REMEDAN TUBE @remedan_tube Channel on Telegram

REMEDAN TUBE

@remedan_tube


☞በቻናሉ ውስጥ ⇩⇩√

🖱 Entertainment
🖱 ጥናታዊ ጽሁፎች
🖱 ቪዲዎች
🖱 ጥቆማዎች
🖱 አስተማሪ የሆኑ ትረካዎች እና
🖱 ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ።

REMEDAN TUBE (Amharic)

ሰላም ወደ REMEDAN TUBE የምትገቡበት አዲስ ቤት ነው! እንደምንቀረው እና እንቁም፡፡ እንደምንበላ፡፡፡ በይሊቱ በውጤቱ ይጠናቀቅበታል። REMEDAN TUBE ተጨማሪ የሆነውን ስልክ ቫይረስ በማቅረብ እና ውጤታቸውን እንደምንቀር፡፡ የሚሊት፣ ቪዲዮውም አስተማሪ ያደረገበትን ክፍለ ጊዜ መጣ። ከዓውድኡቢ እና ከእጅ የሆነ ድምፅ፡፡ REMEDAN TUBE ሌላው ምንላገፍ እና እንዴት እርዳታ ለማሰብ መልኩን ማፕላዝ ማድረግ እንችላለን። እናቱም እንዲደግሙ ይኖርበናል።

REMEDAN TUBE

01 Dec, 18:14


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣  ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🎤
📚
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

REMEDAN TUBE

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

REMEDAN TUBE

29 Nov, 02:23


የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው። በስራም ሆነ በማንኛውም ሁኔታ ውዱእ ቢኖረንም ባይኖረንም ሰለዋት ማውረድ ትልቅ ምንዳ ያስገኛል።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦
☞በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
☞አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
☞አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል

📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415

اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد  کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

27 Nov, 18:42


እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

REMEDAN TUBE

27 Nov, 02:54


በመልካም እዘዝ ከመጥፎ ከልክል አሷሐቡል የሚን ሁን!

وَأَصْحَابُ الْيَمِينِ مَا أَصْحَابُ الْيَمِينِ

【ሱረቱ አል-ዋቂዓህ - 27】
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!

« የመልካም ጓደኛ (ጀሊስ፣አቀማማጭ) እና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌው ምስክ እንደያዘና (እንደሚነግድና) ወናፍ እንደሚነፋ ሰው ብጤ ነው። » 

#ጥሩ ጠረን ያለው ነገር የያዘ ሰው  ዘንድ ከተቀመጥክ ያንኑ ጥሩ ሽታ ትላበሳለህ።

መልካሞቹ ፈሪሃ አላህ የሆኑ ጓደኞች ካለን መቸም ቢሆን ያቅማቸውን ያህል ከጎናችን ይሰለፋሉ።

قال تعالى: { الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِين. }
َ {الزخرف:67}

« ወዳጆች በዚያን ቀን ከፊሎች ለከፊሎች ጠላት ናቸው። አላህን ፈሪዎች የሆኑት ሲቀሩ።

ኢማሙ አል ሻፊዒ【 ረሂሙሁሏህ 】እንዳሉት ፦

#የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ በዱንያ ላይ በመልካም ነገር ላይ የነበሩ ጎደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አሏህን እንዲህ ሲሉ ይጠይቃሉ

"
#ጌታችን ሆይ ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጎደኞች ነበሩ ጀነት ላይ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ ፡ አሏህም እንዲህ ይላቸዋል ፡ ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የዘር ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል ,

#ሀሰን አል በስሪ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፦

【 ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ 、 የቂያም ቀን አሏህ በፈቃዱ መሸምገልን ይሰጣቸዋል እና】,

#ኢብኑ አል ጀውዚ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ

#በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ , ስለኔ ጠይቁ ፡ ጌታችን ሆይ ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ ከዛም አለቀሱ።

#ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና።

وَأَصْحَابُ الْيَمِينِ مَا أَصْحَابُ الْيَمِينِ

【ሱረቱ አል-ዋቂዓህ - 27】
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!

አሏህ ሆይ ! ያንተን ትእዛዝ በመፈፀም  ላይ የሚያበረታቱን መልካም ጎደኞች አብዛልን ወዳጆቻችንም ጋር በጀነት አል ፊርደውስ አንድ ላይ ሰብስበን ...አሚንንንንን

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

26 Nov, 04:48


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

REMEDAN TUBE

24 Nov, 06:48


ፈፅሞ ሊያመልጠን የማይገባ ወሳኝ ዚክር እና ትሩፋቱ

➡️ የእስቲግፋሮች ሁሉ አለቃ!!


عَنْ شَدَّادِ بْنُ أَوْسٍ رضي الله عنه، عَنِ النَّبِيِّ -صلى الله عليه وسلم-، قال: ((سَيِّدُ الِاسْتِغْفَارِ أَنْ تَقُولَ: اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لاَ إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ[1] لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي، إِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ)).
قَالَ: ((وَمَنْ قَالَهَا مِنَ النَّهَارِ مُوقِنًا بِهَا، فَمَاتَ مِنْ يَوْمِهِ قَبْلَ أَنْ يُمْسِيَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ، وَمَنْ قَالَهَا مِنَ اللَّيْلِ وَهُوَ مُوقِنٌ بِهَا، فَمَاتَ قَبْلَ أَنْ يُصْبِحَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ)). أخرجه البخاري

🔺ለሌሎችም በማስተላለፍ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

22 Nov, 11:37


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

REMEDAN TUBE

21 Nov, 02:36


#አስታውሱኝም አስታውሳችኃለሁና":🍃

☞☞የነቢዩ ﷺአስተናጋጅ የነበረው አነስ ኢብን ማሊክ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ አሉ።

#አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሙስሊም ወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም።”

{ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል}
عَنْ أَبِي حَمْزَةَ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ خَادِمِ رَسُولِ اللَّهِ  ﷺ
عَنْ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ: “لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ”.
{رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ  وَمُسْلِمٌ }

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

19 Nov, 10:51


«እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ አላህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ።
እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአላህን ፍቅር ማግኘት የሆነ ሰው ነው» ።
አላህ የእሱን ውዴታ ይስጠን አሚን🤲🤲

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

19 Nov, 10:49


◾️ወሳኝ ምክር ስለ አቂዳ


የሰለፎች አቂዳ በተመለከተ
አቂዳን የመማር አስፈላጊነት
ከትክክለኛው አቂዳ መንሸራተት
የሰለፍያ መንሀጅ መሰረቶች
⭕️
#ማወቅ
⭕️
#መጓዝ
⭕️
#መፅናት
በሰለፍያ ዳእዋ ላይ ለመፅናት
የአላህ ስሞችና ባህርያቶች
በአስማእ ወሲፋት ላይ የተሳሳቱ
⭕️
#አሻኢራዎች
⭕️
#ማቱሪድዮች
⭕️
#አህባሾች
⭕️
#ሱፍዮችና ሌሎችም
🎙الشيخ سلمان العبادي

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

15 Nov, 09:10


◾️ሁሌ ጅሙአ ሙባረክ ማለት⁉️


💦ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦

🎤ጥያቄ⁉️

ሁሌ ጅሙአ በመጣ ቁጥር በስልክም ሆነ በሌላ በሚድያ እርስ በርስ ጅሙአ ሙባረክ እያሉ መልእክት መላክ እንዴት ይታያል⁉️

🎤መልስ‼️

ይህ ተግባር መሰረት የሌለው አዲስ መጤ (ቢድአ) ነው። የጅሙአ ቀን በደረሰ ቁጥር በዚህ መልኩ እንኳን አደረሰን መባባል አይቻልም። በዚህ ተግባር ላይ የሚጠቁም መረጃ የለም። የሰለፎች (ቀደምት የዲን ሊቃውንቶች) ስራም አይደለም። ስለዚህ በፊት ያልነበረ አዲስ የመጣ መጤ ተግባር ነው።

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

15 Nov, 06:04


📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

REMEDAN TUBE

14 Nov, 14:02


የአላህ መልእክተኛ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ

♦️የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ

📚(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

14 Nov, 14:01


አዲስ ሙሀደራ

የአላህን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ መቀበልና የሶብር አሳሳቢነት ተዳሶበታል።»

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

REMEDAN TUBE

12 Nov, 18:06


=>እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ አላህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአላህን ፍቅር ማግኘት የሆነ ሰው ነው»
አላህ የእሱን ውዴታ ይስጠን አሚን☝️

┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

12 Nov, 18:05


በሰማነው መጠቀምና መስራት

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

09 Nov, 17:14


☞ጥቂት ምክር  ለወንድሞች እና እህቶች!!☜ ይነበብ❗️👇

ወንድሜ ሆይ!  ከምንም በላይ ስራዎችህን ለታላቁ ጌታህ ጥርት ልታደርጋቸው በማሰብ ከኢብሊስና ከደካማዋ ነፍስህ ጋር ታገል። የኢኽላስ ጉዳይ የኛ ብጤ የኢማን ትንንሾችን ብቻ ሳይሆን ጠንካሮችንም የፈተነና ያደከመ ጉዳይ ነውና በሰፊው አስብበት!  ለመልካም ስራዎችህ ከምትሰጠው የዲን ትግል ውስጥ ለኢኽላስህ የአንበሳውን ድርሻ ስጥ ። ስራዎችህ ተቀባይነት ይኖራቸው ዘንድ መሟላት ካለባቸው ሁለት መሰፈርቶች ውስጥ አንዱ የሄው ኢኽላስ ነውና!!

የሰዎች ትችትና ዘለፋ ከምትፅፈውና ከምትናገረው ሐቅ እንዳይጎትትህና እያስተከዘ እያስጨነቀ እንዳይወዝፍህ ታገል! !
ልብ በል!! ሰዎች የቀጠሩልህና ቃል የገቡልህ ጉርሻ ሊባል የማይገባውን እንድትል፣ ሊነገር የሚገባውን ደሞ በዝምታ እንድታልፈው ፣ እንዳትፅፈው አያድርግህ! !  አቋምህ የሃብታም አቋምና ፍላጎት በዞረበት የሚዞር ጥቅም አሽታች አይሁን! !  አካሄድም ከቁርአንና ከሃዲስ መረጃ ጋር የሚዞር የሸሪዐ ተጎታች ይሁን! !  እንደውም በተቻለ አቅም ከሃብታሞች መንደር ነፍስህንና አካልህን  አርቅ — በአቋማቸው የሚታወቁትን መልካሞች ሲቀሩ  ሌሎቹን ራቅ  — በገንዘባቸው መንሃጅህን ሊገዙ የሚሹ ኪሰ—ወግራም ግለሰቦችና ድርጅቶች በብዙው አሉና!! የገንዘብን ፈተና መወጣቱ ከባድ ነው! በሩቁ መጠንቀቁ ይሻላል ወንድም ።
አሰታወስ! ! እነኝህ  ያንተው አምሳያ ደካሞች ከቀጠሩልህ ጠፊና ርካሽ የዱንያ ጥቅም የበለጠ፣ ያማረና ዘውታሪ ሽልማት ታላቁ ጌታችን ዘንድ እንደሚጠብቅህ አተዘንጋ። ለዚህ ሽልማትም  ትጋ!!
ወንድሜ ሆይ!  ጉዞህ ነብዩና ባልደረቦቻቸውና የነበሩበት ያ ንፁህ መንገድ ይሁን ። ወዳጅነትህም የሰለፎችን አቂዳ መንሃጅ የሙጥኝ ካለ ሰለፊ ጋር እንጂ የቢድዐ የሽርክ የፍልስፍስና ደዌ ካጠቃው ደካማ ጋር አይሁን!  ተጠንቀቅ! ! እነሱን ያጠቃ ደዌ ተጋብቶብህ ውስጥህን ሊያራቁተውና ከፈላስፎስፎች ሊቀላቅልህ ይችላል ።።። ተጠንቀቅ! !
ልብ በል! ! ሳያውቁ ወይም በመታለል ቢድዐና ሽርክ ላይ  አርፍደው የዋሉ ምስኪኖችን ግን እጅግ ባማረና  በለሰለሰ መንገድ ካሉበት አዘቅት ይወጡ ዘንድ ቀርበሃቸውና አቅርበሃቸው ታገል! ! እነሱን በእልህና በቁጣ ከመታገል ይልቅ ያጠቃቸውን ቢድዐና ሽርክ በመረጃ ታገል—  አላህ አንተን ሰበብ አርጎ ወደ ብርሃን ይመራቸው ይሆናልና!! ምንም በማያውቁትና መረጃው ባልደረሳቸው ፣ ሞገደኝነት ባልተያባቸው ላይ እጅግ ለስላሳና አዛኝ ሁን! !!!

አሁንም ልብ በል! ! የቢድዐና የሽርክ ተጣሪዎችን ፣ ኢማሞችን ፣ በፍልስፍና የጦዙ ሞገደኞችን ግን መርዝ ሊግትህ ከተዘጋጀ ተንኮለኛ ጠላት በላይ ተጠንቀቃቸው! ! ባለመርዙ ቢሳካለት የሚያጠፋው ህይወትህን ሲሆን ባላ ሺርኩና ባለ ቢድዐው ግን ዲንህ በሹቡሃት ያወድመዋል! !
ጆሮህ የነሱን ፍልስፍና በመስማት እንዳይቆሽሽ አዝነህለት ጠብቀው ። የነሱን የጥመት አጀንዳዎችና ስንኞች በማንበብ ልብህን የጥመት አዘቅት ውስጥ እንዳታሰገባ ቀን ተሌት ትጋ ፈጣሪህን ከመለመን ጋር!! ለነዚህ የጥመት ኢማሞች አትከራከር ፣ ከለላ አትስጥ ምላሽ በሚሰጡባቸው ላይ ብእርህንና ምላስህን ከመዘርጋት ተቆጠብ!! ይህን ካደረግክ ከነሱ መሆንህ ነው! !

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

REMEDAN TUBE

04 Nov, 16:28


ከተውሂድና ከሱና የራቀ በሙሉ ወደ ሽርክ ፣ ወደ ቢድዐ እንዲሁም ወደ
# ቅጥፈት የቀረበ ነው።
# ሼኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

04 Nov, 16:24


يَا أَيُّهَا النَّاسُ اعْبُدُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ

እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን (የፈጠረውን) ጌታችሁን ተገዙ፤ (ቅጣትን) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና።
 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

03 Nov, 18:38


🔤🔤🔤🔤🔠🔠🔠🔠🔤🔠

🔤 الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

🎤ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን

🌹
   
🌹
       
🌹
            
🌹
                
🌹
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ


🔗🔡🔡🔡
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

REMEDAN TUBE

01 Nov, 09:56


﷽   { የጁምዓ ቀን ሱናዎች }
1/ ገላን መታጠብ
2 /ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3/ ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4/ የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 / በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 / በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 / መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8/ ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 /ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 /ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11/ ሰደቃ ማብዛት
12 /ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13/ ድዓ ማድረግ
14/ የአላህ መልክተኛ( صلى الله عليه وسلم ) ላይ ሰለዋት ማብዛት

መልካም ጁምዓ 🌷 ሰሉ አላ መሀመድ(ﷺ)👇
#ሼር

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

29 Oct, 14:41


የሶብር አሳሳቢነት!!☜

ሶብር የሌለው ሰው ዲን የለውም። ሶብር የዲን ዋና አካል ነው።
ያለሶብር ዲን ማለት ያለጭንቅላት የቆመ አካል ማለት ነው።
ሶብር ማድረግ ግዴታ ነው። የሰው ልጅ በዚህ ምድር እስካለ ድረስ ለተለያዩ ችግሮች፣ እንከኖችና በሽታዎች የተጋለጠ ነው።
ስለዚህ አንድ ሰው ጌታውን እስኪገናኝ ድረስ መታገስታና መሸከም አለበት።


┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

28 Oct, 17:43


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

REMEDAN TUBE

27 Oct, 12:09


ጫማን ቁጭ ብሎ መልበስ


◾️የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቆሞ ጫማ መልበስን ከልክለዋል።

📚رواه الترمذي (1697) ورواه أبو داود من حديث جابر رضي الله (3606) وصححه الشيخ الألباني رحمه الله في "السلسلة الصحيحة (719)

↪️ ይህ ማለት ግን ቆሞ ጫማ መልበስ አይቻልም ማለት እንዳልሆነ ኡለማዎች ገልፀዋል። ነገር ግን የተሻለውና በላጩ ቁጭ ብሎ መልበስ ነው።

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

27 Oct, 12:08


◾️አባካኞች አላህ አይወዳቸውም።
◾️አባካኞች የሸይጧን ወንድሞች ናቸው


ውሃን ማባከን
ጊዜን ማባከን
ገንዘብን ማባከን
ምግብና መጠጥ ማባከን


🎤አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

22 Oct, 11:40


ሴት ልጅ የአላህ ውድ ስጦታ ናት
ሴት ልጅ አራት ሰው ናት?
1. እናት ትሆንሀለች
2. እህት ትሆንሀለች
3. ፍቅረኛ (የትዳር አጋር ትሆንሀለች)
4. ልጅህ ትሆንሀለች፤ ነገር ግን አንዷ ሴት 13
ገፅታ (መገለጫ) አላት
1. ስትመክር አባት ትመስላለች
2. ስታለቅስ እናት ትመስላለች
3. ስትደነግጥልህ እህት ትመስላለች
4. ስትረዳህ ወንድም ትመስላለች
5. ቤት ስታሳምር የቤቱ ብርሃን ትመስላለች
6. ቤት ውስጥ ስትቆም ምሶሶ ትመስላለች
7. ውጭ ሆና ስትናገር ጎረቤት ትመስላለች
8. ስትላክህ ልጅህን ትመስላለች
9. ምግብ አብስላ ስትሰጥህ እና አብራህ ስትተኛ
ባለቤትህ ትመስላለች
10. ስታስደስትህ ፍቅረኛ ትመስላለች
11. ስትደባብስህ ዶክተር ትመስላለች
12. ፈቷን ስትመለከት መስታወት ትመስላለች
13. ልጅ ስትወልድልህ ወገንህ እና ደምህ ትሆናለች፤

ይሄን ሁሉ ሴት የፈጣሪ  ስጦታ ስለሆነች ነው!!

መልዕክቱን ለሌሎችም እንዲደርስ 
#ሼር አድርጉ።

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

19 Oct, 15:25


#ከሰለፎች_ስነ_ምግባር👇

በእውቀትና በተግባራቸው ለአላህ ብቻ ብለው ኢኽላስ ማብዛታቸውና በስራቸው ውስጥ ሪያዕ/ይዩልኝ ይስሙልኝ እንዳይቀላቀልባቸው መፍራታቸው!!
{ألا الله الدين الخالص} الزمر ٤
!!ንቁ! ፍፁም ጥርት ያለው ሃይማኖት የአላህ ብቻ ነው።} አዝ–ዙመር 4
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ:–
(አላህ ለርሱ ብቻ ተብሎ ጥርት ባለ መልኩ ያልተሰራን ስራ የእርሱ ፊት ታስቦበት ካልሆነ አይቀበልም።) ነሳኢ ዘግበውታል ሀዲሱም አልባኒ ትክክለኛ ነው ብለዋል።

#ኢብራሂም_አተይሚ እንዲህ ይሉ ነበር:–
[ስራን ጥርት አድርጎ ለአላህ ብቻ ብሎ የሚሰራ ሰው ማለት መልካም ስራውን ልክ ጥፉ ስራውን እንደሚደብቀው የሚደብቅ ሰው ነው።] ይላሉ

☞# ኢማሙ_ሸዕቢይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይሉ ነበር:–
[ከአዋቂነት ስርዓት ካወቁ መተግበር ነው ከተገበሩ ከሰዎች ከመገናኘት በርሱ/በተግባሩ ይጨናነቃሉ/ቢዚ ይሆናሉ በርሱ ከተጨናነቁ ይታጣሉ ሲታጡ ደግሞ ይፈለጋሉ ሲፈለጉ ደግሞ ይሸሻሉ የሚሸሹት ግን በዲናቸው ፈተናን ፈርተው ነው!።]

☞ፉደይል ኢብን ኢያድ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይሉ ነበር:–
[ኣሊምን አዋቂን ኣቢድን/አላህን የሚያመልክን ሰው እርሱ በመልካምነቱ መሪዎችና ባለ ሀብቶች ዘንድ ሲወሳ ልቡ በደስታ ስትሞላ ካያችሁት እወቁ እርሱ እንዲያዩለትና እንዲሰሙለት የሚፈልግ ነው።]

#ኢኽላስ/ስራን ለአላህ ብቻ ብሎ ማጥራት ማለት እርሱ ባሪያው በእውቀቱና በተግባሩ አላህ ዘንድ ያለውን ምንዳ ብቻ ፈልጎ መሆን አለበት ለውዳሴ ልብ መስፋት እርሱ ዘንድ ካሉ መልካም ነገሮች ሰዎች ስያወሩለት ደስ የሚለውና ልቡ የሚሰፋ  ይህ ከድብቁ ሽርክ ምልክት ነው

☞ሠለፎች/ቀደምቶች ከትልቁ ሪያዕ ነው ብለው ይሞግቱ ነበር ምክንያቱ:– ከትንሹ ሽርክ ስለሚመደብ ሽርክ ደግሞ ከትላልቅ ወንጀሎች ሁሉ ትልቁ ወንጀል ነው!

ወንድሜ ሆይ! በእውቀትህና በተግባርህ እራስህን ፈትሽ።

📌ዋልህ❗️
ሪያንና ሱምዓን ካየሀባት እርሱ እንዲያዩለት የፈለገ አላህ ያሳይለታል እንዲሰማለትም የፈለገ አላህ ያሰማለታል።

በቅርቢቷና በመጨረሻይቱ አለም አላህን በሁሉ ነገር ጤናማነትን እጠይቀዋለሁ!!በአላህ መንገድ ላይ።

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

16 Oct, 05:22


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

REMEDAN TUBE

15 Oct, 17:42


☞ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

☜【لا ريبَ أنَّ لَذَّةَ العلم أعظمُ اللَّذات
እውቀት (ኢልም) እዚህ ምድር ላይ ካሉ ጣፋጭ ነገሮች ውስጥ ትልቁና ዋናው ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።
☜ مَجموعة الفَتاوى | ابنُ تيميَّة
ነገር ግን ይህ ጥፍጥና የቀመሰው ሰው ካልሆነ በቀር ሁሉም ሊያውቀው አይችልም።

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

15 Oct, 17:40


◾️የመሳነፍና የመዳከም መፍትሄ

🔻ኢባዳ ላይ ለሚሰላችና ወደ ኋላ ለሚል ሰው የተሰጠ ምክር

🎤 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

14 Oct, 06:12


አዲስ  🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ወደ ኸይር ስራ ላመላክታችሁ 

ከስር ያለው የኡስታዝ

muhammedsirag

📱YouTube  📱ቻናል

😚☺️🥰😚😋😋😄🥰😉
ማድረግ  ⭐️
በመቀጠልም  screenshot በኮሜንት መላክ

👇👇
https://youtube.com/@muhammedsirage
https://youtube.com/@muhammedsirage

REMEDAN TUBE

13 Oct, 06:59


🆘የመጀመሪያው ፕሮግራሙ
👑ርዕስ ➡️አኽላቅ


➡️በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ

🔠🔠🔠🔠

t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

REMEDAN TUBE

10 Oct, 06:22


ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

በእለቱም :-
(1) ተውሒድ እና ሺርክ በኢብኑ ሙነወር
(2) ሱንና እና ቢድዐህ በአቡል ዐባስ
(3) አኽላቅ በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ እና
ሌሎችም እንግዶች ይሳተፋሉ፣ ኢንሻአላህ።

ለተጨማሪ መረጃ:- 0905097178 ሙራድ

በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇
🟢 t.me/tdarna_islam
🔴 t.me/tdarna_islam

REMEDAN TUBE

09 Oct, 02:43


☞ ለራስህ ስትል ጥሩ ሰው ሁን
قال ابن القيم -رحمه الله

🔺 من رَفَقَ بعبادِ الله رَفَقَ الله به
☞ አንድ ሰው ለአላህ ባሮች ለስላሳና ቅን ሲሆን አላህ ለሱ ቅን ይሆንለታል
🔺 ومن رحمهم رحمه
ለባሮቹ አዛኝ ከሆነ አላህም ለሱ አዛኝ ይሆንለታል
🔺ومن أحسن إليهم أحسن إليه ،
⇛ መልካም ከዋለላቸው አላህ ለሱ መልካም ይውልለታል
🔺 ومن جاد عليهم جاد الله عليه
☞ ለጋስና ቸር ከሆነላቸው አላህም ለሱ ለጋስና ቸር ይሆንለታል
🔺 ومن نفعهم نفعه
√√ ከጠቀማቸው ደሞ አላህም እሱን ይጠቅመዋል
🔺 ومن سترهم ستره
√√ አይባቸውን የደበቀ አላህ የሱን አይብ ይደብቅለታል
🔺ومن منعهم خيره منعه خيره
√√መልካምን ነገር የከለከላቸውና  ወደነሱ እንዳይሄድ ያደረገ ለሱም መልካ ነገርን ይነፍገዋል
🔺 ومن عامل خلقه بصفةٍ عامله الله بتلك الصِّفة بعينها في الدنيا والآخرة
√√ አንድ ሰው ፍጡሮቹን በሚኗኗርበት ሁኔታና ባህርይ አላህም በዱንያና በአሄራ በዛው አይነት ሁኔታ ይገናኘዋል
🔺 فالله تعالى لعبده حسب ما يكون العبد لخلقه
!! በአጠቃላይ አላህ ላንተ ሚሆነው አንተ ለፍጡራኖቹ በምታሳያቸው መልኩና ሁኔታ ላንተም እንደዛው ይሆንልሀል።

📚 [ الوابل الصيب (35) ]

♻️ አላህ እንዲምርህ ምትፈልግ ከሆነ ለፍጡሮቹ መሀሪ እና ይቅር ባይ ሁን
♻️ አላህ እንዲያዝንልህ ምትፈልግ ከሆነ አንተም አዛኝ ሁን
♻️ አላህ እንዲያልቅህና እንዲያከብርህ ከፈለክ አንተም ፍጡሮቹን አክብር
♻️ አላህ መልካም እንዲውልልህ ምትፈልግ ከሆነ መልካም ሁን

ማንኛውም የኸይር በሮች ላይ አላህ እንዲወፍቅህ ምትፈልግ ከሆነ አንተም ያንን ነገር አቅምህ በቻለው መልኩ ለመተግበር እና ለሌሎች እንደዛው ለመሆን ሞክር
(لأن الجزاء من جنس العمل)

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

06 Oct, 02:39


⚡️የስኬትን ጉዞ ስትጀምር ያለምንም

☞መሰላቸት አላማህ ላይ ብቻ አተኩር"

  🍃በአላህ ፍቃድ ካሰብከዉ ትደርሳለህ

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

06 Oct, 02:36


♻️የኪታቡ ተውሂድ መግቢያ
🔺ስለ "በስመላ" የተዳሰሰበት

ኢንሻአላህ ስለ ኪታቡ ተዉሂድ በቀጣይ ክፍሎች የምናይ ይሆናል ። ቻናለችን
#ሼር_ያድርጉ
 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

05 Oct, 08:23


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

REMEDAN TUBE

04 Oct, 08:21


﷽ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يصلون عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمنوا صَلُّوا عليه وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

     የአላህ መልዕክተኛ

እንዲህ ብለዋል;- አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው።

ኢማሙ አልባኒ
ሀዲሱን፦"ሰሂህ"ብለውታል።
[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502] ,

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል።  ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን፦"ሀሰን"ብለውታል። 《አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407》

, ከሱናዎችም መካከል ከልብስዎ ውቡን በመልበስና በጥሩ መዓዛ አውዶ መውጣት ናቸው።
والله اعلم وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم

      ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

03 Oct, 03:00


وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? መልካም ነገር ለራስ ነዉና ቻናለችን
#ሼር_ያድርጉ👇

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

03 Oct, 02:55


📌♻️ መልካም ስራ እንድትሰራ የወፈቀህ ጌታ ስራህን ይቀበልሀልና ነብስህን በመልካም አበስራት

🎤 አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

01 Oct, 02:51


عليكم باصلاة الفجر ||  የፈጅርን ሶላት አደራ
🕌 የፈጅር እና የአሱር ሶላት በወቅቱና በሰአቱ ለምትሰግዱ ሰዎች ትልቅ ብስራት እንኳን ደስ አላችሁ

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم لن يلج النار أحد صلى قبل طلوع الشمس وقبل غروبها
(يعني الفجر والعصر)
رواه مسلم

☞ የአላህ ሶላትና ሰላም በመልእክተኛው ላይ ይሁንና እንዲህ ይላሉ።
《ፀሀይ ከመውጣቷ በፊት (ሱብሂን) እና ወሀይ ከመጥለቋ በፊት (አሱርን) የሰገደ ሰው እሳት አይገባም።》

☞ በሌላ ሀዲሳቸው መልእክተኛው እንዲህ ይላሉ።
من صلى البردين دخل الجنة
رواه بخاري 574
《ሁለት ብርዳማ ወቅቶችን (ሱብሂ እና አሱር) የሰገደ "ጀነት" ገባ። 》

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

01 Oct, 02:51


📌♻️ መልካም ስራ እንድትሰራ የወፈቀህ ጌታ ስራህን ይቀበልሀልና ነብስህን በመልካም አበስራት

🎤 አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

REMEDAN TUBE

29 Sep, 18:05


   🎁🤪🎁🎁🎁

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡⬆️⬆️⬆️

REMEDAN TUBE

28 Sep, 02:43


ደስታ… ……የሚገኝው ልብ በቁርዐን ሲገነባ ነው ። ቁርዐን በሕይወት ውስጥ ላለው ነገር ሁሉ ብርሃን እና ፈውስ ነው።

እርሱም ከአሸናፊና ጥበበኛ ከኾነው አምላካችን አላህ (ፍጡራን ሁሉ ከሚሰግዱለት አምላክ የተሰጠ መገሰጫ ነው።

 ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓
🌸
@Remedan_tube☜join us
┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━

6,207

subscribers

87

photos

4

videos