Ethiopian Space Science Society @officialesss Channel on Telegram

Ethiopian Space Science Society

@officialesss


A nonprofit, civil society organization that promotes and advances astronomy, space science, and space technologies in Ethiopia through space awareness activities, educational programs, and a nationwide developmental program.

Ethiopian Space Science Society (English)

The Ethiopian Space Science Society, also known as @officialesss, is a nonprofit, civil society organization dedicated to promoting and advancing astronomy, space science, and space technologies in Ethiopia. With a mission to raise space awareness, facilitate educational programs, and implement a nationwide developmental program, this society is at the forefront of space exploration in the country. Founded by a group of passionate individuals with a love for all things related to the cosmos, the Ethiopian Space Science Society aims to inspire the next generation of scientists and engineers to reach for the stars. Through a variety of initiatives, including public lectures, workshops, and hands-on activities, they strive to make the wonders of space accessible to all Ethiopians. Whether you are a seasoned astronomer or a curious beginner, the Ethiopian Space Science Society welcomes you to join their community and explore the endless possibilities of the universe. Discover the beauty of the night sky, learn about the latest advancements in space technology, and connect with like-minded individuals who share your passion for all things space-related. Be a part of a growing movement that is shaping the future of space exploration in Ethiopia and beyond. Join the Ethiopian Space Science Society today and embark on a journey to the stars!

Ethiopian Space Science Society

10 Jan, 16:32


በትናንቱ እንግዳ የሕዋ ክስተት ዙሪያ ከተለያዩ የሕዋ አካላት መከታተያ እና የመረጃ ቋቶች ያገኘናቸውን መረጃዎች በማጠናቀር ባደረግነው ጥልቅ የሆነ ትንተና መሰረት የሚከተለው ሳይንሳዊ መላምት ላይ ደርሰናል።
በመረጃው መሰረት የሕዋ አካሉ ባለቤትነቱ የቻይና የሆነ ሺ ጂያን-19 (ShiJian-19) የተባለ ሳተላይት ቀሪ አካል ሊሆን እንደሚችል ያመላክታል።

ከዚህም በተጨማሪ የሳተላይቱን ቀሪ አካል የምህዋር እና የይዘት መረጃ ጨምረን ጠቅላላ ትንታኔውን ከዚህ ልጥፍ ጋር አጋርተናል። ሳተላይቱ በ መስከረም 17 2017 ዓ.ም ወደ ምህዋር የተወነጨፈ ሲሆን ተልዕኮውን ጨርሶ በ ጥቅምት 1 2017 ዓ.ም ወደ መሬት ተመልሷል።

ነገር ግን ሳተላይቱ በተልዕኮው ላይ ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ክፍሎቹ ከዋናው ሳተላይት ተነጥለው በምህዋር ላይ ሲዞሩ ቆይተዋል።

ለተጨማሪ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ግራፊክ ይመልከቱ

ለትንተናው የተጠቀምናቸው መረጃዎች ከሶስተኛ ወገን የመረጃ ቋቶች የተገኙ በመሆኑ የተረጋገጠ መረጃውን የሳተላይቱ ባለቤት ሃገር ቻይና እስክታረጋግጥ መጠበቅ ይኖርብናል።


ዋቢ ምንጮች፡

https://www.satcat.com/sats/61506
http://www.satflare.com/track.asp?q=61506&sid=2#TOP

@officialesss

Ethiopian Space Science Society

10 Jan, 15:49


አስቀድመን ጥያቄ ባቀረብነው መሰረት የደረሱንን ቪዲዮዎችን እና በጉዳዩ ዙሪያ ያሉ ሌሎችን የመረጃ ምንጮችን ዋቢ አድርገን የሚከተለውን የእይታ ካርታ አዘጋጅተናል።

ከካርታው መመልከት እንደሚቻለው የታየው አካል በኢትዮጵያ ደቡብ እና ደቡበ ምዕራብ ክፍል አቋርጦ ወደ ኬንያ ሰሜናዊ ግዛት እንደገባ መመልከት ይቻላል። በሕዋ አካሉ ምንነት ላይ ያገኘነውን ተጨማሪ ማብራሪያ ከጥቂት ደቂቃዎችን በኋላ እናጋራለን።

መረጃዎችን ላጋራችሁን በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።

@officialesss

Ethiopian Space Science Society

10 Jan, 13:36


https://telegra.ph/ጠቅላላ-መረጃዎች-01-10

Ethiopian Space Science Society

10 Jan, 07:09


በትናንትናው ዕለት ምሽት 1:30 ሰዓት ገደማ እርስዎ በነበሩበት አካባቢ
በከፍተኛ ፍጥነት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቁስ አካላት ስብስቦች ሲያልፉ ቪዲዮ ቀርጽዋል?

የእርስዎ ቪዲዮ ሁኔታውን ለማጣራት ስለሚያግዘን ከታች ባስቀመጥናቸው አድራሻዎች ፋይሉን ይላኩልን።

ፋይልዎን ሲልኩ ከየት አካባቢ ( ያሉበትን ዞን ፣ ወረዳ እና ቀበሌ) አንድ ላይ መላክዎን አይዘንጉ!

መልዕክት መቀበያ አድራሻዎች
Email: [email protected]
Telegram : @contactesss

ያስታውሱ፡ ቪዲዮውን በቴሌግራም የሚልኩልን ከሆነ ኮምፕረሠድ "Compressed" አያድርጉት፣ የሚልኩት ቪድዮ እርስዎ በስልክዎ የቀዱት ብቻ መሆን ይኖርበታል፣ ቪድዮ በእርሶ ስልክ ካልተቀዳ በተቀዳበት ስልክ በመላክ ወይንም የቀዳውን ሰው ይህን መረጃ በማጋራት እንዲልኩልን በማስቻል እንድትተባበሩን እንጠይቃለን።

@officialesss

Ethiopian Space Science Society

10 Jan, 03:36


በትናንትናው ዕለት ከምሽቱ 1፡30 ገደማ በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች በሰማይ ላይ እየተቀጣጠሉ በከፍተኛ ፍጥነት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቁስ አካላት ስብስብ መታየታቸው ሪፖርት ደርሰናል። በደረሰን ተንቀሳቃሽ ምስል ለመመልከት እንደቻልነው የእነዚህ አካላት ስብስብ የጠፈር ፍርስራሾች አልያም የሚቲዮር አለቶች ይመስላሉ። ስብስቡ ወደ ደቡባዊ የሃገሪቱ አቅጣጫ በከፍተኛ ፍጥነት በሰማይ ላይ ሲምዘገዘግ እንደነበረም ለማወቅ ተችሏል።

የክስተቱን ተፈጥሮ በእርግጠኝነት ለማብራራት ያስችለን ዘንድ ሁኔታውን በቅርበት እያጣራን የምንገኝ ሲሆን ፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እንደደረሱን የምናቀርብ ይሆናል። ይህ የማጣራት ሥራ እንኪጠናቀቅ ድረስ ሁሉም ሰው በተረጋጋ መንፈስ እንዲጠባበቅ በትህትና እንጠይቃለን።

Yesterday, at 7:30 PM (GMT +3, EAT), we received a report of a group of objects moving at high speed in the sky over the southern and southwestern parts of our country. The cluster appears to be either space debris or a meteor. It was also learned that the cluster was moving rapidly across the sky towards the southern part of the country.

As we investigate the situation closely to determine the nature of the incident with certainty, we ask everyone to remain calm and assure them that we will provide updates as soon as we have more information.

#ESSS

@officialesss

Ethiopian Space Science Society

06 Jan, 13:31


https://telegra.ph/የኢትዮጵያ-የስፔስ-ሳይንስ-ሶሳይቲ-6ተኛውን-ሕዋ-ኢንተርንሺፕ-ፕሮግራም-የሶሳይቲው-የበላይ-አመራሮች-በተገኙበት-በይፋ-አስጀምሯል-01-06

Ethiopian Space Science Society

02 Jan, 15:45


Ethiopian Space Science Society pinned «»

Ethiopian Space Science Society

22 Dec, 07:53


🚨 Last Chance!

Applications for the ESSS Space Internship Program 2025 close TODAY at midnight!

📋 Apply Now: https://forms.gle/8zL5ZgjJF6Kutt1k8

ℹ️Learn More : https://telegra.ph/Space-Internship-Programme-2025-12-16


#ESSS #SIP2025 #DeadlineDay

Ethiopian Space Science Society

16 Dec, 15:05


🚀 Launch Your Career with the ESSS Space Internship Program! 🌌

Are you a university student or recent graduate passionate about space science? Join the ESSS 3-Month Space Internship Program and contribute to advancing space science and technology!

Application Deadline: Sunday, December 22, 2024 (midnight)

📋 Apply Now: https://forms.gle/8zL5ZgjJF6Kutt1k8

🔖Learn More about the Internship here

Don't miss this opportunity to gain hands-on experience and be part of Ethiopia's growing space science community! 🌠

#ESSS #SIP2025 #Opportunity #Ethiopia

Ethiopian Space Science Society

13 Dec, 15:59


የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ትራንሴንድ ኢንተርናሽናል ት/ቤትን እንደ አዲስ የተቋም አባል አድርጎ ሲቀበል የላቀ ደስታ ይሰማዋል።

ሶሳይቲያችን የሕዋ ዘርፉን ለማስፋፋት ከተለያዩ ተቋማት ጋር የሚያደርገውን ትብብር አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

የኢ.ስ.ሳ.ሶ የተቋም አባልነት ፤ ተቋማት በሕዋው ዘርፍ ተሳታፊነታቸውን የሚያረጋግጡበት እና ሳይንሱን ለማሳደግ ድጋፋቸውን የሚያበረክቱበት ሁነኛ መንገድ ነው።

#ESSS #NewMember #TransedIntSchool

Ethiopian Space Science Society

11 Dec, 15:35


እንኳን ደስ አላችሁ!

በኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ የማኅበረሰብ አቀፍ ሳይንስ ፕሮጀክት ሥር የሚገኘው የኢትዮ-አስቴሮይድ አዳኞች ክለብ አዲስ 2023 SY20 የተባለ የምልምል አስቴሮይድ ግኝትን አድርጓል!

ይህ ምልምል አስቴሮይድ በኢትዮጵያኑ ተማሪዎች ሊገኝ የቻለው ፤ በዓለም አቀፉ የሥነፈለካዊ ፍለጋ ትብብር ( IASC ) የፓን-አፍሪካን የአስቴሮይድ ፍለጋ ንቅናቄ አማካንነት በሚወጣው የአስቴሮይድ ፍለጋ መረሃግብር ነው።

ምልምል አስቴሮይዱ ሊገኝ የቻለው በPan-STARRS የሕዋ ምልከታ ጣቢያ በተነሱ ምስሎች ሲሆን ፤ ተማሪዎቹ እነዚህን ምስሎች በመጠቀም እና ልየታ በማካሄድ ይህን ምልምል ምልምል አስቴሮይድ ሊያገኙ ችለዋል።

የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ የሕዋ ሳይንሱን ማኅበረሰቡ ጋር ለማድረስ ከሚሠራቸው ዘርፈ ብዙ ሥራዎች አንዱ የማኅበረሰብ አቀፍ የሳይንስ ፕሮጀክት ሲሆን ፤ ሠፍውን ማኅበረሰብ በሳይንሱ ዘርፍ ተሳታፊ እንዲሆን የሚሰራውን ሥራ አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

@officialesss

#ESSS #CSP #NewDiscovery #2023SY20

Ethiopian Space Science Society

05 Dec, 08:06


🌍For all ESSS volunteers out there, Happy International Volunteers Day!🚀

@officialesss

Ethiopian Space Science Society

31 Oct, 08:46


🚀We had an inspiring event celebrating "STEM Opportunities in the UK," in collaboration with the British Embassy in Addis Ababa!

The session opened with welcoming remarks, followed by insightful discussions on the Chevening Scholarship, focusing on Space Science and Technology. Participants engaged deeply in exploring opportunities to study in the UK.

Thank you to everyone who joined us to make this event a success!

#ESSS #STEM #Chevening

Ethiopian Space Science Society

29 Oct, 11:25


The SciGirls project, organized by the IAU's Office of Astronomy for Development in collaboration with the Space Science and Geospatial Institute, Ethiopian Space Science Society (ESSS), MiNT, and STEM Power, kicked off yesterday.

Running from Monday through Saturday, this program is designed to inspire young female students and teachers from across Ethiopia in the fields of astronomy, space science, and related areas, providing both basic theoretical knowledge and hands-on experience.

#ESSS #SciGirls

@officialesss

Ethiopian Space Science Society

28 Oct, 10:33


STEM Opportunities in the UK with Chevening Scholarships! 🇬🇧

Event has just started.

Join us via : Webinar Link

#ESSS #CheveningScholarship #STEMOpportunities #SpaceScience #StudyInTheUK

Ethiopian Space Science Society

27 Oct, 08:34


🚀 Explore STEM Opportunities in the UK with Chevening Scholarships! 🇬🇧

Join us this Monday for an exclusive online session hosted by the ESSS and the British Embassy in Addis Ababa. Discover how the prestigious Chevening Scholarship can open doors to world-class study and research opportunities in the UK.

📍 Event Type: Virtual
📅 When: Monday, 1:30 PM EAT
🔗 Register now

#ESSS #CheveningScholarship #STEMOpportunities #SpaceScience #StudyInTheUK

Ethiopian Space Science Society

17 Oct, 08:44


🚀 Road to 100K Subscribers!

Coming Soon!

#ESSS #RoadTo100K #Campaign

Ethiopian Space Science Society

12 Oct, 09:52


🌨 #EventPostponed

መረሃግብሩ ለሌላ ግዜ ተላልፏል

የዓለም የሕዋ ሣምንትን በማስመልከት “ሕዋ እና የአየር ንብረት ለውጥ” በሚል መሪ ቃል በአሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሲስ ሊዘጋጅ የነበረው መረሃግብር በዝናባማ የአየር ፀባይ ትንበያ ምክንያት ለሌላ ግዜ ተላልፏል።

መረሃግብሩ በቀጣይ መቼ እንደሚካሄድ በቅርቡ እንደምናሳውቅ እያሳሰብን ለተፈጠረው የመረሃግብር ለውጥ ይቅርታ እንጠይቃለን!

The event is Postponed
The program that was going to be held at the Alliance Ethio-France under the theme of "Space and Climate Change" regarding the World Space Week Celebration is postponed due to the rainy weather forecast.

We apologize for the postponement of the event and will announce the new date and time soon.

#ESSS #EventPostponed

Ethiopian Space Science Society

12 Oct, 08:43


የዓለም የሕዋ ሣምንት ክብረ በዓልን በማስመልከት "ሕዋ እና የአየር ንብረት ለውጥ" በሚል መሪ ቃል " ፡ ዕለተ ሐሙስ የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ከብሪቲሽ ካውንስል ጋር በመተባበር ሳይንሳዊ መረሃግብር አዘጋጅቶ ነበር። መረሃግብሩ ብሪቲሽ ካውንስል እና የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይስን ሶሳይቲ አመራሮች የመክፈቻ ንግግር የተከፈተ ሲሆን ፤ "ዩናይትድ ኪንግደም እና የሕዋ ሳይንስ የትምህርት ዕድሎች" በሚል ርዕስ ሰፋ ያለ ገለፃ ተካሂዷል። መረሃግብሩ ቀጥሎ ሲካሄድ ፤ ስለ "ስፔስ ዌዘር" ሰፋ ያለ ሳይንሳዊ ማብራሪያ ተሰጥቷል። በመጨረሻም የከዋክብት ምልከታ መረሃግብር የተካሄደ ሲሆን ፤ ታዳሚዎች ሳተርን እና ጨረቃን መመልከት ችለዋል።

On Thursday, as part of the World Space Week celebration themed 'Space and Climate Change', we partnered with the British Council for an exciting event. The day kicked off with opening speeches from both the British Council and the ESSS, followed by insightful discussions on UK scholarship opportunities in space science. A detailed presentation on Space Weather captivated the audience, and the event concluded with a memorable stargazing session, where participants had the chance to observe Saturn and the Moon!

#ESSS #BritishCouncil #WSW

Ethiopian Space Science Society

09 Oct, 09:17


Ethiopian Space Science Society pinned «»

Ethiopian Space Science Society

09 Oct, 07:39


Ethiopian Space Science Society pinned «»