AL MADAD ( المدد ) @mededulhabib Channel on Telegram

AL MADAD ( المدد )

@mededulhabib


AL MADAD ( المدد ) (Arabic)

AL MADAD هو قناة تلغرام تقدم مجموعة متنوعة من الدروس والنصائح في مجال التنمية الذاتية والتطوير الشخصي. تهدف القناة إلى مساعدة الأشخاص على تحقيق أهدافهم وتحقيق أحلامهم من خلال توفير محتوى ملهم ومفيد. تعتبر AL MADAD هدفًا لكل من يرغب في النمو الشخصي والتطوير المهني. يمكن للمشتركين في القناة الاستفادة من النصائح اليومية والورش العمل والمقالات المفيدة التي تقدمها القناة. انضم إلى قناة AL MADAD اليوم للبدء في رحلة التحسين الذاتي وتحقيق أهدافك بكل يسر وبساطة.

AL MADAD ( المدد )

25 Dec, 16:36


Live stream finished (54 minutes)

AL MADAD ( المدد )

25 Dec, 15:41


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

25 Dec, 13:43


የሰይደቲ ፋጢማን رضي الله عنها ህይወትን የሚዳስሰው ሁለተኛው ክፍል ደርስ ዛሬ ይኖረናል ኢንሻእሏህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን

መገኘት ለማይችል በዚህ ቻናል ቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

25 Dec, 09:02


የረሱል ﷺ ውዷ ልጅ
ሰይደቲ ፋጢማ رضي الله عنها

https://youtube.com/watch?v=Q1pCZKPlYxs&si=4qVq9VIUE3GxjZvc

AL MADAD ( المدد )

24 Dec, 13:47


በአሏህ ፍቃድ ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሲኤምሲ አል-ዒምራን መስጊድ የተፍሲር ደርስ ይኖረናል::

ሲኤምሲና ዙርያው ያላቹ አሕባቦች ጊዜያቹን አመቻችታቹ በመገኘት እንጠቃቀም::

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

23 Dec, 14:26


በአሏህ ፍቃድ ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሲኤምሲ አል-ዒምራን መስጊድ የተፍሲር ደርስ ይኖረናል::

ሲኤምሲና ዙርያው ያላቹ አሕባቦች ጊዜያቹን አመቻችታቹ በመገኘት እንጠቃቀም::

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

23 Dec, 11:05


ሸማኢል የምንቀራበት ኪታብ ☝️

AL MADAD ( المدد )

22 Dec, 17:10


በሰይደቲ ፋጢማ رضي الله عنها ህይወት ዙርያ የተሰጠ ደርስ የመጀመርያው ክፍል
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

22 Dec, 17:09


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

22 Dec, 17:09


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

22 Dec, 17:09


#ሸማኢል

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

21 Dec, 16:39


Live stream finished (42 minutes)

AL MADAD ( المدد )

21 Dec, 15:57


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

21 Dec, 15:56


Live stream finished (16 minutes)

AL MADAD ( المدد )

21 Dec, 15:40


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

21 Dec, 13:19


ሰዪዲ ረሱሉሏህ ﷺ እንዲህ ያሏት :

" ፋጢማ ከኔ ክፋይ (ቁራጭ) ናት ... ያስከፋት ያስከፋኛል .. ያስቆጣት ያስቆጣኛል .."

" የሙእሚን ሴቶች / የዚህ ኡመት ሴቶች የበላይ አለቃ መሆንሽ አያስደስትሽም ?! "

ሰይዳችንም ﷺ ወደ አኼራ ከተሻገሩ ቡኃላ 6 ወርን እየቀለጠች ቆይታ እሷም የተከተለቻቸው ውዷ ልጃቸው ሰይደቲ ፋጢማ رضي الله عنها ...


ስለ ውዱ ህይወቷና በሷም ዙርያ ስለተዘገቡ ሐዲሶች ዛሬ ማታ ጠሮ-ዑስማን ቢን ዓፋን መስጊድ አጠር ካለ ተፍሲር ደርስ ቡኃላ የምናይ ይሆናል ኢንሻአሏህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን

መገኘት ለማይችል በዚህ ቻናል ቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

21 Dec, 13:08


" ስትቆምም ስትቀመጥም በንግግርም በባህሪም በግርማ ሞገስም የአላህን መልክተኛን ﷺ የሚመስል ከፋጢማ በላይ አንድም ሰው አላየሁም.."

- እናታችን ሰዪደቲ ዓኢሻ رضي الله عنها
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

20 Dec, 16:32


Live stream finished (54 minutes)

AL MADAD ( المدد )

20 Dec, 15:38


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

20 Dec, 13:26


ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ቢኢዝኒላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

07 Dec, 19:46


°°
"ያረቢ ወደ አንተ ቆንጆ አመላለስን መልሰን"

በጣም ቆንጆው መመለስ በአደጋ ሳያስቸግርህ በእርጋታ ወደሱ መመለስን የመስለ..
ሙሲባዎች ተደቅነውብን አስገድደውን ሳይሆን ከቁርአን አንዲት አንቀፅን ወይም ሐዲስን ወይ ድንገተኛ ምክርን ወይም ደዕዋን ሰምተን ከተኛንበት የገፍላ እንቅልፍ መንቃትን የመሰለ ማለት ነው ::
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

07 Dec, 13:44


የቅርብ ጏደኛችን እናት ወደ አኼራ ተሻግረው ተዕዚያ ስለሄድኩ የዛሬ ጠሮ - ዑስማን መስጊድ የተፍሲር ደርስ የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን ::


ለሄዱት የሳሂባችን እናት ፋቲሐ እንቅራላቸው::

AL MADAD ( المدد )

06 Dec, 17:14


አል-ኢማም አል-ሙሐዲስ አዝ'ዘሀቢ'ይ ስለ ኢብኑ ራወንዲ'ይ ስለተባለ የህይወት ታሪኽ እየተናገሩ እንዲህ ይላሉ :

" ራፊዷዎችንና (ሺዓዎች) ሙልሒዶችን (አምላክ የለም ባዮች) አጥብቆ አብሯቸው ይሆን ነበር .. ለምን ተብሎ ሲወቀስም : 'አይ ምን እንደሚሉ ለማወቅ ነው' ይል ነበር... እንደዛ እያለ ሙልሒድ ሆነ.. ዲንና ሀይማኖትን ማጣጣል ያዘ .."


ይሄን ካሉ ቡኃላ እንዲህ አሉ ...

"ብልህነት ያለ ኢማን ምንኛ የተረገመ ነው ! ጅልነት ከኢማን ጋር ከሆነ ምንኛ አማረ !"

📗ሲየር አዕላም : 14/59
------------------------

በቂ የሆነ የዲን እውቀትና ጥንካሬ የሌለው ከተለያዩ ከእስልምና ጋር ከሚያጋጩ እሳቤዎችና እምነቱ ላይ ጥርጣሬ ከሚያመጡበት ነገር በሩቁ ነው መራቅና መሸሽ ያለበት::

ደህና የሆነ የእውቀትና የኢማን አጥር ሳይኖረው ወደዚህ አይነት ጉዳዮች የሚጠልቅ መውጫ መንገድ አጥቶ ሰምጦ እንዳይቀር ያስፈራል::

አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን::
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

06 Dec, 14:07


ዛሬ ጠሮ - ዑስማን መስጊድ ይሰጥ የነበረው የተፍሲር ደርስ ኡስታዝ ትንሽ ጫን ስላላቸው የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን ::

AL MADAD ( المدد )

04 Dec, 19:38


በመዲነቱል ዑሉም ቻናል ላይ በዒልም ዙርያ የተደረገው ሙሐደራ ..

አሏህ ተጠቃሚዎች ያድርገን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

04 Dec, 17:45


አሏህ ከምርጦቹ ያድርገን

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

04 Dec, 16:32


Live stream finished (59 minutes)

AL MADAD ( المدد )

04 Dec, 15:32


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

04 Dec, 13:57


https://youtu.be/y3Um0ai4MCY?si=F6ZM-nJd4kswAy5F

AL MADAD ( المدد )

04 Dec, 13:23


የሰዪዲ ረሱሉሏህ ﷺ ሸማኢል ደርስ ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ይኖረናል ኢንሻአላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

04 Dec, 06:16


"እንዳያመልጣቹ"

(وذكر فإن الذكرى تنفع المؤمنين)

ውድ የተከበራቹ የመዲነቱል ዑሉም ተማሪዎች የቻናላችን ቤተሰብ እና ወዳጆች ዛሬ እሮብ ህዳር 25/2017 ከምሽቱ 3:45 (በሳዉዝ 8:45 pm) በኡስታዝ ሸምሰዲን ሀምዛ በሚያምረው አንደበታቸው ስለ ዒልም አስፈላጊነትና ትሩፋቶቹን በተመለከት በቀጥታ በቴሌግራም ቻናላችን ተርጊብ ያረጉልናል።

በመሆኑም ወደ ቻናላችን በመቀላቀል ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/medinetululoom
https://t.me/medinetululoom
https://t.me/medinetululoom
ለበለጠ መረጃ 📞0944706281
📞0912381590 ይደዉሉ::

AL MADAD ( المدد )

03 Dec, 17:55


ሰይደቲ ራቢዓ አሽ'ሻሚይ'ያህ ...

ታላቋ አሏህን ተገዥ፣ ወዳጅ ፣ አሏህን ፈሪ እና የሰዪዲ አሕመድ ኢብኑ አቢል ሐዋሪ'ይ የተባሉት ዓቢድ ባለቤትም ነበረች::

እናም ባልየው ሰዪዲ አሕመድ ሲናገሩ :

ምግብ ሰርታ ታመጣልኝና "ሰዪዲ ብላ ... ወሏሂ በተስቢህ (በዚክር) ነው የበሰለው .." ትለኝ ነበር ..

ቀኑን ፆመኛ ለሊቱን በዒባዳ ቆማ ታድር ነበር :: አንዳንዴ ቀኑ ላይ ልቀርባት ስፈልግ .. " በአላህ ፆሜን አታስፈጥረኝ ትለኛለች .. ማታ ላይ ደሞ ደስ የሚል ዒባዳ ላይ ከሆነች .."የዛሬን ለሊትን ለአሏህ ስጠኝ" ትለኛለች::

እራሴንም ከልክዬህ ሌላውንም መከልከል ለኔ ሐላል አይደለምና ሌላ አግባ ብላኝ ሶስቴ ዳረቺኝ :: ስጋ ሰርታ ታበላኝና ባገኘኸው ቁዋ ሚስትህ ጋር ሂድ ትለኝ ነበር ::

እንዳንዴም ደሞ : " ወላሂ የባል አይነት ውዴታ ሳይሆን የአኼራ ወንድም ውዴታን ነው የምወድህ ... ያገባሁክም ገንዘቤን አንተና ሷሊህ የሆኑ የአኼራ ወንድሞችህ እንድትበሉትና ልኻድምህ ብዬ ነው .." ትለኛለች::

አንድ ግዜ ገና የለሊቱ መጀመርያ ላይ ለዒባዳ ስትቆም ... "እኛ ከነ እንትና ከነ እንትና ጋር በዒባዳ አሳልፈናል እንደዚ ገና ከመጀመርያ ለሊት የሚቆም አላየንም " አልኳት
እሷም : " ሱብሓነሏህ እንዳንተ አይነት ሰው እንዲህ ይላል?! እኔኮ የምቆመው ስጠራ እኮ ነው " አለቺኝ::

አንዴ እንዲህ አለቺኝ : "አዛንበሰማው ቁጥር የቂያማ ቀን ጥሪ ትዝ ይለኛል :: አንበጣ በመንጋ ሳይ ደሞ የቂያማ ቀን ፍጥረታት ሲሰበሰቡ የሚሆነው ነገር ትዝ ይለኛል"

ረሒመሁሙሏህ ወረሒመና ቢሂም🤲
---------------------
ከዛሬ ሱረቱን ኒሳእ ተፍሲር ደርስ ላይ ከተነሱ ቂሳዎች አንዱ
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

03 Dec, 14:15


በአሏህ ፍቃድ ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሲኤምሲ አል-ዒምራን መስጊድ የተፍሲር ደርስ ይኖረናል::

ሲኤምሲና ዙርያው ያላቹ አሕባቦች ጊዜያቹን አመቻችታቹ በመገኘት እንጠቃቀም::

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

03 Dec, 14:09


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

03 Dec, 14:09


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

03 Dec, 14:08


#ሸማኢል

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

03 Dec, 14:08


#ሸማኢል

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

02 Dec, 11:18


ሲኤምሲ አል-ዒምራን መስጊድ የተፍሲር ደርስ ዛሬ ኢንሻአላህ ኖረናል::

ሲኤምሲና ዙርያው ያላቹ አሕባቦች ጊዜያቹን አመቻችታቹ በመገኘት እንጠቃቀም::

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

02 Dec, 09:15


በዛሬው የምርቃት መርሀ ግብር ላይ ከአዲስ አበባ የአል ዒምራን ቅርንጫፍ መድረሳዎች አንዱ በሆነዉ በሰይዱና ሀምዛ (አደም በዳኒ) መስጂድ እና የሂፍዝ ማዕከል ኢማም እና ኡሳታዝ የሆኑት ሽይኽ አህመድ አወሎ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን፡-

በመልእክታቸውም በመሻኢኾቻችን እና በቀደምት ዑለማኦች ልፋት እና ድካም እኛ ዘንድ የደረሰውን (ዒልም) ኢስላማዊ ትምህርት እንድንጠብቅ አደራ ብለዋል።

በተለይ እዚህ መድረሳ ዙርያ ያሉ ሙስሊም ማህበረሰብ በአጠቃላይ ይህን ሀላፊነት በተጠናከረ መልኩ መወጣታቸውን እንዲቀጥሉ  በማለት መልእክታቸውን አጠናቀዋል።

የአልዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም ዋና ስራ አስኪያጅ ኡስታዝ አስለም ዩሱፍ ፡-

ለተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ተማሪ ወላጆች የእንኳን አደረሳቹ መልእክት አስተላፈዋል፣

ተመራቂ ተማሪዎች በቁርኣን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ሳይገደቡ ሰፊውን ኢስላማዊ እውቀት(ዒልም) በጥልቀት በመማር ያስተማራቸውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንዲያገለግሉም አደራ ብለዋል።

በመድረኩ የቁርአን ቲላዋህ፣እውቀታዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ምክሮች፣እና፣በሀገራችን መሻኢኾች የተዘጋጁ ተወሱላት፣በተመራቂ ተማሪዎች እና በተጋባዥ እንግዶች ቀርቧል።

ለመድረሳው አስተዋጽኦ ላበረከቱ የመድረሳው ኮሚቴዎች፣ ኡስታዞች እና የአካባቢው ነዎሪዎች የእውቅና እና የሽልማት መርሀ ግብር በማካሄድ መድረኩ በመሻኢኾች ዱዓእ ተጠናቋል

ሙሉ የምርቃት መርሀ ግብሩን  በአል ዒምራን ዩቲዩብ ገፅ ይጠብቁን ።
https://t.me/Alimrancmc

AL MADAD ( المدد )

02 Dec, 09:15


በዛሬው እለት በማ/ኢ/ክ/መ/በጉ/ዞን እኖር ኤነር መገር ወረዳ በሚገኘው የአል–አቅደም የመገር ሸይኽ መስጂድ እና የቁርአን ሂፍዝ ማእከል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 18 ተማሪዎች ተመርቀዋል።

ተመራቂ ተማሪዎቹ ሂፍዘ አል-ቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ ትምህርት ለሶስት አመታት ተከታትለዋል።

ይህም በሀሪማው ተቀዛቅዞ የነበረውን የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ እንደአዲስ
እንዲያብብ ያደረገ መሆኑ በመድረኩ የተገለፀ ሲሆን በተጨማሪም

የመገር ሸይኽ አል-አቅደም መስጂድ ታሪካዊ እና ከ120 አመታት በላይ ያስቆጠረ  በተለያዩ መሻኢኾች ዚያራ እና መማር ማስተማር የደመቀ እንደነበር ከአካባቢው መሻኢኽ እና የሀገር ሽማግሌዎች መድረኩ ላይ ገለፃ ተደርጓል።

በምርቃት መርሀ ግብሩም ላይ የተመራቂ ተማሪ ወላጆች የአል ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም ስራ አስፈፃሚ አባላት ፣ኡስታዞች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ታድመዋል።

https://t.me/Alimrancmc

AL MADAD ( المدد )

30 Nov, 12:07


ኡስታዝ ወደ ክፍለ ስለሄዱ ዛሬ ጠሮ - ዑስማን መስጊድ ይሰጥ የነበረው የተፍሲር ደርስ የማይኖር መሆኑን ከይቅርታ ጋር እናሳውቃለን ::

AL MADAD ( المدد )

29 Nov, 16:26


Live stream finished (56 minutes)

AL MADAD ( المدد )

29 Nov, 15:29


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

29 Nov, 13:30


ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ቢኢዝኒላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

28 Nov, 19:28


የልብን ድርቀት ከሚቀርፉ ምርጥ ስራዎች ውስጥ ሰይዳችን ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት ነው.. ጁምዓ ለሊቱንና ቀኑን በጣም ይህ ስራ ከመወደዱ ጭማሪ በሰለዋት ብቻ የሚገኙ የአሏህ ልዩ ልዩ ስጦታዎች አሉ :: ጭንቀትና ጥበት በተከሰቱ ጊዜዎች ላይ ደግሞ ከአሏህ ልዩ ረሕመትን የሚያቀርብልን ስራ የረሕመቱ መገለጫ አድርጎ የላካቸው ሰይዳችን ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት ነው::

ሰለዋቱሏሂ ወረሐማቱሁ ዓላ ሰይዲ ሙሐመድ ﷺ ቢላ ሐዲን ወላ ዐደድ☺️
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

27 Nov, 16:24


Live stream finished (55 minutes)

AL MADAD ( المدد )

27 Nov, 15:28


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

27 Nov, 13:06


የሰዪዲ ረሱሉሏህ ﷺ ሸማኢል ደርስ ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ይኖረናል ኢንሻአላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

26 Nov, 17:22


እቺን የዱንያ ህይወት ያለምንም ችግር መኖር የሚፈልግ ሰው እራሱ በህይወት ውስጥ ካሉ ችግሮች አንዱ ይሆናል...

አሏህ ታገሱ .. ለምኑኝ .. በኔ ተመኩ .. ያለውኮ መሰናክሎችን ስለፈጠረባት ነው

ከወደዳችው ያድርገን ለጠላትም አሳልፎ አይስጠን

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

26 Nov, 14:59


ሲኤምሲ አል-ዒምራን መስጊድ የተፍሲር ደርስ ዛሬ ኢንሻአላህ ኖረናል::

ሲኤምሲና ዙርያው ያላቹ አሕባቦች ጊዜያቹን አመቻችታቹ በመገኘት እንጠቃቀም::

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

25 Nov, 12:52


ሲኤምሲ አል-ዒምራን መስጊድ የተፍሲር ደርስ ዛሬ ኢንሻአላህ እንጀምራለን::

ሲኤምሲና ዙርያው ያላቹ አሕባቦች ጊዜያቹን አመቻችታቹ በመገኘት እንጠቃቀም::

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

22 Nov, 16:29


Live stream finished (1 hour)

AL MADAD ( المدد )

22 Nov, 15:27


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

22 Nov, 13:38


ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ቢኢዝኒላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

20 Nov, 16:30


Live stream finished (1 hour)

AL MADAD ( المدد )

20 Nov, 15:29


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

20 Nov, 13:07


የሰዪዲ ረሱሉሏህ ﷺ ሸማኢል ደርስ ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ይኖረናል ኢንሻአላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:59


#ሸማኢል

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:59


#ሸማኢል

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:59


#ሸማኢል

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:59


#ሸማኢል

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:56


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:56


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:55


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:55


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:55


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:54


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:54


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:54


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:53


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:53


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 18:53


#ተፍሲር

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 16:30


Live stream finished (1 hour)

AL MADAD ( المدد )

16 Nov, 15:27


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

13 Nov, 16:29


Live stream finished (1 hour)

AL MADAD ( المدد )

13 Nov, 15:27


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

13 Nov, 13:15


የሰዪዲ ረሱሉሏህ ﷺ ሸማኢል ደርስ ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ይኖረናል ኢንሻአላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

13 Nov, 09:15


https://youtu.be/u1HEmCXIwhk?si=jUglyzYG63YszXOR

AL MADAD ( المدد )

13 Nov, 09:15


https://youtu.be/uVttEYl6jbU?si=I-yCuXkMSVorNutg

AL MADAD ( المدد )

09 Nov, 16:26


Live stream finished (57 minutes)

AL MADAD ( المدد )

09 Nov, 15:28


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

09 Nov, 14:51


https://vm.tiktok.com/ZMhb6QAWD/

☝️☝️የተፍሲር ደርሱን በቲክቶክ ላይቭ መከታተል ትችላላቹ

AL MADAD ( المدد )

09 Nov, 14:05


ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ቢኢዝኒላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

08 Nov, 16:29


Live stream finished (1 hour)

AL MADAD ( المدد )

08 Nov, 15:28


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

08 Nov, 13:16


ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ቢኢዝኒላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

08 Nov, 12:10


Channel photo updated

AL MADAD ( المدد )

08 Nov, 11:35


"እናንተ የተከበራቹ አሏህ ግዴታ ላደረገው ጁምዓ ሰላት ልንተዋወስ ልንነፃ ልናበራ የተሰባሰባቹ .. ለአላህ የጌትነት ክብር ተናነሱ :: በሁለቱም ሀገር ስኬታማ የሆነ የለም ለሱ ክብር የተናነሰቢሆን እንጂ ! የኮራን አላህ ያዋርደዋል .. የተናነሰን አሏህ ከፍ ያደርገዋል :: በጉዳዮቻቹ ላይ ሁሉ ውስጣዊም ሆነ ውጫዊ ጉዳይ ለሰይዲ ሙሐመድ ቢን ዐብዲላህﷺ ተከታይ ሁኑ .. የጌታቹን ሰፊ የሆነውን ቸርነት ታያላቹ..

وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَى آمَنُوا وَاتَّقَوْا لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَاتٍ مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ

" የከተማዋም ሰዎች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ በእነሱ ላይ ከሰማይም ከምድርም በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር.. "

በአሏህ እዝነትም ተዋደዱ ተሳሰሩ.. አሏህ የሙእሚኖች ልቦች መዋደድን ይወዳል.."

- የሰይዲ ሐቢብ ዑመር የጁምዓ
መልእክት

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

07 Nov, 18:33


ከአንዲት እህት እንደተዘገበው...

" በህልሜ ጨለማ ክፍል ውስጥ ሆኜ መውጫ አጥቼ ጨንቆኛል .. በእንደዛ ጭንቀት ውስጥ እንዳለው ስደናበር እንደ ድንገት ጣቴ ላይ ካለ ቀለበት ትልቅ አልማዝ ነገር በርቶ ታየኝና የነበርኩበትን ክፍል ወገግ አድርጎ አበራልኝ .. መውጫውንም በር አይቼ ስወጣ ... ከእንቅልፍ ነቃው..ነገር ግን ስነቃ ጣቴ ላይ የነበረው ከመተኛቴ በፊት 500 ግዜ ሰለዋት ያወረድኩበት የቀለበት ተስቢህ ነበር .."


አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም በባሪክ ዐለይሂ ወዐላ ኣሊሂ ወሰሕቢህﷺ☺️

እሳቸው ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ከብዙ አይነት ጨለማ እንወጣለን:: ከብዙ አይነት እጣዎችና እድሎችም ጋር እንገናኛለን::

https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

06 Nov, 16:24


Live stream finished (55 minutes)

AL MADAD ( المدد )

06 Nov, 15:28


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

06 Nov, 13:40


የሰዪዲ ረሱሉሏህ ﷺ ሸማኢል ደርስ ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ይኖረናል ኢንሻአላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

02 Nov, 14:05


ዛሬ ጠሮ - ዑስማን መስጊድ ይሰጥ የነበረው የተፍሲር ደርስ የማይኖር መሆኑን ከይቅርታ ጋር እናሳውቃለን ::

ቀጣይ ሳምንት በዓፍያ አሏህ ያገናኘን

AL MADAD ( المدد )

01 Nov, 16:28


Live stream finished (58 minutes)

AL MADAD ( المدد )

01 Nov, 15:30


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

01 Nov, 14:10


ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ቢኢዝኒላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

30 Oct, 16:33


Live stream finished (1 hour)

AL MADAD ( المدد )

30 Oct, 15:30


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

30 Oct, 12:59


የሰዪዲ ረሱሉሏህ ﷺ ሸማኢል ደርስ ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ይኖረናል ኢንሻአላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

26 Oct, 16:37


Live stream finished (1 hour)

AL MADAD ( المدد )

26 Oct, 15:29


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

26 Oct, 13:29


ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ቢኢዝኒላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

26 Oct, 13:00


#ሸማኢል

AL MADAD ( المدد )

26 Oct, 12:59


#ሸማኢል

AL MADAD ( المدد )

25 Oct, 16:31


Live stream finished (1 hour)

AL MADAD ( المدد )

25 Oct, 15:30


Live stream started

AL MADAD ( المدد )

25 Oct, 13:40


ዛሬ ከመግሪብ ቡኃላ ተፍሲር ደርስ ይኖረናል ቢኢዝኒላህ

ቦታ : ጠሮ- ዑስማን ቢን ዐፋን መስጊድ

አህለን ወሰህለን
https://t.me/mededulhabib

AL MADAD ( المدد )

23 Oct, 16:34


Live stream finished (1 hour)

AL MADAD ( المدد )

23 Oct, 15:31


Live stream started

7,444

subscribers

608

photos

34

videos