የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF @fgfhyhggifisehayszekassa23 Channel on Telegram

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

@fgfhyhggifisehayszekassa23


የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF (Amharic)

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF በባለአክሽብ ስርዓት በኢትዮጵያ የተባለ ሳጥና አስተዳደር የሚሆን ጎል ማህበራዊ በመጠቀም የሚያሟሟ ፕሬዚዳችን ነው። የሳጥናኤል በሰጪ በኢትዮጵያ ሊኖር ነው። የሳጥናኤል ጎል አይነት በናይቢ ኮሚኒካል በኩል በማስተባበር የሚመጣው ክሊንቶን በተግባር አስተዳዳሪ ነው። እናመሰግናለን፣ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF ማህበራዊ እና በአንድ የሚከተሉ ፕሬዚዳችንን በነጻ በማየት የሚመታው ጎል ነው።

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

12 Aug, 20:20


ለምን ነባር ሀይማኖቶች ተዘመተባቸው ትክክለኛ ለእውነት ለሀቅ ለኢትዮጵያዊነቱ የሚለው ፋኖስ ለምን ተዘመተበት
false flag ቁማር ተሰርቶ ለምን ተዘመተበት?
መልስ= /ነጭ የከተበው ካልሆነ ስለማይገባችሁ ብዬ ነው/
http://www.sweetliberty.org/issues/hoax/bluebeam.htm

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

11 Aug, 20:12


ለውጥ ማምጣት ከፈለግህ ለውጡ የሰውን አምዕሮ አስተሳሰብ ከመገንባት ይጀምራል የመጀመሪያ ምዕራፍ ይህ ነው። መጀመሪያ ትውልዱን አምዕሮውን አስተሳሰቡን አንቀው የያዙትን ጫት ቤት ሲጋሬ ሱስ ቤቶችን እየተከታተልህ አስወግዳቸው /እናስወግዳቸው/ ጭፈራ ቤቶች መወገድ አለባቸው!!!!!!! ዝሙት ቤቶች መወገድ አለባቸው!!!! ቤቲንግ ቤት ቁማር ቤቶች መወገድ አለባቸው!!!! በቅዱሳን ስም የሚሸጡ አስካሪ መጠጦች ከገበያው መወገድ አለባቸው ለምሳሌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ቅዱስ ዮሐንስ ቢራ ሐበሻ (የመላዕክት ፎቶ አለበት)ቢራ...። .... !!!! ከዘረኝነት ከጎጠኝነት መንፈስ መውጣት አለብን! ነጭን ከማምለክ መውጣት አለብን!!!.....!! እግዚአብሔርን የሚያስቀይም ስራ እየሰራን ለገንዘብ ለጥቅማችን ስንል ትውልድ እየገደልን ሰላም ይመጣል ብለን ማሰብ ጅልነት ነው። !

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

11 Aug, 19:31


🔥#ወሎ_አማራ💪

ዋርካው ምሬ ወዳጆ ውሳኔውን አሳውቋል!!በቀጠናው ያለውን እውነታ ተናግሯል!!ወንድሞቻችን ጋር
#አንታኮስም ብሏል‼️

#ወጥር_አማራ‼️
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

05/12/16 ዓ.ም

@NISIREamhra

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

11 Aug, 18:22


አዳምጥ!!!!!

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

11 Aug, 18:22


*Message: This is How the Cookie Crumbles...*

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

11 Aug, 17:35


*Freedom*

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

11 Aug, 17:00


ትክክለኛውን የሀገር መከላከያ ሰራዊትንም የማጥፋት ክብሩን የማዋረድ ዝቅ የማድረግ እቅድ ነው ከሰሜን እዝ ጥቃት ጀምሮ የተከናወነው አሁንም እንደዚያው ነው። ትክክለኛው ሀቀኛ በኢትዮጵያውያዊነት የሚያምነው መከላከያ ሰራዊት አባል ከተበተነ ከጠፋ ከራሱ ወገኖች ከተገዳደለ በሁዋላ ምን የሚመጣ ይመስላችኋል ???? ቀጣይ ምን ይመጣል ????

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

11 Aug, 17:00


"ከታማኝ ምንጭ የተገኙ ሦሥት መረጃዎች !
_///__
1ኛ. ባህርዳር ከተማ ውስጥ አደገኛ ዘራፊ ቡድን ተቋቁሟል። ይህን የዘረፋ መዋቅር ያደራጁት ኮሚሽነር ደጀኔ እና ኮሚሽነር ደስየ ደጀን ናቸው። የዘረፋ ቡድኑን የሚመራው ደግሞ ብ/ጀነራል ሻምበል በየነ (ባለከዘራው) ነው። ብ/ጀ ሻምበል በየነ የብ/ጀነራል ማርየ በየነ ወንድም ነው። ሁለቱ ጀነራሎች ትውልዳቸው ሰ/ጎንደር ነው። ብ/ጀ ማርየ በየነ የተባለው የፖለቲካ ገረድ የአገዛዙ የጎንደር ከተማ ኮማንድ ፖስት ዋና አዛዥ ነው።

2ኛ. አገዛዙ ከርቀት ማንኛውንም ድምጽ መቅረጽ የሚችሉ 400 የእጅ ሰዓቶችን ገዝቶ ለደህንነቶቹ አሰራጭቷል። ሰዓቱ የተሰጣቸው ሰላዮች በጀበና ቡና፣ ጃንቦ ቤቶች፣ ስጋቤቶች ተሰራጭተዋል። ይህንን የእጅ ሰዓት ፋኖዎች ቤዝ ወዳደረጓቸው ሰፍራዎች ለማስረጽ እየሠሩበት ነው ተብሏል።

3ኛ. የአገዛዙ ሰራዊት የፋኖ ልብስን በመልበስ እና ከማህበረሰቡ ጋር በመመሳሰል ከፍተኛ ጥቃት ለመፈፀም እየቋመጠ እንደሚገኝ የመረጃ ምንጮች ያመላክታሉ።"

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

10 Aug, 05:30


ለአሜሪካ ለእንግሊዝ ለቫቲካን .... ለግሎባሊስቶችን ድል ለዲሞክራሲ ማለት ይህ ነው። በደንብ ይህን ቪድዮ አዳምጡት ።
https://m.youtube.com/watch?v=_2khAmMTAjI

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

10 Aug, 05:26


CIA Are Controlled By Jesuits 1. https://www.biblebelievers.org.au/jesuits.htm 2.
https://bibliotecapleyades.net/vatican/vatican_jesuits.htm#menu

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

10 Aug, 05:25


ለአሜሪካ ለእንግሊዝ .... መንግስታት ዲሞክራሲ ማለት ይህ ነው። ዲሞክራሲ ቁማር የአጋንንት ሳይንስ ነው።

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

10 Aug, 05:17


The CIA is a Terrorist Organization
https://m.youtube.com/watch?v=_2khAmMTAjI

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

10 Aug, 05:17


Direct download link= https://ia601806.us.archive.org/13/items/the-cia-is-a-terrorist-organization-2kh-am-mtaj-i/The%20CIA%20is%20a%20Terrorist%20Organization-_2khAmMTAjI.mp4

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

09 Aug, 09:45


ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን እውነታ አድርሱልኝ

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

09 Aug, 09:40


🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️

የሽብር ቡድኑ ባደራጃቼው ቡድኖች እንዲሁም ትግሉ እንዲከስም፣ህዝቡ እንዲማርና የግል ጥቅማቼውን ለማካበት በሚያስቡ ሆዳሞች አማካኝነት የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ሰብሳቢ እና ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ ስም በሀሰት ደብዳቤ አዘጋጅተው ገንዘቡ የሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ተፈጥረዎል።

እነዚህ ሌቦች ገንዘብ ከመጠዬቅ ባሻገር ሀይማኖትን ከሀይማኖት፣ አንድ አካባቢን ከሌላ አካባቢ ፣ መሪን ከተመሪ የሚያጋጭ ሰነድና ደብዳቤም ፅፈው በበማሰራጨት ልዩነት ለመፍጠርም ሊሞክሩ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ይደረግ‼️

#ወጥር_አማራ‼️
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

03/12/16 ዓ.ም

@NISIREamhra

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

09 Aug, 06:44


እርስበርስ የምትገዳደሉት እንጭጭ ጨቅላ ዘረኛ ጎጠኛ ስብስብ ይችን እያዳመጣችሁ! በጣም ያሳፍራል መረገም ነው።
https://t.me/fidhahayazemikigondsae

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

09 Aug, 06:44


የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 8. Yesatinael Goal Ethiopia,Vol 4 part 8.

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

09 Aug, 06:44


የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 9. Yesatinael Goal Ethiopia,Vol 4 part 9.

2,292

subscribers

1,800

photos

858

videos