የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል! @illmurawhaniya Channel on Telegram

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

@illmurawhaniya


የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል! (Amharic)

ለምንድን ተጠቃሚ በትምህርት እንጠቀማለን? ስለዚህም ስለ የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል በተመሳሳይ ቀናት የሚረጋጋው ትምህርት ስልጠና ማእከል ነው። እኛ በሩቅያህ የሚለው አስተዳዳሪ መረጃው የሚያበራበረው ስልጠና መረጃ ለሚሰሩ ልዩ እና አዳዲስ ትምህርት ስልጠና ሰዎች ለርሱ ትምህርት ተናጋሪውን ምን እንደሚል ተመልከቱ። የሚያስፈልገን እና የሚለዩን አስተዋፅዖ አዝናኝ አገልግሎቶች እንድትጠቀሙ፣ እና ተግባራት ፈቃዶች እንዳትሉ መረጃዎችን ወደዋጋ እና የሚገኙበት ሁሉ ትምህርት ስልጠና መረጃ ያለፈ ቼንናል ነቀጽ ለሚሶጋ አስፈላጊ ማህበረሰብ ሊረጋገጥ እና ለደጅ እና ልማታው ሁለት (ለዚህ ግን የሀገራችን ለማዳረስ እንዲሁም ለራስና ለእርምጃ ማህበረሰብ) እንዳትቀረቡ ለመምረጥ የሚጠይቁን ትምህርት ስልጠና ስለሚሆነን በዚህ መዝገበ ታሪኩ ለመከታተል እና በሰብል ማህበረሰብዎች መቁጠር የምናሉ።

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

12 Sep, 08:19


🔻እንኳን ደስ ያላችሁ‼️

🔘እነሆ ለተማሪዎቻችን መልካም ዜና ።
በሀገራችን ኔትዎርክ ምክንያት ለ ወራት ተቋርጦ የነበረው የ 5 ጀምአዎች የሩቅያ አስተምህሮ አድካሚ በሚባል መልኩ በየግሩፑ በአዲስ መልክ ተዋቅረዋል።


ትምህርታቸውን ነገ ጁምአ ከቀኑ 7:00 sept 12 በሀበሻ አቆጣጠር መስከረም/ 2/ 2017
ትምህርታቹ ይጀመራል።☄️

በርትታቹ ተማሩ ውጤት ከ50 በታች የሚያመጣ ተማሪ የሚጣልበት ወራቶች ላይ ነው ያላቹትና አሏህ ያግራላቹ‼️

መልካም የትምህርት ዘመን

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

07 Sep, 18:48


⚠️ ማስጠንቀቅያ

💡ለበርካታ አመታት በተካሄዱ ጥናቶች መሰረት በሀገራችን አዲስ ዘመን መለወጫ ብለው በሚቀበሉት ወር ላይ ሷሂሮች ጠንቋዮች መተትን ማደስ መድገም ይጀምራሉ!
በዚህ ሰአት እንደ ሰደድ በሽታ በርካቶች ይሰቃያሉ። አሏህ ከመረጣቸው በቀር።

‼️ይህን ግዜ ህክምና አድርጌያለሁ ድኛለሁ ብሎ ተዘናግቶ ለተቀመጠ ሙእሚን ሁሉ ማስጠንቀቅያ ነው‼️

⚠️አትዘናጉ በኢባዳቹ ላይ በርቱ። ኑ ኡስታዞቻችሁን በማናገር አሸንፉ!

✔️ይወቁ ለራስ ከምንም በላይ ቅድምያ መስጠት ከኢማን ነው።

🔻ሰደቃ ያብዙ
🔺እስቲግፋር ያብዙ
🔺ፋቲሀንና አመነረሱሉን እንዲሁም አያተል ኩርሲን ጥዋት ማታ በመቅራት በኢባዳ ላይ ይበርቱ‼️

🔻ነገሮች ከከረሩ ግን ሳይቀደሙ ይቅደሙ🔻


📌አብሽሩ

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸


💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

22 Jul, 12:21


አሰላሙ አለይኩም ውድ ተማሪዎቻችን🔘

ከዚህ ፊት በአማራ ክልል እና በአንዳንድ ቦታዎች በተፈጠረ የኔትዎርክ መቋረጥ ምክንያት በብዙ የሩቅያ ትምህርት የሚሰጥባቸው ግሩፖች ስር ትምህርት ተቋርጦ ነበር‼️
አሁን ግን የኔትዎርኩን መለቀቅ ተከትሎ ትምህርት እንዲቀጥልና ወደ ቀድሞ ትምህርታችሁ እንድትመለሱ ተወስኗል።

ከዚህ ፊት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች የነበራችሁበትን ጀምአ ግሩፕ ስም በመፃፍ አሁኑኑ ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ ከስር ባለው ሊንክ በመግለፅ ቶሎ ወደ ትምህርታችሁ አምሩ። ይህ ሳይሆን 2 ሳምንት ካለፈ ግን ወደ ትምህርታችሁ መመለስ እንደማትችሉና ፈተናም ኑሮ እርሱን ከወደቃችሁ ትምህርታችሁ እንደሚቋረጥ እናሳውቃለን‼️

ትምህርትም ከ 3 ሳምንት ኋላ በሁሉም ጀምአዎች ወደ ነበረበት የአስተምህሮት ሂደት ይመለሳለል።

ይህ ማሳሰብያ በአዲስ መልክ ተመዝግበው ትምህርት በመከታተል ላይ ያሉትን አያካትትም‼️

@Qallbdoctor

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

02 Mar, 06:48


ምዝገባው የካቲት 30 ያበቃል!

‼️ 🔒2️⃣ ☄️ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል!

በርካቶች ምዝገባቸውን አጠናቀዋል ! እርሶም ቶሎ ያጠናቁ አመለጠኝ አንቀበልም! ይህ በአመታት አንዴ የሚመጣ እድል ነው!


🔸🔸ምዝገባ ያጠናቁ ይፍጠኑ!!🔸🔸


🔽ለመመዝገብ ከስር ተጭነው ይግቡ🔽
👉 https://t.me/illmurawhaniya

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

27 Jan, 15:44


እጅግ ብዙ ተመዝጋቢ ስላለ ያልመለስንላችሁ ሰዎች በትእግስት ጠብቁን 🤲 ጀዛኩሙሏህ🤲

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

26 Jan, 06:48


እነሆ የትምህርት ምዝገባ ቅዳሜ ቀን 17/5/2016 ይጀመራል። ያለን ቦታ እጅግ በጣም ውስን በመሆን ዳግም ምዝገባ ላይኖርና ቀኑም አጭር ሊሆን ስለሚችል አስቀድመው ይመዝገቡ!

ለምዝገባ ማድረግ የሚኖርቦት
1. ስሞትን?
2.ፆታ?
3.እድሜ?
4.ያሉበት ሀገር?
5.የቁርአን ችሎታ?
6.አማርኛና እንግሊዘኛ የማንበብ ችሎታ?
7. በየትኛው መመዝገብ እንደሚሹ ምሳሌ የሶስት ወር ስልጠና የስድስት ወር የ3 አመት ተኩል


ሁለቱንም የሚያነቡ ከሆነ ሁለቱንም አንዱን ደሞ ከሆነ አንዱን ብቻ ብለው የሚያነቡትን መግለፅ!

👉 ለመመዝገብ ፎርም ወይም መስፈርት ከተላከሎት ወይም የእንኳን ደስ ያሎት መልክት ካገኙ የሩቅያ ትምህርት ለመጀመር ተመርጠዋልና እንኳን ደስ ያሎት!


ከ ሩቅያ ትምርት አሰጣጥ ፕሮግራም የሚላክሎትን መስፈርቶች ወይን መጠይቆች ወይም ህግጋቶችን እንዲያሟሉ ከተጠየቁበት እለት አንስቶ በሶስት ቀናት ውስጥ የማያሳውቁ ወይም ውሳኔዎን ወስነው ካልተገኙ ምዝገባዎ ይሰረዛል።



ለምዝገባ ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች መልስ በዚህ ይላኩ


👉
@Qallbdoctor

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

01 Jan, 06:38


እስካሁን አልመረጡም?

ይህ የማንቂያ ደውል ነው!


ቀናቶች ቀርተውታል!

"አልሰማሁም ነበር! አላየሁም ነበር ! እባካቹ አሁን መዝግቡኝ!" እያሉ ከሚያስቸግሩን ተማሪዎቻችን እንዳትሆኑ ውስን ቦታ ነው ያለን። ደግመን እንደማንደግመው ታቃላቹ አሁኑኑ ለምዝገባ ተዘጋጁ።
ኑ ተመዝገቡ ትምህርት ሊጀመር ነው!

ይሀው መመዝገብያው ቻናል። ሲለቀቅ ጠብቆ ፈጥን መመዝገብ።







https://t.me/illmurawhaniya

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

21 Dec, 12:29


በየትኛው ላይ መመዝገብ ይፈልጋሉ⁉️
public poll

የ 3 ወሩን የሩቅያ ትምህርት – 174
👍👍👍👍👍👍👍 49%

የ 3 አመት ተኩል የሩቅያ ትምሀርት! – 113
👍👍👍👍👍 32%

የ6 ወሩን የሩቅያ ትምህርት – 71
👍👍👍 20%

👥 358 people voted so far.

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

21 Dec, 07:09


በ3 አመት ተኩል ስልጠና ተከታይ ከፍተኛ ነጥብ ያመጡ ኡስታዞች!
እንኳን ደስ ያላችሁ ሁላችሁም🤲

በዚሁ አጋጣሚ ትምህርት በቪፒኤን እና ሀገር ቤት ውስጥ በኢንተርኔት ምክንያት ትምህርት ተቋርጦባችሁ ለቀራችሁ የወደፊት ኡስታዞች። አሏህ ካለ ከየጉሩፓችሁ ያላችሁበትን ሀገር ለይተን ሌላ ጀምአዎችን በማዋቀር አስተምህሮት የምንቀጥል መሆኑን እየገለፅን ኔትዎርክ የሌለበት ቦታ የሚኖሩ ተማሪዎች ሲለቀቅላቸው ወድያው እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሰራ ስለሆነ በትእግስት ጠብቁን🤲

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

21 Dec, 07:05


ከ300 የ 3/ተኩል ተማሪዎች መካከል እጅግ ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት ያጠናቀቁ።

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

16 Dec, 15:39


እርሶ ይምረጡ የሚመቾትን መርሀ ግብር👆

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

16 Dec, 15:39


የ3 ወር የሩቅያህ ሸርዒያ ትምህርት 

1. አኽላቅ 
2.የቁርአን የማሸል ሀይል
3. በራስ ላይ ብቻ ህመምን የማከብ እንዲሁም ከገቡበት ችግር የመውጣት ጥበብን መማር፡፡

ተማሪዎች የሚመረቁበት የ2 ሳምንት በራሳቸው ላይ ያገኙትን ልምድና ለውጥ ሌሎች እክሎችን በምን መልኩ ድል እንዳደረጉና እንዴት እንደሚመክቱ ሃዲሶችን መሀፈዝ ቁተርአን አንቀፆችን ወድያው በቃል መመለስና ማወቅ በትምህርቱ ላይ ያገኙትን ለውጥ አስመልክቶ ጥናታዊ ፅሁፎችን ማርቀቅና ማቅረብ፡፡ነው፡፡

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

16 Dec, 15:38


.
.
.

የ3 ወር ሩቅያ ትምህርት👇

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

16 Dec, 15:38


የ 6 ወር የሩቅያ ሸርኢዒ ትምህርት

1. አኽላቅ
2.ሳይኮሎጂ
3.የቁርአን ማሻል ሃይል ጥቅም 
4.የጅኖች አለምና የሲህር አለም ጣምራ አስተምህሮት ፡፡ 
5.በራስ ላይ ጥቃት የመከላከል እና ሩቅያ ሸርኢያህክምና ጥበቦች፡፡

ተማሪዎች የሚመረቁበትን የ2 ወር ተከታታይ የቃል እና ፅሁፍ ፈተናዎች ቢያንስ 70 ከመቶ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

16 Dec, 15:38


.


የ6 ወር ትምህርት!👇

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

16 Dec, 15:37


የ3 አመት ከስድስት ወረ የሩቅያ መማርያ ማስተማር ሂደት ።

የሰርተፍኬት እውቅና ሚገኝበት አስተምህሮ አሰጣጥ ሲሆን፤ በዚህ ውስጥ ያሉ መዋቅሮች እንዲሁም ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ የሩቅያህ ኡስታዝ በመሆን በየትኛውም አለም ህክምና እውቅና ያለውን ህክምና እንዲሰጡ ብሎም 98 በመቶ በላይ በከፍተኛ ውጤት አስመዝግበው የሚመረቁ ተማሪዎች (ኡስታዞች) በቀልብ ዶክተር ስር በመሆን ስመ ጥር ከሆኑ ኡስታዞች ተርታ ተሰልፎ ኡማውን ዘርፈ ብዙ በሆኑ መንገዶች በኡስታዝነት እነዲሁም በዶክተርነት ማእረግ የሚያገለግሉበት ውድ አጋጣሚንም ያገኛሉ፡፡

የሶስት አመት ከ 6 ወር የመማር ማስተማር ሂደት  
1.አኽላቅ (ግብረገብነት)
2.ሳይኮሎጂ (ስነልቦና)
3.የቁርአን የማሻል ወይም የማዳን ጥበብ
4.ቁርአንና ሳይንስ
5.የጅኖች አለም (ሀዲሳዊ ቁርአናዊ ጥናታዊ ግኝቶች)
  .የጅን አይነቶች በጥቂቱ ፡-ውሃ ሰፋሪ ጂኒች ፤አስማተ እሳት ጅኖች፤አፈር ስር ነዋሪ ጅኖች
 .በራሪ ጅኖች፤ በእንስሳ የሚገለፁ ጅኖች እንዲሁም ተሳቢና ድብቅ ጅኖች ግኝት (ሀዲሳዊ ፤ጥናታዊ ግኝቶች፡፡)

6. ገዳይ ጅኖችን እንዴት እንከላከል! (ከጅን ጥቃቶች መከላከል፤ማከም፤ማስወገድ ጥበብ) (ጅኖችን ብቻ የማከም ጥበብ፡፡

7.ሴናሪዮ (የታካሚ ገጠመኞችን ብሎም ጥናታዊ ታሪኮችን አስታኪ ትምህርቶች ጥያቄዎች)

8. የሲህሩ አለም (ሀዲሳዊ ቁርአናዊ ጥናታዊ ግኝቶች)
. የውሃ ላይ ሲህሮች ምንድናቸ?ው የማከም ጥበብ፡፡
.የቀብር ውስጥ (የአፈር ውስጥ ሲህሮች) ምንድናቸው? የማከም ጥበብ፡፡
.የአየር ሲህሮች ፤ የመብልና የመጠጥ ሲህሮች ምንድናቸው? የማከም ጥበብ፡፡
.የፎቶ የስም እና የተወለዱበትን ወራትና ከዋክብትን ተጠቅመው የሚሰሩ ሲህሮችን ምንድናቸው? የማከም ጥበብ፡፡
መተትና ጥንቆላ ጉዳታቸው እና ህክምናቸው ሰፊና ጠንካራ ዳሰሳ፡፡ 
9. ሲህሮችን የማስወገድ ጥበቦች 
.የማቃጠል ፤ የማበስበስ ፤ ትጥበትና የመቅበር እንዲሁም ሌሎች ሃዲሳዊና ጥናታዊ ማክሸፍያ መንገዶቻቸው፡፡ 

10 የመድሃኒት ጥቅሞች (ባህላዊ፣ነብያዊ፣ዘመናዊ) መድሃኒቶችና አጠቃቀማቸው፡፡ 

11. ጥናትና ምርምር 
.ትምህርቶች 
.የተሰሩ ጥናቶችን መማር ማገናዘብ
.ጥናቲችን መመርመር ማርቀቅ
.ተማሪዎች የሚመረቁበትን ጥናታዊ ፅሁፎች ከ3-6 ሳምንት ጥናቶች በሚሰጣቸው ስፍራ እንዲሁም መልኩ በስኬት አጠናቀው ዘመነ ትምህርታቸውን ማጠናቀቅ፡፡

የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!

16 Dec, 15:37


የ3 አመት ትምህርት!👇

2,475

subscribers

20

photos

3

videos