መዝገበ ጥበባት @mezgebetibebat Channel on Telegram

መዝገበ ጥበባት

@mezgebetibebat


አስደናቂው የዕፀዋት ቅመማ ጥበብና ፈውሳቸው በዚህ ገጽ ላይ ይገለጣሉ ።
ጥበብሰ ሀነጸት ላቲ ቤተ!!!

መዝገበ ጥበባት (Amharic)

ምልክት፡መዝገበ ጥበባትnይኽአ እና ፊናኖስ የመዝገበ ጥበባት አንድ ጊዜ ሲታወቱ ዝናህ የተለወጠ፡u200bእንዲሁም ያጋለጠው በጥንቱ ዓይን በአልጋው እጅግ በዚህበጌላህ መረጃ ለውጤቱ ምንም እንነፍሳለን።nእስከ በቀጥታ ይከናናል የሚፈቅድበት ቀን 24 ሰከንዶ ነው፡ሱማሌይ በአልጋው ሶት ከፕሮፌስናሽናል በሽታዎች ያለው፡አንድን ተከታታይ ጥበብና ሥልጠና ላቲ ያለው፣ይኽአ ከመጀመሪያ የተለያዩትን ጥበብና ሥልጠናዊት ፈውሳታቸውንnሕጂ ማጤነኛ ውጤቱንና በሃልፀቧ፡ዘንድሮኋት በስልክ ላይ በመከታተለዓለም ህግደፍ መብላት ብሽንታትን ምዘን፣የባህል ምንጭሊትን እና ከሌላም ጥበባት ጋር በለመደን፡ገዥሞዎን ለመዋሸድ ባንድና በምላሾማንሖን ጊዜ እየያደሩ መኖራት ባይኖረም ደረሰ።nበመዝገበ ጥበባት በኢንተርኑት በአካባቢ፣ሞተር፣ብፁዋ፣ኤድዮም እና ልዩነት የመወያየቷ ምሕሩን ሰውለማጉልት እንኳን በሚወያዩ ዝናህ ፦የባህ፡ናቅያ፡በቢመን፡ሟኦ፡ቅፅሜ፡ምሕላልና፡ብላአ፡እናው፡ወንሬም ላይ ልዩ መዝገብን ለመለወጣቱ ስሩዕ ሰጧችባላችኋል።

መዝገበ ጥበባት

08 Jun, 04:47


Channel photo updated

መዝገበ ጥበባት

14 May, 17:19


ሰላም ቤተሰብ እንደት አላችሁ
ባላችሁበት ሰላም ይሁን!

ለዛሬ ስለአፍ መጥፎ ጠረን -ሽታ የአድኅኖት ዕፀዋት ይዠ መጥቻለሁና እነሆ!👇👇👇👇

አልቴት ፣ ከርቤ እና የጽድ ሙጫ አንድ ላይ አልሞ ወቅጦ በትንሽ ነጹህ እራፊ ጨርቅ አስሮ በአፍ መያዝ ነው። ምራቅንም መዋጥ ነው።

ወይም ጠዋት ከእንቅልፍ እንደተነሱ በሎሚ ውኃ መጉመጥመጥ እና ሲጨርሱ ከርቤ ፣ እጣን እና አልቴት አንድላይ አልሞ ፈጭቶ ከላይ እንደገለጽኩት በጨርቅ አድርጎ ረዘም ላለ ሰአት ማኘክ ነው። አንድ ኩባያ ውኃ ላይ ትንሽ ከርቤ እየጨመሩ ጠዋት እና ማታ መጠጣት ነው።
👉 ከርቤ እና አልቴት እኔጋም ስላለ ለተወሰናችሁ ሰዎች ልሰጣችሁ እችላለሁ !
t.me/GeraworkTadele ላይ አናግሩኝ

መዝገበ ጥበባት

20 Mar, 09:21


በፌስቡክም ቤተሰብ በመሆን ጥበብን እንጋራ!
https://www.facebook.com/profile.php?id=100075484374865

መዝገበ ጥበባት

20 Mar, 09:19


ሰላም ሰላም!

አስደናቂዋ #ደላሹትን ታውቋት ይሆን?
እነሆ!
#ደላሹት ትሰኛለች፤ በወይናደጋ ነው የምትበቅለው፤ በወይነጠጅና በነጭ ቀለም የተዥጎረጎረ ያማረ አበባ አላት። ቅጠሏ ሰፋ ሰፋ ብሎ ወፈር ያለ ከመሬት ላይ የተለጠፈ ነው። ስሯ ቀይ ነው። መድኃኒትነቷ ለለምጥና ለነቀርሳ ነው። ከሌሎች ዕጸዋት ጋር ተጨምራ ለብዙ ህመም ፈውስ ትሆናለች። ለለምጥ በሽታ ስሯን አጥቦ በብዙ ወቅጦ ከማር ጋር በባዶ ሆድ መዋጥ ነው ቆዳንም መቀባት ነው። ለነቀርሳ ደግሞ ቅጠሏን ከአበባዋ ጋር ወቅጦ እንደሻይ መጠጣት ነው።
ማሳሰቢያ፡ በዚህ ገጽ የሚጻፉትን ዕጾች በቀጥታ አለእውቀት መጠቀም አይመከርም። እኔ የምጽፍላችሁ ተመራማሪ ከሆናችሁ ለምርምር እንዲረዳችሁ ካልሆናችሁ ደግሞ ስማቸውን ከእነ ምስላቸው በመከተብ ወደ ጥበብና ምርምር ትመጡ ዘንድ ነው።

መዝገበ ጥበባት

18 Mar, 15:24


The art of vine in our manuscripts(ጥበበ ሐረግ)

መዝገበ ጥበባት

01 Mar, 18:29


ቱልት (የውሻ ምላስ)

መዝገበ ጥበባት

01 Mar, 18:29


ዋጊኖስ

መዝገበ ጥበባት

01 Mar, 18:28


ለማድያት
======
የዋጊኖስ(የደጋ አባሎ) እና የውሻ ምላስ (ቱልት) ቅጠላቸውን በእሳት እያሞቁ በትኩሱ ማሸት ነው። ያጠፋዋል!!!
Facebook: 👉👉👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100075484374865

መዝገበ ጥበባት

24 Feb, 14:53


አስደናቂዋ ዕፀ አሮን (የሰው ነገር)
ሲነኳት እንደሰው ኩምትርትር ስብስብ ሽብልል የምትለው የሰው ነገር። አትንኩኝ ባይዋ የሰው ነገር። ለማያውቃት የምታስደነግጠው (ዋይ የምታስብለው) የሰው ነገር። ለሚያውቃት ግን ድንቅ ጥበብ የሚሰራባት አስደናቂዋ ዕፅ። በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ ሲነኳት ከመቅጽበት ስብስብ ትልና ቀለሟን እንደ እስስት ከአረንጓዴ ወደ ወይንጠጅ መቀየሯ ነው። ቆይታ ግን ወደነበረችበት ትመለሳለች። ድንቅ ነው መቸስ!!! ከፈለጋችኋት ጣና ዳር ደብረ ማርያም ገዳም ትገኛለች! 🙏

Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100075484374865

መዝገበ ጥበባት

15 Jan, 13:41


የቅመሞች ሊቅ
ቅርንፉድ!
==========
ቅርንፉድ እጅግ የተመሠከረለት ቅመም ነው።
ጥቅሞቹ :
1- ለሚሰባበር ለሚነቃቀል ጸጉር (ለጸጉር እድገት)
2- ለምግብ መፈጨት
3- ለጸረ-ባክቴሪያ
4- ለስንፈት
5- የደም ውስጥ ስኳርን መመጠን
6- ለአፍ ጠረን (መልካም ሽታ እንዲኖረን)
7- ለጨጓራ ጤንነት
8- ካንሰርን ለመከላከል
9- ለሽንት ቱቦ እንፌክሽን
10- ለጉበት ጤንነት..... ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል
አጠቃቀም ;
ለጸጉር ከሆነ ማታ የተወሰኑ ፍሬዎችን የፈላ ውኃ ውስጥ ጨምሮ ጠዋት ጸጉርን በውኃው መታጠብ ነው። ወይም ዘይቱን አውጥቶ መጠቀም ነው።
ለሌሎቹ ግን በቀን ሁለት ፍሬ አኝኮ መዋጥ ነው !
ለነፍሰጡር ለሚያጠቡ እና ጨጓራ ቁስለት ላለበት ከመጠቀም በፊት ባለሞያ ያማክሩ!
ሰላም🙏🙏🙏

መዝገበ ጥበባት

07 Jan, 07:38


እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏
መልካም በዓል🙏

መዝገበ ጥበባት

11 Nov, 07:24


ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ

ለዛሬ ይህንን መጽሐፍ ይዠላችሁ መጥቻለሁ። ለጥበብ ስራ ፍላጎት ላላችሁ በጣም ጠቃሚ ነው። ከቀደምት አባቶች የተገኘ የብራና ዕፀ ደብዳቤ ነው። 151 ገጾች አሉት። በፒዲኤፍ ስለተዘጋጀ ግዝታችሁ መጠቀምና ምርምር ማድረግ ለምትፈልጉ ከታች ባስቀመጥኩት የቴሌግራም ሊንክ ገብታችሁ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ።
https://t.me/GeraworkTadele

መዝገበ ጥበባት

12 Sep, 07:08


መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🌼🌼🌼

2,825

subscribers

87

photos

3

videos