ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲)) @husnel_khuluk Channel on Telegram

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

@husnel_khuluk


☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር
ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ)
መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው::
☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው
በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ )
☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው
ሰው ነው::"
(ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑘)) (Amharic)

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑘)) ትልቅ ድምፅ ለሁሉም አብራቢያችን እንዲያላቅተው በሚከተለው አድራጊ መረጃዎችን እንዲያሳውቅ ማንኛውንም እንዲከፈትን አካሌን ለመሰረት ባለው ስጋት እንዲሰጧት ተከታታይ በነበር ታሪኩን ለሁሉም አብራቢያችን እንዲያሳውቅ ተመልከቱ። ሁልጊዜ ለምናገሩትን ከሄሊስት ወዘተ በስነምግባር በኩል ረሱል በወገብም በሚቀጥለው ጊዜ የተከናወንበት ስብሰባ በሚባለው በመልካም መረጃ በኩል መልኩ ተመስርተዋል። ስነምግባር የትኩሳት ማለት እና ምስራቅ የሚደፍን ቆይታ ቢበቃ ብለን እንደሚዳመጥ ከአንድ እርምጃ ይፈልጋል።

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

07 Dec, 11:50


🔖 ዑዝር ቢል'ጀህል (ክፍል 06)

📌 "ካለማወቅ ሽርክ የሰራ ሰው ሙስሊም ይባላል የሚል አንድም የቁርአን ማስረጃ የለም" የሚለውን የወንድም አቡ ኒብራስ -አሏህ ይምራውና-" ቅጥፈት እና ብዥታ በመረጃ ማፈራረስ

እና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት ሙሐደራ

🎙 አቡ ዒምራን 📎 ህዳር 27/2017
የቴሌግራም ቻናል ~
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

06 Dec, 19:08


📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣

ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ










🎙 በኡስታዝ አቡ ዒምራን 🎙

🎤 ርዕስ አል ኡዝር ቢልጀህል

ክፍል 0⃣6⃣

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Multeka_Selefiyin
https://t.me/Multeka_Selefiyin

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

06 Dec, 18:11


📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

06 Dec, 06:59


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ

ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷

ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

05 Dec, 08:12


🎁 ihsan jobs
ኢህሳን
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎

በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

02 Dec, 20:07


🍃አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦
<<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤
ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>> ሰምተው ከሚተገብሩት ያድርገን !!!

[ መልካም ለሊት ]

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

01 Dec, 18:41


👉በዚህች ምድር ላይ አላህ የደበቃቸው ነገሮች ምንድን ናቸው ? ለምን?
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

ስንት አመት ሙሉ በአላህ ስናምጽ ኖረን በውጭ ስንታይ ለሰዎች ደህና መስለን... አላህ (ሱ.ወ) አንዴት ሰትሮ አንዳቆየን አናጢን.... መሃሪ የሆነው አላህ (ሱ.ወ) ወንጀሎቻችንን ብቻ አይደለም የሚሰትርልን ለኛ ጥቅም ብሎ ሌሎች በርካታ ነገሮችን ጭምር ሰትሮልናል። አለመጋለጣቸው መልካም ነውና ነው የደበቃቸው።

አላህ (ሱ.ወ) ለይለቱል ቀድርን ደብቋታል.... ይህም ባሮች በረመዳን ዉስጥ በተለይም የመጨረሻዎቹ አስርቱ ቀናቶች ውስጥ በአምልኮ ተግባራት ላይ አንዲበረቱ ነው።

በጁመአ ቀን ውስጥ ' ሰዐት ኣል ኢጃባ'ን ደብቋታል.... ይህም የሆነው በሙሉ ቀን ውስጥ በአላህ ልመና ተጠምደን አንድንውል ነው። ደጋግ ባሮቹ ወንጀል ሲሰሩ አያጋልጣቸውም.... ይህም የሆነው የሁሉም ሙስሊሞች ክብር አንዳይነካና አያንዳንዱን ሙስሊም አንድናከብር ዘንድ ነው፡፡

አላህ (ሱ.ወ) በሱ ብንጠራው ዱአችን ምላሽ የሚያገኝበትን 'ኢስሙላህ አልአእዘም/ታላቁን የአላህ ስም ደብቋል.... ይህም የተደረገው በሁሉም መልካም ስሞቹ እንለምነውና እንማጸነው ዘንድ ነው። አላህ (ሱ.ወ) የሰዎችንም የውስጥ ሃሳብ ደብቋል። አንድ ሰው በውስጡ የያዘውን ሃሳብ ሌላ ሰው በፍጹም ሊያውቅ አይችልም፡፡ ቢያውቅ ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር ? ....የሰዎችን የመስማት መጠን ገድቧል። ይህም በልክ ብቻ ይሰሙ ዘንድ ነው። የሰው ልጆች ሁሉንም ነገር ቢሰሙ ምን ይፈጠር ይሆን?.... አይንንም አንዲሁ በተወሰነ መልኩ እና አርቀት ብቻ ታይ ዘንድ ገድቧታል።

በጨለማም ሆነ በብርሃን ሁሉንም ነገር አንድታይ አላደረጋትም.... ቫይረሶችንና ባክቴሪያዎችን ከአይናችን የደበቀው ለምን ይሆን ?.... የመሞቻችንንም ሰአት ደብቋል። ይህ የሆነው ሁሌም ዝግጁ ሆነን አንድንጠብቅ ነው። ታድያ አንዲህ መሰተሩ /መደበቁ/ለመልካም አይደለምን??


በምድር ላይ እያለን ነገሮችን አንዲህ የሰተረ /የደበቀ ጌታ በቂያማ ቀንም ይሰትረናል። በሰሩት ነገር ከማፈራቸው የተነሳ የቂያም ቀን የፊት ስጋዎቻቸው የሚረግፉ ሰዎች አሉ። አላህ (ሱ.ወ)የቂያም ቀን ለባሪያው "ባሪያዬ ሆይ የዚህ አይነቱን ወንጀል ታስታውሳለህን? በምድር ላይ እያለህ ደብቄልህ ነበር ። ዛሬም እደብቅልሃለሁ በል ሂድና ጀነት ግባ" ይለዋል።.... የአላህ (ሱ.ወ)ምህረት የሚያልቅ አይደለም። ከአንዱ ወደ ሌላው ነው። ባሮቹን ይሸፍናቸዋል አንጂ አያጋልጣቸውም፤ አያዋርዳቸውም። እንግዲያውስ ከአላህ ምህረት እንለምን።

በዚች ምድር ላይ አንደሰተረን ሁሉ ነገም ይሸፍነንና ይሰትረን ዘንድ ወደሱ አንመለስ!!

https://t.me/husnel_khuluk

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

01 Dec, 18:14


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣  ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🎤
📚
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

29 Nov, 19:15


ስለኡዝር ቢል ጀህል በወንድም አቡ ኢምራን









https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

29 Nov, 18:47


🖱ልዩ የሙሐደራ ማስታወቂያ🖱

🌌 ጁሙዓ ምሽት 🌌

🔄በጉጉት የሚጠበቅ የሆነው ሳምንታዊው  የዳዕዋ እንዲሁም የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን እንደቀጠለ ነው።🔭

🎧 ተጋባዥ  እንግዳችን፦

1⃣ ➳  ወንድም አቡ ዒምራን

➳  ርዕስ፡    ● ዑዝር ቢል'ጀህል【5ኛ】ዙር●

 عنوان :   ● العذر بالجهل ● 


2⃣ ➳ ጥያቄ እና መልስ :

➳ ኡስታዝ አወል (አቡ ሙስዓብ)


ሌሎችም ተወዳጅና ታላላቅ ኡስታዞች ይገኙበታል

➳  የፕሮግራሙ   ሰዓት ፡

   🌃 ጁሙዓ ምሽት

           ➤ በኢትዮ  >> 04:00
           ➤ በሳኡዲ >>10:00
           ➤ በዱባይ >>11:00


🔊ይህን የሰማቹህ እህት ወንድሞች መልዕክቱን ላልሰሙት በማዳረስ የኸይሩ ተካፋይ አድርጓቸው!!!

➳ ፕሮግራሙ የሚካሄደው⤵️

     ↓↓↓↓↓↓↓  ↓↓↓↓

🏢በ[[ ሙልተቀ ሰለፊዪን ሊደዕወቲ ወልኢርሻድ]] የቴሌልግራ ቻናል ነው

🏢[[ملتقى السلفيين للدعوة والإرشاد]]🏢

➳ መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል!!!
Share   Share   Copy   Adddd

↓↓↓↓↓   ↓↓↓↓ ↓↓↓

https://t.me/Multeka_Selefiyin
https://t.me/Multeka_Selefiyin

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

29 Nov, 14:38


ሙሓደራ 216

አማኝ እህቴ ሆይ ያንቺ ሞዴል እና አርዓያሽ ጥቁሯ ሴት ናት

🚦በ ደሴ የተደረገ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

29 Nov, 12:32


ስጦታ ውሰዱ...
መልካም ነገር ፃፍበት!

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

29 Nov, 08:10


📚 سورة الكهف كاملة

عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: ((مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ

🎙أبو ريس محمد بن إمام

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7081
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7081

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

27 Nov, 18:42


እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

27 Nov, 16:38


· •⊰✿ 💎✿⊱•
❀━┅┉┈ድንቅ ታሪክ ናት┈┉┅━❀

በሙሳ ዐ.ሰ ዘመን ነው....አንድ በጣም ድህነት ያጎሳቆላቸው ለዘመናት በችግር እና በረሀብ የኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ።

ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ዘመናት በሰብር አሳልፈዋል...። እናም አንድ ቀን እቤታቸው ጋደም ብለው ሳለ ሚስት ለባለቤትዋ፦"ሙሳ አላህን ማናገር የሚችል ነቢይ ነው አይደል?" ብላ ትጠይቀዋለች።

እሱም፦"አዎን" ይላታል። "ታዲያ ለምን እሱጋ ሄደን ስለ ሁኔታችን አንነግረውም አላህንም ስለኛ ያናግረው ሀብታም እንዲያረገን ቀሪ ህይወታችንን በድሎት እንድንኖርም ይጠይቅልን።" አለችው።
ባልም በሚስቱ ሀሳብ ይስማማና ሌሊቱ እንደነጋ ጉዞ ወደ ሙሳ ዐ.ሰ ቤት ጀመሩ። ሙሳንም ዐ.ሰ አገኟቸው። ስለድህነታቸው ነግረዋቸውም በዚህ ጉዳይ እሳቸው አላህን እንዲለምኑላቸው ጠየቋቸው።

ሙሳም ዐ.ሰ አላህን ለመኑላቸው። አላህም፦"ሙሳ ሆይ! እኔ እነዚህን ሰዎች በችሮታዬ ለአንድ አመት ያህል ሀብታም አደርጋቸዋለሁ አንድ አመት ካለፈም ወደነበሩበት ድህነት እመልሳቸዋለሁ።"ብሎ መለሰላቸው።

እሳቸውም ጥንዶቹ ጋ በመሄድ አላህ ዱዓቸውን ሙስተጃብ እንዳደረገላቸው ሀብታምም እንደሚሆኑ ነግረዋቸው እናም ግን ለ አንድ አመት ቢቻ እንደሚቆይ አክለው ነገሯቸው። እነዚህ ምስኪኖችም የሰሙትን ማመን ተሳናቸው። በአጭር ግዜ ውስጥ ካለሰቡበት መንገድ ሀብታም መሆን ጀመሩ።ማንም ከሚኖረው የተሻለ ኖሮ መኖርም ጀመሩ።

እናም አንድ ቀን ይህች ብልህ ሚስት ለባሏ እንዲህ አለችው፦"ይህ ፀጋ ይህ ድሎት ለ አንድ አመት ብቻ እንደሚዘገይ ታውቃለህ አይደል? ስለዚህ በዚህ ንብረታችን አንድ መልካም ስራ እንስራ" ባልይውም በሀሳቧ ይስማማል።

ከዚያም በከተማዋ ግንባር ቦታ ላይ አደባባይ መልክ አንድ ትልቅ ቤት ይገነቡና 7 በር አበጁለት። ለሰውም መተላለፊያ ሰሩ። ቤቱ ተገንብቶ ካለቀ በኋላ እዛ ቤት ውስጥ ምግብ እያዘጋጁ ለአላፊ አግዳሚ ጠዋት ማታ ምግብ ይቀልቡ ጀመር...። በዚህ ሁኔታ ሳሉ ወራት አስቆጠሩ።

ሙሳም በትኩረት ይከታተሏቸው ነበር። ማይደርስ ቀን የለምና ያ የተወሰነላቸው ቀን ቀጠሮውን ጠብቆ ከች አለ። እነሱ ግን የቀጠሮ ቀኑ ሁላ ትዝ አላላቸውም በስራቸው ተጠምደዋል። ያ ቀጠሮ ቀናቸው አለፈ እነሱ ግን ያው ናቸው ምንም አልቀነሱም ብቻ በስራቸው ተጠምደዋል....

ሙሳም ዐ.ሰ ባዩት ሁኔታ ተገርመው፦ "ያ ረብ ቃል የገበኽላቸው ለ አንድ አመት ሆኖ ሳለ እንዴት እስካሁን እልደኸዩም?"ብለው አላህን ጠየቁ። /እዚጋ እሳቸው ሰዎቹን ተመቃኝተው ሳይሆን የአላህን ሂክማ ለማወቅ ነው የጠየቁት/

ቸር የሆነው አላህም፦ "ሙሳ ሆይ! ለነዚህ ጥንዶች ከፀጋ በሮቼ አንዲትን በር ስከፍትላቸው...እነሱ ደሞ 7 በር ከፍተው ባሪያዎቼን መቀለብ ጀመሩ። ሙሳ ሆይ! እነሱ ይሄን ሲያረጉ አይቼ የከፈትኩላቸውን በር መዝጋት ከበደኝ"አለው።

❀━┅┉┈ሱብሀን አላህ┈┉┅━❀
💬


ሼር ማድረጉን አይርሱ

╭─┅─═ঊঊঊঊঊঈ═─┅─╮
🌹«
https://t.me/husnel_khuluk🌹
╰─┅─═ঊঊঊঊঊঈ═─┅─╯

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

27 Nov, 02:18


📌 اللهم إني أصبحت أشهدك..
‏وأشهد حملة عرشك..وملائكتك،
وجميع خلقك..أنك أنت الله لا إله إلا
أنت وحدك لا شريك لك..وأن محمداً
عبدك ورسولك.
📌 اللهم ما أصبح بي من نعمة أو
بأحد من خلقك فمنك وحدك لا
شريك لك .فلك الحمد ولك الشكر.
#زادك_في_دقائق 

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

26 Nov, 04:48


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

24 Nov, 02:52


የጧት ዚክር

➣ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

15 Nov, 06:04


📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

14 Nov, 18:56


ተ ጋ በ ዙ

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

14 Nov, 13:14


የጅልባብ ጥቅሞች !

🎙أبو ريس محمد إمام

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

14 Nov, 07:17


📖 قال الله تعالى:

﴿ وَاللَّهُ يَعْلَمُ مَا تُسِرُّونَ وَمَا تُعْلِنُونَ ۝ وَالَّذِينَ يَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَا يَخْلُقُونَ شَيْئًا وَهُمْ يُخْلَقُونَ ۝ أَمْوَاتٌ غَيْرُ أَحْيَاءٍ ۖ وَمَا يَشْعُرُونَ أَيَّانَ يُبْعَثُونَ ۝ إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۚ فَالَّذِينَ لَا يُؤْمِنُونَ بِالْآخِرَةِ قُلُوبُهُم مُّنكِرَةٌ وَهُم مُّسْتَكْبِرُونَ ۝ لَا جَرَمَ أَنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ مَا يُسِرُّونَ وَمَا يُعْلِنُونَ ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُسْتَكْبِرِينَ ۝﴾.

🎙 تلاوة من سورة النحل [من الآية ١٩ إلى الآية٢٣]

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

12 Nov, 13:07


ተፈኩር ደስይላል ተፈጥሮ

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

11 Nov, 10:18


⛔️~ ዑዝር ቢል'ጀህል ~(ክፍል 1)
https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy/666
⛔️~ ዑዝር ቢል'ጀህል ~(ክፍል 2)
https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy/668
⛔️~ ዑዝር ቢል'ጀህል ~(ክፍል 3)
https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy/670

ይቀጥላል -ኢንሻ አሏህ-

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

10 Nov, 08:54


🔗🔡🔡🔡
.                        🌷
                    🌷🌷🌷
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!
               🌹🌹🌹🌹🌹
                 🌹🌹🌹🌹
                        🌿
ሙስሊሞች        🌿
የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃
                         🌿      🍃🍃🍃🍃🍃
                         🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
                          🌿    🍃🍃🍃🍃🍃
                            🌿       🍃                    
              💐💐     🌿
             💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።
                           🌿    አበባውን
                          🌿       አንዴ በመንካት
                         🌿      ብቻ የሚያመጣው
                                     +add 🌷
                                                     🛫
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

09 Nov, 18:36


‏‌‌‌‏🍃🌸🍃

سورة الملك
القارئ بدر التركي
🍃🌸🍃

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

08 Nov, 19:30










🎙በኡስታዝ አቡ ረያን -ሀፊዘሁሏህ
-

🔖 ርዕር ፦ በዲን ላይ ፈጠራ

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dersslesatoch
https://t.me/dersslesatoch

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

08 Nov, 09:35


حُبُّ النبيِّ علىٰ الأنامِ فريضةٌ
لا تنسَ ذكرَ الهاشميِّ الأكرَمِ

إنَّ الصَّلاةَ علىٰ النبيِّ وسيلةٌ
فيها النَّجاةُ لكلِّ عَبدٍ مُسلِمِ

صَلُّوا علىٰ القمرِ المُنيرِ فإنهُ
نُورٌ تبدَّى في الغمامِ المُظلمِ

اللهمّ صلِّ وبارك وسلم علىٰ نبيّنا محمّد ﷺ

- ابنُ الجوزي "رحمه الله"

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

07 Nov, 10:32


አፋልጉኝ
#እስከዛሬም ምንም ፍንጭ የለም
ልጄ ከጠፋ ሁተኛ አመቱ መጣ😭😭
እባካችሁ ሼር ሼር ሼር ሼር
የሁለት አመት ከስድት ወር ህፃን ማሂር ሰይድ ይባላል በጋምቤላ ክልል በማጃንግ ብ/ዞን ሜጢ ከተማ( 01)ቀበሌ ሚሊኒየም ሰፋር በቀን 16/05/2015 ዓ ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በጠራራ ፀሃይ ባባ ባባ እያለ ሲያነሱት ጩሀቱን ብያሰማም ምንም አይነት ፍንጭ ሳይገኝ ይሀው ሁላችንም እነደተጨነቅን አመት ከ11 ወሩ መጣ
ይቅርታ ሁላችሁንም እንዳስቸገርኳችሁ አውቃለሁ
ደሞ የማሂሬ ልዩ ምልክት ከግራ ጆሮው ትንሽዬ ቆም ያለች ነገር የተፈጥሮ ምልክት አለች እባካችሁ ሼር ሳታደርጉ አትለፋ
0911334363/0913915460
(በልጅ አይፈትናችሁ)

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

06 Nov, 19:17


‏‌‌‌‏🍃🌸🍃

القارئ محمد القرعاني
🍃🌸🍃

#قران

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

06 Nov, 14:39


◾️የአላህ መልእክተኛ የውመል ቂያማ እያንዳንዱ ሰው ስለ #አራት ነገር ሳይጠየቅ ማንም ሰው እግሩ ንቅንቅ ማድረግ እንደማይችል ተናገሩ።

①) እድሜው በምን እንዳሳለፈው
②) ባወቀው እውቀት ላይ ምን እንደሰራ
③) ገንዘቡ ከየት እንዳመጣውና በምን ላይ እንዳዋለው
④) የሰውነቱ አካሉ በምን እንደጨረሰ ይጠየቃል።

ስለዚህ ዛሬ ዱንያ ላይ ሆነህ የምትሰራው እያንዳንዱ ስራ ይብዛም ይነስ ትጠየቅበታለህ።

በዚህም መሰረት ነገ አላህ ፊት ቆመህ ከምትጠየቃቸው ጥያቄዎች ውስጥ፦ በስልክህ፣ በላፕቶፕህና በኮምፒውተርህ ላይ የምታየው፣ የምትፅፈው፣ ሪከርድ የምታደርገው፣ ሼር የምታደርገው፣ የምትናገረው፣ የምትሳደበው፣ ሰውን አዛ የምታደርገው፣ የምትዋሸው እያንዳንዱ ነገር የስራህ አንዱ አካል ነውና ይመዘገባልና ትጠየቅበታለህ። መልስህ ከወዲሁ አዘጋጅ።

ስልክህ ያሰብከውንና የምትፈልገውን የምትገልፅበት ሁለተኛው ምላስህ ነውና ጠንቀቅ በል።

https://t.me/husnel_khuluk

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

05 Nov, 16:59


✍️ 🚫 ምን ይሆን እንዲህ ያፀናት
ሙሺጠት ቢንት ፊርዐዉን (የፊርዐዉን ልጅ ፀጉር አበጣሪ/ሰሪ)

ክፍል አንድ → ①


ሙሺጠት ቢንት ፊርዐዉን (የፊርዐዉን ልጅ ፀጉር አበጣሪ/ሰሪ) ትባላለች ትክክለኛ ስሟ በዘገባዎች ያልተላለፈ በመሆኑ በዚሁ መጠሪያዋ ትታወቃለች ይህች ሴት በፊርዐዉን ቤተ መንግስት ዉስጥ የፊርዐዉን ልጅ ሞግዚት ሆና ታገለግል ነበር የአላህ (ሱ.ወ) ፍቃድ ሆነና ባሏ እና እሷ የፊርዐዉንን ጌትነት በመካድ በአለማቱ ጌታ በአላህ

ሱብሓነሁ ወተዓላ አመኑ ፊርዐዉኑ የባሏ የመስለም ወሬ በደረሰዉ ጊዜ ባሏን ገደለባት ፀጉር አበጣሪዋ ሰሪዋ ሞግዚት ትዕግስትን ምርጫዋ አደረገች ምንዳዋንም በጌታዋ ላይ ተሳሰበች

ሞግዚቷ ሃይማኖቷን ደብቃ በቤተ መንግስቱ ዉስጥ ትኖር ጀመር ከእለታት አንድ ቀን ግን ለፊርዐዉን ልጅ ፀጉር እየሰራችላት እያለ ማበጠሪያ ከእጇ ይወድቃል በዚህን ጊዜ ቢስሚላህ በአላህ ስም ትላለች

የፊርዐዉን ልጂም ይህን ቃሏን በሰማች ጊዜ አላህ ማለት አባቴ ነዉ አይደል ስትል ጠየቀቻት ሞግዚቷም ግን አይ አይደለም አላህ ማለት የእኔ ጌታ ያንችና የአባትሽም ጌታ ጭምር ነዉ በማለት መለሰችላት ወቅቱ ፊርዐዉን በትእቢት አነ ረቡከም አል-አዕላ እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ ያለበትና

ሰዎችም ጌትነቱን የተቀበሉበት ጊዜ ነበር ትንሿ ልጂ ከአባቷ ዉጭ ሌላ አምላክ ጌታ መኖሩ ገረማት ከሞግዚቷ የሰማችዉን ሁሉ ሄዳ ለአባቷ ነገረች ፊርዐዉኑ ያዉም በገዛ ቤተ መንግስቱ ዉስጥ የዚህ አይነት ክህደት መፈፀሙ እጂግ አስቆጣዉ እንድትመጣ ተደረገና ፊርዐዉኑ ጌታሽ ማነዉ ሲል አፈጠጠባት ሞግዚቷም ቆፍጠን ብላ ጌታዬ ጌታህና ጌታዬ የሁሉም ጌታ አላህ ነዉ አለችዉ

ፊርዐዉኑ በቁጣ ገነፈለ ከሃይማኖቷ እንድትመለስ ካልሆነ ደግሞ ሊከተላት የሚችለዉን መዘዝ ልትቋቋመዉ እንደማትችል አስፈራርቶ ነገራት እሷ ግን በእምነቷ ፀናች የተለያዩ ከባባድ ቅጣቶችንና የግርፋት መዓት ቢያወርድባትም ከሃይማኖቷ ለመመለስ አሻፈረኝ አለች

በመጨረሻም ፊርዐዉኑ ሌላ ቅጣቱን ሊያወርድባት ተዘጋጀ " ።

ከነሃስ በተሰራ በርሜል ዉስጥ ዘይት ተጨምሮ እንዲፈላ ተደረገ ዘይቱ እጂግ በጣም ፈልቶ መልኩን ሲለዉጥ ይህችን ሞግዚት ጎትተዉ ከበርሚሉ ፊት ለፊት አቆሟት ሞግዚቷ ሀይለኛዉን እሳትና የሚፍለቀለቀዉን የፈላ ዘይት ባየች ጊዜ ቅንጣት ቅንጣት ታህል አልፈራችም።

ከአቋሟም አልተለሳለሰችም። ባይሆን ያላት ነፍስ አንድ ብቻ መሆኑን አወቀች። እሷንም ለጌታዋ በማስረከብ ባገኘችዉ አጋጣሚ ተደሰተች ሞት ከምትወደዉ ጌታዋ ሊያገናኛት ቀርቧልና ከአምላኳ የምትገናኝበት ጊዜ በመቃረቡ ደስ ተሰኘች ከፈጣሪዋ ለመገናኘት ጓጋች።

ሞግዚቷ አምስት ልጆች ነበሯት እጂግ ሲበዛም ትወዳቸዋለች ሳትጎርስ በፊት ታጎርሳቸዋለች። በእጇ ባይኖራት በአፏ የያዘችዉን አዉጥታ ትሰጣቸዋለች አቤት ስትሳሳላቸዉ ምን አልባት ከነፍሷም አስበልጣ ሳትወዳቸዉ አትቀርም ፊርዐዉኑም ይህች ሴት ለልጆቿ ያላትን ጥብቅ ፍቅር ያዉቅ ነበርና ልጆቿን አስመጣ ልጆቹ በፈላዉ ዘይትና በእናታቸዉ መካከል እንደሆኑ ግራ በመጋባት ስሜት ዓይኖቻቸዉን ወዲህ ወዲያ ያንከራትታሉ ድንገት ወደ እናታቸዉ እሮጠዉ ተጠመጠሙባት ልብሷን ይዘዉ በጣም አለቀሱባት
እሷም እንባዋን መቆጣጠር አቃታት ደግማ ደጋግማ ትሰማቸዉና ታሸታቸዉ ያዘች የመጨረሻ ልጇን አፋፍሳ አንስታ አቀፈችዉ ወደራሷ አስጠጋችና ጡቷን አስያዘችዉ ዋ እናት ፊርዐዉኑ ይህን ባየ ጊዜ ወታደሮቹን ታላቁን ልጇን ወደ ፈላዉ ዘይት እንዲወስዱ አዘዘ ልጁ ወደ እናቱ ይጮሃል < እማ ድረሽልኝ ! ይላል ወታደሮቹንም ይማፀናል በፊርዐዉኑም ይማለዳቸዋል ቢቸግረዉ እዚህ ግባ በማይባለዉ በትንሽ ጉልበቱ ይማታል።

በትናንሽ እጆቹ ይወራጫል እናት ሂደቱን ዐይኗ ቢያይም ልጇን ወደ እሳት ሲጎትቱት የማስጣል አቅሙ አልነበራትም።

ብሶቷን ለጌታዋ ከመናገር ዉጭ ትልቅ አማራጭ አልታያትም እናት አቅሟን ባሳወቀች ጊዜ ወዲያዉ ልጇን ከፈላዉ ዘይት ዉስጥ አስገቡት ያለ አንዳች ወንጀል ማገዱት ትናንሽ ወንድሞቹ በክስተቱ በመስቃጠጥ በትናንሽ መዳፎቻቸዉ ፊታቸዉን ሸፈኑ።
በጩኸታቸዉም አካባቢዉን አወኩት

ኢንሻአላህ
ይቀጥላል →
→ ክፍል ②

⤵️SHARE_JOIN⤵️

https://t.me/husnel_khuluk

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

05 Nov, 02:37


🌸وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
🌸سبحان الله
🌸والحمدلله
🌸و لا إله إلا الله
🌸و الله اكبر

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

04 Nov, 09:29


🍂•|መሳጭ የቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 038 ✽‌┉┉┄┄

ﻫَٰﺬَﺍ ﺧَﻠْﻖُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓَﺄَﺭُﻭﻧِﻲ ﻣَﺎﺫَﺍ ﺧَﻠَﻖَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻣِﻦ ﺩُﻭﻧِﻪِ ". ‏(ﻟﻘﻤﺎﻥ 11: ‏)
" ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡"
(ሉቅማን:11 ‏)

" ﻭَﻓِﻲ ﺃَﻧﻔُﺴِﻜُﻢْ ۚ ﺃَﻓَﻠَﺎ ﺗُﺒْﺼِﺮُﻭﻥَ" ‏
( ﺍﻟﺬﺍﺭﻳﺎﺕ: 21 ‏)
" በነፍሶቻችሁም ውስጥ (ምልክቶች አልሉ)፤ ታዲያ አትመለከቱምን?›"
(አዝ_ዛሪያት:21)

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

04 Nov, 08:56


የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ
ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡
1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣
2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣
3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣
4) በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሙስሊም እራሱን፣ ቤተሰቡን እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብን ከ CMC መርከዝ ያርቅ፡፡
ማስረጃውን በጥሞና እናዳምጥ፣ ከዛም በነዚህ ሰዎች ለሚታለሉ ሰዎች እናሰራጨው፡፡
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

03 Nov, 20:11


#ለደረቀ ልብ ማረስረሻ
ወደ ጀነት መዳረሻ
የውስጥን ህመም መፈወሻ
ሀዘን ጭንቀትን ማስረሻ
#ቁረአን ነውኮ የሙዕሚኖች ጋሻ ።

( (መልካም ለሊት ) )

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

03 Nov, 18:38


🔤🔤🔤🔤🔠🔠🔠🔠🔤🔠

🔤 الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

🎤ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን

🌹
   
🌹
       
🌹
            
🌹
                
🌹
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ


🔗🔡🔡🔡
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

03 Nov, 10:55


➯የቀኑ ⓷ቱ ሐዲሶች
፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።
  []ክፍል:-⓵⓼Ⓞ[]

❶) «አላህ የቂያማ ቀን ባሪያውን መጀመሪያ የሚተሳሰበው ስለ ሶላቱ ነው፣ ሶላቱ ካማረለት ሌላው ሁሉም ስራው አማረለት ስላቱ ካላ'ማረለት ሌላው ሁሉም ስራው አያምርለትም።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-ሶሒሁል ጃሚዕ (2753)
«أوَّلُ ما يحاسَبُ بِهِ العبدُ يومَ القيامةِ الصلاةُ، فإِنْ صلَحَتْ صلَح له سائرُ عملِهِ، وإِنْ فسَدَتْ، فَسَدَ سائرُ عملِهِ.»
*
❷) «በሙናፊቆች ላይ ከባድ ሶላቶች የዒሻና የሱብሂ ሶላቶች ናቸው፣ ደረጃቸውን ቢያውቁ ኖሮ እየዳኩም ቢሆን ይመጡ ነበር።»
ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-ሶሒሁል ቡኻሪ (657)
«إنَّ أثقلَ الصَّلاةِ على المنافقين صلاةُ العشاءِ والفجرِ ولو يعلمون ما فيهما لأتوْهما ولو حبوًا.»
*
❸) «በጨለማ ወደ መስጂድ የሚጓዙትን በቂያማ ቀን ሙሉ በሆነ ብርሐን አበስ'ራቸው።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-ሶሒሁ አቡ ዳውድ (561)
«بشِّرِ المشّائينَ في الظُّلمِ إلى المساجدِ بالنُّورِ التّامِّ يومَ القيامةِ.»
https://t.me/husnel_khuluk

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

01 Nov, 11:21


🌺[[ ሱረቱል ካህፍ ]]🌺

🌸[[በውብ ድምፅ ተጋበዙልኝ]]🌸

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

31 Oct, 19:51


የሺ0 ወታደር ነው። "ዓኢሻ የእሳት ናት" ብሎ ግድግዳ ላይ ፅፎ ፎክሮ ሳይጨርስ የዓኢሻ ጌታ አፈር አበላው። የአላህ እርግማን በበዳዮች ላይ ይሁን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

31 Oct, 07:00


أرح قلبك وعقلك بطمأنينة _سورة المؤمنين

=
https://t.me/Aselefiya_v1

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

29 Oct, 21:31


▪️ጆሮ በቁርዓን ሲሞላ ይብቃቃል
▪️ልብ በቁርዓን ሲበራ ይፈወሳል
▪️አይን ወደ ቁርዓን መመልከት ሲያበዛ ይጠራል
▪️ምላስ በቁርዓን ሲረጥብ ይዋባል
▪️ቁርዓንን ስትጎዳኝ ነፍስህ ይፀዳል!!!

            መልካም ለይል
        ↷ ⇣🌹⇣  ↷

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

29 Oct, 19:43


➯የቀኑ ⓷ቱ ሐዲሶች
፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።
  []ክፍል:-⓵⓻⓽[]

1) «የከባድ ከባድ የሆኑትን ሀጥያቶች አልነግራችሁምን ? በአላህ ላይ ማጋራት፣ የወላጆችን ሀቅ ማጉደፍ እና ውሸት ንግግር ናቸው»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ሶሒሁል ጃሚዕ (2628)

2) «ሙዕሚን በሚደርስበት ራስ ምታት ወይንም በምትወጋው እሾህ የትንሳኤዋ እለት አላህ ደረጃውን ከፍ ያደርግለታል ሀጥያቱንም ይምርለታል»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ሶሒሁ ተርጊብ (3434)

3) የበደለህን ይቅር በል፣ ያስቀየመህን አንተ በጎ ዋልለት»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ሶሒሁ ተርጊብ (2467)

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

29 Oct, 10:09


السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰه  وَبَرَكَاتُهُ

ኢማራት ያላችሁ እህቶች በኒቃብስራ ፈልጉ ባረከላሁ ፊኩም !

ካለ በ ቦት አሳውቁኝ👇👇👇

@UMUAbdurehman1BOt

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

29 Oct, 07:55


የቁርኣን አወራረድ
ጥቂት ስለ ቁርኣን (ክፍል - 2)
~
ቁርኣን መልእክቱም ቃላቱም የአላህ ንግግር ነው። መነሻው ከጂብሪል አይደለም። ከአላህ እንጂ። ከዚህ አንፃር ሲታይ ቁርኣን የጂብሪል ንግግር አይደለም። በቁርኣን ላይ የጂብሪል ሚና ከአላህ ተቀብሎ አማናውን ጠብቆ ለነብዩ ﷺ ማድረስ ነው። አላህ እንዲህ ይላል:-
{ قُلۡ نَزَّلَهُۥ رُوحُ ٱلۡقُدُسِ مِن رَّبِّكَ بِٱلۡحَقِّ }
"(ቁርኣንን) 'ቅዱሱ መንፈስ (ጂብሪል) እውነተኛ ሲሆን ከጌታህ አወረደው' በላቸው።" [አነሕል፡ 102]

ቁርኣን ሁለት አይነት መውረድ አሉት።

[1]:- የመጀመሪያው መውረድ፦

* አወራረዱ፦ በጅምላ በአንድ ጊዜ ነው።
* ከየት ወዴት? :- 7ኛው ሰማይ ላይ ካለው ከለውሐል መሕፉዝ - ቅርቢቷ ሰማይ ላይ ወደሚገኘው በይተል ዒዘህ ወረደ።
* ጊዜው፦ በረመዷን ወር፣ በተባረከችዋ ሌሊት ነው፤ በለይለተል ቀድር።

ይህን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ብሏል፦
{ شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ }
"የረመዳን ወር ያ ቁርኣኑ የተወረደበት ነው፡፡" [አልበቀረህ፡ 185]
{ إِنَّاۤ أَنزَلۡنَـٰهُ فِی لَیۡلَةࣲ مُّبَـٰرَكَةٍۚ إِنَّا كُنَّا مُنذِرِینَ }
"እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው። እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና።" [አዱኻን፡ 3]
{ إِنَّاۤ أَنزَلۡنَـٰهُ فِی لَیۡلَةِ ٱلۡقَدۡرِ }
"እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው።" [አልቀድር፡ 1]

[2]፦ ሁለተኛው መውረድ፦

* አወራረዱ፦ በተከፋፈለ ሁኔታ ነው።
* ከየት ወዴት? :- ከበይተል ዒዘህ ወደ ነብያችን ﷺ
* ጊዜው፦ በ23 ዓመታት ውስጥ

ይህን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦
{ وَقُرۡءَانࣰا فَرَقۡنَـٰهُ لِتَقۡرَأَهُۥ عَلَى ٱلنَّاسِ عَلَىٰ مُكۡثࣲ وَنَزَّلۡنَـٰهُ تَنزِیلࣰا }
"ቁርኣንንም በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ሆነህ ታነበው ዘንድ ከፋፈልነው፡፡ ቀስ በቀስ ማውረድንም አወረድነው።" [አልኢስራእ፡ 106]

{ وَقَالَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ لَوۡلَا نُزِّلَ عَلَیۡهِ ٱلۡقُرۡءَانُ جُمۡلَةࣰ وَ ٰ⁠حِدَةࣰۚ كَذَ ٰ⁠لِكَ لِنُثَبِّتَ بِهِۦ فُؤَادَكَۖ وَرَتَّلۡنَـٰهُ تَرۡتِیلࣰا }
"እነዚያ የካዱትም 'ቁርኣን በእርሱ ላይ ለምን በጠቅላላ አንድ ጊዜ አልተወረደም' አሉ። እንደዚሁ በእርሱ ልብህን ልናረጋ (ከፋፍለን አወረድነው)። ቀስ በቀስ መለያየትንም ለየነው።" [አልፉርቃን፡ 32]

በሁለቱም መውረድ ላይ ጂብሪል አለ። ከአላህ ተቀብሎ አማናውን ጠብቆ ለነብዩ ﷺ አድርሷል። አላህ እንዲህ ይላል፦

{ وَإِنَّهُۥ لَتَنزِیلُ رَبِّ ٱلۡعَـٰلَمِینَ (192) نَزَلَ بِهِ ٱلرُّوحُ ٱلۡأَمِینُ (193) عَلَىٰ قَلۡبِكَ لِتَكُونَ مِنَ ٱلۡمُنذِرِینَ (194) بِلِسَانٍ عَرَبِیࣲّ مُّبِینࣲ (195) }
"እርሱም (ቁርኣን) በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው። እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤ ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትሆን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡ ግልጽ በሆነ ዐረብኛ ቋንቋ።" [አሹዐራእ፡ 192-195]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

28 Oct, 20:19


~~የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል:-
"ሊተኛ ወደ ፍራሹ ሲሄድ ይህን ያለ
لا إله إلا الله، وحده لاشريك له، له الملك، وله الحمد, وهو على كل شي قدير، لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم، سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر؛
ወንጀሉ የባህር አረፋ ያህል እንኳን ቢሆን ሁሉም  ይማርለታል ።

  📗  ከመተኛትህ በፊት ውዱዕ አድርገህ የቀንህን መጨረሻ በሰላትና በእስቲግፋር በዚክር አድርገህ ተኛ እንቅልፍህ ሙሉ ኢባዳ ይሆንልሃል።
ተውበት ላይ ሳትሆን እንዳተኛ።
ምናልባትም የቂያማ ቀን እንጂ
ላትነሳ ትችላለህና።
🌱🌱🌱🌱

=መልካም አዳር 💐💐

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

28 Oct, 18:11


(( وَقَالَ نِسْوَةٌ فِي الْمَدِينَةِ امْرَأَةُ الْعَزِيزِ تُرَاوِدُ فَتَاهَا عَنْ نَفْسِهِ ))

የልብ መድሀኒቶች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➡️ ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
➡️ ሆድን አለመሙላት
➡️ የሌሊት ሶላት መቆም
➡️ ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
➡️ አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት

[الأذكار النووية1/ 107]
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

28 Oct, 17:43


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

26 Oct, 21:16


«እጅግ ማራኪ ፕሮግሬም»
-----------------------------
👉አርዐያወቻችን እነማን. ናቸዉ!?

👉ለምን በምዕራባዊያን ተፅዕኖ ስር⁉️

👉የነዚያ ሶሀቦች ተከታይ አይደለንምን⁉️


👉እንከን የለሽ ታሪክ ያለን ህዝቦች ነን እንንቃ‼️

🎙በኡስታዝ. ኸድር አህመድ حفظه الله

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

25 Oct, 18:14


بسم الله





🎙ዑስታዝ ኸድር ኸሚሴ ሀፊዞሁሏህ

👉ሞደሎቻችን እነማን ናቸው⁉️


https://t.me/nuredinal_arebi?livestream=6ad9b0dedc6e78bb12

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

24 Oct, 02:26


▪️አዝካሩ ሰባህ
➱➱➱➱➱➱➱

የጧት ዚክር

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

23 Oct, 16:12


➯የቀኑ ⓷ቱ ሐዲሶች
፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።
  []ክፍል:-⓵⓻⓼[]

➊) «ከወርቅና ከብር በተሰሩ እቃዎች አትጠጡ። በእቃዎቻቸውም አትመገቡ። የወርቅና የብር እቃዎች በቅርቢቱ ዓለም ካፊሮች ይጠቀሙበታል። ለእናንተ ደግሞ በአኼራ አላችሁ።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ሶሒሁል ቡኻሪ (5426)
«لا تشْرَبُوا في آنيةِ الذهبِ والفضةِ، ولا تأكلُوا في صحافِها، فإنها لهم في الدنيا ولكم في الآخرة.»
*
➋) «ያ! በወርቅ እቃ የሚጠ`ጣ የሆነው፤ በሆዱ ውስጥ የጀሃነምን እሳት በጉሮሮው እያንቆረቆረ (እያስገባ) ነው፡፡»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ሶሒሁል ቡኻሪ (5634)
«الَّذِي يَشْرَبُ في إناءِ الفِضَّةِ إنَّما يُجَرْجِرُ في بَطْنِهِ نارَ جَهَنَّمَ.»
*
❸) «አንድ ቀን ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) አንድ ሰው እጅ ላይ የወርቅ ቀለበት አድርጎ ተመለከቱ፤ ከእጁም ላይ 'ወርቁን' ወሰዱና እንዲህ አሉት፦ 'ከእናንተ አንዳችሁ ከእሳት መካከል ፍም እሳትን በእጁ ላይ ያደርጋልን? አሉ፣...»
ምንጭ፦📒ሶሒሁል ሙስሊም (2090)
«أنَّ رَسولَ الله صلَّى اللهُ عليه وسلَّم رأى خاتَمًا مِن ذهَبٍ في يَدِ رَجُلٍ، فنزَعَه فطَرَحه، وقال: يَعمِدُ أحَدُكم إلى جَمرةٍ مِن نارٍ فيجعَلُها في يَدِه، ...»
https://t.me/husnel_khuluk

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

23 Oct, 08:42


የመካ እና የመዲና ሱራዎች
ጥቂት ስለ ቁርኣን (ክፍል - 1)
~
ቁርኣን ነብያችን ﷺ መካ እያሉ በሚወርድ ጊዜ የሙስሊሞች ቁጥር አናሳ ነበር። አጋሪዎች ብዙሃን ነበሩ። መዲና ውስጥ በነበሩ ጊዜ ደግሞ የሙስሊሙ ኃይል ተጠናክሯል። መካና መዲና የነበሩት ተቃራኒ ኃይሎች በብዛት ከእምነትም፣ ከንቃተ ህሊናም አንፃር ልዩነት አላቸው። በነዚህና መሰል ልዩነቶች የተነሳ በሁለቱ ዘመኖች የወረዱ ሱራዎች ትኩረትና ይዘት ልዩነት ይታይበታል። ይሄ የተወሰነ ሰፋ ያለ ትንታኔ ይፈልጋል።
ከወረዱበት ዘመን አንፃር ሲታይ ከ114 የቁርኣን ምእራፎች ውስጥ 20ዎቹ መደኒያ ናቸው፣ በዘመነ መዲና የወረዱ። 12ቱ ኺላፍ አለባቸው። ቀሪዎቹ መኪያ ናቸው። ስለዚህ ከቁጥር አንፃር አብዛኞቹ የቁርኣን ምእራፎች መካ የወረዱ ናቸው ማለት ነው።

በነገራችን ላይ የመካ እና የመዲና ሱራዎች የሚታወቁባቸው መለያዎች አሉ።

1 - የመካ ሱራዎች፦

ሀ - "ከልላ" (كلا) የሚለው ቃል ያለባቸው ሱራዎች ሁሉ መኪያ ናቸው።
ለ - ሰጅደተ ቲላዋ ያለባቸው ሱራዎች ሁሉ መኪያ ናቸው። እነዚህም 14 ሱራዎች ናቸው።
ሐ - በመሀላ የሚጀምሩ ሱራዎች ሁሉ መኪያ ናቸው። እነዚህም 14 ሱራዎች ናቸው።
መ - በሑሩፉ ተሀጂ (ሑሩፉል ሙቀጠዐ) የሚጀምሩ ሱራዎችም ከበቀረህ እና ኣሊ ዒምራን ውጭ መኪያ ናቸው። በቀረህ እና ኣሊ ዒምራን መደኒያህ ናቸው። ሱረቱ ረዕድ ኺላፍ አለባት።
ሠ - በውስጣቸው "ያ አዩሀ ናሱ" (یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ) የሚል ያለባቸው እና "ያ አዩሀለዚነ ኣመኑ" (یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟) የሚል የሌለባቸው ሱራዎች መኪያ ናቸው።
ረ - በ "አልሐምዱ" የሚጀምሩ ሱራዎች መኪያ ናቸው። እነሱም አምስት ሱራዎች ናቸው።
ሰ - ከሱረቱል በቀረህ ውጭ "ቀሶሱል አንቢያእ" የያዙ ሱራዎች መኪያ ናቸው።

2 - የመዲና ሱራዎች፦

ሀ - በውስጣቸው "ያ አዩሀለዚነ ኣመኑ" (یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟) የሚል ያለባቸው እና "ያ አዩሀ ናሱ" (یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ) የሚል የሌለባቸው ሱራዎች መደኒያ ናቸው።
ለ - ስለ ሙናፊቆች የተወሳባቸው ሱራዎች ሁሉ መደኒያ ናቸው። አልዐንከቡት ስትቀር። እሷ ግን መኪያ ነች። ይሁን እንጂ በውስጧ ስለ ሙናፊቆች የሚያወሳው ክፍል መደኒይ ነው።
ሐ - ሑዱድ እር ፈራኢድ የተወሳባቸው ሱራዎች ሁሉ መደኒያ ናቸው።

ምንጭ፦ ዲራሰህ ፊ ዑሉሚል ቁርኣኒል ከሪም፣ ፈህድ አሩሚይ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

22 Oct, 17:38


إِنَّا أَنزَلْنَا إِلَيْكَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ لِتَحْكُمَ بَيْنَ النَّاسِ بِمَا أَرَاكَ اللَّهُ ۚ وَلَا تَكُن لِّلْخَائِنِينَ خَصِيمًا

እኛ በሰዎች መካከል አላህ ባሳወቀህ ልትፈርድ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት አወረድን፡፡ ለከዳተኞችም ተከራካሪ አትኹን

🌷[مَن سُورة النساء]


🌷القارئ : عبد الباري الثبيتي


=https://t.me/Aselefiya_v1

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

21 Oct, 14:24


ውብ የሆነ የሂፍዝ ምርቃት

ዛሬ የእህታችን የፋጡማ አራጋው የሂፍዝ ምርቃት ፕሮግራም ስለሚኖር ቂርአት አይኖርም

ሁላችሁም  ይህን ያማረ ድንቅ ፕሮግራም እንድትታደሙ ማንም የቁር-ረቱል ዓይን ተማሪ መቅረት አይችልም ግዴታው ነው

ያልተገኘ አካል እኛን እንዳይወቅስ የቁር-ረቱል ዓይን ተማሪ አባል አይደለም ነው የምንለው እኛም አስችሎን ከዚህ ካማረ ፕሮግራም የመቅረት ሞራሉ አይኖረንም!!
በሰዓቱ ተገባዥ እንግዳ ይኖረናል

▶️ ወንድማችን አቡ አማር ሙሐመድ አሕመድ (ስለ ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም) ይመክረናል!

◀️እንዲሁም ሴቶች ለሴቶች ያማረ ፕሮግራም ይኖራቸዋል
በተያዘልን የሰዓት ቀጠሮ ማናችንም እንዳንቀር!!

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
«ቀጠሮን ማክበር የሙስሊም አደብ ነው!!»

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

20 Oct, 20:18


[]📖🎧ሱረቱል ሙልክ 🎧📖[]

[[ቃሪዕ ሳእድል ጋምድ ]]

📢ማራኪ የቁርአን ግብዣ📢

قناة تلاوات 

➧ከቁርአን ውስጥ አንዲት ሱራ (ምዕራፍ) አለች፣ እርሱዋም ሰላሳ አንቀፅ ይዛለች፣ ለሀፈዛት ሰው የትንሳኤ እለት ትሸመግልለታለች "እስኪማርለት" ድረስ እርሱዋም ሱረቱል ሙልክ ነች»።
ረሱል ﷺ
📚ሶሒህ ኢብን ማጀህ - አልባኒ (3053)

ሱረቱል ሙልክ (ተባረክ)፣ ከቀብር ቅጣት ትከላከላለች
ረሱል ﷺ

👒ከምኝታ በፊት የሚባል ዱአ👒

     🌺አዝካሩ ነውም🌺

بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحتفظ به ابدك الصالحين
ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን።

ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ።
በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት።
ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ።

🥀🌹መልካም- አዳር -ጀሚዓን🌹🌺

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

20 Oct, 09:46


《ምላስን የመጠበቅ አስፈላጊነትና ትሩፋቶቹ》

🚩አሏህ ሱብሀነ ወተዓላ በተከበረው ቁርኣኑ እንዲህ ብሏል

{ ما يلفظ من قول إلا لديه رقيب عتيد }
[የሰው ልጅ አንዲትንም ቃል አይናገርም ከቀኝና ከግራው ረቂብና ዐቲድ የሚባሉ ስራውን የሚመዘግቡ መላኢካዎች ያሉበት ቢሆኑ እንጂ]
ሱረቱ ቃፍ :18
🔸ረቂብ ማለት ተጠባባቂና ተቆጣጣሪ ማለት ሲሆን፣ ዐቲድ ማለት ደግሞ ካጠገቡ የማይጠፋ ማለት ነው
🔹ከላይ የተጠቀሰውን የቁርኣን ኣያ አስመልክተው ሲናገሩ ታላቁ ታቢዒይ ሀሰን አል በስሪ እንዲህ ብለዋል
"ረቂብ እና ዐቲድ የሰው ልጆችን ሁሉንም ንግግራቸውን ይፅፋሉ"
ኢክሪማህ የሚባሉትም ታቢዒይ ይህንኑ አስመልክተው የሚከተለውን ብለዋል
"ረቂብ እና ዐቲድ ጥሩ እና መጥፎ ንግግሮችን ማለትም ለሰውየው ምንዳ የሚያስገኝ የሆነውን መልካም ንግግርም ይሁን ሰውየውን የሚያስቀጣው የሆነን መጥፎ ንግግሩን ብቻ  የሚፅፉ ናቸው ብለዋል"
👌የምላስን አደገኝነት እርሱንም ከመጥፎ የመጠበቅ አስፈላጊነትና ትሩፋቱን አስመልክተው ረሱል ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ብዙ ሐዲሶችን ተናግረዋል
ከነዚህም ውስጥ
📎ኢማም አልቡኻሪይ ከሰህል ኢብኑ ሰዕድ  እንደዘገቡት   የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል
["በሁለት ከንፈሮቹ መካከል ያለውን (ምላሱን) እና በሁለት እግሮቹ መካከል ያለውን (ብልቱን) ለመጠበቅ ቃል የሚገባልኝ ሰው እኔ እሱ ጀነት እንደሚገባ ሀላፊ እሆነዋለሁ"]
📎ኢብኑ በጧል የተባሉት ታላቁ የሐዲስ ምሁር ከላይ የተጠቀሰውን ሀዲስ አስመልክተው ሲናገሩ የሚከተለውን ብለዋል
🔸"የሰውን ልጅ ከአደጋ ሊያጋልጡት ከሚችሉ ነገሮች ሁሉ ከባዱ ምላሱ እና ብልቱ መሆኑን ሀዲሱ ያመለክታል። የነዚህን የሁለቱን አደጋ የዳነ ሰውም የአደጋዎችን ሁሉ አደጋ ድኗል"

📎በሌላም አቡ ሁረይራህ አሏህ ስራቸውን ይውደድላቸውና ባስተላለፉት ሀዲስ የአሏህ መልዕክተኛ የሚከተለውን ብለዋል
🔸"አንድ ሰው አሏህን የሚያስቆጣ እሱ ግን ምንም አይነት ቦታ የማይሰጠው የሆነን ወይም ምንነቱን ያላረጋገጠውን ንግግር ይናገራል በዚህም ንግግሩ ምክኒያት ጀሀነም ውስጥ ይምዘገዘጋል (ይጣላል)
ከምስራቅ እስከ ምዕራብ የበለጠ ርቀት ያለው የእሳት ጉድጓድ ውስጥ ይጣላል- "
ሐዲሱን ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል
🔹ኢዝ ኢብኑ አብዲስሰላም የሚባሉት ዓሊም ረሒመሁላህ ከላይ የተጠቀሰውን ሀዲስ በተመለከተ እንዲህ ብለዋል "ይህቺ ንግግር ( ተናጋሪዋን ጀሀነም ላይ እንዲጣል የምታደርገዋ ንግግር) ተናጋሪው መልካምነቷንና መጥፎነቷን (አደጋዋን) ለይቶ ሳያውቅና ሳያጣራ የሚናገራት ንግግር ናት" ካሉ በኋላ
አስከትለውም "የሰው ልጅ  መልካምነቱን እና መጥፎነቱን (አደጋውን) ለይቶ የማያውቀውን ንግግር መናገር ክልክል ይሆንበታል" ብለዋል

🔹ኢማም አንነወዊይም ይህንኑ ከላይ የተጠቀሰውን ሀዲስ አስመልክተው የሚከተለውን ብለዋል
"ሀዲሱ ማንኛውም ሰው ምላሱን መጠበቅ እንዳለበት  ይገፋፋል በመሆኑም አንድን ንግግር መናገር የፈለገ ሰው ከመናገሩ በፊት ሊናገር ያሰበውን ንግግሩን ያስተንትነው ከዚያም ይህንን ንግግር በመናገሩ ለሱ መልካምነቱ ከታየው (ግልፅ) ከሆነለት ይናገር ካልሆነ ግን ይታቀብ" ብለዋል
🔸አቡ ጁህፈህ የተባሉት ሰሀቢይ ባስተላለፉት ሀዲስም የአሏህ መልዕክተኛ
["አሏህ ዘንድ ተወዳጅ ስራ ብሎ ማለት ምላስን መጠበቅ ነው"] ብለዋል ኢማም
አል በይሀቂይ ዘግበውታል
🔹በሌላም ኢማም አትቲርሚዚይ በዘገቡት ሀዲስ ሱፍያን ኢብኑ አብዲላህ አሏህ ስራቸውን ይውደድላቸውና ለመልዕክተኛው
"አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ! ከሚያስፈሩ ነገሮች ሁሉ ለኔ በጣም የሚፈሩልኝ ምንድን ነው?" ብሎ ጠየቃቸው እሳቸውም ምላሳቸውን እየያዙ ይሄን ነው የምፈራልህ አሉት
🔸እንደዚሁ ኢማም አቲርሚዚይ በዘገቡት ሀዲስ ዑቅበት ኢብኑ ዓሚር አሏህ ስራቸውን ይውደድላቸውና የአሏህን መልዕክተኛ እንዴት ነው መዳን የሚቻለው ብሎ ጠየቃቸው ነቢዩም "ምላስህን አቅብ (ጠብቅ)" ብለውታል

🔹ኢማም አሕመድና ኢብኑ ሒባን በዘገቡት ሌላ ሐዲስ ደግሞ ["ከኸይር ነገር እንጂ ምላስህን አቅበው-ጠብቀው-"] ብለዋል
🔸በሌላም ኢማም አል ቡኻሪይ በዘገቡት ሐዲስ የአሏህ መልዕክተኛ ["ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከምላሱ እና ከዕጁ አደጋና ክፋት የዳኑ (ሰላም የሆኑ) ሰው ነው"] ብለዋል
🔹ኢማም አሕመድና ሌሎችም ከሙዓዝ ኢብኑ ጀበል በዘገቡት ሌላ ሐዲስ  ነቢዩ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም የሚከተለውን ብለዋል
["የሰው ልጆችን እሳት ውስጥ በፊቶቻቸው እንዲደፉ የሚያደርጋቸው ምላሶቻቸው ያጨዱት ነገር አይደለም እንዴ?!"] ብለዋል

🔹እንደዚሁ ኢማም አጥጦበራኒ ከሙዐዝ በዘገቡት ሀዲስ ["ዝም እስካልክ ድረስ ሰላም ከመሆን ወደሗላ አትልም በተናገርክ ጊዜ ግን ላንተ ይፃፍልሀል ወይም ደግሞ ባንተ ላይ ይፃፍብሀል"] ብለዋል
🔸በሌላም ሐዲስ
["አንድ ግለሰብ ከእስልምናው ማማርና መስተካከል ምልክቶች መካከል አንዱ የማይመለከተውን  ነገር መተው ነው"] ብለዋል
ኢማም አጥጦበራኒ ዘግበውታል

🔸እንደዚሁ ኢማም አትቲርሚዚይ ከአብዱሏህ ኢብኑ ኡመር በዘገቡት ሐዲስ መልዕክተኛው ["ዝም ያለ ዳነ"] ብለዋል ፈትሁ አልባሪ ገፅ 4583 4ተኛውን ሙጀለድ ይመልከቱ
📌እነሆ በስተመጨረሻም ሊታወቅ የሚገባ ነገር ቢኖር፥ አሏህን ሱብሓነሁ ወተዓላን ማስታወስ (ዚክርን) ማብዛት ከዝምታ የተሻለ ነው፣
ዝምታ ደግሞ ምንም አይነት ጥቅም የሌለውን ንግግር ከመናገር የተሻለ ነው
📌እንዲሁም ሀቅን ከመናገር ዝም የሚል ድዳ የሆነ (መናገር የማይችል) ሸይጧን ነው በተቃራኒው ደግሞ ባጢል (ውድቅ) የሆኑ ንግግሮችን የሚናገር ደግሞ ተናጋሪ ሸይጧን ነው!
ዉድ የአላህ ባሮች ሆይ፥
ትልቅ የአላህ ጸጋ በሆነው ምላሳችሁ አላህንም ይሁን ሰዎችን ከማስቀየም ጥንቃቄ
አድርጉ!
የሰው ልጅ በምላሱ ሊከፍርና ሽርክ ላይም ሊወድቅ ይችላል
በዚህም ዱኒያውም አኬራውም ይበላሽበታል
እንደዚሁ በምላሱ የአላህን ባሪያዎች ቀልብ ሊሰብርና ስማቸውን ሊያጠፋ ይችላል።

ለዚህም ነው
"ምላስ አጥንት አይደለም ግን አጥንት ይሰብራል"
" በዚህ ምድር ላይ እንደ ምላስ መታሰር የሚያስፈልገው ነገር ምንም  የለም"
" አንተ ሰው ሆይ ምላስህን ጠብቅ እርሱ እባብ ነውና እንዳይነድፍህ"
የተባለው
አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ለኔም ለናንተንም መልካም ንግግርን ከመልካም ስራ ጋር   ያግራልን ከስህተትም ይጠብቀን!

ወላሁ አዕለም።
https://t.me/husnel_khuluk
https://t.me/husnel_khuluk
_⭐️💐⭐️___💐

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

19 Oct, 19:41


‏كلُّ الذين تلَوْا كتابك أُمطِروا..
بالخير والتّطمين والبركاتِ..

وتلوتُ قولك يا إلهي بعدها..
أحسستُ أنّي بتُّ في الجنّاتِ.. 🌱

💐የምሽት ቁርአን ግብዣ 💐

ـــــــــــــــــــ 🍃🌹🍃 ــــــــــــــــــ            
    [[…መልካም [] ለ  [[ ሊ ]]  ት[[ 


🌹ከመኝታ በፊት የሚባል ዚክር🌹
•┈┈┈┈•❒✹❒•┈┈┈┈•

باسمك ربي وضعت جنبي، وبك أرفعه، فإن أمسكت نفسي فارحمها، وإن أرسلتها فاحفظها، بما تحفظ به عبادك الصالحين

🍃"ቢስሚከ ረብቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፈኡህ ኢን አምስክተ ነፍሲ ፈርሐምሃ ወኢን አርሰልተሀ ፈህፈዝሃ ቢማ ተህፈዝ ቢከ ኢባደከ አስሳሊሂን"

"ጌታዬ ሆይ! በስምህ ጎኔን አሳርፌያለሁ ። በስምህም አነሳዋለሁ ።ነፍሴን በዚያው ካስቀረሀት እዘንላት ። ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት( ስልትህ) ጠብቃት።"
        
         ( 📚ቡኻሪና ሙስሊም)

┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

ከእንቅልፍ ሲነቁ የሚደረግ ዱዓ

اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ أَحْيَانَا بَعْدَ مَا أَمَاتَنَا وَإِلَيْهِ النُّشُوْرِ

አልሐምዱሊልላሂል-ለዚ አህያና በዕደ ማአማተና ወኢለይሂን-ኑሹር

ህይወታችንን (በከፊል) ከወሰደ በኋላ ነፍስ ለዘራብን (እንድንነቃ ላደረገን) አላህ ምስጋና ይገባው፤ ወደረሱም ተጓዦች ነን.

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

19 Oct, 06:13


﴿رَبَّنَا وَسِعْتَ كُلَّ شَيْءٍ رَّحْمَةً وَعِلْمًا فَاغْفِرْ لِلَّذِينَ تَابُوا وَاتَّبَعُوا سَبِيلَكَ وَقِهِمْ عَذَابَ الْجَحِيمِ﴾

=https://t.me/Aselefiya_v1

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

18 Oct, 10:49


🌺[[ሱረቱል ካህፍ]]🌺
[[የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ]]

[[ሶሉ አላ ረሱል ﷺ]]👇

"ታማኝ ትሁት መሪ፣ አንደበተ ርቱ፣
መምህር አዋቂ፣ ጣፋጭ አንደበቱ።
ቃል ኪዳን አክባሪ ፣አስታራቂ ዳኛ፣
የጦር ሜዳ ጀግና ፣ ወታደር አርበኛ።
ክቡር የአሏህ ነብይ፣ ታላቅ የሰላም ስው፣
አለም ያወደሰው ፣ አሏህ ያነገሰው። 

ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ዓለይክ ያረሱለሏህ

      
#ሰሉዓለነቢ
اللهم صل وسلم على نبنينا محمد   🌹
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

17 Oct, 19:24


➯የቀኑ ⓷ቱ ሐዲሶች
፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።
  []ክፍል:-⓵⓻⓻[]

1)➯ይህ ዘመን በርግጥም ይመጣል!

➯ረሱል (صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام﴾

“አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 2083

2)➯ ትልቅ ዱዓእ!

ከአነስ ቢን ማሊክ (ረድየሏሁ ዓንሁ ) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ የአላህን መልዕክተኛ (صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ) አገለግል በነበረበት ወቅት ከሳቸው በብዛት እሰማ የነበረው እንዲህ የሚል ንግግር ነበር፦

﴿اللَّهُمَّ إنِّي أعُوذُ بكَ مِنَ الهَمِّ والحَزَنِ، والعَجْزِ والكَسَلِ، والجُبْنِ والبُخْلِ، وضَلَعِ الدَّيْنِ، وغَلَبَةِ الرِّجالِ﴾

“አላህ ሆይ! ከሐዘንና ትካዜ፣ ከደካማነትና ስንፍና፣ ከስስትና ፍርሃት፣ ከእዳ ጫናና ከሽንፈት በአንተ እጠበቃለሁ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6369


3)➯ የአደም ልጆችን ኋጢያት ያሰርዛል!

ከጃቢር (ረድየሏሁዓንሁ) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

 ﴿أنَّ رَسولَ اللهِ صَلّى اللَّهُ عليه وسلَّمَ دَخَلَ على أُمِّ السّائِبِ -أَوْ أُمِّ المُسَيِّبِ- فَقالَ: ما لَكِ يا أُمَّ السّائِبِ -أَوْ يا أُمَّ المُسَيِّبِ- تُزَفْزِفِينَ؟ قالَتِ: الحُمّى، لا بارَكَ اللَّهُ فِيها، فَقالَ: لا تَسُبِّي الحُمّى؛ فإنَّها تُذْهِبُ خَطايا بَنِي آدَمَ، كما يُذْهِبُ الكِيرُ خَبَثَ الحَدِيد.﴾

“ረሱል (صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ) ወደ ኡሙ ሙሰይብ በመግባት አንቺ ኡሙ ሙሰይብ ሆይ ምን አገኘሽ? እያንቀጠቀጠሽ ነውን? እሷም አለች፦ ትኩሳት ነው። አላህ በረካ አያድርገውና። በዚህ ጊዜ ረሱል (صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ) እንዲህ አሉ፦ ‘ትኩሳትን አትሳደቢ። እሱ እኮ እሳት የብረት ሐዲድን እንደሚያቀልጠው ከአደም ልጆች ላይም ኋጢያቶችን የሚያስወግድ (የሚያሰርዝ) ነው።’”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2575

https://t.me/husnel_khuluk
https://t.me/husnel_khuluk

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

17 Oct, 18:59


«የሚማርክ ቲላዋ የምሽት ግብዣ»

=
https://t.me/Aselefiya_v1

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

16 Oct, 05:22


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

16 Oct, 02:53


➡️የጧት ዚክር

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

ውሎህን በዚክር ጀምር

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

15 Oct, 19:38


➯የቀኑ ⓷ቱ ሐዲሶች
፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።
  []ክፍል:-⓵⓻⓺[]

1) «ሱብሃነላሂል ዓዚም ወቢሃምዲህ ያለ "ጀነት ውስጥ ቴምር ይተከልለታል።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (64)

2) «ሙስሊም በእያንዳንዱ በሚደርስበት አደጋ ሀጥያቱ ይማርለታል ደረጃውም
ከፍ ይደረግለታል።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)

2) «ጫማህን መልበስ ስትፈልግ ከቀኝ እግርህ ጀምር ማውለቅ ስትፈልግ ደግሞ ከግራ እግርህ ጀምር ፣ በአንድ ጫማ አትሂድ"ወይ ሁለቱንም ለብሰህ ሂድ አልያ ደግሞ ሁለቱንም አውልቀህ ሂድ።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (6-144)
||
https://t.me/husnel_khuluk

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

15 Oct, 11:32


«ﺃَﻻَ ﺑِﺬِﻛْﺮِ اﻟﻠَّﻪِ ﺗَﻄْﻤَﺌِﻦُّ اﻟْﻘُﻠُﻮﺏُ» الرعد
“ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ!!” [አርረዕድ፡ 28]

=
https://t.me/Aselefiya_v1

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

14 Oct, 06:12


አዲስ  🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ወደ ኸይር ስራ ላመላክታችሁ 

ከስር ያለው የኡስታዝ

muhammedsirag

📱YouTube  📱ቻናል

😚☺️🥰😚😋😋😄🥰😉
ማድረግ  ⭐️
በመቀጠልም  screenshot በኮሜንት መላክ

👇👇
https://youtube.com/@muhammedsirage
https://youtube.com/@muhammedsirage

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

13 Oct, 06:59


🆘የመጀመሪያው ፕሮግራሙ
👑ርዕስ ➡️አኽላቅ


➡️በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ

🔠🔠🔠🔠

t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

13 Oct, 05:23


አቡ ዘር ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዳስተላለፈው

የአላህ መልእክተኛ (صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ) እንዲህ ብለዋል፡-

يُصْبِحُ عَلى كُلِّ سُلامَى مِنْ أَحدِكُمْ صَدَقةٌ: فكُلُّ تَسْبِيحةٍ صدقَةٌ، وكُلُّ تَحْمِيدَةٍ صَدَقَةٌ، وَكُلُّ تَهْلِيلَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَكْبِيرةٍ صدقَةٌ، وَأَمْرٌ بِالمعْرُوفِ صَدقَةٌ، وَنَهْيٌ عَنِ المُنكَرِ صدقَةٌ. وَيُجْزِيءُ مِنْ ذلكَ ركْعتَانِ يَرْكَعُهُما منَ الضُّحَى

ከናንተ አንዳችሁ  በሰላም ባነጋ ሁሉ ላይ ምጽዋት .የኖረበት ይሆናል። ተስቢህ ሁሉ ምጽዋት ነው ተህሚድ ሁሉ ምጽዋት ነው ተህሊል ሁሉ ምፅዋት ነው ተክቢር ሁሉ ምጽዋት ነው በመልካም ማዘዝም ምጽዋት ከመጥፎ መከልከል ምፀዋት ነው።ከዚህም  በረፋድ ላይ የሚሰግዳቸው  ሁለት የዱሃ ረከዓዎች ያብቃቁታል።
            📚رواه مسلم
https://t.me/Aselefiya_v1

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

12 Oct, 20:52


🌷የምሽት ግብዣ ለቀልብዎ 👌🌷

  🥀ተጋበዙልኝ🥀

    🌹መልካም ለይል🌹
  ╰─┅───══───┅─╯
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

12 Oct, 05:44


سورة الإسراء || حمزة الفار
የጠዋት ስንቅ👇
https://t.me/tilawa_1_2

12,211

subscribers

1,135

photos

1,265

videos