Sαlαh Responds ⛉ @mahircomp123 Channel on Telegram

Sαlαh Responds ⛉

@mahircomp123


ውዥንብርን ቀርፈን የእስልምናን ውበት ለዓለም እንገልጣለን። እውነት ይነግሣል፣ ሐሰትም ይረክሳል።

□ የቪዲዮ ቻናሉን ይቀላቀሉ። @SalahstoreT

ይህ ቻናል ሙስሊም (Amharic)

በበአሁኑ በአለም ኮንትንባይ ድር ላይ ያሉት ቻናሎችን እና መልኩን እንዴት እናመሰግናለን? ይህ ቻናል ሙስሊም በተለያዩ ብሄራዊ ጊዜ ለስኩላዊ ኢትዮጵያዊቶች እና ጥቅምቶች የታሰሩ ሰዎችን መምራት የሚችሉ፣ የሚነሱ ጥያቄዎችን ንፅፅራዊ ምላሾችን በአልበም ማንኛዎችን ለማግኘት የቻናሉን ሙስሊም ልዩ የድር ዋዜም ተጨፈሩ። እናንተ ጥቅምታችሁን ለማከብር በሙሉ እናመሰግናለን።

Sαlαh Responds ⛉

20 Feb, 15:35


አክሊል የሰለመ ሰው ሰምቼ አላውቅም ይለናል😁👇

🌐https://vm.tiktok.com/ZNd1WVgvG/

Sαlαh Responds ⛉

17 Feb, 12:35


▪️ የኢርሻድ ጀመዓ የመጀመሪያው አርቲክል ተለቋል፣ ገብታችሁ አንብቡ👇

▸ https://t.me/IrshadApologetics/9

Sαlαh Responds ⛉

16 Feb, 11:36


☕️Hehe ለካ 80ሺ ደርሰናል፣ እናመሰግናለን። እና መች ኬክ እንቁረስ🙂?

Sαlαh Responds ⛉

16 Feb, 10:16


ፓስተር ብርሃኑ ሸሀዳ ይይዝ ይሆን😧?👇

https://vm.tiktok.com/ZNd1yTe5C/

Sαlαh Responds ⛉

08 Feb, 07:09


የኢርሻድ ጀመዓ የመጀመሪያው ፕሮግራም እንዴት ነበር ?

Sαlαh Responds ⛉

03 Feb, 12:02


📣 አፍወን የነገ ፕሮግራሙን ትክክለኛ ጊዜ አሳውቃችኃለው፣ እንደ አጋጣሚ ሌላ ፕሮግራም ስለነበር ተላልፏል።

Sαlαh Responds ⛉

30 Jan, 08:14


🪶እነሆ የቻናሉ የመጀመሪያው Story :)) Boost ያደረጋችሁ ሁላችሁም እናመሰግናለን 😎

Sαlαh Responds ⛉

28 Jan, 20:29


👑ዮ ጀመዓው፣ አዲሱን የኢርሻድ ወንድሞችን እንዴት አያችሁ😎?

Sαlαh Responds ⛉

28 Jan, 12:15


ዛሬ ደግሞ (Premium✅️) ተጠቃሚዎችን ላስቸግር ነው፤ እስኪ ቻናሉን Boost አድርጉ👇

https://t.me/boost/mahircomp123

Sαlαh Responds ⛉

28 Jan, 08:09


ዛሬ ማታ 3:00 ከዚህ ጀመዓ ጋር በቲክቶክ ላይቭ አጠር ያለች የትውውቅ ፕሮግራም ይኖረናል።

Sαlαh Responds ⛉

28 Jan, 07:09


Live stream started

Sαlαh Responds ⛉

25 Jan, 17:39


🪶ዛሬ ማታ 3:00 የተያዘው ፕሮግራም ወደ ሰኞ ተላልፏል፣ ጀዛኩሙላህ።❤️

Sαlαh Responds ⛉

24 Jan, 15:16


👑ይህ ንፅፅራዊ ትምህርቶች እና የእስልምና መልሶች የሚለቀቁበት ገፅ ነው።

🔴 https://t.me/mahircomp123

□ ወደዚህ ተቀላቀሉ👆

Sαlαh Responds ⛉

24 Jan, 08:54


🎥በBot አማካይነት ለላካችሁልን ጥያቄዎች መልስ የምንሰጥ ይሆናል።

Sαlαh Responds ⛉

23 Jan, 18:01


🪶ወንድም ኤልያስ ጀማል «ፍትሕ» እየጠየቀ ነው። ‟ሙሉ ንብረቴን በአሰላ ከተማ አስተዳደር ተነጥቄያለሁ” ይለናል። እስኪ ቪዲዮውን ሪፖስት እና ሼር እያደረጋችሁ የሕግ አካላት ጋር አድርሱለት።

🔴https://vm.tiktok.com/ZGdAQCaWB/

Sαlαh Responds ⛉

23 Jan, 08:13


🪶የነቢዩ ሞት፣ የዑመር ፍቅር፣ የአቡበከር ትዕግሥት።

● https://vm.tiktok.com/ZGdAuBJJG/

Sαlαh Responds ⛉

22 Jan, 10:50


👩‍🚀 Guess who’s back ? The king of meme 👑

https://vm.tiktok.com/ZGdAfeCDG/

Sαlαh Responds ⛉

22 Jan, 06:06


🎤 መልዕክቱን ያዳምጡ !

▫️ @Islamicanswer_Bot

Sαlαh Responds ⛉

20 Jan, 09:29


□ ነቢዩ ቁጭ ብሎ ይሸናል፣ በቃ እስልምና ሐሰት ነው😁!⬇️

🌐https://vm.tiktok.com/ZGdAFNNSq/

Sαlαh Responds ⛉

20 Jan, 06:15


🌐ኦ...ለካ 70ሺ ገብተናል መሰለኝ። እንቀጥል ?

Sαlαh Responds ⛉

19 Jan, 20:44


🪶ወንድም ትንሹ አጭር አርቲክል ጽፏል፣ እስኪ አብረን እናንብብ።

➡️https://t.me/AhmedResponse/428

Sαlαh Responds ⛉

19 Jan, 10:19


🌐በአዲስ ኪዳን የስርዓት መፅሐፍት መሰረት ጺም መላጨት ክልክል ነው😁🙌

● https://vm.tiktok.com/ZGdAdnuSe/

Sαlαh Responds ⛉

19 Jan, 08:42


👑ሐዲስ ለሰይጣን አልጋ አንጥፉለት ይላል😁? Lol🙌

መልስ:- https://vm.tiktok.com/ZGdAdx6QL/

Sαlαh Responds ⛉

19 Jan, 07:05


🟡ጀመዓው የወንድም «ራስ-ምታት ትምህርት ቤት» የYoutube ቻናል ሁላችንም ገብተን Subscribe እና Like እናድርግ.

▶️https://youtu.be/hMhWNt__fhI?si=F1-dGKCTnHswPhX2

Sαlαh Responds ⛉

18 Jan, 06:32


▶️ አዲስ ቪዲዮ በዩቲዩብ ላይ ተለቋል !

▫️ https://youtu.be/Co5viiCjsxI?si=RLdpdJ0eW7lGvpki

Sαlαh Responds ⛉

15 Jan, 15:49


🦋ህጻን ሙሐመድን በምንችለው አቅም እናግዘው፣ የሚከተለው የእናቱ አካውንት ነው።

🟡1000224032378
🕋Samiya Abdulkadir

Sαlαh Responds ⛉

15 Jan, 07:36


👻 ይህቺን የቆየች ቪዲዮ ልጋብዛችሁ እስኪ😄

Sαlαh Responds ⛉

10 Jan, 11:59


📊8,000 ሰዎች እንኳን ደህና መጣችሁ።☕️
.

Sαlαh Responds ⛉

06 Jan, 07:52


ትንሹ (𝐀𝐇𝐌𝐄𝐃) ከሁለት ዓመት በፊት ክርስቲያን እያለ በዛሬው ቀን የዘመረው ዝማሬ😂

Sαlαh Responds ⛉

31 Dec, 11:23


□ Kalimaan kee olta'udha irra caalan hajaa keenya🥰🤲

https://vm.tiktok.com/ZGdkg1H2Y/

Sαlαh Responds ⛉

29 Dec, 07:09


አቡበክር (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል:-

من دخل القبر بلا زادٍ، فكأنما ركب البحر بلا سفينة
‟ያለ ስንቅ (መልካም ስራ) መቃብር የገባ ሰው፣ ያለ መርከብ ወደ ባህር እንደመግባት ነው።‟
(📚ኪታብ አል-አኽባር 2/289)

Sαlαh Responds ⛉

25 Dec, 14:34


የመጽሐፍ ምርቃት

በቲክ ቶክ ማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ላይ "አልገደሉትም አልሰቀሉትም" የሚለው መጽሐፍን የምርቃት መርሐግብር የፊታችን ዐርብ በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3 ሰዓት እንዲገኙ በታላቅ አክብሮት እና ትህትና ጋር እንጠይቅዎታለን።

ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ

ሰዓቱ ሲደርስ ይህንን የቲክ ቶክ አካውንቱ ያስፈንጥሩ፦ https://www.tiktok.com/@wahidislamicapologist?_t=ZN-8sU60suRfIl&_r=1

Sαlαh Responds ⛉

23 Dec, 10:58


ስቅለት፥ ቁርኣን እና ታሪክ።

አምላካችን አላህ ❲ﷻ❳ ክርስቶስ ኢየሱስ እንዳልተሰቀለ በግልጽ ነግሮናል። በእርሱ ፈንታ አይሁዳውያን ‟ክርስቶስ” ነው ብለው ያሰቡትን አካል እንደሰቀሉ፣ መሲሑን ግን ወደራሱ እንደወሰደው በቅዱስ ቃሉ [ኒሳዕ 4፥157:-8] ላይ አስቀምጧል። ይህ ማለት ታላቁ ነቢይ ሳይሰቀል እና ሳይገደል ከነ ክቡር ሥጋው ወደሰማይ ዐርጓል። ነቢያችን ⎛ﷺ⎠ በሐዲስ እንዲህ ብለዋል:- ‟እርሱ ኢየሱስ አልሞተም፣ ትንሳኤ ከመድረሱ በፊት አስቀድሞ በመካከላችሁ ተመልሶ ይመጣል።” [አጥ-ጠበሪይ: ጃሚዕ አል-አሕካም 6፥ 455] አይሁዳውያን ነቢያትን የመግደል ልምድ እንዳላቸው ግልጽ ነው። አላህ ኢየሱስን ሲያስነሳ አስቀድሞ እንደሚያድነው ቃል ገብቶለት ነበር፣ ቃሉንም ፈፅሟል፣ [ኢምራን 3፥55]።

ስቅለት ለክርስትና መሰረታዊ ትምህርት ነው። እምነቱም የተገነባው በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ እንደሆነ ይታመናል። ለዚያም ነው ጳውሎስ ክርስቶስ (ሞቶ) ካልተነሳ እምነታችን 'ከንቱ' ናት ያለው፥ 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥14። ይህ ነጥብ ለክርስትና የሕልውና ጉዳይ ስለሆነ የእምነቱ ተከታዮች የብሉይ ኪዳንን ጥቅሶች ከማጥመም አንስተው ስቅለትን ለማረጋጋጥ ያገኙትን ሁሉ ሲጠቅሱ ይስተዋላሉ። በእርግጥ ያን ማድረጋቸው የሚጠበቅ ነገርም ነው። ይህ ርዕስ በታሪክ "History" የተደገፈ እንደሆነ ስለሚያምኑ ምንም ሳያመናቱ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ለኃጢኣት ሲል በመስቀል ላይ ቤዛ መሆኑን ይሰብካሉ። እንደውም እስልምና ይህን "ታላቅ ታሪካዊ ክስተት" (የሚሉትን) ስቅላት ባለመቀበሉ ሐሰተኛ እንደሆነም ይናገራሉ።

[፨] በዚህ ዙርያ «ታሪክ» ምን ይላል፣ ስንት አቋምስ ነው ያለው ?

መሲሑ በጴንጤናዊው ጲላጦስ ዘመነ-መንግስት እንደተሰቀለ በርካታ የታሪክ ምሁራን ይስማሙበታል። ለዚህም ከወንጌላት በተጨማሪ እንደ ታሲተስ፣ ጆሲፈስ፣ ሉሲያን እና ሌሎችን የታሪክ ጸሐፊያን እንደ መረጃ ይጠቅሳሉ። በተጨማሪ ሌሎች ጥንታውያን ሰነዶችም "ክርስቶስ ተሰቅሏል" የሚል እምነት አላቸው። ከዚሁ በተቃራኒ የመሲሑን ስቅለት «የማያምኑ» ጥንታውያን አካላት መኖራቸውም ግልጽ ነው። ለምሳሌ በ2ኛው ክ/ዘመን መጀመሪያ ላይ በአሌክሳንደሪያ መሰረት ያገኘው "Basilideans" በመባል የሚታወቁት ክርስቲያኖች በኢየሱስ ፈንታ የቀሬናው ስምዖን እንደተሰቀለ ያምናሉ። ይህንንም ሄራንዮስ በእንተ-መናፍቃን በተሰኘው ሥራው ገልጿል (Heresies Book I, Chapter 24 Verse 4)። አንዳንድ ዘመናዊያን ምሁራን የኢየሱስ ስቅላት ከታሪካዊ እውነታ ይልቅ አፈ-ታሪካዊ ይዘት ያለው ፈጠራ መሆኑን ይሞግታሉ። (Robert M. Deconstructing Jesus, NY: Prometheus Chapter 7)

በእርግጥ በታሪክ ውስጥ «አልተሰቀለም» ከሚለው ይልቅ «ተሰቅሏል» የሚለው ትርክት ሰፊውን ድርሻ ይዞ ቀጥሏል። ይህም የሆነው እነዚያ ክርስቶስ ኢየሱስ "አልተሰቀለም" ብለው የሚያምኑ አካላት "መናፍቃን" ተብለው እንዲወገዱ ስለተደረገ ነው። እንደሚታወቀው በ4ኛው ክ/ዘ የሮም ግዛት ንጉሥ የነበረው ቴዎዲዮሲዮስ (Theodosius l) የትኛውም የኑፋቄ እምነት በእግሩ ቆሞ እንዳይንቀሳቀስ ከፍተኛ አድማ በማስነሳት እምነታቸውን በአደባባይ እንዳይሰብኩ ከልክሏቸዋል። አቋማቸውን የሚያስተምሩበት መቅደስ (Temple) እንዳይገነቡ፣ የተገነቡትም እንዲፈርሱ ከፍተኛ ትዕዛዝ አስተላልፏል። በዚህ ምክንያት በኃይል አንድ አቋም ብቻ ገኖ እንዲወጣ ስለተደረገ "በምንፍቅና" የተወነጀሉ አቋሞች እንደ ልብ መስፋፋት አልቻሉም።
[Source:- Eliot, Samuel. "History of the Early Christians" Brown, 1853. Vol.2 p.200]

[፨] በታሪክ ውስጥ ሰዎች እንዲህ ማመናቸው ከምን የተነሳ ነው ?

ቁርኣን ስቅላት መኖሩን አልካደም። በእርግጥ የተሰቀለ አካል እንዳለ ያምናል። አይሁዳውያን የሰቀሉት ግለሰብ "ክርስቶስ" መሆኑን ያምናሉ፣ ያንንም እንደ ጀብድ አውርተዋል። መቼ ? ጥንት ዘመን። ነገር ግን...በዚህ ተግባራቸው "እርግጠኞች" አልነበሩም። ቁርኣን እንዲህ ይላል:- «እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን በማለታቸው ረገምናቸው።» አክሎም «እነዚያም በእርሱ (መገደል) የተለያዩት በነገሩ በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፣ በእርግጥም አልገደሉትም።" ❲ሱራ 4፥157❳

ታድያስ እነዚያ ጻፎችና ፈሪሳውያን በክርስቶስ አስተምህሮ ድል መነሳታቸው ታላቅ ውርደትና ቀውስ እንዳስከተለባቸው እሙን ነው። ይህም በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እርሱን ለማስወገድ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋቸዋል፣ ❲ሱራ 3፥54❳። በዚህም ምክንያት አምላክ ወደ ሰማይ የወሰደውን ኢየሱስን «እንደገደሉት» አድርገው ማራገባቸው፥ ይህም በታሪክ ሰፍሮ መገኘቱ የሚጠበቅ ነገር ነው። ቁርኣንም ክርስቶስ በስቅለት እንደተገደለ ተደርጎ መወራቱን አላስተባበለም። ለዚያ ይህ 'ንግግር' በሰፊው በታሪክ ውስጥ ቢወራ ቁርኣንን እንዴት ሐሰት ያደርገዋል ? «ክርሰቶስ ተሰቅሏል» የሚለውን ወሬ በሰፊው ያራገቡት አይሁዳውያን ናቸው። ታሪክ በዋነኝነት እንደ መጀመሪያ ምንጭ (Primary source) የሚጠቀመው እነርሱን ነው። እነርሱ ደግሞ የዚህ ንግግር ባለቤት መሆናቸውን አልካድንም፣ እኛ ያልነው "እርግጠኞች አይደሉም" ነው።

ስናጠቃልል:- ኢየሱስ አልተሰቀለም። በታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ስምምነት ያለው የስቅለት ቅጣት መኖሩን እኛም አንክድም። ክርስቶስ መሆኑ ላይ ግን አንድ ወጥ አቋም ብቻ አልነበረም። ምንም ያኽል በፖለቲካዊ ተፅዕኖ ታሪክ አንዱን አቋም ብቻ በሰፊው ቢያቀርብም የእርሱ አለመሰቀል በጥንታዊያኑ ዘንድም ይታመን ነበር። ታሪክ ያን መናገሩም በወቅቱ ከነበረው ከአይሁዳውያን ንግግር የተነሳ በመሆኑ የሚጠበቅ ነገር ነው። ይህ ደግሞ የቁርኣኑን ሀሳብ የሚደግፍ እንጂ በፍጹም የሚቃረን አይደለም። የኢየሱስ አለመሰቀል በመለኮታዊው ራዕይ የተገለጠ ነው።

-------------------------------------------------
®Sαlαh Responds 🖋
▸ t.me/mahircomp123

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

06 Dec, 08:44


□ «የውይይት ጥሪ» ኢየሱስ አምላክነቱን አስተምሯልን ?

● https://vm.tiktok.com/ZGd64n97N/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

04 Dec, 10:31


□ ነቢዩ የሀሰንን ከንፈር ምናምን ስመዋል ? ሥጋ ለብሶ ለመጣው ቅጥፈት የተሰጠ መልስ።

● https://vm.tiktok.com/ZGd6M4cUN/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

02 Dec, 11:28


□ ለኡስታዝ በድሩ ሁሴን መልስ በቲክቶከሩ ዲያቆን ተሰጠ😅!

● https://vm.tiktok.com/ZGdjW1dr3/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

01 Dec, 10:28


□ ይህን የቅንብር Messi🐐 ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ ?

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

30 Nov, 16:24


□ የመፅሐፍ ቅዱስን መበረዝ እንዲህ የሚያምኑ ክርስቲያኖች ተነስተዋል😎🖐

● https://vm.tiktok.com/ZGdjHPhBf/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

27 Nov, 05:45


በኡስታዝ አህመዲን ጀበል የተጻፈው "ክርስቶስ ማነው ?" የተሰኘው መፅሐፍ በወንድማችን 'ጀማል ኸዲር' ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ ተተርጉሟል። መፅሐፍ በተለያዩ መክተባዎች የሚገኝ ሲሆን መግዛት የሚፈልግ ሰው ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውል።

ለተጨማሪ መረጃ፦
ወንድም አብዱ: +251920781016
ወንድም ጀማል: +251913463746

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

26 Nov, 19:56


□ ማስታወቂያ መስራት ላይ እንዴት ነኝ🙂?

https://vm.tiktok.com/ZGd2gD32e/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

25 Nov, 13:35


ዛሬ ማታ ወንድም ኦሳማ ቤት በዚህ ርዕስ ይጠብቁን።

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

23 Nov, 20:12


ከረጅም ጊዜ የልጅ ናፍቆት ቡኋለ በፓስተሩ ጸሎት ልጅ አግኝተዋል ይባላል።

እኔ ግን ሳየው የሆነ የተበላሸ ነገር ያለ ይመስለኛል።

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

21 Nov, 15:06


እንግዲህ ዛሬ ማታም በዚህ ርዕስ ይጠብቁን።

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

19 Nov, 18:21


□ ዲያቆኑ "ሳላህ ተሳዳቢ ነው" ይላል፣ እስኪ ይህን ይቃወም እንደሆነ እንየው።

https://vm.tiktok.com/ZGdYBSWSe/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

19 Nov, 13:29


ዛሬም ማታ ከምሽቱ 3:00 ላይ እንገናኝ።

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

18 Nov, 18:37


ትንሽ ብቻ ጠብቁን😝

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

18 Nov, 14:04


ዛሬ ማታ ከምሽቱ 3:00 ላይ እንገናኝ።

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

14 Nov, 18:27


□ ጥያቄ ለክርስቲያኖች ? ምናልባት ከመለሱ ብዬ ነው።

https://vm.tiktok.com/ZGdFU7nVo/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

13 Nov, 16:44


□ የውይይት ጥሪ ለአክሊል (እስኪ ዲያቆኑ ከመጣ እንየው😉)

https://vm.tiktok.com/ZGdF2FnAv/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

11 Nov, 08:52


እኔ ይህን ቅመም አላልኩም እኮ :(

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

11 Nov, 08:41


ዲዛይነሮች እስኪ ይህቺ ሎጎ ላይ ቅመም ጨምራችሁ በዚህ ላኩልኝ🙃! ደግሞ (Faith defender) በሉት።

👉 @FaithT12Bot

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

11 Nov, 04:50


በድጋሚ የተፖሰተ😅

https://vm.tiktok.com/ZGdNqEf6E/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

09 Nov, 16:56


📽 እኔምለው ይህን ቻናል ትፈልጋለችሁ ?

👉 https://t.me/SalahstoreT 😅?

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

07 Nov, 20:00


YouTube temp. Be like:-

«እንትና በምላሱ አጥንት ጋጠ።» ሊታይ የሚገባው አስቸኳይ ቪዲዮ🤪

እንደዚህ ማለት ከመጀመሬ በፊት ገብታችሁ ደግፉኝ :))

https://youtu.be/jeq7fuGzOec?si=YIGLOwg3CRujhQ3u

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

07 Nov, 17:01


ይሄው ቪዲዮውን ለቀናል😂!

👉 https://vm.tiktok.com/ZGdNLLd9E/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

07 Nov, 12:02


«አንድ ክርስቲያን አፖሎጂስት አምላካችሁን አባዬ ብላችሁ ትጠሩት ዘንድ ወደ ክርስትና ኑ፣ ብሎ ጥሪ አቅርቦልናል🤭»

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

07 Nov, 06:43


□ ነቢዩ ከክርስቲያኖች ምናምን ኮርጀዋል😅? ኑ እንግዲያውስ።

https://vm.tiktok.com/ZGdN17SR8/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

06 Nov, 18:07


ዋናው አካውንቴ ለ3 ቀናት ያኽል ከላይቭ ስለታገደ በዚህ ፎሎ አድርጉኝ🙃!

https://www.tiktok.com/@salahzaint?_t=8rAqY4otFgu&_r=1

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

06 Nov, 15:32


▣ ኦርቶዶክስ እና ሺኣ (ካፊሮች) ለመዳን የሚሄዱት ርቀት😔

---------------------------------------
®Sαlαh Responds 🎙
▸ t.me/mahircomp123

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

06 Nov, 12:02


□ አዲስ ቪዲዮ ተለቋል😅

https://vm.tiktok.com/ZGdL7TJxk/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

06 Nov, 07:49


□ አካውንታችን ከLive ታገደብን፤ እስኪ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ አድርጉ።

https://www.tiktok.com/@ibntapologetics?_t=8rA6q7ZCL7h&_r=1

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

05 Nov, 10:33


«እኛን እህቶችን ለወንድ ብላችሁ ነው የሰለማችሁት ለምትሉ፣ እኛ ለወንድ ብለን ሳይሆን ወንድ ልጅን ማምለክ በቅቶን ነው የሰለምነው።»
— ሱመያ ተስፋዬ —

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

05 Nov, 06:11


¶ ሂባ ኦንላይን የቁርኣን የተጅዊድ እና ኪታብ መድረሳ
   ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
     መድረሳችን በኦን- ላይን ከ አሊፍ ጀምሮ እስከ ኪታብ ትምህርት ድረስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።

   🖍   ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
    
   🖍    ነዝር ቁርኣን ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር
    
   🖍    የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት
   
     🖍  የቁርዐን ሂፍዝ (ፈተና አለው)
   
     🖍 የኪታብ ትምህርት

  𒊹︎︎︎ የቁርዐን ትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ
አንድ ተማሪ ከተመዘገበ በኋላ የተመደበለት ኡስታዝጋ


📲 በቴሌግራም
📲 በዙም
📲 በዋትስአፕ
📲 በኢሞ እንዲሁም
📲 በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦን -ላይን ወይም ላይቭ (በግል) የሚሰጠው ይሆናል።
 
  𒊹︎︎︎ የቁርአን ቂረአት የሚሰጥበት ጊዜ

☞︎︎︎ በሳምንት 5 ቀን
☞︎︎︎ በቀን ለ 30 ደቂቃ ለአንድ ተማሪ
☞︎︎︎ በሳምንት አንድ ቀን የተርቢያ ትምህርት
☞︎︎︎  ተማሪው በሚመቸው ሰአት

ይህ የለቴሌግረም ግሩፓችን ነው ይቀላቀሉ
ተጨማሪ መረጃዎችን ያገኛሉ።
👉 እህት ወንድሞችን ይጋብዙ
☞︎︎︎ https://t.me/hibaonlinequran

📋 ለመመዝገብ እነዚህን መንገዶች ይጠቀሙ
               ☞︎︎︎ 251 924201525
                   
@medresa11

               ☞︎︎︎ 251 994665556
                    
@Hibamedresa11

  👉 በሁሉም አማራጮች ይገኙናል ማለትም
 (በቀጥታ መስመር ፣ በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕ ፣ በኢሞ  )

© ሂባ ኦንላይን የቁርኣን የተጅዊድ እና ኪታብ መድረሳ

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

04 Nov, 05:58


«መፅሐፍ ቅዱስን አንብቦ መረዳት ሙስሊም ያደርጋል። አንድ ክርስቲያን ጥሩ ክርስቲያን ሆኖ ለመቀጠል ባይብልን ባያነብ ይመረጣል።»
— JAH ABIR

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

02 Nov, 17:13


ያው እንግዲህ እኛም ልንፈምስ ነው መሰለኝ😁!

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

01 Nov, 07:38


ለተሳደቢው ዲያቆን መልስ (እንደው አስፈላጊ ነገርም አይመስለኝም😁)

● https://vm.tiktok.com/ZGd8wJjgy/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

31 Oct, 11:21


□ እስኪ ዛሬ አንድ እጅግ በጣም የምወደውን ቲላዋ ልጋብዛችሁ ተወዳጆች🤭🫴

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

31 Oct, 11:21


🎙ቃሪዕ:- ዑመር ሲልድንስኪ🌹🍂

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

31 Oct, 08:26


□ ወንድም አህመድ (ትንሹ) ይህችን ቆንጅዬ አርቲክል አንብቡ ብሎናል። ወደ መጨረሻ አከባቢ ደግሞ ለቆንጂዬዋ ዱዓ አድርጓል መሰለኝ :))

● https://t.me/AhmedResponse/260

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

31 Oct, 03:43


□ ያው እንግዲህ እናንተን የመሰለ ቤተሰብ ማፈን ተገቢ መስሎ ስላልታየኝ በድጋሚ ትተነፍሱ ዘንድ ግሩፓችሁን መልሻለሁ መግባት ትችላላችሁ😁

● ግቡ @DiscussionchatT1 👈

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

30 Oct, 10:49


□ አዲስ ቪዲዮ በ 'YouTube' ገብተው ይመልከቱ።

● https://youtu.be/_LU2jkxaMXQ?si=8PzIG24kzCgDyveU

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

30 Oct, 06:42


□ ፅንስ ያጨናገፈው የፍቅር አምላክ😭!

● https://vm.tiktok.com/ZGd8x83Kd/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

29 Oct, 20:10


በዛሬው ጥያቄ እና መልስ ብዙ እንደተማማርን ተስፋ አደርጋለሁ። ኢንሻአላህ ከዚህ ቡኋለ በዚሁ መልክ እንቀጥላለን።

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

29 Oct, 19:32


ኢብኑ ተይሚያህ ጎግልን ሞግቷል እንዴ🤭? "መክሰስን" ምን አመጣው እዚህ ?

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

29 Oct, 19:30


የምርህን አይደለም ኣ ግን ? ሌላው ቢቀር እንዴት "አህባሾች" ትላለህ🤭? አይ ግን ማሻአላህ በርታ።

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

29 Oct, 19:27


ኢብኑ ተይሚያህ በዋነኝነት የሞገታቸውን ምንፍቅና (heresies) ቢያንስ 5ቱን ጥቀሱ😁

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

27 Oct, 05:33


□ የአሕዛብ ጣዖታት የሰው እጅ ስራ ናቸው። አፍ አላቸው ግን አይናገሩም።

● https://youtu.be/msDwkECRQNQ?si=aXjhOFiIEprmA2k7

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

26 Oct, 14:32


□ ነቢዩ ቀይ ጨርቅ ሰርቀዋልን😁? እንግዲያውስ ይህን ጨርሰው ይመልከቱ:-

● https://youtu.be/SARw79VeiiQ?si=NHI-tZg8E2-n1nSq

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

26 Oct, 12:41


የቪዲዮው አላማ «ኢየሱስ እብድ ነው» ለማለት ሳይሆን "Double standard" ምን እንደሆነ ለማስተማር ያኽል ነው።

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

26 Oct, 12:17


□ እንዴ ኢየሱስ አብዷል እየተባለ ነው😳!

● https://vm.tiktok.com/ZGdRK6rHj/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

25 Oct, 18:24


□ ያው እንግዲህ እስከዚህ ከተነፈሳችሁ ይበቃል ኣ። ከዚህ ቡኋለ በReaction የምንተነፍስ ይሆናል🤭!

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

25 Oct, 17:57


□ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ዛሬ ማታ 3:00 ላይ የታቀደው ፕሮግራም ተላልፏል።

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

24 Oct, 20:28


ክርስቲያኖች ዝም ሲሉ ከ "ChatGPT" ጋር እያወራሁ ነበር። ለጥያቄው ይህንን መልስ ሰጥቶኛል :))

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

24 Oct, 19:51


□ እስኪ አንድ ጥያቄ ለክርስቲያን ወዳጆቼ ላቅርብ። (በእርግጥ ያን ያኽል አስፈላጊ ነገር አይደለም ግን እንዲሁ ለማወቅ ፈልጌ ነው)።

● ጥያቄ:- «መፅሐፍ ቅዱስ ከተፀዳዳችሁ ቡኋለ ኃፍረተ-ሥጋችሁን መታጠብ እንዳለባችሁ ይናገራል ?»

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

24 Oct, 18:19


□ የተደበቀው ወንጌል ታሪካዊ አመጣጥ ?

➵ እስኪ ነገ ማታ እንሄድበታለን :)) ማለቴ...እናወራበታለን😁

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

24 Oct, 13:04


©credit:- Abu yusra

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

22 Oct, 18:53


□ ጋይስ🤨? ለካ YouTube ከፍቼ ነበር። ረሳሁት እኮ Lol :))

● https://youtu.be/OR3pYKlWrHY?si=3LbXIa7RUA1yzs05

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

22 Oct, 17:44


ይህን ታሪካዊ ውይይት (ቀልድ🤪) እስኪ አዳምጡት😂

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

22 Oct, 14:14


□ ከ600 ዓመት ቡኋለ መጥቶ እንዴት እንቀበላለን😳?

● መልስ:- https://vm.tiktok.com/ZGdRhbFgd/

Sαlαh ❲Fαith Defender❳

21 Oct, 06:07


□ እኛን ለሰባ😁? እስኪ ዛሬ ለዚህች ክርስቲያን መልስ እንሰጠው መሰል :)

● https://vm.tiktok.com/ZGdRJSoYc/

9,712

subscribers

940

photos

278

videos