መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

@mezgebe_ewnet


እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ...
በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

07 Oct, 12:48


የመሬት መንቀጥቀጥ የሚከሰተው በእግዚአብሔር ቁጣ ምክንያት ነው።
ቅዱሳን በኖሩነት፣ ቅዱሳን በጸለዩበት፣ ቅዱሳን ባስተማሩበት፣ የቅዱሳን አጽም ባረፈበት ሃገር , ባእድ አምልኮ በአደባባይ ቦታ ተሰጥቶት እንደ ትልቅ ነገር ሲተዋወቅ እና ሲከበር ሲውል እንዴት እግዚአብሔር አይቆጣም...

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

07 Oct, 12:48


ትናንት መስከረም 26 የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ሰሞኑን በአደባባይ በተካሄደው ባእድ አምልኮ ምንያት እግዚአብሔር ስለተቆጣ መሆኑን ቅዱሳን መጻሕፍት ገለጹ!!!

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

06 Oct, 10:59


+ በግዕዝ እና በአማረኛ የተዘጋጀ
+ በ1650  የተጻፈ ብራና መጽሃፍ
+ ከ50 በላይ ስዕሎች ያሉት
+ ሙለ መጽሃፉ በከለር ህትመት የታተመ
+ ጥንታዊ ይዘቱን የጠበቀ
+ መጽሀፉን ለማግኘት 0921624099
+ ቴሌግራም @Haile_Mariam1

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

01 Oct, 17:23


እስከ መጨረሻው አድምጡት። አምልኮተ ጣዖት በባህል ጭንብል እንዴት እንደሚሰራ ተመልከቱ። በኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ ባህል ብለን የያዝነው 75% በላይ የሚሆነው ከባእድ አምልኮ ተወርሶ በድግግሞሽ ባህል የሆነ ነው። ግማሹ ቅርስ ሁሉ ሆኗል።

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

26 Sep, 06:12


ስለ ዓለም ቅርጽ; ዳግማዊ ላሊበላን በፈለፈሉት በመሪጌታ ገብረመስቀል አገላለጽ... ምድር አትዞርም ፀሐይ ናት ምድርን የምትዞረው; ፀሐይም ከምድር መጠኗ በጣም ያነሰ ነው። ተፈጥሮን መጋፋት እግዘብሔርን መጋፋት ነው ይላሉ።

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

19 Sep, 19:45


እንዲያው ሌላው ሁሉ ይቅር እና ጠንቋዮች ለጥንቆላ ስራ የሰው ደም እንደሚፈልጉ የማያቅ ሰው ያለ አይመስለኝም ። እንኳን የሰው ደምን ፣ የሰው ልብስ፣ የሰው ጫማ ፣የሰው ጸጉር ፣የሰው የውሰጥ ልብስ ወዘተ እንደሚጠቀሙ ሁሉም ያውቃል።
ታዲያ ከየቤተክርስቲያኑ ሰንበት ተማሪዎች የሚሰበሰበው ደም ወደ የት እንደሚሄድ ምን እንደሚደረግበት፣ ማን እንደሚያገኘው፣ በማይታወቅበት ሁኔታ እንዴት ደማችሁን ስጡ ተብሎ አንድ መምህር የሚያስተምረው? ምእመናኑን ትልቅ አደጋ ውስጥ የሚከት ትምህርት እኦ ነው በስጋ ሳይሆን በነፍስም ጭምር።

እንዲያውም እንድ ክርስቲያን ለሚበላው፣ ለሚጠጣው፣ ለሚያየው፣ ለሚሰማው፣ የሚለብሰው፣ ለሚውልበት ቦታ ሁሉም ነገሩ በጥንቃቄ ነው መሆን ያለበት። ታዲያ እንደዚህ ዝርክርክ ከማለታችን የተነሳ የነፍሳችን ማደሪያ የሆነውን የክርስቶስ ደም የተዋሀደውን የከበረውን ደማችንን ወደ የት ወስደው ምን እንደሚያደርጉበት ሳናውቅ በየቦታው ደማችንን እያፈሰስን እንዴት ነው ክርስቲያን ተብለን እየተጠራን የምንቀጥለው?

የከበረ ደማችንን አክብረን እንያዘው እግዚአብሔር ሲፈጥረው ከውስጣችን እንዳይወጣ እድርጎ ነው የፈጠረው በግድ ሰውነታችንን በስተን እና ቀደን አፍስሰን ለሰው ደም መጣጭች ቫምፓየሮች ምግብ አናድርገው።

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

19 Sep, 19:45


ከላይ እንዳየነው የሁሉም የሰው ደም ሁሉ እኩል ጥራት ያለው አይደለም እንዳንድ በጣም ጥራት ያለው ደሞች እንዳሉ ሁሉ ጥራታቸውም ወረድ የሚሉም አሉ። ይህንን ከሁሉም በአንደኛ ደረጃ ጥራት ያለው ደም ደግሞ የሚገኘው ህጻናት ደናግላን መነኮሳት ካህናት ዲያቆናት ቀሳውሰት ምእመናን የሚገኙበት በቅጽረ ቤተክርስቲያን ወስጥ ነው። በመንገድ ላይ ከሚሰበሰበው ደም፣ ቤተ ክርስቲያን ወስጥ ከክርስቲያኖች ብቻ ከሚሰበሰበው ደም እጅግ ጥራት ያለው ነው ዋጋውም ተፈላጊነቱም እጅግ ከፍተኛ ነው።

ለዚህ ነው ቀይ መስቀል ከሌላው ቤት እምነት በተለየ መልኩ በቤተ ክርስቲያን ከሚገኙ ሰንበት ተማሪዎች ደም ለመሰብሰብ የሚሯሯጠው። እስኪ የትኛ መስጊድ ውስጥ ነው ወይም የትኛው የመናፍቅ አዳራሽ ወስጥ ነው ቀይ መስቀል በቋሚነት ደም ካልሰበሰብኩ የሚለው?

ለዚህም ስራው እንዲመቸው በገንዘብ የገዛቸውን መመህራንን ክርስቲያኖች እንዲሰጡ እጅግ የተንጋደደ እና ከቤተክርስቲያን አስተምህር በሚጻረር፣ በቅዱሳት መጻህፍት በማይደገፍ መልኩ ፣ ክርስቲያኖች ደም መለገስ ችግር የለውም እያሉ ለአጋንንት ግብር እንዲሰጡ ያሚደረግ ያለው።

አንድ የቤትክርስቲያን መመህር ነኝ ባይ ለምእመናን የሚያስተምረውን ነገር እንኳን ቆም ብሎ ግራ ቀኝ አይቶ፣ እዛ ጉዳይ ላይ ትንሽ መርምሮ ነው እንጂ ቀጥታ ቀይ መሰቀሎች የነገሩትን ለምእመናን ያስተላለፋል? እነሱ ደም መለገስ ችግር የለውም ሲሉ እሱም ችግር የለውም ብሎ እንደወረደ የሚያስተላለፍ ምን አይነት መምህር ነው?

5,806

subscribers

704

photos

154

videos