በተለያዩ ምክንያቶች ለተወሰኑ ጊዜያት ትዕዛዝ መቀበል አቁመን እንደነበረ ይታወቃል። እናም አሁን የጠቀመዉን ሀገርኛ የወሎ፣ የራያ ጋቢና ቡልኮዎችን በአዲስ መልክ ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።
ከዚህ ቀደም ለሰጣችሁን ምስጋና እና የስራችን እዉቅና ከልብ እናመሰግናለን። ማልበስ እንደ ማርዳ ተብሎልናል።
ለወዳጅ ዘመድ ለቤተሰብ፣ለሰርግ ጋቢ ስትፈልጉ እኛን ያማክሩን። ቢፈልጉ የተቋጬ ካልሆነም እንደፍላጎታችሁ እናቀርባለን። በብዛት መረከብ የምትፈልጉ ደንበኞቻችን ትዕዛዝ እንቀበላለን።
ታዲያ ለሁሉም 09 88 07 08 00 ይደዉሉ።
ከሀገር ዉጭ ያላችሁ እንደተለመደው በ WhatsApp እና Telegram DM አርጉልን።
#EthiopianIncense #WolloIncense #FrankincenseFromEthiop #EthiopianJewelry #Wollo #WolloJewelry #RayaJewelry
#Handmade #TraditionalFashion #EthiopianCulture #FashionAccessories #OnlineShopping #UniqueDesigns #ጋቢ #ወሎጋቢ #ራያጋቢ #እጣን #የወሎእጣን
"Embrace Tradition, Embody Elegance"
Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=61560964237747&mibextid=JRoKGi
Instagram https://www.instagram.com/marda_fetil_and_jewlery?igsh=MTJxOWp5cGw2cW1mdw==
tiktok
https://www.tiktok.com/@getacuvkla7?_t=8nIFVf7EdLp&_r=1
Telegram
https://t.me/kokit2121