ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™ @ethio_barcelona_society Channel on Telegram

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

@ethio_barcelona_society


🇪🇦የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል ∆°ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴

🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴

🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴

🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በአሪፋ ዘገባ🔴

For any advert:- @MR_AURA_ME Visca Barça!! 💙♥️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™ (Amharic)

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ™ በየታላቁ ክለባችን ለተመለከተው ባርሴሎና ፖሊትን የገበያ ወሬዎችና የንጉሱ አድናቂዎችን አገናኝ እና መረጃ አካባቢውን ለመስራት ይህ ቻናል ተጽዕኖ ነው። የሻምፒዮን ክለባቸም በከፍተኛ ዜናዎችና ንጉሱ እና አገልግሎት ለማስተማር ተስፋ ነው። በትኩስ ሰልፍና በቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች መከላከያ በማያያዝ ስርጭት ተግባራትን ይስክሯ። ሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎችና ተመልከቱት አሪፋ ዘገባ በሚከተለው ቦታ እስከ @ALFA_RUR ያደረገውን ለመረጃ ይወዳል። ከዚህ በተጨማሪም አዲስ የባርሴሎና ቻናላዎቹን በበቃላት ብቻ ይመረጣሉ።

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Feb, 04:57


Good morning ☕️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 19:11


ለዛሬ እዚ ጋር አበቃን መልካም አዳር 😔

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 17:47


በማርቻ-አንድሬ ንድፍ ስቶድሮ በመስከረም ወር ከደረሰበት ጉዳት ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ከኳሱ ጋር በመሆን ከኳሱ ጋር በተያያዘ ሌላ እርምጃ ወስደዋል. ማገገሙ እንደዚህ ቢቀጠል ከግንቦት በፊት የመመለስ እድል ይኖራዋል

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 17:39


የ SCORE90 የዘንድሮውን የእስፔን ላሊጋ ያነሳሉ ብሎ በ Percentageያስቀመጣቸው ክለቦች

🇪🇸 🇪🇸 🇪🇸 🇪🇸

https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 16:27


ይህንን ያቃሉ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ኤልክላሲኮ ጫወታ ላይ ሀትሪክ ሰርቶ አያቅም።
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 16:23


ብዙ ጫወታ ለባርሴሎና የተጫወቱ ተጫዋቾች ።

https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 12:51


የላሊጋ የሳምንቱ ምርጥ 11..

[Whoscored]

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 11:11


ላሊጋ 🥶

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 11:08


🚨 ላሚን ያማል ገና በ 17 አመቱ 𝟏𝟎𝟎 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል!

በ ፈረንጆቹ ኤፕሪል 2023 የመጀመሪያውን ጨዋታ ያደረገው ያማል አሁን ላይ 83 ለ ባርሴሎና 17 ጨዋታዎችን ለ ስፔን ብሄራዊ ቡድን ሲያደርግ 21 ግቦች እና 28 አሲስቶችን ማስመዝገብ ችሏል ።

IMPRESSIVE

Share " @ethio_barcelona_society "

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 11:06


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 11:02


ሪያል ሶሲዳድ፣ ራዮ ቫሌካኖ እና ሌጋኔስ ከሪያል ማድሪድና ዲፖርቲቮ አላቬስ በመቀጠል በስፔን ላሊጋ ባለው ዳኝነትን ሂደት በዛሬው ዕለት ቅሬታ ያሰሙና የተከተሉ ክለቦች ሆነዋል።

[SPORTSKEEDA Football]

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 10:54


የ sofascore 24 ተኛ ሳምንት የእስፔን ላሊጋ የሳምንቱ ምርጥ 11

https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 08:23


ሮበርት ሌዋንዶስኪ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በላሊጋው 20 ጎሎችን በማስቆጠር የኮከብ ጎል አግቢነቱን እየመራ ይገኛል ።

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 08:13


የእስፔን ላሊጋ የደረጃ ሰንጠረጅ ወደ ሚገባን ቦታ ተመልሰናል 🇪🇸

share https://t.me/ethio_barcelona_society
Share https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 08:08


ክለባችን ባርሴሎና 2025 ከገባ ወዲህ 12 ጨዋታዎችን ተጫዉቶ ምንም ሽንፈትን አላስተናገድም 🥶👏

https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Feb, 08:02


የላሚን ያማል አያት ትናንት የልጅ ልጃቸውን ጫወታ ሜዳ ድረስ በመምጣት ሲመለከቱ ነበር ❤️

https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

17 Feb, 22:05


በሳም እደሩ የነገ ሰው ይበለን አብሬያቹ የነበርኩት Abeni amor ነበርኩ 🫡🫡🫡

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

17 Feb, 22:03


🇪🇸 24ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ !

                       ተጠናቀቀ

                 ባርሴሎና 1-0 ራዮ ቫልካኖ
              #ሌዋንዶቭስኪ 28'

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

17 Feb, 22:01


B/R Football 😁😁😁

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

17 Feb, 22:00


ዛሬ ማሸነፋችንን ተከትሎ ከማድሪድ እኩል 51 ነጥብ ሰብስበን በጎል ክፍያ በልጠን አንደኛ ላይ ተቀምጠናል 🔥🔥🔥🔥

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

16 Feb, 06:35


በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

16 Feb, 06:22


📢BAAGHI 4 ተለቀቀ
ፊልሙን በጥራት ያለምንም መቆራረጥ ለመመልከት ከስር ይጫኑ👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

16 Feb, 06:06


ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

16 Feb, 06:03


🚨ቴርስቴገን በትላንትናው ለት በሜዳ ውስጥ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል😋🧤

ስቴገን🗣"እያንዳንዱ መመለስ የሚጀምረው በትንሽ ድሎች ነው, ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ጓንቶቼን እና ጫማዬን በመልበሴ በጣም ደስተኛ ነኝ።🙂‍↕️❤️💙

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

16 Feb, 05:13


በሰላም ታደረ ቤተሰብ👑🌤

እንደተለመደው በወቅታዊ መረጃዎች እንመጣለን ብሩህ እለተ ሰንበት ተመኘን😇💙❤️
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

15 Feb, 19:08


ደህና እደሩ ኩለርስ💙❤️💤

የነገ ሰው ይበለን 😃🤌

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

15 Feb, 18:29


በ FC የባርሴሎና ኦፊሴላዊ ገጽ በዓለም አቀፍ የልጆች ካንሰር ላይ የብሎፒራና አምባሮችን እንኳን ደስ አለዎት. ለዚህ ንግድ የሚያገኙት ገንዘብ በልጆች ሆስፒታል በሽታዎች ለተሰቃዩ ሕፃናት እና በአሥራዎቹ ዕድሜ ለሚገኙ ወጣቶች ይቀበላል.❤️‍🩹💙

በአለም አቀፍ የሕፃናት ካንሰር ቀን ብሌባንጋንን ከፍ ከፍ አድርገናል. ከሽያጩ የሚወጣው ሁሉም ከሽያጩ ውስጥ ሁሉም የሚገፋፉ ልጆችን እና ጎረምሳዎችን ለመደገፍ ያገለግላሉ.

ባርሳ እኮ ከክለብም በላይ ነው😌🫶

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

15 Feb, 18:08


አላሉም😏

አላርፍ ያለች ጣት....🧐

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

15 Feb, 17:30


#Rival_Watch

በ24ተኛ ሳምንንት የስፔን ላለመጋ ጨዋታ መሪው ሪያል ማድሪድ ከሜዳ ውጪ ኦሳሱናን ገጥሞ 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ መጣል ችሏል።😎💫

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

15 Feb, 15:30


🚨የባርሴሎና ሁለተኛው "የእድሳት እቅድ" በመካሄድ ላይ ሲሆን ይህም የክለቡን የወደፊት አጣፋንታን ለማስጠበቅ ቁልፍ የሆኑ ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው።  ላሚን ያማል፣ ራፊንሃ እና ጁልስ ኩንዴ ቅድሚያ የሚሰጧቸው ጉዳዮች ሲሆኑ የፍሬንኪ ዴዮንግ ውል ማራዘሚያ በቀሪው የውድድር ዘመን በሚያሳየው ብቃት ላይ የሆነ ነው።

ይህ እንዳለ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ እና ኢኒጎ ማርቲኔዝ የአፈጻጸም አንቀጾች በማሟላት ውላቸውን ሊያራዝሙ ተዘጋጅተዋል።

- ffpolo📜

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

15 Feb, 11:51


📰 MD: የበርናል ማገገም በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው እና በክለብ ምንጮች መሠረት ብዙም ሳይቆይ ቀሪ ግዜ ውስጥ ሥልጠና ይጀምራል.
  
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

15 Feb, 10:52


📸

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 14:27


ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 14:13


ነጌ ማድሪድ ደርቢ አለ አቻ ከወጡ አሪፍ ይሆናል ለኛ በደንብ ቆልፉ እንግዲ 😁

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 14:07


አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 12:06


ክለባችን ባርሴሎና በባለፎ አመት በ 53 ጫወታ 110 ጎል ብቻ ነው ያስቆጠርነው

በዚ ሲዝን ደሞ በ35 ጫወታ 109 ጎል አስቆጥረናል 👌
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 10:40


የባርሴሎና የምንጊዜም xi(ምርጥ 11)

ሮናልዲኖሆ
ቴሪ ሄንሪ
ሊዮኔል ሜሲ🐐🐐🐐🐐
አንድሪየስ ኢኔስታ🐐
ዣቪ ሄርናንዴዝ
ክራይፍ
አልባ
ኮማን
ፒዮል
አልቬስ
ቫልዴስ

Zflixe foot ball🔥🔥

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 09:43


🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸
1️⃣ Valencia - 12 goals
2️⃣ Real Madrid – 9 goals
3️⃣ Valladolid - 7 goals
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 09:39


Lewandowski ባልተሰለፈባቸው ጫወታ ባርሳ በሰፊ ውጤት ያሸነፈቸው ጫወታዎች

😀Barcelona 5-1 Real Mallorca
😀 Barcelona 5-1 Real Betis
😀 Barcelona 7- 1 Valencia
😀 Barcelona 5-0  Valencia

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 09:33


🎙ፌራን ቶሬዝ ከትላንት ጨዋታ በኋላ የተናገረው:

🗣: "ቫሌንሲያ መልካሙን እመኛለሁ እና በላሊጋ ውስጥ እንዲቆዩ እመኛለሁ። እኔ የቫሌንሲያ ደጋፊ ነኝ, እናም የህይወህ ክለብ እንደዚህ ሲሰቃይ ማየት በጣም ከባድ ነው።"

🗣: "እውነት ነው ጨዋታው በጣም ከባድ ይሆናል ብለን ነበር ያሰብነው ምክንያቱም እዚህ በሜስታላ መጫወት ሁሌም ከባድ ነው።  ቀደም ብለን ጎል በማስቆጠራችን እድለኞች ነበርን።"

🗣: "አሁን እያደረኩክ ያለሁት ነገር ሊቆም አይችልም። የመጣሁት ከታላቅ የመሻሻል መንገድ ነው፣ እና በዚህ መንገድ ነው መቀጠል የምፈልገው።"

🗣: "በባርሳ ውስጥ ሁለተኛ ሀትሪኬን በማሳየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።"

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 09:29


በ ሀንሲ ፋሊክ ስር ባርሴሎና
39 games
109 goals 👀
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Feb, 03:21


እንዴት አደራችሁ ኩለርስ🟦🟥

መልካም ቀን ይሁንላቹ😊

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Feb, 22:41


ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ pinned «»

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Feb, 22:25


በሰላም እደሩ የነገ ሰው ይበለኝ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Feb, 22:05


ፌራን ቶሬስ በ30 ደቂቃዎች ሃትሪክ መስራት ችሏል 🎩

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Feb, 22:05


የያማልን ጎል ለማየት 👇👇

https://t.me/Goalbarcaeth

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Feb, 22:03


ቫሌንሺዬ እንደገና አስቆጥረው ነበር ነገር ግን ኦፍ 😁

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Feb, 22:01


70'

ቫለንሺያ 0-5 ባርሴሎና

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Feb, 21:48


ያማል

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Feb, 21:48


ጎልልልልልልልልልል

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 20:31


አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 20:19


በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው OPEN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል እንዳያመልጦት።

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 20:04


⁉️ አንተ የ 18 ዓመት ልጅ ነህ እና በባርሴሎና ውስጥ የማያቋርጥ ጨዋታ የድካም ስሜት አልተሰማህም?

🗣 ኩባርሲ: ግፊቱ ምን እንደሆነ አላውቅም, አልተሰማኝም.🥹
  
ደህና ደሩ ፍም ነገ በትኩስ መረጃዎች እንመጣለን😫😴

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 19:15


Savinio በያማል ፖስት ስር 🫡

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 18:20


ፈጣን ጥያቄ እና መልስ ከኩባርሲ🫶🏻😅

🗣ቀይ ወይም ሰማያዊ?
ኩባ: ሰማያዊ
🗣በነጻ ጊዜዎ ውስጥ ምን ማድረግ ይወዳሉ?
ኩባ: ተከታታይ ፊልሞችን መመልከት
🗣ክረምት ወይም በጋ?
ኩባ: ክረምት
🗣በቡድኑ ውስጥ ምርጥ ጓደኛ?
ኩባ: - ሄክተር
🗣የእርስዎ ተወዳጅ ፍራፍሬ?
ኩባ: እንጆሪ
🗣በአንድ ቃል ውስጥ እርሶን ይግለጹ?
ኩባ: ታታሪ
🗣ጣፋጭ ወይም ጨዋማ?
ኩባ: ጣፋጭ
🗣የእርስዎ ተወዳጅ ዘፈን?
ኩባ: - የባርሴሎና ኦፊሻላዊ ህሊና
🗣ካታላን ውስጥ የእርስዎ ተወዳጅ ቃል?
ኩባ: ቢራቢሮ
🗣ባህር ወይም መንደር?
ኩባ: ባህር
🗣ያለ ስልክ ወይም ሙዚቃ መኖር?
ኩባ: ያለ ስልክ መኖር
🗣ብዙ ስልክ ከማን ጋር ትነጋገራለህ?
ኩባ: ከእናቴ ጋር

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 18:07


የሜሲ ጋርድ እና የሜሲ ወዳጅ 🙂
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 18:01


👁‍🗨የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች ጆዋኦ ፌሊክስ የጣልያኑን ክለብ ኤሲ ሚላን ተቀላቅሉዋል።
Share
https://t.me/ethio_barcelona_society
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 17:49


ሊዋንዶስኪ በዚህ ሲዝን በላሊጋው ለባርሴሎና 7 ጨዋታዎች ላይ የጨዋታውን የመጀመሪያ ጎል ማስቆጠር ችሏል 🙂
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 17:42


👁‍🗨 Cubarsí በ Instagram ገፁ⚡️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 17:41


👁‍🗨 Lamine Yamal Instagram ገፁ ላይ ⚡️ :

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 17:21


🚨ዳኒ ኦልሞ ከቫሌንሲያ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ይመለሳል

- HelenaCondis

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 16:39


ሀንሲ ፍሊክ ያማል ከሜሲ እና ማራዶና ጋር ስለመወዳደሩ

"እኔ የዚያ ደጋፊ አይደለሁም።”🙂‍↕️
 
@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 16:30


ፎቶ ከ CATALINAY ጎዳናዎች. 🚬
  😤😤
 
@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 15:20


እውነታውን ተቀበሉ 🧐

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 14:31


🚨 | ኒኮ ጎንዛሌዝ ወደ ማንችስተር ሲቲ €60 ሚሊዮን ዩሮውን ይከፍላል ከዛ ውስጥ ባርሳ 40%( 24 ሚ ዩሮውን ያገኛል

- Fabrizo romano

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 13:05


🚨 BREAKING-የባርሴሎና የዝውውር መስኮት ተጠናቅቋል - ማንኛውንም ደቂቃ አስደንጋጭ ሁኔታዎችን አንመለከትበትም።

"ክለቡ አሁን ስራውን እየሰራ ያለው የተጫዋቾቹን ውል በማደስ ለይ ነው"

- Jyjants fc

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 12:20


🤩🥶

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Feb, 11:39


(MD): ⚽️ዛሬ የዝውውር ገበያው የሚዘጋበት ቀን ሲሆን ባርሴሎና ምንም እንቅስቃሴዎችን እንደማያደርግ ይጠበቃል

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Jan, 10:40


OFFICIAL

ሆላንዳዊው ዳኛ ዳኒ ማኬሌ በነገው እለት ማክሰኞ በቻምፒየንስ ሊግ የቤኔፊካ እና ባርሴሎናን ጨዋታ የሚመራ ይሆናል።

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Jan, 09:20


🗣ሀንሲ ፍሊክ ትኩረቴ በቻምፒየንስ ሊግ ላይ  ሊዝበንን ስለማሸነፍ ነው አሁን ማስበው

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Jan, 08:25


ይሄን ዕድል መጠቀም ነበረብን 😭😭

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Jan, 08:15


🎙 ዛሬ ባልዴ ላይ የዘረኝነት ስድብ ደረሰ። ስለሱ ምን ያስባሉ?

ሃንሲ ፍሊክ፡ "በእግር ኳስ ውስጥ ለዚህ ምንም ቦታ የለም፣ አሳፋሪ ነው። ይህ ፍጹም ስህተት ነው, እንደዚህ አይነት ሰዎች እቤት ውስጥ መቆየት አለባቸው. አዘጋጆች አንድ ነገር ማድረግ አለባቸው. ከእነሱ ጋር መዋጋት አለብን, ይህ በጣም ጥሩው መንገድ ነው. ከእነዚያ በዳዮች ጎን የቆመ ህዝብ አፋጣኝ እርምጃ ሊወስድባቸው ይገባል። ሁሉም አንድ መሆን አለበት!"
  
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Jan, 08:10


አሌሃንድሮ ባልዴ፡- ዘረኝነት በእግር ኳስም ሆነ በህይወት ቦታ የለውም፣ እናም እነዚህን ክስተቶች ለማጥፋት ትግላችንን መቀጠል አለብን። እነዚህ ነገሮች በ2025 መቀጠላቸው በጣም ያሳዝናል።😖
  
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Jan, 08:06


ጆሴ ቦርዳላስ፡ 🗣“ማንኛውንም የዘረኝነት ዘፈኖች እቃወማለሁ። እነዚህ ሰዎች ተገኝተው ወደ እግር ኳስ ስታዲየም መግባት የለባቸውም።

ጆሴ ቦርዳላስ፡🎙 "በቡድኔ እኮራለሁ። አሪፍ ጨዋታዎችን ያደረገውን ባርሴሎናን ገጥመናል። ዛሬ ጥሩ ጨዋታ ተጫውተናል።"

ሙሉ ብልጫ ወስደን ደብድበን,ተጫውተናል😏
  
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Jan, 06:48


የትላንቱ ጫወታ የሁለቱም ክለብ Statistics በሁሉም ነገር የበላይ ነበርን ነጥብ መጣል አይገባንም ነበር ⚡️
https://t.me/ethio_barcelona_society
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Jan, 06:36


meesi is back ☺️

የንጉሱን ቻናል ለመቀላቀል 👇👇👇👇
https://t.me/messi_1m10
https://t.me/messi_1m10

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Jan, 05:13


🇺🇸 የክለብ የወዳጅነት ጨዋታ

             ተጠናቀቀ

     ኢንተር ማያሚ 2- 2 ክለብ አሜሪካ
#ሜሲ 45'

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Jan, 22:19


Good Night fam.

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Jan, 22:18


🇪🇸20ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

🔵ሄታፌ 1 - 1 ባርሴሎና🔴

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Jan, 20:33


ጎሉን ይመልከቱ


https://t.me/ethio_barcelona_society_goals

https://t.me/ethio_barcelona_society_goals

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Jan, 20:33


PEDRI GONZALEZ LOPEZ.🔥

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Jan, 19:54


የ ጌታፌ ተከላካዮች ከ ብዛትም ጭምር በጣም ጉልበት የሚጠቀሙ ናቸው ! ለመከላከልም እንደገቡ ግልጽ ነው ።

ያም ሆነ ይህ ከ ባርሳ ሚተርፉ አይመስለኝም 😤

https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Jan, 19:49


5-4-1 የሄታፊ Formation 😳

ወዴት ነው🥹

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Jan, 19:46


የሁለቱ ቡድኖች ፕሬዝዳንቶች ልዩ ስጦታ ተለዋውጠዋል!

ፒ.ኤስ. "እንዲህ አይነት ማቶክ ብቻ በአፕሪኮት ፍራፍሬ ውስጥ 100ሺህ ሶም ያስከፍላል" ሲል ቪዲዮ ላለመልቀቅ አይቻልም ነበር 😅
  
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Jan, 19:39


4-3-3 formation ይዘው ነው የሚገቡት 💙

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Jan, 19:32


ቡድኑ ደርሷል🤗

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 19:14


ከጥዋት ጀምሮ አብራችሁን ስለነበራቹ ከልብ እናመሰግናለን ለዛሬ እዚ ጋር አበቃን የነጌ ሰው ይበለን በነጌው ለት የምንግዜም ተቀናቃኛችንን አሸንፍን ዋንጫውን ከፍ የምናረግ 2 ድል በአንድ ቀን የምናስመዘግብ ያርገን መልካም አዳር Visça Barça 🇪🇸🇪🇸🇪🇸
https://t.me/ethio_barcelona_society
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 18:55


ክርስቲያኖ ጂዩንቶሊ (የጁቬንቱስ ስፖርት ዳይሬክተር)፡ "ሮናልድ አራውጆ ጥሩ ተጫዋች ነው። በሚቀጥለው ሳምንት ስለ አዲስ ፈራሚዎች መልካም ዜና እንደሚኖር ተስፋ እናደርጋለን።"
  

Share 👉 @ethio_barcelona_society
Share 👉@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 18:54


በየትኛው አቋም ላይ ነው ምቾት የሚሰማክ?

🗣 ፔድሪ: "የት እንደምጫወት ግድ የለኝም። ሜዳ ላይ መሆን ብቻ ነው የምፈልገው። በአሁኑ ሰአት ስምንት ሆኜ እየተጫወትኩ ነው እና ምቾት ይሰማኛል። ኳሱ ሲኖረኝ ደስ ይለኛል"

ኦልሞ እና ቪክቶር ይመዝገቡ? የሌሎች ክለቦችን ትችት እንዴት ገመገምክ?

🗣 ፔድሪ፡ "ይህ ለእኛ ታላቅ ዜና ነው። ሁኔታቸው በጣም አስቸጋሪ ነበር። አጠገቤ የቆመውን ዳኒ ለማጽናናት ሞከርኩ። ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚያደርጉ እርግጠኛ ነኝ።"

እያንዳንዱ ክለብ እና እያንዳንዱ ሰው የራሱ አስተያየት አለው. እዚህ በመገኘታቸው ደስ ብሎኛል። ለሰዎች ስለሚያስቡት ነገር ምንም ነገር መንገር የለብኝም።

የኮንትራት ማራዘሚያው እንዴት እየሄደ ነው?

🗣 ፔድሪ: "የኔ ወኪሎቼ እና ክለቡ ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው እያሉኝ ነው። አሁን ስለ ኮንትራት ማራዘሚያ ለመነጋገር በጣም ጥሩው ጊዜ አይደለም, ምክንያቱም ነገ የመጨረሻው አለን,ኮንትራቱን ከማደስ ይልቅ በመጨረሻው ላይ አተኩሬያለሁ።

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 18:44


የ CBS ስፖርት ተንታኞች የስፔን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታን በዚህ መልኩ ተንብየዋል ፦ 👀

- ጂሚ ካራገር ፡ ባርሴሎና 5-0 ሪያል ማድሪድ
- ሪቻርድስ ፡ ባርሴሎና 2-0 ሪያል ማድሪድ
- ቲየሪ ሄንሪ ፡ ባርሴሎና 3-1 ሪያል ማድሪድ

እስከዚም ደርሰናል🙂‍↔️👊

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 18:03


ጊል ማንዛኖ የኤል ክላሲኮ ጨዋታን 3 ጊዜ የዳኘ ሲሆን 3ቱንም ሪያል ማድሪድ ማሸነፍ ችሏል

ነገ የሚደረገውን የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ለ4ኛ ጊዜ ይዳኛል
ይሄ ጊሽጣ የመሰለ ሰውዬ ከባርሳ ጋር ችግሩ ምን እንደሆነ አልገባኝም🤷‍♀️🤷‍♀️ ያም ሆነ ይህ ነጌ ዋንጫውን ከማንሳት ሚያግደን ነገር የለም : :🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸
https://t.me/ethio_barcelona_society
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 17:57


🚨🗞: MARCA

ጋቪ ነገ ከሪያል ማድሪድ ጋር ጨዋታውን ቋሚ ሆኖ ይጀምራል።

ዳኒ ኦልሞ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ይሆናል።

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 17:51


ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በኤልክላሲኮ

ሊዮ🐐❤️💙

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 16:34


🚨ሼዝኒ ነገ ከሪያል ማድሪድ ጋር ለሚደረገው የሱፐር ካፕ ፍጻሜ ጨዋታ ቋሚ ሆኖ የመጀመር ከፍተኛ እድል አለው።

ሃንሲ ፍሊክ ከአትሌቲክ ክለብ ጋር ባሳየው ብቃት በጣም ተደንቋል።  🧤⚽️

- MD

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 16:29


This boy 🥵

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 15:50


🚨🗣️ ፌዴ ቫልቨርዴ፡-

ለመጨረሻ ጊዜ የኤል ክላሲኮ 4-0 ሽንፈትን መበቀል እንፈልጋለን።

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 15:46


Hansi Flick says:❤️💙

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 10:13


🗣 ከነገ ምሽቱ የስፔን ሱፐር ካፕ እና የኤልክላሲኮ የፍፃሜ ጨዋታ በፊት የሃንሲ ፍሊክ ጋዜጣዊ መግለጫ ሠጥቷል፡-

"የ ባርሳ አሰልጣኝ ሆኜ የመጀመሪያዬ የፍጻሜ ጨዋታ ነው ነገር ግን ከዚህ በፊት የበርካታ የፍጻሜ ጨዋታዎች አካል ነበርኩ።"

" እኛ ነገ የምንጫወተው ከአለም ምርጡ ቡድን ጋር ነው ፣ ስለዚህ ከአትሌቲኮ ጋር ካደረግነው የበለጠ 100% መስጠት አለብን። ስህተቶችን መቀነስ አለብን።"

አሠልጣኙ አክሎም ኦልሞ ለጨዋታው ዝግጁ መሆኑን ጠቅሶ ስለ ሮናልድ አራውሆ የሚናፈሰው የዝውውር ወሬ ሀሰት መሆኑን እና ተከላካዩን ቡድኑ ውስጥ እንደሚፈልገው ገልጿል።

ጨዋታው ነገ ምሽት 4:00 ሳውዲ አረቢያ በሚገኘው የኪንግ አብዱላህ ስፖርት ሲቲ ስታዲየም ውስጥ ይካሄዳል ድል ያለ ድል ለታላቁ ክለባችን ባርሴሎና 🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸
https://t.me/ethio_barcelona_society
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 09:31


Barcelona is always a winner👑 never you for these white clad players.🇪🇸🫰🫰🫰
https://t.me/ethio_barcelona_society
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 06:37


እንዴት ነው !🥂

ለተመቻቹ ❤️
ላልተመቻቹ 💔

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 06:11


ሱፐርካፕ ከማብቃቱ በፊት በአራውጆ ስምምነት ዙሪያ ምንም ነገር አይከሰትም። ውድድሩ ካለቀ በኋላ በክለቦች መካከል ድርድር ይኖራል።

FabrizioRomano

Share 👉@ethio_barcelona_society
Share 👉 @ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Jan, 06:00


የስፔን ሱፐር ካፕን በብዛት ያሸነፉ ክለቦች!

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

10 Jan, 17:33


🇬🇧የማንችስተር ዩናይትዱ ተጫዋች ማርክስ ራሽፎርድ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከክለባችን ባርሴሎና🇪🇸 ጋር ንግግር አድረገዋል ሲል (Fabrizio romano) ዘግቡዋል

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

10 Jan, 17:17


Who is your role model? 👁‍🗨yamal

messi and neymar

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

10 Jan, 15:25


🚩ዳኒ ኦልሞ ትሬኒግ ከክለቡ ጋር ጀምሩዋል🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Jan, 03:29


ቤተሰቦች በሰላም ታደረ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ይሄን ቻናል ለወዳጅ ለዘመድ share እያደረጋቸው ቀናችሁን ጀምሩ


@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 20:05


በመሆኑም ቶኒ ፈርናንዴዝ በባርሴሎና በ16 አመት ከ173 ቀናት የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገ ሲሆን በክለቡ ታሪክ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ከላሚን ያማል (15 አመት ከ305 ቀን) ቀጥሎ ሁለተኛው ወጣት ተጫዋች ሆኗል።😏💫
  
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:59


ሙሉ ጨዋታ ስታቲክስ📊

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:57


በስፔን ኮፓ ዴል ሬይ 32ኛ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ባርሴሎና ባርባስትሮን 4-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ 16ኛ ዙር መቀላቀሉን አረጋግጧል 👌

ለባርሴሎና ሌዋንዶውስኪ 2 ጎሎችን እና ኤሪክ ጋርሲያ እና ፓብሎ ቶሬ አስቆጥረዋል❤️💙

መልካም አዳር😴🌚

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:54


🇪🇸የ32ኛ ዙር የኮፓ ዴልሬይ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

🔴ባርባስትሮ 0 - 4 ባርሴሎና🔵

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:33


'74

ባርባስትሮ 0 - 4 ባርሳ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:25


ቡድንህ 4-0 እያሸነፈ ከሆነ እና አሁንም ዳኒ አልሞን እንዴት ማስፈረም እንዳለብህ እያሰብክ ከሆነ....😁🤙

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:18


ከግብ ጠባቂ የተገኘውን አስቆጥሮታል

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:17


ፓብሎ ቶሬ 🔥🔥

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:13


ጎልልልልልልልልልልልልልልል

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:09


ዛሬ ፓብሎ ቶሬ 2 አሲስት

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:07


Barça cooking Barbastro😮‍💨

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:05


Barca 3-0 Barbastro

'47

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:05


Lewa ደገመው

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:05


ባርሳሳሳሳሳሳ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:04


ጎልልልልልልልልል

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 19:04


Barca 2-0 Barbastro

'46

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 18:36


ጆ ባይደን ለሊዮኔል ሜሲ ሽልማቱን ለማበርከት በዋይት ሀውስ ንግግር እያደረጉ ይገኛል

ሜሲ እስካሁን አልመጣም 👀

ይመጣ ይሆን ?

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Jan, 18:36


ፓዎ ቶሬ ኣሲስት 🔥

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 19:09


አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 19:03


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 17:12


⛔️የላሊጋው ፍርድ ቤት ኦልሞን የሚመዘግብ ከሆነ የላሊጋው ክለቦች ተሰብሰበው ላሊጋውን እንደሚከሱ ተናግረዋል❤️

ያቺ ነጭ አመዳም ክለብ እኮ ናት ዬኔ ምታቀሳስረው 🤔

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 16:56


🚨BREAKING : OFFICIAL

ባርሴሎና የVIP ቦታ መቀመጫ ሽያጭ ውል በላሊጋ ተቀባይነት ማግኘቱንና መጽደቁን አሳውቋል !!👏👏👏👏👏👏❤️

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 16:51


ባርሴሎና አሁንም ዳኒ ኦልሞ እና ፓው ቪክቶርን እንደሚመዘግቡ ተስፋ አድርገዋል። ክለቡ በስፔን በዓላት ምክንያት በፋይናንሺያል ዝውውሮች ላይ መዘግየት እንዳለ ተናግሯል። ይህም የገንዘብ አቅርቦትን አዘግይቷል, ይህም የላሊጋን ጥያቄ በሰዓቱ ለማሟላት የማይቻል አድርጎታል !! ክለቡ ነገ ጠዋት ምዝገባዎችን እንደሚዘጋ ተስፋ አድርጓል።

ምንጭ፡-marccnunezz

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 16:38


በተጨማሪም ዳኒ ኦልሞ ባርሳ ማያስመዘግበው ከሆነ ለእስፔን ቢሄራዊ ቡድን መጫወት አይችልም 🤩

(Mundo Deportivo]

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 16:36


አሁን እየወጡ ባሉ መረጃዎች ከሆነ አርሰናል እና ሲቲ አይናቸውን ጥለዋል ::🙄

ቸር ያሰማን 🙏🥺

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 16:31


ዳኒ እልሞ እስካሁን ሀሳቡን ሳይቀይር ባርሴሎናን በትግስት እየጠበቀ ነው እስካሁን ከየትኛውም ክለብ ጋር ንግግር አልጀመረም : :

እስከ ቅዳሜ ማይመዘገብ ከሆነ ነፃ ሁኖ የፈለገበት ክለብ ይሄዳል 🤩
https://t.me/ethio_barcelona_society
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 14:30


ላሚን ያማል 2025 እትም።




@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 14:30


⚠️Free ተለቋል።
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇

➡️ https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 14:17


አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 13:22


🚨ላሚን ያማል የቡድን ልምምድ ጀምሩዋል አሪፍ ዜና ለባርሳ ደጋፊዎች 🇪🇸🇪🇸🇪🇸☺️
https://t.me/ethio_barcelona_society
https://t.me/ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 13:21


በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል??

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ማየት ማመን ነው 🏆

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 13:09


🚨 ተጠባቂው የዝውውር መስኮት በይፋ ተከፍቷል

ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 13:00


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 11:38


በኬንያ ይህ አትክልተኛ ተቀጥሮ ከሚሰራበት ቤት 3ት እህትማማቾችን አስረግዙዋል።

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

02 Jan, 07:07


በአሁኑ ሰአት ውድ ዋጋ ያላቸው 3 ተጫዋቾች



#TRANSFERMARKET


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

01 Jan, 19:19


🚨ከባርሳ የመልበሻ ክፍል ዳኒ ኦልሞ በዛሬው ልምምዱ ላይ ትንሽ ቅር ብሎ እና ሁኔታው ​​በጣም ተጨንቆ እንደመጣ ይናገራሉ። በጣም አዘነ። ጋቪ፣ ራፊንሃ እና ፔድሪ አፅናኑት።

ዳኒ ኦልሞ ላለፉት 24 ሰዓታት ስልክ ሲደውል ስለነበረበት ሁኔታ ተጨንቆ ነበር። ለመንዳት እንኳን ስሜት የለውም። ዳኒ ኦልሞ ሊያመጣ የሚችለውን ውጤት በማሰብ በባርሴሎና ለመቆየት ፍላጎት እንዳለው ዛሬ በስልጠናው ላይ አረጋግጧል።

ዳኒ ኦልሞ ከዛሬው የስልጠና ክፍለ ጊዜ በፊት ከሃንሲ ፍሊክ ጋር ብዙ ደቂቃዎችን አውርቷል። ፍሊክ ሊያረጋጋው ሞክሮ ባርሳ እንደማይፈቅድለት ግልጽ አድርጓል።

🗣 ደጋፊዎች

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

01 Jan, 17:37


Lamine Yamal ነገ ወደ ቡድን ልምምድ ይመለሳል።

: fansjavimiguel

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

01 Jan, 17:04


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Dec, 12:47


🎁በዓሉን ምክንያት በማድረግ የ500 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Dec, 12:41


የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇
https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk
https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Dec, 12:39


| ባርሴሎና ኦልሞ እና ፓው ቪክቶር እንዲመዘገቡ የሚያስችለውን የ120 ሚሊየን ቪአይፒ መቀመጫዎችን በአዲሱ የካምፕ ኑ ሽያጭ ሊያጠናቅቅ ነው።

ሂደቱ በዳይሬክተሮች ቦርድ ጸድቆ ለማጽደቅ ወደ ላሊጋ ተልኳል።
  
- SPORT

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Dec, 12:25


🚨 ሰበር ዜና ፡ ጆአን ላፖርታ በድጋሚ ሊሰራ ነው! ዳኒ ኦልሞ ለመመዝገብ በካምፕ ኑ የ €100M ዋጋ ያላቸውን የቪአይፒ መቀመጫዎች በከፊል ለመሸጥ ስምምነቱን ደርሷል!

ኦልሞ በጊዜ እንደሚመዘገብ አሁን በክለቡ ብዙ ብሩህ ተስፋ አለ።

mundodeportivo

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Dec, 05:55


Start boy 🤩

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Dec, 04:47


ላሚን

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Dec, 04:40


እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ ዛሬም በአዳዲስ መረጃዎች ተመልሰናል
ለባርሴሎና ደጋፊዎች ሼር ማድረጋችሁን አትዘንጉ
ያማረ ቀን


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

27 Dec, 13:01


🚨 BREAKING NEWS

ባርሴሎና ዳኒ ኦልሞ እስከ ዲሴምበር 31 ድረስ ካላስመዘገበ በነፃ ክለቡን ሊለቅ ይችላል።

[Sport]

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

27 Dec, 11:02


ነገ ኦልሞ እና ቪክቶርን ለባርሴሎና ለማስመዝገብ ዳኛ ይወስናሉ። ክለቡ የላከው ትዕዛዝ ካልተሰጠ የቪአይፒ መቀመጫዎችን ለመሸጥ እቅድ ቢ አለው።

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

26 Dec, 12:37


የmessi fan ከሆንክ ና

ትክክለኛ ምርጫህ ነው

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

26 Dec, 10:12


0919147282
0914631215
@redwankorkoro
ኤጋ ቆርቆሮ
ታይልስ ቆርቆር የጣራ
እና በፈለጉት አይነት ይደውሉልነ

ይደውሉልን እናቀርብሎታለን
ደንበኞቻችን ሁሌም ኩቡሮች ናቸው
ቤቶን በእኛ የጣራ ቆርቆሮ ያስውቡት
አርቲ32
ኮከብ32
አዳማ32

አርቲ30
ኮከብ30

አርቲ28
ኮከብ28
አዳማ 28

ጥላ 35
ጎጆ 35
ፈረስ 35

የአጥር
ቡሻን 0.20
ጥላ 0.20

እናም ኤጋ ቆርቆሮ
ለኮሊደር ልማት የሚሆነው ኤጋ አለ
🏘 adress መርካቶ ሲዳሞ ተራ ህንፃ ቁጥር 1
@RedwanKorkoro
@RedwanKorkoro
@RedwanKorkoro
@RedwanKorkoro
@RedwanKorkoro

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

26 Dec, 05:09


🚨 ሰበር፡ ጆናታን ታህ ብዙም ይነስም በመጪው ክረምት ለባርሴሎና ለመፈረም ወስኗል፣ ምንም እንኳን የተጫዋቹ ካምፕ ገና እንደማይወስን ቢናገርም። ፊርማው 'በጣም የላቀ' ነው እና ካምፑ ባርሣ በምላሹ ላይ እንዳለ አምኗል።

ሮጀር ቶሬሎ


Share
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

26 Dec, 04:57


ዘንድሮ ሶስታቹም 1ኛ
እናንተስ ምን ትላላቹ?!

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

26 Dec, 04:14


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ?
ፈጣሪ በሰላም እንዳሳደረን በሰላም ያውለን መልካም መልካሙን ያሰማን ያማረ ውሎ ለባርሴሎና ደጋፊዎች ተመኘን 🤲🤲🤲🤲


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Dec, 20:10


ፍቅረኛ አሎት?😍🤷‍♂

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Dec, 19:58


ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/addlist/x2drrCQkiHEwZGE0

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Dec, 19:53


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Dec, 18:26


አባታችን ባለ ውለታችን ባለ ታሪካችን
እኔ በግሌ እግር ኳስን ከሱ በፊት ዝም ብዬ ነበር የማየው ከሱ በኋላ ግን ከልቤ መውደድ ጀመርኩኝ
በዛውም የባርሴሎና ደጋፊ ስላረከን🙏🙏🙏🙏 ከልብ እናመሰግናለን
ፏፏፏፏፏፏፏፏ ብትንንንንን እያልክ አክብርልና አባቴ ይቅናህ
እንደውም እኮ ከዚህ በኋላ የገና አባታችን ትሆናለክ የእግር ኳስ ማለት ነው እኖድሃለን

በባርሳ ሁሉን አሳየኸን ❤️💙❤️💙💪💪💪💪

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Dec, 13:58


ፔድሪ ገናን በማክበር ላይ 🎄😁

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Dec, 06:23


የኛ እንቁዎች እያከበሩበት ያለበት ሁኔታ
አዳኙ ጨራሹ በጎል የማይደራደረው ውዱ ልጃችን

ሌዋ 💋💋💋💙❤️💙❤️

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Dec, 06:22


የኛ እንቁዎች እያከበሩበት ያለበት ሁኔታ
ታጋዩ ታታሪው ውዱ ልጃችን

ጋቨ💙❤️💙❤️

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Dec, 06:20


የኛ እንቁዎች እያከበሩበት ያለበት ሁኔታ
የዘንድሮው ክስተት የሆነው ውዱ ልጃችን
ራፋ💋💋💋💙❤️💙❤️
@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Dec, 06:18


የእግር ኳስ የገና አባት ❤️💙❤️💙❤️

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

24 Dec, 16:26


ፌራን ቶሬስ ለ3 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ እና ከቀደምት ዘገባዎች በተቃራኒ በሳዑዲው የሱፐር ካፕ ውድድር ላይም በጣም አጠራጣሪ ነው።

fansjavimiguel

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Dec, 14:04


👑 ዣቪ: "የባርሴሎና ድሎችን ማየት ያስደስተኛል።

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Dec, 14:01


አሰላለፋችን❗️

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Dec, 13:58


🔙 ልክ የዛሬ 8 አመት አርዳ ቱራን በባርሴሎና ታሪክ ሃትሪክ ሰርቶ የመጀመርያው ቱርካዊ ተጫዋች ሆኗል።

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Dec, 13:36


የባርሴሎና [X TWITTER] ይፋዊ ገጽ፡-

ለብዙ አመታት ፓው ኩባርሲ ለባርሴሎና በዋናው ቡድን ውስጥ እንደተጫወተ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።

ነገር ግን ባለፈው አመት ጥር 21 ቀን ፓው የመጀመርያ ጨዋታውን ያደረገው ቡድናችን ዛሬ በሚጫወትበት ስታዲየም በሆነው ኢስታዲዮ ቤኒቶ ቪላማሪን...

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Dec, 13:33


#የጨዋታ_ቀን

🇪🇸 የ16ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

🟢ሪያል ቤቲስ 🆚 ባርሴሎና🔵

ምሽት 12:15

🏟
ቦኒቶ ቪላማሪን

ድል ለታላቁ ክለባችን💙❤️

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

07 Dec, 05:57


የዘንድሮው ባርሳ ከያማል ጋር እና ያለ ያማል የቀን እና የማታ ያህል ልዩነት ነው ያላቸው 🤯

ያማል ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው ጨዋታዎች

12 ድል   
0  አቻ  🤝
0 ሽንፈት

33 ጎል አስቆጠርን

ያማል ቋሚ ሆኖ ባልጀመረባቸው ጨዋታዎች

0 ድል
1 አቻ 🤝
3 ሽንፈት

5 ጎል አስቆጠርን


𝙮𝙖𝙢𝙖𝙡 𝙞𝙨 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙩𝙝𝙞𝙣𝙜 𝙛𝙤𝙧 𝙗𝙖𝙧𝙘𝙖

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Dec, 20:51


ባርሴሎና የባየር ሊቨርኩሰኑን ጆናታን ታህን በነፃ ዝውውር በተከላካይ በመስመር ላይ ለማስፈረም ዕድል ካገኙ ሮናልድ አራውን በክረምቱ ለመሸጥ ይፈልጋሉ።
(ምንጭ፡ ፊቻጄስ)

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Dec, 18:42


ላሚን ያማል ከቪኒሺየስ ጁኒየር በ1 ነጥብ በመብለጥ በአውሮፓ የተሳኩ የማጥቃት እንቅስቃሴዎችን በማድረግ (94) ቀዳሚው ተጫዋች ነው 💙

-DataMB


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Dec, 18:32


ጆአዎ ካንሴሎ ከአዲሱ የባርሴሎና ማሊያ ጋር።😍


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Dec, 18:21


የጆናታን ታህ ወደ ባርሴሎና መምጣት ማለት የአንድ ወይም ሁለት ተከላካዮች ከክለቡ መውጣት ማለት ሊሆን ይችላል። ዋናዎቹ እጩዎች ኤሪክ ጋርሺያ፣ ክሪስቴንሰን ምናልባትም አራውሆ ናቸው።

- sport

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Dec, 14:09


🚨ባርሴሎና ሌዋንዶውስኪ በሚቀጥለው የውድድር ዘመንም አጥቂቸው ሆኖ እንደሚቀጥል ያምናል።

- FabrizioRomano

@Ethio_Barcelona_Society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Dec, 12:01


LEWA × FASHION🤨😎

@Ethio_Barcelona_Society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

06 Dec, 09:27


🚨የባርሳ  እቅድ የዳኒ ኦልሞ እና ፓው ቪክቶርን እና የፔድሪ እና የጋቪን አዲስ ኮንትራቶች መፈረም ነው።

- SPORT

@Ethio_Barcelona_Society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

20 Nov, 19:21


🇬🇧🎖 የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ኖት ?

ከ 140 ሺ በላይ ተከታዮችን ያፈራውን እና ከ እሁድ እስከ እሁድ ባለመታከት ስለማንችስተር ዩናይትድ ብቻ የሚዘገብበትን ቻናል ባለመቀላቀሎ ብዙ ነገር አምልጦታል አሁኑኑ ይቀላቀሉን  ⬇️

https://t.me/+lF0OG622o68xMDI0

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

20 Nov, 19:13


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Nov, 19:57


ላፓርታ ሺሻ ሲያንቦሎቡል 😂

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Nov, 19:42


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Nov, 19:25


🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Nov, 19:15


ከ ታላቁ የ እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Nov, 19:09


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Nov, 07:19


🇪🇸ስፔን ላሊጋ በኢትዮጵያ 🇪🇸

እግርኳስን የሚወዱ ከሆነ ይህ ቻናል እንዳያመልጦት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የስፔን ላሊጋ ቻናል ነው Join በማለት ይቀላቀሉ ።

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

19 Nov, 06:26


ታደረ ቤተሰብ

ያማረ ቀን ይሁንላችሁ🤩

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Nov, 16:44


አርሰናል ራፊንሀን ከባርሴሎና ለማስፈረም €90m ለማቅረብ መዘጋጀቱ ተዘግቧል።

(ምንጭ፡ ኤል ናሲዮናል)


@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Nov, 16:41


ጆናታን ዴቪድ:

"ባርሳ ከልጅነቴ ጀምሮ የምደግፈው ቡድን ነው። አንድ ቡድንን እየደገፍክ ስታድግ ለእነሱ መጫወት ህልምህ ነው።"


@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Nov, 13:41


🇪🇸ስፔን ላሊጋ በኢትዮጵያ 🇪🇸

እግርኳስን የሚወዱ ከሆነ ይህ ቻናል እንዳያመልጦት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የስፔን ላሊጋ ቻናል ነው Join በማለት ይቀላቀሉ ።

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Nov, 12:21


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇

betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ🏆👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

18 Nov, 12:18


የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇
https://t.me/addlist/B1aDXdmujNdlOTc0
https://t.me/addlist/B1aDXdmujNdlOTc0

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

17 Nov, 18:03


𝑴𝒂𝒔𝒌𝒆𝒅 𝒉𝒆𝒓𝒐𝒆𝒔

Part 2

@Ethio_Barcelona_Society
@Ethio_Barcelona_Society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

17 Nov, 16:31


ፎቶ ግብዣ 📷

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

17 Nov, 16:23


𝑴𝒂𝒔𝒌𝒆𝒅 𝒉𝒆𝒓𝒐𝒆𝒔

Part 1

@Ethio_Barcelona_Society
@Ethio_Barcelona_Society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

13 Nov, 12:59


ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Join በሉ👇👇👇👇👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

13 Nov, 12:53


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

13 Nov, 06:44


Official ፡


የባርሳ ሌጀንቶች በታህሳስ 15 በቶኪዮ ጃፓን ኤግዚቢሽን ግጥሚያ ከሪያል ማድሪድ ሌጀንዶች ጋር ይጋጠማሉ።

ዣቪ፣ አንድሬስ ኢኔስታ፣ ማሼራኖ፣ ራፋ ማርኬዝ፣ ሪቫልዶ፣ ቦጃን ክርኪች፣ ሳቪዮላ፣ ሉዶቪች ጊሊ፣ አድሪያኖ፣ ጋይዝካ ሜንዲታ እና ሌሎችም ይሳተፋሉ።

አልበርት ፌረር አሰልጣኝ ይሆናል።

#KOS


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

13 Nov, 05:05


ታደረ ቤተሰብ

ያማረ ቀን ይሁንላችሁ🤩

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

12 Nov, 14:37


ኩንዴ 🤌🔥

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

12 Nov, 13:57


ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

12 Nov, 10:15


This Barcelona admin😮‍💨 >>

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

12 Nov, 09:43


የክለባችን ሌጀንዶች አደሉም ግን የሰሩትን ታሪክ አንረሳውም❤️


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Nov, 11:44


ሌዋንዶስኪም ጀርባው ላይ በደረሰ ጉዳት ለ10 ቀናት ከሜዳ የሚርቅ ሲሆን የፖላንድ ብሄራዊ ቡድንንም አይቀላቀልም።

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Nov, 11:40


Breaking 💥

ላሚን ያማል ቁርጭምጭሚቱ ላይ በደረሰ ጉዳት ለ ሶስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ባርሴሎና ይፋ አድርጓል ።💔


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Nov, 08:07


ባርሴሎና በትናንትናው ጨዋታ አንድም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ማድረግ ሳይችል ቀርቷል።ይሄም በ10 የውድድር አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።💔

-@Optajose

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Nov, 08:03


የትናንቱ ዳኛ ለሀንሲ ፍሊክ:-


"ውሳኔውን እየተቃወምክ ነው ምክንያቱ ደግሞ የአንተ ቡድን ላይ ስለሆነ ነው።
እኛ ለምን ብለን ነው የሌለውን ኦፍሳይድ የምንፈጥረው?"

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

11 Nov, 04:53


ቫር ስህተቱን አምኗል !

የሌዋንዶውስኪ ጎል መፅደቅ የነበረበት እና ቫር ሲያዩ እግር አሳስተው እንደሆነ የቫር ክፍል ዳኞች አምነዋል🫣

-Archivovar

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

10 Nov, 21:58


ተጠናቀቀ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

10 Nov, 18:57


አሰላለፋችን

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

10 Nov, 18:12


የቡድናችን መልበሻ ክፍል 👕⚫️
       
@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

10 Nov, 17:39


ጆአን ላፖርታ አማቷን በ 100 ኛ የልደት በዓል ላይ እንኳን ደስ አለዎት ብሏቸዋል ። አጎቴ ዛሬ መቶ ሞላው።
       
@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Nov, 14:39


😉🇧🇷

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Nov, 13:27


🍿⚡️ትክክለኛዉን የSodereን ቻናል ይቀላቀሉ🍿🍿

📽🎞የሀገራችንን ፊልሞች እና ተከታታይ ድራማዎች በነፃ ያለ ምንም ክፍያ በHD ጥራት ለማግኘት አሁኑኑ #JOIN ያድርጉ👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Nov, 13:24


🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇

👤 Mikaya Behailu

👤 Minyeshu Kifle

👤 Muluken Melesse

👤 Neway Debebe

👤 Nati Haile

👤 Nhatty Man

👤 Sami Dan

👤 Sayat Demissie

👤 Seleshe Demissie

👤 Shewandagne Hailu

👤 Tamrat Desta

👤 Teddy Afro

👤Aster Awoke

👤Abnet Agonafr

👤Geremew Asefa

🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Nov, 11:22


ኖት ኮይን
ሀምስተር
ዶግስ
በሰራቹበት ይሰጣችኋል https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=lssXU7LW
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Nov, 11:17


ለ ሻምፒዮን ስሊግ ጨዋታ ሙሉ ስብስባችን💙❤️🔥


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Nov, 11:08


🔞 + only 👇

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Nov, 11:05


🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Nov, 05:17


ኢኒጎ ማርቲኔዝ :

🎙️"ኮንትራቴ ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ ነው የቀረው ባርሴሎና ማደስ ከፈለገ እዚህ እሆናለሁ።

🎙️"ባርሴሎናን ከለቀቅኩ በደስታ እለቃለሁ እና ለአለም ምርጥ ቡድን ተጫውቻለሁ"❤️


@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

05 Nov, 03:54


እግር ኳስ ብሽሽቅ ባይኖረው እንዲህ ተወዳጅ የሚሆን ይመስላችኋል ?
እኔ አይመስለኝም አብሶ ሊዮ ሜሲ ይበልጣል ክርስቲያኖ የሚለው ባይኖር አስቡት እስኪ ..... ለማንኛውም ሌላ የመበሻሸቂያ መድረክ ከ ETHIOCR7ANDLM10 የሁለቱም ደጋፊዎች ከስድብ ፈፅሞ በፀዳ ሁኔታ የሚበሻሸቁበት።
https://t.me/+TxD_5IpAFfg1YzA0

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Nov, 20:30


➡️የ remedial Univeristy  ምደባ ይፋ ሆነ ። ለመመልከት

Start

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Nov, 19:38


🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Nov, 19:32


ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/addlist/xwC6zuWnFB01YWE8

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Nov, 19:22


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Nov, 14:59


ላሚን ያማል አሁን ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአንድ አመት ካደረጋቸው ብዙ አሲስቶች በልጧል። እና አሁንም ሁለት ወር ይቀራል .

🇪🇸 ላሚን ያማል (2024) - 21 አሲስት
🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ (2014) - 20 አሲስቶች።

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Nov, 11:54


የኖትኮይን መስራች የሆነው #ሳሻ እና #የብሉም ምክትል Ceo ቭላድሚር ይሄ አዲሱን Paws ኤርድሮፕ ከጀመሩ ታዋቂ ሰዎች መካከል ይገኙበታል 😮‍💨🔥

Paws በብሉም በኦፊሺያል የትዊተር ገፅም በተደጋጋሚ የተተዋወቀ ሲሆን በWeb 3 የትዊተር ገፅም አዲሱ ዶግስ ይሆናል ሲሉ Paws ን ለብዙዎች አስተዋውቀዋል

Paws ላይ ያስገረሙኝ ነገሮች

1. ከቴሌግራም ድጋፍ ያለው መሆኑ
2. ከቴሌግራም ካልተደገፈ ቴሌግራም አካውንታችን የተጠቀምንበትን ቀን ማወቅ አስቸጋሪ ነው
2. ኖትኮይን የሰጠንን ቶክን ማወቁ
3. ዶግስ የሰጠንን ቶክን ማወቁ

እነዚህ ማሳያዎች የ Paws መስራቾች የሚታወቁ እና
#ከዶግስ #ከኖትኮይን እና #ብሉም በተጨማሪም #ከዱሮቭ ቴሌግራም ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን በቂ ማሳያ ነው

መጀመር ለምትፈልጉ ጊዜው ሳይሄድ በትጀምሩት አሪፍ ይመስለኛል 🫡

Link 👉
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=eRE7TSnA

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

04 Nov, 05:03


Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋

Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት.....

ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ.

ለመጀመር

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=0W4380nt

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Nov, 18:36


♦️🔷ቀሪ አንድ ጨዋታ ያለውን ሪያል ማድሪድን አስከትለን በ9 ነጥብ ላሊጋውን እየመራን ቀጣይ በላሊጋው ከሪያል ሶሲዳድ ጋር ከሜዳችን ውጭ የምንጫወት ይሆናል፨♦️🔷

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

03 Nov, 18:23


ላሊጋውን በ9 ነጥብ ልዩነት እየመራን እንገኛለን🤩

@ethio_barcelona_society
@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

30 Oct, 17:15


ፈጣሪ ይጠብቀን

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

30 Oct, 16:04


በቫሌንሺያ የደረሰው የተፈጥሮ አደጋ 😒😒😒😒😒😒😒😒😒😒😒😒😒😒


ክለባችን ዛሬ ልምምድ ከማድረጋቸው በፊት በቫሌንሽያ በደረሰው አደጋ ህይዎታቸውን ለአጡ የህሊና ፀሎት በማድረግ ነው

@ethio_barselona_society
@ethio_barselona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

30 Oct, 15:31


ከእለታት አንድ ቀን 😛 🥰


@ethio_barselona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

30 Oct, 15:28


ክለባችን የ ራፋ ሊያኦን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ነው።

- Sport

@ethio_barselona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

30 Oct, 08:42


🗣ፔፕ ጋርዲዮላ :

"በእግር ኳሱ ላይ ባርሴሎና ሲመለስ ሁሉም የአለም ቡድኖች ተራ ይሆናሉ የሚል ህግ አለ በባርሴሎና በተጫዋችነትም ሆነ በአሰልጣኝነት የተማርነውን ነው።  ባርሴሎናን እየተመለከትኩ ያለ ይመስል ከቡድኑ አንድም ስህተት አላየሁም።  የባርሴሎና የወደፊት እጣ ፈንታ አስተማማኝ ነው ቡድኑ በ ፍሊክ ወደ ክብሩ ይመለሳል "🔥🔥🔥

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

30 Oct, 08:03


የማይረሳ ሳምንት ለባርሴሎና ደጋፊዎች 🔥🔥🔥

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

30 Oct, 07:56


🗣️ዴቪድ ቤካም: "ሜሲ ጡረታ ከወጣ በኋላ በማያሚ ቢኖር ደስ ይለኛል። ሊዮ ግን የሚያስበው ከካምፕ ኑ አቅራቢያ ስለ መኖር ብቻ እንደሆነ ነግሮኛል። ባርሴሎናን እንደ እሱ የሚወድ ተጫዋች የለም። የባርሳን አርማ በእግሩ ላይ እና በውሃ ጠርሙሱ ላይ እንኳን ታያለህ። 💙❤️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

29 Oct, 14:20


❤️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

29 Oct, 13:40


ያማል ስለ ወደፊቱ 🗣

"ባሎንዶር እንደማሸንፍ ተስፋ አረጋለው"

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

29 Oct, 12:52


የ #WHOSCORED የላሊጋ የወሩ ምርጥ 11።ከባርሳ 5 ተጫዋቾች ሲካተቱ ሌዋንዶስኪ በ9.10 ከፍተኛው ሬቲንግ ነው።🤩💙❤️

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY
@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

29 Oct, 11:52


ዋንጫዎችን ማሸነፍ እና ጨዋታዎችን ማሸነፍ የዚህ ጨዋታ አካል ነው ነገር ግን 6 ተጫዋቾች ከቋሚ 11 21 አመት እድሜ ያላቸው ወይም ከዛ በታች ያሉት በከፍተኛ ደረጃ እግር ኳስ ውስጥ ያበደ ነው ይህ የእግር ኳስ ቅርስ ነው ይህ ደግሞ fc ባርሴሎና ነው!

የ 17 ዓመቱ RW
የ 17 ዓመቱ CB.
የ 21 ዓመቱ LB.
የ 21 ዓመቱ CM.
የ 21 ዓመቱ CM.
የ 21 ዓመቱ CM.

ለዚህ ነው ባርሴሎናን የምንወደው!!💙❤️

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY
@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

29 Oct, 07:47


አፍላ ፍቅር ክፍል 68 ለማግኘት 68 የሚለውን ይጫኑ !

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

29 Oct, 06:50


Visca Barca visca ......💙❤️

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

29 Oct, 04:55


የክለባችን ሌጀንድ ሉዊስ ሱዋሬዝ በIG ላይ ለላሚን የእንኳን ደስ አለህ መልዕክት አስቀምጧል

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Oct, 20:15


ላሚን ያማል በባላንዶሩ 8ተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል🔥

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Oct, 20:11


የባርሴሎና የሴቶች ቡድን የአመቱ ምርጥ ክለብ ተብሎ ተመርጧል ❤️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Oct, 20:09


ያማል ንግግሩን ሲጨርስ

Visca Barca 💙❤️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Oct, 20:01


የተበላ ቁማር መልክ ቢኖረው😏🔥

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Oct, 19:59


🚨 OFFICIAL

የ 2024 Kopa trophy አሸናፊ ላሚን ያማል ሆኗል !

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

28 Oct, 19:36


Our boys 🤩😎

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Oct, 16:43


🗣መጀመሪያ ሮናልዶን በመቀጠል ሊዮኔል ሜሲን ካጣ በኋላ ድባቡ በእጅጉ ቀንሶ የነበረው የሃያላኑ ፍጥጫ ኤልክላሲኮ ከነዚህ አመታት በተሻለ ውበት እና የቡድኖች ጥንካሬ የፊታችን ቅዳሜ በግዙፉ ቤርናቤው ይካሄዳል። ይህ ጨዋታ ከ3 ነጥብ ባለፈ በርካታ ፖለተመካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ያሉበት ግጥሚያ ሲሆን የዋና ከተማዋ ክለብ ሪያል ማድሪድ ይህንን ግጥሚያ የሚያሸንፍ ከሆነ ከመሪው እና ከእለቱ ተጋጣሚያቸው ባርሴሎና ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት በማጥበብ በእኩል 27ነጥብ ላሊጋውን ከመምራት በአለፈ በላሊጋው ረዘም ያለ ያለመሸነፍ ጉዞ በባርሴሎና ተይዞ የቆየውን 43ጨዋታ የሚጋራ ሲሆን የካታሎኑ ክለብ በበኩሉ ሪከርዱን ላለመጋራት እና ነጥቡንም ከሪያል ማድሪድ በ6ነጥብ እርቆ ላሊጋውን ለመምራት ሲል ጨዋታውን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ይጠበቃል።

🗣ሁለቱም ክለቦች እርስ በእርስ ከመገናኘታቸው በፊት በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጀርመኖቹን ሃያላን ክለቦች አሸንፈው ሲመጡ ሪያል ማድሪድ ዶርትሙንድን ከ2-0 መመራት ተነስቶ 5-2 በሆነ ሰፊ ውጤት ያሸነፈ ሲሆን በጨዋታውም ብራዚላዊው ኮኮብ ቪኒሽየስ ጁኔር ሃትሪክ መስራት የቻለ ሲሆን የካታሎኑ ክለብ ባርሴሎናም በተመሳሳይ የጀርመኑን ሃያል ክለብ እና በመድረኩ 6 ጊዜ መድመቅ የቻለውን ባየርሙኒክን 4-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ የቻለ ሲሆን በጨዋታውም ሌላኛው ብራዚላዊ ኮኮብ ራፊኒሃ ሃትሪክ መስራት ችሏል። እነዚህን ሁለት ጨዋታዎች እና ክለቦቹ እያሳዩት ያለውን ወጥ የሆነ አቋም ተመልክቶ ጨዋታው በአለማቀፍ ደረጃ በትኩረት እንዲጠበቅ አድርጎታል።

@boaze21 ነበርኩ

ድል ለካታሎኑ ክለብ ባርሴሎና💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊


@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY
@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

25 Oct, 04:12


ኮምፓኒ ከባርሴሎና ጋር በተጨዋችነት እና በአሰልጣኝነት ያለው ቁጥር ።

5  ጨዋታ
5 ሽንፈት

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

24 Oct, 17:28


የቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ይፋ ሲደረግ ከክለባችን ራፊንሀ ተካቷል ።

💙❤️💙❤️

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

24 Oct, 10:40


🇧🇷 𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐧𝐡𝐚 ስለ መጀመሪያ ህይወቱ፡ " 16 አመቴ ከስልጠና በኋላ መንገድ ላይ ቆሜ ሰዎች የምበላውን ወይም መክሰስ እንዲገዙልኝ እጠይቃለሁ። አንዳንድ ሰዎች ረድተውኛል፣ ሌሎች ደግሞ ሰደቡኝ፣ ህይወት ቀላል አይደለችም፣ ነገር ግን ስድብና ውርደት በደረሰብኝ ጊዜ ተስፋ አልቆረጥኩም። 🔥

በመንገድህ ላይ ምንም ቢመጣ በህልሞችህ እና ግቦችህ ተስፋ አትቁረጥ! 🙌❤️

Rafa 🔥🔥🔥

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

24 Oct, 08:43


ባርሴሎና ለመጨረሻ ጊዜ ባየርንን ሲያሸንፍ የአውሮፓ ሻምፒዮን መሆን ችሎ ነበር።👀

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

23 Oct, 21:40


🗣️ ላሚን ያማል:

"ማን እንደሆንን ያሳየንበት ጨዋታ ነበር."

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

23 Oct, 21:24


ዘንድሮ የራፊንሀ አመት ይመስላል በዛሬውም ጨዋታ ሀትሪክ ተሰርቷል ።🥶🥶

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

23 Oct, 21:22


የሙሉ ጨዋታ ውጤት

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

22 Oct, 17:42


ያማል ስለ ልጅነት አይዶሉ ሲናገር

"ሜሲ ምርጥ ነው ግን ኔይማር ነበር የኔ አይዶል"

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY @ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

21 Oct, 13:00


ብር መቀበያ 👇👇👇
https://t.me/USDT99_bot/app?startapp=i_5524208903

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

21 Oct, 04:21


🗣️ ፔድሪ: "ለጋቪ ደስተኛ ነኝ ፤ ሁሉም ሰው ለእሱ ደስተኞች ናቸው እና ደጋፊዎቹ በጣም ይወዱታል።"

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY @ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

21 Oct, 04:19


የባርሴሎና ቀጣይ ወሳኝ ጨዋታዎች

እሮብ ከ ባየር ሙኒክ (H)

ቅዳሜ ከ ሪያል ማድሪድ (A)

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

21 Oct, 04:18


በአውሮፓ አምስት ታላላቅ ሊጎች ከሮበርት ሌዋንዶውስኪ የበለጠ ጎሎችን ያስቆጠሩት ሊዮኔል ሜሲ (496) እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ (495) ብቻ ናቸው።

365 goals and counting..

@EYHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

21 Oct, 04:16


ላሚን ያማል የመስከረም ወር የላሊጋ ምርጥ ተጫዋች ሽልማቱን ተቀብሏል🔥

@ETHIO_BARCELONA_SOCIETY

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

21 Oct, 04:15


እንደምን አደራችሁ fam
መልካም ዉሎ ተመኘንላችው✌️🏾❤️

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

20 Oct, 18:00


እንኳን ደህና መጣህ ጋቪ! 🥹


@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

20 Oct, 17:55


ከእርዕስ ዉጪ ☝️👆

ይሆ ከላይ የምትመለከቱት አሁን withdraw  ያረኩት ነው እና  ብዙ ተጠቃሚ የለውም እና  ቶሎ ቶሎ በሉ

በዚህ ስዓት 1ton ዋጋው ስንት እንደሆነ አስቡ  በዛ ላይ አብዛኛው irdrop list  ማድረጊያው ስዓት ስለ ሆነ ይወደዳል
ሊንኩ ከታች 👇👇👇 አለ

https://t.me/goal2cash_bot/app?startapp=INV6448439092


በተጨማሪ እንደዚህ አይነት ካለ ልቀቅ ወይ

ልቀቅ 👍
አትልቀቅ 😝

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

20 Oct, 16:51


6⃣😍

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

20 Oct, 15:34


መጠበቅ አልቋል:ጋቪ ተመልሷል🥶 💪

@ethio_barcelona_society

ኢትዮ ባርሴሎና ሶሳይቲ

20 Oct, 13:52


🆚 የላሊጋው ሁለቱ ምርጥ ድሪብሎች ዛሬ ምሽት ይገናኛሉ።
ቺዴራ ኢጁኬ እና ላሚን ያማል 🔥
       
@ethio_barcelona_society

47,595

subscribers

2,997

photos

45

videos