☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️ @hasbun_alah_weniemal_wekil Channel on Telegram

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

@hasbun_alah_weniemal_wekil


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሙስሊሞች በሙሉ ለالله سبحانه وتعالى ብዬ እወዳችኋለሁበዚህ ቻናል ላይ የአህሉ ሱና ወል ጀመዓ እምነት👉አስተማሪ ቂሷዎች፣ምርጥ ቲላዋ፣ጥቅሶች፣ የvoice&video ደዐዎወች ይቀርቡበታል ሊሏሂ ተዐላ ብላችሁ ተከታተሉ አስተያየት ካላችሁ አናግሩኝ 👉 @Abukeeeee
ቻናሉን ለመቀላቀል👉 t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍 (Amharic)

ለአሏህ! በዓይኖቹ ላይ እንቆየም? ከላይ ለህዝብ እንደማህበረቅና አምልኮ እንደሚሰጧ እውነትና ቁጣሽን ያደሳብራል! የአምልኮ እውነትን ተከታተሉ እና ሲሆን ውስጥ ያደርሳሉ። የvoice & video ደዐዎወችን ከሆነ አማራጭ ይቃርብና ካንተ አናግሬውን ሰለሞን፣ ጥቅምና ጥርቶች በአጭር ብነት ሊለወጥ ነው! ይህ ሴትና ወንድ መምህር ትንቢት የገና አዅጣጥ ከአደጋ በመላው እውነታው ነው። የቻናሉን በማዘጋጀት እና በእንቅስቃሴ በመረጃዎች ለተማሪዎች እንጠቀሙ! በተጨማሪ መረጃዎችን እና ቅሬታዎችን ለመቅረብ @Abukeeeee እንቅስፌት። በስልክ ወይም በኢሜል፣ @Hasbun_alah_weniemal_wekil ቻናሉን ማቀላቀል እና ሜኡዛዋ ሰለሞንን እንከላከልበታለን።

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

11 Jan, 18:35


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንተር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን የምንቀጥል ይሆናል

👉ሙግት👈
ክፍል 3️⃣6️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
*_አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃


t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

11 Jan, 18:35


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንተር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን የምንቀጥል ይሆናል

👉ሙግት👈
ክፍል 3️⃣5️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃



https://t.me/Merkezulmesharie

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

11 Jan, 18:35


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንተር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን የምንቀጥል ይሆናል

👉ሙግት👈
ክፍል 3️⃣4️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
*_አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃


https://t.me/Merkezulmesharie

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

11 Jan, 16:56


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

11 Jan, 16:54


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

11 Jan, 16:50


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

10 Jan, 08:29


๏ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓህ ቀን ነው።

በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምዐህ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱዐህ ማድረግ

تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

๏ መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዐህ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

"يا ربي إن ذنوبي في الورى عظمت
وليس لي عمل يوم القيامة ينجيني"

"ጌታዪ ሆይ ወንጀሌ በፍጡራኖች ዘንዳ በእርግጥም በዝታለች

    ለኔም ስራ የለኝም የትንሳኤ እለት የሚያድነኝ"

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
        የተባረከች ጁምዓህ ይሁንልን🤲

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

10 Jan, 08:29


በነብያችን صلى الله عليه وسلم ላይ ሶለዋት ማዉረድን አንዳትረሱ ዉዶቼ💕

መልካም ጁምዓ ይሁንልን ዉዶቼ💕 جمعة مباركة🌹

https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

10 Jan, 08:29


🌹جمعة مباركة🌹
🌹 ቁርዓን የቀልብና የጀሰድ መድሐኒት ነዉ። 🌹

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

10 Jan, 08:29


سورة الكهف 📖
ደስ በሚል አቀራር🥰 ተጋበዙልን👌

Telegram 👇 Join ያድርጉ
       t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹መልካም ጁምዓ (جمعة مباركة)🌹

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

10 Jan, 08:29


🌹جمعة مباركة🌹

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا(65) سورة الأحزاب(33)

አሏህና መላእክቱ በነቢዩ عليه الصلاة والسلام ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ(9) سورة الجمعة(62)

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በጁምዓ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አሏህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነዉ፡፡

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

10 Jan, 05:14


الصلاة على النبي...
በኡስታዝ ወሒድ حفظه الله

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

10 Jan, 05:12


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

🌹ጁምዓ ሙባረክجمعة مباركة🌹

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

10 Jan, 05:11


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

🌹ጁምዓ ሙባረክجمعة مباركة🌹

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

10 Jan, 05:07


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

🌹ጁምዓ ሙባረክجمعة مباركة🌹

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

09 Jan, 04:41


"ያንተ ባሪያ እንደሆንኩ በመግለፅ ነው እንድታልቀኝ  የምፈልገው" አሉ
بسم الله والحمد لله وصلى الله وسلم على رسول الله
አሏሁ ተበረከ ወተዓላ ነቢያችንን ሙሀመድ በኢስራእና ሚዕራጅ ተዐምር አልቋቸዋል።
ምርጥ የሆኑት ነቢይ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ከሱረቱል ኢስራእ ይሄ አንቀፅ ወረዶላቸዋል።
سُبْحَانَ الَّذِي أَسْرَى بِعَبْدِهِ لَيْلًا مِنَ الْـمَسْجِدِ الْحَرَامِ إِلَى الْـمَسْجِدِ الْأَقْصَى
የዚህ የቁርኣን አንቀፅ ተፍሲር ላይም እንዲህ ተብሏል፦ ነቢዩ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሚዕራጅ ላይ ከፍ ወዳለ ደረጃ ላይ ሲደረሱ አሏህ ወህይን አወረደላቸው "ሙሀመድ ሆይ በምን ላልቅህ" አላቸው
እሳቸውም "ያንተ ባሪያ እንደሆንኩ በመግለፅ ነው እንድታልቀኝ የምፈልገው" አሉ ከዛም አሏህ ይሄንን የቁርኣን አንቀፅ አወረደ፦ ((سُبْحَانَ الَّذِي أَسْرَى بِعَبْدِهِ)) ((ባሪያውን የሌሊት ጉዞ እንዲጎዝ ያደረገወው አሏህ ጥራት ይገባው)) ማለት ነው።
ይሄንን ጦበሪይ እና አቡ ሀያን ተፍሲራቸው ላይ እንዳስተላለፉት አቡልቃሲሚል አንሷሪይ ዘግበውታል።
ስለዚህ አሏህ ነቢዩን የሱ ባሪያ መሆናቸውን መግለፁ የልቅናንቸውን ጥግ ማሳያ ነው ፡ ምክኒያቱም የአሏህ ባሪያዎች ብዙ ከመሆናቸው ጋር አሏህ ግን በዚህ የቁርኣን አንቀፅ ይህንን ለሳቸው ብቻ ነው ያደረገው ።

👇👇👇👇👇👇👇
Tiktok.com/shamilunkamil
Telegram.me//shamilunkamil

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

07 Jan, 11:28


𝐂𝐡𝐚𝐚𝐧𝐚𝐚𝐥𝐢𝐢 𝐚𝐤𝐤𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮?
What channels do you want?
ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ?

Free Waver: @Rafiqul_Islaam

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

07 Jan, 09:10


ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ ፣ "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ
ማን ነዉ?


t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

07 Jan, 09:10


በላቸዉ "እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባርቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ አላህ ኃጢያቶችን በመላ ይምራልና እነሆ እርሱ መሐሪዉ አዛኙ ነዉና።

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

07 Jan, 08:55


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንተር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን የምንቀጥል ይሆናል

👉ሙግት👈
ክፍል 3️⃣3️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃


https://t.me/Merkezulmesharie

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

07 Jan, 08:54


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንተር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን የምንቀጥል ይሆናል

👉ሙግት👈
ክፍል 3️⃣2️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃


https://t.me/Merkezulmesharie

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

07 Jan, 08:51


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንተር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን የምንቀጥል ይሆናል

👉ሙግት👈
ክፍል 3️⃣1️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃


https://t.me/Merkezulmesharie

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

06 Jan, 18:23


«አልወለደም፤ አልተወለደምም

«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም☝️

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

06 Jan, 08:29


ምናልባት ሳታስበዉ የአመታት ልፋትህ ድካምህ መና ሲቀርብህ ያሰብከዉ ባይሳካ ተስፋ እንዳትቆርጥ!
አስታዉስ ዛፎች በየአመቱ ቅጠላቸዉን ቢያጡም የተሻለ ቀን እንደሚመጣ በመጠበቅ ጠንክረዉ ይቆማሉ ጠንካራ ሁን!💪 መልካም ሰኞ 💙

http://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

06 Jan, 07:49


"ጀዕድ ኢብን ቀይስ አል ሙራዲ" የጅንን ንግግር በመስማት ወደ ነቢዩ ﷺ በመሄድ ያመነ....

አቅራቢ |ሸይኽ ዑመር አልፋኪሃን| حفظه الله
ትርጉም |በአማረኛ ጽሑፍ|

http://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

06 Jan, 07:47


"ዱንያን ከልብህ ከተውካት እሷ ወዳንተ ትመጣለች"😊

አቅራቢ |ሸይኽ ጧሪቅ አልላሓም| حفظه الله

http://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

06 Jan, 07:46


ነቢዩ ﷺ ጭንቀት ለያዘው ብድር መመልስ ላቃተው ሰው ያስተማሩት ዱዓ

አቀራቢ ዶ/ር ሸይኽ ዐብዱሮህማን حفظه الله
ትርጉም በሑሰይን የዐብደሪይ ወዳጅ

http://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

06 Jan, 07:45


"ነቢዩ ﷺ በብዛት የሚያደርጉት ዱዓ"

አቅራቢ |ሸይኽ ዑመር አልፋኪሃን| حفظه الله
ትርጉም |በሑሰይን የዐብደሪይ ወዳጅ|

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

05 Jan, 17:44


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌺🌺🌺
ነገ ሰኞነ ው ለሰኞውም ለረጀቡም ኒያ አድርገን እንፆማለን ኢንሻአሏህ
አሏህ ካገራላቸው ያድርገና
🤲

በዱዓቹ አደራ🦋

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

05 Jan, 04:18


ነጭ ሽንኩርት ጥሬውን በልቶ ዚክር እንዲሁም ሶላት መስገድ በሸረዓ እንዴት ይታያል?

ዶ/ር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን حفظه الله

👇👇👇👇👇
t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

العلم قبل القول والعمل

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

05 Jan, 04:18


ኹጥባ ሲደረግ ዘንግ መያዝ በሸሪዓ እንዴት ይታያል?

በዶ/ር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን حفظه الله

👇👇👇👇👇
t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

العلم قبل القول والعمل

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

05 Jan, 04:10


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

05 Jan, 04:10


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

29 Dec, 06:17


◈ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ.....
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
ተጨማሪ ኢስላማዊ ቻናሎችን ለማግኘት
ከታች ያለውን ልብ ይጫኑት ...
.
.
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑

Go Click the Heart 😱😱

  ኢስላሚክ ዌቭ ብቻ.....‼️

   
𝑨𝑫𝑫 𝒀𝑶𝑼𝑹 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳

Wave center《
  @Strongiman0

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

28 Dec, 19:29


ቤተሰብ ዛሬ አንድ Channel ይዤላችሁ ቀርቢያለሁ 🙃" እዚህ ምታገኙት👇

ሳቅ በሳቅ የሆነ ቻናል 😂
ስነ-ፅሁፎች የሚዳሰሱበት 💬
ጥበብ ነክ ሃሳቦች ያሉበት
ኢስላማዊ ታሪኮች የሚያገኙበት 💿
 ኢስላማዊ ቤተሰባዊ ስብስብ ያለበበት 🥰
  ስለ ትዳር ጎን ለጎን የምንመካከርበት 🚶‍♂‍➡️

#Request በመላክ ይቀላቀሉን❤️ እናመሰግናለን🫶🏼

Wave ለማሰራት ➠ @Khalid_Mhd

📚🔗🔐🀄️🀄️ሉን 🔗📚

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

28 Dec, 18:41


𝐀𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐚𝐦𝐮 𝐀𝐥𝐚𝐲𝐢𝐤𝐮𝐦 𝐖𝐨𝐫𝐚𝐡𝐦𝐚𝐭𝐮𝐥𝐥𝐚𝐚𝐡𝐢 𝐖𝐨𝐛𝐚𝐫𝐚𝐤𝐚𝐚𝐭𝐮𝐡𝐮𝐮

𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀

𝐇𝐚𝐰𝐚𝐚𝐬𝐚 𝐌𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦𝐚𝐚 𝐌𝐚𝐫𝐚𝐚𝐟 𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐊𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦𝐢𝐢𝐭𝐢𝐢𝐧 𝐄𝐞𝐠𝐚𝐥𝐮𝐮𝐟 𝐐𝐨𝐩𝐡𝐢𝐢𝐧 𝐗𝐮𝐦𝐮𝐫𝐚𝐦𝐞𝐞 𝐉𝐢𝐫𝐚𝐚 𝐊𝐚𝐧𝐚𝐚𝐟𝐮𝐮 𝐃𝐚𝐫𝐬𝐢𝐢 𝐊𝐚𝐫𝐚 𝐊𝐚𝐧𝐚𝐚𝐧 𝐍𝐚𝐦𝐧𝐢 𝐇𝐨𝐫𝐝𝐨𝐟𝐮𝐮 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐚𝐧 𝐒𝐞𝐞𝐧𝐚𝐚 𝐈𝐧𝐬𝐡𝐚𝐚 𝐀𝐥𝐥𝐚𝐚𝐡 𝐘𝐨𝐨 𝐑𝐚𝐛𝐛𝐢 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐞 𝐁𝐨𝐫𝐮 𝐍𝐢 𝐄𝐞𝐠𝐚𝐥𝐚𝐦𝐚𝐚!!

𝐇𝐢𝐫𝐢𝐲𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐊𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧𝐢𝐢𝐟 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 𝐓𝐚𝐚𝐬𝐢𝐬𝐮𝐮𝐧 𝐀𝐤𝐤𝐚 𝐖𝐨𝐥 𝐉𝐚𝐣𝐣𝐚𝐛𝐞𝐞𝐬𝐬𝐢𝐧𝐮𝐮.

𝐃𝐚𝐫𝐬𝐢𝐢𝐥𝐞𝐞 𝐀𝐫𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐆𝐚𝐝𝐢𝐢 𝐊𝐚𝐧𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐦𝐚𝐧 𝐈𝐧𝐬𝐡𝐚𝐚 𝐀𝐥𝐥𝐚𝐚𝐡 𝐆𝐚𝐧𝐚𝐦𝐚 𝐘𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐇𝐮𝐧𝐝𝐚 𝐒𝐚𝐚𝐭𝐢𝐢 4:30 𝐈𝐫𝐫𝐚𝐚 𝐊𝐚𝐚𝐬𝐞𝐞 𝐋𝐢𝐯𝐞 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦𝐢𝐢𝐭𝐢𝐢𝐧 𝐊𝐚𝐧 𝐃𝐚𝐫𝐛𝐮 𝐓𝐚'𝐚𝐚

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

28 Dec, 18:30


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

28 Dec, 18:30


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

28 Dec, 18:26


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

28 Dec, 14:52


ብዙዎች ሶለዋት ሲያወርዱ
የሚፈፅሙት ስህተት
ጥንቃቄ እናድርግ
ሼር ሼር እያደርግን እናስታውስ

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_media

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

28 Dec, 07:00


አላህ ዓርሽን የፈጠረው ችሎታውን ይፋ ለማድረግ እንጂ ለዛቱ ቦታ አድርጎ ሊይዘው አይደለም !!

ሰዪዱና ዓሊይ (ረዲየላሁ ዓንሁ)

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

27 Dec, 16:52


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

27 Dec, 09:11


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌
🌹جمعة مباركة🌹

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

27 Dec, 09:11


🔮 سورة الكهف 🔮
ሱረቱል ከህፍ
በሸይኽ ኑረይን ሙሐመድ رحمه الله

ያማረች የተዋበች ጁሙአ ይሁንልን
መቅራት የቻልን سورة الكهف እንቅራ
መቅራት ያልቻልን እናዳምጥ👂

https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

27 Dec, 09:11


๏ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓህ ቀን ነው።

በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምዐህ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱዐህ ማድረግ

تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

๏ መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዐህ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

"يا ربي إن ذنوبي في الورى عظمت
وليس لي عمل يوم القيامة ينجيني"

"ጌታዪ ሆይ ወንጀሌ በፍጡራኖች ዘንዳ በእርግጥም በዝታለች

    ለኔም ስራ የለኝም የትንሳኤ እለት የሚያድነኝ"

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
        የተባረከች ጁምዓህ ይሁንልን🤲

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

27 Dec, 09:11


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌
🌹جمعة مباركة🌹

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

27 Dec, 09:11


🌹جمعة مباركة🌹

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا(65) سورة الأحزاب(33)

አሏህና በመልዕክተኛዉ በነቢዩ عليه الصلاة والسلام ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ(9) سورة الجمعة(62)

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በጁምዓ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አሏህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነዉ፡፡

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️

26 Dec, 18:17


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

📗 كِتَاب:_ قصص من الماضى
ዘወትር ኸሚስ ምሽት 3:30 ጀምሮ
በዙመር የቴሌግራም ላይቭ ስርጭት

🔵ክፍል 11ደርስ
#በታላቁና በተወዳጁ ኡስታዛችን በኡስታዝ አብዱሏህ ጎበዜ
حفظه الله تعالى ورعاه
🕰️20:32🕰️

ከዙመር የላይቭ መድረክ የተወሰደ
https://t.me/zumer_media
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ

http://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

21 Nov, 17:32


ኸሚስ ?

አዎ ዛሬ ኸሚስ ነው የታለ ሶለዋቱ ?😍🥰

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

21 Nov, 07:28


بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم


#የሰለፎች_እምነት 📜

   #ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ እንደገለፁልን
« ከክፍለ ዘመናት ሁሉ  ምርጡ ክፍለ ዘመን እኔ ያለሁበት ነው ከዛም ቀጥሎ ያለው ከዛም ቀጥሎ ያለው»  ብለዋል።
አንድ ክፍለ ዘመን #100 አመት ነው፣  እናም በነዚህ #ሶስት  ክፍለ ዘመን ያለ #ሰለፍ ይባላል።

እናም #ሱሀበቶች ያሉበት ከዛም ተከታዮቻቸው ከዛም የተከታይ ተከታዮች የነበሩበት ጊዜ  ከጊዜያት ሁሉ ምርጥ ጊዜ።

  ይህ ከመሆኑ ጋር ግን አንዳንድ አንጃዎች ራሳቸውን ሲፈልጉ #ሰለፍይ  በማለት ሲያሻቸው *የሱና ባለቤት* ሲያሻቸው ደግሞ ....
በማለት ሰውን ሲያጠሙ የነበሩ ፣አሁን ደግሞ ሶሻል ሚዲያዎችን በመደገፍ ነባሩን እምነት አዲስ፣ የነሱን እምነት የጥንት በማስመሰል  ማዋከብ እና ማወናበድ ሲጀምሩ መልእክተኛው ምርጥ ክፍለ ዘመን ብለው ካወሷቸው ተርታ የሚመደቡን  አህመድ ብኑ ሰላማህ አቡ ጀዕፈር አል ጧሀዊን እምነት ምን እንደሚመስል ከኪታባቸው ላይ ያሰፈሩትን ለመግለፅ ወደድኩ

                *﷽*

وقد ذكر الإمام السلفي أحمد بن سلامة أبو جعفر الطحاوي المتوفى سنة ثلاثمائة وتسع وعشرين في عقيدته التي قال في مطلعها :
#እኒህ_ሰለፍይ የሆኑት ታላቅ ዓሊም ሙሉ ስማቸዉ አህመድ ብኑ ሙሐመድ ብኑ ሰላመተ ብኑ አብዱልመሊክ ብኑ ሰላተመ ብኑ ሱለይም ብኑ ሱለይማን ብኑ ጃኒብ ይባላሉ። አቡ ጀዕፈር አል ጦሀዊይ በመባል ይታወቃሉ። በሂጅራ አቆጣጠር በ*321*ላይ የሞቱ ሲሆኑ የኪታባቸው መግቢያ ላይ፦

*[هذا ذكر بيان عقيدة أهل السنة والجماعة قال في هذه العقيدة  التي اشتهرت بين المسلمين عن الله :*

*«ይህ የአህሉል ሱናን መንገድ ግልፅ የሚያደርግ (መፅሀፍ)ነው»*  ብለዋል። ታዲያ በዚች በሙስሊሞች ዘንድ በተሰራጨችው መፀሀፋቸው ላይ አሏህን ሲያጥራሩ
*تعالى عن الحدود والغايات والأركان والأعضاء و الأدوات لا تحويه الجهات الست كسائر المبتدعات]. اهـ.*
*ተጥራራ ከመጠናት፣ ከመቋጫ፣ከጎኖች፣ከትላልቅ ክፍለ አካላትና ከትናንሽ ክ/አካላት፣6አቅጣጫዎች እንደ ፍጡራን አያካብቡትም* ብለዋል።

👈🏻 *معناه أن الله منزه عن الحد* 👉🏻
ይህ ንግግራቸው ትርጉሙ አሏህ ከመጠናት የተጥራራ እንደ ሆነ ነው።

👈🏻 *والمحدود عند العلماء:*
ما له حجم كبيرًا كان أوصغيرًا،
*መጠን ያለው ሲባል ሙሁራኖች ዘንድ*
ማንኛውኛው በአካልነት የሚገለፅ፣ ያ አካል ትልቅም ሆነ ትንሽ መጠን ያለው ይባላል።
فالذرة محدودة،
ብናኝ መጠን አላት
والعرش محدود،
#ዐርሺም መጠን አለው
وكل ما كان في جهة أو مكان فهو محدود،
ማንኛውም በቦታና በአቅጣጫ የሚገለፅ እሱም መጠን ያለው ነው።
والمحدود مخلوق،
መጠን ያለው ፍጡር ነው
فالله ليس محدودًا،
ስለዚህ አሏህ በመጠን አይገለፅም።

لأنه خالقٌ وليس بمخلوق فهو موجود بلا مكان ولا جهة لأنه ليس حجمًا بالمرة.

ምክኒያቱም እሱ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር አይደለም አሏህ ለመኖሩ ቦታም ሆነ አቅጣጫ አያስፈልገውም ምክኒያቱ ደግሞ እሱ መጠን አይደለምና!
والدليل على أن هذا العالم الأجرام التي فيه لها مقدار من الحجم قول الله تعالى في سورة الرعد :
መረጃችን ደግሞ ይቺ በመጠን የምትገለፀው ዓለም የራሳ የሆነ የተመጠነችበት አካል አላት ይህንን አስመልክቶ አሏህ ሱረቱ አል ረዕድ ላይ
*(وكل شىء عنده بمقدار)*
[ ሁሉም ነገር እሱ (አሏህ)ዘንድ መጠን አላቸው ] ብሏል።

ከዚህ ሁሉ ሀሳብ ምን ተረዳን አሏህን በመጠን፣ በአካላት፣በቦታና በአቅጣጫ መግለፅ #በጭራሽ የሰለፎች መንገድ እንዳልሆነ ነው ።

#እኔ_የሰለፎች_ተከታይ_ነኝ 🙌 الحمد لله على نعمة الإسلام

Joine↷
t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

21 Nov, 07:17


የረፋድ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

21 Nov, 07:17


የረፋድ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

21 Nov, 07:17


የረፋድ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

21 Nov, 04:51


https://t.me/Wedajochu?videochat=3bc4fcce34488749c7

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

21 Nov, 04:48


https://youtu.be/MEgpEP2JboA?si=OVMyA-ny7pc0YEQL

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 20:19


ደሀዎች ወደ ጀነት ቀዳሚዎች ናቸው።

ረሱል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16267

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 20:19


© አዲስ ትምህርት ክፍል ①
⊙ ርእስ አልበያኑ -ሻፊ "ተውሒድ ከሰለፎች አንደበት ።
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://t.me/elmudinIslamicstudio/15960

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 20:17


ንብረትን ያለ አግባብ መጠቀም ማለትም ማበላሸት መስበር ማቃጠል ወዘተ በሸሪአ እንዴት ይታያል?

በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን ሀፊዞሁሏህ
|
➥https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 20:17


የለስላሳ መጠጥ ሽልማቶች
ከዲናችን አንፃር እንዴት ይታያሉ?

በዶ/ር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን حفظه الله

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 20:13


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 20:13


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 20:12


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 18:49


FREE MOBILE CARD ምትፈለጉ 👇 Request ይበሉ 👍

FREE 50 ብር ካርድ
FREE 100 ብር ካርድ
FREE 150 ብር ካርድ
FREE 200 ብር ካርድ
FREE 250 ብር ካርድ
FREE 300 ብር ካርድ
FREE 400 ብር ካርድ
FREE 500 ብር ካርድ
FREE 1000 ብር ካርድ

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 07:25


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 07:23


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 07:21


ገረመኝ እንጂ
አልከፋኝም!!

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

20 Nov, 07:20


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

19 Nov, 19:22


በሸይኽ፡ ዑመር ይማም حفظه الله

◈ ስለጥመት አንጃዎች

➥https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

17 Nov, 18:46


Telegram ላይ ብር መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ
ከታች ያለውን JOIN በሉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

17 Nov, 17:26


ከእኛ ምንም የማይፈልገው ረበል ዓለሚን ለሱ ነይተን ኸይር ስንሰራ በዱንያም በአኸይራ የሚያስደስተንን ክፍያ ይሰጠናል የሰው ልጅ ግን አሏህ ቅን አሳቢ ያደረገው ሲቀር ውለታ ለመካድ ሰበብ ነው የሚፈልገው

ነገሰኞነው ሊላሂ ተዓላ የቻልን እነፁም ለሌላውም እናስታወስ ባረከላሁ ፊኩም🤗

በዱዓቹ አስታውሱኝ🤲

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

17 Nov, 11:54


ደህና ነኝ አው በጣም ደህና ነኝ
ፈገግታዬን እንጂ ውስጤን ላላየኝ
ደህና ነኝ አልደከምኩም አላዘንኩም
ቅንጣት ታዕል እንኳ ተስፋ አልቅረጥኩም

የመኖር ጣዕሙ ውሎ አልተዛባብኝ
ለደቂቃም ቢሆን ጭራሽ አላዘንኩኝ

     ደህና ነኝ

አልጎደለ መሶቤ አልተዘጋ በሬ
ሽንኩርት አይሉት ሽሮ ወይ አልጠፋ በርበሬ

አላጣሁም ወዳጅ ችግሬን ማወጋው
ብሶቴን ዘርግፌ ያለቅጥ ማወራው

ደህና ነኝ


ግን ብቻ በርዶኛል ጨለማው ውጦኛል
ባዶነቴ ነግሶ ህይወት አድክሞኛል

ግን ቢሆንም ደህና ነኝ

ደህና ነኝ ሳበዛ ሲደራረብ ቃሉ
ደህና አልመሆኔ ጎልቶ  ታየ እውነተኛ ቁስሉ

ደህና ነኝ ሳበዛ  ቃሉን ደጋግሜ
ቢረዱኝ ብዬ ነው እኔማ መድከሜ

አሁንም ቢሆን ደህና ነኝ

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

17 Nov, 11:02


በተእዊል ማክፈር

በኡስታዝ ወሒድ حفظه الله

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

17 Nov, 11:02


من هو الإمام النسفي رحمه الله

አል ኢማም አነሰፍይ رحمه الله ማናቸዉ?

በኡስታዝ ወሒድ حفظه الله

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

17 Nov, 11:02


የእዉቀት ትልቅነት

በኡስታዝ ወሒድ حفظه الله


t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

16 Nov, 18:12


FREE MOBILE CARD ምትፈለጉ 👇 Request ይበሉ 👍

FREE 50 ብር ካርድ
FREE 100 ብር ካርድ
FREE 150 ብር ካርድ
FREE 200 ብር ካርድ
FREE 250 ብር ካርድ
FREE 300 ብር ካርድ
FREE 400 ብር ካርድ
FREE 500 ብር ካርድ
FREE 1000 ብር ካርድ

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

16 Nov, 07:05


ውሎ አድሮ ሚብሰው ፤ ናፍቆቱ እንደገና
ሳጠግበው አለፈች ፤ እናቱ አሚና

ሃቢቢ ሙሃመድ ﷺ 💚

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

16 Nov, 06:19


የሙዕተዚላዎች ማጭበርበሪያ...

በኡስታዝ ወሒድ حفظه الله

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

16 Nov, 06:18


من هو الإمام الولي الصالح السنوسي رحمه الله

አልዒማም አሰኑሲይ رحمه الله ማናቸዉ?

በኡስታዝ ወሒድ حفظه الله

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

16 Nov, 06:18


አቡ ሀኒፋህ رضي الله عنه ማናቸዉ?

በኡስታዝ ወሒድ حفظه الله


t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

16 Nov, 06:17


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

16 Nov, 06:17


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

16 Nov, 06:17


የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

15 Nov, 12:34


🌹 جمعة مباركة🌹

لا تنسوا الصلاة على النبي محمد عصر اليوم
በነብያችን በሙሐመድ صلى الله عليه وسلم ላይ በአሱር ወቅት ሶላት አለ ነብይን ማዉረድ እንዳትረሱ🤗

"اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الأمي"

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

15 Nov, 12:34


اللَّهُمَّ صلّ على مُحمّد عبدك ونبيّك ورسولك النبيّ الأميّ ...
٨٠ مرة عصر يوم الجمعة لا تفوتوا الخير عليكم .
#يقول_الله_تعالى:
{إنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}.

🌹💖 لا تنسوني بالدعاء🤲🌹💖


t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

15 Nov, 07:27


سورة الكهف
ደስ በሚል አቀራር🥰 ተጋበዙልን👌

Telegram 👇 Join ያድርጉ
       t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#መልካም_ጁምዓ

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

15 Nov, 07:27


๏ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓህ ቀን ነው።๏


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

  ┈┈••◉❖◉●••

በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምዐህ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱዐህ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

๏ መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዐህ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

"يا ربي إن ذنوبي في الورى عظمت
وليس لي عمل يوم القيامة ينجيني"

"ጌታዪ ሆይ ወንጀሌ በፍጡራኖች ዘንዳ በእርግጥም በዝታለች

    ለኔም ስራ የለኝም የትንሳኤ እለት የሚያድነኝ"

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
        የተባረከች ጁምዓህ
                ትሁንላችሁ!

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

15 Nov, 07:27


በነብያችን صلى الله عليه وسلم ላይ ሶለዋት ማዉረድን አንዳትረሱ ዉዶቼ💕

መልካም ጁምዓ ይሁንልን ዉዶቼ💕

https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

15 Nov, 07:27


🌼 ቁርዓን የቀልብና የጀሰድ መድሐኒት ነዉ። 🌼

💫 @Hasbun_alah_weniemal_wekil 💫

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

11 Nov, 12:44


تعطر الطيب بشعر محمد ﷺ
#የነቢዩ_ፀጉር [ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] 💝ሽቶውን ዐወደው!
ታላቁ ሶሓቢይ አነስ አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና አንዲ አሉ፡
[ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም💝 በመዲና መንገዶች መካከል በአንደኝዐው ካለፉ እዚያ ቦታ ላይ የሚስክ ሽታ ይሸት ነበር]
#ሶሓብቶችም ዛሬ ነቢዩ በዚህ በኩል አልፈዋል ይሉ ነበር!                            

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

11 Nov, 07:05


የሙስሊሞች እምነት 💚💛❤️
🥰“አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው።” 🥰
🌹"الله موجود بلا مكان"🌹

JOIN

➣http://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

11 Nov, 07:05


◉◉◉◉
❝ አሏሕ ሆይ ከውሾችህ ውስጥ አንድኛውን ውሻን ላክበት ❞

ነብያችን ﷺ ለዑትባህ ኢብኑ አቡ ጀህል የረገሙት እርግማን ነው።
ሰይዳችንን ﷺ ከሰዎች ፊትለፊት ያንቋሻቸው ይሰድባቸው ነበር። እንድህም አለ፦ ሙሀመድ ሆይ በጌታህ ግጃለሁ ልጅህኝም ፈትቻለሁ፥ በነብይነት ከመላካቸው በፊት ልጃቸውን ሩቅያን ድረውት ነበር።

የሰይዳችንን ﷺ እርግማን አባቱ የሰማ ጊዜ ድንጋጤ ያዘውና ልጄ ሆይ ሁልጊዜም ተጠንቀቅ እኔ ለአንተ እፈራለሃለሁ፥ እሰጋለሃለሁና ከዚህ ሰው እርግማን፥ አለው።

አቡ ለሐብ ልጁን ዑትባን ወደ ሻም ሀገር ለንግድ ሲሄድ ተሰናበተው፥ በምንም ነገር አልሰጋም በሰይዳችን ዱዓ በስተቀር።

ወደ ሻም ሀገር ጉዙ ሲያደርጉ ይመሽና ምሽቱን ለማሳለፍ ወደ አንድ ሸለቆ በማምራት ያርፋሉ፥ ቦታውም በአውሪዎች የተሞላ ነው።

ታሪኩን ተራኪው እንድህ ይላል፦
ዑትባም “እኔ ከመሀላችሁ መተኛት አለብኝ” ብሎ አለ።

ሌላ አውሬን አልተመለከትንም አንድ አንበሳ ብቻ ራስ ራሳችንን ማሽተት ጀመረ ከዑትባህ እስከደረሰ ድረስ፥ ከእሱም እንደደረሰ በጥርሱ ራሱን ነከሰው፥ እሱም እንድህ አለ፦ «ሰዎች ሆይ የሙሃመድ ዱዓ ገደለኝ» አለ።
◉◉◉◉
#JOIN_SHARE
➣http://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

11 Nov, 07:05


◈ ነብዩን ﷺ ሰይዲ መውላዬ ብሎ መጥራት እንዴት ይታያል? በሸሪዐችን

➢ በኡስታዝ ጀማል ኢብራሂም حفظه الله

➥https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

11 Nov, 07:05


ነብዩን ﷺ ሲጠሩ የሙዕሚኖች ሁኔታ‼️😭🥰
🌹الإثنين مباركة🌹

http://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

11 Nov, 06:00


የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

11 Nov, 05:48


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

11 Nov, 05:42


የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

10 Nov, 18:40


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

10 Nov, 18:39


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

10 Nov, 18:18


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

10 Nov, 17:36


.🥀

ይሰምራል ሃሳቡ ይሽራል ህመሙ
ያያቸው እንደሆን ነብዩን በሕልሙ

صلى الله عليه وسلم💚

ይወፍቀና

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

10 Nov, 16:18


ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ
ባረከሏሁ ፊኩም🫶
...ቀደምኳቹው😋😌

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

10 Nov, 09:23


የረፋድ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

10 Nov, 09:23


የረፋድ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

10 Nov, 07:24


የረፋድ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

09 Nov, 19:36


አሏህን سبحانه وتعالى ከሚፈሩት ባሮቹ ያርገን آمين🤲

በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን حفظه الله

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

05 Nov, 16:57


🥰የምሽት አዝካር…
ይህንን ዚክር ሲያመሽና ሲያነጋ ሦስት ሦስት ጊዜ ያለ ሰው ጀነት ተረጋገጠችለት በሌላ ዘገባ ደግሞ አሏህ በቂያማ ቀን ውዴታውን ይቸረዋል። በሌላ ሠነድ ላይ ደግሞ
ነቢያችን صلى الله عليه وسلم
" እጁን ይዤ ጀነት እስኪገባ ድረስ ዋስ እሆነዋለሁ "ብለዋል
"رضيت بالله ربا وبا لإسلام دينا وبمحمد صلى الله عليه وسلم نبيا"


የመኝታ አዝካር አትርሱ
بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ

ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡

ቀን ሙሉ ለሰራኸዉ ወንጀል ምህረትን ጠይቅ
"የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል:-
"ሊተኛ ወደ ፍራሹ ሲሄድ ይህን ያለ
لا إله إلا الله، وحده لاشريك له، له الملك، وله الحمد, وهو على كل شي قدير، لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم، سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر؛
ወንጀሉ የባህር አረፋ ያህል እንኳን ቢሆን ሁሉም ይማርለታል ።


ይህንን ዚክር 3 ጊዜ ያለ ሰው ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ ዒባዳ ሲያደርግ ከቆየ ሰው የተሻለ ይመነዳል
"سبحان الله وبحمده، عدد خلقه،ورضا نفسه،وزنة عرشه،ومداد كلماته"

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

05 Nov, 16:32


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

05 Nov, 16:32


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

05 Nov, 16:31


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

05 Nov, 06:36


#ማን_አልተማረከ_ማን እጁ አልሰጠ🙌
በውበት በግርማው አይን እያስፈጠጠ🤌
ማን ቻለው ሊቋቋም ከፍጡርም ከሰው
መሬት እየጣለው እያስጎነበሰው💔
አንጀት ኩላሊቱ ልቡን እያደማ❤️‍🔥
ስንቱን በጥም ፈጀው ፍቅሩን እያስጠማ🙌!!

🌻ﺍللَّهُمَّ ﺻَﻞِّ ﻋَﻠَﻰ ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ مُحَمَّدٍ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟِﻚَ ﺍلنَّبِيِّ ﺍﻷُﻣِّﻲ ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺁﻟِﻪِ ﻭَﺻَﺤْﺒِﻪِ وَسَلِّمْ تَسْلِيﷺ

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

04 Nov, 16:06


አላህ ሆይ!
ልባችንን በፍቅርህ
ምላሳችንን በአዝክሮትህ
አካላችንን በትእዛዝህ
አዕምሯችንን ስለ ፍጡራንህ በማስተንተንተንና፣ስለ ሀይማኖትህ በመገንዘብ ጥመድልን።

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

04 Nov, 04:05


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንተር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን እና በኡስታዝ ሙሐመድ አብዱሏህ የምንቀጥል ይሆናል

👉ሙግት👈
ክፍል 8️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
*_አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

04 Nov, 04:04


📍አሏሕ ከይፍያ የለውም! በከይፍ አይገልፅም!
♨️ ከይፍያ ማለት ምን ማለት ነው?

➤በሸይክ ዳውድ حفظه الله

➣https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

04 Nov, 04:04


♨️ የወንጀል ክፋቱና መዘዙ በልብህ ላይ የሚያሳድረው ጠባሳ!

➢ በሸይኽ ዑመር ዒማም حفظه الله

https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

04 Nov, 04:03


➢በሸይኽ ፈትሂ ዐብዱረህማን حفظه الله
◈ሰይዲን ﷺ ስለማወደስ.!
➥https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

04 Nov, 04:02


በአሏሕ ተመካ 💛

ሸይክ ጀሚል ሀሊም حفظه الله

JOIN AND SHARE

https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

“ወርቃማ ጊዜን ማሳለፍ ከፈለክ ከእውቀት መድረክ አትራቅ”

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

04 Nov, 04:02


የጠዋት ስንቅ ለቀልበዎ🌹👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

04 Nov, 04:02


#የሰለዋት ትርጉም ምንድነው?
   人  ★* 。 • ˚* ˚
(__ _) *                ★


ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺻﻞ ﻭﺳﻠﻢ ﻋﻠﻰ ﺳﻴﺪﻧﺎ ﻣﺤﻤﺪ
“አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ዓላ ሰይዲና ሙሐመድ”
•~•~•~•~•
•አሏህ በቁርኣን እንዲህ ሲል በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት በማውረድ ያዘናል፦

"إن الله وملائكته يصلون على النبي ياأيها الذين آمنو صلو عليه وسلمو تسليما"

«አሏህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ (ሰለዋትን) ያወርዳሉ፤እናንተ ያመናችሁ ሆይ በ’ርሱ ላይ (ሷላት እና ሰላምን) አውርዱ።»

•ኢማም ኣጠበሪይ በተፍሲራቸው ላይ ይህንን አንቀፅ ሲያብራሩ እንዲህ ብለዋል፦

«الصلاة من الله رحمته ورضاه
☞ሶለዋት፦ ከአሏህ ከሆነ ረሕመቱ እና ውዴታው ነው፥
..ومن الملائكة الدعاء والاستغفار
☞ ከመልኣክቶች፦  ከሆነ ዱዓእ እና ምህረት መጠየቅ  ነው፥
ومن الأمة الدعاء والتعظيم
☞ ከኡማው ከሆነ ዱዓእና ደረጃን ማላቅን መጠየቅ ነው።»

~•~
ስለዚህ
✧ اللهم صل على محمد
ማለት: «ጌታዬ ሆይ ለነቢያችን ሙሀመድ  ﷺ ባላቸው ክብር ላይ ክብርን ጨምርላቸው»
ብሎ መለመን (ዱዓ) ማድረግ ነው።

✧وسلم (ወሰሊም)
•ማለት ደግሞ፦
☞ ለህዝቦቻቸው ከሚፈሩላቸው ነገራቶች (ህዝቦቻቸውን) አሏህ እንዲጠብቅላቸው መጠየቅ ነው።
||
http://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

03 Nov, 14:14


FREE MOBILE CARD ምትፈለጉ 👇 Request ይበሉ 👍

FREE 50 ብር ካርድ
FREE 100 ብር ካርድ
FREE 150 ብር ካርድ
FREE 200 ብር ካርድ
FREE 250 ብር ካርድ
FREE 300 ብር ካርድ
FREE 400 ብር ካርድ
FREE 500 ብር ካርድ
FREE 1000 ብር ካርድ

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

03 Nov, 09:15


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንትር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን እና በኡስታዝ አብዱልከሪም ሙሐመድ የምንቀጥል ይሆናል

መመጀን ተወሱልን ነብያችን (صلى الله عليه وسلم) አስተምረዋልን በምን 👉ሙግት👈
ክፍል 7️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

03 Nov, 09:14


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንትር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን እና በኡስታዝ አብዱልከሪም ሙሐመድ የምንቀጥል ይሆናል

መመጀን ተወሱልን ነብያችን (صلى الله عليه وسلم) አስተምረዋልን በምን 👉ሙግት👈
ክፍል 6️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

03 Nov, 09:14


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንትር ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን እና በኡስታዝ አብዱልከሪም ሙሐመድ የምንቀጥል ይሆናል

መመጀን ተወሱልን ነብያችን (صلى الله عليه وسلم) አስተምረዋልን በምን 👉ሙግት👈
ክፍል 5️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

03 Nov, 03:54


[በንጋቱም (በብርሀን) በተነፈሰ ጊዜ፤ (እምላለሁ)።] አትተክዊር፤18

ከፈጅር (ሱብሂ) በኋላ የሚነፍስ የብርሀን ንፋስ አልለ። ለሰውነታችንም ኾነ ለውስጠ ልባችን እንዲሁም ለሕይወታችን ወሳኝ ነው። ከፈጅር ጀምሮ ጸሐይ እስኪወጣ ማለትም (11:45–12:10) ገደማ አየሩን መውሰድ፣ መንቀሳቀስ፣ መቅራትና መማማር፣ ወደ ስራ መውጣት በረከትን ያስገኛል። ይህ ለአማኞች ብቻ ሳይኾን ለማንኛውም ሰው የተሰጠ ነው ይላሉ። የፈጅር ሰዎች ለዚህ ማዕረግ የታደሉ ናቸው።

ወፍቀና

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

02 Nov, 18:41


🌟🌟🌟 ተወዳዳሪ Code #4 🌟🌟🌟
🌟🌟🌟 ሀያት 🌟🌟🌟
ከአዲስ አበባ

@Hayder_Islamic_Arts

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

02 Nov, 18:34


«ያሸህ ሚስቴ የማፀን ማስወገድ ኦፕሬሽን አርጋ ነበርና አሁን መውለድ ትችላለች?»ሸሁ«ልጄ ማህፀኗ ከተወገደ እንዴት ብላ መውለድ ትችላለች?» ልጁ«አላህ ከፈለገስ?»
ሸሁ «አላህ ከፈለገማ አንተም ትወልዳለህ😁

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

02 Nov, 12:39


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንትረሰ ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን እና ኡስታዝ ሙራድ አሁን የምንቀጥል ይሆናል

ስለ ቢዳዓ 👉ሙግት👈
ክፍል 4️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

02 Nov, 12:37


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የመሻሪዕ ቂርዐት ሴንትረሰ ግሩፕ አባላት እንዴት ናችሁልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
ኢንሻ አሏህ የዛሬ ደርሳችን የሚሆነው በዉዱ ኡስታዛችን ሙሀመድ ሱልጣን እና ኡስታዝ ሙራድ አሁን የምንቀጥል ይሆናል

ስለ ቢዳዓ 👉ሙግት👈
ክፍል 3️⃣
📝📝📝📝📝📝📝📝
አሏህ ባሉበት ይጠብቅልን
📚📚📚📚📚📚📚📚
በጥሩ ንያ ተከታተሉ አሏህ አዳምጠው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በደርሱ ዙርያ ያልገባችሁን_ _መጠየቅ ይቻላል
🌱🍃🌱🍃🌱🍃🌱🍃🍃

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

02 Nov, 08:06


ጭንቀት እና ጉም አንድ ናቸው የፈለጉትን አክል ቢገዝፉ ጨለማው ምንም አክል ድቅድቅ ቢል ጉም ነውና ብትን ይላል ጭንቀትም ሀከዛ በተለይ የጭንቀት መበተኛ የሀሳብ መድረሻ የነገራት መክፈቻ 🔑 ሰለዋትን ከያዝክ ጭንቀት ትካዜ መገቢያ ያጣሉ ሰይዱል ውጁድ ሲጠሩ ።ሰሉ አለይሂ ወሰሊሙ ተስሊማ

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

02 Nov, 05:01


የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

29 Oct, 18:58


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

29 Oct, 18:58


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

29 Oct, 18:58


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

29 Oct, 18:43


አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዉድና የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን እንዴት ናችሁልኝ

ሪሳለቱ ተህዚር ከ 3ቱ የጥመት ቡድኖች የሚያስጠነቅቀዉ ኪታብ ክፍል 2️⃣0️⃣ተለቆልናል በጥሩ ኒያ እንከታተል🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🌾🌾🌾🌾🌾🌾


https://t.me/Merkezulmesharie
https://t.me/Merkezulmesharie

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

29 Oct, 18:43


አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዉድና የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን እንዴት ናችሁልኝ

ሪሳለቱ ተህዚር ከ 3ቱ የጥመት ቡድኖች የሚያስጠነቅቀዉ ኪታብ ክፍል 1️⃣9️⃣ተለቆልናል በጥሩ ኒያ እንከታተል🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🌾🌾🌾🌾🌾🌾


https://t.me/Merkezulmesharie
https://t.me/Merkezulmesharie

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

29 Oct, 18:43


አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዉድና የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን እንዴት ናችሁልኝ

ሪሳለቱ ተህዚር ከ 3ቱ የጥመት ቡድኖች የሚያስጠነቅቀዉ ኪታብ ክፍል 1️⃣8️⃣ተለቆልናል በጥሩ ኒያ እንከታተል🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🌾🌾🌾🌾🌾🌾


https://t.me/Merkezulmesharie
https://t.me/Merkezulmesharie

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

28 Oct, 18:19


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርት ቲላዋ👌

t.me//Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

28 Oct, 18:18


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

28 Oct, 18:11


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

27 Oct, 17:53


አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዉድና የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን እንዴት ናችሁልኝ

ሪሳለቱ ተህዚር ከ 3ቱ የጥመት ቡድኖች የሚያስጠነቅቀዉ ኪታብ ክፍል 1️⃣7️⃣ተለቆልናል በጥሩ ኒያ እንከታተል🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🌾🌾🌾🌾🌾🌾


https://t.me/Merkezulmesharie
https://t.me/Merkezulmesharie

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

27 Oct, 17:53


አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዉድና የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን እንዴት ናችሁልኝ

ሪሳለቱ ተህዚር ከ 3ቱ የጥመት ቡድኖች የሚያስጠነቅቀዉ ኪታብ ክፍል 1️⃣6️⃣ተለቆልናል በጥሩ ኒያ እንከታተል🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🌾🌾🌾🌾🌾🌾


https://t.me/Merkezulmesharie
https://t.me/Merkezulmesharie

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

27 Oct, 17:53


አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዉድና የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን እንዴት ናችሁልኝ

ሪሳለቱ ተህዚር ከ 3ቱ የጥመት ቡድኖች የሚያስጠነቅቀዉ ኪታብ ክፍል 1️⃣5️⃣ተለቆልናል በጥሩ ኒያ እንከታተል🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🌾🌾🌾🌾🌾🌾


https://t.me/Merkezulmesharie
https://t.me/Merkezulmesharie

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

27 Oct, 17:52


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

27 Oct, 17:52


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

27 Oct, 17:52


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

26 Oct, 09:35


⚠️⚠️ የሚስትህን ድብቅ ሚስጥሮች ጠብቅ!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ مِن أَشَرِّ النّاسِ عِنْدَ اللهِ مَنْزِلَةً يَومَ القِيامَةِ، الرَّجُلَ يُفْضِي إلى امْرَأَتِهِ، وَتُفْضِي إِلَيْهِ، ثُمَّ يَنْشُرُ سِرَّها﴾

“በትንሳዔ ዕለት ከሰዎች ሁሉ መጥፎ ሆኖ አላህ ዘንድ የሚመጣው፤ ሰውዬው ከሚስቱ ይጣቀምና (ግብረ ስጋ ግንኙነት ያደርግና) እሷም ትጣቀምና ከዛ ሚስጥሯን (ገመናዋን) የሚዘራ ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
አስታዬት👇
@Seadtu

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

26 Oct, 09:35


الحمدلله والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

አሏህን መፍራትና መልካም ስነ ምግባር

በአንድ ወቅት አሏህ በመልካም ስነ-ምግባርና በሐብት ያደለው ኑህ የተባለ ሰው ነበር እሱም በጥሩ ሁኔታ ያሳደጋት በጣም ቆንጆ መልካም ስብዕና ያላትና በዲን ዕውቀት የታነፀች ሴት ልጅ ነበረችው።
ይህ ሰው ሙባረክ የተባለ ባሪያ(ሰራተኛ )ነበረው።ሙባረክ ምንም አይነት ሐብት የሌለው ቢሆንም ከዱንያ ሐብት የበለጠውን የዲን ዕውቀት የያዘና መልካም ባህሪ ያለው ነበር።
ባለሐብቱ ኑህ የነበረውን የእርሻ ቦታ ሙባረክ እንዲጠብቅለትና ፍሬዎቹን እንዲንከባከብለት ይልከዋል ።ሙባረክም በታዘዘው መሰረት ሔዶ ለሁለት ወራት እርሻውን ሲንከባከብለት ሰነበተ። ባለሐብቱ ኑህ ለእረፍት ወደ እርሻው ቦታ መጥቶ ከዛፎች ስር ከተቀመጠ በኋላ ከቆንጆው የወይን ፍሬ ስጠኝ ይለዋል ሙባረክም የወይን ፍሬውን አመጣለት ነገር ግን ኑህ እንደሚፈልገው ጣፍጭ አልሆነለትም። ለሁለተኛ ጊዜ ጥሩውን እንዲያመጣለት ያዘዋል፤አሁንም ያመጣው የሚቆመጥጥ ሆነበት ለሶስተኛ ጊዜ ሙባረክ የሰጠኸኝ ወይን ቆምጣጣ ነው። ጣፋጩን አምጣልኝ ቢለውም ለሶስተኛ ጊዜ የቆመጠጠውን ይሰጠዋል።ኑህ ተናደደና ሙባረክ እኔ የምጠይቅህ ጣፋጩን ሆኖ ሳለ ያልበሰለውን ቆምጣጣ የምታመጣልኝ ይህን ያህል ጊዜ የበሰለውን ካልበሰለው መለየት አቅቶህ ነውን?!አለው።
ሙባረክም "በአሏህ እምላለሁ እርሻውን እንድንከባከብ እንጂ እንድበላ አላልከኝም ፤ከርሱ በስተቀር በሐቅ የሚገዙት አምላክ በሌለው በአሏህ ስም እምላለሁ አንድም ቀን አንዲት ፍሬ ወይን ቀምሼ አላውቅም "ይለዋል።
በዚህ ጊዜ ባለሐብቱ ኑህ በጣም በመደሰት "ሙዕሚኖች ይመካከራሉ፣ሙናፊቆች ይታለላሉ፣የሚያማክሩትም ታማኝ የሆነን ነውና አንድ ነገር ላማክርክ፤እገሌ የተባለ ባለሐብትና እገሌ የተባለ የተከበረ ሰው ልጄን ጠይቀውኛል፣ለማን እንድሰጥ ትመክረኛለክ?ይለዋል ሙባረክም "በጃሂሊያ ጊዜ ለዝና ሲሉ ይድራሉ፣አይሁዳች ለሐብት ሲሉ ይድራሉ፣ነሳራዎች ለውበት ፣በረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ጊዜ ደግሞ ለዲኑና ለአኽላቁ ይድራሉ ፣በአለንበት ወቅት ደግሞ ለዝናውና ለሐብቱ ይድራሉ። ሰው ከሚወደው ጋር ነው ብሎ ሲመልስ ኑህ ከሙባረክ የተሻለ እንደማያገኝ አስቦ በመጀመሪያ "ለአሏህ ብዩ ነፃ አወጣሁህ ብሎ ከባርነቱ ነፃ ካወጣው በኋላ"አንተ ብታገባት ብሎ ሐሳቡን አቀረበ፤ሙባረክም ልጅህን  አናግራት አለው ባለሐብቱም ኑህ ልጁ ዘንድ  በመሔድ የተከሰተውን ሁሉ ያጫውታትና እርሱን ብታገቢ ብዬ አሰብኩ አላት እኔ እንዳገባው ትፈልጋለክህ? አለችው"አዋ አላት"
እኔም ዲኑን አይቼ ተቀብየዋለሁ አለች የባለሐብቱ ልጅና ሙባረክም የተባረከ ጋብቻ መስርተው አብዱላህ የተባለ ልጅ ወለዱ። እርሳቸውም ሰይዱና አብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ ሲሆኑ አሏህን የሚፈሩና ታሪካቸው የማይጠገብ ድንቅ ሰው ናቸው

አሏህን ከሚፈሩትና ስነ ምግባራቸው ካማረው ተቅይ ባሪያዎች አሏህ ያርገን።

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
አስታዬት👇
@Seadtu

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

25 Oct, 19:23


አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዉድና የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን እንዴት ናችሁልኝ

ሪሳለቱ ተህዚር ከ 3ቱ የጥመት ቡድኖች የሚያስጠነቅቀዉ ኪታብ ክፍል 1️⃣2️⃣ ተለቆልናል በጥሩ ኒያ እንከታተል🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🌾🌾🌾🌾🌾🌾


https://t.me/Merkezulmesharie
https://t.me/Merkezulmesharie

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

25 Oct, 19:20


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምንኛ ያመረ ምርጥ ቲላዋ ነው በአሏህ👌

(قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ)

«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አላቸው፡፡»
[ዩሱፍ: 86]

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

25 Oct, 19:20


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

25 Oct, 19:20


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

25 Oct, 06:54


سورة الكهف
ደስ በሚል አቀራር🥰 ተጋበዙልን👌

Telegram 👇 Join ያድርጉ
       t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil
━━━━━━━━━━━━━━━━━
#መልካም_ጁምዓ

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

25 Oct, 06:54


๏ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓህ ቀን ነው።๏


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

  ┈┈••◉❖◉●••

በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምዐህ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱዐህ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

๏ መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዐህ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

"يا ربي إن ذنوبي في الورى عظمت
وليس لي عمل يوم القيامة ينجيني"

"ጌታዪ ሆይ ወንጀሌ በፍጡራኖች ዘንዳ በእርግጥም በዝታለች

    ለኔም ስራ የለኝም የትንሳኤ እለት የሚያድነኝ"

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
        የተባረከች ጁምዓህ
                ትሁንላችሁ!

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

25 Oct, 06:54


በነብያችን صلى الله عليه وسلم ላይ ሶለዋት ማዉረድን አንዳትረሱ ዉዶቼ💕

መልካም ጁምዓ ይሁንልን ዉዶቼ💕

https://t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

25 Oct, 06:54


🌼 ቁርዓን የቀልብና የጀሰድ መድሐኒት ነዉ። 🌼

💫 @Hasbun_alah_weniemal_wekil 💫

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

25 Oct, 06:54


🌹جمعة مباركة🌹

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا(65) سورة الأحزاب(33)

#አሏህና መላእክቱ #በነቢዩ عليه الصلاة والسلام ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ(9) سورة الجمعة(62)

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በጁምዓ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ #አሏህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነዉ፡፡

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

24 Oct, 19:45


ባንቱ
      ነው
         ሙሀመድ
የሙሀባን ወሽመጥ በቁሉብ የሰፋ
ለሰው መጨነቅን በአለም ያስፋፋ
በዳንዩል አወል ባህመደል ሙስጦፋ
በዳንዩ ሳኒ በሸራቢ ሶፋ
         ሙሀመድ
ሸህ ዓሊ ጎንደርን ኩንን ባንቱ
      ነው
         ሙሀመድ
የሙሀባን ወሽመጥ በቁሉብ የሰፋ
ለሰው መጨነቅን በአለም ያስፋፋ
በዳንዩል አወል ባህመደል ሙስጦፋ
በዳንዩ ሳኒ በሸራቢ ሶፋ
         ሙሀመድ
ሸህ ዓሊ ጎንደርን ኩንን ያስጎነጨ
ዳንዩል አወልን ኢልምን ያሰራጨ
ዳንዩ ሳኒውን በዚክር ያቅጣጨ
ሙሀመድ አህመዴን በገራሙ ያጨ
የአባየ ሾንኬን አካል ያቀጨጨ
         ሙሀመድ
እነ ሸህ ከረምን በጅሀድ የጠራ
አንይን ያረገው የኢልም ሰመራ
እነ ሲራጁዲን ጓጉር በመንደራ
ያዳፈነባቸው እስከ ሚሌ ጋፍራ
         ሙሀመድ
እነ ሸህ ዳንግላን ከዱኒያ የለዩ
ንጉስ ሙጃሂዱ ፈይዱ ረህማንዩ
መንበኡል ከራማ ያ ባለኸልውዩ
የሳሳው ገላቸው ያ አማናብዩ
የመጅቱ ዛሂድ ባንቱ የሚሰዩ
      ይህ ሁሉ ባንቱ ነው
ሙሀመዱል አሚን ያሏህ መላክተኛ
ለሙሂቦቻቸው ስማቸው መዝናኛ
ሙሀመድ ሙሀመድ ያፈቀራችሁት
ዛሬ ኸሚስ ምሽት ምነው ባያችሁት
          ያኔ ታዩ ነበር
እንደ እግር እሳት ሁቡ እንደሚያቃጥል
የያዝከውን ነገር ከጂህ እንደሚያስጥል
ከቤተሰብ ሳይቀር እንደሚገነጥል
             ሙሀመድ
አንቱን ያፈቀረ መች ይደነዝዛል
ፊትሁ ጨረቃ ነው መቸ ያስተክዛል
የለም ወደኋላ ወደ ፊት ይጓዛል
አበድ አይወለድ ሁብሁ ይረገዛል

መልካም ኸሚስ
ዳንዩል አወልን ኢልምን ያሰራጨ
ዳንዩ ሳኒውን በዚክር ያቅጣጨ
ሙሀመድ አህመዴን በገራሙ ያጨ
የአባየ ሾንኬን አካል ያቀጨጨ
         ሙሀመድ
እነ ሸህ ከረምን በጅሀድ የጠራ
አንይን ያረገው የኢልም ሰመራ
እነ ሲራጁዲን ጓጉር በመንደራ
ያዳፈነባቸው እስከ ሚሌ ጋፍራ
         ሙሀመድ
እነ ሸህ ዳንግላን ከዱኒያ የለዩ
ንጉስ ሙጃሂዱ ፈይዱ ረህማንዩ
መንበኡል ከራማ ያ ባለኸልውዩ
የሳሳው ገላቸው ያ አማናብዩ
የመጅቱ ዛሂድ ባንቱ የሚሰዩ
      ይህ ሁሉ ባንቱ ነው
ሙሀመዱል አሚን ያሏህ መላክተኛ
ለሙሂቦቻቸው ስማቸው መዝናኛ
ሙሀመድ ሙሀመድ ያፈቀራችሁት
ዛሬ ኸሚስ ምሽት ምነው ባያችሁት
          ያኔ ታዩ ነበር
እንደ እግር እሳት ሁቡ እንደሚያቃጥል
የያዝከውን ነገር ከጂህ እንደሚያስጥል
ከቤተሰብ ሳይቀር እንደሚገነጥል
             ሙሀመድ
አንቱን ያፈቀረ መች ይደነዝዛል
ፊትሁ ጨረቃ ነው መቸ ያስተክዛል
የለም ወደኋላ ወደ ፊት ይጓዛል
አበድ አይወለድ ሁብሁ ይረገዛል

መልካም ኸሚስ (خميس مباركة
)

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

24 Oct, 19:43


خميس مبارك

👉 ትንሽ ልበል ብዬ

ሲባል ሰምቻለሁ 😘ውበት ሲለካ እንዲህ ነው ለካ» እየተባለ «አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል» አይደለ ነገሩ ማንን ለመግለፅ ይሆን «ውበት ሲለካ .....» ያሉት ............ ? የማንም አይን አላየችም የቷም ጆሮ አልሰማችም ሙሐመድን ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለምን ሙሉ መምሰልን የመሰለ። ወዳኮ አልነበረም እመቤት ዓኢሻ «አንድ ሰው በምን አይነት ውበት መፈጠር ትፈልጋለህ? ቢባል  የውበት አካቴን ሰብስቦ በዚህ መልኩ በሚለው አይነት ረሱሉ ሏሂ ተፈጠሩበት » ያለቺው። ያ ምርጥ ወዳጃቸው አቡ ሁረይራስ ረዲየ ሏሁ ዐንሁ  እሳቸውን ሲገልፃቸው «ከመልእክተኛው የተዋበ አይኔኮ አላየችም  ፀሀይ በፊቶ ላይ የምታልፍ ትመስላለች » ያላቸው። ያ! ረሡለ ሏሂ አንቱን የመሰለ የተዋበ ፍጥረት እረ ከየት ሊመጣ!!!!

😘         መልካቸው
     ፊታቸው ፦ውበትን የተላበሰ ነጭ ቀለም ያለው ሲሆን ጉንጫቸው አካባቢ ቅላት  ፈሶበታል(ውብ የሆነ ነጭ መልክ ላይ + ቀላ ያለ ውብ ቀለም በውበት ላይ ውበተወን ሰቶ  አድምቋቸዋል)

✍️ አይናቸው
አይናቸውን በተመለከተ የአይናቸው ብሌን  በጣሙን የጠቆረ ፤ የብሌናቸው መሽከርከሪያ ደግሞ በጣሙን የነጣ ሁኖ አልፎ አልፎ ቀያይ መስመሮች ፈሰስ ያለበት ነው ፤አይናቸው ጎላ ጎላ ያሉ ናቸው  .......... የጥርሳቸው ንጣት!!! ንግግርን ሲናገሩ ብርሀን ከወደ ጥርሳቸው አካባቢ ፈንጥቆ ይወጣል። አቋማቸው የተስተካከለ መካከለኛ ሁነው ለረዥምነት ቀረብ ያሉ ነበሩ። ብቻ እሳቸውን የተመለከተ  እሳቸውን መሳይ አሏህ ከሳቸው በፊት እንዲፈጠር አላደረገም ወደፊትም እንደማይመጣ ያረጋገጠ ይሆናል።

ወደ ግሩፓችን ለመቀላቀል👇👇👇
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
አስታዬት👇
@Seadtu

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

24 Oct, 19:40


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

24 Oct, 19:40


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

24 Oct, 19:40


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

1,807

subscribers

1,634

photos

1,489

videos