ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል @ibnuteymiyahacademy Channel on Telegram

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

@ibnuteymiyahacademy


የተለያዩ ኪታቦችን ከታች ወደ ላይ ከትንሹ ወደ ትልቁ በቅደም ተከተል የሚማሩበት መድረሳ…

✳️ በመድረሳችን የሚሰጡ ትምህርቶች

ተውሒድ
ሐዲስ
ፊቅህ
አደብና አኽላቅ
ነሕውና ሶርፍ… እና ሌሎችም

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል (Amharic)

የኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል ትምህርትን ይዘት ሲያስቀምጥ፣ በቅደም እና በመኖሪያቸዉ እንዲሁም አስተመልክቶችን በትንሹ በሚጠንኩበት ወሬ አድርገዋል። የዚህ ማህበረሰብ ይህን ውጤት እንዲሁም እርም ጥቃት ለማስገንባት መላኩን ይጀምሩ እንዲችለዉ ተጠይቆ ይዘትን ማገኘብ እንዲወያይ ፓስተር የሚገባቸዉን የመተዋወቂያዉን እንለንን። ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል በመድረሳቸዉ የሚሰጡ ትምህርቶች እና ላይ ያልሆኑ መተዋወቂያዉን እንዲቆይ እንጠቀሙ፣ አዲስ ሐናስና ፊቅህ መተላቅነትን እንዲቀበሉ፣ አደብና አኽላቅ ብዙዎችን መበትነት እንዲችል አስተምረዉ። የእውቀቱን እና መጠበቂያቸዉን እንጠቀሙ።

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

27 Nov, 04:13


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አዲስ ደርስ ለኡሱሉል ፊቅህ ዒልም ፈላጊዎች

══━━━።◈።━━━━══
📚የሚጀመረው ኪታብ፦
الأصول من علم الأصول
አል-ኡሱል ሚን-ዒልሚል ኡሱል

✍🏻مٶلف الکتاب: فضيلة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين (رحمه الله تعالى)

✍🏻የኪታቡ ፀሃፊ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን

🎙የቂረዓቱ አቅራቢ፦ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሃዲ ኑር

🗓 ዘውትር ማክሰኞ እና እሮብ

ከጠዋቱ 12:20 ጀምሮ

🏠 በኡስታዝ ዐብዱልጀሊል መኖሪያ ቤት

🔴 ለወንዶች ብቻ

https://t.me/yehadithtemariwoch

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

05 Nov, 14:21


🔴سلسلة اعتقاد الشافعية
በሻፊዒያ ኡለሞች የተዘጋጁ ተከታታይ የዓቂዳ ኪታቦች ቂርዐት (ቁ.4)
══━━=◈=━━━━═
📚 اعتقاد أهل السنة للإسماعيلي
✍🏻ابي بكر احمد ابن ابراهيم الإسماعيلي

📒፦ኢእቲቃዱ አህሊ ሱናህ ሊኢስማዒሊ
✍🏻 ፦አቢ በከር አህመድ ኢብን ኢብራሂም አል'ኢስማዒሊ

🎙በኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ

📆ትምርህቱ የሚጀመረው፦ማክሰኞ ጥቅምት 26

📌ቦታ፦ጅጅጋ ሀይደር መድረሳ

ቀን እና ሰዐት፦ዘውትር ከ ማክሰኞ እስከ ሀሙስ ከ 11:20 ጀምሮ

ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

⎙የኪታቡ PDF👇🏻

https://t.me/yehadithtemariwoch/1531
══━━=◈=━━━━═
ትምህርቱን በቋሚነት በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ መከታተል ትችላላችሁ👇🏻

https://t.me/yehadithtemariwoch

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

07 Oct, 14:10


https://vm.tiktok.com/ZMhSSB7n9/

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

17 Sep, 20:11


http://youtube.com/post/UgkxSI5PCUFJ04tH5TNzDsn4-boKUIqFBkgE?si=XSxkpP3VmvEWb6iJ

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

07 Sep, 10:12


አል በረካ ኢስላሚክ ማህበር በክረምት መርሃ ግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ለማስመረቅ ደማቅ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በእለቱም ሙሀደራዎች፣ በተመራቂ ተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ጨምሮ ሌሎችም ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ በዚህም ዝግጅት ላይ የተማሪ ወላጆች የሆናችሁ እንዲሁም የምርቃቱ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።


🗓ቀን፦እሁድ ጷጉሜ 3/2016
ሰዐት፦ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
📌ቦታ: 03 መጅሊስ አዳራሽ

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

05 Sep, 14:32


ብርሃናማ ጉዞ
ታላቅ የዳዕዋና የክረምት ኮርስ
ማጠናቀቂያ የምርቃት
ፕሮግራም
ጅግጅጋ
ربيع الأول - ١٤٤٦
ጷጉጴ 3 - 2016
ቦታ 03 መጅሊስ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

27 Aug, 18:20


#telegram #share
https://vm.tiktok.com/ZMr3D4mPU/

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

25 Aug, 17:00


📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!
-----------

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ
-رياض الصالحين
-ሪያዱ ሷሊሒን

✍🏻የኪታቡ ፀሃፊ ኢማሙ አነወዊ ረሂመሁሏህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር ሀፊዘሁሏህ

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- 03 ኑር መስጂድ 2ተኛ ፎቅ

ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-ከጁሙዐ እስከ ሰኞ ከመግሪብ በኋላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው፦እሁድ ነሃሴ 5/2016

📌ደርሱን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇🏻👇🏻

https://t.me/yehadithtemariwoch

ያልሰሙ እንዲሰሙ Share እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም!

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

23 Aug, 16:29


በኢትዮጵያዊው ዓሊም በሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ የተዘጋጀው "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቃ

ሀሩን ሚዲያ፥ ነሀሴ 17/2016

በበርካታ የዒልም መድረካቸው የሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ዓሊም ሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ ያዘጋጁት "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቅቷል። መጽሀፉ በግጥም መልኩ የቀረበ ሲሆን ሴቶች ከባላቸው፣ ከልጆቻቸው፣ ከቤተሰቦቻቸው፣ ከጎረቤቶቻቸው እና ከእንግዳ ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባ እስላማዊ ስነምግባርና እሴት የሚዳስስ ነው።

መጽሀፉ በአጠቃላይ 60 ገጽ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ በግጥም መልኩ የቀረበ ነው። ሸይኽ ዐሊ አሚን በወሎ ሀሪማዎች በርካታ የቂርአት ፈኖችን ያዳረሱ ሲሆን ወደ ሳዑዲ አረብያ በመሄድ በመዲና ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በጅጅጋ ከተማ የተለያዩ ቂርአቶችን የሚያቀሩ ሲሆን በቅርቡ በሀሩን ሚዲያ በቀጥታ እየተላለፈ ሲሰጥ የነበረውና የተጠናቀቀው የተፍሲር ትምህርታቸው አንዱ ነው።

መጽሀፉ በአዲስ አበባ በመክተበቱል መዲና የሚገኝ ሲሆን በክፍለ ሀገር በጅጅጋ ከተማ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። መጽሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያገኙት ይችላሉ፦

0911035230
ጣሃ ያሲን ጅጅጋ ኢቅራ መክተባ

0923007076 አቡ ጠልሀ

© ሀሩን ሚዲያ

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

09 Aug, 05:51


🔖አዲስ ተከታታይ የአቂዳ ደርስ!
-------

سلسلة اعتقاد الشافعية
-በሻፊዒያህ ዑለሞች የተዘጋጁ ተከታታይ የዐቂዳ ትምህርቶች

📙የሚጀመረው ኪታብ
-شرح السنة للمزني
-ሸርሁ ሱናህ ሊል ሙዘኒ

🎙ደርሱን የሚያስቀሩት፦በኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር

🗓ደርሱ የሚጀመረው፦ ማክሰኞ ነሃሴ 7

🕌 ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ፦ ሀይደር መድረሳ

ቀንና ሰዐት፦ከማክሰኞ እስከ ጁሙዐ ከ ዐስር ሶላት በኋላ ከ 11:20 ጀምሮ

👤ፆታ፦ ለሁለቱም

ቦታው ላይ ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ስለሚለቀቅ ተከታታሉ👇🏻

https://t.me/yehadithtemariwoch

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

09 Aug, 05:51


🔖አዲስ ተከታታይ የአቂዳ ደርስ!
-------

سلسلة اعتقاد الشافعية
-በሻፊዒያህ ዑለሞች የተዘጋጁ ተከታታይ የዐቂዳ ትምህርቶች

📙የሚጀመረው ኪታብ
-شرح السنة للمزني
-ሸርሁ ሱናህ ሊል ሙዘኒ

🎙ደርሱን የሚያስቀሩት፦በኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር

🗓ደርሱ የሚጀመረው፦ ማክሰኞ ነሃሴ 7

🕌 ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ፦ ሀይደር መድረሳ

ቀንና ሰዐት፦ከማክሰኞ እስከ ጁሙዐ ከ ዐስር ሶላት በኋላ ከ 11:20 ጀምሮ

👤ፆታ፦ ለሁለቱም

ቦታው ላይ ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ስለሚለቀቅ ተከታታሉ👇🏻

https://t.me/yehadithtemariwoch

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

07 Aug, 18:49


📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!
-----------

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ
-رياض الصالحين
-ሪያዱ ሷሊሒን

✍🏻የኪታቡ ፀሃፊ ኢማሙ አነወዊ ረሂመሁሏህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር ሀፊዘሁሏህ

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- 03 ኑር መስጂድ 2ተኛ ፎቅ

ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-ከጁሙዐ እስከ ሰኞ ከመግሪብ በኋላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው፦እሁድ ነሃሴ 5/2016

ያልሰሙ እንዲሰሙ Share እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም!

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

14 Jul, 08:57


የአል-በረካ መስጂድ የፅዳት መርሀ-ግብር

ኢብኑ ተይሚያህ የእውቀት ማዕከል

06 Jul, 19:49


🟢 ኢኑል ሙቅሪ አል የመኒ
🫨ልዩ ጥበብ
🫴ሱብሀነሏህ
በልዩ ሁኔታ የቀረቡ አምስት ፈኖችን ያካተተ መጽሐፍ
ኢብኑ ሐጀር ስለሳቸው ሲናገሩ «عالم البلاد اليمنية»
ኢማሙ ሸውካኒ : «إن اليمن لم تنجب مثله》》የመን እርሱን መሰል አልወለደችም》ብለዋል
🤲 ረሂመሁላህ 🤲

2,248

subscribers

52

photos

6

videos