የመንዙማ ግጥም @menzuma_getm Channel on Telegram

የመንዙማ ግጥም

@menzuma_getm


https://t.me/menzuma_getm

@Noorin_mohammedbot
@Noorin_mohammedbot

የመንዙማ ግጥም (Amharic)

የመንዙማ ግጥም በአስተያየት እና ምላሽ የመንዙማ ድምፅን እና መጽሐፍዎን ስለማዳረግ ያገኙበታል። የመንዙማ ግጥም በአስተያየት ጊዜ ይቀንሱ ከሚከተለው መንዙማና አዳዲስ መንዙማ መብት ጋር የተያዙበት ይሆናል። የሼርይ በአሁን ጊዜ ተወዳጁና እያንዳንዳች በዚህ መረጃ ውስጥ ያሉ መንዙማ እና ነሺዳዎችን ይዝቅናናል። በትምህርት ዳታ ያለው Noorin_mohammedbot ከነጻጸ በአዳዲስ መንዙማ እና ነሺዳ ቀጣሪ ይቀንሱ። የመንዙማ ግጥም ለሀገርና የገበይነት መጻሕፍ የግንኙነት ልጆች እና ምርጥ ነገሮች አሁንም በዚህ መረጃ ላይ እያንዳንዱ ለማከናወን ይችላል። የመንዙማ ግጥም ከበርካታ ሀብትና ማህበራዊ ድረገፅ እና በቡድን የሚተዳለውን ክፍሎች ምንጮቻም ለሚተኮረብ ነገሮች ለአንድነት የመንዙማን በመመልከት ይዝቅናል። በትምህርት ዳታ ትልቁን ተጨማሪ ገጽ በበሽታ የሚለዋወጥ የመንገድ ግጥሞችና አስተካክል ጊዜዎችን እና ነገሮችን ለማድረግ በሳጥን ውስጥ እንዴት እንደሚሸከም ነው የሚገኝ።

የመንዙማ ግጥም

07 Feb, 04:21




🌹.. اللهم إنا نسـألك في يوم الجمعة
🌹.. عفـــواً يكفـــينا وعافيـــة تُغــنينا
🌹.. ومقـــامـــاً في الفـــردوس يُعلينا
🌹.. ونظرة لوجهك الكـــريم تُرضــينا
🌹.. ورحـــمة ومغـــفرة لنا ولوالدينـا
🌹.. وللمســــــــــــلمين أجمـــــــــــعين

📿 جمعةٌ مــباركة

የመንዙማ ግጥም

04 Feb, 17:14


አሁን የሚታይህ ሲዋክ ነው ወይስ ሲጃራ ?🤔🤔 እኔ ሚታየኝ ኪታብ ነው 😂😂😂ሲጃራ ከታየህ ውሎህን አስተካክል ሲጋራ እንዲህ እንደሚጨስ እንዴት አወክ?
ምንም አይታየኝም ካልክ አይንህን ታከም በቶሎ
የሚታየኝ ሲጃራ ነው ካልክ ሁሰነ ዘን የለህም
አይ የሚታየኝ ሲዋክ ነው ካልክ አቤት ውሸት 😂😂



ዘ.ሐ

የመንዙማ ግጥም

31 Jan, 09:59


اللهُمّ صلِّ وسلّم علىٰ سيّدنا مُحمّد.

የመንዙማ ግጥም

30 Jan, 17:47


ሙዓዝ ሀቢብ❤️

የመንዙማ ግጥም

29 Jan, 19:23


ረመዷን 30 ቀን ቀረው!😍😍

30 days until Ramadan!

اللهم بلغنا رمضان

@menzuma_getm

የመንዙማ ግጥም

28 Jan, 20:35


ከደቂቃዎች በፊት እንደለመደው የመሬት መንቀጥቀጡ ንዝረት ብዙ ቦታ ተሰምቷል !

@Ethionews433 @Ethionews433

የመንዙማ ግጥም

28 Jan, 10:19


اسم القارئ عبد العزيز الفقيه 💙

اللهم حصن فرجي وطهر قلبي واغفرلي دنبي وستر عيبي🥰🥰🥰

የመንዙማ ግጥም

26 Jan, 10:14


ረመዳን 34 ቀናቶች ቀርተውታል!🥹😘
ረጀብ 25

@menzuma_getm
@menzuma_getm

የመንዙማ ግጥም

23 Jan, 18:07


👋 አሰላሙ አለይኩት ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ


🤖 ይህ ሙሉ 30 ጁዝእ ቁራን በቃሪ ኑሪን ሙሀመድ  የሚያገኙበት ቦት ነው። 🌟
            👇 👇

🔊 Qur'an Audio ያገኙበታል
👇👳‍♂በመጀመሪያ የቃሪኡን ስም ይጫኑ

📚 የሚፈልጉትን ጁዝ ይምረጡ ዝርዝሮች ይምረጡ። 👇👇

@Noorin_mohammedbot
@Noorin_mohammedbot

ሀሚስ ሙባረክ🥰
ለሙስሊም ወንድም እህቶቻችን
#shareእናድርግላቸው@menzuma_getm እናድርግላቸው

የመንዙማ ግጥም

22 Jan, 15:10


ያሸህረል ቁርአን  አህለን 🕋
ያ ሸህረል ወህዳ አህለን🕌
ያ ሸህረል ተውባ አህለን🌙💚

የአንድነት የህብር ቀለም፣❤️
የከፍታ የፍካት ዓለም፣😍
አዲስ ንጋት የሩህ መስከረም፣🥳
ረመዳን አገናኘን በፍቅር ዳግም፤ 🥰

38 days😳 away from Ramadan!
38 ቀን ቀረው😳
اللهم بلغنا رمضان


@menzuma_getm

የመንዙማ ግጥም

21 Jan, 19:21


I can't Wait men😘
Remedan

የመንዙማ ግጥም

17 Jan, 11:26


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🤚
ያ ጀማ የ YouTube channel ከፍተናል
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ😊


https://youtube.com/shorts/9zCYd4W1SWc?si=EPvca7D6HFi-7kDx
https://youtube.com/shorts/9zCYd4W1SWc?si=EPvca7D6HFi-7kDx

የመንዙማ ግጥም

16 Jan, 19:48


ባህሩን ማን ባሻገረኝ
መዲና ጉዳይ ነበረኝ💚💚💚💚💚💚💚💚

የመንዙማ ግጥም

15 Jan, 19:38


ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም 😁
                        

የመንዙማ ግጥም

12 Jan, 06:15


አበል ራሙዝ ጀምበሩ አቡበከር መካኢሳም አህመድ
ምርጥ የአብሬት መንዙማNew Abret Menzuma||

@menzuma_getm

የመንዙማ ግጥም

11 Jan, 06:25


አብሬት የገባችሁ photo comment ላይ ላኩ
ተመርጦ channalu ላይ ይለቀቃል
👍

የመንዙማ ግጥም

10 Jan, 10:54


ጥሩ ስራ የሚሰራ ሰው ሲያዩ ካንተው ጋር ነኝ ሲሉት ጥሩ ነው... በማኢዳ መጥተው ሲቀመጡ ጥሩ ነው... ሙእሚን የሆነ እንደሆነ የጥሩ ነገር ማኢዳ አይቶ ትቶ አይሄድም... መ.ጥ.ፎ ስራ የሚሰራ ሰው ሲያይ ሊያስተወው እንጂ ትቶ አይሄድም::
{ሠይዲ አባ ራሙዝ(ቀ.ሢ)}

አብሬት መሄድ ከጥሩም ጥሩ ስራ ነው:: አብሬት የጀነት ማኢዳ ነው:: በዚህ ማኢዳ መገኘት እድለኝነትን ነው::
መውሊደ_ነቢﷺ የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ
💚🔥አብሬድ

የመንዙማ ግጥም

10 Jan, 06:38


‏قال النبي ﷺ:
‏”أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة ويوم
الجمعة فإن صلاتكم معروضة عليَّ.“

‏اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى سَيِّدُنَا مُحَمَّد♡




جمعة طيبة

3,538

subscribers

147

photos

98

videos