Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን @mesaymekonnenet Channel on Telegram

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

@mesaymekonnenet


ከተለያየ አቅጣጫ መረጃዎችን፣ በድምፅ ወደእኛ ማድረስ ለምትፈልጉ፣ 👉 t.me/infoetrobot

ለፋኖ ዜናዎች👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/@FanoHD

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን (Amharic)

ምዕራብ መኮንን እናምላለን! በአቅጣጫ መረጃዎች ለመቀነሱ፣ በድምፅ መልቀቅ ማስከበር በለስን ዜናዎች ሊስከሩ ይችላሉ። እናምላለን ለፋኖ ዜናዎችና መረጃዎች ከአቅጣጫ መረጃዎችና ዜናዎች የተለያዩ አይዘንጋ፣ እና ነቀለበለበ ፕሮፌሰር መረጃዎች ይወያዩ ነን። የምትሞቱም መረጃዎችን በቴሌግራም ለፖሼንሽናል የሚከታተሉትን ስልክ ዌብሳይትን እባክም አልቀምም። ከአቅጣጫ መረጃዎችን ተከላከልን ውርክታዊ ተጨባጨባን!

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

03 Dec, 18:44


👉 የሰው ልጅ  ሲቸግረው ልብሱን ቁስ ነገሩን ቤት ንብረቱን ይሸጣል፣
👉ነገር ግን የሰው ልጅ  ህሊናውን ከሸጠ፣  የመጨረሻው ጥግ ደርሷል ማለት ነው፣ ዋጋውም ከለበሰው ልብስ በታች ወርዷል ማለት ነው። ወንድሜ ዋጋህ፣ ከለበሰከው ልብስ በታች እንዳይሆን ተጠንቀቅ፣ ምክንያቱም ህሊናቸውን የሸጡ ብዙዎች አሉና፣ ለዚህም ነው የትግል መንገዳችን ውስብስብ የሆነው።


ዛሬ የተላከልን👇👇👇👇

ከስር ያለውን Link Link Link የሚለውን ከነካችሁ በኋላ፣ Start የሚለውን በመንካት የመረጃውን ምንነት አጣርታችሁ በውስጥ አድርሱን👇

ይሄን ንኩት👇👇👇👇👇

Link Link Link Link Link
Link Link Link Link Link

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

16 Nov, 17:11


በድሮን ተመቶ ክፉኛ ቆስሏል፣ የተባለው አርበኛ ዘመነ ካሴ ከዶክተሩ (Doctor) ጋር ያደረገውን ቆይታ ከስር   ZEMENE KASE AND DOCTOR STAY የሚለውን በመንካት ከላይ ምስሉ ላይ በቀን እንደተከበበት Start የሚለውን በመንካት፣ ያደረጉትን ቆይታና አሁን ስላለበት ሁኔታ ተመልከቱት። እውነት ዘመነ ካሴ ቆስሏል?? ተመልከቱት👇


ይሄንን 👇👇👇ንኩና ተመልከቱት
ZEMENE KASE AND DOCTOR STAY
ZEMENE KASE AND DOCTOR STAY

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

09 Nov, 16:42


👇👇👇👇👇Start በሉና ተመልከቱት

Open Video 👉 📹📹

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

25 Oct, 17:40


ላይነጋ አይጨልምም፣ እየነጋም ነው💪

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

24 Oct, 16:13


ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም

የደራ-ሸዋ ፋኖ አመራሮች ከአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ዉይይት አድርገናል። ለእንግዶቻችን የጎጃም አበበ ፎጣ ስጦታ አበርክተናል።


""ጎጃም አበበ!!"

አቢዮቱ መሳሪያ አንጋች የፖለቲካ አቢዮት ብቻ አይደለም።ማህበራዉና ኢኮኖሚያዊ አቢዮት ጭምር ነው።ከዚህ አኳያ በኪነ ጥበቡ አካባቢ (ቀረርቶና ፉከራ፣ሙዚቃ፣ቲያትር፣ስነ-ስእል፣ስነ ግጥም ወዘተ) ከፍተኛ መነሳሳት ተፈጥሯል።በአለባበስም ረገድ የአቢዮቱ ትውልድ የራሱን መልክና ቀለም እየፈጠረ ነው።
ከዚህ ጋር በተገናኜ መቼና ለምን በዚህ ስም መጠራት እንደተጀመረ ለጊዜው በውል ባይታወቅም (ሰፊ ጥናት ይፈልጋል) በጎጃም አካባቢ በኛ እድሜ ከነጭ ኩታ መሳ ለመሳ ሲለበስ የኖረው እና በትግላችን ውስጥ ደግሞ ከትከሻችን ሳይጠፋ እንደ መለዮ የምንለብሰው ፎጣ
"ጎጃም አዘነ" ከዛሬ ጀምሮ "ጎጃም አበበ" ተብሎ የሚጠራ ይሆናል።
ማስታወሻነቱም ለደራ አማራ ህዝብ እና ለህልውናቸው ለሚዋዋደቁ የደራ ፋኖዎች ይሆናል።

(የባህል አቢዮቱ ላይ በባህል አልባሳት ዘርፍ እየሰሩ ያሉ እህቶቻች ከአመት በፊት "ጎጃም አበበ" የሚለውን ስያሜ መጠቀማቸውን አስታውሳለሁ።

አንድ አማራ!!
ድል ለአማራ ህዝብ!

{ከፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም}
|አዲስ ትውልድ፥ አዲስ አስተሳሰብ፥አዲስ ተስፋ!|"
{ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም} ሼርርር ይደረግ

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

20 Oct, 10:19


✍️ የቀበሮ ጫጫታ የማያስደነብረኝ፣ ጀርባዬ ላይ ሊወጣ የሚሞክረው ሁሉ ቢሳካለት እንኳን የማይከብደኝ ""ዝሆን"" ነኝ። በቃ እንዲ ነው የሰራኝ #ሼርርርር አድርጉትማ

ሁላችሁ ከስር ባለው ሊንክ በመግባት፣ የዜና ቻናላችንን ተቀላቀሉ፣ ሁሉንም መረጃዎቻችንን የምናደርሳችሁ 👇👇👇በዚሁ ቻናል ነውና
አሁኑኑ ተቀላቀሉን👇👇👇👇👇


https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q
https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

19 Oct, 17:39


ጠላቶች ይፈሩታል፣
ወዳጆች ያከብሩታል፣
ስሙን በመልካም ያነሱታል፣ምሬ ዋርካው

የምርኮኛ ጎርፍ አስመልከቱን ወሎ ☝️☝️☝️

ሁላችሁ ከስር ባለው ሊንክ በመግባት፣ የዜና ቻናላችንን ተቀላቀሉ፣ ሁሉንም መረጃዎቻችንን የምናደርሳችሁ 👇👇👇በዚሁ ቻናል ነውና
አሁኑኑ ተቀላቀሉን👇👇👇👇👇


https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q
https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

18 Oct, 17:25


ለመላው የአማራ ህዝብ በሙሉ የተለሰጠ መግለጫ..

ውድ ወንድምና እህቶቼ፣ ለፋኖ አመራሮችና አባላት በሙሉ፣ የተሰጠውን መግለጫ ከስር ባለው ሊንክ በመግባት ተመልከቷቸው👇👇
ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q
https://youtu.be/YF6hU_QgI7Q

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

17 Oct, 05:51


የብልፅግናው አገዛዝ የደመነፍሳዊ እንቅስቃሴው በአይነትም በመጠንም ጨምሯል። በድሮንና በጦር ጄቶች ከሚያደርጋቸው ጭፍጨፋዎች በተጨማሪ ሀሰተኛ ነቢያቶችን በማሰማራትና ፌክ መረጃዎችን በማሰራጨት እንዲሁም ቆርጦ ቀጥል ክሊፖችን በመፈብረክ የጣር ድምጹን ሳይደብቅ በማሰማት መወራጨቱን ቀጥሎበታል። የወሎ ፋኖ የድርድር ጥሪውን ተቀበለ የምትል ፌክ መግለጫ የብልፅግናው መንደር እንደህዳሴው ግድብ ዋንጫ እየተቀባበለው ነው። ጎበዝ ምንም ነገር የለም። ነፍሱ ሲወጣ ከሚያንቋርረው ብልፅግና ሌላም ነገር መስማታችን አይቀርም። ወሎዎች አከርካሪውን ስትሰብሩት የሚያወጣውን ድምፅ እየሰማን ነውና ቀጥሉበት!

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

16 Oct, 16:19


"አብይ አህመድ ሆይ ድርድር ሲያምርህ ይቀራል::"

ዛሬ በድል ዋዜማ ላይ ሆነን ሳይሆን ያኔ ትግሉን "ሀ" ብለን ስንጀምር ብቸኛ አማራጫችን "ማሸነፍ" ብቻ መሆኑን አምነን ተማምለን ነው የወጣነው:: ይህንን ስንልና ድርድርን ስንጠየፍ በምክንያት እንጂ እንዲሁ ሾላ በድፍኑ አይደለም:: ለትግል የወጣነው በሃገራችን ባይተዋር ሆነን ፍፁም ሰላም አጠተን በአጠቃላይ ህልዉናችን አደጋ ላይ ስለወደቀ ነው::

የህልዉና አደጋው ህገ-መንግስት ተቀርፆለት መዋቅራዊና መንግስት መር በመሆኑ ስርአቱን ከመደምሰስና ከመገርሰስ ዉጭ ሌላ አማራጭ እንደሌለን ሞተን የፈተነው ሃቅ መሆኑን በመገንዘብ ነው::

ስለሆነም በአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው የአብይ አህመዱ የኦነግ ብልፅግና መንግስት ለህልዉናው እየታገለ ባለው የአማራ ፋኖ ትግል ጣእረ ሞት ላይ መሆኑንና መሸነፉን ስለተረዳ ሴራና ሃሰተኛ ፕሮፓጋንዳ ላይ ተጠምዶ ይገኛል::

በመሆኑም መላው የአማራ ፋኖና ህዝባችን ይህንን የጠላት የጣእረ ሞትና የሽንፈት መንገድ በመረዳትና በመገንዘብ ሙሉ ትኩረቱን ትግሉ ላይ እንዲያደርግ ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን::

ድል ለፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
የአማራ ፋኖ በወሎ
መስከረም 6/2017 አ.ም

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

15 Oct, 06:35


ህወሃቶች የሆነ ጊዜ ላይ የኦሮሞ የብልጽግና አባላትን ሰብስበው ስለ ፌስቡክ አጠቃቀም ልምዳቸውን አካፍለዋቸው ነበር። ከአካፈሏቸው ልምዶች አንዱ፣ ስማቸውን እንዲቀይሩ የሚመክር ነበረ። በዚህም መሰረት ጫላ ደምሰው ወይም አጼ ቴዎድሮስ ተባለ።

የኦሮሞ ብልጽግና አባላት ይህንን ልምድ ወስደው ተግባራዊ ቢያደርጉም፣ ብዙ ጊዜ ግን ሲሸወዱ ይታያሉ። "የጎንደር አናብስ" የሚል ስም ይዞ፣ አማራ መስሎ፣ አስተያየት ሲሰጥ ይቆይና፣ የሆነ ቦታ ላይ ነርቩ ሲነካ፦ " ኦሮምያ ድርሽ ትልና" የሚል ፖስት ለጥፎ ታገኘዋለህ።

ህወሃቶች ብልጦች ነበሩ፤ ራሳቸውን ላለማጋለጥ በጣም ጥንቃቄ ያደርጋሉ፤ አማርኛቸውም አያስፎግርም። እነዚህኞቹ ግን ብልጠት ይጎድላቸዋል፤ በእኔ ግምገማ ስልጠናውን በደንብ አልወሰዱም። አለቆቻቸውን እያስፎገሩ ስለሆነ፣ እነ ዳንኤል ህወሃቶችን ጠርታችሁ በድጋሜ ስልጠና እንዲሰጣቸው ብታደርጉ ጥሩ ነው።

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

13 Oct, 18:25


ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ አሉ? ገና የስደት መሬት እግሩ ከመርገጡ የክስ ዶሴ አሰናድቶ የሚያለቃቅሰው የህወሀቱ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ከሜዳው ውጡልን ሲል የሚንጨረጭርበትን አንዲት ክሊፕ በውስጥ መስመር አንድ ወዳጅ ላከልኝንና ሰማሁት። እንዴት የሚያሳፍር ልጅ ነው?! ህወሀት ጓዳ ሲንጎዳጎድ የከረመ፥ ባርነትን ተቀብሎ ለጥ ሰጥ ብሎ ሲያገለግላቸው የሰነበተ ሰው ዘሎ ሌላው ላይ ሊፈናጠጥ ሲዳዳው ያሳፍራል። ልክ ስለእውነት ሲሰራ እንደኖረ አድርጎ ራሱን የሚያይበት መነጽር አስደማሚ ነው።

በአጭሩ ህወሀት ኢትዮጵያ ላይ ላደረሰው መጠነ ሰፊ ሰቆቃና በደል በጋዜጠኝነት ሽፋን ወንጀል ሲደብቁ ከነበሩና ምናልባትም በፍትህ መድረክ መጠየቅ ከሚገባቸው ሰዎች አንዱ የዛሬው ስደተኛው 'ጋዜጠኛ' በቃሉ አላምረው ነው። ህወሀት ጋ ኖረህ ሌላውን የመክሰስ ቅንጣት ታክል ሞራል የለህም። አጉል ደፋር ስለሆንክ አድረከው እንጂ ህሊና ቢኖርህ ንሰሀ ገብተህ እድሜ ልክህን የበደልከውን ህዝብ ስትክስ ትኖር ነበረ። 'ጎበዝ' እያሉ እንደፊኛ ሲነፉህ ለኖሩት ህወሀቶች እንጂ ለሌላው የህወሀት 'የፕሮፖጋንዳ ሰራዊት' ተደርገህ የምትታይ መሆንህን ያወከው አይመስለኝም።

በወቅቱ ያደረከውና የታሰርክበት ደግሞ በትክክልም ሀገር ሊያፈርስ ጦር ለሰበቀው ህወሀት ጥብቅና ቆመህ ወንጀሉን ስታበረታታ ስለነበረ ነው። ራስህን ንጹህ አድርገህ እስሩን እንደ መስዋዕትነት ቆጥረህ ታቦት ቅረጹልኝና ስገዱልኝ አይነት ጩኸት አለቆችህ ጆሮ እንጂ እኛ ዘንድ አይሰማም። ሜዳውን ልቀቁልኝ ነው ያልከው? ደፋር! ይሄ ግብዝነትህ ነው ትላንትም በስህተት መስመር ላይ የጣለህ። ለማንኛውም ስደት ብዙ ውጣ ውረድ አለውና በክስ ጊዜህን አታባክን። ጉልበትህን አትጨርስ። እውነተኛ የፍርድ ቀን ሲመጣ እንደሀጢያችን የምንጠየቅ እንደሚሆን አምናለሁ። የዚያን ጊዜ ለመተዛዘብ ያብቃን።

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

13 Oct, 16:44


ሰሞኑን በደጋ ዳሞት ፈረስ ቤት የተፈጸመው ነገር የናዚዎችን ታሪክ አስታወሰኝ። የናዚው ስርዓት ከአይሁዶች መሀል ፈርጠም ያሉትን በመምረጥ የገዛ ወገኖቻቸውን እንዲያስሩ፥ እንዲቀጡና እንዲገድሉ ያደርግና ከሶስት ወራት በኋላ እነሱኑ ይገድላቸዋል። በናዚ የተመለመለ የአንድ አይሁድ ፖሊስ እድሜው ሶስት ወራት ብቻ ነው።

በተመሳሳይ አይሁዶችን ለመጨረስ የናዚው ስርዓት በገነባቸው የማቃጠያ ካምፖች ለሶስት ወራት ፈላጭ ቆራጭ እንዲሆኑ የተፈቀደላቸው SS የሚባሉ ወታደሮች አሉ። አብዛኞቹ ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በተለይም ከዩክሬን የተመለመሉ የአይሁድ ዝርያ ያላቸው ናቸው። እነዚህ የSS ወታደሮች ሶስት ወራት ከቆዩ በኋላ ሚስጢር ያወጣሉ በሚል ይገደላሉ። የሚፈለጉት ለሶስት ወራት ብቻ ነው።

ምዕራብ ጎጃም ደጋ ዳሞት ላይ የሆነውም ይኸው ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት ከደጋ ዳሞት አከርካሪው ተመትቶ ሲወጣ እንደአሽከር ሲያገለግለው የነበረውንና አማራውን ሲያሰቃይለት የቆየውን የአማራ ሚሊሻና አድማ በታኝን ገድሎ ነው። አብዛኛውን እንዳትከተሉን ብሎ በጥይት ተኩስ አስፈራርቶ እዚያው ሲያስቀራቸው የተከተሉትን በሙሉ ረሽኗቸዋል። ከእነዚህም አንዱ የወረዳው ፖሊስ ሃላፊ ይገኝበታል። ከተጠቀማቸው በኋላ በመጨረሻም ገድሏቸዋል።

የናዚ ስርዓት ተቀብሯል የምትሉ ኢትዮጵያ ከመጣችሁ ከእነሙሉ ቁመናው 'ብልጽግና' በሚል ስም ታገኙታላችሁ!

ምን ለማለት ነው፥ ከዚህ ስርዓት ጋር ተሰልፋችሁ የገዛ ወገናችሁን እያሰቃያችሁና እየገደላችሁ ያላችሁ ሁሉ መጨረሻችሁ ይኸው ነው ለማለት ነው።

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

12 Oct, 15:54


በመከላከያና በፋኖ መካከል ያለው የወታደራዊ “ ዶክትሪን” ልዩነት ሰፊ ነው። መከላከያዎች ከመሞት መማረክን ሲመርጡ፣ ፋኖዎች ደግሞ ከመማረክ መሰዋት መሆንን ይመርጣሉ። የምርኮኛ ልዩነት የምናየው በዚህ ምክንያት ነው።

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

11 Oct, 20:17


የሆነች ፌክ ደብዳቤ በዚህ ሰፈር ስትዟዟር አያለሁ። በርካቶች በውስጥ መስመር እውነት ስለመሆኑ እንድናጣራ ጠይቀውናል። ዳንዔል ክብረትን የተመለከተው ደብዳቤ ፌክ ነው። አጀንዳ ለመፍጠር ከብልጽግናው ካምፕ ተከሽኖ የተበተነ ሀሰተኛ ደብዳቤ እንደሆነ ማረጋገጥ ችያለሁ። ሰሞኑን በቁሙ የተተረተረው ዳንዔል ትኩረት ለማስቀየስ በዲጂታል ሰራዊቱ አማካኝነት ያስበተነው ፌክ ደብዳቤ ነውና ተዉት። ደግሞ የእውነትስ ቢሆን ምን ይደንቃል? ዳንዔል አጀንዳ ሆኖ ይህን ያህል ስራ ሊያስፈታን አይገባም። ይኸው ነው!

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

11 Oct, 17:04


ለመላው ህዝብ የሚበቃ እስር ቤት ቢኖራችሁና የአማራን ህዝብ ሰብስባችሁ ብታስሩት እንኳን፣ የአማራ ህዝብ ከዚህ በሁዋላ ለብልፅግና ሁዋላ ቀርና ጠባብ ዘረኛ መንግሥት አይገዛም።

ህዝባዊነትን የተላበሰን ትግለ በጉልበት ማቆም አይቻልም። አሁን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፀመው እመቃ ህዝቡን ለበለጠ ትግል ያነሳሳው ካልሆነ በስተቀር ፣ ከትግሉ እንዲያፈገፍግ አያደርገውም።

የሚሰራውን የማያውቀው ብልፅግና ዛሬ ያሰራቸውን ነገ ይቅርታ እየጠየቀ ይለቃቸዋል።

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

10 Oct, 16:18


ያስባሉ የተባሉት ጄኔራሎች ያወጡትን የጦር እቅድ፣ “ማሰብ ያቆሙ ናቸው” ተብሎ የተቀለደባቸው የአማራ ፋኖዎችና አርሷደሮች መጫወቻ ሲያደርጉት ስታይ፣ ማሰብ ያቆሙት ሰዎች እነማን እንደሆኑ ትረዳለህ።

ማሰብ ስትጀምር፣ የልቦና አይንህ ሲከፈትና የአገዛዙን አውዳሚ ባህሪ ስትረዳ፣ የፋኖ ደጋፊ ትሆናለህ። ደጋፊ ባትሆን እንኳን የፋኖ ተቃዋሚው ለመሆን “ሞራሉ” አይኖርህም።

ለዚህም ይመስለኛል ፣ አሁን ላይ እንደምሰማው፣ በአራቱም ማእዘን ያለው ህዝብ ፋኖ መቼ በመጣ እያለ የሚጠብቀው።