ማኀቶት Tube

@elmahtot_tube


በዚህ ቻናል
⭐️ተወዳጅ መዝሙሮች
⭐️የቆዩ ዘማሪያን አልበሞች
⭐️በየጊዜው የሚለቀቁ / ወቅታዊ ዝማሬዎች ያገኙበታል

ማኀቶት Tube

05 May, 08:38


╔═★══════════📄══╗
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
╚══📃══════════★═╝
Share @elmahtot_tube

ማኀቶት Tube

05 May, 08:37


╔═★══════════📄══╗
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
╚══📃══════════★═╝
Share @elmahtot_tube

ማኀቶት Tube

05 May, 08:37


ሂዱ ንገሩ አውሩ ላለም-
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
╔═★══════════📄══╗
@elmahtot_tube
@elmahtot_tube
@elmahtot_tube
╚══📃══════════★═╝
Share @elmahtot_tube

ማኀቶት Tube

05 May, 08:36


እንደተናገረ ተነስቷል - ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ
╔═★══════════📄══╗
@elmahtot_tube
@elmahtot_tube
@elmahtot_tube
╚══📃══════════★═╝
Share @elmahtot_tube

ማኀቶት Tube

30 Apr, 09:29


በሰሞነ ሕማማት የሚጸለዩ ጸሎቶች እና የማይጸለዩ ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው?

በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም


ተወዳጆች ሆይ ሰሞነ ሕማማት የምንለው በጌታችን ላይ የሞት ምክር የተመከረበት እና ጌታችን በሰው ሕሊና በመላእክት ልቦና የማይታሰበውን ስቃይ ተቀብሎ በመከራ እና በሕማማት የሞተበት ወይም የተገደለበት ሳምንት ነው፡፡ ስለዚህ ሳምንቱ ሰሞነ ሕማማት የሚለውን ስያሜ ያገኘው ጌታ በተቀበላቸው ሕማማት ነው፡፡

በሰሞነ ሕማማት ብዙዎቻችሁ የሚጸለዩት እና የማይጸለዩት ጸሎቶች ጥያቄ እንደሚሆንባችሁ ግልጽ ነው፡፡ ስለዚህ ይህንን ጥያቄ በተቻለኝ አቅም ለመመለስ እና እናንተም ተረጋግታችሁ አውቃችሁ ሕማማትን በስግደት እና በጸሎት እንድታሳለፉ ጥቂት ይህን እላለሁ፡፡

በዚህ በሰሞነ ሕማማት አንዳንዶች ይህ አይጸለይም ይህ ይጸለያል እያሉ ምክንያቱን ሳያስረዱና ሳያውቁ ሲጽፉ ብሎም ሲያስተምሩ ይስተዋላል፡፡ ይህ ደግሞ ምዕምናኑን በጸሎት ዙርያ ጥያቄ እና ውዝግብ ውስጥ ይከታቸዋል፡፡

እንደሚታወቀው በዚህ በሰሞነ ሕማማት የጌታችን ሕማም ስቃይ መከራ እንግልት እና ሞት የሚታሰብት እንጂ የሌሎችን የቅዱሳንን በዓላት አብረን የምናስብበት ጊዜ አይደለም፡፡

ምክንያቱም የእነሱ በዓል ከጌታ ሕማም ስቃይ መከራና ለሰው ልጆች ከከፈለው ዋጋ አይበልጥምና፡፡ እንኳን እኛ በዚህ በሰሞነ ሕማማት በአጸደ ነፍስ ያሉትም ቅዱሳን የጌታን ሕማም የሚያስቡበት እንጂ የራሳቸውን ክብር የሚሹበትጊዜ አይደለም፡፡

ታዲያ በዚህ በሰሞነ ሕማማት የሚጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው? የሚለውን ስናይ… በሰሞነ ሕማማት ምዕመናኑ ከሚጸልዩት ጸሎቶች ውስጥ ዳዊት፣ ውዳሴ ማርያ፣ ሰይፈ ሥላሴ፣ ሰይፈ መለኮት፣ አርጋኖን፣ ሰኔ ጎልጎታ፣ ትምህርተ ህቡአት፣ ድርሳነ ማሕየዊ፣ ድርሳነ መድኃኔ ዓለም፣ ወዘተ ናቸው፡፡

አንዳንዶች ከየት እንዳገኙት ባላውቅም ውዳሴ ማርያም እና ዳዊት ብቻ ነው የሚጸለየው ይላሉ ይሄ ልክ አይደለም፡፡ በሰሞነ ሕማማት የማይጸለዩ ጸሎቶች ተብለው የተከለከሉ ጸሎቶች የሉም፡፡

አንዳንዶች መልክዐ ማርያም እና መልክዐ ኢየሱስ አይጸለዩም ይላሉ፡፡ ግን በግብረ ሕማማት ላይ አባ ጊዮርጊስ የደረሰው መልክዐ ሕማማቱ በዜማ ይጸለያል፡፡ ይህ የሚያሳየው የጌታን ሕማም በተመለከተ ለጌታ ሕማም የሚስማማ መልክዐ መጸለዩን ነው፡፡

አንዳንዶችም በመልክዐ ኢየሱስ ላይ ‹‹ሰላም ለትንሣኤከ፣ ሰላም ለዕርገትክ›› የሚሉ ሰላምታዎች ወይም ምስጋናዎች አሉ፡፡ ስለዚህ እስከ አርብ የጌታን ትንሣኤና ዕርገት ሳይሆን ሕማማትን ስለምናስብ አይጸለይም ይላሉ፡፡ የጌታን ትንሳኤ እና እርገት ትስፋ አድርገን ብንጸልየው የሚከለክለን የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የለም፡

በእርግጥ በሰሞነ ሕማማት የመላእክት ድርሳናት እና የቅዱሳን ገድላት አጸለይም ወይም አይነበብም፡፡ ይህም የሆነው ቢጸለይ ነውር ኖሮበት ሳይሆን በሰሞነ ሕማማት ቅዱሳን መላእክትንና ቅዱሳን አባቶች እና እናቶችን በድርሳናቸው በገድላቸው በመልክዐቸው የምናስብበት ጊዜ ስላልሆነ ነው፡፡ ግን በግብረ ሕማማት ድርሳነ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ድርሳነ ስምዖን ዘአምድ ይነበባል፡፡

እንደሚታወቀው በሰሞነ ሕማማት ላይ የግዝት በዓላት ወይም ታላላቅ በዓላት ቢውሉ እንኳን ሰሞነ ሕማማቱ ስለሚሽራቸው እነሱ እንኳን አይታሰቡም፡፡ ዋና አላማው በሰሞነ ሕማማት በቤተ ክርስቲያናችን ብዙ መጻሕፍት ስለሚነበቡ ከጸሎታችን እና ከስግደታችን ጎን የሚነበቡትን መጻሕፍት በነፍሳችን እያዳመጥን የጌታን ሕማም እንድናስብ ነው፡፡

ያ የተረገመ መናጢ በሰዉ እያደረ አጉል የቤተ ክርስትያን የሥርዓት ጠበቃ እየመሰለ ሰሞነ ሕማማትን እየታከከ ከጸሎት ሕይወት እንዳያዘናጋን እንጠንቀቅ፡፡ ቢቻል በዓብይ ጾም የተዳከምን በዚህ ሳምንት በጸሎት እና በስግደት በመበርታት ልንተጋ ይገባናል፡፡

በተለይ ደግሞ እጅጉን በስግደት ልንበረታና በርትተን ልንሰግድ ይገባል፡፡ ምክንያቱም የጌታችን ሰሞነ ሕማማት የስግደት በዓላት ስለሆነ፡፡ ሰሞነ ሕማማት እንደምታውቁት ከሐሙስ በስተቀር በቅዳሴ በማሕሌት በሰዓታት የሚታሰብ አይደለም፡፡ በጸሎት እና ይልቁንም በስግደት የምናስበበት እና የጌታን መከራ የምንካፈልበት በዓል ነው፡፡

በሰሞነ ሕማማት በስግደት መሬት ወድቃችሁ ስትነሱ የምታስቡት ጌታችን መስቀል ተሸክሞ መሬት እየወደቀ መነሳቱን ነው፡፡ በዚህም የጌታ መከራ ተሳታፊ ትሆናላችሁ፡፡

በስግደት ሲደክማችሁ ጉልበታችሁ ሲዝል የምታስቡት ጌታችን መስቀል ተሸክሞ ወደ ቀራንዮ ተራራ ሲወጣ የተሰማውን ድካም ነው፡፡ በዚህም የጌታ የድካሙ ተካፋይ ትሆናላችሁ፡፡

በዚህ በሰሞነ ሕማማት እመቤታችን በልጇ የተሰነሳ ብዙ መከራ ደርሶባታልና ጌታም በእሷ ሥጋ ተሰቅሏልና እሷን በውዳሴ ማርያም በመልክአዋ በአርጋኖር በሰኔ ጎልጎታ በጸሎተ ባርቶስ ወዘተ ልናስባት ልናመሰግናት ይገባል፡፡

ቅድስት ሥላሴንም በሰይፈ ሥላሴ ልናመሰግናቸው ይገባል፡፡ ጌታችንንም በሰይፈ መለኮት በውዳሴ አምላክ በዳዊት በድርሳኑ ልናስበውና ልናመሰግነው ይገባል።

በያላችሁበት መልካም ሰሞነ ሕማማት ይሁንላችሁ!

ሚያዝያ 20-8-16 ዓ.ም
አዲስ አበባ

ማኀቶት Tube

28 Apr, 07:09


ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም
      ሆሳዕና
╔═★══════════📄══╗
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
╚══📃══════════★═╝

ማኀቶት Tube

28 Apr, 07:09


3ቱ ዘማርያን
      ሆሳዕና
╔═★══════════📄══╗
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
╚══📃══════════★═╝

ማኀቶት Tube

28 Apr, 07:08


ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
      ሆሳዕናችን ጌታ ኢየሱስ
╔═★══════════📄══╗
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
╚══📃══════════★═╝

ማኀቶት Tube

28 Apr, 07:08


ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ
      ሆሳዕኔ
╔═★══════════📄══╗
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
╚══📃══════════★═╝

ማኀቶት Tube

06 Apr, 19:53


ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
      ሰላሜ ነህ
╔═★══════════📄══╗
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
╚══📃══════════★═╝

ማኀቶት Tube

02 Apr, 13:02


╔═★══════════📄══╗
@elmahtot_tube
@elmahtot_tube
@elmahtot_tube
╚══📃══════════★═╝

ማኀቶት Tube

02 Apr, 13:02


ሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ተስፋ_ቆርጠን_ነበር
  
╔═★══════════📄══╗
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
      @elmahtot_tube     
╚══📃══════════★═╝