MIDAD-ሚዳድ @mariaislamic Channel on Telegram

MIDAD-ሚዳድ

@mariaislamic


ሰኞ• ድርሰትና የተለያዩ ጽሑፎች
ማክሰኞ• ከመጽሐፍት ገፆች
ረቡዕ• ግጥሞች
ሐሙስ• ስለ አላህ
አርብ• ስለ ረሡል(ሠ•)
ቅዳሜ• ሐሳቦች በግራፊክስ ዲዛይን
እሑድ• ስለ ፍልስጥዔምና ስለ ሙስሊሙ ዓለም
ሁሉንም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በሚዳድ የቴሌግራም ገጽ!
ቤተሰባችን ስለሆኑና ስለሚያጋሩልን ከወዲሁ እናመሠግናለን!

ለማንኛውም አስተያየት• @MidadInboxBot

«በአፍቃሪ ልብ እንዋብ!»
•ሚዳድ ሚዲያ•

MIDAD-ሚዳድ (Amharic)

ይህ ጁምዓ የቴሌግራም ታሪክ ገጽ እንዲሆን ብዙ ብሬትን እና ሀሙስን ለሚፈጠር አብዛኞች። MIDAD-ሚዳድ የቴሌግራም የጥቃቅ ስርጭት አምወቅ እና ስነስርአት አልተከተሉትም ። እንደማ የቴሌግራም ተብሏል ። ይህ ጁምዓ ስለ አላህና ስለ ረሡል አዳምና በሚዳድ ገጽ ስለ ሚፈከሳበት ታሪክ፣ የተጠናቅ አስተያየትን ለአዲስ ዓርብ አገልግሎት አስተካክሎ በተነሳሱ በፊት ሰላም እና ወደ ላይ እንዳሉ ኢትዮጵያዊችን ለመጣጣኝ አተካል። የሚያጋሩት በቴሌግራማቹ እና የማንኛውትን ከተማም ቢችልም። የሚዳድ በሚኖሩ ታሪኮችዎን በአጾባብን እና በሀሙስ በሚከተለው ሕግ ላይ በጥቅም የተለያዩ ጽሑፎችን ከመጽሐፍት ገፆችን እንሠራ።

MIDAD-ሚዳድ

31 Oct, 20:24


https://www.youtube.com/watch?v=T4grCF50Dy0&t=1s

MIDAD-ሚዳድ

27 Oct, 20:01


በተራራው ላይ | ውብ ትምሕርት በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || Miracle Of Quran By Ustaz Khalid Kibrom || MIDAD
https://youtu.be/Tiect8vlESc
@mariaislamic

MIDAD-ሚዳድ

12 Oct, 18:48


እሁድ ጥቅምት 07 ቀን 2014 ዓ.ል ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በሚኪያሄደውና «ታላቁ ጉዞ» በሚል ርዕስ በተሠናዳው የ #ኑን_የቁርኣን_መድረክ 7ኛ መሰናዶ ሀገራችን ያፈራቻቸው መሻይኽና ዱዓት ብሎም ቁራኦች መድረኩ ላይ ይነግሳሉ።
.
በዕለቱም በኡስታዝ ሐሰን ጧሐ የተዘጋጀውና #ቁርኣናዊ_ዘይቤ የተሰኘው መጽሐፍ በድምቀት ይመረቃል።
.
ከቻሉ ከ1 ፍሬ ጀምሮ የቻሉትን ያህል ቁርኣን ይዘው ከመጡ ኑን ቁርኣን አድራሽ ከኑር የቁርኣን ባንክ ጋር በመተባበር ለመሳጂድና መድረሳዎች በአደራ ያደርሱልዎታል!
የመግቢያ ዋጋ፡ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤
የመግቢያ ቲኬቱን፡
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000412638291 ሀይደር እና አብዱልፈታህ እና ኢስማዒል በሚል አካውንት
1. ባንክ ቤት የከፈሉበትን ደረሠኝ በማምጣት ወይም
2. የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ከሆኑ ደሞ መክፈልዎን የሚያረጋግጠውን መልዕክት ስክሪን ሾት በማሳየት እንዲሁም፤
3. በእለቱ በር ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: በስልክ ቁጥሮች 0922950220 , 0943126369 , 0993641019 , 0933533960 , 0922535417 ላይ ይደውሉ።
#ታላቁ_ጉዞ
ኑን የቁርኣን መድረክ
“ልቅና በቁርኣን!”
@mariaislamic

MIDAD-ሚዳድ

11 Oct, 14:07


ይህ የቴሌግራም ቻናል፣ ውብ ውብ የቁርኣን ማንበቢያና ማስቀመጫዎችን በማምረት የሚታወቀው ኸይራት የታላቁ ቁርኣን ማንበቢያና ማስቀመጫ ማምረቻ ድርጅት ነው።

በየመሳጂዶቹ የሚታዩ፣ ውብና ዕይታን የሚስቡ፣ ለመቅራት ተነሳሽነት የሚፈጥሩ ቁርኣን ማንበቢያዎችን በማዳረስ ሰፊ ሥራ እየሰራ የሚገኘው የዚሁ ድርጅት የቴሌግራም አድራሻ የሚከተለው ሲሆን፤ ጆይን በማለት መሳጂዶቻችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Rimah3

MIDAD-ሚዳድ

10 Oct, 15:19


ነፍስን የሚያረጋጋ ውብ ቲላዋ! በወንድም ጀመል አሕመድ || a beautiful Qur'an recitation by Ethiopian qari | Midad-ሚዳድ
https://youtu.be/-9v__vrR99Q
@mariaislamic

MIDAD-ሚዳድ

10 Oct, 12:11


በ8 ዓመታት አገልግሎት መሕር የከፈሉት ታላቅ ነብይ አስደናቂ ታሪክ | በኡስታዝ ሙሐመድ ሳኒ ሐምደላህ || Midad-ሚዳድ
https://youtu.be/mbZ_rLe8oUs
@mariaislamic

MIDAD-ሚዳድ

08 Oct, 08:40


መንገደኞች ነን… ፅልመት በዋጠው ሰርጥ የምንርመሰመስ… ተራራን መውጣት ሳይሆን መረማመድ ይበጃል ብለን ባለንበት የምንርመጠመጥ…
የማይጓዝ የለም… አማራጭ መንገዶቹም እልፍ ናቸው…
ለመሆኑ ታላቁ ጉዞ የትኛው ነው?
የተራራው ጫፍ… የጉዞው መዳረሻ ከወደየት ይሆን?
ተወዳጁና ተናፋቂው #ኑን_የቁርኣን_መድረክ በ7ኛ መሰናዶው ምላሹን ይዞ ከተፍ ብሏል።
እሁድ ጥቅምት 07 ቀን 2014 ዓ.ል ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በሚኪያሄደውና «ታላቁ ጉዞ» በሚል ርዕስ በተሠናዳው በዚህ ልዩ መሠናዶ ሀገራችን ያፈራቻቸው መሻይኽና ዱዓት ብሎም ቁራኦች መድረኩ ላይ ይነግሳሉ።
.
ከቻሉ ከ1 ፍሬ ጀምሮ የቻሉትን ያህል ቁርኣን ይዘው ከመጡ ኑን ቁርኣን አድራሽ ከኑር የቁርኣን ባንክ ጋር በመተባበር ለመሳጂድና መድረሳዎች በአደራ ያደርሱልዎታል!
የመግቢያ ዋጋ፡ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤
የመግቢያ ቲኬቱን፡
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000412638291 ሀይደር እና አብዱልፈታህ እና ኢስማዒል በሚል አካውንት
1. ባንክ ቤት የከፈሉበትን ደረሠኝ በማምጣት ወይም
2. የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ከሆኑ ደሞ መክፈልዎን የሚያረጋግጠውን መልዕክት ስክሪን ሾት በማሳየት እንዲሁም፤
3. በእለቱ በር ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: በስልክ ቁጥሮች 0922950220 , 0943126369 , 0993641019 , 0933533960 , 0922535417 ላይ ይደውሉ።
#ታላቁ_ጉዞ
ኑን የቁርኣን መድረክ
“ልቅና በቁርኣን!”
@mariaislamic

MIDAD-ሚዳድ

07 Oct, 20:11


አስደናቂ ችሎታ! | Al-Hashr (17-24) ሓለቃ ቁርኣን | በማስተር ኡስታዝ ሐምዛ ሠዒድ || Ethiopian Qari's| MIDAD
https://youtu.be/3DG3LpSrDxA

MIDAD-ሚዳድ

06 Oct, 17:39


ዱዓችን ለምን ተቀባይነት አጣ? | ኢስላም ምን ይላል? የዶ/ር ዛኪር ናይክ ድንቅ ምላሽ || Dr Zakir Naik | Midad-ሚዳድ
https://youtu.be/AEWBzkUeBLc

MIDAD-ሚዳድ

05 Oct, 18:58


አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካትሁ!
የተወደዳችሁ የቻነሌ ቤተሰቦች! ከዚህ ቀደም @RiHabib በሚል username ከፍቼው የነበረው ቻናሌ ባጋጠመኝ እክል ምክንያት ማስተዳደር ስላልቻልኩ ለበርካታ ጊዜያት ፖስት ማድረግ አልቻልኩም ነበር። በዚህም በርካታ ተከታታዮቼን ማጣቴ አልቀረም ነበር። ታዲያ እነሆ በአዲስ ቻናል እከሰት ዘንድ ግድ ሆነ።
አዲሱን ቻናሌን @RiYadhPage ሼር በማድረግ ታስተዋውቁልኝ ዘንድ በአክብርዎት እጠይቃለሁ።
ቅን እናስብ፣ መልካም እንሁን 😉
@RiYadhPage

MIDAD-ሚዳድ

05 Oct, 18:30


ካዕባ የሙስሊሞች ጣዖት ነውን? | ኢስላም ምን ይላል? የዶ/ር ዛኪር ናይክ ድንቅ ምላሽ || Dr Zakir Naik | MIDAD
https://youtu.be/W5tRtjqBTck

MIDAD-ሚዳድ

02 Oct, 16:56


ካፊር ሆነን ብንሞትስ? | ልብ የሚነካ ትምሕርት በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ || Lecture by Sheikh Hamid Mussa | Midad-ሚዳድ

✪ማስታወሻ; ይህ አጭር ትምሕርትአንደበተ‐ርቱዕ የሆኑት ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ በ #ኑን_የቁርኣን_መድረክ 3 #ፅናት መድረክ «ፅናት» በሚል ርዕስ ካቀረቡት መሰናዶ የተቀነጨበ ነው።
https://youtu.be/9ye7NxcbOlA

MIDAD-ሚዳድ

29 Sep, 21:21


https://youtu.be/99mHixSduE8

MIDAD-ሚዳድ

28 Sep, 21:14


https://youtu.be/FV2Q-QpNzHo

MIDAD-ሚዳድ

23 Sep, 19:45


https://youtu.be/6w8d3Q2_0eo

MIDAD-ሚዳድ

23 Sep, 19:37


«ሰውን ከፍ ዝቅ የሚያደርግ [ነውር የሚከታተል] ሰው፤ ወይ ራሱን አድናቂ(ጉረኛ) ነው። አሊያም ምቀኛ ነው።»
©ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

ዲዛይን👉 @mariaislamic || ሚዳድ

MIDAD-ሚዳድ

23 Sep, 09:54


“የታሪክ ንቅለ-ምልከታ” የተሠኘውና በዶ/ር ፋዒዝ ሙሐመድ ( Faiz M Kassim ) የተዘጋጀው መጽሐፍ በነገው እለት(እለተ አርብ መስከረም 14/2014 ዓ.ል በኸሊፋ አዳራሽ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ ይመረቃል፡፡ ጥልቅ ጥናታዊ ምርምሮችን የያዘውና ለሀገራችን የበረታ ሀገረ-መንግስት ግንባታ የሚበጁ የመፍትሔ ሐሳቦች የታጨቁበትን ይሄን ውብ መጽሐፍ አብረን እናስመርቀው ብሎም ከእጃችን አስገብተን እንማር፤ እንመራመርበት ዘንድ የአክበርዎት ግብዣዬ ነው፡፡

በዚሁ አጋጣሚ ዶ/ርን እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እወዳለሁ፡፡
@mariaislamic

MIDAD-ሚዳድ

23 Sep, 07:06


ምኞት-3
©ሪያድ ዐብዱልጀባር
.
በውዴ መጎንጨት መጠማት ሲቀጣ፣
ሲጠግቡ ጠግቤ በራብ እንድታጣ፣
ዘልዓለም ልረካ ሳልጠጣ ልጠጣ፣
ሲዲቅን ባረገኝ፤ በሆንኩኝ ባለ እጣ።
.
ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ዓለይሒ
(ሐሙስ 27/05/2013 ምሽት 3:58)
@RiHabib

MIDAD-ሚዳድ

21 Sep, 17:43


ኑን‐7
ጥቅምት‐7
«ታላቁ ጥድፊያ»
@mariaislamic