠብቃታለህ::

የእኛ ዘመን ሴቶች ግን፣ ለፍቅረኞቻቸው ቀርቶ ለመታወቂያቸውም የሚሆን ፎቶ አልነበራቸውም ነበር:: በዚህ ላይ ደግሞ ለምንወዳት ልጅ ያለንን ስሜት የመግለጫ መንገዱ በሰፈራችን ጸሐፊ ትዕዛዝ ተደርሶ ለድፍን የአውራጃው አፍቃሪዎች በካርቦን እየተገለበጠ የሚሰጥ ደብዳቤ ብቻ ሲሆን፣ ይሄውም ኑዛዜ የጸሐፊውን እንጂ የአፍቃሪውን ስሜት የሚገልጽ አልነበረም::

ከሞላ ጎደል የደብዳቤውን ይዘት በጨረፍታ ስንመለከተው_ ከፍቅር ይልቅ ተፈጥሮን ማድነቅ ላይ ያነጣጥራል:: የጸሐይ ርቀቱን፣ የሰማይ ስፋቱን፣ የውቅያኖስ ጥልቀቱን፣ የኮከብ ብዛቱን፣ የደመና ንጣቱን፣ የልምላሜ ውበቱን... ያህል ለምወድሽ ፍቅሬ_" እያለ የሚተረተር ነው..







አሳዬ ደርቤ✍️
ጎዳናው እስኪቋጭ ገጽ 113

https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

26 Oct, 11:49


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

26 Oct, 11:39


https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

26 Oct, 11:39


https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

26 Oct, 11:39


https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

26 Oct, 11:39


https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

26 Oct, 07:57


https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 20:23


የሊስትሮ እቃዬ

ረሀቤ ቢከሰኝ ~ ባዶ ሆዴን አይቶ
አፌ መሰከረ ~ ችሎት ላይ አዛግቶ

በህይወት ፍርድ ቤት...
የተሾሙት ዳኛ ~ መፃፉን ሲገልፁ
ያልሰራ አይብላ ~ ይል ነበር አንቀፁ

ይህንን ስትሰማ...
ፈጥና መጣችና ~ ሆና ጠበቃዬ
ከፍርድ አዳነችኝ ~ የሊስትሮ እቃዬ

እኔም እሱዋን ይዤ...
አንገቴን ለስራ ~ ጎንበስ እንዳረኩት
ችግሬን በብሩሽ ~ ሲጠረግ አየሁት

የኩራቴን በትር...
ወርውሬ ስጥለው ~ ከጄ ላይ ወደዛ
እንኳን የሰው ጫማ ~ የኔም ፊቴ ወዛ

ካመታት ቀጠሮ...
ከጊዜ በኃላ ~ የዋለው ችሎት
ጥረቴን አየና ~ ቢፈርድልኝ ሀብት
ከትቢያ ተነስተው ~ እንዲሉ ከማማ
እኔም በተራዬ...
ከላይ ተቀምጬ ~ አስጠረኩኝ ጫማ

እንግዲህ አዝናለው...
ባለውለታዬ ~ ክብሬ ነሽ እያልኩዋት
ከታች ያነሳችኝ...
የሊስትሮ እቃየን ~ ከላይ እረገጥኳት

እንግዲህ አዝናለሁ...
ውድዋ…………… የሊስትሮ ዕቃዬ
ምንም እንኩዋን ~ ብትሆኝ ባለውለታዬ

በጫማ ስረግጥሽ ~ አይክፋሽ ግድ የለም
ባታውቂው ነው እንጂ
ለዋለላት ሁሉ ~ እንደዚህ ናት አለም።

ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)✍️


ከተመቻችሁ ለወዳጆቻችሁ ሼር አድርጉ
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 20:00


ውድ የገጻችን ቤተሰቦች እኛ በቻልነው አቅም ያለንን እያጋራናችሁ ነው!
ስለዚህ እናንተም በቻላችሁት አቅም ገፃችንን አጋሩልን ተደራሽነቱን አስፉት!

ብዙ ማንበብ ፈልገው በተለያዬ ምክነያት መጽሐፍ ላላገኙ ሰዎች ይድረስ!
እናመሰግናለን🙏😍

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 19:55


ዛምራን ለጠየቃችሁ
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 19:54


ሽር ብትን ለጠየቃችሁ
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 19:51


ሁቱ ትሲን ለጠየቃችሁ
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 19:50


በፍቅር ላይ ሾተላይ ለጠየቃችሁኝ

https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 18:45


https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 18:42


https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 18:38


የወንድ ምጥን ለጠየቃችሁ
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 18:27


አሳዬ ደርቤ ጎዳናው እኪቋጭ ክፍል

https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

25 Oct, 18:22


አሳዬ ደርቤ ጎዳናው እስኪቋጭ ክፍል ፪
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

22 Oct, 19:24


ምድር ውብ ነች። ውበቷን መኖር ከጀመራችሁ ልባችሁ ውስጥ ጥፋትን ሳታምቁ ደስታዋን ማጣጣም ከቻላችሁ ገነት ውስጥ ናቸው።

ሁሉንም ነገር ካወገዛችሁና እያንዳንድዋን የደስታ ቀዳዳ ከነቀፋችሁ ግን ያችው ምድር ተመላሳ ገሀነም ትሆናለች።

የምትኖሩበትን ቦታ መወሰን በእራሳችሁ ምርጫ ላይ የተመረኮዘ ነገር ነው። አስፈላጊው ነገር የቦታ ለውጥ ሳይሆን የውስጠታችሁ ለውጥ ነው።

በደስታ በምሉእነትና በጥልቀት ኑሩ።
ያን ጊዜ ገነት ህልም መሆኑ ቀርቶ የህይወት ልምድ ይሆናል።
ኦሾ
የኦሾን መጽሐፎች ለማግኜት

https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

22 Oct, 19:11


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

22 Oct, 19:10


አዳምጡት ትወዱታላችሁ!
👇👇👇👇👇

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

22 Oct, 18:51


ከ 1ኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ያሉ የመማሪያ መጽሐፍትን በ pdf ለማግኜት ከዚህ በታች ባለው user name ጠይቁን!

@a9OaG
@a9OaG

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

22 Oct, 18:05


📚ርዕስ:-  ምስጢሩን ማወቅ 5 መጽሐፎችን በአንድ ላይ
      1.The Secret - ምስጥሩ
      2.The Sower ታላቁ ኃይል
      3.Magic - ታላቁ ምስጢር
      4.Hero - ጀግና
      5.How to use the secret - ምስጢሩን መጠቀም
📝ደራሲ:- Rhanda Byrne
👤ትርጉም:- ሙሉቀን ታሪኩና  ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:-  ስነ አእምሮ
📖የገፅ ብዛት:- 600
📆ዓ.ም:- 2012
ዋጋ 700 ብር
https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ማጋራት አይዘንጋ!🙏

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

22 Oct, 17:41


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

22 Oct, 13:36


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

22 Oct, 03:44


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

21 Oct, 18:04


"""ናፍቀሽኛል😭"""
የኔታ ፍቄ

በመለየት መንገድ አካል ቢራራቅም፣
ከወደዱት ወዳጅ ልብ ግን አይርቅም፣

ከጎንሽ ቁጭ ብዬ ባልገኝም ዳሩ፣
ልቤ ካንቺ ጋ ነው ውሎና አዳሩ፣

አብረን ያወጋነው ይሰማኛል ቃልሽ፣
መንኜ መጣለሁ ለመዋል ከደጅሽ፣

ድምፅሽ ራቀኝ እንጂ አካልሽ ለዓይኔ፣
ሁሌም በልቤ አለሽ በናፍቆት ምናኔ፣

በናፍቆት ሸራ ላይ የትውስታን ቀለም እየነዳደፍኩኝ፣
አለሁኝ ወዳጄ የዛሬዬን ትቼ ካንቺ ያሰፍኩትን ትላንት እየኖርኩኝ፣

አዎ ዛሬ በኔ ስሌት ትላንትና ሆኗል፣
ትዝታሽ ነው ብርቱ ከልቤ ላይ ሰፍኗል፣

ግን አንቺ እንዴት ነሽ እኔ ብሶብኛል፣
ትላንትን እየኖርኩ የዛሬው ያልፈኛል፣
አካሌ መንኗል ናፍቆትሽ ከብዶኛል፣
እንዴት ነህ ያሉኝ ቀን እንዴት ልበላቸው ይደናገረኛል፣

ግን አንቺ እንዴት ነሽ እኔ ፍፁም ሰላም፣
አምሮብሃል አሉ ገፄም አልተከፋም፣
ጥርሴም አይከደን ፈገግታም አይጠፋም፣

ግን አንቺ እንዴት ነሽ?

እኔ እንደምታዪው ያስቀባጥረኛል፣
ደና ነኝ እያልኩኝ ናፍቆትሽ ያመኛል፣
በውሃ ፈሰሰ ያነጫንጨኛል፣
መቼ ነው የማይሽ ውዴ ናፍቀሽኛል፡፡

ከተመቻችሁ ሼር አድርጉት👇
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

21 Oct, 17:45


ውድ የገፃችን ተከታዮች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ብለናል!
ገጹን ለጓደኞቻችሁ ሸር አድርጉት እኛ ደግሞ እጃችን ላይ ያለውን እና የምትፈልጉትን ማንኛውንም መጽሐፍ እንልካለን!!
እስኪ 1 ለ 10 ሰው ሼር ያድርግ!

https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

21 Oct, 17:22


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

21 Oct, 16:31


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

21 Oct, 11:33


ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ!
እስኪ ይችን ነገር ተባበሩን በዚህ ገጽ ገብታችሁ ተራ ቁጥር 46 ላይ ያለውን የልጁን ፎቶ like ብቻ አድርጉልን!
እናመሰግናለን!

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

21 Oct, 10:41


መጽሐፍትን የምትፈልጉ 👇

1.የኢትዮጵያ ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግ  = 250 ብር

2.የኢትዮጵያ ታሪክ ካልተዘመረለት እያሱ እስከ ኢህአዴግ 250

3.የፍቅር ሰመመን በሲድኒ ሸልደን 250 ብር

4.የታካሚው ማስታወሻ =250 ብር

5.ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ላንች 200 ብር

6 ጠበኛ እውነቶች = 200 ብር

7.የሞሳድ መንገድ 250 ብር

8.ኢያሪኮ 888 አዘርግ 2ዐዐ ብር

9.ጁ ኢትዙ የማርሻል አርት ፍልስፍናና
መሰረታዊ ቴክኒክና=200

10.የፍልስፍና ትምህርት ቅጽ ፪ 250 ብር
11.ያመነም ያላመነም 200 ብር

12.ንጥር የአለም ድንቃድንቅ አባባሎች 200 ብር

13.ዮራቶራድ 200 ብር

14 ይህንን ያውቁ ኖሯል?  250 ብር

15.የኢትዮጵያ ታሪክ ከኢማም አህመድ እስከ ዓጤ ቴዎድሮስ 250 ብር

16.የኢትዮጵያ ተማሪዎች ትግል 200 ብር

17.ስልክሽን ከያዘው? እና ሌሎች 150 ብር

18.ፈቃደ እግዚአብሔር በምን እንዴት
ይታወቃል?  150 ብር


ለመግዛት👇
@a9OaG ጠይቁን!

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

20 Oct, 21:12


<< የምትኖርበትን ህይወት በቅጡ ሳታውቅ ስትሞት ሌላ ዓለም መኖሩን እንዴት ታውቃለህ?>>

ጥበብ ከጲላጦስ ቅጽ ፪

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

20 Oct, 20:44


ለተጨማሪ የቴሌግራም ገጻችንን ይጎብኙ
https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

20 Oct, 19:35


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

20 Oct, 13:43


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1

ዴርቶጋዳ መጽሐፍ መደብር

20 Oct, 10:46


https://t.me/BOOKWORLDs1
https://t.me/BOOKWORLDs1