Ethio news zana @esatchannal Channel on Telegram

Ethio news zana

@esatchannal


አዳዲስ ወሬዎችን ዜናዎችን ማግኝት ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶ #share

Ethio News Zana (Amharic)

ኢትዮጵያዊውን ወሬዎችን ዜናዎችን ማግኝት በተፈለጉ፣ ምንም ለወዳጅ ዘመዶ በመቀላቀል የሚሰጋው አዳዲስ ቴሌግራም አባላት ላይ የተገናኙትን ወሬዎች በአማርኛ እና ሌሎች በኤኮንሳት በተደረገው ጉዳይ ያግኙታል። ለበለጸገላቸው የመንግስት ወሬዎችን እና ሌሎች ጉዳዮችን በትክክለኛ እና ተናጋሮ ይታወሳሉ። እንደምሳሌ ለአክሱም ስራው እና አገልግሎትዎ ከተለያዩ ዘርፎች ፎቶዎችን ስንፈጽም የሚገኘው ቡድኖችን በማድረግ ከእኛ ጋር የሚፈልገውን እንሰማዋለን። እንደወቅታቸው ሊሆኑ ዜና የታወከውን ቢሮ እና በአጭር ዓለም ውስጥ በሚገኝ የእንጨት ባለስልጣን ውስጥ በትክክል ገልጸዋል። #share_esatchannel

Ethio news zana

02 Dec, 17:07


https://youtu.be/xsZKX4UXhyw

Ethio news zana

02 Dec, 14:41


Fathr Leniam, [12/2/24, 5:21 PM]
🔥የደብረ ኤልያስ ወረዳና የፋኖ ጀብድ‼️

በዛሬው የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር ውጊያ
አምስት ፓትሮል ሬሳ
ሁለት ኦራል ሬሳ
አንድ ኤፌሰር ቁስለኛ
አንድ ዙ -23 ከጥቅም ውጭ የሆነ
~~ነፍስ ወከፍ መሳሪያ በቁጥር ያልታወቀ
:
:
:ይቀጥላል።
አሁን ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ከደብረ ኤልያስ ከተማ ተመቶ በመጣ ቁስለኛ ተሞልቷል።እና በዚህ ከቀጠለ አብይ አህመድ በቅርቡ ወይ ጥሎ ይፈረጥጣል አለያም እንደ መንፈስ አባቱ መለስ በብስጭት ጭው ይላል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር ግን ታሪክ በእጁ እየፃፈ ባንዳን እና አገር አጥፊን እያጠፋ ነው።
ጀግኖችም ታሪክ በክንዳቸው እየፃፉ ለቀጣይ ትውልድ ነፃነትን እያጎናፀፉ ነው።
ተናግረን ነበር።ደብረ ኤልያስ ወረዳ መከላከያ ገባ ማለት ለመጥፋት ተቃርቧል ማለት ነው።ምክንያቱም በሰኔ ወር 2015 ዓም የደብረ ኤልያስ ወረዳ የሚገኘውን የስላሴ አንቀፀ ብፁዓን አንድነት ገዳም አወድማለሁ ብሎ የገባው ሀያ አራት ሺ የአብይ አህመድ ወንደበዴ ቡድን አስራ ስድስት ሺ የሚሆነው እዛው ቀልጦ ነው የቀረው።

ከዛን ጊዜ ጀምሮ የጠላት ኃይል ደብረ ኤልያስን ሁለት ጊዜ ለመግባትና ለመቀመጥ ቢሞክርም ሶስት ቀን ሳይሞላው ተለብልቦ ይወጣ ነበር።አመቱን ሙሉ የደብረ ኤልያስ ወረዳን ያልረገጠው የጠላት ኃይል አሁን ላይ የሽንፈቱ ቀን ደረሰ መሰል ደብረ ኤልያስ ከተማ ገብቶ መውጣት አልቻለም።

ለማከም የሚከብድ ቁስለኛ ለመሸከምም የሚሰለች እሬሳውን ዛሬ ነበልባሎቹ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር የፋኖ አባላት ሲያሳቅፉት ውለዋል።ድሉ ይቀጥላል።

ድል ለአማራ ፋኖ ፣አዲስ አብዮት፣አዲስ ድል
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ
በወንበዴዎች ወንበር የማይናውዝ አዲስ ትውልድ በክንዳችን እና በአንደበታችን እንፈጥራለን!!!

©የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ መ/ር ታደገ ይሁኔ(ሸርብ)


Fathr Leniam, [12/2/24, 5:23 PM]
ሕዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም

በአንድ አውደ ግምባር ላይ ያሉ ሶስት የብልፅግና ሰራዊት የጅምላ መቃብሮችን ጎብኝተናል።

አብይ አህመድ ከደሃ እናቶች እጅ የሰበሰባቸውን ወጣቶች በመከላከያ ስም ወደ አማራ ክልል እያመጣ የእሳት ራት እያደረጋቸው ነው። ሞታቸው ለቤተሰብ ሳይነገር በክብር ሳያርፉ በየ ጫካው እና በዬ እርሻ ቦታው በጅምላ ተቀብረዋል። በእያንዳንዱ ጉድጓድ ከ20-25 መከላከያ ተቀብሯል። በመቃብሮቹ ዙሪያ በሌላ ዙር ለሚደመሰሱት መቀበሪያ የተዘጋጁ ጉድጓዶችም አሉ።

አሁንም በማስገደድም በማታለልም የሚሰበስባቸው ወጣቶች እጣ ፋንታ ተመሳሳይ ነው።

የአብይ አህመድን ቅዠት እና ስካር ተረባርበን ማስቆም ታሪካዊ ግዴታችን መሆኑን ደግመን ደጋግመን እንድናስብ ያስገደደን ውሎ ነበር።

©አስረስ ማረ ዳምጤ

Fathr Leniam, [12/2/24, 5:23 PM]
🔥#የድል_ዜና_ጎንደር‼️

✍️የአብይ አሕመድ ወራሪ ሠራዊት ትናንት ኅዳር 21/2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ የጉና ክ/ጦር እንዲሁም የሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር መገኛ ቦታዎች ከ10 በላይ አቅጣጫዎችን አስፍቶ የተንቀሳቀሰ ሲሆን የጠላትን እንቅስቃሴ ቀድመው የተረዱት የቀጠናው ፋኖዎች ከሌሊቱ 11:30 ጀምሮ በጠላት እንቅስቃሴ ዙሪያ የተሟላ መረጃ ስለነበራቸው በሚገባ ተዘጋጅተው ጠብቀው ቀኑን ሙሉ ሲወቅጡት ውለዋል።

✍️በዚህ መሠረት የአማራ ፋኖ በጎንደር የሜ/ጄኔራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር እና የጉና ክ/ጦር አንዳቤት ብርጌድ በቅንጅት ጫማ ማርገፊያ፣ በቅሎ ፍለጋ፣ ሾላና ቦሎ በተባሉ አራት ቦታዎች ላይ አስደናቂ ድልን ተቀዳጅተዋል።

✍️የጠላይ ኃይል የከበባ እቅዱን ወደ አምስት አቅጣጫ ሰብስቦ መድፍ፣ ዙ23፣ BM-107፣ ሞርተር፣ ዲሽቃዎችን ተጠቅሞ ለመዋጥ ያደረገው እቅድ ፈጽሞ ሳይሳካለት ከመቅረቱም በላይ የቀጠናው የፋኖ ሠራዊት ጠላትን እየነጠለ ሲመታበት እየፈረጠጠ ወደ ሁለት ቀጠና ሊሰበሰብ ችሏል። ቀጠናው የጠላት ኃይል የተንቀሳቀሰባቸው ቦታዎች በሙሉ የአስከሬን ቃርሚያ መውደቂያ ሆኗል።

✍️ ከዚህ በተጨማሪም ከበባ አድርጎ ፋኖን ሊደመስስ የመጣ ከ2000-2500 የሚሆን ወራሪ ሠራዊት በሾላና ወጆ ምድር 360 ዲግሪ ከበባ ውስጥ ገብቶ ሲቀጠቀጥ ውሏል።

✍️በሌላ ግንባር የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ከእስቴ ወደ ቆማ የተንቀሳቀሰውን ወራሪ ሠራዊት መንገድ ላይ ደፈጣ በመጣል ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።

✍️በዚህ የጀግኖች ተናባቢና ቅንጅታዊ ኦፕሬሽንም ጠላት ሙትና ቁስለኛ ከመሆን ባሻገር ወደመጣበት ፈርጥጦ ለመመለስ ተገዷል።

✍️ሌላውና ሰሞኑን የጠላትን ኃይል መውጫ መግቢያ አሳጥቶት የሰነበተው የአማራ ፋኖ በጎንደር ሌላኛው ክ/ጦር በእብናት ቀጠና የሚገኘው የዞዝ አምባ ንጉሥ ክ/ጦር ረመጦች የጠላትን እቅድና ቅስም መስበሩን ቀጥለውበታል።

✍️ዛሬ ኅዳር 22/2017 ዓ.ም ከቋሊሳ ወደ ቻይና ካምፕ ተንቀሳቅሶ አፈና እፈጽማለሁ የሚል እቅድን አንግቦ ቢንቀሳቀስም በየቦታው የገጠመው የደፈጣ ውጊያን መቋቋም ተስኖት ፈርጥጦ ድጋሜ ቋሊሳ ከተማ ገብቷል።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
©የአማራ ፋኖ በጎንደር የሚዲያና ሕ/ግንኙነት መምሪያ


Fathr Leniam, [12/2/24, 5:24 PM]
የድል ዜና
ሸበል በረንታ - ሽፈረው ገርባው ብርጌድ
በደፈጣ አመራር ይዞ ሲሄድ 9ኙን ሲሸኙት 6ቱን አቁስለው ቀሪውን በገደል ከተውታል።
የተረፉትም አንድ ህፃን ገለው ፣አንድ ሴት ንፁሃ አቁስለው ሂደዋል ያሸነፍነውን ትግል በመቋጨት ላይ ነን።

አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስተስፋ!!!
ምንጭ :-የብርጌዱ የህዝብ ግንኙነት
22/03/2017

እስቲበል አለሙ

Fathr Leniam, [12/2/24, 5:24 PM]
በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ የብሄር ፌደራሊዝምም ይሁን ሌላ የፓለቲካ ሲስተም የአማራ ህዝብ መብቶችና ጥቅሞችን የማያከብሩ ከሆነ በአማራ ዘንድ ተቀባይነት አይኖራቸውም።

ይህን እንድል ያስገደደኝ አንዳንድ ኢትዮጵያንስት ነን የሚሉ ሀይሎች የአማራን ትግል የብሄር ፓለቲካ ለማስቀረት የሚደረግ ትግል አስመስለው ለማቅረብና የአማራን መብትና ጥቅሞች ለማሳጣት ሲጋጋጡ ስለተመለከትኩ ነው።

የተጀመረው ትግል የአማራን መብትና ጥቅም የማታከብር ኢትዮጵያን ማምጣት አይደለም። እንደሀገር ቀጠልንም አልቀጠልንም የአማራ መብትና ጥቅም ለድርድር የሚቀርብ አይደለም። በእያንዳንዱ አማራ ጠንካራ ትግል ይረጋገጣል።
ከ 30 አመት በላይ በህዝባችን ላይ ለተፈፀመች እያንዳንዷ ግፍ ተጠያቂነትና ፍትህ መረጋገጥም የግድ ነው።

#አንዳንድ ፓለቲከኞች የወሰን ጥያቄን ከቁራጭ መሬት ጋር በማያያዝ ከማንነት ጥያቄ ነጥለው ለመመልከትና አንድ አገር እስከሆንን መሬቱ የት ይሄዳል የሚል ማጃጃያ ይዘው ይቀርባሉ።

ሆኖም ህዝብን ከመሬት ነጥሎ መመልከት በጣም ቀሽም እሳቤ ነው።
ወልቃይት ላይ ያን ያህል አማራ ሲጨፈጨፍ የኖረው እኮ ርስቱን የትግሬ  ለማድረግ በማለም ነው።

ቤንሻንጉል ህዝባችን በቀስት ሲጨፈጨፍ የነበረው እኮ ርስቱን ለመውሰድ በማሰብ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ከ40%በላይ ህዝብ ይዞ ከሀገሪቱ የቆዳ ስፋት 11% ብቻ እንዲኖረው የተደረገ ብቸኛው ህዝብ አማራ ብቻ ነው።

Ethio news zana

02 Dec, 14:41


ስለዚህ ርስታችን ከሌለ 30% ህዝባችን እንዲጠፋ ፈረድንበት ማለት አይደለም? ይህ እንዲሆን ደግሞ አዲሱ የአማራ ትውልድ አይፈቅድም።

ህዝባችንና ርስታችን ለየትኛውም አይነት የፓለቲካ ድርድር የሚቀርቡ አይደሉም።

#ድል ለአማራ ፋኖ!!
#ሸር

Fathr Leniam, [12/2/24, 5:24 PM]
ሰበር ዜና

በዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን በግዳጅ ታፍሰው ወደ ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ እየተወሰዱ የነበሩ ወጣቶች በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ!

ወደ ማሰልጠኛ እየተወሰዱ ከነበሩት መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት የ14 እና የ15 ዓመት ታዳጊዎች መሆናቸውን ነው መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ የቻለው።

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ስር በሚገኙ አከባቢዎች በስራ ላይ እንዳሉ ታፍሰው ከሰቆጣ ባህርዳር ባለው መስመር እየተወሰዱ የነበሩ ወጣቶች ላልኪው ከተማ ላይ በፋኖ መያዛቸውን የአማራ ፋኖ በወሎ ፖለቲካ ዘርፍ ም/ኃላፊና የአሳምነው ኮር ቃል አቀባይ ፋኖ ሞገስ አባራው ለመረብ ሚዲያ ገልጿል።

ቁጥራቸው ከሰላሳ በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በፋኖ የተያዙ ሲሆን፡ ከነዚህ መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት የ14 እና የ15 ዓመት ታዳጊዎች መሆናቸውንም ነው ፋኖ ሞገስ ለጣቢያችን የገለፀው።

ወጣቶቹ ከትምህርት ገበታ ላይ እንዲሁም ከሚሰሩበት የስራ ቦታና በመኖሪያ ቤታቸው እንዳሉ የታፈሱ ሲሆን በላሊበላ አድርጎ ከሰቆጣ ባህርዳ ባለው መስመር ወደ ብርሸለቆ ውትድርና ማሰልጠኛ ጣቢያ እየተወሰዱ እንደነበር ነው የተገለፀው።

አገዛዙ ከአማራ ሕዝብ ጋር እያደረገ ባለው ጦርነት ያለቁበትን ወታደሮች ለመተካት ሲል ዕድሜያቸው ለውትድርና ያልደረሱ ታዳጊዎችን ጨምሮ በርካታ ወጣቶችን በግዳጅ እያፈነ ወደ ውትድርና ማሰልጠኛ ጣቢያ እየወሰደ ይገኛል።

ለዚህም በክልሉ በየቀጠናው የሚገኙ የሚሊሻ አባላት ወጣቶችን እያፈኑ ወደ ጣቢያ እንዲያስገቡ እያንዳንዳቸው ኮታ እንደተሰጣቸው ነው መረብ ሚዲያ ካሰባሰበው መረጃ ለማረጋገጥ የቻለው።

© መረብ ሚዲያ

Fathr Leniam, [12/2/24, 5:24 PM]
ስኬታችን የሚወሰነው በታጠቅነው የመሳሪያ አይነት እና ብዛት ሳይሆን ለዓላማችን ባለን የመታመን ልክ ነው!!

ይህ ሸማቂ ትውልድ በታሪክ እና በትውልድ ፊት አኩሪ ገድልን በደሙ እየከተበ ያለው ወደ ጫካ ሲገባ በታጠቀው የመሳሪያ አይነት እና ብዛት አይደለም።ይልቁንስ ለወርቃማ ዓላማው ባለው ፅናት፣ቁርጠኝነት እና መስዋዕትነትን ለመክፈል ባለው ስስት እና ፍላጎት ነው።

ትላንት የሂትለር እና የሞሶሎኒ የመንፈስ እና የግብር ልጆች የሆኑት ጥቁር ናዚዎች በህዝባችን ላይ የዘር ፍጅት አውጀው በሰይፍ ሲቀሉን  ፍትህን ፍለጋ በሰልፍ ስንጠይቃቸው በእብሪት ተወጥረው ሶፍት አቀብሏቸው ያሉን ጠላቶቻችን ዛሬ እንደ ነፍሰ ጡር የስንብታቸውን ቀን መቁጠር ጀምረዋል።

የዚህ ሸማቂ ትውልድ አይገመቴ መብረቃዊ ጥቃት ያስደነበራቸው እና ያስበረገጋቸው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አመራሮች ልክ እንደ ደርግ መንግስት መጨረሻ ጊዜያት ሁሉ  ወደ መጠነ ሰፊ አፈሳ ተሸጋግረዋል።እንኳንስ ወድ ሂወትን የሚያስከፍለው ጦርነት ይቅር እና ዘፈን እንኳ ያለ ፍላጎትህ ተገደህ ብታደርገው ውጤቱ ያማረ አይሆንም።

ስለዚህ የተከበርከው የትጥቅ ዲፕሎማሲ ፊትአውራሪያችን ብርሀኑ ጁላ ሆይ በግድ አፍሰህ ወደ ጦርነት የምትማግዳቸው የድሀ ልጆች ትጥቅአቸውን ሊያስረክቡን የሚመጡ ሎጀስቲክ ማሟያዎቻችን ከመሆን ያለፈ ሚና እንደሌላቸው ከወዲሁ ልትገነዘብ ይገባል። አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ጋሻ መሬት እሰጥሀለሁ እየተባለ በሚያዋጋ የጦር መኮንን፣ክላሸን ሸጨ ሞተር እገዛለሁ እያለ ወደ ስልጠና የሚገባ ተራ ወታደር እና መሰዋትነትን ለመክፈል በሚሽቀዳደም የፋኖ አመራር እና አባል መካከል ያለው ልዩነት ግልፅ እና የማያሻማ ነው።

አሁንም አፍሳችሁ እና አሰልጥናችሁ አስታጥቃችሁ ላኩልን እኛም በተለመደው አማራዊ ጨዋነታችን እና ጀግንነታችን  እናስተናግዳቸዋለን።

አዲስ ትውልዷ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!!

ዳሞት አለኸኝ የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለ ጦር ደጋዳሞት ብርጌድ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ

Fathr Leniam, [12/2/24, 5:25 PM]
#እሳቱ ሸዋ

#መልካም_ዜና የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር ለበርካታ ወራት ያሰለጠናቸውን በረካታ እጩ የሰራዊት አባላት አስመረቀ..‼️‼️
     
በደብረብርሃን ከተማና  ዙሪያው ጠላትን ቀን በቀን የሚረመርመው በኢ/ር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ዋና መሪነት በፊትአውራሪ ባዩ አለባቸው ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር ጋተው ብርጌድ ለበርካታ ወራት ያሰለጠናቸውን የሰራዊት  አባላት ያስመረቀ ሲሆን በስልጠናው ወቅትም የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ዋና መሪ የሆነው ኢ/ር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ በተወካዩ አማካኝነት ባስተላለፈው አጭር መልዕክት ውድ ተመራቂወች በብዙ ችግርና ፈተናውስጥ ሆናችሁ ይህንን ትልቅ ተግባር ላሳካችሁ የክፍለጦሩ እና የብርጌዱ አመራሮች  እንዲሁም በቂ የማሰልጠኛ ግብዓት በሌለበት አካባቢያዊ ቁሳቁሶችን ተጠቅማችሁ ስለጠናውን በስኬት ላጠናቀቃችሁ አሰልጣኞች በተጨማሪም የአማራን ህዝብ እንደህዝብ እጨፈጨፈ ያለውን ገዳይ ስርዓት ቀድማችሁ በመረዳትና የፍርሀት ቆፈኑን ቀዳዳችሁ በመጣል ትግሉን ተቀላቅላችሁ በመጣል  ስልጠናችሁን ላጠናቀቃችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈው ድርጅታችሁን እንደ ዓይን ብሌን በመጠበቅ ለትልቁ አማራዊ ግዳጅ እራሳችሁን አዘጋጁ በማለት መልዕክቱን ቋጭተዋል።

በመቀጠል እንኳን ደስ አላችሁ በማለት አጭር መልዕክት ያስተላለፈው ፊትአውራሪ ኢ/ር ባዩ አለባቸው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና ጦር አዛዥ ሲሆን በመልዕክቱም ይህንን የጀግንነት ስራ በብቃት ለተወጡ የክፍለጦር አመራሮች የብርጌድ አመራሮች አሰልጣኞችና ውድ ሰልጣኞች ውስብሰብና ከባዱን ፈተና በማለፍ እንኳን ለምረቃ እለታችሁ አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልፀው  በስልጠና ወቅት የቀሰማችሁትን የወታደራዊ እውቀት ክህሎትና አመለካከት በመጠቀም እንዲሁም የወቅቱን የአማራ ህዝብ ትግል ከግምት ውስጥ በማስገባት ለትልቁና የመጨረሻው ትግል እራሳችሁን አዘጋጁ በማለት ሀሳቡን ደምድሟል።

 በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ በአካል በመገኘት ሁነቱን የተከታተለው እ/ዶ/ር አብደላ እድሪስ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ችግር በገጠመው ጊዜ ከድርጅቱ ጎን ለቆሙ በተለይም ዋና መሪያችን የነበረው አርበኛና ደራሲ ኮ/ር አሰግድ መኮንን በገዛ ወገኑ ለጠላት ተላልፎ በተሰጠበት ጊዜ አለን ላሉን 1. የአማራ ፋኖ በወሎ በተለይም እውነቱን ፊትለፊት በመጋፈጥ ጭምር ዋርካው ምሬ ወዳጆ አርበኛ ሔኖክ አዲስ አርበኛ አበበ ፈንታውና ሌሎችም) 2. የአማራ ፋኖ በጎጃም በተለይም( አርበኛ ዘመነ ካሴ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው አርበኛ አስረስና ሌሎችም)3. ለአማራ ፋኖ በጎንደር በተለይም አርበኛ ባዬ ቀናው አርበኛ ሳሙኤል  ፋኖ አሸናፊ እና ሌሎችም) እዙን በመወከል ምስጋና አቅርቧል።

Ethio news zana

02 Dec, 14:41


 በተለይም ለተመራቂዎች ባስተላለፈው መልዕክት በሦስት ነገሮች ላይ እንዳትደራደሩ በማለት የተናገረ ሲሆን 1. በሸዋ እና በአማራ አንድነት  2.በድርጅታቸው መስመር(የአማራ ብሔርት  3.በድርጅታችሁ የመታገያ ስልት(ፖለቲካዊ ትጥቅ ትግል)በትግላችሁ መዳረሻ(የተከበረ አማራ ተፈጥሮ ማንነት)የሚሉት ጉዳዮች ለድርድርና ለገበያ አይቀርቡም ብቻ ሳይሆን ለደቂቃም እንኳን ከአዕምሯችሁ እንዳይጠፋ በማለት ሀሳቡን ቋጭቷል።
   "ድላችን በክንዳችን"
@ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኘነት ክፍል

Fathr Leniam, [12/2/24, 5:26 PM]
የድል ዜና !!

በሸዋ ቀጠና ይፋት ደብረ ሲና ከተማ አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ፂዮን ኮር የአርበኛ ፋኖ ራንቦ ክፍጦር ከንጋት ጀምሮ ታሪክ እየሰራ ይገኛል።ደብረሲና ከተማን የጨፍጫፊው አብይ አህመድ ብልግና ሠራዊት የመሸገባት ቢሆንም አይበገሬው  ፋኖ ወደ ከተማዋ ሰርገው  በመግባት በወሰኑ የቅኝት በድን በመብረቃዊ ጥቃት የአገዛዙን ተላላኪ ሚሊሻና ፖሊስን አይቀጡ ቅጣት መቅጣታቸው ተገልጿል።

በአውደ ውጊያው ምሽጉ ላይ እያለ የተመታው የአገዛዙ ሠራዊት መሳሪያውን እየጣለ መፈርጠጡም ታውቋል።

   በነበረው የግንባር ተጋድሎ ድል ማስመዝገቡን የገለፀው ክፍለ ጦሩ  የአብይ አህመድ ሠራዊት ስነ-ልቦናው የወደቀ ፣ ልምድ አልባ ፣መሳሪያና ትጥቅ በአግባቡ መሸከም የማይችል እንዲሁም ወኔው የተሰለበ መሆኑን ያረጋገጥንበት ነው ሲል የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ፂዮን ኮር የአርበኛ ራንቦ ክፍለ ጦር የህዝብ ግኑኙነት ኃላፊ ገልጿል
© Ethio 251

Ethio news zana

02 Dec, 07:50


https://youtu.be/PHLZ1COIbmQ

Ethio news zana

24 Nov, 13:35


https://youtu.be/hU_xSoleGKM

Ethio news zana

21 Nov, 11:42


https://youtu.be/0Sj3RHDMTc0

Ethio news zana

16 Nov, 18:10


https://youtu.be/66YeOyWFmJw

Ethio news zana

15 Nov, 18:20


https://youtu.be/4Bkc2vMckRA

Ethio news zana

15 Nov, 07:26


https://youtu.be/yv6yCRlm3D4

Ethio news zana

13 Nov, 09:26


https://youtu.be/A8RQrYp4M3w?si=ceH3DTQ7TXrqgqcl

Ethio news zana

13 Nov, 06:46


https://youtu.be/ndbfEf1kAiQ?si=H50P6WXBPzVB87BH

Ethio news zana

09 Nov, 15:20


https://youtu.be/TMo-acSwObs

Ethio news zana

09 Nov, 08:14


https://youtu.be/TMo-acSwObs

Ethio news zana

08 Nov, 09:38


አማራን አንበረክካለሁ ብሎ የገባው ወንበር ጠባቂው ሰራዊት ትናት በጅጋ የተጋተውን ሽንፈት ለመበቀን ዘሬ ጠዋት ከባድ መሳሪያ በመወርወር በቤታቸው የአበሩ 5 የቤተሰብ አባላትን ንፁሀንን ሂዎት ቀጥፏል!
የፎቶ ማስረጃ ይዠ እመለሳለሁ

የወጣነው ለእውነት ነው እያሸነፍን ነው እናሸንፋለን!

Ethio news zana

07 Nov, 16:59


#ሰበር_የድል_ዜና‼️

    ዛሬ ጥቅምት 28/2/2017ዓም የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር መትዮቹ ገረመው ወዳወክ  ብርጌድ (ቋሪት)እና አረዛው ዳሞት  ብርጌድ ከጠላት ጋር ሲፋለሙ  ጅጋ ከተማ  ልዩስሙ #ቁልቢጥ እና ጅጋ መዘጋጃ የጠላትን ሀይል እደቅጠል አርግፈውታል።የ27ተኛ ሻለቃ  አዛዥ #ሻለቃ_ታጠቅ_ወልደማርያም ከ250 በላይ ጦሩ ጋር #ተደምስሷል💪 25 የሚበልጥ ምርኮኛ ፣ቁጥሩ የማይታወቅ ክላሽ ፣ የዲሽቃ ተቀያሪ አፈሙዝ እንዲሁም በርካታ የክላሽና የዲሽቃ ተተኳሽ ተማርኳል።ይህ በእንዲህ እንዳለ ፍኖተ ሰላም ዙሪያ #ገወቻ በርካታ ጠላት ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።
                ክፋት ለማንም
          በጎነት ለሁሉም!!
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!

©የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን

Ethio news zana

07 Nov, 14:03


ሰበር ዜና ❗️

የአምቦ ሜዳ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች።

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ እቴጌ ጣይቱ ክፍለጦር በትላንትናው ዕለት ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም እና በዛሬው ዕለት ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመንና እብናት ዙሪያ በተደረገ ትንቅንቅ የእቴጌ ጣይቱ ክፍለጦር አንበሳው ሊቦከምከም ብርጌድ አገዛዙ ሰፍሮበት የነበረውን አምቦ ሜዳ ከተማን በማስለቀቅ ወደ አዲስ ዘመን ከተማ እንዲፈረጠጥ ማድረጉን የክፍለጦሩ ቃል አቀባይ ፋኖ መልካሙ ጣሴ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጸዋል።

ከአምቦ ሜዳ ከተማ አገዛዙን በማስለቀቅ አዲስ ዘመን ያስፈረጠጠው ኃይል መንገድ መሪ የነበረውን የአዲስ ዘመን ከተማ ሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ ቤትን በልዩ ኦፕሬሽን ሚኒሻዎችን ጨምሮ መኖሪያ ቤቱን ሙሉ ለሙሉ ማውደማቸውን ፋኖ መልካሙ ጣሴ ለጣቢያችን ገልጿል።

ፋኖ መልካሙ ጣሴ በአንክሮት ከገለጻቸው ጉዳዮች መካከል "በአየር ኃይልና በእግረኛ ኃይል ያልተበገረውንና ጀብደኛውን የሊቦከምከም ብርጌድን አንዳንድ (በስም ጠቅሶ) ሚዲያዎች ተቋማችን በሴራ የማፍረስ ስራ እየሰሩብን ነው፤ እነዚህ ሚዲያዎች በተደጋጋሚም ከዚህ ድርጊታችሁ ታቀቡ ብንላቸውም፤ አሁንም ግን የማፍረስ ስራቸውን ቀጥለውበታል፤ ሕዝባችን ያስቁምልን" ብሏል።

ኢትዮ 251 ሚዲያ

Ethio news zana

06 Nov, 06:03


https://youtu.be/aG6RE1Dhvuc

Ethio news zana

04 Nov, 17:51


https://youtu.be/A3cZekzLEgE?si=OLaa5tw2q8nPVlJY

Ethio news zana

04 Nov, 13:40


ሴቱም ወንድም ሊነሳ ግድ ይላል።
ቤት ውስጥ ሰፈር ለሰፈር ምታውደለድል ወንድ ከትናንት በስቲያ እንደተረሸኑት የአዲስ ቅዳም ወጣት አንተም የተለየ ዕጣ ፈንታ የለህም። ሴቶችም ቢሆን ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቷት ሴት የተለየ ዕጣ ፈንታ የላችሁም።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ገዳይ ነው፣ አሸባሪ ነው፣ ጨካኝ ነው፣ ደፋሪ ነው መሪዎቻቸውን ነው ሚመስሉት።
ይህንን ግፍ ማስቆም ምትችለው ፓርላማ ላይ ጥያቄ ጠይቀህ አይደለም። ወይም ፍትህ ፍትህ በማለት አይደለም።
ነፍጥ አንስተህ ጉሮሮ ለጉሮሮ ስትተናነቅ ብቻ ነው። የመከላከያ እንቅስቃሴ ያላማራቸው በርካታ እንስቶች ከቤት ወጠው የውትድርና ስልጠና ወስደው እና ተመርቀው ትግል ላይ ናቸው።

ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ፣
እንደ ሆችሚኒ እንደ ቼጉቬራ።

ፍትህ በሌለበት አገር ፍትህ ፍትህ አትበሉ በቃ። ፍትህን በክንዳችን ነው ማረጋገጥ ያለብን አለቀ።

ድል ለዐማራ ህዝብ

ማልቀስ አይቻልም አስለቃሾችን ማስለቀስ እንጂ

Ethio news zana

04 Nov, 10:25


#አጋልጥ

# ናዚው የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ  በቀን 17/2017 ዓ.ም የጨፈጨፈውን የአዲስቅዳም ማህበረሰብ በማስገደድ ስብሰባ መጥራቱ ተሰማ

አድጓሚ ተራራ ላይ መሽጎ በጌታቸዉ ታፈረ እና ታገል እጅጉ እየተመራ በ17/02/2017 ዓ/ም 23 ንፁሀን ወገኖቻችንን በአደባባይ መፍጨፉ ይታወሳል ።

የግል መሳሪያ የነጠቀዉ እና የሚያስር የሚያሳድደው  ፀረ አማራው የብልፅግና ቡድን  ነገ በ25/02/2017 ዓ/ም የአዲስ ቅዳም ከተማ  ውስጥ የሚኖረዉን ነዋሪ አስገድዶ ሊሰበስብ መሆኑ ተሰምቷል።

የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድም ለተከበረው ነዋሪ ከዚህ ስብሰባ መሳተፍ ማለት በ23 ንፁሀን ልጆቻችን ደም መቀለድ መሆኑ ታዉቆ በግፍ ስለፈሰሰዉ  የልጆቻችን ደም ስንል  በምናደርገዉ ኦፕሬሽን  "ከተልባ ጋር የተገኘህ ኑግ" እንዳይሆንባችሁ ከወዲሁ ይመክራል ሲል አሳስቧል ። 
ከ፲አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ

Ethio news zana

04 Nov, 07:30


https://youtu.be/z6yJ6MnYfys

Ethio news zana

04 Nov, 00:55


https://youtu.be/bkqJKIWjUho

Ethio news zana

03 Nov, 18:43


https://youtu.be/M5y3p5uepi4?si=WD6Xhx_Q5Hcb97VV

Ethio news zana

02 Nov, 02:11


https://youtu.be/CVOjE2kElxA

Ethio news zana

01 Nov, 05:09


የአገዛዙ የፈሪ ዱላ በመቅደላ❗️

በሀገር መከላከያ ሰራዊት ስም የሚንቀሳቀሰው የአሸባሪው የአብይ አህመድ ሰራዊት የአማራን ፋኖ ትግል መቋቋም አቅም በማጣቱ ንፁሀንና እንስሳትን እየገደለ ንብረት እያወደመ መሆኑ ይታወቃል በትናትናው ዕለት በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ 010 የወተት ቀበሌ ይህንን አፀያፊ ተግባር ፈፅሟል።

በዚህ ቀበሌ የተንታ ቴዎድሮስ ብርጌድ አዛዥ የሆነውን የሠይድ አለምየን እና የአራት ፋኖ ቤተሠቦች በሮች በአገዛዙ መከላከያ ታርደው ተበልተዎል፣ አራት ሴቶች ተደፍረዎል፣ ከእዚህም በተጨማሪ ብዙ ለመናገር የሚከብዱ ግፎችን አድርስዋል ‼️

ይህ በእንዲህ እንዳለ በነፍጥ ያላሸነፈውን ጦር ወሬ ለመበተን በማሰብ መሪዎቻችሁ ተገለዋል ሌሎቹም ከድተዋችኋል ብለው ሞራል ለመስበር ቢፈልጉም ገጥመን መሥሎኝ ብለው አናብስቶች በሚገባው ቋንቋ ሲያናግሩት ውለዋል💪

በመጨረሻም ይሄን ባንዳነት ስታሥተባብር የነበርክ ሚኒሻ ነገ የእጅህን ትሰጣለህ ሲል አፄ ቴዎድሮስ ብርጌድ ነበልባሎች በንስር አማራ መልዕክት አስተላልፈዎል

via:ቴዎድሮስ ብርጌድ

Ethio news zana

31 Oct, 11:19


https://youtu.be/bATFsQq6jIM?si=YqeyjqJw38P3TEac

Ethio news zana

31 Oct, 08:04


https://youtu.be/IG0jFSeNKj8

Ethio news zana

30 Oct, 13:20


ሞት አይቀርም ልዮነቱ ዛሬ መሞት እና ነገ መሞት ነው። ተዋርዶ ፣ ተሸማቆ ፣ አንገት ደፍቶ ዛሬ ከመኖር ቀብረር ፣ ኮራ አልደፈርም አልደፍርም ብሎ በክብር ዛሬ መሞት በስንት ጣሙ!
እንደ ህዝብ ትንሳዔው ቅርብ ነው!

Ethio news zana

30 Oct, 07:39


https://youtu.be/2Oe4jwht-aY?si=Jc66_bGqvAGMkoiG

Ethio news zana

28 Oct, 12:42


ከአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ የጎፍ ክፍለጦር የተላለፈ የዘመቻ ጥሪ

     ለሁሉም የወረኢሉ ህዝብ፣ለጉጉፍቶና አካባቢው ህዝብ፣ለደሴ ዙሪና አካባቢ ለምትገኙ፣በአልብኮ ወረዳ ለምትገኙ፣በዳዋ፣ ጨፋ ፣ሀርቡ፣ወለዲና አካባቢ ለምትገኙ ፣በግሸ ራቤልና አካባቢ ለምትገኙ ፣ለሁሉም የወሎ ህዝብና በመላው አማራ ክልል የምትኖሩ እንዲሁም ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያን እና መላው የኢትዬጲያ ህዝብ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳቹህ እንላለን።

በመቀጠልም በአብይ መራሹ የብልፅግና ቡድን በአማራ ህዝብ በህፃናት እንዲሁም በእንሰሳት ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ እያደረገ ይገኛል።ስለሆነም ይህንን አረመኔያዊ ስርዓት ከስሩ ነቅሎ ለመጣልና የደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ የሆነችውን ደሴ ከተማንና የብዙ ድርጅቶች መንደር የሆነችውን ኮቦልቻ ከተማን ነፃ ለማውጣት ሙሉ ዝግጅታችንን ስለጨረስንና በከተማዎቹ ዙሪያ በቅርብ እርቀት ላይ ስለምንገኝ የዚህ ትግል ባለቤት የሆናችሁ ሁሉ ከጎናችን ሆናችሁ ለትግላችን መሳካት የሚያስፈልጉ ነገሮችን ከመንገድ መዝጋት አብሮ እስከ መዋደቅና ድልን እስከ መጎናፀፍ እንድትሳተፉ እና የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን ነፃ እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።   
   
በሌላ በኩል ደግሞ ይህ ከፋፋይና ጨፍጫፊ ቡድን አንድነታችንን በመከፋፈል እርስ በርሳችን እንድንታኮስ ነውና አላማው ይሄ የፈረሰ ስርዐት መልሶ ይገነባ የመሰላችሁ አድርባይ የዋሆች ፤ ከህሌናችሁ ታርቃችሁ ከእኛ ጋር እንድትሰለፉ እንመክራለን።

በመጨረሻም በየትኛውም ቀጠና ውስጥ የምትገኙ የውስጥ ባንዳና የባንዳ ርዝራዦች ዛሬም ህዝባችንን ይቅርታ የምትጠይቁበት እድል እንዳለ እናሳስባለን።

   ድል ለአማራ ህዝብ
   ድል ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያን
   ድል ለአማራ ፋኖ
   
ዩሀንስ ከተማ ሙሀመድ
የጎፍ ክ/ጦር ዋና አዛዥ
       

Ethio news zana

28 Oct, 12:25


በጎንደር የተያዘው ሰላይ

በጎንደር ቀጠና የተያዘው የብልጽግና ሰላይ የአገዛዙን የስለላ ሚስጥር አወጣ
የብልጽግናው አገዛዝ “የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ” በሚል ብሂል የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ባወጀው ጦርነት ፣ ከፖለቲካ አመራሩ እስከ ደህንነት መዋቅሩ ፣ ከመከላከያ ሰራዊቱ እስከ አድማ ብተናና ሚሊሻ ድረስ ሆድ አደር ባንዳዎችን እየተጠቀመ ይገኛል፡፡
ይሁን እንጂ ከእነዚህ ውስጥ በርካታው በፋኖ እየተማረከ ፣ እጅ እየሰጠና እየተደመሰሰ ሲሆን ፣ ቀሪው ደግሞ በራሱ በብልጽግና እየተመነጠረ ነው፡፡
ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ የብልጽግናው ሃይል እንደ ሸንኮራ መጦ የሚጥላቸው ሆድ አደር ካድሬዎቹ በዝተዋል፡፡ በርካቶቹን አስሯል ፣ አፍኗል ፣ አድራሻቸውን አጥፍቷል አሊያም ገድሏል፡፡
ውለታም ሆነ ይሉኝታ የማያውቀው የዐቢይ አህመድ አገዛዝ በክልሉ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ካድሬዎቹን አብዛኛዎቹን በቂም በቀል ጥቆማ ፣ በስራ አፈጻጸም አቅምና ፋኖን ይረዳሉ በሚል ምክንያት ማሰርና ማሳደድ ጀምሯል፡፡
ለዚህ ደግሞ ብልጽግና በየከተሞቹ ታሳሪዎቹን ቀድመው የሚሰልሉ የመረጃና ደህንነት ሰዎችን አሰልጥኖ አሰማርቷል፡፡ በዚህም ከሰሞኑ እነዚህን በብልጽግና መዋቅር ውስጥ ያሉ ካድሬዎችን እንዲሰልሉ ከተላኩት ውስጥ የተወሰኑትን ፋኖ እየያዘ ነው፡፡ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ እቴጌ ጣይቱ ክፍለጦር በጎንደር ቀጠና ሲንቀሳቀስ የነበረን ሰላይ ይዟል፡፡
ይህ የተያዘው የብልጽግና ሰላይ እንደሚለው ብልጽግና የራሱን አመራሮች የሚሰልሉትን ለብቻ ፣ የፋኖ ሃይሎችን የሚሰልሉትን ደግሞ ለብቻ አድርጎ ማሰማራቱን ይናገራል፡፡
በዚህም በከተሞች የሚሰማሩት ሰላዮች የሚሰልሉት የብልጽግናን አመራሮች ሲሆን ፣ በገጠር የሚሰማሩት ደግሞ ፋኖን የሚሰልሉ ናቸው ብሏል፡፡
በተጨማሪም በየቀበሌው ከአርሶ አደር ውስጥ ሰላይ እየመለመለ መሆኑን ይኸው ሰላይ ሲናገር ተሰምቷል፡፡
roha

Ethio news zana

28 Oct, 10:14


https://youtu.be/dbPP5-4Mqmw

Ethio news zana

28 Oct, 06:36


5 ተኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ፍኖተ ዳሞት ሻለቃ ለአራት ወራት ያሰለጠናቸውን ፋኖዎች የክፍለ ጦር እና የብርጌድ አመራሮች በተገኙበት በደማቁ አስመርቋል!

Ethio news zana

27 Oct, 17:09


https://youtu.be/JItX2ssanlg

Ethio news zana

27 Oct, 17:09


https://youtu.be/CqEclJMQTpQ

Ethio news zana

26 Oct, 05:19


https://youtu.be/RgkXHUJs--4

Ethio news zana

25 Oct, 15:07


https://youtu.be/lu-xZ8GZTyc

Ethio news zana

25 Oct, 11:39


https://youtu.be/Iac7BOVK8Wc

Ethio news zana

24 Oct, 10:02


የብልፅግናው መንግስት ንፁሃንን በድሮን የመጨፍጨፍ እኩይ ተግባር ቀጥሎበታል::

ትናንት በምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅና እናውጋ እንዲሁም በደብረ ኤልያስ ወረዳዎች የተፈጸሙ ጥቃቶች ከፍተኛ ሰብዓዊና የንብረት ጉዳት ያደረሱ ሲሆን፣ ዛሬ በጠዋት ደግሞ ሰሜን ወሎ ቆቦ ወረዳ ቀዩ ጋሪያ ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች ደግሞ ቆስለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ትምህርት ቤት ላይ ሲሆን ት/ቤቱ ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል::

Ethio news zana

23 Oct, 15:40


https://youtu.be/TAZ4izh3P3I

Ethio news zana

23 Oct, 10:20


https://youtu.be/HQZNniu8acI?si=TVeY-yMDtE2mwnwZ

Ethio news zana

22 Oct, 17:23


https://youtu.be/i6lUh7NP_h4

Ethio news zana

22 Oct, 14:56


https://youtu.be/4iu0nSC_dPA?si=oVqwdW1uFztCjHkN

Ethio news zana

22 Oct, 14:18


መረጃ ወሎ/ቤተ አምሓራ‼️

ምዕራብ ወሎ ከፍተኛ ጦርነት ተቀስቅሷል። ህዝቡ በርሀ ገብቷል። በተመሳሳይ ወሎ እና ጎንደር መካከል በበሽሎ ወንዝ  አቅራቢያ #ሳይንት ውስጥ ተኩሱ ተጀምሯል። @GAGinfo መረጃ ያድርሱን፡፡

Ethio news zana

22 Oct, 04:57


https://youtu.be/QoN-UFBYyGU?si=9iNEGIv9jgom2Huy

Ethio news zana

21 Oct, 16:52


https://youtu.be/bF2g1Fvsny4?si=bXhlKervtoV1gmaW

Ethio news zana

20 Oct, 21:05


https://youtu.be/LDp7fZlA0JE

Ethio news zana

20 Oct, 18:19


https://youtu.be/QlBSw9Nhsy8?si=9iB9NU8YqQcaUOHZ

Ethio news zana

20 Oct, 13:00


https://youtu.be/ZtcO8YBOKag

Ethio news zana

20 Oct, 10:48


በደብረታቦር ከተማ የሚሊሻ አዛዡ ተገደለ!

በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው አማራ ፋኖ በጎንደር በአርበኛ ተመስገን ውባንተና በአርበኛ ደርሶ የሚመራው የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ሰሞኑን ደብረታቦር ከተማ በመግባት ልዩ ኦፕሬሽን ፈፅሞ ወጥቷል።

ኦፕሬሽኑ የተካሄደው በደብረ ታቦር ከተማ ፀጉር ኪዳነ ምህረት አከባቢ ሲሆን በዚህም በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ተገድለዋል።

ከታች ምስሉ የሚታየው ከተገደሉት የአገዛዙ ወታደሮች መካከል ሚሊሻውን ጠርንፎ እየመራ የመጣው መቶ አለቃ የኔዓለም ጥጋቡ ነው።

መረጃውን ለመረብ ሚዲያ ያደረሰው የአማራ ፋኖ በጎንደር ምክትል ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር የፖለቲካ ዘርፍ መምሪያ ኃላፊ ነው።
@መረብ ሚዲያ

Ethio news zana

19 Oct, 17:32


#የድል_ዜና‼️

#ደምበጫ
የአማራ ፋኖ በጎጃም በቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር የኢንጅነር ክበር ተመስጌን ብርጌድ ባደረጉት የደፈጣ ውጊያ ሁለት አድማ ብተና እና ሁለት ሚኒሻ እስከወዲያኛው ሲያሰናብት አራት ቁስለኛ ደግሞ ጠላት  ታቅፎ እንዲሔድ አድርጓል።
ድል ቁርስ የሆኑት የኢንጅነር ክበር ተመስጌን የፋኖ አባላት የነፍስ ወከፍ መሳሪያም ለመማረክ ችለዋል።
በደንበጫ ከተማ ወሽቆ የሚገኘው የጠላት ኃይል በየቀኑ እየከዳ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ቢሆንም ተርፎ ከጠላት ወገን ተሰልፎ የሚገኘውን ደግሞ ሌትም ቀንም ደፈጣ በመያዝ እረፍት መንሳታቸውን የብርጌዱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ተበጀ ማተቤ ለቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ገልጸዋል።

#ቁሌች
በየቀኑ ድል መጎናፀፍና የብልፅግናውን ወንበዴ አራዊት ሰራዊት ማስጨነቅ ልማዳቸው የሆኑት የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ የፋኖ አባላት ጠላት በአንድ ኦራል እና በአንድ ሲኖ ተጭኖ ከደብረ ማርቆስ ተነስቶ ወደ አማኑኤል እየበረረ ባለበት ወቅት ቁሌች በምትባል ቦታ ደፈጣ በመጣል በሁለቱም መኪኖች የጥይት በረዶ ሲያወርዱባቸው ከሁለቱም መኪና ላይ ጠላት እንደሚዘራ በቆሎ እየተንጠበጠበ ሲወድቅ መኪኖቹ በፍጥነት ይበራሉ።ማቆም የሚባል ነገር የለም።

ነፍሴ አውጭኝ ያለው ሹፌር ከሁለቱም መኪና ከአውቶማቲክ ጥይት የተረፉ ከሀያ ያልበለጡ አራዊት ሰራዊት ብቻ ነበሩ።ተጭኖ የመጣው የጠላት ሀይል ከፊሉ በፍራቻ ከፊሉ ደግሞ የጥይት እራት በመሆኑ ከሲኖውና ከኦራሉ እየተንጠባጠበ ወድቋል።

በየት ገብተው በየት እንደሚወጡ ለአይን ጥቅሻ እንኳን ለጠላት የማይታዩት የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ የፋኖ አባላት ጠላት በየመንገዱ ሲያንጠባጥቡት ውለዋል።

በሰዓታት ልዩነት ከአማኔል የተነሳው ዙ-23 እና ዲሽቃ የጫነ መኪና ከቦታው ቢደርስም የፋኖ አባላት ግን ከስፍራው የለም።ታሪክ በእጁ መጣፍ ልማዱ የሆነው የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ የፋኖ አባላት ጠላት በየመንደሩ ዙ23 እና ሞርታር ቢወረውርም ዛፍና ሰብል ላይ ከመውደቅ በስተቀር ነበልባሎቹ የፋኖ አባላት ግን ስራቸውን ሰርተው ወጥተዋል።

ጠላት ማርቆስ ይመጣሉ ብሎ ሲያስብ መንገዱ ሁሉ እሾህ የሆነበት የአብይ አህመድ አራዊት ወንበዴ ቡድን ይገባበት ጉድጓድ ይሸሸግበት ቦታ አጥቷል።
ዘመቻ መቶ ተራሮች የተቋረጠ የሚመስለው የብልፅግናው ወንበዴ ቡድን ከማርቆስ ተንደርድሮ አማኑኤል በነፃነት ሊገባ አደለም በሰልፍ መንገዱን አጥሮም መንቀሳቀስ አልቻለም።
አዲስ አብዮት፣አዲስ ድል፣አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ
በወንበዴዎች ወንበር የማይናውዝ አዲስ ትውልድ በክንዳችን እና በአንደበታችን እንፈጥራለን።

የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ አርበኛ መ/ር ታደገ ይሁኔ(ሸርብ)

Ethio news zana

19 Oct, 17:31


ኢራን በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት ማድረሷ ተነገረ

ኢራን በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ላይ ያነጣጠረ የዴሮን ጥቃት ሙከራ ማድረጓን የእስራኤል ብዙሃን መገናኛዎች ዘግበዋል።

አንድ ከፍተኛ የእስራኤል መንግስት ባለስልጣን “ኢራን የእስራኤልን ጠቅላይ ሚኒስትር ለማጥቃት ሞክራለች” ስለማለታቸውም ተገልጿል።

ዛሬ ጧት "የሂዝቦላህ ናቸው" የተባሉ ሶስት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከሊባኖስ ወደ እስራኤል አየር ክልል መግባታቸው ተነግሯል።

አንዱ ሰው አልባ አውሮፕላን በኔታንያሁ መኖሪያ ቤት አካባቢ ኢላማ እንዳደረገ ሲገለፅ ሁለቱ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተመትተው መውደቃቸው ተጠቁሟል።

የእስራኤል ኦፕሬሽን ባለስልጣን ሰው አልባ አውሮፕላኖቹ ቂሳርያ በተባለ አካባቢ በሚገኘው የ"እስራኤል" ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ መኖሪያ ቤት ላይ ማነጣጠራቸውን ተናግረዋል።

ሌሎች የዜና ምንጮች በበኩላቸው ቂሳርያ በሚገኝ የኔታንያሁ መኖሪያ ህንፃ ላይ ጉዳት መድረሱን እየዘገቡ ሲሆን  የጉዳት መጠኑ ዝርዝር መረጃ በይፋ አልወጣም።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በበኩሉ ሰው አልባ አውሮፕላን ወደ ኔታንያሁ መኖሪያ ለጥቃት መምጣቱን ያረጋገጠ ሲሆን ነገር ግን ድርጊቱ በተፈፀመበት ወቅት ኔታንያሁ እና ባለቤታቸው በቤት ውስጥ እንዳልነበሩም ነው የገለፀው።

@Addis_News
@Addis_News

Ethio news zana

19 Oct, 04:27


https://youtu.be/FyR-_vy6J4A

Ethio news zana

17 Oct, 17:30


https://youtu.be/_hwFDTJ862I

Ethio news zana

16 Oct, 07:07


1፤ የሰሜኑ ጦርነትና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተከሰቱ ግጭቶች ባስከተሉት ጉዳት ላይ ገንዘብ ሚንስቴር ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር ያስጠናው ኹለተኛው ዙር የዳሰሳ ጥናት፣ በሚንስቴሩ እየተገመገመ እንደሚገኝ ዋዜማ ሰምታለች። የዳሰሳ ጥናቱ ቡድን፣ ጥናቱን አጠናቆ ለሚንስቴሩ ያቀረበው ባለፈው ሐምሌ እንደነበር ታውቋል። ጥናቱ የተካሄደው ከ2015 እስከ 2016 ዓ፣ም ሲኾን፣ ጦርነቱና ግጭቶች በግብርና፣ ቱሪዝምና ኢንዱስትሪ ዘርፎች፣ በኢነርጂና ዲጂታል መሠረተ ልማት፣ በመንግሥት አገልግሎቶችና በመኖሪያ ቤቶች  ላይ በደረሱ ጉዳቶች ላይ ያተኮረ እንደሆነ ዋዜማ ከሚንስቴሩ ምንጮች ሰምታለች።

2፤ ኢትዮ ቴሌኮም ከዛሬ ጀምሮ 10 በመቶ ድርሻውን ለሕዝብ ይሸጣል ተብሎ ይጠበቃል። በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያንም ከኩባንያው ድርሻ እንዲገዙ ተፈቅዶላቸዋል። ኩባንያው 10 በመቶ ድርሻውን ለሕዝብ የሚሸጠው፣ በራሱ ቴሌብር መተግበሪያ አማካኝነት ነው። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ኩባንያው ምን ያህል ድርሻዎችን ለሽያጭ እንደሚያቀርብና ያንዱ የአክሲዮን ድርሻ ዋጋ ስንት እንደኾነ አልተገለጠም።

3፤ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በመንግሥት ኃይሎችና በአማጺው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እንዲኹም በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከመስከረም 27 ጀምሮ በተካሄዱ ግጭቶች ሰባት ሰላማዊ ሰዎች እንደተገደሉ ከአካባቢው ነዋሪዎች መስማቱን ጠቅሶ ቪኦኤ ዘግቧል። የአካባቢው ነዋሪዎች የሟቾቹን አስከሬኖች ጥቅምት 2 እንዳገኙ መናገራቸውን ዘገባው አመልክቷል። አንድ የአካባቢው አስተዳደር ባለሥልጣን ግን፣ በአካባቢው ምንም ውጊያ የለም በማለት ምላሽ መስጠታቸውን ዘገባው ጠቅሷል።

4፤ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፣ በአሜሪካ የልማት ተራድዖ ድርጅት ድጋፍ በዘጠኝ ክልሎች ተግባራዊ የሚደረግና ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። በ120 ወረዳዎች ተግባራዊ የሚደረገው ፕሮጀክት፣ ከ14 ሚሊዮን በላይ ወገኖችን ማዕከል ያደረገ እንደኾነ ኮሚሽኑ አስታውቋል። ፕሮጀክቱ አደጋ ከመከሰቱ በፊትና ከተከሰተ በኋላ በምን አኳኋን ማስተዳደር እንደሚገባ በተለያየ ሥልጠና የኅብረተሰቡን ንቃተ ሕሊና ከፍ ለማድረግ፣ የአደጋ ማስጠንቀቂያ፣ የምላሽና የትንበያ ሥርዓቶችን ለማጠናከርና አደጋዎችን በራስ አቅም ለመፍታት የሚያግዝ ነው ተብሏል።

5፤ ግብጽ ለሱማሊያ ጦር መሳሪያ መላክ ከጀመረች ወዲህ፣ ኢትዮጵያ በሱማሊያ ግዛት ውስጥ ያላትን የወታደር ብዛት ወደ 22 ሺሕ ማሳደጓን ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ የኢምሬቶች ጋዜጣ ዘ ናሽናል ዘግቧል። በግብጻዊያን ወታደራዊ አማካሪዎች የሚታገዙ የሱማሊያ ወታደሮች፣ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወታደሮችን ወደ አገሪቱ እንዳታስገባ ለመከላከል ወደ ድንበር መሠማራታቸውን ምንጮች እንደነገሩት ጋዜጣው ጠቅሷል። ግብጽ ባለፉት ሳምንታት፣ ወደ ሱማሊያ ወታደራዊ አማካሪዎችን፣ አሠልጣኞችንና የጸረ-ሽብር ኮማንዶዎችን እንደላከች የጠቀሰው ዘገባው፣ እስከ ታኅሳስ መጨረሻ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ታሠማራለች መባሉንም ገልጧል። ግብጽ፣ ሱማሊያ ውስጥ የወታደራዊ ተልዕኮዋን በማቋቋም ላይ እንደኾነችም ተነግሯል።
ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ፣ም ዋዜማ

Ethio news zana

16 Oct, 06:48


ቤተሰብ ለነገው የሚዲያ ዘመቻ በሚጨፈጨፈው ንፁሃን ስም ራሳችሁን ዝግጁ አድርጉ !!

ለነገው ዘመቻ የሚያስፈልጉ ነገሮች

1, የ Email account
2, የ Twitter account

ኢ - ሜይል የሌላችሁ ወይም ደግሞ ኢ - ሜይላችሁን ሰው የሚያውቅባችሁ ማንነታችሁን የማይገልጽ አዲስ ኢሜይል ክፈቱ !

በቀድሞው twitter ወይም በአሁኑ X  አካውንት የሌላችሁ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች የሚያውቁት ከሆነ አዲስ ክፈቱ !

አደራ አደራ አደራ ሁላችሁም ዝግጁ ሁኑ !! በየሚዲያው አሰራጩት !

ዘመቻው ነገ ምሽት 2 : 00 ይጀምራል !!

ከ 70 ሚሊዮን በላይ አማራ እያለ የንፁሃንን ጭፍጨፋ ማጋለጥ ለምን ከበደን ????

ነገ ጥቅምት 6 / 2017 አ.ም ተዓምር እንሰራለን !!

በዚህ ዘመቻ ላይ የማይሳተፍ አማራ ከጨፍጫፊው አብይ ጋር እንደተባበረ ይቆጠራል !!

ዝግጁ አማራ ???

Ethio news zana

16 Oct, 06:47


አብይ አህመድ በየትኛውም የዓለም መድረክ ላይ ሀገርን ወክሎ መቅረብ ያለበት ግለሰብ አይደለም። ፍፁም የሆነ እብደት ውስጥ ያለ ግለሰብ ነው።

ንፁሃንን መጨፍጨፋን ቀጥሎበታል።
🔹 ዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከሞጣ ባህርዳር መስመር አስተርዮ የሚገኝ ትምህር ት ቤት ላይ በጣለው የድሮን ቦምብ 5 ሲቪሊያንን ሲገድል በርካቶችን አቁስሏል። ከሞቾች መካከል ሁለቱ ሴቶች ናቸው።

🔹 በተመሳሳይ በትናትናው ዕለት ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም ደጋ ዳሞት አስተዳደር ህንፃን ዒላማ አድርጎ በጣለው ድሮን አሜን ሳምራዊት አምደወርቅ ከተባለችው እናቱ ጋር የነበረ አሜን እንየው የተባለ የ4 ዓመት ህፃንን ገድሏል።

🔹 ከዚህ በፊት መስከረም 23 ቀን 2017 አ.ም ባንጃ ወረዳ ሳትማ ዳንጊያ ቀበሌ አምበሰና ጊዮርጊስ አቶ ተስፋው ጌታሁን የተባለ አርሶ አርደር ቤት ላይ በጣለው ድሮን 4 ያህክል የቤተሰቡን አባላት ከነ ቤት እንስሳቶቻቸው ጨፍጭፏል።

🔹 በዚሁ ባንጃ ወረዳ አሰም ስላሴ ቀበሌ (ሃሙሲት) ላይ በርካታ የሲቪሊያን መኖሪያ ቤቶች በጠላት እጅ ወድመዋል።

🔹መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም የድማማ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ማውደሙም ይታወቃል።

🔹 ከሶስት ቀናት በፊት ወ/ሮ እፁቤ ካሕሊ የተባለች የስድስት ወር ነፍሰ ጡር ደብረማርቆስ ከተማ የጁቤ መገንጠያ አካባቢ በብልፅግና ስልጠን ጠባቂ ሰራዊነት (መከላከያ) በጥይት ተደብድባ ተገድላለች።

🔹 ከብልፅግና የተረከብናቸው ምርኮኞችም እንዳረጋገጡልን ውጊያውን እንደማያሸንፍ ያረጋገጠው ብልፅግና እንደ መውጫ የወሰደው ስልት ህዝብን በመጨፍጨፍ ህዝቡ የፋኖን ኃይል አታስጨርሱን ወይም ተከላከሉልን የሚል ጥያቄ እንዲያነሳ ማድረግ እና ፋኖን ጫና ውስጥ መክተት ነው።

ብቸኛ መፍትሔው ብልፅግናን ማፅዳት ብቻ ነው::
[አስረስ ማረ ዳምጤ]

Ethio news zana

16 Oct, 04:10


ባህርዳር በመከላከያ የተገደሉ ንፁሐን

Ethio news zana

15 Oct, 16:09


ሰበር መረጃ❗️❗️❗️

ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 04 ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የሚገኘው አምሳል ምትኬ የባህል ምሽት ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት ቃጠሎ ደርሶበታል። በዚህም ምክንያት ከፊል የከተማው አካባቢዎች  መብራት የተቋረጠ ሲሆን የእሳት አደጋ መኪኖች እና አምቡላንሶች ሲሯሯጡ ታይተዋል ሲሉ ከስፍራው መረጃውን አድርሰውናል።

@የአማራው አርበኛ ፋኖ

17,662

subscribers

6,513

photos

207

videos