🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦 @abunamuse Channel on Telegram

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

@abunamuse


ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

🇸🇦أبو الناموس الأثري (Amharic)

ከጦሳ ማዶ ደሴ ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው. በሱፍያ እና ኢኽዋንያው እንደምንመላለስ ከጀምዒያ ጋር የመነሻን ሁሉ መምተው ከጦሳ ማዶ ደሴ እንዴት በሽርክ ሰው ወዳደለህ። እናም ራሲ የእስር ምምራሽ ከጦሳ ማዶ ደሴ በፊት ጋር የሚያሰብክለትን ሊገድል አለበት። በመሰረት አቆጣጠረህ የጦሳ ማዶ ደሴ እናንትህን የሚጠቅማቸውን ማጥፎች ለማንበብ ተጨማሪ ተጨማሪ እናም አውጪ እንቅስፍ ናይላማ ይጠፋህ።

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

19 Jan, 18:30


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

19 Jan, 17:02


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

19 Jan, 15:51


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

19 Jan, 14:43


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

19 Jan, 13:18


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

19 Jan, 05:44


ዛሬኮ    እሁድ  ነኝ   አንብበኝ 👈
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


-----
⭕️ --- - ሽይኻችን አቡ  ኒብራስ  ከሐገር  ቢወጣም ደዕዋችን ግን  አለ ። ደዕዋ  ማለት  በሻንጣ  ተጠቅሎ  የሚወሰድ  ጀለብያና  ጥምጣም  አይደለም  ። ደዕዋ  ግዙፍ  አገርና  ህዝብ ነው ። ፈተና  ያነጠራቸው  ብልህነትን  እንደ  አብጀድ  ቆጥረው  የተማሩ  እንቁና  ጀግኖች  ወንድሞች  ተተክተውበታል ..።

🔺 የالله ሸይኻችን እድሁም የሱና ወድሞችን ጠብቅልን

👌🔺 ዛሬ  እሁድ  የተውሒዶቹ  አንበሶች  በመስጅድ አል_ነጃሺ ይደምቁልካል ።  ከ 9 ሰዓት  ጀምሮ  የነጃሽ   መንገድ   በወንድሞቻችን  ዒድ  ይመስልልካል ። እንድሁም  በእንቁ ሰለፍያት  እህቶች  ይፈካል  ።  የእስልምና  ነፀብራቅና  የሰለፍያ  ጌጦች  በሆኑት  በጥቅሮቹ  ጎርፎች  ሰፈሩ  ይዋባል  ።

🔻 ወንድሜ አዎ  ይግባህ ጥቁሮቹ  ጎርፎች  በከተማው  መሐል በኮብል  ስቶኑ ላይ  ወደ መስጅዳቸው  ሲፈሱ ስታያቸው ኢስላም  የሚል ደማቅ  ጥቁር  ፅሁፍና  ተንቀሳቃሽ  ነፍስ  ያላቸው  ፊደሎችና ቃላቶች  መሆናቸው  ለሚያነብ  ግልፅ  ነው ።  

👌 ከኛ   ጀለብያና  ጥምጣም  ይልቅ  የእህቶቻችን  ኒቃብ  ነፍስ  አለው  ይናገራል. ❗️
 
 
🔺 https://t.me/AbuNamuse
-----

⭕️   ለቀጥታ   ስርጭት ⭕️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

19 Jan, 03:46


መደመጥ ያለብት ጁሙአ ማታ በኦላይን የተደረገ ወሳኝ የሆነ ነሲሀ

በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ኢብኑ አብደላህ حفظه الله تعالى

በውስጡ የተካተቱ ነጥቦች

ለባለትዳሮች ምክር

🔺👉 ቅሬን በተመለከተ

ወደ ትዳር መግባት ለሚፈልጉ


🔺 ለላጤዎች ፈገግ የሚያደርግ ምክር አለው


👉👉🔴 ወይ ላጤ ጉድህ ፈልቷል ይችን አለም አላየሀትም እየኖርክ ሣይሆን እያኗኗርክ ነው ተብለሀል ነቃ በል አባ

በተለያዩ ጊዜ በሰለፍይ ኡስታዞች የተደረጉ ነሲሀዎችን እንድሁም

ጁሙአ ማታ በሰለፍይ ኡስታዞች ነሲሀን

እሁድ ማታ ደግሞ የተለያዩ ጥያቄዎች ላይ መልስ ከፈለጉ ከታች ያለችውን ሊንክ ጠቅ ያድርጓት

     👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse/7415

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

18 Jan, 20:04


መደመጥ ያለብት ጁሙአ ማታ በኦላይን የተደረገ ወሳኝ የሆነ ነሲሀ

በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ኢብኑ አብደላህ حفظه الله تعالى

በውስጡ የተካተቱ ነጥቦች

ለባለትዳሮች ምክር

ወደ ትዳር መግባት ለሚፈልጉ


ለላጤዎች ፈገግ የሚያደርግ ምክር አለው


ወይ ላጤ ጉድህ ፈልቷል ይችን አለም አላየሀትም እየኖርክ ሣይሆን እያኗኗርክ ነው ተብለሀል ነቃ በል አባ

በተለያዩ ጊዜ በሰለፍይ ኡስታዞች የተደረጉ ነሲሀዎችን እንድሁም

ጁሙአ ማታ በሰለፍይ ኡስታዞች ነሲሀን

እሁድ ማታ ደግሞ የተለያዩ ጥያቄዎች ላይ መልስ ከፈለጉ ከታች ያለችውን ሊንክ ጠቅ ያድርጓት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse/7415

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

18 Jan, 20:03


መደመጥ ያለብት ጁሙአ ማታ በኦላይን የተደረገ ወሳኝ የሆነ ነሲሀ

በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ኢብኑ አብደላህ حفظه الله تعالى

በውስጡ የተካተቱ ነጥቦች

ከቅሬ ለወጡ እናት አባቶች ምክር

ቅሬና ጀምዕዮች እና ሌሎችም ተዳሠውበታል

በተለያዩ ጊዜ በሰለፍይ ኡስታዞች የተደረጉ ነሲሀዎችን እንድሁም

ጁሙአ ማታ በሰለፍይ ኡስታዞች ነሲሀን

እሁድ ማታ ደግሞ የተለያዩ ጥያቄዎች ላይ መልስ ከፈለጉ ከታች ያለችውን ሊንክ ጠቅ ያድርጓት

     👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse/7415

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

18 Jan, 20:02


ለወንድም እህቶች አጠር ያለች መለክት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

◻️_1_◻️ የነገው የሪልስቴት የእሁድ ፕሮግራም የምርቃናው አየር ጥሩ ስለማይሆን የደዕዋ ፕሮግራማችን ወደ ነጃሺ መስጅድ ብለናል ....
❗️
-------
◻️_2_◻️ ሳምንታዊው  የእሁድ ጥያቄና  መልስ ፕሮግራማችን  ነገ  እሁድ  ማታ  3:30   ይጀምራል  ... ❗️

-------

የጥያቄ መላኪያ ቦት
👇    ------👇----------👇
@Abu_Namuse_Mustefa_Bot


🔺🔺 የቀጥታ ስርጭት 🔺🔺
🔺https://t.me/AbuNamuse/7420

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

18 Jan, 18:36


🔺=============🔺

"በናፍቆት እና በጉጉት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራማችን
በጀርጀሮ ነጃሽ መስጂድነው።

  🕌 ነጃሽ መስጂድ አላህ ይጠብቃት 🕌


📮መልክቱን ላልደረሳቸው ወንድም እህቶች በማዳረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

👌 ـ فيقول النبي صلى الله عليه وسلم: "من دلَّ على خير، فله أجر فاعله" رواه مسلم. 

📆يوم الأحد 19/7/1446 هــ.
🗓️ እሁድ ጥር 09/2017EC 🗓️
 
🫵 መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የማይታሰብ እና የተከለከለ ነው❗️🫵


--ለቀጥታ ስረጭት ጆይን ብለው ይጠብቁን!!
👇 👇 👇
🔺- https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Jan, 20:34


Live stream finished (2 hours)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Jan, 18:18


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Jan, 16:54


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Jan, 15:50


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Jan, 19:38


👇👇        👇👇          👇👇


" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "


"  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  "


"   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بِأٓجَلٍ مُسَمًّى  ""


👌የአባታችን ሸይኽ ኑሩ መገናኛ   እናታቸው  ወደ  ማይቀረው  አገር  ሔደዋል " ሞተዋልና"  ለቀብር  ወደ   ቦሩ ሠላሳ    በሚያስኬደው መንገድ ባሃር ሸሽን ጨርሠን ሁለተኛው ባህር አካባቢ   ስለሆነ በጧት እንገናኝ ...❗️

በሁሉም ቦታ ላሉ ወንድሞች አድርሱላቸው !!

🔸 👉 ፈጅር ላይ መስጅድ የምትገናኙ ወንድሞች መልዕክቱን አድርሱ ተናገሩ !!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Jan, 18:53


ከሽፍ ተጀምሯል


https://t.me/Al_Menjeniq

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Jan, 11:35


በድጋሜ ትነበብ :-




አድሚኖች  ጠንቀቅ በሉላት አሳድጓት
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👌ግሩፕ ወይም የግል ቻናል ሳይሆን  ባሐገር  ስም  የተዘጋጀ ቻናል  ያላችሁ .... ትልቅ  ደዕዋ  ስታዘጋጁ  የእሁድ  ፕሮግራም  እንጠራላችኋለን  ። ጦሳ  የሁላችንም  ስለሆነች  እንዳትዝረከረክ  ሌላ  ሊንክ  አትላኩ ....❗️


👌  በአገር   ወይም  በጀማዓ  ስም  የተዘጋጁ  ቻናሎች  አልፎ  አልፎ  ቀጥታ  ስርጭት  ሲኖራቸው  ሊንካቸውን  በማያያዝ  ቻናላቸውን እናስተዋውቅላቸዋለን  ... ከዚያ ውጭ  የግለሰብ  ቻናል  ሊንክ   መልቀቅ  አይፈቀድም  ። ከሌላ  ቻናል  የምታገኙትን  ጠቃሚ  ፖስት  ባለቤቱን  አስፈቅዱና  በራሷ  በጦሳችን  ሊንክ  ብቻ  ላኩት  . ጦሳችን ልቅ ወይም  ክፍት  ከሆነች  የማስተዋወቂያ  መለጠፊያ  ሰሌዳ  ነው  የምትሆነው  ...❗️


https://t.me/AbuNamuse/7097


https://t.me/AbuNamuse/7097

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Jan, 16:44


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Jan, 15:18


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Jan, 10:29


*صلاة الضحى تجزيء عن صدقة الأعضاء* || فضيلة الشيخ عبدالعزيز بن عبدالله الراجحي..

------

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/AbuNamuse/7399

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Jan, 08:56


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Jan, 08:34


ሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ቀጥለዋል

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Jan, 08:13


አብ ሀፍስ ከ አዲስ አበባ

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 19:39


Live stream finished (2 hours)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 18:56


🔸 👉 ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል !!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 18:01


🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

🔷أخونا أبو جعفر خضر من إقليم عفر أسايتا حفظه الله تعالى.....

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 17:51


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

ተጀመረ



ተጀመረ



ተጀመረ




https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 17:49


ገባ ገባ በሉማ

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 17:38


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 16:52


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 15:43


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 14:39


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 13:41


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔷السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

=============================


🔵 የሱና ሪጃሎች ፍክት የሚሉበትና ሁሌም በጉጉት የምንጠብቀው ሳምንታዊ ስብስባችን ዛሬም እንደተለመደው በውድ መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን ድምቅ ይላል።

🔴 ኘሮግራማችን የሚሆነው በሰፊዋ መድረሳችን ጦሳ ይሆናል።

 🔷 እናም እስከዛው ድረስ ወደ ቤታችን ወንድምና እህቶችን እንገብዛቸው።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse

  ሸር በማድረግ እንዳንዘናጋ!!



https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 13:18


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 12:29


🔺 ﺭﺳﺎﻟﺔ ﻣﺨﺘﺼﺮﺓ ﺗﺤﺘﻮﻱ ﻋﻠﻰ ﺑﻴﺎﻥ ﺃﺻﻮﻝ ﻋﻘﻴﺪﺓ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﻭﺍﻟﺠﻤﺎﻋﺔ 🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👌 አጠር ያለች ሪሳላህ በአቂዳህ መሰረቶች ላይ የሚያጠነጥን......

👆👆👆👆👆👆
ያንብቡ ይጠቀሙ



https://t.me/AbuNamuse/7182

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Jan, 12:28


📚متب كتاب رياض الصالحين pdf

🔹🔹🔹🔹🔶🔶🔶🔹🔹🔹🔹🔹

📎https://t.me/Al_Miaraj_11

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Jan, 20:51


በደንብ አዳምጣት ውዱ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸

⭕️ ታላቁ የበድር ዘመቻ ⭕️

⭕️👉ወርቃማው ትውልድና የጫቱ ትውልድ ልዩነት

⭕️👉በሴት የሚጋደል ትውልድ   ብዙ ፈዋኢዶችን ይዛል ።
  
⭕️👉መቸም የማይሰለች  ጠቃሚ ደጋግመህ  ብትሰማው   

⭕️ጉደኛው የጫትና የፓለቲካ ትውልድ  በጎዳና ኢፍጧር ሐይላንዱን  ደርድሮ ,  ቴምሩን ቋጥሮ , የተኳኳለችና በሜካፕ የሰከረች  ወጣት ሴት አጅቦ , የሙዚቃ  መሳሪያውን ይዞ , ጅ ፓሱንና ግዙፍ  ሞንታርቦውን አሰማምሮ ለመጨፈር  መድረክ  አዘጋጅቶ..አደባባይ  ይወርዳል  ።
 
⭕️👉- የትናንቱ  ጀግና  ትውልድ
------------⭕️-----------
⭕️👉ጀግኖች አባቶቻችን  በሮመዳን  ወር  በዛ  ሐሩር  በውኃ  ጥም ተንገላተው  ድናቸውን  ኢስላማቸውን ለማስጠበቅ በበድር  ሸለቆ  ቀስታቸውን ጠራርበው  የሰይፋቸውን እጀታ አንቀው  ከተቃራኒው  ጥጋበኛ ሙሽሪክጋ በትንቅንቅ ላይ ነበሩ  ።  ቴምር እንኳ ለመብላት ጊዜ እስከሚያጡ .❗️

قال عُمَيْرُ بْنُ الْحُمَامِ الْأَنْصَارِيُّ  : لَئِنْ أَنَا حَيِيتُ حَتَّى آكُلَ تَمَرَاتِي هَذِهِ إِنَّهَا لَحَيَاةٌ طَوِيلَةٌ. قَالَ : فَرَمَى بِمَا كَانَ مَعَهُ مِنَ التَّمْرِ، ثُمَّ قَاتَلَهُمْ، حَتَّى قُتِلَ." رواه مسلم.

⭕️ ረመዷን 18 1445 هجرة
የተደረገ  ሙሐደራ

✍️ أستاذنا  أبو نبراس حفظه الله تعالى ووفقه
    👇         👇       👇
ታሪካችንን   አንዘንጋ. 
-------=

🔶1:38:56 ደቂቃ 🔶

🔻https://t.me/AbuNamuse/7290
------
🔻https://t.me/AbuNamuse/7290

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Jan, 16:59


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Jan, 15:44


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Jan, 10:12


🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺

🔺 መሳጭ ና ገራሚ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸

🔴حول الأحوة 🟡

🔺                        🔺
------------------👌-----------------

---🔴  ወንድማማችነትን በሀቅላይ ማጠንከር አለብን በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌في المسجد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا أبي أسامة أبي بكر  حفظه الله تعالى.❗️
------

📲 በወንድማችን አቡ ኡሳማ አቡበከር ከገራዶ
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰23:45🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ


⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7279
-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7279

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Jan, 10:08


  

🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺


🔺 መሳጭ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸

🔴حول الشرك 🟡

🔺                        🔺
------------------👌-----------------

---🔴  የሽርክ አስከፊነት በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌في مسجد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا أبي مفيدة محمد  حفظه الله تعالى.❗️
------

📲 በወንድማችን አቡ ሙፊዳህ ሙሀመድ
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰30:08🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ

🔻
https://t.me/AbuNamuse

-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7278

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 14:22


🔸 👉 ሸይኻችን አቡ ኒብራስ .... ከሀረም ..ይቀጥላል !!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 13:52


🔸 👉 ወንድማችን አቡ ኡሳማ አቡበከር ....ገራዶ ..... ቀጥሏል !!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 13:33


👉🔸🔸🔸🔸🔸🔸

ውቢቱ አቅሷችን የሱና ሰገነት
የፍቅር የተውሒድ ብሎም የአንድነት
የትግል አርማችን የጀግኖች መቀነት
እሱ ይጠብቅሽ ከብክነት ከውድቀት

ቀጥታ ስርጭት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 13:19


አቡ ማሒ ቀረብ አድርገው ብዙም አይሰማም

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 13:17


🔸 👉 ወንድማችን አቡ ሙፊዳህ መሃመድ .... ጀምሯል !!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 13:15


🔸 👉 ልንጀምር ነው ገባ ገባ በሉ !!

https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 13:13


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 12:42


https://t.me/abuamrullah?livestream

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 11:12


🔻አቤት ውኃ መርሳ🔻
================


👉ይህቺ የከላላ ክንፍ የሆነችዋ ከተማ ዛሬ የከላላ ሰለፍዮችን ተቀብላለች ። አካባቢዋ የመርስይ ዶሪህ ያለበት እንድሁም ከባባድ ሰዎች ያሉበትና እንደ ኬንያው የአንበሳ ፓርክ የሚያስፈራ ከተማ ነው ...።

እነ አቡ አምሪላህ
እነ አቡ ፋሩቅ
.
.
.
ሌሎችም ታላላቅ አባቶችና ዱዓቶች ሽርክንና ጫትን እየተፋለሙ ነው ።



👉እሱው ልዕለ_ሐያሉ ይጠብቃችሁ ይቀበላችሁም ...!!!


ውድድድድድ እናደርጋችኋለን
----------🔻-------🔻----------

ቀጥታ ግቡና ተጠቀሙ
https://t.me/abuamrullah


https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Jan, 05:40


بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما  في الخیر

--------
🔺እነሆ ታላቅ የምንወደው ወንድማችን ((አቡ ሱፍያን)) እንኩዋን ደስስስ አለህ

🔻------------------------🔻

🏀---ብርቅየ የሆኑ ለአይን የሚሳሳላቸው ኡስታዞች ይገኙበታል የጀግናው አቡ ኒብራስ ደረሶች

የደእዋ ፕሮግራም ይኖራል

ለቀጥታ ስርጭት
ሸር አድርጓት
👇👇 👇👇 👇👇

https://t.me/alfewzan_22
https://t.me/alfewzan_22

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Jan, 13:00


🔸 👉 °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
🔸 👉 አድስ ደርስ በመስጂደ ነጃሽ ጀርጀሮ ( ደሴ)
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
🔸 👉 በጣም ተወዳጅ በሆነው ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከማል ዛሬ ጁመዓ ስለ ረመዷን ወር የምታትት የሆነችዋን የታላቁን ሸይኽ የህያ አነጅሚ ሪሳላ በመስጅደ ነጃሽ ትጀመራለች !!
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

🔸 👉 ሪሳላዋ የምትቀራው ከመግሪብ እስከ ኢሻ ጁመዓ እና እሁድ
ይሆናል !!

በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

.🔸 👉
https://t.me/AbuNamuse

የኪታቧን pdf ለማገኘት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

https://t.me/AbuNamuse/7246


ሸር አድርጓት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Jan, 15:54


📚 أصول في التفسير - ابن عثيمين

📎 ኪታቡ ለለላችሁ pdf ን ተጠቀሙ !!

Pdf ን ለማገኘት

🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse/7140

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Jan, 15:41


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Jan, 14:41


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Jan, 13:21


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Dec, 09:06


🔴🔻🔻🔻🔴

🔺ከጎሮ ለዚያራ ከመጡ ወንድሞች ለሸይኻች አቡ ኒብራስ(حفظه الله)
=======================
የተገጠመች ግጥም

ገጣሚ:- አቡ ኢህሳን ኢብራሂም


👌 ደዕዋ እየተደረገ የተገጠመች ግጥም ናት ... አቡ ኒብራስ እንድቀናው ብሎ ዱዓ ሲያደርግ ለራሱ ዱዓ ግዜ የማያለቅሰውን ዛሬ ግንፍል ሲልና ሲንሰቀሰቅ ስትሰማ ተመልከት እንደዚህ አይነት ለጥቅም ሳይሆን ለአሏህ ብለው የሚወዱህ ብዙ
ወንድሞች እንዳሉ ተረዳ...❗️.

እኛንም አልቅሶ አስለቀሰን

جمادى الآخرة
يوم الأحد
هـ١٤٤٦–٦–٢٨


ርዝመት 3:40 ደቂቃ

👇👇
👉ቻናላችንን ጎራ ይበሉ ፈዋኢዶችን ያገኛሉ ሊንኳን ጠቅ ያርጉ
-_-_-🔛-_-_-

https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer

قناة تهتم بنشر  المحاضرات والفوائد السلفية...

👍ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
👍.       .          👏.        ➡️


🔺https://t.me/AbuNamuse/7232

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Dec, 08:40


🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
-----------------------------


🔺 መሳጭ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸

🔴الغفلة عن طاعةالله 🟡

🔺                        🔺
------------------👌-----------------

---🔴    በድላይ መዘናጋት ያለው አደጋ በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا أبي جحيفة أحمد بن محمد حفظه الله تعالى.❗️
------

🔶 ኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰12:25🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ


⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7231
-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7231

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Dec, 08:38


🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
-------------------------------


🔺 መሳጭ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸

🔺الغفلة عن طاعة الله تعالى🔺

---🔴    በድላይ መዘናጋት ያለው አደጋ በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا عبد الرحمان ماشي حفظه الله تعالى.❗️
------

🔶 በወንማችን አብዱሮህማን ማሻ
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰24:25🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ


⭕️
-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Dec, 08:36


  
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺


🔺 መሳጭ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸

🔴حول الإستقامة 🟡

🔺                        🔺
------------------👌-----------------

---🔴    በ الله ድላይ ቀጥማለት በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا محمد بن علي حفظه الله تعالى.❗️
------

🔶 በወንድማችን  ሙሀመድ አሊ ከሰላም
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰26:20🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይ
ጎብኙ
-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7229

⭕️https://t.me/AbuNamuse/7229

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Dec, 14:27


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Dec, 14:15


🔸 👉 ኡስታዝ አቡ ጁሃይፋ........ቀጥሏል

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Dec, 13:50


⭕️👉 ኡስታዝ አቡ አብደረሂም አብደረህማን ......ይቀጥላል....❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Dec, 13:23


🔸 👉 ወንድማችን አቡ ሷሊሃ መሃመድ ዓሊ .......


ጀምሯል

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Dec, 13:07


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Dec, 13:07


🔸 👉 ከአሡር ሶላት በኋላ እንገናኝ !!

ከመስጂደል አቅሷ ( ሪል ስቴት ) ደሴ

https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Dec, 03:42


ሁሌም የዕሁድ ሙሃደራችን ለእኛ ልዩ ቀን ነው ??


መቅረትን እንዳታስቡ !!

ለቀጥታ ስርጭት
°°°°°°°°°°°°°°°

https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Dec, 14:30


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Dec, 14:04


ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገባ

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Dec, 13:49


🔺🔺


👌አቦ ሲያምር ...❗️

ያ መስጅደል አቅሷ የቁድስ ትውስታ
ቀጥ በይ በሱና አትዘንጊ ለ አ ፍ ታ
ብርድሽ አሰቃዬ ያን ሁሉ ከርታታ
በጭቃም ወደቀ ባንቺ ሲንገላታ


🔺እሺ ውዷ አቅሷ ሰምተሻል🔺

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Dec, 13:42


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺



👈أخونا أبو حذيفة سعيد ورئلو حفظه الله تعالى....

👈 مباشرة على الهوآء ...

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Dec, 13:18


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👈 أخونا عبد الرحمن ماشى حفظه الله تعالى .



🔺 فيا لله العجب.....❗️


"مسجد الأقصى في مدينة دسي "

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Dec, 13:16


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Dec, 09:49


👌 لقد فرحنا بزواج أخينا وحبيبنا أبي العباس أحمد الداعية المعروف وهو مدرس إخواننا في مدينة حرب ونقول له ولزوجته :

"" بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
""


أخوكم أبو نبراس مصطفى


⭕️ውዱ ወንድማችን ደስስስስስ ብሎናል⭕️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Dec, 06:21


👉 ዛሬኮ እሁድ ነኝ አንብበኝ 👈
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌🔺 ዛሬ እሁድ የተውሒዶቹ አንበሶች ሪልስቴት መስጅድ አል_አቅሷ ይደምቁልካል ። ከ 9 ሰዓት ጀምሮ የሪስቴት ኮብልስቶኑ መንገድ በወንድሞቻችን ዒድ ይመስልልካል ። በእንቁ ሰለፍያት እህቶች ማለትም በጥቅሮቹ ጎርፎች በኛዎቹ የእስልምና እንድሁም የሰለፍያ ጌጦችና ነፀብራቆች ይዋባል ። አዎ ይግባህ ጥቁሮቹ ጎርፎች በከተማው መሐል በኮብል ስቶኑ ላይ ወደ መስጅዳቸው ሲፈሱ ስታያቸው ኢስላም የሚል ደማቅ ጥቁር ፅሁፍና ተንቀሳቃሽ ነፍስ ያላቸው ፊደሎችና ቃላቶች መሆናቸውን እንዳትዘነጋ ።

ከኛ ጀለብያ የነሱ ኒቃብ ነፍስ አለው ይናገራል

🔺 እሱው ይጠብቃቸው ይጠብቀን 🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

-----

⭕️ ለቀጥታ ስርጭት ⭕️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Dec, 04:08


🔸 👉 ለቀጥታ ስርጭት
            °°°°°°°°°°°°°°°°°°


🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

07 Dec, 14:00


Live stream finished (45 minutes)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

07 Dec, 13:55


መብራት ነው እንቀራለን

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

07 Dec, 13:15


👌🔺 ሐያ ወደ ቂርአት....❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

07 Dec, 13:14


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

07 Dec, 11:39


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👌 ከዓስር በኋላ የእህቶች ቂርአት ይኖረናል ...❗️



------


ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

07 Dec, 05:13


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

ከልብ አ ን ብ ቡ ኝ
👇-----👇------👇-----👇----👇
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 19:37


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 19:22


👌👌👌👌👌👌👌

🔺 ኔቱ በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ ነው ...



عفوا عفوا عفوا عفوا

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 18:48


-------------⭕️-------⭕️----------





🔺 ሁለተኛው እንግዳችን 🔺
--------------👌-----👌----------



🔺👌 የምነወደውና የምናከብረው ታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዓብዱል ፈታህ ሙሐመድ ሱሩር حفظه الله تعالى ገብቷል

----


👌 ከነብዩ ከተማ መድና

👌من مدينة الرسول صلى الله عليه وسلم ...



🔺 ኔት አስቸጋሪ ቢሆንም 🔺

👌https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 18:20


🔺የመጀመሪያው የምሽቱ እንግዳችን 🔺
-------------👌--_ ---_ --👌----------------

👌🔺የምንወዳቸው ታላቁ ወንድማችን ሸይኽ አቡ ረይሐና ኸድር ጊغንባ حفظه الله تعالى ...❗️❗️❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 18:06


ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 18:05


ገና አልጀመሩም ጠብቁ !!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 18:00


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 17:20


🔸 👉 ምሽት ከ3:00 በኋላ የኡስታዞቻችንን ምክርና ተግሳፅ ለመስማት ዝግጁ ሁነን እንጠብቃቸው !!

ለቀጥታ ስርጭት
°°°°°°°°°°°°°°°°°

🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 17:17


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 15:35


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️👌ሐያ ወደ ቂርአት.....❗️❗️❗️


🔺🔺🔺🔺

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Dec, 15:34


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Dec, 13:10


🔺👌 ሐያ ወደ ቂርአት....❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Dec, 13:10


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Dec, 11:06


👌የመስጅድ አል_አቅሷ እህቶች ዛሬ ሐሙስ ከዓስር በኋላ ደርስ አለን...


🔺الدروس المهمة لعامة الأمة🔺


👌https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Dec, 03:16


👌በዱንያ አትነሸንገሉ👌
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

በአቡ ኒብራስ

🔺 ዱኒያ ጤዛ ናትና አትሸንገል ወዳጄ ትታህ ትሔዳለች የተሰበሰበው ይበተናል የደመቀው ጭር ይላል ....❗️


-------

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6963

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6963

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

04 Dec, 17:14


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

04 Dec, 15:39


ሐያ ወደ ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

04 Dec, 15:38


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

04 Dec, 11:28


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️-- የዛሬ ሮብ ማታ የመስጅድ አል_አቅሷ ቂርአት መነሻ ....❗️


👌 "" قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِنْ جَعَلَ اللَّهُ عَلَيْكُمُ اللَّيْلَ سَرْمَدًا إِلَى يَوْمِ الْقِيَامَةِ مَنْ إِلَهٌ غَيْرُ اللَّهِ يَأْتِيكُمْ بِضِيَاءٍ أَفَلَا تَسْمَعُونَ "" ٧١

------

👌 -- بإذن الله تعالى ....❗️


👇 ለቀጥታ ስርጭት 👇
👇--------👇----👇--------👇
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Dec, 04:34


إِذْ جَاءُوكُم مِّن فَوْقِكُمْ وَمِنْ أَسْفَلَ مِنكُمْ وَإِذْ زَاغَتِ الْأَبْصَارُ وَبَلَغَتِ الْقُلُوبُ الْحَنَاجِرَ وَتَظُنُّونَ بِاللَّهِ الظُّنُونَا

🔹محاضرة ألقيت في مسجد السنة يوم الأحد....
بعنوان غزوة الأحزاب !!

🔺የተለያዩ የህዝብ ጥርቅሞች ሙስሊሞችን እናጥፋ በሚል ሀሳብ ስለተነሳሱበትና ስለተሰባሰቡበት ዘመቻ ደሳሳ የተደረገበት ገሳጭና መካሪ የሆነ ምክር !!


"" መስጂደ ሱና ልጓማ حرسها الله


🎙بأخينا الفاضل أبي حذيفة سعيد بن علي حفظه الله تعالى

"በታለቁ ወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ አላህ ይጠብቀው...


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6957

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6957

🔹🔹https://t.me/Abufeisolalaseri

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Dec, 03:59


🔺 ከመስጅድ  አል_አቅሷ 🔺
------------------👌-----------------

---

⭕️   የመስጅድ አል_አቅሷ ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌የእሁዱ  ሙሐዶራ  ላይ  ከዘየሩን የአይን  ማረፊያዎች  ከሆኑት  ወንድሞቻችን  አንዱ የሆነው  ...❗️


ድምፀ-መረዋው አቡ ዩስራ ከልጓማ حفظه الله تعالى

ርዝመት  🔺11🔺 ደቂቃ


👌በድን  ላይ  መጠንከር 👌

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6956
-----
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6956

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Dec, 03:51


🔺 ከመስጅድ አል_አቅሷ 🔺
------------------👌-----------------


⭕️ የመስጅድ አል_አቅሷ ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌የእሁዱ  ሙሐዶራ  ላይ  ከዘየሩን የአይን  ማረፊያዎች  ከሆኑት  ብርቅዬዎቹ ወንድሞቻችን  አንዱ የሆነው ...❗️


አቡ ፋሩቅ ከላላ حفظه الله تعالى

ርዝመት  🔺13🔺 ደቂቃ


👌በድን ላይ መጠንከር 👌


🔺https://t.me/AbuNamuse/6955
------
🔺https://t.me/AbuNamuse/6955

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Dec, 03:41


---

⭕️ የመስጅድ አል_አቅሷ ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌የእሁዱ ሙሐዶራ ላይ ከዘየሩን ጀግኖችና የአይን ማረፊያዎች ከሆኑት ወንድሞቻችን አንዱ የሆነው ....❗️


አቡ ዓምሪላህ ከላላ حفظه الله تعالى


ርዝመት 🔺12 🔺 ደቂቃ


👌እንዳሉት አይደለም👌


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6954

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6954

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Dec, 03:32


የእሁዱ  የመስጅድ አል_አቅሷ ሙሐዶራ በወንድማችን  አቡ አመቲ ራህማን  አህመድ  ሸሪፍ...


አፈውቱ  መባባል

ርዝመት 🔺22 🔺ደቂቃ


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6953
-------
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6953

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 15:39


ከመስጅደ_ሱና ልጓማ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


✍️ أخونا أبو حذيفة سعيد حفظه الله تعالى .

👌https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 14:36


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 14:19


🔸 👉 አሁንም በድጋሜ በርቀት ሁኖ የምንወደውና የምንሳሳለት ወንድማችን ኡስታዝ አቡል ፋሩቅ ......


ከከላላ......

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 14:12


🔸 👉 በግጥሞቹ ና በቁረኣን የሚታወቀው ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዩስራ ስንኞችን እየደረደረደረልን ነው .......

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 13:59


🔸 👉 አሁንም በድጋሜ ስንናፍቀው ስንወደው የነበረው ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዩስራ ሙራድ ከልጓማ .........

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 13:42


🔸 👉 ሁሌም የምንወደውና የምንናፍቀው ወንድማችን ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ..........


ከከላላ....

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 13:22


🔸 👉 ኡስታዝ አቡ _ አመቲ ረህማን አህመድ ሸሪፍ ......

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 13:15


🔸 👉 ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ግቡ !!!!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 13:14


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 13:14


Live stream finished (34 seconds)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 13:14


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 11:39


🔸 👉 ለቀጥታ ስርጭት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

01 Dec, 11:23


🔸 👉 በርቀት ሁነው ስንናፍቃቸውና ስንወዳቸው የነበሩት ዕንቁ የከላላ እና የልጓማ  ወንድሞቻችን ዛሬ በውቢቷ ከተማችን ብቅ ብለዋል !!  እኛም ከወንድሞችቻን ምክርን ለመስማት በጣም በጉጉት ሠአቱን በመጠባበቅ ላይ ነን !!

🔸 👉 ዛሬ  መስጂደል አቅሷ ( ሪል ስቴት ) ለየት ባለ መልኩ  ፍክክክክት ትላለች !!

🔸 👉  ወንድሞች ከአሁኑ ሠኣት ጀምራችሁ ወደ አቅሷችን ጉዟችሁን ጀምሩ ሌላ ፕሮግራም መያዝ የለም !!  

  ለቀጥታ ስርጭት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°


🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse/6936

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Nov, 16:47


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Nov, 15:37


ሐያ ወደ ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Nov, 15:36


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Nov, 14:13


Live stream finished (58 minutes)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

27 Nov, 13:15


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

27 Nov, 12:53


እህቶች ቂርአት አለ

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

27 Nov, 11:10


👌ግዜ የማይሸረውና መቼም ቢሆን የማንረሳው  ግጥም.👌
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
--
🔴👉 ወንድማችን አቡ ጁኸይፋ  አህመድ  ወረባቦ ""አህመዳ"" 
  "....ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም... "  ብቃትን  ጀሊሉ  አድሎታል. . .  ከግጥሙ  አነባበቡ...
----
👉እንላጨዋለን   እዳችን  ቀለለ👈
         🔴        🔴    🔴     🔴
-----------     ---------     -------------

👉 መሳጭና ገሳጭ እንድሁም  ተንሸራታቹንና   የዓቂዳ  ሸርተቴ  ለያዘው  አንጃ   ማስታገሻ  ግጥም .... 

         👉በመስጅደ ሰላም ዶሮ እርባታ 👈

🔴👉 በታላቁ የሰለፊዮች ስብስብ ላይ ያቀረበው ግጥም  ነው..።
----

ካካ ከሆኑ  በኋላ  በአቡ  ጁሐይፋ     ግጥም  ያስፈልጋል... ❗️

👉⭕️https://t.me/AbuNamuse/6901


⭕️👌https://t.me/AbuNamuse/6901

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

27 Nov, 10:46


⭕️👉አድስ አድስ  አድስ

የወይፈኑ ጂራት  በምትል ረእስ   የተደረገች ምርጥ ግጥም

አወ ያጀግና ሸኻቺን  ያፈራቸው  ጀግኖች 
አያሌ ናቸው  የወይፈቱ ጂራት  አድምጣት

------
👉 በጀግናው ወንዲማቺን  በአቡ ናሙስ
አህመድ ጋያ  ከቱሉ አውሊያ


⭕️https://t.me/Al_Menjeniq


⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/2072

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

27 Nov, 03:13


جديد جديد جديد

የግጥሟ
ርዕስ
ውሻችን



🔸 👉 በከላላው ጀግና ለሂዝብዮች የጉሮሮ እሾህ በሆነው ታላቁ ወንድማችን አቡ አምሪላህ حفظه الله تعلى

🔸 👉 https://t.me/abuamrullah

🔸 👉 https://t.me/abuamrullah/2995

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

26 Nov, 16:51


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

26 Nov, 15:31


እንቅራ

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

26 Nov, 15:30


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

26 Nov, 14:30


🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌 ነጃሺ የተፍሲር ቂርአት አለን

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

26 Nov, 14:22


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

26 Nov, 13:15


ሐያያ ወደ ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

26 Nov, 13:14


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

26 Nov, 12:59


ቂርአት አለ

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

25 Nov, 17:12


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

25 Nov, 15:30


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌ሐያ ወደ ተፍሲር ቂርአት....

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

25 Nov, 15:29


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

25 Nov, 14:23


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Nov, 17:30


Live stream finished (2 hours)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Nov, 15:35


⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️

🔺👌 ሐያ ወደ ቂርአት....❗️❗️❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Nov, 15:30


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Nov, 14:24


የዛሬው የመስጅድ አል_አቅሷ ቂርአት


"" فَلَمَّا قَضَى مُوسَى الْأَجَلَ وَسَارَ بِأَهْلِهِ آَنَسَ مِنْ جَانِبِ الطُّورِ نَارًا قَالَ لِأَهْلِهِ امْكُثُوا إِنِّي آَنَسْتُ نَارًا لَعَلِّي آَتِيكُمْ مِنْهَا بِخَبَرٍ أَوْ جَذْوَةٍ مِنَ النَّارِ لَعَلَّكُمْ تَصْطَلُونَ ""


ለቀጥታ ስርጭት
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

15 Nov, 13:30


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أريد اليوم  أن أظهر فرحتي لكم  بمناسبة قدوم. أخي الشقيق  السلفي  عثمان بن يوسف حفظه الله  إلى المملكة العربية السعودية  حرسها الله هذه الليلة ليلة السبت وسيكون نزوله في المطار المدينة النبوية  وسيكون في استقباله  إخوانه  وبالمناسبة أخي عثمان رجل ذو خلق جميل وذو سمت حسن متواضع وذو حكمة وحنكة ولا يحب الظهور ولا الشهرة وله مواقف مشرفة في مسألة العذر بالجهل  وكان ينافح ويدافع عن  هذه العقيدة سواء بالعربية والأمهرية  أحسبه كذالك والله حسيبه

أولا فرحتي بكون أخي الشقيق  سلفيا ثبتا

وثانيا بقدومه المملكة العربية السعودية  أرض الوحيين والحرمين 

أسأل الله العظيم  أن يوصله بالسلامة والأمان

أخوكم محمد سرور 

من المدينة النبوية  حرسها الله

أتمنى لكم حياة سعيدة في الدنيا والآخرة

🔺https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


------


🔺https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

14 Nov, 16:48


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

14 Nov, 15:33


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️👌 ሐያ ወደ ቂርአት...

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

14 Nov, 15:32


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

14 Nov, 14:17


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

14 Nov, 13:13


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

14 Nov, 12:49


⭕️ የእህቶች ቂርአት አለ

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

13 Nov, 16:58


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

13 Nov, 15:31


ሐያ ወደ ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

13 Nov, 15:30


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

13 Nov, 14:28


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

13 Nov, 13:14


ሐያ የእህቶች ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

13 Nov, 13:14


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

11 Nov, 15:37


⭕️👌 ሐያያ ወደ ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

11 Nov, 15:35


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

11 Nov, 14:00


🔺 የዛሬው የሪልስቴት የተፍሲር ቂርአት ማንሻ......
👇----------👇---------👇--------👇

وَأَصْبَحَ فُؤَادُ أُمِّ مُوسَى فَارِغًا إِنْ كَادَتْ لَتُبْدِي بِهِ لَوْلَا أَنْ رَبَطْنَا عَلَى قَلْبِهَا لِتَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ



👇-----------👇------------👇
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

11 Nov, 05:54


---

👌 ደዕዋ ሰለፍያ ከውስጥም ከውጭም መከራ ቢበዛባትም ነገር ግን እንድህ ባማረ መልኩ ቀጥላለች ...❗️


⭕️ الدعوة السلفية في الحبشة  مستمرة مع كثرة المؤامرة عليها..

أخونا أبو فيصل أحمد لغاما

نعم وألف نعم :
من الداخل والخارج..❗️

⭕️ما من أصحاب دعوة  إلا  وتزعم  أنها على الصراط المستقيم .....❗️

وكل يدعي وصلا بليلى  وليلى لا تقر لهم بذاك

⭕️ በታላቁ ወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ ልጓማ حفظه الله تعالى ...



⭕️https://t.me/AbuNamuse/6739

------
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6739

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

11 Nov, 05:26


----

🔺የትናንትናው የመስጅድ አል_አቅሷ ደዕዋ ጣፋጭ የሆነ ምክር ናት ስማት ....

-------

በታላቁ ወንድማችን በአቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሓ حفظه الله تعالى

ርዝመት 19:53 ደቂቃ ብቻ
⭕️------------⭕️----------⭕️


🔺https://t.me/AbuNamuse/6738


🔺https://t.me/AbuNamuse/6738

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 14:43


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 14:14


🔸 👉 ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ጀምሯል.....

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 14:11


።።በመንሃጅ የመጣ።።።

እንኳን ነጠላ ዘቅዝቆ

ኬሻም አሸርጦ ያልቅስ



።።።።።ወንድማችን።።።።

⭕️ أبو فاروق من كلالى حفظه الله تعالى .⭕️



https://t.me/abuamrullah



يا شارح الصدور ومطهر القلوب  وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
   اللهم نقنا من الهم  والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 13:58


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️أخونا أبو شروق إمام من غوها حفظه الله تعالى...❗️❗️❗️


الإسلام نعمة كبرى

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 13:57


ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሃ.......

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 13:43


⭕️ما من أصحاب دعوة إلا وتزعم أنها على الصراط المستقيم .....

مع بعدها عن الحق
نعم

وكل يدعي وصلا بليلى = وليلى لا تقر لهم بذاك

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 13:20


⭕️ الدعوة السلفية في الحبشة مستمرة مع كثرة المؤامرة عليها..

أخونا أبو فيصل أحمد لغاما


نعم وألف نعم :
من الداخل والخارج..❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 13:14


👌 أخونا أبو فيصل أحمد لغاما.....
حفظه الله تعالى

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 13:01


🔸 👉 ገባ ገባ በሉና ጠብቁን !!!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 13:01


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 12:33


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

ለቀጥታ ስርጭት

👇---------👇--------👇
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 10:02


🔸 👉 የዛሬው የዕሁድ ሙሃደራችን በመስጅደል አቅሷ ሪል ስቴት ይሆናል !!

🔸 👉 የዛሬው ዳዕዋችን ከእስከ ዛሬው ለየት የሚያደርከው

🔸 👉 ከልጓማ ጀግናው ወንድማችን አቡ ሃፍሷ አህመድ

🔸 👉 ከወረባቦ ታታሪው ወንድማችን  አቡ ሹሩቅ ይማም ጎሃ..



እና ሌሎችም ወንድሞች ይዘይሩናል !!


ለቀጥታ ስርጭት
=============

🔸 👉
https://t.me/AbuNamuse

🔸 👉  https://t.me/Abumahiasselefi

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

10 Nov, 06:19


🔺🔺🔺🔺

ደዕዋ ሰለፍያ በሐበሻ ምድር
ፀረ ኢርጃኢያ የማታውቅ ድርድር
ወይፈንን ገራፊ አበያን የምትወቅር
ሆዳሙን ጠብጣቢ የኢኽዋንን አሽከር
የሱናዋ መሪ የተውሒድ ወታደር

------



ለቀጥታ ስርጭት
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

09 Nov, 16:50


🔺 ኔት በጣም አስቸጋሪ ነበር 🔺

በጣም ዓፍወን


አቡ ኒብራስ

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

09 Nov, 16:49


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

09 Nov, 15:35


🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👌🔺 ሐያ ወደ ቂርአት....❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

09 Nov, 15:35


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

09 Nov, 14:44


((( አቤት ምቀኝነት ) )) 

አደገኛ  በሽታኮ ነው...
------       -----------
🔴👉  ምቀኝነት  ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው

🔴👉 ነብዩላህ ዩሡፍን በወንድሞቹ ጥቃት እንዲደርስበት ያደረገው መነሻው ምቀኝነት ነበር

🔴👉 ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ  ያለያያል

🔴👉 ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል
🔴👉 ምቀኝነት  ሀቅን በውሸት እንድቀየሰረው ያደርግሃል


ርዝመት 1:17:23 ደቂቃ ብቻ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👉በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲላህ حفظه الله
-----
🔺https://t.me/AbuNamuse

----
🔺https://t.me/AbuNamuse/6720

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

09 Nov, 13:14


⭕️የዛሬው የነጃሽ ቂርአት....❗️


ለቀጥታ ስርጭት
👇-------👇--------👇
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Nov, 17:07


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Nov, 15:32


⭕️👌 ሐያያያያ ወደ ቂርአት.....❗️❗️❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Nov, 15:32


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Nov, 13:19


👌🔺 ዛሬ የالله ፍቃዱ ከሆነ መስጅድ "" አል_አቅሷ"" ሪልስቴት .. በተፍሲር ቂርአት እንገናኛለን ..


🔺እንዳትደናበሩ እዚያው.....ክክክክ

ለቀጥታ ስርጭት
👇--------👇--------👇
⭕️https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

08 Nov, 12:21


ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔺1 🔺  የሌሎች አገራትን  መሻይኾች  በማንቋሸሽ ለምን  ነጅድ  ነጅድ  ትላላችሁ...

🔺2🔺  ኢጅማዕ  አይደለም መስአላ  ኺላፍያ  ነው   ይባላል ። እናም በመስአላ  ኺላፍያ ነው  እየበታተነን  ያለው .ይላሉ. 

3🔺ከሁጃ  በኋላ አከፍራለሁ ይላል  ለዚህ ነው  ተክፊሪ ያልነው  ይላሉ  .
እንዴት ነው...
🔺4🔺
🔺5🔻
🔺6🔻

⭕️👌የጡሐው ጠበቃ  አብራር ሙሪዶቹን  ለፍልፉ  ዝም  አትበሉ የሚል  በመልቀቅ ፈቶ  ለቋቸዋል ። ውሻ  እበላበት  ቤት  በር ላይቆሞ  ይጮኻል...""  እንድሉ .. ሰሞኑን  በጀት  ለማስጨመር በሚመስል  መልኩ እየተጮከ  ነው  ።
--
👌🔺የሸይኻቸው ፍቅር ያሰከራቸውና  ዘረኝነት ያንገበገባቸው ቱልቱላው ቡድን  ትልቅ  ክስተት  በማስመሰል ወደ ሰማይ እየጮኩ  ነው ።ሞኝ  አይደለንም ሰዋችንን ለይተን  እናውቃለን  ቅርፊትንም እንለያለን ።የአቡ  ቢላልን  ተማሪ ግልፅ ማንነቱን ሳላውቅ  የምቀርበው ይመስልካል ...
--
"" وَلَوْ نَشَاءُ لَأَرَيْنَاكَهُمْ فَلَعَرَفْتَهُمْ بِسِيمَاهُمْ وَلَتَعْرِفَنَّهُمْ فِي لَحْنِ الْقَوْلِ وَاللَّهُ يَعْلَمُ أَعْمَالَكُمْ ""  محمد  ٣٠
🔺👌 ነጥቦች ሲነሱ  እባብ እንደረገጠ ሰው  ሲወራጩ  እናውቃቸዋለን ይገባናል ....❗️
🔺👌 ለሁክም ተክፊሪ ለማለት  በኢርጃእ  እንደበሰበሰው  ብስጩው ሸይኻቸው  አቡ ዱላል  ቁርጥ  ራሱ  ...❗️❗️❗️
--
👌  እሺ  እናንተስ  ግፊት  ስላለባችሁ  ይሆን ....
--


ርዝመት 1:08:35 ደቂቃ ብቻ
--------------⭕️---------------

🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1966

-------
🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1966

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

06 Nov, 04:28


👌 አዳድስ ነጥቦችን ለመዘርዘር በሸይኽ የህያ ንግግር መወዛገብ ትጀምራለች .. እኛ አል_ሐምዱ ሊላህ " الحمد لله"" አንቸኩልም ግን ዝም አንልም .....❗️


አል_መንጀኒቅን ከተቀላቀልክ
እንደ አል_መንጀኒቅ ትፈራለህ


👇 👇 👇 👇
🔺https://t.me/Al_Menjeniq

-------
🔺https://t.me/Al_Menjeniq

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Nov, 06:15


የእሁዱ ደዕዋ እንግዳ


"" ثُمَّ أَوْرَثْنَا الْكِتَابَ الَّذِينَ اصْطَفَيْنَا مِنْ عِبَادِنَا فَمِنْهُمْ ظَالِمٌ لِنَفْسِهِ وَمِنْهُمْ مُقْتَصِدٌ وَمِنْهُمْ سَابِقٌ بِالْخَيْرَاتِ بِإِذْنِ اللَّهِ ذَلِكَ هُوَ الْفَضْلُ الْكَبِيرُ "" ٣٢ الفاطر

🔺ስለዚች አንቀፅ ጥሩና መካሪ ትንታኔ ሰጥቷል ። የሚመጣውን ሁሉ ሰለፍዮች መቋቋም እንዳለባቸውና በጀግንነት እንድጋፈጡት የሚጠቅማቸውን ነጥብ ሰምተዋል ።


👌 بأخينا أخي محمد سرور عثمان بن يوسف حفظهما الله تعالى ...❗️

------

👌https://t.me/AbuNamuse/6709


👌https://t.me/AbuNamuse/6709

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

05 Nov, 06:01


-----

🔺🔺 የእሁዱ ደዕዋ🔺🔺

👌ላትፈተን አልመጣህምና ፈተናን በልበ ሙሉነት ተጋፈጠው ፅና አብሽር ይለናል ውዱ ወንድማችን ሙሐመድ እሸቱ የኩታ በሩ ፀረ_ኢርጃእ.....❗️

----

⭕️ አንዱ መንሐጅን ነጥብን አበጥሮ የተረዳ ጠንካራ ወንድማችን ነው ።


🔺أبو يامن محمد كوتابر حفظه الله تعالى ...


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6708

----
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6708

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

04 Nov, 14:50


የወንድማችን አቡ ሷሊህ መሃመድ ታጁ ( ገነቴ ) ቻናል ነች !!


ተቀላቀሏት........


🔸 👉 https://t.me/fewaedu

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

04 Nov, 14:49


👈جديد❗️ جديد❗️
 👉 ❗️ አድስ❗️ አድስ

👈البيان المبين الواضح،

على هؤلاء المدافعين عن المشرك والمنافح ،


بأخينا أبي صالح الأثري حفظه الله،


ተለቀቀ ተለቀቀ

የገነቴ ወንድሞች አጠር ያለች በያን /መግለጫ


ወንድማችን አቡ ሷሊህ አል አሰሪ

አላህ ይጠብቀው


ይደመጥ👂👂👂

ይደመጥ  👂👂👂

ይደመጥ👂👂👂  


ዛሬ ለጉርሻ ያክል ብቻነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

በቀጣይ ብዙ በያኖች አሉን ኢንሻአሏህ ጠብቁን ......
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/fewaedu

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

04 Nov, 12:41


🔵 👉 ዛሬ የሪል ስቴት የእህቶች ቂረኣት የለም !!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 14:24


ሸይኻችን ጀምሯል

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 13:54


🔸 👉 ወንድም አቡ ኻሊድ ዑስማን ዩሱፍ ( ከአዳማ )........

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 13:17


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 10:13


Live stream finished (2 hours)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 08:56


🔸 👉 ጥያቄ ና መልስ .......

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 08:32


-----
👌ሸይኻችን    አቡ  ኒብራስ  ገብቷል ....❗️

👇
https://t.me/AbuNamuse?livestream

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 08:00


🔴 ኔት አስቸጋሪ ስለሆነ መግባት ያልቻላችሁ በጣም አፍወን.....

🔻 ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ቀጥሏል

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 07:45


-----
👌ኡስታዝ አቡል ዓባስ ከሐርቡ ....❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 07:44


🔺🔺🔺🔺

👌 ጠጋ እስከምንል ጠብቁ....

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 07:41


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 05:01


----- ለቀጥታ ስርጭት -------
👌https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 04:07


🔺ሪልስቴት ከዓስር በኋላ🔺

⭕️ከመጣም ዝናብ ነው ድንጋይ አይዘንብ ክክክክክክክ

-------

⭕️ብትንሸራተት አባል ብትሆን ወይ ፀሐፊ ብትሆን ዝናብ አያሰጋህም ነበር ክክክክክ

-----🔺

https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

03 Nov, 03:19


🔴 👉 የዛሬው ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሃደራችን በወሎ ሪል ስቴት ይሆናል !!


🔸 👉 ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሃደራ ሁሌም ለየት ያሉ ፊቶችን የምትመለከትበት ወንድም ከወንድሙ ጋር የሚመካከርበት የሚዘያየርበት ልዩ ቀን ነው !!

🔸 👉  ወንድምየ ወደ ሙሃደራ ስትመጣ ወንድምህን  ጓደኛህን ጎረቢትህን  ይዘህ በመምጣት ማራኪ ከሆኑት ወንድሞችህ ጣፋጭ የሆነን የልብ መድሃኒት የሆኑ ምክሮችን እንዲካፈሉ አድርጋቸው !!

ለቀጥታ ስርጭት
===========


🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse

🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Nov, 16:49


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Nov, 15:39


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔺👌ሐያያያያ ወደ ቂርአት


🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Nov, 15:38


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Nov, 14:18


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Nov, 13:15


------

👌ሐያያያያ... ወደ ቂርአት ...❗️❗️❗️

-------

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

02 Nov, 13:15


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Oct, 17:02


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Oct, 15:32


⭕️⭕️⭕️⭕️1️⃣1️⃣

⭕️🔺ሐያያያያያያ ቂርአት ...❗️❗️❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Oct, 15:31


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Oct, 14:31


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Oct, 13:20


🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👌🔺 ሐያ ወደ ቂርአት ....❗️❗️❗️



🔺🔺🔺🔺🔺

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Oct, 13:19


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Oct, 13:19


Live stream finished (12 seconds)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Oct, 13:19


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

30 Oct, 11:58


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌🔺 ከዓስር በኋላ የእህቶች ቂርአት ይኖረናል .......❗️❗️❗️


🔺🔺🔺_🔺🔺

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Oct, 16:52


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Oct, 15:39


☝️

   «سورة يوسف»

 --ለቀጥታ ስርጭት                
👇        👇        👇
💥
https://t.me/AbuNamuse?livestream

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Oct, 15:30


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️👌 ሐያያያ ወደ ቂርአት...❗️❗️❗️

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Oct, 15:30


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Oct, 14:31


የዛሬው የነጃሺ ተፍሲር መነሻ ከዚህ ነው
👇---------👇----------👇---------👇

🔺 وَقَالَ الْمَلِكُ ائْتُونِي بِهِ أَسْتَخْلِصْهُ لِنَفْسِي فَلَمَّا كَلَّمَهُ قَالَ إِنَّكَ الْيَوْمَ لَدَيْنَا مَكِينٌ أَمِينٌ ⭕️ ٥٤ يوسف



🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👇---- ለቀጥታ ስርጭት 👇
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

29 Oct, 11:49


---------⭕️-------⭕️----------


⭕️➽እህቶች  ከዓስር  በኋላ  ደርስ የለንም ....❗️❗️❗️

-----

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 17:01


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 15:33


ሐያ ወደ ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 15:32


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 15:32


Live stream finished (52 seconds)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 15:31


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 15:07


☝️

   «سورة النمل»

 --ለቀጥታ ስርጭት                
👇        👇        👇
💥
https://t.me/AbuNamuse?livestream

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 14:53


🔺🔺🔺🔺

⭕️👌 የሪልስቴት ... ቂርአት.. ❗️❗️❗️
-----------------⭕️------⭕️--------------


" قُلْ عَسَى أَنْ يَكُونَ رَدِفَ لَكُمْ بَعْضُ الَّذِي تَسْتَعْجِلُونَ "
🔺----------🔺----------🔺

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 14:29


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 13:16


🔺🔺🔺🔺🔺🔺


🔺👌 ሐያ ወደ ቂርአት .....❗️❗️❗️❗️



⭕️⭕️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 13:15


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

28 Oct, 12:29


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


⭕️ ከዓስር በኋለ የእህቶች ቂርአት ይቀጥላል ....



⭕️ 👌 ለእሁድ ጥያቄ ለመጠየቅ ቀጣዩን ሊንክ ተጫኑና ላኩ ...❗️❗️

👇 ------👇----------👇
@Abu_Namuse_Mustefa_Bot

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

27 Oct, 17:56


🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️🔺 የዛሬው የ ማታው የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን ከእንገዳጋ ስለሆንኩ ለቀጣይ ሳምንት ይጠብቀን....


🔺 በጣም ዓፍወን 🔺


ወንድማችሁ አቡ ኒብራስ

🔺🔺🔺🔺🔺

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

27 Oct, 14:14


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

22 Oct, 14:14


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

22 Oct, 13:11


-------

⭕️➽ ሐያያ ወደ እህቶች ቂርአት....❗️



-----

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

22 Oct, 13:11


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

22 Oct, 12:48


---------⭕️-------⭕️----------


⭕️➽እህቶች ከዓስር በኋላ ደርሳችን ይቀጥላል ....❗️❗️❗️

-----

ለቀጥታ ስርጭት
https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

21 Oct, 16:45


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

21 Oct, 15:41


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


➤ ሐያያያ ወደ ቂርአት ...

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

21 Oct, 15:40


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

21 Oct, 14:36


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

21 Oct, 13:17


ሐያያ ወደ እህቶች ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

21 Oct, 13:17


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

21 Oct, 04:52


""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ""
⭕️=======👌======⭕️
---

👌➤ / 1446 هجر
---

👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ....❗️


⭕️⭕️ ክፍል = 0️⃣3️⃣ ⭕️⭕️
------------👌------👌--------------

👌بأخينا أبي نبراس مصطفى وفقه الله تعالى ....


🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:30  ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️.

ለቀጥታ  ስርጭት
⭕️https://t.me/AbuNamuse


ድምፁን  ለማግኘት
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6567

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

21 Oct, 04:32


⭕️➤ የእሁድ የጥያቄና መልስ መንደርደሪያ የሆነችዋ አጠር ያለች ነሲሐ ...❗️

بأخيا أبي نبراس وفقه الله

➤ በአካል የማንገናኝ እህት ወንድም የምን ቲክቶክ እሁድ እሁድ ማታ በኦን ላይን ላይ እንሰባሰባለን ....❗️

----

ርዝመት 27:35 ደቂቃ ብቻ


⭕️➤https://t.me/AbuNamuse/6566
-----

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

21 Oct, 04:22


የእሁዱ የሪል ስቴት ደዕዋ
⭕️-----------👌-----------⭕️
👇--------------👇-----------👇

➤ በታላቁ ወንድማችን አቡ አመቲላህ አህመድ ሸሪፍ ....حفظه الله تعالى .

አቤት ማማር እሱው ይጠብቃችሁ


ርዝመት : 28:35 ደቂቃ


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6565

➤➤➤➤

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6565

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

20 Oct, 20:03


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

20 Oct, 19:07


ጥያቄና መልስ ተጀምሯል !!!!

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Oct, 17:14


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Oct, 15:44


ሐያያያያ ወደ ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Oct, 15:43


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Oct, 14:29


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Oct, 13:14


⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️


👌🔺 ሐያያያ ወደ እህቶች ቂርአት....❗️❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Oct, 13:13


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Oct, 12:40


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


የመስጅደ_ነጃሺ ቂርአት መነሻ
👇----------👇----------👇-------👇

"" وَقَالَ الَّذِي اشْتَرَاهُ مِنْ مِصْرَ لِامْرَأَتِهِ أَكْرِمِي مَثْوَاهُ عَسَى أَنْ يَنْفَعَنَا أَوْ نَتَّخِذَهُ وَلَدًا وَكَذَلِكَ مَكَّنَّا لِيُوسُفَ فِي الْأَرْضِ وَلِنُعَلِّمَهُ مِنْ تَأْوِيلِ الْأَحَادِيثِ وَاللَّهُ غَالِبٌ عَلَى أَمْرِهِ وَلَكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ""




👇🔺🔺🔺🔺👇🔺🔺🔺👇

https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

17 Oct, 07:54


⭕️  الدروس المهمة   ⭕️

"" مع بيان الأركان الإسلامية..

⭕️ ክፍል ---0️⃣6️⃣---⭕️
🔺======👌======🔺


🔺- تأليف  لسماحة الوالد الإمام ابن باز رحمه  الله تعالى....🔺


👉 በወንድማችን  አቡ  ኒብራስ  حفظه الله تعالى



⭕️👌  ይህቺ   የ ታላቅ  ኢማም ኢብን ባዝ  እጥር  ምጥን  ያለች  ሪሳላ  ናት  ማንኛውም  ሰው  ሊቀራት  ይገባል  ....❗️❗️❗️


🔺ስንፍና በሽታ ነውና ተጠንቀቅ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

 
ርዝመት : 29:52   ደቂቃ
👌-----------👌---------👌
-----
👉https://t.me/AbuNamuse/6525

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Oct, 17:08


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Oct, 15:34


👌 ሐያ---- ወደ---- ቂርአት....❗️❗️❗️

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Oct, 15:33


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Oct, 14:53


የሪልስቴት የዛሬው ቂርአት

وَتَفَقَّدَ الطَّيْرَ فَقَالَ مَا لِيَ لَا أَرَى الْهُدْهُدَ أَمْ كَانَ مِنَ الْغَائِبِينَ...


https://t.me/AbuNamuse

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Oct, 14:31


Live stream finished (1 hour)

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Oct, 13:18


ሐያያያ ወደ ቂርአት

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Oct, 13:18


Live stream started

🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

16 Oct, 12:26


የቂርአታችን ናትና እህቶች ስሟት

👌 ሐጃዊራ በማስረጃ ዘይት ተጠበሰች
🔺==========👌==========🔺

#ቁጥር_1️⃣0️⃣5️⃣=🔺=ፈውዛን_50
⭕️=======👌=========⭕️

⭕️👌የበዋዲ ሰዎች ማለትም ገጠር ሰዎች ላኢላሐ ኢለሏህ " لا إله إلا الله "" ማለታቸው ኢስላም ውስጥ አያስገባቸውም እያሉህ ነው ። በዋዲ ማለት ሁጃ ያልቆመባቸው ጃሒሎች ናቸው ። እናንተ የኢርጃእ ሴፍቲ ታንከሮች ....❗️

------

⭕️👌የሐጃዊራ ሙሪድነት ነቅሸበንድያን ያስንቃል ብየህ ነበር ። መሻይኾቻቸው ውሸታሞች ቀዳዳዎች ልፍስፍሶች ናቸው ዓቂዳቸው የሸተተ የጠነባ ናቸው ...። ኢማም ፈውዛንን ራሱ በጠራራ ፀሐይ ይዋሹባቸዋል....።

🔺فرقة الحجاورة شر فرقة تنتسب إلى السنة وإلى السلفية والسلفية بريئة منها ، وهذه الفرقة الضالة المبتدعة لا تأثير لها على أهل الحق والتوحيد ، وهي صهاريج الإرجاء ووكر الضالين والظالمين والمبتدعة ، ومن العجب وهي تستعمل قاعدة الصوفية بعلم أو بغير علم "" كن أمام شيخك كالميت أمام الغاسل ""

👌وإن تتكلم في مشايخهم ولو بحق لا اتهموك لا في سلفيتك فحسب بل حتى في إسلامك لقد خبرناهم وعشنا فيهم ومعهم ووجدناهم كذبة ظلمة وهم أخبث عقيدة ومنهاجا وتعصبا من الإخوان المسلمين الذين يردون عليهم في الظاهر وهم معهم في الحقيقة والله هم معهم في الحبشة ....

ههههههه.


⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/1869

24,624

subscribers

810

photos

134

videos