Αвυ тєумι ~ нαfυ @hafugraphics Channel on Telegram

Αвυ тєумι ~ нαfυ

@hafugraphics


«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️

Αвυ тєумι ~ нαfυ (Amharic)

ይህ የቴሌግራም ቻናሎችና ትርኢቶች እንዴት እንደዚህ ማስተርሐ እንደማቅረብ አይሆንም? ይህ ቴሌግራም ቻናሎች ማለፊያ እና መለዋወጫ ስለሆነ አካሉ እንዴት እንደዚህ ማስተርሐ እንደሰጡ ይሆንላችኋል? 'u13f0ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች' እንደሚለዋወጥ አካሉ ከታች ሲጠቀሙ በዚህ ቻናል በተወሰኑ የገለፁት ሰዎች መሰረት ነው። ይህ ቴሌግራም ቻናሎች በእነርሱ ጉዳይ እንዲሰጡ ይሆናል እና በገለፁት ነፍሶች መሠረት ለመሰረታት ይሆናል።

Αвυ тєумι ~ нαfυ

08 Jan, 19:10


ሶብር ማለት ምንም የተሰፋ ጮራ በሌለበት ዙሪያህ ጨለማ ሁኖብህ አንተ በአሏህ ላይ ተስፋ አድርገህ ህይወትህን ስትቀጥል ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

08 Jan, 19:07


ብዙ ጊዜ ፈገግታ ከፊታቸው የማይጠፋ
ሰዎች ውስጣቸው ብዙ ህመም ያለባቸው
ሰዎች እንደሆኑ እየተረዳን መጥተናል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

08 Jan, 18:15


ከቻልክ.......

እንቅልፍህን አስተካክል! ውሐ በደምብ
ጠጣ! ቁርአን አዳምጥ! ከፆታዊ ፍቅር ራቅ!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

08 Jan, 17:22


ወዳጅህ አያቆስልህም። ወዳጅህ አይጎዳህም።
ከዚህ ውጭ ላለ ሰው በማሰብ አትሰቃይ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

08 Jan, 05:25


😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም

😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር


✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam

😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 18:55


በህይወት ጉዞህ ላይ ክብር ከፍቅር እንደሚበልጥ፣ መረዳት ከዝምድና እንደሚበልጥ፣ ሶብር የመስዋትነት ትልቁ ምልክት እንደሆነ፣ ከአንዳንድ ነገሮች መራቅ ደካማነት እንዳልሆነ ይገባሐል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 18:35


ለባህሩ እኛ መሬት ላይ እየሰመጥን
እንደሆነ እንዴት እንንገረው?!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 18:32


ልንልከው ብለን ከሰረዝነው መልእክት
በላይ ትክክለኛ የሆነ ገለፃ የለም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 18:31


እያሳመመህ ያለው ሰው አይደለም። የራስህ
ጥፋት ነው። ያን ጥፋት ለመስራት አቅም
አግኝተህ የለ?! ስለዚህ ቅጣቱንም ለመቀበል
አቅም ይኑርህ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 18:28


ነፃ በሆኑበት ሰአት የሚያወሩህና ላንተ ብለው
ነፃ በሚሆኑ ሰዎች መካከል ሰፊ ልዩነት አለ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 18:26


በህይወታችሁ ከምትሰሯቸው ስህተቶች ውስጥ
እርዳታ ለማያስፈልገው ሰው ካልረዳንህ፣ ወዳጅነት
ለማያስፈልገው ሰው ካልተወዳጀንህ የምትሉት ነው!! ጥበብ ማለት አንድን ነገር በቦታው ማስቀመጥ ነው!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 18:23


የሁሉም ግንኙነቶች መጀመሪያ ላይ
የውስጥ ስሜቶች ግልፅ ይሆናሉ። መጨረሻ
ላይ ደግሞ ስነምግባር ግልፅ ይሆናል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 16:53


ብዙ ወጣቶች ላይ የሚስተዋል አንድ ጉዳይ አለ። «ከመጠን በላይ ማሰብ(overthinking)!» በዛ ልክ ማሰብ አይፈልጉም። ነገር ግን ከፍላጎታቸው በላይ ሰለሆነ መቆጣጠር አልቻሉም።

በቅርቡ እመለስበታለሁ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 16:49


የወዳጅነት መጀመሪያው ክብር ነው።
ያላከበራችሁ ሰው ፊት አትገኙ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 12:07


በአለማችን ላይ ትልቁ
ውሸት «ጌታ ተወለደ!»

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 10:50


ጀነት ለመግባት በጣም ቸኩሎ «ምነው
እድሜዬ በጣም ረዘመብኝ?!»
አለና የጀሐነም
ከባድነት ትዝ ሲለው ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ!!

ሰውነታችን ጀሐነምን መቋቋም አይችልምኮ

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 10:45


የምንግዜም ተስፋችንና ምኞታችን የዱንያ
ደስታ አይደለም። ምንም ያክል ብንከፋም
የጀነት ባለቤቶች መሆን ከቻልን ምንም አይደለም!

ተስፋችን ሁሌም ጀነት ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 10:43


ዱንያ እንዲህ ነች። ትንሽ
ታስደስትህና ብዙ ታስከፋሐለች!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 10:40


አንዳንዴ ... ውስጥህ እየተካሔደ ያለው
ነገር አልገባ ብሎህ ዝም ብለህ መጨረሻውን
የምትጠብቀው ብዙ ነገር አለ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Jan, 10:38


ልትናገር ብለህ የምትተወው፤ ልትፅፍ
ብለህ «ይቅርብኝ» የምትለው ብዙ ነገር አለ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

30 Dec, 17:27


ፂምን እየላጩ    ፀጉሯ ረዢም ሴት ነው የምናገባው
ሱሪን መሬት ለመሬት እየገተቱ ኒቃቢስ ሴት ነው
ለራሳቸው እንደፈለጉ የሚጃጃሉ ጥብቅ ሴት
የሚመኙ በጣም በጣም ይገርማሉ!!

ወንድም አለም በመጀመሪያ ራስህን አስተካክል!?
ራስን መመልከት መተሳሰብ ጥሩ ነው።
እንደዚህ አይነት ሴት ከመመኘትህ በፊት!!


በግልባጩ አንችም እንደዛው!?

መንቁል

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

26 Dec, 11:13


ስለ ቴሌግራም 🫣😮😕😕😄😓
ጥቅም በሰፊው ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/5

🔤🔤🔤 business (online )
        ስራ  ለምትሰሩ የቴሌግራም
😮😕😕😄😓 ጥቅም  ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/7

ቴሌግራም አካወንታችሁ
😮😕😕😄😓
ለማስደረግ ለምትፈልጉ


t.me/abdu_tech_1/13
t.me/abdu_tech_1/13

Αвυ тєумι ~ нαfυ

23 Dec, 18:00


ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ በሚወዳት ሚስቱ የሚቀናው
ስለማያምናት ሳይሆን ሌሎች ወንዶች እንዴት
እንደሚያስቡ ስለሚያውቅ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Dec, 06:25


አንዳንድ ሰዎች ወደ ህይወትህ
ይመጣሉ። እንዴት ብቻህን መኖር
እንደምትችል ሊያስተምሩህ ብቻ....

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

19 Dec, 16:31


«ፍቅር ህይወት ነው!» ብሎ የሚያስብ አለ።
በዛው ልክ «ፍቅር ውሸት ነው!» ብሎ የሚያስብም
አለ። ሁለቱም ትክክል ናቸው። የመጀመሪያው ከሚወደው
ሩህ ጋር ተገናኝቷል። ሁለተኛው ደግም አላገኛትም!

#ፍቅር

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

18 Dec, 18:36


የትኛውም ወንድ ለትዳር የሚመኛት
ሴት ራሷን በአግባቡ የሰተረችውን ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

18 Dec, 18:34


ሰላም .... የጌታዋን ትእዛዝ ተከትላ
ፊቷን በኒቃብ በሸፈነች እንስት ላይ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

18 Dec, 18:30


ትዝታ ለሰው ልጅ
ከባድ ሕመም ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

18 Dec, 12:19


ኢህሳን  ⚪️⚪️⚪️⚪️
🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

በቅርቡ የተከፈተ  ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ
😓ሙስሊም  ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት
🥳  ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤🔤🔤 ነው❤️

🥳ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን
😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት
🎁
😎በየትኛውም ዘርፍ
😎ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር
😎አሳውቁኝ ምንም አይነት
😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም
😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ

😬@twhidfirst1 🔥

🔤🔤🔤🔤🔤🔤
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

Αвυ тєумι ~ нαfυ

18 Dec, 04:40


አንዳንዴ ራቅ ማለት
ክብር ይሆናል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

17 Dec, 17:40


ይሆናል በሚል ተስፋ እንጂ ማንም
ሰው በማይሆን ነገር ላይ ጊዜውን
ማባከን አይፈልግም!!


ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

17 Dec, 12:09


«ከጎኔ የሆነ ሰው አለ። ችግሬን ስነግረው ከኔ
በላይ የሚጨነቅልኝ። ሳልነግረው እንደቀረሁ
ካወቀም የሚቆጣኝ። ከአሏህ በታች አለኝ ብዬ
የምለው ወዳጅ ስላለኝ ጌታዬን ለማመስገን
አልሰንፍም!»
እያለኝ ነበር!

ወዳጅ የክፉ ቀን ስንቅ ነው!!


ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

17 Dec, 12:04


ጓጉተንለትም አይተነዋል። ተረጋግተንም
ተመልክተነዋል። ለኛ የተፃፈው አልቀረብንም
የሌላውም ወደኛ አልመጣም!!


ተረጋጉ

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

17 Dec, 07:12


ራስሽን ለመሆን በወሰንሽ ቅፅበት
ውበትሽ የዛኔ ይጀምራል!! አንቺም
አንቺ ነሽ እገሌም እገሌ ነው።

ኸላስ

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

15 Dec, 05:50


ወንጀል ለመስራት አቅም ያገኘች ነፍስ ወንጀልንም ለመተው አቅም አታጣም ”

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

14 Dec, 20:55


ያልተዘወጃችሁ እህቶቼ እና ወንድሞቼ
አሏህ ከውስጣችሁ የምትደሰቱበትን
ሀላል ያጎናፅፋችሁ ያረብ

መንቁል

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

14 Dec, 19:27


ማፍቀር ሐራም አይደለም! ፍቅር ተፈጥሮ ነው።ነገር ግን ፍቅርን ሀላልን ትቶ በሀራም መንገድ መቀጠል አደጋ አለው! ፍቅራችሁን ሀላል አድርጉት
منقول
ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

14 Dec, 13:58


ሰላም ለእነዛ ሐሳባችንን፣ ደስታችንን እና መከፋታችንን ከአይናችን ለሚረዱን ሰዎች

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

14 Dec, 13:56


ሁሉም ሴቶች ሞዴሎችንና
ምዕራባዊያንን ለመሆን ሲሽቀዳደሙ
አንች ግን ውቧን አኢሻን ሁኚ

በሂጃብ ድመቂ

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

14 Dec, 13:52


እህት አለም
ታገሺ ሁሉም በትዕግስት ያልፋል
ገላ መልክ አብሮ ይጠፋል
የጀነት ማዕረግን ያጠፋል

ስለዚል ሙስሊሟ እህቴ
በሂጃብሽ ንገሽ በእስልምናሽ ጠንክሪ
ጀነትንም ለመውረስ ጣሪ
ሙስሊሞች ሙእሚኖች ሁሉ
የጀነት ሙሽራ ሲባሉ
አንቺም እንድትሞሸሪ
በኒቃብሽ አትደራደሪ!

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

10 Dec, 18:06


መውደቅ መውደቅ የሚሆነው
ካልተነሳህ ብቻና ብቻ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

07 Dec, 04:06


አብሽሩልኝማ .......

ይገባኛል ብዙ ችግሮች አሉ። ብዙ መከራዎች ዙሪያችሁን ከበው ሊጥሏችሁ እየሞከሩ ነው። ሰው ሁሉ ጀርባ ሰጥቷችሁ ሊሆንም ይችላል። ወይም የሆነ ደስ የማይል ስሜት ተቆጣጥሯችሁ ዱንያን እስከ ጥግ ጠልታችኋት ሊሆን ይችላል።

ግን ያልፋል!! አዎ በደንብ ነው የሚያልፈው

አሁን የሚረዳችሁ ሰው ባይኖር አሊያም ለመናገር ድፍረቱንም አቅሙንም ብታጡ ፣ ተስፋ ለመቁረጥ 11ኛው ሰአት ላይ ብትደርሱና ህይወት ከፊቷም ከኋላዋም ጨለማ ብትሆንባችሁ አብሽሩልኝማ ነገ ሌላ ቀን ነው። ነገ ይነጋል አትጠራጠሩ!

አንድ እውነት ሹክ ልበላችሁ "አብዘሀኛው ሰው የሚኖረው በተስፋ ነው" አዎ በተስፋ ነው። ነገ ይነጋል ብሎ በመጠበቅ ነው የሚኖረው። ሁላችንም ተስፋችንን እስካላጣን ድረስ መኖር ይቀጥላል። ጌታችንም ከተስፋችን ጋር እንደሚያገናኘን ጥርጥር የለውም።

ብቻ ትንሽ ታገሱ! ትንሽ ብቻ!    ቡሪክቱም

𝓱𝓪𝓯𝓾

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

06 Dec, 18:11


📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

Αвυ тєумι ~ нαfυ

06 Dec, 17:30


ጤነኝነትህ ያታለለህ ሰው ሆይ! ያለ አንዳች በሽታ የሞተ ሰው አላየህምን? የዕድሜህ መርዘም ያታለለህ ሰው ሆይ! ያለ አንዳች ዝግጅት የተያዘን ሰው አላየኽምን? በጤናህ ተሞኘህ እንዴ ? ወይስ መጨረሻዬ ገና ነው ብለህ አሰብክ? ከሞት እድናለሁ ብለህ አሰብክ? ወይንስ የሞትን መላኢካ ለመጋፈጥ ወሰንክ? የሞት መላኢካ ሲመጣ የገንዘብ መብዛት አይከለክለውም! የተከታዮችህ መበራከት አያግደውም! እስትንፋስህን ለመውሰድ በርህን አንኳክቶ ያንተን ፍቃድ አይጠይቅም..!

ወደ አላህ ተመለስ..

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

06 Dec, 06:59


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ

ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷

ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️

Αвυ тєумι ~ нαfυ

06 Dec, 04:52


ለአንዳንድ ሰዎች ካለኝ ፍቅር የተነሳ ያለፈ
ጥሩ ያልሆነ ታሪካቸውን ማወቅ አልፈልግም።
አንዳንዴ አለማወቅን የመሰለ ማወቅ የለም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

05 Dec, 09:22


በትምህርት ቤቶች ማጨብጨብ
~
ጥያቄ፦ በትምህርት ቤቶች ውስጥ ማጨብጨብን በተመለከተ ትክክለኛው አቋም የቱ ነው?
መልስ፦ በትምህርት ቤቶች ውስጥ ተማሪዎችን ለማበረታታት ማጨብጨብ ችግር የለበትም ( ይቻላል።) ምክንያቱም ክልክልነቱን ፣ ኧረ እንዲያውም የተጠላ መሆኑንም የሚጠቀም ማስረጃ የለም።

ጥያቄ፦ ነገር ግን ከከሃ .ዲዎች ጋር ከመመሳሰል አንፃር ሲታይስ?
መልስ፦ እዚህ ላይ መመሳሰል የለም። ዛሬ ሁሉም ሙስሊሞች የሚሰሩት ተግባር ነው። ኢማሙ ማሊክ አንድ ነገር በሙስሊሞችም በከሃ .ዲዎችም መካከል ከተስፋፋና ከተሰራጨ መመሳሰሉ እንደማይኖር ጠቅሰዋል ኢብኑ ሐጀር ፈትሑል ባሪ ላይ እንዳሰፈሩት። ምክንያቱም መመሳሰል ማለት የከሃ .ዲዎች መለያ የሆነን ነገር ስትፈፅም ነው። መለያ መሆኑ ከቀረ መመሳሰል አይኖርም።

ለዛዛታ ወሬ (ዘፈን) የሚጠቀሙትን በተመለከተ፣ በነሺዳዎች ላይ እንደሚያጨበጭቡት አይነት ማለት ነው፣ ይሄ የተከለከለ ዛዛታ ነገር ነው። እንደ ሱፊዮችና መሰሎቻቸው በአምልኮት መልክ የሚፈፅሙት ደግሞ ይበልጥ የባሰ ነው። ይሄ የተወገዘ ቢድዐ ነው። አላህ እንዲህ ሲል የገለፀውን የአጋሪዎች ሶላት ይመስላል፦
وَمَا كَانَ صَلاتُهُمْ عِنْدَ الْبَيْتِ إِلَاّ مُكَاءً وَتَصْدِيَةً
"በቤቱ ዘንድም (በካዕባ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም።" [አልአንፋል፡ 35]

ነገር ግን ተማሪዎችን ለማበረታታት ማጨብጨብ ይቻላል ስንል እንዲፈፅሙት ልናዛቸው ይገባል ማለት አይደለም። እንደሱ አይደለም። ነገር ግን አንከለክላቸውም።"

ፈትዋው የሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ነው። [ኪታቡ ሊቃኢ ባቢል መፍቱሕ፡ 203/21]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

Αвυ тєумι ~ нαfυ

05 Dec, 09:02


ድንገት ተነስቶ የሚሄድ የለም። ቀድሞ
በዝምታ ጓዙን ሲያሰናዳ የነበረ እንጂ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

05 Dec, 08:12


🎁 ihsan jobs
ኢህሳን
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎

በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

Αвυ тєумι ~ нαfυ

03 Dec, 17:42


ለምትወዱት ሰው ልትሰጡት የምትችሉት
ትልቁ ነገር የምትወዱትን ነገር ነው!!

#ስጦታ ተሰጣጡ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

03 Dec, 17:24


ልጅ እንደነበርን «ወደፊት ይበልጥ ደስተኛ
እንሆናለን»
ብለን እናስብ ነበር! አሁን ግን
የልጅነታችን ጊዜ መልሶ ይናፍቀናል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

02 Dec, 04:05


በስነምግባርህ ብቻ አንድ ጊዜ ያየህ
ሰው ድጋሚ አንተን ለማየት እንዲመኝ
ማድረግ ትችላለህ!!


ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

01 Dec, 17:55


በህይወትህ ውስጥ አንድ የተሳሳተ ምርጫ
ህይወትህን በስቃይና በፀፀት እንድትኖር
ያደርግሐል። ህይወትህን ሳትኖረው እያየኸው
ከመሔዱ በላይ ምን የሚያም ነገር አለ?!


ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

01 Dec, 13:43


ቁርአን በተጅዊድ ለመቅራት መመዝገብ
የምትፈልጉ በ t.me/abu_teymiyah አናግሩን!

~ መድረሰቱ አቢ ተይሚያህ

Αвυ тєумι ~ нαfυ

30 Nov, 11:29


አንዳንዴ.... ዝም የምንለው ውስጣችን
ያለውን ነገር የሚገልፅልን ቃል ስላጣን ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

Αвυ тєумι ~ нαfυ

28 Nov, 17:26


«ይህ ሐላል ነው! ይህ ደግሞ ሐራም ነው»
እያለ የሚነግርህን በውስጥህ ያለውን የሹክሹክታ
ድምፅ እንዳታጣው ተጠንቀቅ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

28 Nov, 16:30


እነዛ ስንጠፋ መጥፋታችን አሳስቧቸው
ደውለው የሚጠይቁን፣ ስንከፋ ገብቷቸው ከጎናችን
የሚሆኑት ነፍሶች ግን የት ገብተው ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

27 Nov, 18:42


እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

Αвυ тєумι ~ нαfυ

27 Nov, 18:00


ብዙዎች ቸኩለው ፈርደው ፀፀት
ውስጥ ወድቀዋል። ቸኩላችሁ አትፍረዱ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

27 Nov, 17:51


ለትዳር ወሳኙ ነገር ትክክለኛ ሰው
ማግኘት ሳይሆን ትክክለኛ ሰው
ሁኖ መገኘት ነው!!


ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

27 Nov, 16:06


መጨረሻው የማያምርን ነገር መጀመር ጉዳቱ ብዙ
ነው። መተው ወይም መርሳት አስቸጋሪ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

26 Nov, 17:52


ህይወቴ ውስጥ ብዙ የሚያስከፉ
ነገሮች አሉኝ። ግንኮ አሏህም አለኝ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

26 Nov, 16:09


አንዳንዴ ..... ለመናገርም ዝም ለማለትም
የሚቸግር አይነት ስሜት ይሰማችኋል!! ያኔ
ታዲያ ያ አሏህ ብትሉ አሏህ እንደሚረዳችሁ
አስታውሱ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

26 Nov, 16:02


ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ?! ሲባል
«ደስተኛ» ብሎ የመለሰው ልጅ ልክ
እንደነበር ቆይቶም ቢሆን ገብቶናል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

26 Nov, 15:54


ሰላም ለእነዛ የደስታ ብርሐን ጠፍቶባቸው
አሁንም በተሰፋ ለሚኖሩ ነፍሶች ሁሉ... !!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

26 Nov, 04:48


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

Αвυ тєумι ~ нαfυ

24 Nov, 18:12


በስተመጨረሻም የገባህ ቀን ላንተ
ብለው ትንሿን ኩሬ ለማይሻገሩልህ
ሰዎች ውቂያኖስ ማቋረጥህን ታቆማለህ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

24 Nov, 14:05


አሁን ላይ የንፋሱ አቅጣጫ
አያስጨንቀኝም። ምክኒያቱም
ጀልባዬን ሽጫለሁ!!


ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

24 Nov, 14:00


ከመጀመሪያው ውሸት በኋላ ሁሉም
እውነቶች ጥርጣሬ ይሆናሉ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

24 Nov, 09:27


ስርአት አስተማሪው ከስርአቱ የተነሳ ዝም ሲል
ስርአተ-ቢሱ እርሱ ዝም ያስባለው መሰለው !!

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

23 Nov, 18:01


እህቴ ሆይ ጥብቅ ሁኚ!!

የንጉሱ ሚስት ዩሱፍን በመፈተን
አላገኘችውም። ነገር ግን የሹዐይብ
ልጅ ሐያእ በማድረጓ
ሙሳን ማግኘት
ችላለች!! ሀያእ ይኑርሽ እህቴ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

23 Nov, 17:46


ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች
አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው።
ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

23 Nov, 11:20


ሚስትህ እናትህን የማታከብር ከሆነ
ለሚስትህ ሌላ ቤት አድርግና አንተ
ከእናትህ ጋር ኑር!
ካልሆነ እናትህን
የምታከብር ሌላ ሚስት አግባ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

23 Nov, 11:14


ጊዜው ተገልብጦ ወንዶች ስለ መልካቸውና
ውበታቸው መጨነቅ አብዝተዋል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

23 Nov, 11:10


አንተ ፊት ሰዎችን የሚያማ ሰው ነገ
ሰዎች ፊት አንተን ማማቱ አይቀርም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

23 Nov, 05:43


ተጠንቀቅ!!

ፁመህ ፣ ለይል ተነስተህ ሰግደህ፣ ሶደቃ ሰጥተህ፣
ለፍተህ የሰበሰብከውን ሐሰና ምንም ላልደከሙ
ሰዎች አሳልፈህ ከመስጠት ተጠንቀቅ!!

#ሐሜት

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

23 Nov, 05:36


ኢብኑ ዓባስ «አሏህ እንዴት ነው የቂያማ ቀን
ሰዎችን በሙሉ በአንድ ሰአት የሚያናግራቸው?!»

ተብሎ ተጠየቀ። እሱም «ልክ በዱንያ ሁሉንም በአንድ
ሰአት እንደሚረዝቃቸው»
ብሎ መለሰ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

22 Nov, 18:25


🔠🔠🔠🔠

  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦ ከማል አህመድ

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

Αвυ тєумι ~ нαfυ

22 Nov, 11:38


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Nov, 18:45


ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት
በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል

⭕️ ትክክለኛው  መልስ ስትነኩ  ብቻ  የሚመጣውን
𝕒𝕕𝕕   በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ 🛰
    👇👇👇

Αвυ тєумι ~ нαfυ

19 Nov, 07:17


«ስልኬን በእጄ ይዤ መልሼ እሱን ፍለጋ
የምለፋው ነገር እኔ ጋር ብቻ ነው ያለው
ወይስ በሁላችንም ነው?!»
ሲለኝ እውነትም
ብዙዎቻችን ልባችንን እንደሌለ ተረዳሁ!!

አሏህ ከቀልባችን ያድርገን!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

18 Nov, 18:26


ደስተኛ መሆን ከፈለክ ከማንም
ምንም ነገር አትጠብቅ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

18 Nov, 18:17


ሁሉንም ሰው ማስደሰት
ልትደርስበት የማትችለው ግብ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

18 Nov, 04:29


ራስህን እና ልብህን በቻልከው
መጠን ለመጠበቅ ሞክር!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

17 Nov, 18:15


በህልም በጣም ርቀን ተጓዝንና
ድንገት ስንሰበር መውጫው ጠፋብን!!

አሏህ ሆይ ትክክለኛ መመለስን መልሰን!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

17 Nov, 11:05


ስታዝን ሳያት ልቤ ይረበሻል። ደስ
ሲላትና ስትስቅ ስመለከታት ደግሞ
የሚሰማኝ የልብ መረጋጋት የተለየ ነው!!

#እናቴ

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

16 Nov, 19:08


እንቅልፍ ማጣት ለሰው ልጅ
ከባድ የሆነ ቅጣት ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

16 Nov, 18:00


ሪዝቅን በትዳር ውስጥ ፈልጉት!!

Αвυ тєумι ~ нαfυ

16 Nov, 17:58


አሏህ ሆይ .... ሐላልን ፈልገው ትዳርን እየናፈቁ
ላልተመቻቸላቸው ወንድሞች አንተ አግራላቸው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

16 Nov, 17:54


ጀነት ውስጥ ላገኝሽ እፈልጋለሁ እያለ
ለፈጅር ሶላት ይቀሳቅሳት ነበር ሐላሏ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

16 Nov, 17:50


ተቅዋችን በዝቶ ሳይሆን የአሏህ
መሰት-ተር ሸፍኖን ነው ሐቢቢ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

16 Nov, 17:44


ሰላም .... የጌታዋን ትእዛዝ ተከትላ
ራሷን በሒጃብ በሸፈነች እንስት ላይ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

16 Nov, 17:41


አንዳንዴ መራቅ አይደለም የሚጎዳን።
የሚጎዳን ቅርብ ሁኖ ችላ መባል ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

16 Nov, 17:40


የልብ ሰላም ከማግኘት ጋር
የሚወዳደር ነገር የለም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

15 Nov, 18:25


ሴት ልጅ በመገላለጧና ክብሯን በመጣሏ
የሚተርፋት ነገር የዱርዬ ወንዶች መደበሪያ
መሆን ብቻ እና ብቻ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

15 Nov, 18:21


«እንደ ጨረቃ ውብ ሁነሽ ለምን
ትሸፋፈኛለሽ?!»
ሲሏት «ልክ እንደ
ፀሐይ አይኖች ሁሉ የሚጋረድላት
መሆን ስለምፈልግ ነው» አለች!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

15 Nov, 18:17


«ትኩረትህን እንዴት ሳበች?!»
ባሉት ጊዜ «ትኩረቴን ለመሳብ
ባለመሞከሯ»
ብሎ ነበር!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

15 Nov, 18:15


ቆንጆ መሆኗን «በምን አወክ?!»
ሲሉት «ኒቃቢስት» ነች አለ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

15 Nov, 18:12


ሙስሊም ወንዶች ኒቃብ የለበሰች ሴትን
ድንገት ሲመለከቱ ልክ የጀነት እንስትን
እንደተመለከቱ የሚሰማቸው ነገርስ!!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

Αвυ тєумι ~ нαfυ

12 Nov, 15:51


ዋጋህን አይኑ ውስጥ
ከምታየው ሰው ጋር ኑር!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 19:13


ጥሩ ሚስት ካለህ ደሐ ሁነህ ራሱ
ሐብታም እንደሆንክ ይሰማሐል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 19:11


ልብ ያስደሰታትን ትወዳለች።
ልባችሁ የተረጋጋበት ቦታ ቆዩ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 19:03


ችግሩ የሚጀምረው ለገንዘብ መገዛት
ስንጀምር እንጂ ገንዘብን መግዛት ስንጀምር
አይደለም። ሰለፍዮች ሐብታም ሊሆኑ ይገባል።
በኢኮኖሚ ጠንካራ ሁነው በራሳቸው ነገሮችን
ማድረግ ሲችሉ ማየት ህልሜ ነው። መሳጂዶችና
መራኪዞችን ከማንም ሳይጠየቅ በአንድ ሰው
ብቻ መስራት የምንችልበትን ደረጃ እንድንደርስ
የሁልጊዜም ምኞቴ ነው።

አሏህ ሰለፍዮችን የበላይ ያድርግ

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 18:57


ጥሩ ገንዘብ ያለውን ባል ለማግባት መፈለጋቸው
በሴቶች ላይ ነውር አይደለም። አንተስ ቆንጆ
የሆነች ሴት ነው የማገባው እያልክ እያማረጥክ
አይደል እንዴ?! ሚዛኑ ተመሳሳይ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 18:49


ልባችሁን ክፍት ሲላችሁ የሆነች ቅፅበት
አለች። እምባችሁ አይናችሁ ጫፍ ላይ
ትሆንና ወይ ትፈሳለች አልያም እንደጉም
ሁና እይታችሁን ትጋርዳለች!!

አሏህ ደስተኛ ያድርጋችሁ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 18:36


አንድ ሰው ካልፈለጋችሁ በግድ
አትቆዩ! በመቆየታችሁ ንቀትን እንጂ
የምታተርፉት ነገር አይኖርም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 18:20


ከሆነ ሰው የሆነ ነገር የምትጠብቁ
ከሆነ መቼም ቢሆን ደስተኛ አትሆኑም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 06:39


አታማር!

አንተ የምትኖረው ህይወት ሌላው
ሰው ለመኖር የሚመኘው ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 05:51


ሰላም .... ለእነዛ በጊዜያቶች ሂደት
ለማይለዋወጡ ውብ ሰዎች!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

11 Nov, 00:00


ዛሬ መለከል መውት አንተን አልፎ ወደ ሌላ ቢሄድ
ነገ ሌላውን አልፎ ወደ አንተ አንደሚመጣ ምንም አትጠራጠር!

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

10 Nov, 08:54


🔗🔡🔡🔡
.                        🌷
                    🌷🌷🌷
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!
               🌹🌹🌹🌹🌹
                 🌹🌹🌹🌹
                        🌿
ሙስሊሞች        🌿
የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃
                         🌿      🍃🍃🍃🍃🍃
                         🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
                          🌿    🍃🍃🍃🍃🍃
                            🌿       🍃                    
              💐💐     🌿
             💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።
                           🌿    አበባውን
                          🌿       አንዴ በመንካት
                         🌿      ብቻ የሚያመጣው
                                     +add 🌷
                                                     🛫
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

Αвυ тєумι ~ нαfυ

09 Nov, 18:48


በህይወታችሁ ውስጥ የማንኛውንም
ሰው መቀየር ዝግጁ ሁናችሁ ጠብቁ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

09 Nov, 18:46


ቀስቱ ልቤን ሲወጋኝ አልሞትኩም
ነበር። የሞትኩት ማን እንደወረወረው
በተመለከትኩኝ ጊዜ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

09 Nov, 18:44


ወደድኩ ማለት አልጠላም ማለት
አይደለም። መውደድ የቻለ ልብ
መጥላትም ይችላል!!


ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

09 Nov, 18:31


ያ መሐሜ ፣መሐመድ እያለ እያቆላመጠ
የሚጠራህ ህዝብ ሁላ ልክ ስትሞት
«ሬሳው» ብሎ ስምህን ይቀይረዋል!!

ሐዊ ሙሐመድ ረሒመሁሏህ

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

09 Nov, 14:08


«ብቸኝነት ጌጤ ነው!»
ላጤዎች ራሳቸውን ለማፅናናት
የሚጠቀሟት ንግግር።

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

09 Nov, 08:54


ችግሮች «በጭንቀት» ሳይሆን
በዱዐና በተግባር ነው የሚፈቱት!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

08 Nov, 18:16


ሚስትህ አንተጋር ስትመጣ እንደዛ
የሚሳሳላትን አባቷን፣ የሚከላከልላትን
ወንድሟን ትታ ነውና የመጣችው አንተ
ሁሉንም ሁንላት ወንድሜ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

02 Nov, 00:33


የአንዳንዱ መቅረብ
ጭማሪ ሲሆን‥ የአንዳንዱ
መራቅ ደግሞ ፅዳት ነው ።

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

01 Nov, 22:54


ኒቃብ መልበስ ከኢማን ነው። ምክንያቱም ኒቃብ ምትለብስ ሴት ሀያእ ስለምትላበስ ሀያእ ደግሞ ከኢማን አንዱ ክፍል ነውና ሀያእም ኢማንም ያላት የአላህ ባሪያ መሆን ከፈለግሽ የሸሪአውን መስፈርት ያሟላ ኒቃብ ልበሺ።

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

01 Nov, 19:08


የቂን…,,

የቂን ማለት ዙርያህ ሁሉ በተስፋ አስቆራጭና ድቅድቅ ጨለማ የተሞላ ቢሆንም አላህ ያሰብኩትን ሁሉ ያሳካልኛል ብሎ ማሰብ ነው።

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

01 Nov, 19:05


የወንድ ልጅ ውበቱ ጺሙ ነው
የሴት ልጅ ውበት ደግሞ ኒቃቧ ነው
አራት ነጥብ እነዚህን አግልሎ ውበትን መፈለግ ከንቱ ድካም ነው።

ቻናል:-t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

01 Nov, 08:29


አታስቢ!

ከአላህ ጋር መልካም ቁርኝት ካለሽ ማንም ይሁን ማንም መጥፎ ነገር ባንቺ ላይ ቢያስብ ሊጎዳሽ ቢፈልግ ሊጎዳሽ  አይችልም ብቻ ከልብሽ አላህን አጥብቀሽ ያዢ።

ሼኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦

አላህን አጥብቀህ ብትይዝ  በምድር ላይ ያሉ ፉጡራን ሁሉ ባንተ ላይ ሊጎዱ ቢሰባሰቡ ኑሮ አላህ ላንተ መውጫ መንገድ ነጃ መውጣትን ያደርግልህ ነበር።

📚
كتاب : ( المصارعة ص 9 )

Αвυ тєумι ~ нαfυ

01 Nov, 04:28


አሏህ ለባሪያው
በቂ አይደለምን?!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

01 Nov, 04:27


«ሰላም» የምታገኙት በመርሳት ውስጥ
ብቻ አይደለም። በመተው ውስጥም
ከጊዜ ጋር ሰላም ይገኛል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

31 Oct, 19:37


ልብ ልክ እንደ ብርጭቆ ነው! አንዴ
ከተሰበረ እንደ ድሮው አይሆንም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

31 Oct, 19:18


ለተሰባበረ ልብ ጥሩ መፍትሄ
ትፈልጋላችሁ?! «ስብርባሪውን
ወደ አሏህ ላኩት!!»

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

31 Oct, 19:13


ነገሮችን ለመርሳት ቀላሉ መንገድ
አሏህን አብዝቶ ማስታወስ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

31 Oct, 19:07


ልብ መውደድ እንደምትችለው
ሁሉ መርሳትም ትችላለች!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

31 Oct, 18:57


ልቦችን «እንዲያፈቅሩ አድርጎ»
የፈጠረው ጌታ ጥራት የተገባው ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

31 Oct, 18:08


ሰላም ለእነዛ የሰላም ጠረን ለጠፋባቸው
የፈለስጢን ወንድምና እህቶቻችን!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

30 Oct, 18:00


ልክ እንዳልነበርክ
ሁነህ ትረሳለህ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

30 Oct, 10:02


አሉ የተባሉ ዶክተሮች ሁሉ ተሰብስበው
ለማዳን የተቸገሩትን ህመም «ቁርአን»
ሲያድነው በተደጋጋሚ ተመልክተናል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

29 Oct, 19:01


ሒጃብ በመልበሷ የሚሸፈነው
ሰውነቷ እንጂ አእምሮዋ አይደለም!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

29 Oct, 18:36


ምን እንበለው?!

ለእርቃን እውቅና በተሰጠበት ሀገር
ሀፍረተ ገላን መሸፈን ሲከለከል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

29 Oct, 16:21


በህይወት ጉዞ ውስጥ ስለመጡ ሰዎች
ከጠየቁህ «ውብ የሆነ ስነምግባርና ሩሕ
አያረጅም»
በላቸው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

29 Oct, 15:58


ብዙ ጊዜ «ዝም የሚሉ ሰዎች» ውስጣቸው
ብዙ ጩኸቶችና ግርግሮች ያለባቸው ሰዎች
ናቸው። ሰዎች ችግራቸውን ግልፅ ሰላላደረጉ
ብቻ «ደስታኞች ናቸው!» ብላችሁ አታስቡ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

29 Oct, 15:56


የወንድም ሐቢብ ሰዒድ ቻናል:-
t.me/habibseidabumuslim

Αвυ тєумι ~ нαfυ

22 Oct, 18:41


መልሳቸው እንደሚያሳምምህ ካወክ ጥያቄውን እርሳው!! ለልብህ ክብር ይኑርህ።

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

22 Oct, 18:25


የአሏህ መሰተር ባይኖር
ኑሮ ምን ይውጠን ነበር?!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

22 Oct, 18:14


ልባችሁ የወደደውን ሰው የራሳችሁ ማድረግ ከቻላችሁ እድለኛ ናችሁ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

22 Oct, 03:39


በዚህ ዘመን እድለኛ ከሚባሉት ሰዎች መካከል ያበደረው ገንዘብ የተመለሰለት ሰው ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

22 Oct, 03:30


አንዳንዴ የሚያስፈልግህ ዣንጥላ የሚሰጥህ ሰው ሳይሆን አብሮህ የሚበሰብስ ሰው ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Oct, 18:45


ምን እንደሆንኩ እንጃ ግን ልቤ
ሰውነቴ ውስጥ እንደሌለ ነው ሁኔታዬ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Oct, 17:48


ጀነት ስለመግባት ሲነሳ መጀመሪያ
ትዝ የሚላችሁ ምንድን ነው?!

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Oct, 17:42


«እናት ልጇን እንዲህ አለችው:-»
አንድ ሺ ሰው ቢወድህ እኔ ከእነሱ መሀል
የመጀመሪያዋ ነኝ። የሚወድህ አንድ ሰው ብቻ ከሆነ ያቺ አንዷ ሰው እኔ ነኝ። ማንም የማይወድህ ከሆነ ግን እኔ በህይወት የለውም ማለት ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Oct, 17:03


ለሆነ ሰው ብላችሁ ፍላጎታችሁን
ሁሉ ትታችሁ ስታበቁ ያ ሰው ለፍላጎቱ
ብሎ እናንተን ይተዋችኋል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Oct, 16:46


መለከል መውት በሩ ላይ ደርሶ
ነውኮ እሱ ለሚቀጥለው አመት
ስለሚያደርገው ነገር የሚያስበው!!


«የአደም ልጅኮ ሚስኪን ነው!»

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Oct, 09:37


አንቺም አንቺ ነሽ። እገሌም እገሌ
ነው። የራስሽን ህይወት ኑሪ እህቴ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Oct, 03:55


ሴት ልጅ ያለ አዛን እና ያለ ኢቃማህ
ትሰግዳለች። ምክኒያቱም አዛን እና
ኢቃማህ ከወንድ ጋር የተያያዘ ነው።


🎙 ኢማም ኢብኑ ባዝ

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

21 Oct, 03:47


በህይወት ጉዞህ ላይ «ክብር
ከፍቅር»
እንደሚበልጥ ትረዳለህ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

20 Oct, 19:39


አሏህ የምትወዱትን
ሰው ፍቅር ይስጣችሁ!!

ደና ደሩልኝ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

20 Oct, 19:18


አንዳንዴ .......

ጨርሱት እስኪ የእናንተም ሐሳብ
አስፈላጊ ነው። ምን ይሰማችኋል?!

Αвυ тєумι ~ нαfυ

20 Oct, 19:07


ሁሉም ሰው በውስጡ የያዘው
የራሱ የሆነ ቁስል አለበት!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

20 Oct, 18:55


ሰላም .... ለእነዛ ውስጣቸው
በተሸከሙት ሐሳብ ምክኒያት
እንቅልፍ ላጡ ነፍሶች!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

20 Oct, 18:50


ልብ መናገር ቢችል የብዙዎች
ልብ «ደክሞኛል» ነበር የሚለው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

20 Oct, 18:33


ውስጥህ እንዳለ ቁስል ሁኖ
አለም በሙሉ የሎሚ ቁራጭ
ሲሆንብህ ማየት ልብ ይሰብራል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

Αвυ тєумι ~ нαfυ

20 Oct, 18:29


የሆነ ሰው ናፍቋችሁ ነገር
ግን ካለ እናንተ ደስተኛ መሆኑን
ስታውቁ በጣም ያማል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics

5,315

subscribers

811

photos

118

videos