[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[] @siletidarenmekaker Channel on Telegram

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

@siletidarenmekaker


ስለ ትዳር እንማር።

ትዳር የአማኞች ምሽግ (Amharic)

ትዳር የአማኞች ምሽግ የአማርኛ ህይወት ውስጥ በማንኛውም ቻናል በሚገባ በደረሰው ቦታ ወደ ተከታታይ አርእስት የእንቅስቃሴ ምሽግ አካላዊ መመሪያዎችን እና መነሻዎቹን የተቀናጀ ማንኛውም የለውጥ የስዊት ቻናል። በዚህ ቦታ በተከታታይ መንገድ ከፀረ-እንግሊዝ ጋር ለማንበረብ በሚመለከት የአማርኛ ድንገት ላይ ያለውን የወርቅ እና የፀረ-እንግሊዝ ወርቅ በሚያስታውሱ ቦታ በአጠቃዋት ሁኔታዎች መስራት ይቻላል። ትዳር የአማኞች ምሽግ ከታች አሰፋ ያደረገ ስለሆነ ለእናንተ ለሌባ፤ በይበልታችሁ በሚሿ እና በሚፈጹ አዳዲስ መረጃዎች በእያንዳንዱ ከታች ተጨባጭ ማህበረሰብ አሉ።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

12 Jan, 18:25


https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

12 Jan, 18:17


📣  የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ኡስታዝ አቡ ዚክራ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

12 Jan, 15:56


🤲🤲
📣📣📣😋🥳😄🫣😬
💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም
በትዳርና ኢስላም ቻናል


🎁ዛሬ እሁድ 🎁

የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤

💙🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️


😄ርዕስ በሰአቱ ይነገራል

💙ዛሬ/እሁድ ከምሽቱ 3:00

🔠🔠🔠🔠
🔗@tdarna_islam👈
🔗@tdarna_islam👈
🤲 🤲 🤲

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

12 Jan, 08:19


»»»ከትዳር ቡኋላ የዒባዳን ጥፍጥና እንዴት ታገኚያለሽ?!
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅

☞አንዲት ሴት ሸይኽ አልባኒን ፦ "የተከበሩ ሸይኽ!  ከማግባቴ በፊት በጣም ፆም የማበዛ ፣ የለሊት ሰላት የምሰግድ፣ ቁርኣንንም በደስታ የምቀራ ነበርኩ። ካገባሁ ቡኋላ ግን የቁርኣንና የዒባዳን ጥፍጥና አጣሁኝ ምንይሻለኛል?"ብላ ጠየቀች።

ሸይኽ አልባኒም፦ "ለትዳር አጋርሽ ያለሽ ትኩረትና ክብር ምን ይመስላል?" አሏት።

እሷም፦ "ሸይኽ! እኔ ስለ ፆም፣ ስለ ሰላት፣ ስለ ቁርኣንና ዒባዳ ጥፍጥና ማጣቴን እጠይቃለሁ ስለባለቤቴ ይጠይቁኛል?!"  አለች።

ሸይኽ አልባኒይም፦ "አዎን! የኔ እህት! ብዙ እህቶች የሰላት፣ የፆም፣ የቁርኣንና በአጠቃላይ የዒባዳ ጥፍጥናና እርካታ ለምን የማያገኙ ይመስልሻል?"

⇒የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ "አንዲት ሴት የባሏን ሐቅ እስክታሟላ ድረስ የኢማንን ጥፍጥና አታገኝም!"

صحيح الترغيب 1939

☞ስለዚህ የኢማንን ጥፍጥናና እርካታ ማግኘት የምትፈልግ ሴት ከትዳር አጋሯ ጋር ያላትን መልካም  ስነ-ምግባር መንከባከብ አለባት ኮፒ

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Jan, 21:27


የሴት ልጅ ውበት ከሂጃብ ፣ ከኒቃብ እና ከሀያእ ውጭ በምንም ልታሣምራት አትችልም ምክንያቱም ሥልጣኑ ያአላህ ነው ።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Jan, 19:18


ሴቶች አግቡ
-------------
ስለ ወንዶች ጉዳይ ሴራ ከመተብተብ፡
የውሸት ቲወሪ በድፍረት ከመክተብ፡
ምንድነው ችግሩ ሁለት ሶስትና አራት፡
አንድ ባል ለሁሉም ከሆናቸው መብራት፡
ነው ሱስ አለባችሁ የነገር የማውራት፡

.....እረፉ.....

ለሁለት ለሶስት ደፍረሽ እየገባሽ፡
በውሻሸት ፍቅር አንጀት እየጠባሽ፡
ስሞታ አታቅሪቢ ካገባሽ አገባሽ።

ሶስት አራት ማግባት ብርቅ ሆኖን ኑሮ፡
ቁጥሩን የሚጠሉት በዝተዋል ዘንድሮ፡
ክፋት ተንኮልና ሴራ ከምታነግቡ፡
የውሸት ቲወሪ ከምታራግቡ፡
ሴቶች ወሬ አታብዙ እባካችሁ አግቡ።

......ኑር....
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Jan, 16:21


Copy ....✏️

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Jan, 14:21


https://t.me/NABAWITUBE?livestream

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Jan, 11:17


በዙራየ ብዙ ኮኮቦች ቢኖሩም ጨረቃየ ግን አተነህ(አንች ነሽ)🌺

የኔ🔐

ለባልሽ

አንተም ለሚስትህ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Jan, 07:59


የላጤ ዱዓ

ኢብኑ ሁሰይን እንዲህ ብሎ ዱዓ ያደርግ ነበር፦

«ጌታዬ ሆይ ሳያት የምታስደስተኝ፣ሳዛት
የምትታዘዘኝ፣ከቤት ስርቅ ራሷንና ንብረቴን የምትጠብቅልኝ የሆነችዋን ሚስት ስጠኝ»።

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Jan, 07:17


https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Jan, 17:54


ገዘብ ከለለህ የራስህ ቤት ከለለህ አናገባም የምትሉ እህቶች ቁማችሁ እያሠባችሁ ነው ግን

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Jan, 15:40


በከባድ አደጋ ላይ ያሉ ሴቶች
ሸይኽ ዐብዱልዋሲዕ አሰዒዲ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Jan, 14:52


#ትዳር
በህይወታቹ ትልቁ ነገር ትዳር ነው ሁሉም ሴት ውብ ትዳር እንዲኖራት ትፈልጋለች።
አንተም እንደዛው ኣ በትንሹም ቢሆን የታዘብኩትን ላጋራህ ትዳር ማለት የቀረውን ሂወትህን ልትኖርበት አልመህ ወስነህ የምታደርገው ጥምረት ነው። ሚስት ስትመርጥ በጣም ንቁ መሆን አለብህ፤
አንተ ሚስትህን የልጆችህን እናት በመጀመሪያ መውደድ መቻል አለብህ አስታውስ ከዚያች ሰው ጋር ነው የምትተኛው በአንድ ጣሪያ ስር የምትኖረው። የማትወዳት ከሆነ ግን የአንተን ብቻ አይደለም የልጆችህንም ህልም ታጨልማለህ።
ትዳር ማለት ጓደኞችህ ስላገቡ፣ ቤተሰብ ስላስጨነቀህ፣ የሰው ጥያቄ መግቢያ መውጫ ስላሳጣህ፣ አልሳካ ካለህ ነገር መሸሻ አይደለም ። ትዳር ማለት ለማግባት ዝግጁ ሁነህ የሚጠበቅብህን አሟልተህ የምትወዳት የምትመጥንህን ሴት መርጠህ አሳምነሃት የምትወደውን ሂወት መስርተህ የዱኒያ ጀነትህን የምትኖርበት የህይወት ክፍልህ ነው።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Jan, 14:37


ሴት ልጅ በጊዜአዊ ፍላጎት ብቻ የዘላለም ህይወቷን ታበላሻለች

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Jan, 10:23


◆ሰላም ለዛች ልብ~የምትወዳቸውን ደስታ ለማየት ዱዓ ለምታደርገው!
◆ሰላም ለዛች ልብ ~ጭንቅ ጥብብ ሲላት በእንባዋ ሰላሟን ለምትማፀነው!
◆ሰላም ለዛች ልብ~በምርጫ መሀል መምረጥ አቅቷት የምርጫ ሰላት ሰግዳ ኸይሯን ከጌታዋ ለምትጠይቀው።
◆ሰላም ለዛች ልብ~ስብራቷ ሳይሽርላት በሀቅ የሚወዳትን መቀበል አቅቷት ጌታዬ ለምትለው!
◆ሰላም ለዛች ልብ~በፈገግታዋ ተደብቃ የልቧን ሸክም ለማራገፍ የልቧን ከጌታዋ ጋር ብቻ ለምታወጋው!
◆ሰላም ለዛች ልብ~ ትዳር ፈልጋ መልካም ሰው ስጠኝ ብላ ጌታዋን ለምትማፀነው!
◆ሰላም ለዛች ልብ~ የጌታዋን መሀርታ ናፍቃ ለምታለቅሰው!
◆ሰላም ለዛች ልብ በሽታ እያሰቃያት አፍያን ለምትናፍቀው!
◆ሰላም ለዛች ልብ~ልጆቿን እስከነ ረሀባቸው አስተኝታ ድጋሚ እንዳይራቡ ሪዝቋ እንዲሰፋላት ለምታለቅሰው!
◆ሰላም ለዛች ልብ የምትወዳቸውን ለጌታዋ አደራ ለምትለው!
◆ሰላም ለዛች ልብ በሲህር እየተሰቃየች ረፍት ስታገኝ በኢባዳ እየተፍጨረጨረች የጌታዋን ውዴታ ለምትከጅለው!

«ኢላሂ! አንተ ሰላም ነህ። ሰላም'ም ከ አንተ ነውና ከምንፈራው ነገር ሁሉ ሰላም አድርገን!»
https://t.me/SileTidarEnmekaker

https://chat.whatsapp.com/JGC8VFO3FCdGCsStCB3RYQ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Jan, 10:08


قال رسول الله 📿
'' من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة أضء له من النور مابين الجمعتين''

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Jan, 04:59


ልንሰማው የሚገባ ወላሂ
https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Jan, 03:39


اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْت عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدمجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
       🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ
صلى الله عليه وسلم

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

09 Jan, 18:21


ማግባትሽ ካልቀረ......

ጩኸት አትከተይ ጥመት አያፍዝዝሽ፡
አዳዲስ ፈጠራ ተይ አያደንዝዝሽ፡
የዋህ አትሁኝ ማንም አይጠምዝዝሽ፡
በተውሒድ በሱና ሰትሮ ይያዝሽ፡
የስኬትሽ ጣሪያ ሐቅ ይሁን መቅረዝሽ፡
---------------------------------
ከአህባሽ ከኢኽዋን ከሀጁሪ አደጋ፡
ፊትናን ከሚያራግብ ከቆላ አስከ ደጋ፡
የኔ ይሁን ከሚል ጭፍንተኛ መንጋ፡
----------------------------------
ተጠንቀቂ እህቴ ጫት ካዛገው ወጣት፡
ይገጥምሻል እና ሁለት ሀገር ቅጣት፡
ሰለፍዩን ምረጭ ያንን አንድ ቅንጣት፡
--------------------------------
መቼም ሰው ነውና ስህተት ባያጣውም፡
መንሀጁ ንፁህ ነው ኮተት አያውቀውም፡
ሽርክና ቢዲዐ ኹራፋት የለውም፡
---------------------------------
ፈጥነሽ አትደሰች ፈጥነሽ አትክሰሚ፡
ከሐቅ ጠላቶች ነገር አትቅሰሚ፡
በትዳርሽ ጉዳይ ነገረኛ አትስሚ፡
---------------------------------
አግቢ ጎበዝ ጀግና የሱና ሰባኪ፡
ከዘመኑ ፊትና የሌለው ንክኪ፡
የተውሒድ አፍቃሪ የሐቅ ነበልባል፡
በሩቅ ያስታውቃል ምን ግራ ያጋባል፡
ማግባትሽ ካልቀረ አግቢ የሱና ባል፡
-------------------------------
በዘመኑ ፊትና ያልተደናቆረ፡
በስሜት ተጠምዶ ውስጡ ያልጠቆረ፡
በማይችለው ጉዳይ ያልተሰነቀረ፡
ጀግና ሰው ምረጭ ማግባትሽ ካልቀረ፡
------------------------------------
      በኑረዲን አል-አረቢ1444
-------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

09 Jan, 18:06


በሀላል መንገድ
በፍቅር የታሠረ ገመድ ሊበጠስ አይችልም!
ፍቅር ደግሞ ያስራል እንጂ ጊዜ ጠብቆ አይበጥስም!
ፍቅር ወሳኝ ነገር ነው።https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

09 Jan, 10:46


ወዷ   እህቴ ከውድ ሃላልሽ ጋር 🥀
•••••

ለቀልድ  ቢመታሽ አትጩሂበት  እሱ  አችጋር  በምን  መልኩ  ላጫውታት  ብሎ  አችን  ለማጫወት እየተጨነቀ   ያች  መኮሳተር  ምድነው ከባለቤትሽ  ጋር    ያል  ተጫወትሽ   ከማጋር  ልትጫወችነው??    

  ፍቅርን መገላለፅ  ሸሪ አው  ይፈቅዳል  ምኑ  ከበደሽ  ውዷ  እህቴ  እደው  ከሱ  በበለጠ  አችነሽ  ጨዋታወችን በማምጣት   ዘና  የምታደርጊው አትፍሪው ፍራትን  ወርውረሽ   ጣይው ባልኮ ልዩ  የአላህ  ስጦታነው  ታቂያለሽ  አይደል..


ውድ እህቶቼ  ከራሴም ጨምር ፍቅራችሁን ለመግለፅ አትፍሩ ፍቅር መግልፅ ውርደት አይደለም ጀግንነት ቢሆን እንጂ👍

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

09 Jan, 04:31


አሳሳቢ መልዕክት ለእህቶችና ለወንድሞች

#አንዳንድ ወንድሞች በአንዳንድ ሴቶች ላይ ትዳር በሚል ሰበብ የሚፈፅሙት በደል እጂግ ያሳዝናል በተለይም!
ሸሪዓን ያውቃሉ መልካም ናቸው ተብሎ የተገመቱ በተቃራኒው ሲሆኑ እጂጉንም ያሳዝናል!!

እስኪ ወንዶች በአላህ ይሁንባችሁ!
👉እናንተ በሌሎች እህቶች ላይ የምፈፅሙትን በደል!
በእህቶቻችሁ አው በአክስቶቻችሁ… …………………አው በዘመዶቻችሁ ላይ ሌሎች ቢፈፅሙ ትወዳላችሁን?
ልቦና ካላችሁ መቸም አወ አትሉም!!
ታዳ እንዴት በሌላ ሰው እህት ላይ ትፈፅማላችሁ???

👉አገባሻለሁ ምናምን እያላችሁ ብሯን ትዘርፋላችሁ + ልባቸውን ትሰብራላችሁ!
ከዛም አልፎ አግብታችሁ ሀያዕቸውን ገፋችሁ ትፈታላችሁ!
ለምን ግን?
👉አያሳዝኗችሁምን??
ለምንስ አላህን አትፈሩም??
ሌላው ቢቀር ሴቶችን አደራ ያሉትን የረሱል ( صلى الله عليه وسلم)ን አደራ እንዴት ዘነጋችሁት??

እረ ታው አላህን ፍሩ!
በተለይም!
👉ሸሪዓዊ ዕውቀት አለን የምትሉ!
ያላችሁን ዕውቀት ሴቶችን ለመሳቢያና ለመበደያ አትጠቀሙ!
ነገ ቀብር  + ነገ ሲራጥ + ነገ ሂሳብ እያለ!
እንዴት ዘነጋችሁት?!!!
አላህ ልቦና ይስጣችሁ!

👉ሀቂቃ ወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ
በየ ፈተዋው + በየ ቤቱ +… ……………………የሚሰማው የሴቶች በደል!
ጃሂል በሚባሉ ሰዎች ሳይሆን!
ሸሪዓን ያውቃሉ ድን አላቸው በሚባሉ ሰዎች በደል ነው!!!

👉በፊት ላይ ሸሪዓን ያውቃሉ ድን አላቸው ሲባሉ በብዙ ሰዎች ዘንድ መከበርን + መፈለግን……… ያገኛሉ!!
👉በአሁኑ ጊዜ ግን ራቋቸው + ተጠንቀቋቸው ሆነ!
የአባቶችም ለቅሶ ሱሪ አሳጣሪ + ፂም አሳዳጊ ሴት ልጆቻችንን ቀሰፏቸው! እያሉ የሚያለቅሱ ቤተሰቦችን ቤት ይቁጠራቸው!!!

ለማንኛውም!
በእናንተ በደል ሰበብ ለአቅመ ትዳር የደረሰው ወጣት ሁሉ እየፈራ ወደ ሀራም (ዚና) አይሂድ!
👉በእናንተ ተግባር ሰበብ ድን አይሰደብ!!
እባካችሁን + እባካችሁን ወንድሞች አላህን ፍሩ!!!!
በተጨማሪ!
👉እህቶች እናንተም አደብ አድርጉ!
አረበኛ የፃፈ አው ያወራ
እንዲሁም قال الله + قال رسول… …………… ያለ ሁሉ ዓሊም + ኡስታዝ አይምሰላችሁና!
በራችሁን አትክፈቱ! 
👉የእውነት ለእናንተ ፍላጎት ካለው አላህ በፈቀደው መልኩ ጥያቄ ካቀረበ!
👉 ስለማንነቱ በደንብ ሳታውቁ ዘላችሁ ገብታችሁ ክብራችሁንም + ሀያዕችሁንም… …………………… ገፋችሁ አትውጡ!
ተጠንቀቁ!!!
በስተመጨረሻ!
👉አባባይም (አመላካች ጠቋሚዎችም) አላህን ፈርታች በሀቅ ማንነታቸውን አሳውቋቸው!!
ዋሽታችሁ አጋብታችሁ ህይወታቸውን እንዲመሰነቃቀል ሰበብ አትሁኑ!
አላህን ፍሩ!!
ኮፒ
https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

08 Jan, 11:31


እህቶች ጠንክራችሁ ስሩ
ኢትዮጵያ ላይ አላህ ካዘነላቸው ጠንካራ ጀግና ወንድሞች ውጭ

ትዳር ብር ከለለሽ ትዳር የለም እየሆነ ነው
ጠንክራችሁ ስሩ ስደት ደጋግማችሁ ላለመሰደድ ሞክሩ
ቢሸፋፈን መሬት ላይ እየታየ ያለ እውነታ ነው
ኢትዮ ያሉትም አግብተው በወራቸው ስደት ነው የሚልኩት

አረብ ሀገር ኑረው የመጡትን ደግሞ ምን አላት ከለላት ዞር ብለው አያዩም ስለዚህ አላማ ላይ አተኩሩ
ትከበራላችሁ ትፈለጋላችሁ አላማ ሲኖራችሁ።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

08 Jan, 09:55


9. ኢብኑ ዐብዲል በር አልማሊኪ (463 ሂ.)፡-
“አላህ የት ነው?” የሚለውን ሐዲሥ አውስተው እንዲህ ብለዋል፡-
فَعَلَى ذَلِكَ جَمَاعَةُ أَهْلِ السُّنَّةِ وَهُمْ أَهْلُ الْحَدِيثِ وَرُوَاتُهُ الْمُتَفَقِّهُونَ فِيهِ وَسَائِرُ نَقَلَتِهِ كُلُّهُمْ يَقُولُ مَا قَالَ اللَّهُ تَعَالَى فِي كِتَابِهِ ﵟ‌ٱلرَّحۡمَٰنُ ‌عَلَى ‌ٱلۡعَرۡشِ ‌ٱسۡتَوَىٰﵞ وَأَنَّ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ فِي السَّمَاءِ وَعِلْمَهُ فِي كُلِّ مَكَانٍ
“የአህለ ሱና ጀማዐ በዚህ ላይ ነው ያሉት። እነሱም የሐዲሥ ባለቤቶች፣ ዘጋቢዎቹ፣ በሱ ላይ አዋቂዎቹና ሌሎችም አቀባባዮቹ በሙሉ የላቀው አላህ በመፅሐፉ {አረሕማን ከዐርሽ በላይ ከፍ አለ} ያለውን ያስተጋባሉ። አሸናፊውና የላቀው አላህ በሰማይ እንደሆነና እውቀቱ በሁሉም ቦታ እንደሆነም እንዲሁ።” [አልኢስቲዝካር፡ 7/337]
وفيه دليلٌ على أنَّ اللهَ عزَّ وجلَّ في السَّماءِ على العَرْشِ، مِنْ فَوْقِ سَبْعِ سَمَاوَاتٍ، كما قالتِ الجماعةُ، وهوَ منْ حجَّتهم على المعتزلةِ، والجهميَّةِ، في قولهم: إنَّ الله عزَّ وجلَّ في كلِّ مكانٍ، وليسَ على العرشِ
“በዚህ ውስጥ አህሉ ሱና ወልጀማዐ እንዳሉት አላህ - ዐዘ ወጀል - ከሰባት ሰማያት በላይ ዐርሹ ላይ እንደሆነ ማስረጃ አለ። ይሄ አላህ - ዐዘ ወጀል - ‘ሁሉም ቦታ ነው፤ እንጂ ዐርሽ ላይ አይደለም’ በሚሉት ሙዕተዚላና ጀህሚያ ላይ ከሚጠቅሱ ማስረጃ ነው።” [አተምሂድ፡ 7/129]

10. ኢስማዒል ብኑ ሙሐመድ አተይሚይ (532 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
أهل السّنة يَعْتَقِدُونَ أَن الله ... عَلَى الْعَرْش كَمَا قَالَ تَعَالَى: {ٱلرَّحۡمَٰنُ ‌عَلَى ‌ٱلۡعَرۡشِ ‌ٱسۡتَوَىٰ} وَأَنه ينزل كل لَيْلَة إِلَى السَّمَاء الدُّنْيَا كَمَا جَاءَ فِي الحَدِيث
“የሱና ሰዎች የላቀው አላህ {አረሕማን በዐርሹ ላይ ከፍ አለ} እንዳለው በዐርሹ ላይ እንደሆነ በየሌሊቱም ወደ ቅርቢቷ ሰማይ እንደሚወርድ ያምናሉ። [አልሑጃ፣ ተይሚይ፡ 2/432]

11. የሕያ ብኑ አቢል ኸይር አልዐምራኒይ (558 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
عندَ أصحابِ الحديثِ والسُّنةِ أنَّ الله سبحانهُ بذاتهِ، بائنٌ عَنْ خَلْقِهِ، على العرشِ استوى فوقَ السَّمواتِ
“የሐዲሥና የሱና ተከታዮች ዘንድ የሚታመነው አላህ ጥራት ይገባውና በዛቱ ከፍጡራን ተነጥሎ ከሰማያቱ በላይ በዐርሹ ላይ እንደሆነ ነው።” [አልኢንቲሷር፣ ዐምራኒይ፡ 2/607]

12. ኢብኑ ሩሽድ አልማሊኪይ (595 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
القولُ بالجهةِ: وأمَّا هذهِ الصِّفَةُ فلمْ يزل أهلُ الشَّريعةِ منْ أولِ الأمرِ يثبتونها لله سبحانه وتعالى، حتَّى نَفَتْها المعتزلةُ ثمَّ تبعهم على نفيِّها متأخرو الأشعريةِ، ... وظواهرُ الشَّرعِ كلُّها تقتضي إثباتَ الجهةِ
“በ(ላይ) አቅጣጫ ማመን፡ ይህቺ መገለጫ ከመጀመሪያው ዘመን ጀምሮ የሸሪዐ ባለቤቶች ለአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ከማፅደቅ ወደ ኋላ ብለው አያውቁም። ሙዕተዚላዎች እስከሚያስተባብሏትና የኋለኛው ዘመን አሽዐሪዮች በማስተባበል ላይ እስከሚከተሏቸው ድረስ ማለት ነው። … የሸሪዐ ግልፅ ማስረጃዎች እንዳለ የ(ላይ) አቅጣጫን ማፅደቅን ያመላክታሉ።” [መናሂጁል አዲላህ ፊ ዐቃኢዲል ሚላህ፣ ኢብኑ ሩሽድ፡ 176]

አላህ ከዐርሽ በላይ ነው ለሚለው አንዳች ማስረጃ ባይኖር እንኳን “... ከላይም፣ ከአለም ውጭም፣ ከአለም ተነጥሎም አይደለም” ብሎ ለማመን ወይ የቁርኣን ወይ የሐዲሥ ወይ ደግሞ የኢጅማዕ ማስረጃ ማቅረብ ግድ ነበር። ይህም ይቅር። ቢያንስ ከሶሐቦች፣ ከታቢዒዮችና ከአትባዑ ታቢዒን ይህን የሚያስረዳ ሀሳብ ማቅረብ ነበረባቸው። ይህንን የሚያሳይ ደግሞ ቅንጣት የላቸውም። ይልቁንም የቁርኣንም፣ የሐዲሥም፣ የኢጅማዕም ማስረጃዎች ያሉት ከነሱ ተቃራኒ ነው። እኛ እንደምናቀርበው ተፃራሪ ማስረጃ ቢያቀርቡ ሁለቱም ተፈትሾ፣ ተመዝኖ ሚዛን የሚደፋው ይታይ ይባል ነበር። እነሱ ግን ባዶ ኪሳቸውን እያፏጩ መጥተው የኡማውን ኢጅማዕ እንደ ዋዛ ሊንዱ ነው የሚገላገሉት። የጌታ ቃል፣ የመልእክተኛው ንግግር፣ የቀደምቶች ኢጅማዕ በአንድ ቃለ ያስተጋቡትን ሐቅ በ‘ተእዊል’ም ይሁን በሌላ ማመሀኛ ለማስተባበል መሞከር ድርቅና እንጂ ምን ሊባል ይችላል?!

እንግዲህ የአላህን ከዐርሹ በላይ መሆን ቁርኣኑም፣ ሐዲሡም፣ ኢጅማዑም አረጋገጠ። ከዚህ በኋላ ግራ ቀኝ ማማተር ከሙስሊም ይጠበቃል ወይ?! ዐብዱላህ ብኑ ዐዲይ አሷቡኒይ “ወይ ቁርኣን፣ ሱናና ኢጅማዕ ነው። ካልሆነ ግን (እንደ መነኩሴዎች) ዝናር መታጠቅ፣ ቢጫ መልበስና ጂዝያ መክፈል ነው የሚቀረው” ይላሉ። [ዘሙል ከላም፡ 1/27] አደገኛ ምርጫ! በነዚህ አካላት የተሸወድክ ወገኔ ሆይ! ግዴለህም ንቃ። መንቃትህ የሚጠቅመው አንተን ነው። አላህ ልብህን ለሐቅ ክፍት ያድርግልህ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

08 Jan, 05:46


በደንብ አዳምጡት ትጠቀማላቺሁ !

ወንጀል በዝቶ አንዱ አንዱን መከልከል ካቆመ እንጠፋለን!

🎙በዳዒ ሀዊ መሀመድ (ረሂመሁሏህ)

https://t.me/Yeselefoch

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

08 Jan, 05:25


😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም

😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር


✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam

😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

08 Jan, 05:24


ሰላም ለነዛ......

🥀በደልን ረስተው ይቅር ለሚሉ ውድ ልቦች🫀

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

08 Jan, 04:31


ይች ደግም ገምና ናች 👇👇

«…አቅም ላላቸው ወንድሞች አላህ ያግራላቸዉ። አቅም ለሌላቸውም አቅሙን ይስጣቸውና 2, 3 ,4ም ያግቡ! ባሌና አባቴ ሲቀሩ! አላሁመ አሚን!»
ከአንድ እህት የተላከ መልዕክት ነው።
ኮፒ
https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

07 Jan, 15:30


✍️ የወር አበባ____ ያማል

✍️ድንግልናን ማጣት ____ያማል

✍️እርግዝና/ወሊድ____ያማል

✍️ጡት ማጥባት ____ ያማል

✍️ጡት ማጥባት ማቆም____ ያማል

✍️ በወሊድ ላይ የሞቱ ብዙ ሴቶች አሉ

✍️እውነትን መስማት ትፈልጋለህ? ሴት ሁሉ ተቆርቋሪ ወንድ ይገባታል።
ወንዶች እባካችሁ በደንብ ያዙአቸው።

እያንዳንዷ ሴት የሚያከብራት እና የሚወዳት ወንድ ይገባታል!

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

07 Jan, 12:24


📚እውቀት ብረሀን ነው ባወቁት መስራት ግዴታ ነው
ያላወቁትን መጠየቅ ጀግንነት ብለሀት ነው
ጀግና ሴት ሁሌየም ኢልምን ለመቅሰም አሰለችም ሁሌየም አቃተኝ ደከመኝ ሰአት አጣሁ አይገባኝ ብሎ ነው አትልም ብቻ ባገኘቺው አጋጣሚ እውቀትን ለመማር ትተጋለች
የተማረችውን ነሽር ታዴርጋለች መማር ብቻ ሳይሆን ተግባርም ከሷ ጋር ነው አላህዬ አውቀው በእውቀታቸው  ከሚሰሩት  ባሮችህ አድርገን ያረብ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

07 Jan, 05:37


ተረጋግታችሁ ስሙት
ትዳርን ስለማጣጣም

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

07 Jan, 03:33


💎🥀የመልካም ሴት ባህሪ
الشيخ عبد رزاق البدر حفظه الله🌷

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

06 Jan, 22:18


በቃ ምንም ብታፈቅሪው ምንም ያክል ብታምኚው..…ሰው ነው ብለሽ አስቢ… እንዳሰብሽው ባይሆን እና ስህተት ቢሰራ ህመምሽን ምትቋቋሚበት ትንሽ ጥንካሬ ለራስሽ አስቀምጪ። ለሱ ካለሽ ፍቅር እና እምነት ትንሽ ለራስሽም አስቀሪ።ሰው ነው ብለሽ አስቢ.... በፍቅርሽ እና በእምነትሽ ልክ ፍፁም አታድርጊው ጥንካሬ እንዲሆንሽ ለራስሽም የመፅናኛ ቃል አስቀምጪ ሰው ነው ብለሽ አስቢ .....

«ሰው ነው»
@toyba12

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

06 Jan, 21:59


📍አንድ ሚስት ማስተዳደር አቅቶህ🚫

ሚስትህን ለስራ በሀረብ ሀገር ልከህ
ያለ መህረም እያንከራተትክ አንዳንድ
ጊዜ ደዩስም አትሁኑ ነቃ በሉ ሚስትህ
ካንተ ተለይታ ሀረብ ሀገር መጥታ ኑሮን
ለመቀየር ብላ እሰዉ ቤት እየተጋፋች
እንደምትሰራ ጠፍቶህ አይደለም

ስለ አራት ሚስት ስታወራ አታፍርም ቢላሂ ?

የሚገርመውኮ እንደው ሂደሽ ስሪ
እኔ እዚህ እንደፈለኩ ልዝለል የሚልጂ
ከእኔ አትለይም ሸሪአችንም እርቀሽ
ያለመህረም እንድትሄጂ አይፈቅድም
እዚህ አብረን እየሰራን እንቀየራለን
ህይወታችንን አላህ በሚወደውና
በሚፈልገው መልኩ እንመራለን
የሚል የለም ኢላ መረሂመ ረቢ
ታዲያ ይሄ አንዷንኳ በቅጡ ያልያዘ እንደት
አራት ያስተዳድራል ተብሎ ይታሰባል ህእ

አንድ ሚስት ራሱ አይገባህም ነበር
መፆም ነው ያለብህጂ ወንድሜ‼️

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

06 Jan, 18:29


እኔ በሃያዎቹ እድሜ ውስጥ ያለሁ ወጣት ነኝ። የዒልም መጃሊሶችን እወዳለሁ። ወደነዚህ የዒልም መጃሊሶችም እመላለሳለሁ - አልሐምዱሊላህ።

ነገር ግን፣ የድብቅ ወንጀሎች ትከሻየን አክብዶኛል፣ ልቤም ጠቧል፣ መተውም አልቻልኩም፣ መፍትሄው ምንድን ነው!?
~
ሰሊም ብኑ ዐብዲላህ አልኸውኺ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

06 Jan, 18:02


<<~የዱኒያ ህይወት የምታምረው ከአላህ ጋር ያለህ ግንኙት ሲያምር ብቻና ብቻነው።>> 
<<~የምትሄጅበትን መንገድ ምረጭ የምትጓዢበት መንገድ ትክክል መስሎ ከታየሽ ወዴፊት ተራመጅ  የመረጥሽው መንገድ ከአላህ ጋር የሚያቃርብሽ ይ
ሁን

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

06 Jan, 15:51


ግቡ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

06 Jan, 15:51


https://t.me/IbnuMunewor?livestream

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

06 Jan, 04:30


القرئ الشيخ محمد أيوب رحمه الله

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

06 Jan, 03:18


💠 ሳያነቡ እንዳያልፋት 💠
.
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) በሰማይ ጉዟቸው ወቅት የተመለከቱትን የሴቶች በጀሀነም መብዛት እና የጀሀነም ውስጥ አሰቃቂ ቅጣታቸውን እንዲህ በማለት ገለፁት
.
.
1ኛ፡- በጀሀነም ውስጥ በምላስዋ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ በምላስዋ የተንጠለጠለችው ባሏን አዛ የምታደርግ ናት አሉ።
.
.
2ተኛ፡- በጀሀነም ውስጥ በጡትዋ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ በጡትዋ ተንጠልጥላ የምትቀጣው ባልዋን በፍራሽ (በግኑኝነት እንቢተኛ)የሆነች ናት።
.
.
3ተኛ ፤- በጀሀነም ውስጥ በእግሯ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ በእግሯዋ ተንጠልጥላ የምትቀጣው የለ ባልዋ ፍቃድ ከቤት የምትወጣ የሆነች ናት።
.
.
4ኛ፡- በጀሀነም ውስጥ እጅና እግሯ የፍጥኝ ታስሮ እባብ እና ጊንጥ የሚበላት ሴት ተመለከቱ።እጅና እግሯ የታሰረች እባብ እና ጊንጥ የሚነክሳት ዑዶእ የማታስተካክል፣ ንፅህናዋን የማትጠብቅ ፣ጅናባዋን የማታጥብ ፣በሶላትዋ ዝንጉ የሆነች ናት።
.
.
5ኛ ፡- በጀሀነም ውስጥ አይነ ስውር፣ደንቆሮ፣ዱዳ፣ሁና በእሳት ሣጥን ተይዛ ከአናትዋ አንጎሏ በአፍንጫዋ የሚፈስ ሴት ተመለከቱ።አይነ ስውር፣ደንቆሮ፣ዱዳ፣ሁና የምትቀጣው ሴት ከዚና(በሃራም) የወለደችውን ልጅ ለባልዋ ያንተ ልጅ ነው ብላ የምትሰጥ
.
.
6ኛ፡- በጀሀነም ውስጥ ከአናትዋ እስከ እግሯ በእሳት መጋዝ የምትሰነጠቅ ሴት ተመለከቱ።በእሳት መጋዝ ከእራስዋ እስከ እግሯ የምትሰነጠቅ ሴት ዝሙተኛ በሀራም ወንድ አባራሪ ሴት ናት።
.
.
7ኛ. በጀሀነም ውስጥ አካላትዋ ያአህያ እራስዋ የአሳማ ሁና የጀሀነም እሳት በተለያዪ ቀለማት የሚነድባት ሴት ተመለከቱ።አከላትዋ ያአህያ እራስዋ የአሳማ የተመሰለችው ውሸታም እና ወሬ አመላላሽ ( ነሚማ) ናት።
.
.
8ኛ ፡- በጀሀነም ውስጥ በውሻ አምሳል ተመስላ በፊንጢጣዋ እሳት እየገባ በአፍዋ የሚወጣ ሴት ተመለከቱ ።በፊንጢጣዋ እሳት እየገባ በአፍዋ የሚወጣው ሴት ደግሞ ዘፋኝ፣አስለቃሽ፣ምቀኛ ተነበረች ናት አሉ።
...
አላህ ከዚህ ሁሉ ወንጀል ከቅጣቱም ይጠብቀን አሚን። (አሊ ኢብኒ አቢጣሊብ)
ኮፒ
https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

05 Jan, 13:30


ምክር ለእህቶቸ ነው ።ጭቅጭቅ አልፈልግም

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

05 Jan, 13:08


«መካሪ ባልሆኑ ሰዎች ውስጥ ምንም መልካም ነገር የለም
ምክር በማይወዱ ሰዎች ውስጥም ምንም ጥሩ ነገር የለም»
ዑመር ቢን ኸጧብ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

01 Dec, 18:42


«ለሚስትህ ንገራት»
------------------

የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡
ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡
ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡
ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡

አቆላምጠህ እንጂ በስሟ እንዳጠራት፡
ለሷ ቦታ ስጣት እጂጉን አክብራት፡
አትሞኝ ሀቢቢ ሚስትህን አፍቅራት፡

ልዩ ቦታ እንዳለህ ሁሌ ግለፅላት፡
የአይኔ ማረፊያ ማዕረጌ ነሽ በላት፡
ከአይንህ ስትሰወር ደብዳቤ ፃፍላት፡

ለህይወትህ አጋር ለጨለማህ ማብራት፡
አቋም አልባ ሆነህ እንዳታሸብራት፡
የውደታህን ጥግ ለሚስትህ ንገራት፡

....✍️በኑረዲን አል-አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

01 Dec, 18:13


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣  ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🎤
📚
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

01 Dec, 18:11


ኡኽታ ምንም ቢሆን የባልሽን ደካማ ጎን ለእሱ እናትም ቢሆን አትናገሪበት ።
የባልሽን ደካማ ጎን በዱኣእ ታስተካክይዋለሽ ። ወደ አላህ እጂሽን አንሽ ....ሁሌም ስለ ባልሽ መልካምነት አውሪ ሁሌም ቢሆን ደካማ ጎኑን ደብቂለት ።ሁሌም እሱን ከፍ አድርጊው ።
እናቱ አባቱ ወንድሙ ዘመዶቹ ይመክሩታል ብለሽ ለእነሱ አታውሪ በዚህ ምክንያት ብዙዎቹ ትዳራቸው ፈርሷል ።

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

01 Dec, 10:52


اللهم اعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
ጌታየ ሆይ፣ እንዳወሳህ፣ እንዳመሰግንህ ፣ አሳምሬ እንድገዛህ እርዳኝ።

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

01 Dec, 06:33


የሱና እህቶቻችን አንበድላቸው
እሱ እኮ ሱንይ ነው ሰለፍይ ነው ሲባሉ ደስ ይላቸዋል። ያከብሩሃል፣ይወዱሃል። በርግጥ ከዚህ በላይ የሚያስደስት ነገር የለም። በሱ ስር ባረገኝ ብለው ይመኙሃል። አንተ ግን በሀቂቃው እንዳሰቡት ሳትሆን ሲቀር አስመሳይ ስትሆን ለራስህ አይከብድህም። የሰውፊት እየገረፋቸው ያገኙት ብር ለመቅህ ስታበቃ መጨረሻ ላይ አልፈልግም ምክንያት እየደረደርክ እድሜዋ ሄደ፣እንደዚህ አልጠበቅኳት ብለህ ዞር ስትል አይከብድህም። ቆም ብለህ አስብ ብሩ ሳይሆን የልጅቷ ጤና ያሳስብህ።ወላሂ ደደብ ነህ ሰው በድለህ መቼም አያልፍልህም።
አንቺስ ለማታውቂው ወንድ ቤተሰብ የማያውቀው ብር ትሊክያለሽ።ወላሂ ነው ምልሽ ሷሊህ ሱንይ ሰለፍይ ወንድ በብር አይገኝም (አይታለልም) የልቁንስ በዱዓ ነው የሚገኘው። ፊታቹሁን (ተወኩላቹሁ) ወደ አሏህ አድርጉ አሏህ ካሰባቹሁት በላይ ይሰጥቹሃል።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

30 Nov, 15:24


ቁጥብ ሴት በሮቿን ለሀላል እንጂ!
ለጅንጀና አትጋብዝም።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

30 Nov, 02:03


አስተማሪየሆነቂሷ

አንዲት እናት ለአንድ ሼኽ ልጆቼን ከበድ ያለ #እንቅልፍ ስለሚተኙ #ለሶላተል ፈጅር ማስነሳት አልቻልኩም ምን ይሻላል ብላ ትጠይቃችዋለች??

ሼኹም፦ አያርገውና ልጆችሽ ተኝተው ቤቱ ላይ #እሳት ቢነሳ ምን ታደርጊያለሽ አሏት ?

እናት፦ እቀሰቅሰቸዋለው.

ሼኹም፦ ከበድ ያለ እንቅልፍ ላይ ከሆኑስ?

እናት፦ወሏሂ በግድም ቢሆን አንገታቸውን ይዤ እቀሰቅሳቸዋለሁ

ሼኹም፦ #ከዱንያ እሳት ልታድኛቸው ይሄን ያህል ከታገልሽ #ከአኼራ ለማዳን ከዚህ በላይ መታገል አለብሽ አሏት ይባላል።

  አሏሁ ተዓላ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን! ኮፒ

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

29 Nov, 16:40


ግልፅ እንዲሆን የጠየቁኝ አሉ ... የተፈለገበት :-
1 : ሁለተኛ ሊግገባብኝ አይገባም የሚሉ መልክቶችን በግልፅ ወይም በማሸሞር ተፅፈው እናያለን - ነውር ነው

2. 2 ኛ ሲያገባ ለመጀመሪያዋ አላሳወቀም .... ደብቋል ... በማለት ይህንን የሚኮንኑ እያየን ነው ... ይህንን ለመኮነን ምን ሸሪዓዊ መሰረት አለ? !

3. ይቻላል ... በሚል ስሌት ብቻ ጉዳዩ እየተገባበትና ወደሱም አለ አግባብ ጥሪ እየተደረገበት በሴቶች ላይ በደል መብዛቱ . ...

ብቻ ነገሮችን ላይ ሸሪዓን መሰረት ማድረግ አለብን

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

29 Nov, 09:30


https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

29 Nov, 05:54


ተፈታኝ ተማሪ ፤ የፈተናው ቀን እስኪደርስ ያጠናል ይጨነቃል እንቅልፍ ያጣል አንዳንዱም ጥያቄዎቹን አስቀድሞ ቢያውቅ ደስታውን አይችለውም፤ የሚገርመው ግን የዋናው የጭንቁ ቀን (የቂያማ ቀን) ጥያቄዎች በቁርኣን ተነግሮን ሳለ ዝግጅት አለማድረጋችን ነው ። አጂብ ነው እኮ ወላሂ የኛ ነገር!!!

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

28 Nov, 19:26


የባልና ሚስት ጉዳይ (ሚስጥር) በማህበራዊ ሚድያ እንደወዳጅና ጓደኛ ለሚታሰብ ለአንድም ሰው እንኳ ቢሆን ፈጽሞ መነገር የሌለበት ነው።
ይህ በጋራ ስንኖር ብቻ አይደለም።
የጋራ እህል ውሃችን ሲያበቃ ስንለያይም ጭምር ነው።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

28 Nov, 19:21


በተሰጠው አመስግኖ
በሌለው ሶብሮ መኖር
ህይወትን ደስተኛ ከማድረጊያዎች ውስጥ ነው

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

28 Nov, 13:23


«ቁርኣንን አዘውትረህ በማንበብና አላህን አብዝቶ በማስታወስ በርታ፤በሰማይ ትውስታን በምድር (ህይወትህ) ብርሀንን ያጎናለፅፍሀልና::»

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

28 Nov, 12:51


እድለኛ ሴት ማለት ቆንጆ ወይም ሃብታም ወንድ ያገባች ሳትሆን ፈጣሪውን የሚፈራ ወንድ ያገባች ናት

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

28 Nov, 04:14


ትዳር ማለት ሁለየ የምትማሩበት ግንየማትመረቁበት
የስልጠና ማእከልነው።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

28 Nov, 04:13


የሴቶችን ድንግልና የሚወስደው ማን ነው?
ይህን ፅሁፍ ለማዘጋጀት ያነሳሳኝ አብዛኛውን ጊዜ አንዳንድ ወደ እስልምና እንጣራለን የሚሉ ሰዎች ህግጋቱን ሁሉ ሴቶች ላይ ጫን አድርገው ወንዶችን ብዙም ሲሉ አይሰማም፡፡
ሰሞኑን አላዋቂዎች ብዙ ሲሳለቁ እና እራሳቸውንም መግለጫ ሰጪ አድርገው ሲያዩ ተመልክተናል፡፡ የሴት ልጅ ድንግልና በብዙ መንገድ ይሄዳል፡፡ ለምሳሌ ሴት ልጆችን በገዛ የቅርብ ቤተሰቦቻቸው እና ዘመዶቻቸው በመደፈር ሁሉ ያጡታል፡፡ ሴት ልጆች ሲደፈሩ ያውም ደፋሪያቸው እየታወቀ “በቃ ዝም በይ” አይነት ማስጠንቀቂያዎች ይሰጧታል፡፡ ድንግልና ያለ ግንኙነትም ሊጠፋ የሚችልበት ሁኔታ እንዳለ ዑለማዎችም ሀኪሞችም ይገልፃሉ። ስለዚህ ድንግልና የሌላት ሁሉ ብልግና ፈፅማለች ማለት ዝቅ ሲል አላዋቂነት ከፍ ሲል ብልግና ነው። በሌሎችም መንገዶች ድንግልና ይሄዳል፡፡
አብዛኛዎቹ ሴቶች ልጅ በነበሩበት ሰኣት በጣም አይን አፋር እና ድንጉጥ ናቸው፡፡ ወንድን መቅረብ አይፈልጉም፡፡ ሴቶቹን ወደ መጥፎ ነገር የሚመሩዋቸው መጥፎ ሴት ጓደኞች እና ምላሳም ወንዶች ናቸው፡፡
መቼም ወንድ ከሌለ ሴቶች በራሳቸው ድንግልናቸውን አጠፉት አይባልም፡፡ አንድ ሴት ልጅ ድንግልናዋን ስታጣ እሷን ብቻ ከመውቀስ በምላሱ አታሎ፣ አጭበርብሮ ድንግልናዋን የወሰደባትን ለምን በደንብ አይኮንኑትም?
አስገራሚው ሴት ልጅ ስትሰራ ከነበረችው መጥፎ ነገር ቶብታለች ሲባል “እሷ እኮ…. ነበረች…. መጠንቀቅ ነው …. ምን ይታወቃል” እና የመሳሰለውን ትንኮሳዎች ይተበተባሉ፡፡
ወንድ ልጅ ግን ለምሳሌ አንዴ በድፍረት 21 ወይንም 22 አመት የሚጠጋው ወንድ ለጓደኞቹ “ከ180 እስከ 200 ሴቶች ጋር ግንኙነት ፈፅሚያለሁ” እንዳላቸው ሲናገሩ ሰምቻለሁ (የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የእኔ ኡመቶች ወንጀል ይማራል ግልፅ የሚያወጣው ሲቀር ብለዋል፡፡ ወንጀልን እንደቁም ነገር እና ጀብዱ የምታወሩ ሰዎች አላህን ፍሩ)፡፡ ለምሳሌ ይህን ሁሉ ሴት የነካካ ወንድ ቶብቷል ቢባል “አቤት እሱ እኮ ሷሊህ ነው፡፡ አቤት አኽላቁ፡፡ አቤት እሱን ያገኘች” ተብሎ ይለፈፋል፡፡
ለምን?
አላህ በተከበረው ቁርኣን ላይ
- ዝሙትን በተመለከት ተከልከሉ ሲል ለወንዱም ለሴቱም ነው፡፡
- ዝሙት ከፈፀሙ ያላገቡ ከሆኑ 100 ጅራፉ ይገረፉ ሲል ወንዱንም ሴቷንም ነው፡፡
- ዝሙትን የፈፀሙት ያገቡ ከሆነ በድንጋይ ተቀጥቅጠው ይገደሉ ሲል ወንድንም ሴትንም ነው፡፡
ታድያ ለምን ይሄን ያህል ሁለቱንም የሚመለከተውን ህግ ሴቶች ላይ ብቻ ጫን ማለት አስፈለገ፡፡ እንጨት ለምሳሌ በራሱ አይቀጣጠልም እሳት ሲቀላቀልበት ቢሆን እንጂ፡፡ ስለዚህ ወንድ እና ሴት በፈፀሙት ወንጀል አንዱን ብቻ ጠንከር አድርጎ መውቀሱ በተለይ ከኢስላም ውጭ ያሉ ሰዎች “ኢስላም ሴትን ይበድላል” እንዲሉ የሚያደርጋቸው ይህ ነው፡፡
ፍትሀዊ የሆነ ሀይማኖት ይዘን ፍትህ የሌለ አስመስለን አናቅርበው፡፡ ያለ እውቀት መናገር ሁሌም ጣጣው ከሚታሰበው በላይ ነው፡፡
የቶበቱ ሰዎችን አስመልክቶ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ወደ አላህ የተመለሰ ወንጀል እንደሌለበት ነው፡፡” ብለው ሲያበቁ ወደ አላህ የተመለሱ ሰዎችን እያጣጣሉ መናገር መሀይምነትን በይፋ የሚያሳይ ነው፡፡
አስገራሚው ግልፅ ቢድኣና ሺርክን የሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ የሌላቸውን ጥንካሪ እና ድፍረት ወንጀል ላይ የወደቁት ላይ ሲያደርጉት እንመለከታለን፡፡
ወንጀል በድብቅ የሰራ ሰው አይቡ ይደበቅለታል፡፡ ቢድኣን እና ሺርክን በአደባባይ የሚፈፅም ደግሞ በአደባባይ ሙስሊሞች እንዲጠነቀቁት መልስ ይሰጥበታል ይህ ነው ፍትህ እና ሚዛናዊነት፡፡
ዛሬ የቢድኣ ካዝና ለሆኖ ሰዎች ጥብቅና ቆመው እነሱን አናስነካም፡፡ እነሱን የነካ “አይባቸውን እንዳወጣ ነው” ሲሉ ይቆዩና ተደብቀው ወንጀል የሚሰሩ ሰዎችን “ተከታትለን በካሜራ እናጋልጣለን” ብለው ስሜት አምላኪነታቸውን ያሳዩናል፡፡
እንዲህ አይነት መሀይማን ጉዳታቸው እጅጉን የከፋ ነው፡፡

ፅሁፌን ስጨርስ ሴቶችን እንደነ መርየም ድንግልናችሁን ጠብቁ ስንል፣ ወንዶችንም ልክ እንደነ ኡስማን ኢብን አፋን ሁኑ ከዝሙት ራቁ፡፡ ወንድ እና ሴቶች ሆይ! አላህን ፈርታችሁ ቶሎ ተጋቡ፡፡ በኢስላም ትዳር ትልቅ ቦታ አለው፡፡ ከትዳር ያለ አስገዳጅ ሀጃ በመዘግየታችሁ ምንም የምትጨምሩት ነገር የለም፡፡ የምታጡት ነገር ቢብስ እንጂ፡፡
ስለ ትዳር የበሰሉ ሃያእ ያላቸውን ታላቆችን አማክሩ፡፡

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

27 Nov, 18:42


እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

21 Nov, 04:07


ሚስትህን መምረጥ ትችላለህ ልጆችህ ግን እናታቸውን መምረጥ አይችሉም። ስለዚህ ለወደፊት ልጆችህ ጥሩና ቆንጆ እናት ምረጥላቼው የሀገርም ሆነ የማህበረሰብ ግንባታ በእናት ነው የሚጀምረው !

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

20 Nov, 09:16


የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 
በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ
የሱና ወንድም እና እህቶቻችን 
ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ
👇
join request የሚለውን በመጫን✅️
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

19 Nov, 03:23


የኔ ዕንቁ እንስት ስሚልኝ !!

ማድነቅና ማፍቀር ለየቅል ናቸው ! አበባን ተመልከች የሚያደንቃት "ይቀጥፋታል "የሚያፈቅራት ደግሞ "ዉሀ ያጠጣታል "ልብ አልሺልኝ እዉነተኛ ፍቅር ምን እንደሁ ተረዳሺ?

ነቃ በይ እህት አለሜ የእዉነት የሚያፈቅርሽ ሰው ሊቀጥፍሽ አይፈልግም ይልቁንም አብበሽ እንድታፈሪለት እንጅ !!

ባጭሩ ምን ለማለት እንደፈለኩ ትረጂኛለሽ መቼስ 
በሀላል

       
copy
https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

18 Nov, 07:33


ሰላም  ለእነዛ  የጌታችንን  ትዕዛዝ
ጠብቀው  ፊታቸውን  ሰውንታቸውን
ለሸፈኑ  የምድራችን  ንግስቶች

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

18 Nov, 02:18


ልዩ ነሽ አንች ሡንይቱ

በአህላቅ አሳበው ምን ቢያወሩ
ቁጣሽን ፍራቻ ልጥሉሽ ቢጥሩ
ቃልሽን  በስድብ እነሡ ቀየሩ
ሀይለኛ ሲሆን  ልብን ማሸበሩ
በሌለሽ ባህሪ እነሱ ጨመሩ
ያሉትን ይበሉሽ አንችም ስሚያቸው
ምንዳውም ቀጣቱ ከጌታ ብቻ ነው
ከቶ መች ደርሠው ቅጥ እንኳን የሌላቸው
ባሉባታ ነገር እዚህ መዋላቸው
ያንች ትንሽ ቁጣ እንዲህ ገኖባቸው
ወቀሣ ቢያበዙ ጭራሽ አትስሚያቸው
ምክር የሚሰጥሽ ሣይጠፋ ከቦታው
ስድብን መቀበል መቼም አትልመጂው
ብርታት ጥንካሬ ይሁንሽ ጥላቸው
በሠዎች ጉዳይ ላይ አላህን ስትፈሪ
በአላህ ጉዳይ ግን አንችማ ጠንክሪ
በፈለጉት ጉዳይ ሆነው ቀባጣሪ
በሀቅ ላይ ሲሆን ሢሉሽ እፈሪ
ሀያእ ከጌታዬ ከሀሊቅ ጌታዬ
ሠውን ለማገልገል አይደል አላማዬ
በያቸው አትፍሪ ብዛታቸው አይተሽ
ጥራቱ ይሻላል ምን አሸማቀቀሽ

ጉዞሽን ቀጥይ ልብሽን አጥርትሽ
ኮፒ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

17 Nov, 13:08


ኒካህን ለንግድ
አታድርጉ ወንዱም ሴቱም
የሁለቱ ጥፋት ነው
የሴቶች ኮፊደንስ ማጣት የወንዶችን ዘላልነትን ክህደትን አበዛብን

በቃ ወንዱም ወንድ ሁን
ሴቷም ሴት ሁኒ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

17 Nov, 12:55


ለጓደኛ ጥላ ሆን እንጂ

ጥላት አትሁን
...........

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

17 Nov, 02:54


እህቶች የትዳር አጋራችሁን ስትመርጡ ጥንቃቄ አድርጉ አንድ ወንድ ቢጠይቅሽ ቶሎ መርሀባ ብለሽ መቀበል የለብሽም መጀመሪያ ለትዳር ምንያክል ብቁ እንደሆነ በደንብ መንጥርሽ ልታውቂ ይገባሻል ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅነውና ነገሩ ውሳኔው የአሏህነው እኛ ሰበቡን ማድረስብቻነው ያለብን ንያችንን እናሳምር #ረሱልﷺየትዳርን ጣጣ የቻለ ያግባ ያልቻለ ይጹም ነው እንጅ ያሉት ሴትልጅ ሰርታ እንድታስተዳድረው በፍጹም አልታዘዘምሴት ልጅ ቤቷውስጥ ተሰትራ ባሏን ልጆቿን መንከባከብነው የሷስራ ድንጋይ ፈልጦም ቢሆን ላቡን ጠብ አድርጎ ማስተዳደር ያለበት ወንድነው።ስለዚህ ቢያንስ የተወሰነ ቋሚ የሆነ ገቢ ሊኖረው ይገባል የምትመርጡት ወንድ። በነገራችሁላይ ቤትና መኪና የተንጣለለ ሀብት ይኑረው እያልኩ አይደለም ይሰመርበት👌ነገር ግን መንቀሳቀሻ ሊኖረው ይገባል ልጅ መውለድ አለ ብዙ ውጣ ውረዶች አሉ ትዳር ቀልድ አይደለም እናልሽ እህቴ አቂዳውን መንሀጁን ካጣራሽ ቡሃላ ምንም ሳትፈሪ። ምንድነው ስራህ የገቢ ምንጭህ በምንድነው የምታስተዳድረኝ?? ብለሽ ኮስተር ብለሽ  ጠይቂው አብሽሪ ላንች የተጻፍ ከሆነ የትም አይደርስ አለበለዚያግን ፍርሃትና ይሉኝታ ብለሽ ዘለሽ ትገቢና ዋ!መውጫው እንዳይጠብሽ አስተውይ ስንት ሞላጫ አይኑን በጨው ያጠበ ምላሱ ጤፍ የሚቆላ ሰለፍይ ነኝ ባይወንድ አለመሰለሺ የሰለፎችን ስምብቻ የተሸከመ በተግባር ሲታይ ዜሮ ጭራሽ  አንች ከየትም አምጥተሽ እንድታስተዳድሪው ይፈልጋል የጌታውን ትእዛዝ የማያከብር ወራዳ ወንድ።
عن عبد الله بن مسعود رضي الله عنه : أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال : " يا معشر الشاب , من استطاع منكم الباءة فليتزوج , ومن لم يستطع عليه بالصوم فإنه له وجاء" أخرجه البخاري ومسلم وأبو داود وأحمد والترمذي

አብደላህ ኢብን መስዑድ (ረደላሁ ዐንሁ) ባስተላለፉልን ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፦ “(እናንተ) ወጣቶች ሆይ፦ ከናንተ ውስጥ የጋብቻን ወጪ (መህር መክፈል) የቻለ ያግባ፡ ይህን ያልቻለ ደግሞ ይጹም። ጾም (ከመጥፎ ነገር መጠበቂያ) ጋሻ ይሆንለታል።

እናም እህቶቸ  መስፈርታችሁን ያላሟላ ወንድጋ መጣመር የለባችሁም የወደፊት ህይወታችሁን እንደት መምራት እንደምትችሉ ከወድሁ አስቡበት ሁላችንም ድንያለው አቂዳው የተስተካከለ በመንሀጅሰለፍ ቀጥያለ ለጌታው አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ እጅግር የሰጠ ወንድነው ምንፈልገው ወላኪን ከዚሁጋ ተያይዙ ማስተዳደር መቻል አለበት ስንት እህቶችናችው ለድኑ እየተባለ ምንም ስራ መንቀሳቀሻ የሌለው እያገቡ እንደገና አሁን ቁልቁል ወርደው የሰው እጅ እየከጀሉ የሚኖሩት ወላሂ እኔ ካየሁትም ጭምር ነው የምነግራችሁ ከየትም እያመጣች እሱን ማስተዳድር ማለት እጅግ በጣም ከባድነው። አደራችሁን እህቶች ምንአይነት ወንድጋ መጣመር እንዳለባችሁ አርቃችሁ እሰቡ።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

15 Nov, 06:04


📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

12 Nov, 20:41


ለትዳር ለማሳመን የሚደረጉ ለስላ ቃሎች ባህሪዎች በብዛት ሰለማይዘልቁ ለምን አትበሉ
ውስኖችጋ አላህ ያዘነላቸው ጋ ነች የምትዘልቀው

መጀመሪያ ላይ ለማሳመን ለማጥመድ የሚጠቀሙት ቃል ባህሪ ቢዘልቅ ፍች የእህቶች ለቅሶ ባልተበራከተ ነበር።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

12 Nov, 10:36


እያንዳንዱ ልታገኛቸው የምትወደው
ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላሉ ዋጋው ደግሞ
ሁሌም ለዛ ነገር መትጋት መታገስ ፍቅርና
መሰዋትነት ነው!

ኮፒ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

12 Nov, 02:56


🌸የመጀመሪያ  ስኬት  እራስን
ማሸነፍ  ነው   ነቃ በይ  ኡኽቲ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Nov, 13:49


ውበቴ ጥግ ድረስ !!!

መቼም ዝቅ አልልም ሂጃቤን ለብሼ
ቢቀደድ ቢቆሽሽ ባያምር እንኳን ሻሼ
ሁሌ ከፍ እላለሁ አልታይ አንሼ
ኒቃብን መልበሴ ወዶታል ጌታዬ
እሱን ትዛዝ ይዤ ልሁን ብርቅዬ
በሰው ተከበርኩኝ ጥቅሙን በተረዳው
የጌታውን ትዛዝ መሆኑን ባወቀው

ቢያሳልቁብኝ የዱኒያ ሙርከኞች
ሸሪአን የናቁ የፈረንጅ ቡችሎች
ልቄ እኖራለሁ ሁሌ በሙእሚኖች
አኼራን ናፋቂ የዱኒያ እንግዶች
ለሆኑት ልዩ ነኝ ለሱና ወዳጆች

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Nov, 03:07


ሰራተኛን በየትኛውም መልኩ አትበድሉ። በምግብ አትቅጡ። አትምቱ። ልጆቻችሁ ሰራተኛ ላይ አይቅበጡ። በነሱ ላይ ከአላህ ጋር የሚያጣላችሁን ክፉ ቃል አትናገሩ። ራሳችሁ ላይ ቢሆን በማትፈልጉት መልኩ እንቅልፍና ረፍት አትንሱ። ከአቅም በላይ የሆነ ስራ አትስጡ። ሐቃቸውን ሳትሸራርፉ ስጡ። ሶላት እንዲሰግዱ እዘዙ። የነሱ ሐቅ በናንተ ላይ ከሚኖር፣ የናንተ ሐቅ ቢቀር ይሻላል። ደካማ ላይ ጉልበተኛ አትሁኑ። ከውጭም ይሁን ከውስጥ ልክስክስ ወንዶች ወይም ጎረምሳ ልጆች ከነሱ ጋር እንዳይባልጉ ጥንቃቄ አድርጉ። ሰበብ አድርሱ። በባህሪም ይሁን ሃላፊነትን በመወጣት በኩል ሁኔታቸው የማይጥም ከሆነ በነሱ ሰበብ ወንጀል ላይ ከመውደቅ በሰላም መሸኘት ይሻላል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Nov, 08:54


🔗🔡🔡🔡
.                        🌷
                    🌷🌷🌷
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!
               🌹🌹🌹🌹🌹
                 🌹🌹🌹🌹
                        🌿
ሙስሊሞች        🌿
የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃
                         🌿      🍃🍃🍃🍃🍃
                         🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
                          🌿    🍃🍃🍃🍃🍃
                            🌿       🍃                    
              💐💐     🌿
             💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።
                           🌿    አበባውን
                          🌿       አንዴ በመንካት
                         🌿      ብቻ የሚያመጣው
                                     +add 🌷
                                                     🛫
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

06 Nov, 05:09


ሰከን፣ ጎጆ እንዳይበተን
~
ፍቺ ላይ መጠንቀቅ ይገባል። ሚስት በትንሽ በትልቁ ፍቺ ልትጠይቅ አይገባም። ባልም ፍቺን ማስፈራሪያ ሊያደርግ አይገባም። ህይወት የጋራ ነው። ፍቺ በድንገተኛ ብስጭት ሳይሆን አስቦና አሰላስሎ ነው መወሰን ያለበት። እለታዊ ግጭትን መነሻ በማድረግ ለፍቺ መቻኮል ኋላ ፀፀት ላይ ይጥላል። ትዳር ተቋም ነው። ጤነኛ ሰው ተቋምን በቅፅበታዊ ግጭት አይበትንም። ይልቁንም ከማፍረሱ በፊት ጊዜ ወስዶ ደግሞ ደጋግሞ ያስብበታል።

መታወቅ ያለበት በኢስላም ፍቺ ገደብ የለሽ አይደለም። ልቅ በሆነ መልኩ እንደፈለጉ እየፈቱ መመለስ፣ እየፈቱ መመለስ የሚባል የለም። ዳግም መመላለስ የሚቻልበት ፍቺ ቁጥሩ ሁለት ጊዜ ብቻ ነው። ሶስተኛ የፈታ ሰው በቀላሉ መመለስ አይችልም። በረባ ባልረባው ፍቺ እየፈፀሙ ኋላ ሲጨንቃቸው መፍትሄ ፍለጋ የሚባዝኑ ብዙዎች ናቸው። እንደዋዛ የቀለዱበት ትዳር እንደዋዛ አይጠገንም። ኋላ ለከባድ ፀፀት ከመጋለጥ በፊት በጊዜ መጠንቀቅ ነው የሚበጀው። በተለይ ደግሞ ልጅ ሲኖር ጉዳቱ ጥልቅ ስለሚሆን ይበልጥ መጠንቀቅ ይገባል።

በነገራችን ላይ ሚስት የወር አበባ ላይ እያለች ፍቺ መፈፀም አይቻልም። እንደዚሁም ከወር አበባ ከጠራች በኋላ ግንኙነት ተፈፅሞ ከሆነም ፍቺ አይፈፀምም። ይህንን ሱና መጠበቅ በድንገተኛ ስሜት ፍቺ እንዳይፈፀም ይረዳል። አብዛኞቹ ትዳሮች የሚፈርሱት ጥንዶቹ የጦዘ ብስጭት ላይ በሚሆኑ ጊዜ ነው። ብስጭታቸው እስከሚበርድ ውሳኔያቸውን ቢያቆዩት ብዙ ኒካሕ ከመፍረስ ይድናል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

05 Nov, 07:12


«ሴት ልጆቻችሁ ውጭ የሚሆኑትን ብታዩ ኖሮ ባል ሲመጣ ምን አለው ብላችሁ አትጠይቁም ነበር።

እውነት ነው። ወላጆች ሸርጥ የሚያበዙት የልጆቻቸውን ሁኔታ ባለማየታቸው ይመስላል።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

04 Nov, 19:18


ትዳር ማለት ከአላህ የሚመጣ ሲሳይ / እርዚቅ ነው
አላህ ያማረ ዘላቂ ሲሳይን እርዚቅን ይወፍቀን አሚን

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

04 Nov, 19:13


እህቴ ሆይ የአንቺ
ውበት_በኒካህ ለተሳሰርሽው ውዱ_ባልሽ ብቻ እንጂ!

ለተለያዩ የሶሻል ሚድያ ተኩላዎች አይደለም እራስን በሂጃብ ሰትሪ, አላህን ፍሪ ፊትና አትፍጠሪ!!

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

04 Nov, 13:13


ሴት ልጅ በርግጥ ጣፋጭ ነች።
ጣፋጭ ነገሮች እንደሚባለጡት ሁሉ ከሁሉም የምትበልጥ ሴትም አለች።
ለምሳሌ፦ ማር ከሁሉም ይበልጣል ማር ከማርም ይበላለጣል።

በሀያዕ ያላት ጥብቅ ሁና ለባሏ የቀረበች ሴት ሁሉም ሴቶች ትበልጣለች

ነጭ ማርና ቀይ ማር እንደሚበላለጡት ሁሉ
ከሴቶችም ይበላለጣሉ።

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

04 Nov, 11:47


አንተ ውድ ወንድሜ ልንገርህ ስማኝ

ልብህን ጠብቃት እንዳትሆን ሞኝ
ከሴት ጋር አታውራ ምን ይሠራልሀል
ልብህን አጥቁሮ ሀራም ያሠራሀል
ሙስሊም ነኝ እያልክ ውስጥህ ካልሠለመ
በኢንተርኔት መስኮት ከሆንክ የጠመመ
ልብህ መሞቱ ነው ቶሎ ካል ታከመ
ወጣትነት እኮ ትልቅ ነው ሚስጥሩ
ና ስማኝ ወንድሜ ተው ይግባህ ነገሩ
እመነኝ ወንድሜ ከሴቶች ማውራቱ
ክብርህን አርክሶ…..ያደርግሃል ከንቱ

አንችም ውዷ እህቴ ተይ ተመለሺ
ኢኽትላጥ ያለበት ፧
ሀይ  ያለሽ ሁሉ ለትዳር መስሎሽ
ልብሽን አትስጪ እውነተኛ መስሎሽ
እንዳትሸወጅ  እንዳትሆኚ ፋራ
መልሽው በብሎክ አሏህን ካልፈራ
ንቂበት እህቴ እንዳያታልልሽ
ክብርሽን አርክሶ ሜዳ ላይ እንዳይጥልሽ
እናም እህቴ ሆይ ከአጅነብይ ራቂ
በሰበብ አስባቡ አትደባለቂ
ራስሽን ሰትሪ ሀያዕሽን ጠብቂ


https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

03 Nov, 18:44


ሴት ልጅ በቤቷ ተደላቃ የመኖር ሸሪአዊ ፍቃድ አላት

ወንድ ልጅ ጥሮ ግሮ ለፍቶ ማስደሰትና ማኖር አለበት

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

03 Nov, 18:37


🔤🔤🔤🔤🔠🔠🔠🔠🔤🔠

🔤 الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

🎤ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን

🌹
   
🌹
       
🌹
            
🌹
                
🌹
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ


🔗🔡🔡🔡
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

03 Nov, 17:56


በትዳር ላይ ሶስተኛ ወገን በፍፁም መግባት የለበትም ሃታ እናትም ብትሆን አስምሩበት።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

01 Nov, 17:14


ውዱ ባለቤትሽን
ሁሌም ቢሆን እንደምቶጂው ንገሪው
እሱ እኮ ላንቺ ሀላልሽ የልጆችሽ አባት ሁሉ ነገርሽ ነው።
እወድሀለሁ በይው ። መውደድሽ መንገርሽ ይውድሻል እንጂ አይጠላሽም

የምትወዱትን ሰው እደምትወዱት በግልፅ ንገሩት ግንኙነታችሁን ለማጠናከር ይረዳቹሀልና
{ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም}
https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

29 Oct, 20:07


👉የሀላል ፍቅር ውጤቶች።
👉የፍቅር መገለጫ - ድርጊት
👉የፍቅር ልጅ - ነፃነት
👉 የፍቅር ውጤት - ደስታ
👉 የፍቅር ቤተ ሙከራ - ልብ
👉የፍቅር መለኪያ - መስዋትነት
👉 የፍቅር ጓደኞች - እምነትና ተስፋ
👉የፍቅር ዙፋን - ትዕግስት
👉 የፍቅር ቋንቋ - ትህትና
👉 የፍቅር መንገድ - ሠላም
👉የፍቅር ማሰሪያ - ይቅርታ
ሠላማችሁ_ይብዛ! 

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

29 Oct, 13:06


ከአረብ ሀገር ተመላሽ ነኝ ብር በማጣቴ ቤተሰብና እህቶቼ ጠሉኝ አለች አንዷ
በዚህ| ነገር የብዙ እህቶች ለቅሶ ይሰማል እስኪ ጠቃሚ ምክሮችን ተለጋገሱ??

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

29 Oct, 09:46


ኢብኑ ባዝ እንዲህ ብለዋል👇
አንዲት ሴት ልጅ ሷሊህ የሆነ ሰው እንዲያገባት ከፈለገች እከሌ ሆይ ለአላህ ስል ወደድኩህ በአባቴ በኩል ብታጨኝ እኔ ፍቃደኛ ነኝ ብትለው ምንም ችግር የለውም

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

28 Oct, 17:43


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

27 Oct, 18:41


እህቴ ትዳር ከማይሆን ሰው ጋር ሲሆን ጣዕሙ መራራ ይሆናል ያኔም ብቸኝነት ይመረጣል
ነገር ግን እንደራስ የሚሆኑበትን ስው ካገኙ በሀላል በወንድ ልጅ ጥላ ስር፣ እቅፍ ውስጥ መኖር መታደል ክብርም ጭምር ነው የአላህ ስጦታም ነው።
https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

27 Oct, 14:02


~"ሀያዕ"~
ለወንድም ለሴትም እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው!
ለሴት ግን ውሀ ለአሳ የሚያስፈልገውን ያህል ያስፈልጋታል ።
ቻናል https://t.me/alhayaa

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

27 Oct, 04:12


ተጠንቀቅ! ደካማ አያልቅስብህ
~
በጉልበትህ፣ በስልጣንህ፣ በወገንህ፣ በሃብትህ፣ ... ተማምነህ ሰዎችን አትግፋ። "ጌታዬ! እኔ አቅም የለኝም፣ አንተ ፍረደኝ!" ብሎ ሰው ካለቀሰብህ ወላሂ ወዮልህ! ያኔ እርቃንህን ብቻህን ከአላህ ፊት ለምርመራ ስትቀርብ ምን ይውጥሀል?! ያኔ ዛሬ የተመካህበት ጉልበት ይከዳሀል። ያኔ ዛሬ የጠገብክበት ስልጣን ያዋርድሃል። "ምነው በቀረብኝ?!" ትላለህ። ያኔ ዛሬ የተመካህበት ዘመድና ወገን ጥሎህ ይሸሻል።
{ فَإِذَا جَاۤءَتِ ٱلصَّاۤخَّةُ (33) یَوۡمَ یَفِرُّ ٱلۡمَرۡءُ مِنۡ أَخِیهِ (34) وَأُمِّهِۦ وَأَبِیهِ (35) وَصَـٰحِبَتِهِۦ وَبَنِیهِ (36) لِكُلِّ ٱمۡرِئࣲ مِّنۡهُمۡ یَوۡمَىِٕذࣲ شَأۡنࣱ یُغۡنِیهِ (37) }
"አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤ ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤ ከእናቱም ከአባቱም፤ ከሚስቱም ከልጁም እንዲሁ። ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን (ከሌላው) የሚያብቃቃው ሁነታ አልለው።" [0በሰ፡ 33-37]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

25 Oct, 12:31


ለሴት ልጅ ከተውሒድና ከኢስላም ቀጥሎ መልካም ትዳርን የመሰለ ነገር ለሷ የለም

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

25 Oct, 11:31


ጀግና ወንድ ማለት ሚስቱን በኒቃብ እንድትሸፈን በዲኗ የሚያጠነክራት ነው 

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

25 Oct, 06:02


ሷሊህ ከሆነ
በ chat or በአካል ለምን ይጀናጀንሻል ??

የተከበሩ ቤተሰቦች አሉሽ በበሩ ይግባ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

24 Oct, 18:13


ክብር ለነዛ ቁጥብ ንፁህ
ለሆኑት ሴቶች!!

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

24 Oct, 17:56


#የሰነፍ ወንድ ህልም
ሀብታም ሴት ማግባት
ነው
!!
#የሰነፍ ሴት ሕልም
ሃብታም ወንድ ማግባት ነዉ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

24 Oct, 17:53


የትክክለኛ ፍቅር መነሻው ኒካህ
መድረሻው ደግሞ በተውሒድ ከተጣመርክ ጀነት ነው።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

23 Oct, 17:14


ዝሙትን ተጠቀቁ
የአሏህን ቁጣ ቅጣቱን አትችሉትምና።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

23 Oct, 10:22


☀️"ፍቅሬን እንዴት አድርጌ ልግለፅልሽ"?? ካለሽ ፦ በኒካህ በዪው።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

22 Oct, 18:44


የመጀመሪያው መንገድሽ በእሾህ የተሞላ ከሆነ ተስፋ አትቁረጪ ማን ያውቃል የወደፊት
መንገድሽ በአበባ የተሞላ ሊሆን ይችላል
ከአሏህ ተስፋ አትቁረጭ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

22 Oct, 15:30


ጥያቄ):-1
በሸሪአችን (በእስልምናችን)አንድ ወንድ ሴትዋ ትሆነኛለች ብሎ ካሰበና ከወደዳት መነጋገር ያለበት እስዋን ሳይሆን ሄዶ ቤተሰብዋን እንዲያነጋግር ያዘናል::
መልስ 👉🏻እውነት
ሽሪአችን ሚያዘው ይህን ነው! መጀመሪያ ቤተሰብ ተጠይቆ የስዋ ፍቃደኝነት በቤተሰብ በኩል እንድትጠየቅ እዚጋ አንድ ኡዝር አለ በቤተሰብ በኩል ለማረግ የሚቸግርው. ቤተሰቦችዋ ልጁ የወደዱት የዲን ነገር ሳያስቀምጡ በሀብቱ በዘሩ በመሳሰሉ ነገሮች አይተው ከሆነ የወደዱት በዚ ሰአት እሺ ላይባል ይችላል::

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

22 Oct, 14:48


በሰርግ ቀን ሴቶች ብቻ ተሰብስበው እንዲጫወቱ ነብያችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)ፈቅደዋል።
የሙስሊምን አደብ በጠበቀ መልኩ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

21 Oct, 21:03


◆ሐራም ነገርን በሩቁ መጠየፍን የመሰለ ነገር የለም። ከተጠጉት ግን በሂደት ሳይታሰብ ይዞ ይሄዳል።እንደ ከባድ ወንጀል ሲታይ የነበረው ለዐይን ይቀላል። ከዚያ መሥራቱ ይገራል። ከዚያ መደጋገሙ ይለመዳል። ከዚያ ከሐላል ጋር ተመሳስሎ መለየቱ ይከብዳል። ከዚያ ኖርማልና ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ እንደ ሐላል ይወሰዳል።

ቀልብ ይበልጥ እየደረቀ ሲሄድ ደግሞ ሐላልና ሐራምን መለየት ይሳነዋል። ይመር የነበረው ይጣፍጣል፣ያዝናናል።ከዚያ ሱስ ይሆናል። ከዚያ ማግኘቱ ያጓጋል።

↦ቀልብ እንዲህ እስክትሆን መጠበቅ የሞት ሞት ነው።ሙእሚን በወንጀል ሊወድቅ ይችላል፣ቢወድቅም ወድቆ አይቀርም አፈር ልሶ ይነሳል። ቢሸነፍና ድንገት ስህተት ቢሠራ ጥቂት ቆይቶ ይነቃል። የሚወቅሰው ህሊና፤ የምትቆጣው ነፍስ አለዉና ሽንፈቱን መቀበል ይከብደዋል። አላህም ተፀፃች ባርያውን ያግዛል።

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

21 Oct, 19:40


አሰላሙ አለይኩም
ወንድም እህቶች ስለ Comment
ካልተመቻችሁ መዝጋት እንችላለን
ጥሩ ሀሳቦችን ብንለዋወጥበት በማለት ነው። የምናስተካክለው ካለ እየጠቆማችሁን በመሀል እየዘጋን በመሀል እንከፍታለን
ሀሳባችሁን ማጋራት ትችላላችሁ ።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

21 Oct, 17:59


2ተኛ ለማግባት ከመሮጥ መጀመሪያ የሚስትን ሀቅ ማወቅ ተገቢ ነው !
በአረብ ሀገር ስራ መክራዎን እያየች አንተ እሷ በስራችው ቤት ሁለተኛ ለማግባት ስትሞክር የወንድነት ሞራሉ አለህ??

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

21 Oct, 17:28


#ምክር_ለ_ወንድሞቼ»
≈በተደጋጋሚ የሴቶች እህቶቼ ጣት ወደ ወንድሞች ይሰነዘራል እና በአላህ ፍቃድ ዛሬ ከወንድሞቼ ጋር እናውራለን
≈ወደ ምክሬ ልሻገር
≈ሁሌም ቢሆን ባለቤትህን ካንተ እንዳትሸሽ የእዝነት መንፈስህን ለግሳት ምክንያቱ ሴቶች ልክ እንደ ህፃን ልጅ ጥበቃን እና እንክብካቤን ይፈልጋሉ።በትዳር ውስጥ መዋደድና ፍቅር እንዲኖር ከተፈለገ ርህራሄን ማሳየት ወሳኝ ነው።
≈ከውጪ ወደ ቤት ስትገባ የድካም ስሜትህን ዋጥ አድርገህ ፣ እሷዋን ስታይ በፈገግታ፣ በእዝነት ተመልከታት በምትወጣበት ወቅት የደወልክ ደህንነቷዋን ጠይቃት
≈ብዙ ወንድሞች ላይ ያለችግር ከቤት ሲወጡ ዘንጠው፣ ሽቶ ተነስንሰው፣ አምረው ይወጣሉ ወደ ምስቶቻቸው ሰመለሱ ወዛቸው ጠፍቶ ምንጭርጭር ብለው ወደ እሷ ይቀርባሉ።
≈ወንድም ይህን ነገር ተው!ወደ እሷ ስትቀርብ መጥፎን ጠረን ኣትያዝ፣ ጣጣ ያጣ አለባበስንም አትጠቀም ለእሷተውበክ እና ጥሮን ጠረን ይዘህ ለመቅርብ መሞከርህ ለእሷ ያለክን ፍቅር እና አክብሮት ያሳያል።
≈ባለቤትህ ደስ እንዲላት ቆንጆ ቆንጆ ልብሶችን ልበስ እሷ የምትወዳቸውን ከለር አይነቶችን ምረጥላት
≈ባለቤትህ በችግርህም በደስታህም የህይወትህ ተካፍይ አድርጋትለእሷ ያለክን ፍቅር ለመግለፅ ቦታዎችን አትምረጥ ይህን የምልክ አንድ ነገር በወንድሞች ላይ ስለሚታይ ነው ቤትውስጥ እንደሚወዳት እና ስሟን ያቆላመጡ የሚጠሯት ወደ ውጪ ሲወጡ እና ከቤተሰቦቻቸሁ ጋር ሲደባለቁ የማፈር አይነት ስሜትን ያሳያሉእሷ ደግሞ ያፈርክባት ሊመስላት ይችላል።
≈ሴቶች በተፈጥሮኣቸው በወንድልጅ የመሸነፍ ባህሪ አላቸው እና ባለቤትህን በፀባይና በፍቅር ቢትይዛት ፍቅር ሰቶ መቀበል ነውና እሷም በተራዋ መልካም ፍቅርን ትለግስህ አለች።
≈ባጠፋች ጊዜ እና መሳሳትዋን በተረዳች ወቅት እቅርታዋን ተቀበላት አንተ በተሳሳትክ ጊዜም የወንድነት ስሜትህን ወደ ጎን ጥለህ ተናነስላት
≈የሙገሳ እና የምስጋና ቃላትን ልመድ ለምትደርግልህ ነገር በጠቃላይ አመሰግናትውሃ እንኳን ብታቀብለህ
≈የስጦታ ዋጋ የሚታወቀው በማነሱ ወይም በምብዛቱ ሳይሆን በፍቅር መግለጫነቱ ነው።ስጦታ የሰውን ቀልብ የመቆጣጠር አቅሙ ከፍተኛ ነውቢያንስ በወር አንድ ስጦታል ለግሳት
≈ወንድሜ የትዳር አላማ ያሰብካትን ልጅ መግኘት ብቻ አትድረገው የትዳርን አላማ ኢባዳ እና ለገኘካትም ልጅ አንድ ቁም ነገር ማድረግ ይሆን≈ባለቤትህ በሰራከውን ያህል ጥሩ ነገር ብስራና ባትወድልክ (ባያስደስታት) አትበሳጭ ይህ ችግር የባለቤት ብቻ ይሁን የሁሉም ሴቶች አታውቅም እናበዚሁ ላብቃያዘውትር ዱዓችንን አንዘነጋትም ያረብ! ለተጋቡት የኢማን፣ የሰላም፣ የፍቅር እናየብልፅግና እስቲቃማውንም ለግሰህ እስከጀነት አዝልቃቸው ትዳር ለሚናፍቆት ሷሊህ የሁነውን ትዳር ወፍቃቸው

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

20 Oct, 17:53


የባልሽ እናት እናትሽ አባቱም አባትሽ ናቸው እናም
ልትወጃቸውና ልትንከባከቢያቸው ግድ ይልሻል
!!

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

20 Oct, 17:45


ፍቅር የምትሸሽ ጠንካራ ሴት ትመለከታለህ… ግን እርሷ ማፍቀርም መፈቀርም እንደሚገባት ውስጧ ያምናል… ምናልባት በየቂኗ ልክ አላህ የሚልክላትን አፍቃሪ የምትጠብቅ ናት… በበር በኩል… በበር!

ምናልባት ዓይኖቿ የሚናገሩት ካልገባህ ከአንደበቷ ብዙ ላታውቅ ትችላለህ… ዝምተኛ አይነት ትሆናለች…  ሰዎች ፊትለፊት ጀግና፣ መስታወቷ ፊት ግን ፈሪ ናት… "ድንጋይ" ነገር ናት ወይ? ብለህ እስክታስብ ድረስ ደረቅ መስላ ትታይሃለች… የልቧን ልስላሴና ድክመት ሰለምትሸፍነው  እንጂ የሷ ፍቅር ይበልጣል።

ጀግናየ ሰላም በአንቺ  ላይ ይሁን

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

20 Oct, 14:17


የብዙ ባለትዳሮች ትልቅ ችግር ስልክ ነው 📳በተለይ ባሎች። ባሎች ስልጋቸው ላይ ይቀመጡና ለሚስታቸው በቂውን ጊዜ አይሰጡም፣ትኩረቷን አያዳምጡም፣ችግሮቿን አይሰሙም ።በየ አጋጣሚው ስልካቸው ላይ ማፍጠጥ ፣ስልካቸውን በፓስወርድ መቆለፍ ፣ሚስታቸው እንዳታውቅባቸው መከልከል ነው። ባሎች ሆይ ! ይህ ነገር ካልተስተካከለ ትዳራችሁን ያበላሽባችኋል፣ በባለቤታችሁ በጥርጣሬ ዓይን እንድትታዩና እንዳትታመኑ ያደርጋችኋልና .... እናም ይስተካከል
Ibnu Seid

https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

19 Oct, 14:42


የቤተሰብ ትልቁ ስተት ሀብት አለው በማለት ልጃቸውን
መልካም ስብእና ያላትን ልጅ ለዱርዬ መዳር ነው።


https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

19 Oct, 14:08


የጥበበኞች ተሞክሮ(ምክር) ለባለ ትዳሮች
=
ከ አፈ_ታሪክ የተወሰደ ተሞክሮ
አንዲት ሴት ለጥበበኛው ሽማግሌ ባሌ ከፋብኝ ፀባዩን ልችለው አልቻልኩም ምን ትመክሩኛለሁ? በማለት ጠየቀየች

ሽማግሌውም የአንበሳ ፀጉር ከነ ሕይዎቱ እያለ ከ ግንባሩ ላይ ነጭተሽ አምጭልኝና የባልሽ ፀባይ እንድስተካከል መድ ኃኒት በፀጉሩ እሰራልሻለሁ አሏት።

ቴትዮዋም ይሄ ለኔ ቀላሌ ነው ብላ ስጋ ነገር በመያዝ ወደ ቤቷ ስር ወደሚገኘው ጫካ በመሄድ ላንበሳው ስጋ መወርወር ጀመረች።

አንበሳውም ገና በርቀት ጥላለት ስትሄድ ሴትዮዋን ማስተዋል ጀመረ ባለውለታውም አደረጋትና ለመዳት

እሷም ቀስ እያለች ወደ አንበሳው እየቀረበች ስጋ መስጠት ጀመረች እሱም ለመዳት ሁሌም ስጋ ይዛለት ስትመጣ ጅራቱን በመቁላት ደስታውን ይገልፅላት ጀመረ

እሷም የአንበሳውን መላመድ ስትረዳ ቀረብችውና ስጋውን በእጇ ሰጠችው እሱም ፀጥ አለ

ከዚያም እያሻሸች ፀጉሩን በምላጭ ቆረጠችው ወዲያውኑ በደስታ ተውጣ ወደ ሽማግሌው በመሄድ ይሄው የታዘዝኩትን ይዤ መጣሁ መድኃኒቱን ስሩልኝ አለቻቸው

የሚገርመው የሽማግሌው መልስ ነው

"ከዚያ ከከፋ አንበሳ ግንባር ላይ በሕይዎት እያለ አባብለሽ ፀጉር መቁረጥ ከቻልሽ ያንች ባል ካንበሳው ስለ ማይከፋ ባልሽን አባብለሽ መያዝ ነው መድኃኒቱ"አሏት።
ኮፒ
https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

19 Oct, 12:00


#እህ አንድ ነገር ላስታውስሽ
ማንም ይሁን ማን ሁለተኛ ስታገቡ የመጀመሪያ ሚስቱን እንዳታቅ ከደበቀሽ እመኒኝ አንቺን ጊዜአዊ ፍላጎት ብቻ ነው የፈለገሽ።
የመጀመሪያ ሚስቱ እንዳትሰማ ካለ ለምን ይመስልሻል ባል ተብየው ልፍስፍስ ነው ከመጀመሪያዋ ትዛዝ አይወጣም ታሸንፈዋለሽ
ስለዚህ እሷ እንዳትሰማ ካለሽ ይህ ባል ይቅርብሽ አንድ ቀን ጥሎሽ ይጠፋል ወደመጀመሪያዋ።
የምትደረቡ እህቶች አስቡበት ድብብቆሽ በትዳር አለም የለም ።


https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

19 Oct, 11:17


ዱባይ እና አካባቢዋ ያላችሁ ሸሪአውን ያሟላ ጅልባብና ኒቃብ እንድሁም ሌሎች አልባሳቶችን የሱና ኪታቦችና መፀሀፎችን የምትፈልጉ +971503034657 በዚህ ቁጥር ማግኝት ትችላላችሁ ።

https://t.me/+Rzk8dVdumqN9PfOq

ኢማራት ሁሉምቦታ እናደረሳለን🚖🚖🚖🚖

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

18 Oct, 13:30


ለፈገግታ

ለሚስቱ መድሃኒት ሊገዛ ሂዶ ምንህን አሞህ ነው? ይባላል[ግራ ጎኔን]

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

18 Oct, 13:23


በትዳር አጋር አፍቃሪ ለመሆናቸው ምልክት
#ሴት ልጅ ቅናት ያጋልጣታል
#ወንድ ልጅ እንክብካቤ ያሳያል።                       

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

17 Oct, 14:34


እህቴ አንድ ነገር ልንገርሽ

መአዛ የሌላቸዉ ዉብ አበቦች እንዳሉ ሁሉ
እድል የሌላቸዉ ዉብ ሴቶችም አሉ

ታዉቂያለሽ?

🫴🏽ቆንጆ ስለሆንሽ ሁሌም መልካም ሰዉ
ላያጋጥምሽ ይችላል አንዳንዴ
ዉብ አበቦች መርዘኛ እጆች ላይ ያርፋሉ
ምናልባት ደግሞ
በነዚያ ዉብ አበቦች የተማረከ ሁሉ
አበባዉን መቀንጠሱ አይቀርም
መአዛዉ ካልተመቸዉ ደግሞ ወድያዉኑ ይጥለዋል
እናም ቆንጆ ሆኖ መጣል ምን ማለት ነዉ? ልትይ ትችያለሽ  ነገር ግን
መልክ እንደተመልካቹ ቢሆንም ቆንጆ የማይባሉ ሰዎች  ከመልካም እድል ጋር ይኖራሉ

ምክንያቱም ምን መሰለሽ ለመልካቸዉ ብቻ ስላልተፈለጉ
ምናልባት ለመልካም መአዛ
ምናልባት ደግሞ ለመልካም ፀባያቸዉ
እናም እህቴ የወደፊት እጣ ፈንታሽን ከቁንጅናሽ ጋር ብቻ ሳይሆን
ከጥሩ ስነ ምግባርሽም  ጋር  አብረሽ ስፊዉ አመዛዝኝዉ

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

16 Oct, 16:33


#እባክህን ወንድሜ!
ላታገባት ግራ አታጋባት!
👉ላታገባት ሂጃቧን አትግፈፋት
👉ላታገባት መንገዷን አታቋርጣት!ላታገባት ከቤተሰቦቿ አታቀያይማት… በቃ ተዋት አላህን ፍራ!

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

16 Oct, 07:59


በfb እንድሁም በተለያዩ ወጥ በሆኑ ሚድያዎች የመጣ ባል  አይነፋም ቢነፋ ከ100%10
ከ10%1 ነው‼️ እርሱም አሏህ ያዘነለት ሲሆን

ሚስትም ጭምር‼️


ስለዚህ ሪዝቃችሁን ከዚህ መንደር ከመፈለግ ታቀቡ ብዙ ዎች ሪዝቃችን ሚድያ ላይ ብቻ ያለ እየመሰላቸው ከዛው የፈልጋሉ!


ወሏሂ ወቢላህ ምየ ምነግራችሁ በሚድያ ከምናውቃቸው ጀግና ከሚመስሉን በላይ ጀግናዎች ሚድያ የማያውቋቸው ከኢማንም ኢማን ከአኽላቅም አኽላቅ ከጀግንነትም ጀግንነት ከቁንጅናም ቁንጅና የተላበሱ ምረጥ የአሏህ ባሪያዎች አሉ‼️


እኛ ብቻ ኢማን ይኑረን ለአሏህ ብለን እናድርግ ለአሏህ ብለን እንስራ ለአሏህ ብለን እንተውጂ  እርሱ ካሰብነው በላይ ባላሰብነው መንገድ ይወፍቀናል!!
https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

16 Oct, 05:22


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

15 Oct, 19:04


እህቴ ፍቅራኛዬ ያገባኛል ብለሽ እድሜሽን እና ግዜሽን አታባክኚ!
ወንድ ልጅ በፍቅር አብራው የተዘላዘለችውን አያገባም እሷ መደበሪያው ነች የሚያገባት ቁጥብ የሆነችዋን ነው::
ቁጥብ ሁኒ ውድ ትሆኒያለሽ።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

15 Oct, 13:30


ትዳር አማና ነው።

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

14 Oct, 19:50


👆
አየሽ እህቴ?
ቀምሰዋቸዋል: ግን አልገዟቸውም።
እንዲህ መኾን ነው የምትፈልጊው??



https://t.me/SileTidarEnmekaker

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

14 Oct, 06:12


አዲስ  🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ወደ ኸይር ስራ ላመላክታችሁ 

ከስር ያለው የኡስታዝ

muhammedsirag

📱YouTube  📱ቻናል

😚☺️🥰😚😋😋😄🥰😉
ማድረግ  ⭐️
በመቀጠልም  screenshot በኮሜንት መላክ

👇👇
https://youtube.com/@muhammedsirage
https://youtube.com/@muhammedsirage

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

13 Oct, 11:54


እያነበባችሁ እህቶች

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

13 Oct, 06:59


🆘የመጀመሪያው ፕሮግራሙ
👑ርዕስ ➡️አኽላቅ


➡️በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ

🔠🔠🔠🔠

t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

12 Oct, 08:30


«ጋብቻ የእብደት በሽታን ለማስወገድ ከሚጠቅሙ መድኃኒቶች አንዱ ነው። ላጤነት ደግሞ የእብደት በሽታን ከሚያስከትሉ ምክንያቶች አንዱ ነው።»
📚ኒሃየቱል‐መጥለብ፥ ኢማም አል‐ጁወይኒይ፥ ቅፅ 12፥ ገፅ 34
...

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

11 Oct, 05:24


: በፍቅር የተመሰረተ ትዳር::::

  በፍቅር የተመሰረተ ትዳር ማለት ...

በቅዝቃዛ ለተጨበጠ ልብ ብረሀን አፈጣቂ

ተስፋ ለቆረጠ ተስፋ አመጭ ።

በሀዘን የለተዋጡ የምስራች አብሳሪ ነው።

አንተ እውነተኛ አፍቃሪ ሆነህ  ፍቅር ከሰጠህ ይህ ሁሉ በጂህ ነው
    

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Oct, 07:35


ምክራችሁን  ትፈልጋለች  አንዲት እህታችን።
👇👇

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቶቼና ወንድሞቼ ሰላም ናችሁ

አልሃምዱሊላህ ሰላም ነኝ ምክርና ሀሳብ ትሰጡኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃችሁዋለሁ

ባለትዳርና የልጅ እናት ነኝ ባሌ ጋር ተራርቀን ነው የምንኖረው ሁለታችንም በስደት ነን ግን እህቶቼ እኔ ልቤ ተቃጠለ ኦን ላይ ገብቶ ለእኔ ሳይደውል ይውላል የኔ ጉዳይ ጉዳዩ አዴለም እኔም የሌለኝን ፀባይ ተጨቃጫቂ ሆኛለሁ ሰው እንዴት ለሚስቱ ግዜ ያጣል ሰው ቂርአትስ ቢቀራ ለምን ለሚስቱ ግዜ የለውም

በኔ ቦታ ብትሆኑ ትረዱኝ ነበር ለራሴው ተናግሬው እናደዳለሁ በቃ አሁን ወሰንኩኝ እኔም ተው እርግፉ አድርጌ ትቼው ስራን ለመስራት ግን ሀራም ይሆንብኛልን ሲደውል ባላነሳለት የኔ ነገር እስከሚገባው እሱን እርግፍ አድርጌ መኖር ኡፍ በቃ ትዳር እንደዚህ ነው

ወንድ ለሚስቱ ካላሰበ ቢራራቁም እንገናኛለን አይዞሽ ስራ ቢበዛብሽም ታገሺ እያለ ካላፅናና ምኑን ባል ሆነ እናንተስ በስደት ያላችሁ ተራርቃችሁ የምኖሩ አህዋላችሁ እንዴት ነው ምከሩኝ እኔ የግድ ለሱ መደወል አለብኝ እንዴትስ ሁኔ ነው ትግዕስተኛ ሴት የምሆነው?

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

10 Oct, 06:22


ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

በእለቱም :-
(1) ተውሒድ እና ሺርክ በኢብኑ ሙነወር
(2) ሱንና እና ቢድዐህ በአቡል ዐባስ
(3) አኽላቅ በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ እና
ሌሎችም እንግዶች ይሳተፋሉ፣ ኢንሻአላህ።

ለተጨማሪ መረጃ:- 0905097178 ሙራድ

በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇
🟢 t.me/tdarna_islam
🔴 t.me/tdarna_islam

18,540

subscribers

1,831

photos

767

videos