FRESHMAN 2017™® @remedial_student Channel on Telegram

FRESHMAN 2017™®

@remedial_student


🤝For 2016 Remedial students 💬
በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️
👉 Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Student

✔️የREMEDIAL COURSE MODULE.
✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ
➩FINAL EXAM.
➩MID EXAM.
➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.

FRESHMAN 2017™® (Amharic)

በአማርኛ፣ FRESHMAN 2017™® ከሶስት አመት በፊት የተሻለ ላይ ያለው ትምህርት የተፈጠረው አገልግሎት ነው። በመነሻ የ2016 የሕጻኑ ትምህርት ለመለየት፣ በእንግሊዝት ይመልከቱ። በዚህ ቻናል ውስጥ የሕጻኑ በሙሉ እና ለማንኛውም ሊንክ ከበቃችው በዓድርገን ጊዜ እንዲያጠቃ በማደስ እንደገና አንድ የተነዳ ፍላጎት ነው። ከዚህም ላይ የሚያደርጉ ትምህርቶች እሳት ከአማርኛ ጀምሮ በድራብ ችሎቶችን በሚጎበኙበት የመዘናጅቱ ስርዓት እናንተዋሉ። የሚያመልኩትን አስተያየቶች፣ የሰራዊቱን መታወሻችን፣ መረጃዎችንና መልታዎችን ማቅረብ እና እያሸከሙ፣ እያልቁን ከይለናርከታችን እንቅስቃሴ ይረባላል።

FRESHMAN 2017®

03 Nov, 15:28


#Social_Science

FRESHMAN 2017®

01 Nov, 14:59


2016

Lela qen

FRESHMAN 2017®

31 Oct, 18:09


SERWAY PHYSICS ይባላል📚
🫥ሁሉም የግቢ ሌክቸረሮች ተማሪዎች እንዲያነቡት ይመክራሉ።

🟥🔹ብዙ የ physics Final exam and Mid exam ጥያቄዎች ከዚህ መጸሐፍ በቀጥታ ይወጣሉ። 🤷‍♂

share and join

#share
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,|
@ethio_learning_center
@ethio_learning_center

FRESHMAN 2017®

30 Oct, 15:53


Hello, guys I wanna suggest you to work this Airdrop on Free time👇 Don't Forget this
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=k0EesgbQ

FRESHMAN 2017®

30 Oct, 13:23


Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋

Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት.....

ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ.

ለመጀመር

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=k0EesgbQ
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=k0EesgbQ

FRESHMAN 2017®

26 Oct, 18:25


FRESHMAN 2017® pinned «⭕️እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ ♻️አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 📚እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ 🧾ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 For grammar 📚📚     Personal pronouns       ተውላጠ ስሞች Subject      singular   plural 1st person      I                We 2nd person    You           You…»

FRESHMAN 2017®

26 Oct, 18:07


📚የ 2015 freshman course first semester
በተለያዩ ግቢዎች ይሄንን ይመሥል ነበረ።

✳️ Addis ababa university

📌Natural science

1General mathematics
2physics
3psychology
4Geography
5Logic
6Commulicative English
7Physical fitness

📌Social Courses
1English
2Civics
3Economics
4Global trends
5Anthropology
6Entrepreneurship

✳️ Bahirdar university

📌for social science

1Emerging technology
2 Economics
3 Global trend
4 Entrepreneurship
5 Social Antropology
5  communicative English skill1

📌For  natural

1Physical fit
2mathematics
3English
4Geography
5physics
6psychology
7Logic and critical

✳️Hawassa university

📌natural
1.Logical and critical thinking
2. social Anthropology
3.General physics
4.physical fitness
5.communicative English
6.lntroduction to emerging thechnology
7.Mathimatics for natural

📌 for social
1 english
2 psychology
3 emerging technology
4 economics
5 logic and  critical thinking
6 geography of Ethiopian and the horn

✳️ዲላ ዩንቨርሲቲ

📌ናቹራል
1,communicative english
2,general biology
3,general psychology
4,maths for natural
5,logic and critical....
6,physical fitness
7,geograpy of ethiopia and the horn

✳️መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ

📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness

✳️ wollega university  

📌Natural science

1general biology,
2basic mathematics for natural science
3geography of Ethiopia & the horn,
4critical thinking,
5general psychology and life skills
6 communicative english skill 1
7physical fitness


✳️Wolayita sodo

📌Natural science

1Communicative English 1
2General physics
3General psychology
4Mathematics for natural science
5Logic & critical thinking
6Geography of Ethiopia and the horn
7Physical fitness

✳️DILLA UNIVERSITY

📌Natural science

1COMUNICATIVE ENGLISH SKILL
2GENERAL BIOLOGY
3GENERAL PSYCHOLOGY
4LOGIC&CRITICAL THINKING
5PHYSICAL FITNESS
6MATHS FOR NATURAL SCINCE
7GEOGRAPY

✳️ Debremarkos university
የዚ ደግሞ ይለያል

📌FOR a natural science
1Antrophology
2Civics
3Entrepreneurship
4Psychology
5 G physics
6emerging technology
7Communcative English
8Maths for NS

WOLKITE UNIVERSITY

📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness

jimma University

📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness

AASTU

Applide maths 1
General phy
General chem
Introduction to computing
Physical fitness
Communicative English

HARAMAYA UNIVERSITY

📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness

♻️ Jinka university

       🔰Ns

Physics
Mathematics
Psychology
Communicative English
Geography
Critical thinking
Physical fitness

   🔰Social science

Geography
Mathematics for social
Economics
Communicative English
Physical fitness
Psychology
Critical thinking

♻️Wachamo

    🔰Natural 

Psychology
Logic and critical thinking
Geography
C English 1
G physics
Maths
Physical fitness

♻️Mattu University

   🔰natural science

1 mathematics
2 physics
3 logic and critical thinking
4 geography
5 physical fitness
6 chemistry
7 english skill 1

        🔰 social science

1 psychology
2 english skill 1
3 logic and critical thinking
4 economic
5 geography
6 social anthropology

♻️ Debrebirhan

           🔰Social science

1.ecnomics
2.logic
3.maths
4.psychology
5.communicative English skill 1
6.geography
7.physical fitness



#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,|
@ethio_learning_center
@ethio_learning_center

FRESHMAN 2017®

22 Oct, 16:25


📌 የትኛው ካንፓስ ቢደርሳችሁ የምታገኟቸው 6 የሴት ተማሪ አይነቶች...


📚 ትናንት በካንፓስ በእርግጠኝነት የምናገኛቸው 7 የወንድ ታይፖች አይተናል ዛሬ ደግሞ ሴቶችን እናያለን ።


🥸Miss..ኖ ዊዝ አውት ሜካፕ....!

ገንዘቡዋ በሙሉ ኮስሞ ላይ የምታወጣ ሜካፕ ሳትጠቀም ሽንት ቤት ራሱ የማትገባ የሆነች አሮጊት አይነት ሴትዮ ታገኛላችሁ ። በቃ አመድ ካልተለደሰች ሞት ነው የሚሸታት ። የትም ሰትሄዱ ቦርሳ አይለያትም በቃ መለደስ ነው ። መኳኳል ነው ። ነገሯ ሁሉ አርቴቪሻል የሆነች ያለ ሜካፕ ይቺን አሮጊት ማግኘት ከባድ ነው ። ገንዘብ ከየት እንደሚመጣ በጣም ነው ሚገርመው ግን ለኮስሞ አታጣም አሮጊቴ ...!

😡......miss አይጥመኝም......!

በቃ ምንም ስታወሩ ፤ እኔ አልፈልግም አይመስለኝም ።የሆነ ነገር እናርግ ስትሉ አይሆንም በቃ ያለምክንያት ነገሮች አለመፍቀድ ። እኔ የለሁበት ነገር የሆነች ሴት አለች ። አንድ ክላስ ከሆናችሁ ጨጓራ ካለባችሁ ወዮ በቃ ስቃይ ጠላሁ ። በጋራ አሳይመንት ስትሰሩ ስለ ትምህርት ስታወሩ negative ብቻ ነው  የምታወራው ። ምታውቀው የለም ግን በቃ አይሆንም ነው አይመስለኝም ነው ። ግልፍተኛ ወንዶች እጃችሁን ተጠቅማቹ እንዳትመቷቸው መታገስ ነው ሚሻለሁ ። እስክትለምዱት ነው ለነገሩ ከዛ ማዳመጥም ትተዋላችሁ ..!


🧑🏾‍🦰misss...ባለመነፅር ቸካይ...!..

ዋው ቀሽቲ bird የሆነች ቸከስ ....ቀለሜ ነገር ግን የማታካብድ ። ወንዶች ሁሉ የሚሞቱላት በተለይ  በመነፅር ስትታይ የገነት ንግዕስት ነች ። ይቺ ላይ ውድድሩ ብዙ ነው መላዉ ከሌላችሁ ፎንቃ ማስጀመር ይከብዳል ።በቃ ሴቶችም የሚቀኑባት ነገር ነች ። ላይብረሪ ገብታቹ ዞር ዞር ብትሉ አታጧትም ። አብራት ደግሞ የሆነች ቀፋፌ ሴትዮ ትኖራለች ጓደኛ መሆኗ ነው ። እሷን ግን እንዳታስቀይሙ ያለበለዚያ ተበላችሁ ። ወንዶች ለዚች ሲሰለፉ ማየት ብርቅ አይደለም ።



👨🏾‍🎓እትዬ .....ኖ ኖሌጇ

ድንገት ከደቡብ ሱዳን ጦርነት ጥላ የመጣች የምትመስል ፤ ትምህርት ቤት ደርሳ  ራሱ የማታውቀዋ ... ደደብ ።(ለቃሉ ይቅርታ) ....እንዴት እዚ እንደደረሰች ራሱ የማይገባችሁ በቃ is እና was ራሱ የማትባትት ሴት...ሊያስደነግጣቹ ይችላል ግን በልጣቹ ነው የምትመረቀው ። ወይ ጂኒየስ ወይ ቲቸር ለምና ...በመላ ነቅንቃ ነው የምታልፈው ...አፏ ደግሞ አይቻልም እንዳደርሱባት ገራሚ ስድቦች እንደ ኩኩስ ታስቆረጥማቹሃለች ። በቃ እየተገረማችሁ መታዘብ ነው ። እሷን እያያቹሁ ዶርም እንዳትሸወዱ እናንተ ቸክሉ ....ሆ እናታችሁ በእናንተ ነው ተስፈ የጣለችው ..እንዳትቀልዱ  ። 

👩‍🏫Every ወንድ እሺዋ .....!

ቆንጆ ሴቶች ወየሁላቹ ካንፓስ ላይ ያው ጅንጀና ስለሚበዛባችሁ ......ተዘጋጁ ታዲያ ዶርም ውስጥ  ሁሌ ስልክ ሚደውልላት ከሁሉ የምትስቅ  እንቢ የማታውቅ ሴት አለች ። በቃ ጅንጀና ውስጡዋ የሆነ እንትናም ጠይቆኛል ለማለት .... ከዚች መራቅ ነው ። ሁሌ ከወንድ ጋር የምትታይ ሰዎች ማደባደብ ደስ የሚላት አለች ። ....

👱‍♀️አራድዬዋ ......!

ከሴቶች ምርጥዬዋ...ሳቂታ ስለፈለጋችሁት ነገር የምታወራችሁ ። የአራዳ ልጅ የሆነች ...የገባት ጥሩ ጓደኛ መሆን የምትችል ሴት አለሽ ። ፈታ ያለች ነገር ግን በትምሮ የማትቀልድ ...የማትገገም ....የሆነ ዓላማ ያላት የሆነ መሆን ምትፈልገውን የምታውቅ ...በህይወቷ ደስተኛ የሆነች ሴት ....ይቺ ክላስሜትህ ጓደኛህ አርጋት ....!

ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።

#share
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,|
@ethio_learning_center
@ethio_learning_center

FRESHMAN 2017®

21 Oct, 17:09


Logic and critical thinking short notes

FRESHMAN 2017®

16 Oct, 19:09


🎓ግቢ ስንገባ ለትምህርታችን ምን መያዝ አለብን


👨‍🏫ግቢ ስትገቡ የምትማሩት preparatory በምትማሩባቸው የመማሪያ ቁሳቁሶች ቢሆንም እንደ preparatory ግን ደብተር ያዙ አትያዙ ጭቅጭቅ የለም ።

👨‍💼 ግቢ ውስጥ ብዙ መምህራን በደብተር ጉዳይ አይናገሩም ባይናገሩም ግን ፊልም እንደሚሾፍ ሰው ፈታ ብላቹህ ዘብ ስትሉ ይሰማቸዋል ፤ አላስችል ያላቸው አስተማሪዎች ይናገሯቹሃል ባስ ካለም ሊያስወጧቹህ ይችላሉ።( አስቡት አስተማሪው ለሰዓታት ቆሞ እያስተማረ እናንተ .......)

📝ጥቂት መምህራን ደግሞ ደብተር ካልያዛቹህ ክላሳቸውን መማር እንደማትችሉ ይነግሯቹሃል( እነዚ ወግ አጥባቂ ቢመስሉም የሚጠቅሙት ግን እኛኑ ነው)

📌 ወደ ገደለው ስገባ ግቢ በምትሄዱበት ጊዜ አንድ ሁለት ደብተር እና የተወሰነ A4 paper ይዛቹህ ብትሄዱ አሪፍ ነው ፤ መሸከም ካልፈለጋቹህ ደግሞ በምትሄዱበት ከተማ መሸመት ትችላላቹህ 

📚 ደብተር or ማስታወሻ እና ልሙጥ ወረቀት መያዝ የግድ ነው ።

📌 ማንኛውም አስተማሪ ሲያስተምር የሆነ ነገር መፃፍ ይኖርባቹሃል coz የግቢ መምህራን ብዙውን ጊዜ ያፃፉትንና ያስተማሩትን ፈተናም ላይ ስለሚደግሙት በተለይ የውጭ መምህራን ከሆኑ አደራ እያንዳንዷን ነገር ለመፃፍ ሞክሩ።

📌 የመጀመሪያውን ሴሚስተር የምትወስዷቸው 6 ወይም 7, 8  ኮርሶች በመሆናቸው ቢበዛ 3 ደብተር ያስፈልጋቹሃል ።

📌 ሌላ መያዝ አለባቹህ ብዬ የማስበው mathematics፤physics, Economics reference book ከነበራቹህ ግቢ ስትገቡም የተወሰነ ነገር ለማጣቀስ ስለሚጠቅማቹህ ያዙት ።


ማስታወሻ❗️

©ግቢ ስትገቡ ኮፒ ቤቶች ምናምን እንዳይሸውዷቹህ ማለት ትላልቅ modulochn እንዳያሸክሟቹህ (የፍሬሽ ነገር ችግር ነው ይጠቅምሃል ከተባለ የማይገዛው ነገር የለምና እነሱም ባቅማቸው ይጠቅማቹሃል ብለው ብዙ እዳ እንዳያሸክሟቹህ) ኮፒ ቤት መሄድ ያለባቹህ ትምህርት ስትጀምሩ መምህራኖቹ በተወካዮቻቹህ  (monitor) አማካኝነት PDF ኮፒ ቤት ካስቀመጡላቹህ ብቻ ነው ።


📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,|
@ethio_learning_center
@ethio_learning_center

FRESHMAN 2017®

10 Oct, 17:54


⭕️እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ

♻️አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
📚እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
🧾ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ💯
For grammar 📚📚
    Personal pronouns
      ተውላጠ ስሞች

Subject      singular   plural
1st person      I                We
2nd person    You           You
3rd  person   He/she/It     They

Join 📚👇📚👇📚👇📚
@English_Teacherz
@English_Teacherz
@English_Teacherz

FRESHMAN 2017®

09 Oct, 15:57


📢 የካንፓስ የመጀመርያ አመት ቆይታ ......በትንሹ

📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል ። የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ ኑሮ ቆንፅለን ለማየት እንጥራለን ...!


💡 ናፍቆት .....!

📚 አንዳንድ ከቤታቸው ሱቅ ለመላክ ካልሆነ ወጥተው የማያቁ ልጆች ድንገት ከቤተሰብ ሲርቁ ምናምን አይችሉም ይነፋረቃሉ ...ከሰው ጋር የማይግባቡ ዝጋታም ልጆች ስላሉ እነሱም ... ለብቸኝነት ሲጋለጡ ሊከብዳቸው ይችላል ። አንድ ነገር እወቁ ከምትወዷቸው ሰዎች መለየት ይሄ የመጀመርያቹ ሊሆን ይችላል ግን ብርቅ አይደለም ...አቅፎ የሚያስተዛዝን ፤ ህመምን የሚጋራ ደስታን የሚካፈል ጓደኛ ቤተሰብ ወዳጅ መለየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ግን ቻሉት በህይወታችሁ ነፍ ግዜ ከምትወዷቸው የህይወት አጋጣሚ ይለያቹሃል ። ካንፓስም የምታገኟቸው ልጆች ከአመታት ውብ የጓደኝነት ቆይታ በኃላ ትለያያላችሁ ። ናፍቆት ያለ ነው ግን መቻል ነው ። በካንፓስ ጥሩ ጓደኛ ያዙ ...እስክትለምዱት ነው ። ከዛ ይለቃቹሃል ።

💡 ምግብ ....!

📚 እንደ እናትህ ውይ ልጄ ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ  አቡኪያዬ ...ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙር ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ ራት የሚገረሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል...ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር ...ስላለ አትቸጋገር ....ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው....ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት  የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ...ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም 500 ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .... ምግቡ እንደ ካንፓሱ ነው  በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃሮማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ...ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እነደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ።

💡 ጓደኛ መረጣ ...!

"ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ...ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህሪይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ...ትቸገራላችሁ ተንከባክባችሁ ....ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ...ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ።

💡 ሱስ....

📚 በዙ ሰዎች ካንፓስ በጓደኛ ምክንያት ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይሄ መሆን የለበትም ...ምንም ቢሆን ሱስ አለም እንዳትገቡ ...ያለባችሁ ችግር ይበቃል ... አንዳንዴ ግዜ ሊተርፋችሁ የምትሰሩት ታጡም ይሆናል ...ሱስ ከምትገቡ አንዷን/ዱን ጠብሳቹሁ ተጃጃሉ እሱ ይሻላል ... ጭራሽ ሱሰ ውስጥ ራሳችሁን እንዳታገኙ በርቱ ....!

💡 መወዛገብ ......!

📚 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል ....ያኔ ውዝግብግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ከች ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባዮት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት ....ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅመ ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ። በቃ በየስርቻው ሲዋሰቡ ፤ ትምህርት ብሎ መጥቶ አባቱን በሬ አሽጦ ፤ እናቱን ፆም አሳድሮ እሱ ጫት ቤት ፤ ቅምቀማ ስታዮት (2 or 3 ተማሪ እንዳይመስሏቹሁ ወደ ግማሽ የሚጠጋው ተማሪ  .)...በቃ ላይብረሪው ውስጥ 3 ሰው ብቻ ስታዮ ....ትደነግጣላችሁ ወይኔ ካንፓስ ልትሉም ትችላላችሁ ...!ለምግብ ሰልፍ ስታዮ ..ዋይፋይ ሰዎች ለሊት ሙሉ ሲጠቀሙ ስታዮ....በቃ ትወዛገባላችሁ ...ትምህርት ቤት ያላችሁ መሆኑ ትዝ የሚላችሁ ...የፈተና ሰሞን ነው ላይብረሪ 3 የነበረው ሰው መቀመጫ አጥቶ አንድ ወንበር  ለሁለት ተቀምጦ ስታዮ ...ዶርም አዳር ሲቸከል ስታዮ ይገባቹሃል ።

💡 የአስተማመር አይነት ....!.

📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ .....እሱም ደህና መመህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ።  በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.... ኖት የሚቸከችክ  ...ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት ...የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። እስከትለምዱት ነው ።

💡 ወሲብ.......!

📚 ወሲብ ከባድ ነገር ነው ። እንኳን እንዲሁ ተለቃችሁ ወትሮም ....የporno ቪዲዮ ይታየዋል ለጉድ በቃ ። ሱሰኞች ካጋጠማችሁማ ዶርም ላይ ...በቃ ላይብረሪ ሁላ ወሲብ ይፈፀማል ......በጣም አስጠሊ ነገር ነው ።  ይሄ አይወራ እዛው እዮት .....


💡 ሙድ መያዝ .....❗️

📚 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ ...የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ ...የማይሆ ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊሊሉካችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ....ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ። የመጀመርያ ምግብ ካፌ ማሰታወሻ ፎቶ አንሱት ።

📚 ሁሉንም አውርተን አንጨርሰውም ....በቃ የቀረ ካለ ግቢ ታዮታላችሁ ፥ ብዙ አትጨናነቁ እኛም አለን አዳዲስ ነገር እንነግራቹሃለን ። አይዞን!

©ዞግ (z campus)

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 
@educational_top_Quiz
👇👇
@ethio_learning_center

FRESHMAN 2017®

29 Sep, 15:21


😍Hey guys ይህ የኛ crypto መረጃ ቻናል በ crypto ንግድ እንዴት ገንዘብ እንደሚያገኙ የሚረዳዎት ሲሆን ስለ crypto ሙሉ መረጃ ይሰጥዎታል ይቀላቀሉን እና ስለ crypto ይማሩ::

This is our crypto information Channel this channel help you how to make money by crypto trades and give you full information about crypto join us and learn about crypto👇👇👇
@crypto_learningx
@crypto_learningx
@crypto_learningx

FRESHMAN 2017®

21 Sep, 17:53


ስለ CRYPto ያልዎትን እውቀት ማስፋት ይፈልጋሉ??
  Tap Tap..... Start በልልኝ ምንድነው ሚለው እንዳትሉ ሁሉም ነገር ሚስጥር አለው 🙄 
እርሶስ እስከመቼ ዝም ብለው ቴሌግራምን በመጠቀም ብቻ ከ 1k - 100k🤑🤑 ድረስ መስራት አይጀምሩም?

ሁሉም ነገር ከ Crypto ጋር ይያያዛል እኛም ይሄን አይተን እንሆ በ Crypto ዙርያ ከአመታት በላይ ልምድ ባላቸው ሰዎች የግንዛቤ ማስጨበጥ እና ሥራ እንዴት መስራት እንዳለባቸው ያለምንም ክፍያ እያሳየን ነው መማር : ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ ወጣቶች በሙሉ 🔥🔥🔥🔥🔥

ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ ወጣቶች በሙሉ የተከፈተ ቻናል 👉  @crypto_learningx

Share 👉@crypto_learningx

FRESHMAN 2017®

21 Sep, 14:32


🎓5ቱ የዩኒቨርስቲዎች የትኩረት መስክ

1️⃣. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች
አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች
🔄

2️⃣. አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች
አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልቂጤ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላ፣ ድሬ ዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ኮተቤ፣ ሰመራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወለጋ እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች


3️⃣. አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች
አዲግራት፣ ቦንጋ፣ ቦረና፣ ቡሌ ሆራ፣ ደባርቅ፣ ደብረ ታቦር፣ ድምቢዶሎ፣ ጋምቤላ፣ እንጅባራ፣ ቀብሪደሃር፣ ጂንካ፣ መደ ወላቡ፣ መቅደላ አምባ፣ መቱ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ኦዳቡልቱም፣ ራያ፣ ሰላሌ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች
🎓

4️⃣. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
↔️

5️⃣. የቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ
የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ
💡

በ47ቱም ዩኒቨርሲቲዎቹ ከ200 በላይ የቅድመ ምረቃ፣ ከ450 በላይ የ2ኛ ድግሪ እና ከ200 በላይ የ3ኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ።

JOIN:
@ethio_learning_center

FRESHMAN 2017®

19 Sep, 07:53


የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

👇👇👇👇👇
https://result.ethernet.edu.et/

JOIN:@ethio_learning_center⭐️
JOIN:@ethio_learning_center⭐️

FRESHMAN 2017®

18 Sep, 17:16


⚡️⚡️⚡️
ከአለማችን ትልቁ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚገኘዉ የ crypto exchange app

🔸Binance ከሌሎቹ በተለየ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ እድል ይዞ መቷልና
✔️በፍጥነት  ጀምሩት



ነፃ ገንዘብ 🤑
Start here 👇👇

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_1954465518&startapp=ref_1954465518&utm_medium=web_share_copy

FRESHMAN 2017®

12 Sep, 18:14


የቅርብ ጊዜዎቹን የ crypto ዜና እና የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ለማወቅ ምርጫዎ👇👇
@crypto_learningx
@crypto_learningx
@crypto_learningx

FRESHMAN 2017®

10 Sep, 23:52


2017 ራሳችሁን የምትቀይሩበት አመት ያድርግላችሁ እንላለን 🙌❤️

ምንም መጥቶ የእናንተን ህይወት አይቀይርም በደፈናውም ፈጣሪ አለልኝ ብቻ አትበሉ እሱ መንገዱን መርቷችኃል እናንተ ደግሞ የቻላሁትን አድርጉ ።

መልካም አዲስ አመት በድጋሚ 🙏❤️

FRESHMAN 2017®

03 Sep, 15:55


በአሁን ሰአት በጣም አሪፍ ዋጋ ያወጣል ተብሎ የተገመተው ኤርድሮፕ ብሉም ነው ። እሱ ብቻ ሳይሆን ዋጋውም በጣም አሪፍ እንደሚሆን እየተነገረ ይገኛል

➪ ያላችሁን ቲኬትም በግማሽ ብትጫወቱት ይመከራል

ብለምን ያልጀመራችሁ 👇
https://t.me/blum/app?startapp=ref_yBemStgPjy
https://t.me/blum/app?startapp=ref_yBemStgPjy

FRESHMAN 2017®

03 Sep, 15:06


First semester freshman course material
Remidial kahunu jemru 💪
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
📢Share with your friends

📚JOIN: @ethio_learning_center
📚JOIN: @ethio_learning_center📨 ⭐️

FRESHMAN 2017®

01 Sep, 18:06


💰አብዛኛው ሰው አሁን ላይ በAirdrop በቀላሉ ብዙ ገንዘብ እያገኘ ነዉ✉️ ለምሳሌ በ notcoin እና dogs ብቻ ብዙ ልጆች ብዙ ሺ ብር ሰርተዋል::✔️

😊So እናንተም online ስትገቡ task ብቻ በመስራት አሪፍ ገንዘብ መስራት ትችላላችበቅርቡ list በመሆን ወደ ገንዘብ ሚቀየሩ Airdrops ዉስጥ ከዚህ በታች ያሉትን ዛሬዉኑ መጀመር ትችላላችሁ


1️⃣Blum ➡️ START

2️⃣Major ➡️ START

3️⃣Cats ➡️ START

4️⃣X empire ➡️ START

5️⃣Lost dogs➡️ START

📁🌐🟠🟠GOOD LUCK 🙂