𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 @ibrahim_furii Channel on Telegram

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

@ibrahim_furii


የቻናሉ ትኩረትና ዓላማ: –

√ ቁርዓንን በማየት(በነዘር)መቅራት ለማይችሉ
እገዛና ድጋፍ ማድረግ።
እንዲሁም በተጨማሪ በኡስታዝ ኢብራሒም የሚሰጡ:–

√ የተጅዊድ
√ የቁርአን ሐለቃ
√ እና የተለያዩ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።


🏖 ለአስተያየት☞ @AbuHiba1
ወይም☞ @Ibrohalka_botይጠቀሙ!!

ኢብራህም ሀልካ (Amharic)

ሃሃ! እንኳን ለእናትህ ምንድነው? መልሶልን፣ ኢብራህም ሀልካ ቻናል ነው! በቅርስ እና ድጋፉ በነገዉ መቅላት ለመቀላቀል፣ አሁንም የተጅዊድና የቁርአን ሐለቃ በቅርብ የትኩረት እንቀላቀል። ማለት በኡስታዝ ኢብራሒም የተሾሙ ደርሶችም ብለን ችግሩን። ማቀናብን ምክር እንቀላቀል:: የአቡኀባሀዳርድዳ ለአስተያየት ፣ ኢብራህም ሀልካን ለማወቅ ወይም የፈጠነን ጠቃም ፡ @AbuHiba1 ፡ ኣይ::

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

10 Jan, 10:36


♻️የጁሙኣ ኹጥባ

"የመሬት መንቀጥቀጥ"


🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

   10/07/1446ዓ/ሂ

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

09 Jan, 18:02


በየቀኑ ራሳችንን ለምንበድል ለኛ ዓይነት ሰዎች የነቢዩሏህ ዩኑስ ዓይነት መመለስ ሁሌም ያስፈልገናል።
{أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ}
~
የአሳው ባለቤት ተቆጥቶ በሄደ ጊዜ በእርሱም
ላይ የማንፈርድበት መሆናችንን ጠረጠረ።
በጨለማዎችም ሆኖ "ከአንተ በቀር በሀቅ የሚመለክ ሌላ አምላክ የለም፣ጥራት ይገባህ
እኔ በእርግጥ ከበዳዬች ነበርኩ በማለት ተጣራ።"
ሱረቱል አንቢያ(87)

♻️https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

08 Jan, 12:57


🪩የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 06

📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ


🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ

🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን


የኪታቡን PDF ለማውረድ
https://t.me/ibrahim_furii/7581

ትምህርቱን ለመከታተል በቴሌግራም
♻️https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

08 Jan, 05:25


😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም

😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር


✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam

😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

07 Jan, 19:26


ከዱዓ ዉጭ ምንም የለንም። ጌታዬ ሆይ ስማን

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

03 Jan, 10:48


♻️የጁሙኣ ኹጥባ

"የዑመር ኢብኑል ኸጣብ ታሪክ"


🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

3/07/1446ዓ/ሂ

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

03 Jan, 10:39


አዲሱ የቲክቶክ ፔጃችንን follow በማድረግ ይቀላቀሉ👇
https://vm.tiktok.com/ZMkDPSCBS/

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

02 Jan, 04:13


ሕይወት የቱን ያህል አድካሚ፣ አሰልቺ  ብትሆንም እጅ ሠጥታችሁ አትዋሉ ለነገ ብርታት መልካም ንያ በልባችሁ አሳድሩ በአላህ ላይ ያላችሁ ጥርጣሬ መልካም ይሁን፣
አላህ ሁሌም ትዕዛዙን ካከበራቹ ከጎናቹ እንደሆነ
አስቡ!!

መልካም ቀን  ወዳጆች
📱https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

01 Jan, 18:19


ESLAMIC ONLINE MEDRESA


بسم الله الرحمان الرحيم


                   
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ




★ የላቀው ፣ ሙሉ ፣ ሀብታም ፣ ተብቃቂ ፣ ከርሱ ውጪ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የሌለው፣  ከርሱ ወጪ የተጣሪን ጥሪ ሰሚ ና ምላሽ ሰጪ የሌለው፣ ከርሱ ውጪ ችግራቶችን ቀራፊ  ፀጋንና ደስታንንም ነጣቂ የሌለው፣  ከርሱ ውጪ ጠቃሚ ጎጂም የሌለው ፣ ጥራት የተገባው  ጌታ አላህ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ከምትፈሩት፣ ከምትሰጉት እንዲሁም መጥፎ  ከሚባሉት ነገራቶች ባጠቃላይ ጠብቆ ታላቅ ስኬት ወደሚለው ና ወደምትወዱት ስኬትና ደስታ ያብቃችሁ።
በተለያዩ ምክንያቶች የአላህን ንግግር   የልብ ሰኪናህ ፣ የህይወት ጥፍጥና, ደስታ እና መመሪያ ፣ የሪዝቅ ማስፊያ የሆነውን « ታላቁን ቁርአን »ን አልቀሩምን ሀይማኖቶንስ አልተማሩምን?! ለመቅራት እና ለማወቅስ ከብዶታልን?
እንግዲያውስ........
   ESLAMIC ONLINE MEDRESA የቁርአን እና የኪታብ ማዕከል » ይህንን ችግሮትን በአላህ ፈቃድና እገዛ ሊቀርፍልዎ ባሉበት ቦታ ሁነው  ኢንሻአሏህ  በቀላሉ ቁርአንን እና ሀይማኖቶን ሊያስተምሮ እቤቶ ድርስ መቷል!!!  ከእርሶ የሚጠበቀው  በእጆ ያለውን ስልክ ብቻ  በመጠቀም  በቀላሉ ቁርአንን እና ሀይማኖቶን ባሉበት ሆነው መማር ብቻ 
1⃣  በ « ቁርዓን »... ሂፍዝ እና ነዝር ቃኢዳ ሌሎችም   
☑️ ተማሪው በተጠቀሰለት ጊዜያቶች ውስጥ በሚመቸው ሰዓት  ተመርጦ
        

🟥 🔊 ማሳሰቢያ

👉👉አንድ ሰው የሚማረው በመረጠው ጊዜያቶች ውስጥ ለ 30 ደቂቃ / 40ደቂቃ መሆኑን ልብ ይበሉ!!

👥 ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ኢንሻአሏህ!!!
🙌🙌🙌🙌 @Nasterabaa 👌👌👌👌        0977373168

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

01 Jan, 12:25


🌄መሳጭ ቲላዋ

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

01 Jan, 06:14


🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

29 Dec, 13:47


~ሱብሓነሏህ

የሰራተኛዋ ንብ አማካኝ እድሜ 45 ቀን ገደማ ነው።
በዚህ እድሜዋም እስከ 5000 የሚጠጉ አበቦችን ትቀስማለች።በዚህም
በልፋት የተሞላ አጠቃላይ እድሜዋ 8 ግራም የሚጠጋ ማርን
ታመርታለች።ያም አንድ አነስተኛ ማንኪያ ማለት ነው።
አንተ በአንድ ማንኪያ የምትጠጣው ማር፤የአንድ ሰራተኛ ንብ የእድሜ ልክ
ስራ ውጤት ነው።

📱https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

26 Dec, 11:38


የማንችለዉን አታሸክመን
የኛ ካልሆነው ጋር አታድክመን
ያ ረብ!

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

25 Dec, 10:35


🎙ኢብራሒም& ከተማሪዎች ጋር
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

22 Dec, 11:00


🎙ኢብራሒም& ከተማሪዎች ጋር
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

22 Dec, 07:40


በምድር ላይ ሳሉ አላህን በማስታወስ ሕይወታችንን ላበሩልን ሁሉ አላህ ቀብራቸውን ያብራላቸው ።
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

20 Dec, 10:48


🪩የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 05

📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ


🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ

🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን


የኪታቡን PDF ለማውረድ
https://t.me/ibrahim_furii/7581

ትምህርቱን ለመከታተል በቴሌግራም
♻️https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

20 Dec, 03:28


🌿🌺                                    

{إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

18 Dec, 16:20


በዙሪያህ የነበሩ የትላንትና ሰዎችን አስታውስ!!
የትሄዱ ብለህም ጠይቅ?

@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

18 Dec, 12:35


🪩የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 04

📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ


🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ

🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን


የኪታቡን PDF ለማውረድ
https://t.me/ibrahim_furii/7581

ትምህርቱን ለመከታተል በቴሌግራም
♻️https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

18 Dec, 07:16


«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡»

@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

16 Dec, 10:08


ዱንያ ውስጥ የቱን ያህል በሀብት የከበርክ፣
በስልጣን ከፍ ያልክ ሆነህ ብትኖርም
አንድ ቀን ሰዎች ድንገት ትዝ ስትላቸው
እሱኮ"ከሞተ ቆየ"እያሉ ያስታውሱሃል።

~t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

16 Dec, 10:01


🔖አዲስ  የአቂዳ ትምህርት

        
     🔗الفسق—الردة

🔴ደርስ ክፍል/8

📚የኪ
ታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/7562
     
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

15 Dec, 10:21


👁‍🗨ተፈኩር

ጥበቡ በፍጥረተ-ዓለሙ ውስጥ እንዲህ ይገለጣል። ውበታቸው ልብን ማርኮ  በሚያንበረክክ ፍጹም ድንቅ ፍጥረታት ተከበን እንዴት አላህን እንረሳለን?!

"هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ ۚ بَلِ الظَّالِمُونَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ" (لقمان: 11)
"ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡ በእውነቱ በዳዮቹ በግልጽ ጥመት ውስጥ ናቸው፡፡"
(ሉቅማን፡ 11)

~t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

07 Dec, 15:05


ቱዮባችንን ያጋሩ
ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@ibrotube4826?si=c5bXqmYDP1pQPWfA

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

07 Dec, 14:54


🔖አዲስ  የአቂዳ ትምህርት

📕الفصل الثاني:–
        
     🔗الفصل الرابع
🔗النفاق–تعريف–أنواعه
🔴ደርስ ክፍል/6

📚የኪ
ታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን
     
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

06 Dec, 19:00


አደብ ሲባል ለንግግር ብቻ አይደለም። ለአለባበስም አደብ አለው፤ ለአካሄድም አደብ አለው፣ ለአሳሳቅም አደብ አለው፣ ለመግባባትም አደብ አለው። (ኢብኑል ጀውዚ)
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

06 Dec, 04:29


"ጌታችን ሆይ በኛ ላይ ትዕግስትን አንቧቧ"

@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

05 Dec, 10:29


  "ለማንኛውም ነገር «እኔ ይህንን ነገ ሠሪ ነኝም» አትበል፡፡

«አላህ የሻ እንደ ሆነ (እሰራዋለሁ)» ብትል እንጂ፡፡»

                {ሱረቱል ከህፍ}

ምናልባት ብዙ ዕቅዶቻችን ግብ ሳይመቱ የሚመክኑት
"ኢንሻአላህ"ማለትን ዘንግተን ሊሆን ይችላል።

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

04 Dec, 12:55


#ሱብሓነሏህ

የሰው ልጅ በተሰጠው ጥቂት ኃይልና፣ጉልበት
በሌሎች ላይ ይኮራል፣ይኮፈሳል፣በራሱ ይደነቃል ።
~
አላህ እጅግ በርካታ በአፈጣጠራቸውና በጉልበታቸው ልዩ የሆኑ ሁሉ ፍጥረታት ባለቤት ነው።
~
ከእነዚህም በየብስ ላይ ከሚኖሩ የምድራችን እንስሳ ውስጥ ግዙፉ ዝሆን ነው ።

📱https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

04 Dec, 10:41


🔖አዲስ  የአቂዳ ትምህርት

📕الفصل الثاني:–
        
     🔗الشرك–تعريف–أنواع
🔗الكفر–تعريف–أنواع
🔴ደርስ ክፍል /5

📚የኪ
ታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን
     
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

04 Dec, 10:19


🔗የኪታበ አት‛ተዉሒድ(የፈውዛን) ፒዲኤፍ

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

04 Dec, 08:08


ያ ረብ ልባችንን ወደ ቁርዐን አዘንብላት

@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

03 Dec, 11:43


በተለያዩ ቀናት ከሦስት ድርጅቶች ስልክና ላፕቶፕ ሲሰርቅ በካሜራ ዕይታ የገባው ግለሰብ በፖሊስ እየተፈለገ ነው።

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

03 Dec, 09:12


«አላህ ከችግር በኋላ ምቾትን በእርግጥ ያደርጋል»

@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

02 Dec, 12:57


🍎የቁርኣን ግብዣ

      ሱረቱል አልኢምራን

   አንቀፅ 169–177

🇪🇹ቃሪዕ:–ኢብራሒም ኸይረዲን
📖ከቁርኣን ጋር እንኑር❗️

📱https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

02 Dec, 12:06


እኛም እንዝናና ያሉ ይመስላሉ .......!

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

01 Dec, 18:13


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣  ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🎤
📚
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

01 Dec, 03:28


«አላህ ለባሪያው በቂ አይደለምን?»

[ሱረቱ‘ዙመር]

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

30 Nov, 02:18


በጠዋት ተነስታችሁ ሮጥ፣ሮጥ በሉ
በተለይም ዉፍረት ያስቸገራችሁ ሰዎች።

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

29 Nov, 11:22


ወላጆች ሆይ...
ህፃናት ልጆቻችሁን ከስማርትፎን(ከስልክ) አርቋቸው!!

ነገ በወረደና፣ በላሸቀ ስነምግባራቸው ተማራችሁ
አልታዘዝ አሉኝ ብላቹ
ከምታለቅሱ... አሁኑኑ! ከልክሏቸው!

የአብዛኞቹ ልጆች የስነምግባር ዝቅጠትና መላሸሽ ዋነኛው ምክንያት ወላጆች ላይ ባለ የተርቢያ ችግር ነው!!

የተለያዩ ሀገራት ምንም እንኳን ዘግይተውም ቢሆን
ማህበራዊ ሚዲያ በህፃናት አእምሮና በስነምግባራቸው መላሸቅ እያስከተለው ያለውን
ጉዳት ከግምት ዉስጥ በማስገባት የተለያዩ ክልከላዎችን እየጣሉ ይገኛሉ ።

ከታች ያያዝኩት ፅሁፉ ከቲክቫ ኢትዮጵያ የተገኘ ነው።👇👇

የአውስትራሊያ የተወካዮች ም/ቤት ከ16 ዓመት በታች ያሉ አዳጊዎች ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚያግድ ሕግ አጸደቀ።

ሕጉ በሃገሪቱ የእንደራሴዎች ም/ቤት (ሴኔት) ከጸደቀ በዓለም የመጀመሪያው ይሆናል።

የተወካዮች ም/ቤቱ በ102 ድጋፍ እና 13 ተቃውሞ ድምጽ አጽድቆታል።

በሃገሪቱ የሚገኙ ዋና ፓርቲዎች የደገፉት ሕግ ፦
➡️ ቲክቶክ፣
➡️ ፌስቡክ፣
➡️ ስናፕቻት፣
➡️ ሬዲት፣
➡️ X እና ኢንስታግራም የመሰሉ መድረኮች አዳጊዎች ተጠቃሚ እንዳይሆኑ የማይከላከሉ ከሆነ እስከ 33 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ይጠብቃቸዋል።

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

29 Nov, 03:19


‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

اللهم صلِّ وسلم على سيدنا محمد وعلى آله الطيبين الطاهرين

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

28 Nov, 18:25


አቡ ወዳዐህ የታላቁን ታቢዒ የሰዒድ ኢብኑል ሙሰይብን ልጅ አገባ። እንደ አባቷ በዒልም እና በኢማን የጠለቀች ነበረች።
አንድ ቀን ባሏ የአባቷ የዒልም መጅሊስ ናፈቀዉና ጓዙን አሰናዳ።
"ወዴት ነህ?" አለችው።
"አባትሽ ሰዒድ ዘንድ ዒልም ፍለጋ።" አላት።
"ቁጭበል አባቴ የሚያስተምርህን እኔ አስተምርሃለሁ።" አለችው።

አባቷን ሳላገኝ እሱም ሳያገኘኝ ከሷ ስማር ወር ቆየሁኝ ይላል አቡ ዐዳወህ።

@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

28 Nov, 10:17


ከዚህ ቪድዬ ምን ተማራችሁ?

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

28 Nov, 09:32


🔖አዲስ  የአቂዳ ትምህርት

📕الفصل الثاني:–
        
     🔗الشرك–تعريف–أنواع

🔴ደርስ ክፍል /4

📚የኪ
ታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን


     
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

27 Nov, 18:30


ነገ ስለምትበላዉ እያሰብክ እንቅልፍ አትጣ።
ማንኛዉም ሪዝቅ ከቆየባችሁ ኢስቲግፋር አብዙ ተብሏል።

#መልካም አዳር
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

27 Nov, 14:00


«አላህን የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫ
   ቀዳዳ ያደርግለታል።
ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል።»

[ሱረቱ አጥ‘ጠላቅ]

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

27 Nov, 08:26


 
  ሐሰን አልበስሪይ እንዲህ ይላሉ:–

🔘የሰው ልጅ ስራውና ንግግሩ ሁሉ መልካምና እውነት ቢሆን ኖሮ ሊከስር ይቀርብ ነበር።

🔘እንዴት ነው የሚከስረው ተብለው ሲጠየቁ?

  🔘በራሱ ይደነቃልና❗️

(البيهقي في الشعب٦٨٧٠)
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

26 Nov, 18:33


ወዳጆቼ! ባላችሁበት ሁሉ:-
~
የአላህ ሰላም፣እዝነት፣ጥበቃ ከእናንተጋ ይሁን።

#መልካም አዳር

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

26 Nov, 08:04


በምን አይነት ቅፅበትና ፍጥነት አላህ ሊያገኛቸዉ ከነበረዉ አደጋ እንዴት እንደጠበቃቸው ተመልከት!!

ሱብሓነሏህ ይህ ክስተት ይህን ሀዲስ አስታወሰኝ!

"እወቅ! የሳተህ ነገር ሊያገኝህ አልነበረም፥
   ያገኘህ ነገር ደግሞ ሊስትህ አልነበረም።
"

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

26 Nov, 04:48


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

25 Nov, 18:24


እህቶች ተረጋጉ !!
በዉስጥ መስመር ተቅለስልሶ
ያናገራችሁን ወንድ ሁሉ አትመኑ።
~
ይልቁኑ ቂርዓትና ሀያዕ ላይ አተኩሪ።ለአንቺ በዋናነት  የሚጠቅምሽና የሚያዋጣሽ እሱ ነው ። ቲክቶኩን፣ ዩ ቱቡን፣ ፌቡኩን፣ ተይ። ጊዜ ዉድ ነው በዉድ ነገር ላይ አትቀልጂ።

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌐
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

25 Nov, 12:20


👁‍🗨ተፈኩር

ጥበቡ በፍጥረተ-ዓለሙ ውስጥ እንዲህ ይገለጣል። ውበታቸው ልብን ማርኮ  በሚያንበረክክ ፍጹም ድንቅ ፍጥረታት ተከበን እንዴት አላህን እንረሳለን?!

"هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ ۚ بَلِ الظَّالِمُونَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ" (لقمان: 11)
"ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡ በእውነቱ በዳዮቹ በግልጽ ጥመት ውስጥ ናቸው፡፡"
(ሉቅማን፡ 11)

~t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

24 Nov, 09:54


『ሐያእ ለሴት ልጅ ዉበት ነው
ለወንድ ልጅ ደግሞ ሞገስ ነው።』


⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌐
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

24 Nov, 07:33


የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ይላሉ:–
«የቂያማ ቀን ሙዕሚን በሰደቃው ጥላ ስር ነው።» 
  📚[ሰሒህ አት‘ተርጊብ]

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌐
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

23 Nov, 11:51


እስቲ ፈገግ በሉ!
🚦የዘንድሮ ህፃናት አልተቻሉም እኮ! !

📱https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

23 Nov, 02:07


ብቻዬን አይደለሁም አልቦዘንኩም ቁርኣን እያነበብኩ ነው በላቸው።

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

22 Nov, 07:07


🌿🌺                                    

{إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

21 Nov, 17:41


⬇️ القرآن وبقاء العقل
أهل القرآن يمتعون بعقولهم ولو طالت بهم أعمارهم ..
🌺🍃
فعن عبد الملك بن عمير قال:
"كان يقال: إن أبقى الناس عقولا قراء القرآن ".
وقال بعض السلف: "من حفظَ القرآن متِّع بعقله"

⬇️ቁርኣንና የአእምሮ ቀጣይነት!!
የቁርኣን ባለቤቶች በነሱ ላይ እድሜያቸው ቢረዝምም በአእምሮአቸው ይጠቀማሉ።

💬አብድልመሊክ ቢን ዑመይር እንዲህ ይላሉ:–

#ይባል ነበር"ከሰዎች ሁሉ ከአቅል በስተኩል
ቀጣይነት ያላቸው ቁርኣንን አንባቢዎች ናቸው።
🌺🍃
ከሰለፎች ከፊሉ ብሎ ይል ነበር።
«ቁርኣንን በአእምሮው የሸመደደ በአቅሉ
ይጣቀማል።»

👍ለሌሎች ሼር ማድረጎን አይዘንጉ
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

21 Nov, 12:35


♦️ሰለፎችና ጊዜ አጠቃቀማቸው

🎙ኢብራሒም ኸይረዲን

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

20 Nov, 18:51


አብሽሩ
በአላህ ላይ ተሰፋ አትቁረጡ
~
አንድ ቀን ያሰባችሁትና የተመኛችሁት
ሁሉ በአላህ ፍቃድ እንደሚሳካ ለቀልባችሁ ሳትነግሩት…እንዳትተኙ እሺ¿ውዶች

#መልካም አዳር
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

20 Nov, 18:35


#ሱብሓነሏህ

ከፍታማ ቦታ ላይ ከ ቋጥኞች መሀል በሃይል
ወደ ሰማይ የሚፍለቀለቅ ተፈጥሮአዊ ውሃ

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

20 Nov, 14:36


የተለያዩ በሸሪያ የተወገዙ ተግባራቶች የሚታዩበትና ዘፈን የተከፈተበት ሰርግ መገኘት አይቻልም።ምክንያቱም በዚህ ተግባር አላህን በማስቆጣት የጠሩንን ሰዎች
ማስወደድ ስለሆነ።

🔖ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን [ሐፊዘሁሏህ]

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

20 Nov, 07:54


🔖አዲስ  የአቂዳ ትምህርት

📕الفصل الثاني:–
        
     🔗الشرك–تعريف–أنواع

📚የኪ
ታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🔴ደርስ ክፍል 3⃣
     
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

19 Nov, 18:36


ሐላል ትዳር እና ሐላል ሥራ ላሳሰበው ሁሉ ቆንጆ ዱዓዕ -

"አልላሁምመ-ክፍኒ ቢሐላሊከ ዐን ሐራሚከ ወአግኒኒ ቢፈድሊከ ዐምመን ሲዋከ"
ትርጉም:–
ጌታዬ ሆይ ከሐራምህ በሐላልህ አብቃቃኝ። በችሮታህም ካንተ ውጭ ያለውን እንዳላስብ ብቃኝ ።

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

19 Nov, 07:37


🌄መሳጭ ቲላዋ

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

18 Nov, 14:17


የአላህ መልዕክተኛ ـﷺـ እንዲህ ይላሉ፦

"ከወንጀሉ ተውባ ያደረገ ምንም ወንጀል የለበትም።"

ባጠፋህ ቁጥር ተስፋ ሳትቆርጥ  ሁሌም ተውባ አድርግ። አላህ ለእውነተኛው ተውባ አንድ ቀን ይወፍቅህ ይሆናል።

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

18 Nov, 12:42


🔖አዲስ  የአቂዳ ትምህርት

📕الفصل الأول:–

🔗الإنحراف في حياة البشرية

📚የኪ
ታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🔘ደርስ ክፍል 2⃣
     
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

17 Nov, 17:11


*ከዱንያ……
*ጭንቀት
*ሀሳብ
*ሀዘን
*ትካዜ……"ወደ አላህ ሽሹ"

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

17 Nov, 10:26


መርካቶ ዛሬም ቃጠሎ ደረሰ እየተባለ ነው። ግራ የገባ ነገር። ለማንኛውም ነጋዴዎች አደጋውን በመከላከልም ይሁን ጉዳትን በመቀነስ ላይ ማድረግ የምትችሉት ጥንቃቄ ካለ አስቡበት። እቃ መቀናነስ፣ በተለየ ትኩረት የሚፈልጉ በጣም ውድ እቃዎችን ወይም ዶክመንቶችን ማራቅ ሊሆን ይችላል። ብቻ የሚቻላችሁ ካለ አስቡበት። መርካቶ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም አካባቢዎች ያላችሁ ትኩረት አድርጉ።
የተጎዳችሁን አላህ ይተካችሁ። ሌሎቻችሁን አላህ ይጠብቅላችሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

17 Nov, 01:59


ሰላም ለሙተነቂቦች፣

ሰላም አላህ ይህን አለባበስ ግዴታ አድርጎብናል  ብላችሁ ለምትለብሱ ሁሉ፣

ሰላም ወደ አምላካችሁ ለመቃረብ ኒቃብን ለምትለብሱ ሁሉ፣

ሰላም የአላህን ዉዴታ ለማግኘት ደፋ ቀና ለምትሉ ሁሉ፣

ሰላም ፊትናዎችን ተቋቁማችሁ በፅናት ለዘለቃችሁ ሁሉ፣

ሰላም ለመልካም የአላህ ባሮች ሁሉ፣
አላህ ያጽናችሁ።
ሰላማችሁ ይብዛ።

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

15 Nov, 06:04


📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

15 Nov, 03:27


ነገሮች ሁሉ እኔ በፈለኩትና በወደድኩት መስመር
ለምን አልሄዱም ብለህ አትበሳጭ።አላህ ለአንተ የመረጠልህን ውደድ በውስጡ ትልቅ እርካታ አለ።ከቻልክ ውደድ፣ካልሆነ ግን ታገስ።
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

13 Nov, 15:59


#አልሐምዱሊላህ_አላ_ኒዕመቲል_በሰር

ሳውዲያዊው ታዳጊ(ሓፊዝ) ጂሃድ አልማሊኪ
እንዲህ ሲሉ ጠየቁት:–  

በሂወትህ አንድ ጊዜ የማየት እድል ብታገኝና፣
ቢሰጥህ ምን ማየት ያስደስትህ ነበር።

ቁርኣን እንዴት እንደተፃፈ እና ሀረካዎቹ እንዴት
እንደተቀመጡ መሰል በውስጡ ያሉ የተጅዊድ ህግጋቶችን ማየት ነበር የምፈልገው❗️

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

13 Nov, 12:02


የቱንም ያህል በዱንያ ላይ የመቆየት፣ሀብት የማካበት፣ዝነኛ የመሆን ፍላጎት ቢኖርህ አንድ ቀን ትሞታለህ፣ትቀበራለህ፣በላይህ ላይ አፈር ተመልሶ መቃብር ይዘጋብሃል። ሰዎችም በሒደት አንተን ይረሱሃል።

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

13 Nov, 07:43


#ሱብሓነሏህ

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

11 Nov, 19:01


🔖አዲስ የአቂዳ ትምህርት

📚የኪ
ታቡ አዘጋጅ:- ሸይኽ ሷሊሀል ፈውዛን

የትምህርቱ አቅራቢ:–ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🔘ደርስ ክፍል 1⃣ :-
     
https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

11 Nov, 16:25


Makkah in the year of 1970s.
# Makka # Saudi Arabia
መካ ሀረም 1970 አመት እንዲህ ነበር

📱https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

10 Nov, 06:52


🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/1
https://t.me/ibrahim_furii/6565
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/2
https://t.me/ibrahim_furii/6572
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/3
https://t.me/ibrahim_furii/6584
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/4
https://t.me/ibrahim_furii/6597
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/5
https://t.me/ibrahim_furii/6612
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/6
https://t.me/ibrahim_furii/6624
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/7
https://t.me/ibrahim_furii/6633
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/8
https://t.me/ibrahim_furii/6652
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/9
https://t.me/ibrahim_furii/6662
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/10
https://t.me/ibrahim_furii/6669
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/11
https://t.me/ibrahim_furii/6711
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/12
https://t.me/ibrahim_furii/6741
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/13
https://t.me/ibrahim_furii/6746
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/14
https://t.me/ibrahim_furii/6764
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/15
https://t.me/ibrahim_furii/6769
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/16
https://t.me/ibrahim_furii/6774
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/17
https://t.me/ibrahim_furii/6787
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/18
https://t.me/ibrahim_furii/6808
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/19
https://t.me/ibrahim_furii/6818
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/20
https://t.me/ibrahim_furii/6823
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/21
https://t.me/ibrahim_furii/6834
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/22
https://t.me/ibrahim_furii/6841
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/23
https://t.me/ibrahim_furii/6859
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/24
https://t.me/ibrahim_furii/6870
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/25
https://t.me/ibrahim_furii/6875
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/26
https://t.me/ibrahim_furii/6878
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/27
https://t.me/ibrahim_furii/6891
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/28
https://t.me/ibrahim_furii/6906
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/29
https://t.me/ibrahim_furii/6918
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/30
https://t.me/ibrahim_furii/6930
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/31
https://t.me/ibrahim_furii/7079
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/32
https://t.me/ibrahim_furii/7092
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/33
https://t.me/ibrahim_furii/7099
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/34
https://t.me/ibrahim_furii/7102
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/35
https://t.me/ibrahim_furii/7118
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/36
https://t.me/ibrahim_furii/7125
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/37
https://t.me/ibrahim_furii/7148
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/38
https://t.me/ibrahim_furii/7157
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/39
https://t.me/ibrahim_furii/7168
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/40
https://t.me/ibrahim_furii/7186
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/41
https://t.me/ibrahim_furii/7196
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/42
https://t.me/ibrahim_furii/7210
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/43
https://t.me/ibrahim_furii/7265
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/44
https://t.me/ibrahim_furii/7280
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/45
https://t.me/ibrahim_furii/7292
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/46
https://t.me/ibrahim_furii/7301
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/47
https://t.me/ibrahim_furii/7319
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/48
https://t.me/ibrahim_furii/7331
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/49
https://t.me/ibrahim_furii/7337
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/50
https://t.me/ibrahim_furii/7340
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/51
https://t.me/ibrahim_furii/7353
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/52
https://t.me/ibrahim_furii/7388
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/53
https://t.me/ibrahim_furii/7399
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/54
https://t.me/ibrahim_furii/7413
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/55
https://t.me/ibrahim_furii/7418
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/56
https://t.me/ibrahim_furii/7425
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/57
https://t.me/ibrahim_furii/7429
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/58
https://t.me/ibrahim_furii/7431
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/59
https://t.me/ibrahim_furii/7435
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/60
https://t.me/ibrahim_furii/7439
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/61
https://t.me/ibrahim_furii/7443
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/62
https://t.me/ibrahim_furii/7454
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/63
https://t.me/ibrahim_furii/7459
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/64
https://t.me/ibrahim_furii/7475
🔗ረውደቱል አንዋር ክፍል/65
https://t.me/ibrahim_furii/7481

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

08 Nov, 12:38


ትላንት ከዝሙት ስለመጠንቀቅ ማሳሰቢያ የፃፍኩት ዐረብ ሃገር ላይ እየተፈፀሙ ስላሉ ጥፋቶች የሚገልፁ አስደንጋጭ ጥቆማዎችን ከተለያዩ ወንድሞች ስላየሁ ነው። ከላይ ያያያዝኩት መልእክት ወንድማችን ከኔ ፖስት ስር ያስቀመጠው እጅግ አስደንጋጭ ትዝብት ነው። እንዲህ አይነት ወጥመዶች ወንጀሉ መቋጫ እንዳይኖረው ነው የሚያደርጉት። የመፍትሄው ሁሉ ቁንጮ አላህን መፍራት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

08 Nov, 11:18


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋الصفات والأخلاق

     📌 ክፍል/65

🔖የመጨረሻ ክፍል

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

08 Nov, 07:53


..اللهم صل على محمد وعلى آل محمد ..كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد .. وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم انك حميد مجيد ..

🌿🌿

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

08 Nov, 04:57


*ደካማ ፍጡር መሆንህን አትዘንጋ፣
*ከምን እንደተፈጠርክና ማንነትህን ረስተህ
በሰዎች ላይ ከመኮፈስና በራስህ ከመደነቅ ተቆጠብ፣

( وَفِي أَنْفُسِكُمْ أَفَلا تُبْصِرُونَ ) 

"በነፍሶቻችሁ ውስጥ አትመለከቱምን?"


🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

07 Nov, 19:17


ቀኑን ሙሉ የአላህን ባሪያዎች እረፍት እየነሳህና
አዛ እያደረግክ ውለህ እንዴት ነው? ጌታዬ ሆይ
በሰላም አሳድረኝ የምትለው።

#መልካም አዳር

@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

06 Nov, 14:34


የሰው ልጅ ዱንያን ሲቀላቀል………ሱብሓነሏህ
ሁላችንም ወደዚች አለም በዚህ መልኩ ነው የመጣነው።
የሰውን ልጅ ምን ደካማ ፍጡር አደረገው?

( وَفِي أَنْفُسِكُمْ أَفَلا تُبْصِرُونَ ) 

"በነፍሶቻችሁ ውስጥ አትመለከቱምን?"


🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

05 Nov, 16:50


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋اختيار أبي للخلافة
🕋البيت النبوي

     📌 ክፍል/64

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

05 Nov, 16:18


እናንተም እንደዛ ናቹ?

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

04 Nov, 09:03


ይህቺ ወፍ በሪሞት ነው እንዴ የ ምትሰራው?
🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

02 Nov, 18:12


በጊዜ ለመነሳት በጊዜ ተኙ ጊዜያችሁን ዉድ ለሆነ ነገር እንጂ አትስጡ ቲክቶክ ይቅርባችሁ፣ ቻትም ዝምብሎ መድከም ምን ይሰራላቹኃል።
:
ዛሬ እንኳን በጊዜ ተኙ እስቲ¡

#መልካም አዳር

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

02 Nov, 08:38


🌹የደስታ ሚስጥር /15

ሁልጊዜም አስተሳሰብህንና አመለካከትህን ለበጎና ለመልካም አድርገው፣ፍላጎትህንና ዕይታህን
አላህ በሚወደው ነገር ላይ አሳርፍ።
አመለካከትህን ካሳመርክ ደስተኛ ትሆናለህ።

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

02 Nov, 05:38


ሱብሀነሏህ የአላህ ስራ❗️

በካውካሰስ ፣ ጆርጂያ ውስጥ ሁለት ወንዞች
ሳይቀላቀሉ ይገናኛሉ።
አላህ በሱረቱ‘አር‘ረህማን እንዲህ ይላል:–

"ሁለቱን ባሕሮች የሚገናኙ ሲኾኑ ለቀቃቸው። (እንዳይዋሐዱ) በመካከላቸው
ጋራጅ አልለ፡፡ (አንዱ ባንዱ ላይ) ወሰን አያልፉም፡፡”

♻️(ሱረቱ አል ረሕማን - 19-20)
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ ያዳርሱ

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

01 Nov, 10:59


♻️የጁሙኣ ኹጥባ

"የመጨረሻው ዘመን ፈተናዎች"


🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

29/04/1446ዓ/ሂ

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

01 Nov, 06:17


🌿🌺                                    

{إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}

📱https://t.me/ibrahim_furii
📱https://t.me/ibrahim_furii

🎙ቃሪዕ:ኢብራሒም ኸይረዲን

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

31 Oct, 19:05


"አንተንና ሌሎችን ለመጠበቅ ስትል
ከመጥፎ ጓደኞች እራቅ!"

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

31 Oct, 12:12


የእውሸት ትወና በእንስሳዎች ላይ ሳይቀር
የሚያስጠላ ተግባር ነው።

ይድረስ ፕራንክ እያላችሁ ለምትጋጋጡ…

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

31 Oct, 09:00


🌹የደስታ ሚስጥር/14
 
ዚክሮችን፣ዱአዎችን አብዛ መከራና ችግር እንዲሁም የተለያዩ የኑሮ ውጣ ውረዶች ቢበዙብህ ተስፋ አትቁረጥ፣ብዙ መልካም ስራዎችን ለመስራት ሞክር፣ሁሉም ነገር ሰማያትን በፈጠረው አላህ(ሱ·ወ)እጅ ነውና።

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

30 Oct, 18:36


ለፈገግታ……ያክል

አንድ ከመስጂድ ሲወጡ ጫማ የጠፋባቸው
አባት በመስጂዱ ጀመኣ ላይ እንዲህ
ሲሉ ዛቱ:–

"ጫማዬን በፍጥነት ከየትም ብላችሁ የማታመጡና የማትሰጡኝ ከሆነ አባቴ ከዚህ በፊት ያደረጉትን ነው የማደርገው"
:
ሰዎቹም በተፈጠረው ነገር በመደናገጥና በመረበሽ ቶሎ ብለው ወደሱቅ አቅንተው አዲስ ጫማ ገዝተውላቸው ወደቤታቸው በመመለስ ላይ እያሉ ከጀምኣው ውስጥ አንዱ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው:–
አባባ ቆይ "አባቴ ከዚህ በፊት ያደረጉትን ነው የማደርገው" ሲሉ ምንድ ነበር ያደረጉት
እሳቸውም:–
ጫማቸውን ሲያጡ በባዶ እግራቸው ነበር ወደ
ቤት የተመለሱት……አሉ ይባላል።

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

30 Oct, 11:10


እኚህ አባት በጣም ከማርጀታቸው፣ከህመማቸው፣
ከንፋሱ ከባድነት ጋር ጠዋት ማታ ወደ መስጂድ በዚህ መልኩ ይመላለሳሉ።
~
በተለይ ወጣቶች ሆነን ሰላተል ጀማዓን ስንተውም ሆነ ሲያመልጠን አላህ ፊት
የምናቀርበው ምክንያት ምንድነው?

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

30 Oct, 07:03


🤲"ጌታዬ ሆይ ደካማ በሆኑ ባሮችህ ላይ እዝነትህን አውርድ።"

📱https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

29 Oct, 15:04


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋إلى الرفيق الأعلى
🕋آخر يومه من الدنيا

     📌 ክፍል/63

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

29 Oct, 08:08


ቤት¡ ውስጥ የማይግባቡ ወንድማማቾች ሲኖሩ…

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

28 Oct, 19:21


ምናልባት ካጋጠመህ ችግር አንፃር
የዛሬው ሌሊት የማይነጋ ሊመስልህ
ይችል ይሆናል።
:
ምን ይታወቃል ወዳጄ!አላህ ያላሰብከውና ያልጠበከውን ፀጋ በአንተ ላይ አፍስሶ
ታነጋ ይሆናል።

#መልካም አዳር

@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

28 Oct, 08:55


#ሱብሓነሏህ

https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

28 Oct, 06:39


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋وفد جرير بن عبدالله
🕋حجة الوداع

     📌 ክፍል/62

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

28 Oct, 02:18


👁‍🗨 #ተፈኩር

"هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ" (لقمان:11)

"ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡" (ሉቅማን:11)

ሱብሓነላህ!!!

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

26 Oct, 18:29


የምሽት ጨለማን ተገን አድርገን የምንሰራቸው
መጨረሻቸው ፀፀትና፣ከአላህ መንገድ መራቅ መሆኑን እያወቅን የምናጠፋቸው ነገሮች አቤት መብዛታቸው!!

አላህ እሱን ከማመፅ ይጠብቀን!

#መልካም አዳር

@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

26 Oct, 10:35


«ሞት መስተካከልህን አይጠብቅም።
ተስተካከልና ሞትን ጠብቀው።»

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

26 Oct, 06:59


ይህን ቪድዬ ተመልከቱማ❗️❗️

ይድረስ በጥርሱ የጥፍሩን ቆሻሻ ለሚያስወግድ በሙሉ

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

26 Oct, 03:03


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋وفد نجران
🕋وفد بني حنيفة

     📌 ክፍል/61

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

25 Oct, 19:05


ለማሳካት ያሰባቹት ነገር እናንተን ሊከብዳችሁ ይችላል ። አላህ ግን አይከብደዉም። አይዟችሁ ወዳጆቼ
ነገራችሁን ሁሉ አላህ እንደሚያሳካላችሁ እርግጠኛ
ሆናችሁ ጎናችሁን አሳርፉ።

#መልካም አዳር
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

24 Oct, 16:09


ለካ እንዲህ አይነትም ፀብ አለ

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

24 Oct, 11:55


በዚህች ምድር ላይ ብዙ እኖራለሁ ብለህ አታስብ!
ሞትን ስታስታውስ ምኞትህ ሁሉ ከአእምሮህ ይጠፋል።

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

24 Oct, 09:13


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋الوفود والدعاة والعمال
🕋وفد عبد القيس

     📌 ክፍል/60

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

24 Oct, 07:23


አጂብ

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

23 Oct, 18:32


አንዳንዴ ብዙ ስላሰብን የሚቀይር ነገር ላይኖር ይችላል…አብሽሩ ጉዳያቹን ለአላህ ሰጥታችሁ
ጉናችሁን አሳርፉት!
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

23 Oct, 16:21


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋هدم مسجد الضرار
🕋حج أبي بكر

     📌 ክፍል/59

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

22 Oct, 15:56


"አላህ ያ ከደካማ ፍትወት ጠብታ የፈጠራችሁ ነው
ከዚያም ከደካማነት በኋላ ጥንካሬን አደረገ
ከዚያም ከጥንካሬነት በኋላ ደካምነትና  ሽበትን አደረገ።አላህም የሚሻውን ይፈጥራል፣እርሱም አዋቂና ቻይ ነው።”

[ሱረቱ አር‘ሩም]

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

21 Oct, 12:16


اللهم أنصر إخواننا في فلسطين وكن لهم عونا ونصيرا 🤲

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

20 Oct, 17:49


አንዳንዴ ... ያ ረብ እነኚህን ከባባድ ቀናት አሳልፈኝ እያልክ ትተኛለህ ።

ዱንያ የፈተና ሀገር ነች ሰው ሆኖ በፈተና ውስጥ
የላለፈ ማን አለ።

#አብሽሩ
የምን ሐዘን
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

20 Oct, 15:00


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋غزوة تبوك
🕋العودة إلى المدينة

     📌 ክፍል/58

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

19 Oct, 17:44


ተስፋ የቆረጣችሁ ሁሉ ይህንን የቁርኣን አንቀጽ አስተርጉሙ።

لا تدري لعل الله يحدث بعد ذلك أمرا
@ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

16 Oct, 15:51


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋مطاردة المشركين
🕋وفد هوازن
🕋تأديب بني تميم
     📌 ክፍል/57

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

15 Oct, 18:06


እኔ በህይወት አለሁ ውዱእ አድርጌ የመግሪብን ሶላት መስገድ እፈልጋለሁ። የአሱር ሶላት አለፈኝ የመግሪብ ሶላትም ሊያልፈኝ ነውን ? እባካችሁ ሶላቴን ልስገድ

ሰላትን የማንሰግድ ሰዎች አላህ
ፊት መልሳችን ምን ይሆን?

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

15 Oct, 06:51


"ፈረሶችንም፣በቅሎዎችንም፣አህዩችንም ልትቀመጡዋቸውና ልትጌጡባቸው ፈጠረላችሁ
የማታውቁትንም ድንቅ ነገር ይፈጥራል።"

[ሱረቱ አን‘ነህል]

🌐https://t.me/ibrahim_furii

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

14 Oct, 06:26


🌎አዲስ የሲራ ትምህርት
 
የኪታቡ ስም:–
           ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ

🕋البيعة
🕋صلاة الفتح
🕋غزوة حنين
     📌 ክፍል/56

የትምህርቱ አቅራቢ:–
             ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

🌐https://t.me/ibrahim_furii
🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/ibrahim_furii/6573

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

13 Oct, 07:52


በዚህ ፖስት ላይ ሃሳቧን ላጋራች እህት
በውስጥ መስመር ገብቶ እንዲህ አይነት
የወረደና የዘቀጠ ከአንድ ሙስሊም
በፍፁም የማይጠበቅ መልስ መስጠት ተገቢ
ብቻ ሳይሆን ነውርም ጭምር ነው።

ስንት አይነት ነፈዝ አለ?

ግን ምን አስበህ ነው አላህ ይቅር ይበልህ!

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

13 Oct, 06:59


🆘የመጀመሪያው ፕሮግራሙ
👑ርዕስ ➡️አኽላቅ


➡️በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ

🔠🔠🔠🔠

t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

16,284

subscribers

883

photos

272

videos