UMER SEMEREDIN 🇪🇹 @umer_semeredin Channel on Telegram

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

@umer_semeredin


ስህተት ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ አደራ👌
ሼር በማድረግ ይተባበሩን🙏
━━━━━━━━━━━━━
#ማሳሰብያ:Leave Channel ከማለቶ በፊት ያልተመቾት ነገር ካላ በፍጥነት ያሳውቁን🔥
━━━━━━ 👇 ━━━━━
For any comment and Cross
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
👉 @Lekel_hemdu_rebi

UMER SEMEREDIN 🇪🇹 (Amharic)

የUMER SEMEREDIN 🇪🇹 ቴሌግራም አገልግሎት አሁን በእንቅስቃሴ ይገኛል! እያንዳንዱ ፕሮፕላክ እና ላንተር ሂሳቡን የሚያረጋግጡ መረጃዎችን በማግኘት ርእሱን ለመከታተል ይቅርብ። ይህ ቴሌግራም እናት የቴሌግራም እናት ስለሆነ እናት ኮካና አካሉንን ያስተማራል። ወደ ይለምዙ፤ እና ኮራራዎቹን አገልግሎት ሰጥተዋል! 🙌 ለመቀጠልና መፅሀፍት ለማስተማር የቴሌግራም እናት መብቱን ለመዘጋጀት በተጨማሪም ሊሆን ይገባል። በጣም ሁኔታውን ለማወቅ እዚሁ በቴሌግራም አደጋ ይቀመጣል። የክርስቲያኖች ቴሌግራም እናቶች ይህን በመጠቀም ከታሪኩ የተደረገ መጽሐፍን ለመስጠት በሌላ ተጨማሪ ሁኔታ እና የማንነቱን መጽሐፍ ለመለያየት ይጠቀሙና ይቀጥሉ። ነፃነትዎን ስኬት ያረጋግጣል! 📚

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

06 Feb, 14:45


#ሼር_እያረግን_አህባብ
የረመዷን መቀበያ ፕሮግራም በጃማ ደጎሎ 2/6/17 እለተ እሁድ ከጧቱ 2:00 ጀምሮ በምክርቤት አዳራሽ በድማቅ ሁኔታ ይካሔዳል የመግቢያ ካድ ዋጋ 50 ብር እዳያመልጥዎ

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

03 Feb, 20:30


"اللغة العربية"
الله موجود بلا مكان

الله موجود بلا مكان
Allâh mekânsız olarak vardır  
"اللغة التركية"

الله موجود بلا مكان
Allah exists without a place 
"اللغة الإنكليزية"

الله موجود بلا مكان
Gud eksistere uden sted    
"اللغة الدنماركية"

الله موجود بلا مكان
Gud existerar utan plats      
"اللغة السويدية"

الله موجود بلا مكان
Allah ada tampa tempat 
"اللغة الماليزية"

الله موجود بلا مكان
Бог существует без места
"اللغة الروسية"

الله موجود بلا مكان
አላህ ያለ ቦታ  ያለ ነው  
"اللغة الأثيوبية الأمهرية"

الله موجود بلا مكان
Allah existe sem lugar         
"اللغة البرتغالية"

الله موجود بلا مكان
Allah existe sans endroit     
"اللغة الفرنسية"

الله موجود بلا مكان
Gott existiert ohne einen Or
"اللغة الألمانية"  

الله موجود بلا مكان
อัลลอห มีโดยไม่มีสถานที่       
"اللغة التايلاندية"

الله موجود بلا مكان
  "اللغة الكردية"                 
خودا هەیە بەبێ شوێن

الله موجود بلا مكان
真主存在而不佔空間          
"اللغة الصينية"

الله موجود بلا مكان
真主存在而唔佔據空間     
"اللغة الكانتونية"

الله موجود بلا مكان
Allah esiste senza posto 
"اللغة الإيطالية"

الله موجود بلا مكان
Allah existe sin lugar        
"اللغة الإسبانية"

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

02 Feb, 12:53


እንኳን ደስ አላችሁ
በዛሬው እለት 25/5 /2017 ኡስታዝ ሙሀመድ እና ሰሚራ ተዘውጀዋል።
አልሀምዱ ፡ ሊላህ ፡

بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
ألف هناء وألف مبارك

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

30 Jan, 04:17


በሰማዩ ወለል ቡራቅ ያስጋለበው
ከሩሁ ጧት ማታ ሂክማ የ ሚታለበው
ስሙ የሚያበርደው የ ዞላም ትኩሳት
በ አንድ አስር ያመርታል ልቅናውን ማንሳት

አሶላቱ ወሰላሙ አለይካ ያረሱል አሏህ
💚🌹 ኸሚስ ሙባረክ

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

29 Jan, 05:55


ለብርዱ ሻይ ልጠጣ እፈልግና  አንቺ ልቤ ውስጥ ስላለሽ እንዳትቃጠይብኝ ብዬ እተወዋለውሁ😐😐😂😂

ከሚል ጀማሪ አፍቃሪ ይሰውረን
🤲🙆‍♀️🤦🏻‍♀️

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

20 Jan, 20:10


የጋዛ እናቶች እንዲህ ናቸው:-
"በዚህ ትግል ልጆቼንና በእጄ የነበሩ ብዙ ነገራትን ሰውቻለሁ።ነገር ግን ለወራሪው አልተበገርንም።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

20 Jan, 20:10


ኳታር ለቀጣይ አስር ቀናት በየቀኑ የ1.25 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ ወደ ጋዛ እንደምትልክ የእስራኤሉ ካን ሚዲያ ዘግቧል።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

19 Jan, 09:47


የሰብዓዊ እርዳታን የጫኑ በመቶ የሚቆጠሩ መኪኖች በረፈህና በከረም አቡ ሳሊም በኩል ወደ ጋዛ ሰርጥ መግባት ጀምረዋል።

ተኩስ አቁሙም ፀድቋል ።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

19 Jan, 09:45


በጋዛ ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች በጋዛ ከተማ አቅራቢያ ወደሚገኙ ወደየ ቤታቸው እየተመለሱ ነው ።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

19 Jan, 09:43


የሀማስ ሙጃሂዶች በጋዛ ከተማ በመኪና ሰልፍ ሰልፍ ይዘው እየተንበራቀሱ ነው ። በሳምንት ውስጥ ይጠፍል የተባለ ሰራዊት ኢሄው ድል አርጎል አልሀምዱሊላህ ። ኢስራኢሎች ምን ተሰምቶቸው ይሆን ?
አሸባሪዋ ኢስራኢል ይህ ሽንፈትሽ የመጥፊያ ሰበብ ያርግሽ ።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

18 Jan, 18:44


لا تغفلوا عن غزة في هذه الليلة الأخيرة، فإنها أصعب الليالي وأشدها رعباً، لا تكونوا ممن رفعوا أيديهم بالدعاء طيلة الحرب، ثم خفضوها حين اقتربت النهاية، فإن العبرة بالخواتيم، وغزة في هذه اللحظة أحوج ما تكون إلى دعاء الصادقين، فلا تتخلوا عنها ولا تنسوها !!

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

15 Jan, 19:33


ነገ ኸሚስ ነው ክቡራን 🥰

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

08 Jan, 18:22


ክቡራትና ክቡራን ነገ ኸሚስ ነው🥰
የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

08 Jan, 16:40


ሙሂቦቹ ሊላሂ ተዓላ ጆይን ጆይን
አህሲን ኺታመና🤲:
https://t.me/Megen2

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

04 Jan, 14:14


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ

   በመጀመሪያ ልናዉቅ የሚገባዉ የ الله سبحانه وتعالى መሺዓ ወይም ቀደር አይቀየርም።
የ الله سبحانه وتعالى መሺዓ ወይም ቀደር ይቀየራል ብሎ የሚያምን ሰዉ ይከፍራል። الله ይጠብቀንና🤲 ምክንያቱም የ الله سبحانه وتعالى ቀደር ይቀየራል ማለት እዉቀቱም ይቀየራል ማለት ነዉ ይሔ ማለት ለالله ጅህልናን ማስጠጋት ይሆናል። ጅህልና ደግሞ የመኽሉቅ ሲፈት ነዉ። የሚቀየር ደግሞ ቀያሪ ያስፈልገዋል። ወደቀያሪዉ የሚፈልግ ደግሞ ፈጣሪ አይደለም። ስለዚህ "ተቀያያሪ" የፍጡር ሲፈት ነዉ። ይሔ ሲፈት ደግሞ ለ الله سبحانه وتعالى ተገቢ አይደለም ሙስተሒል ነዉ። ለ الله سبحانه وتعالى ተገቢዉ ወይም ላዒቅ የሆነዉ "ቀያያሪ" የሚለዉ ሲፈት ነዉ።

ሁለት አይነት ቀደር አለ፦
❶ ቀዷዑ ሙብረም (القضاء المبرم)
❷ ቀዷዑ ሙዓለቅ (القضاء المعلق)

❶ ቀዷዑ ሙብረም (القضاء المبرم)፦ የሚባለዉ الله سبحانه وتعالى በአዘል እንዲከሰት የሻዉ የሆነ የማይቀየር ሳቢት የሆነ የቀደር አይነት ነዉ።
"ما شاء الله كان ومالم يشأ لم يكن" (رواه أبوداود)
"አሏህ የሻዉ ይሆናል። አሏህ ያልሻዉ አይሆንም።"

❷ ቀዷዑ ሙዓለቅ (القضاء المعلق)፦የሚባለዉ መላዒኮች الله እስካሳወቃቸዉ ድረስ ከለዉሀል መህፉዝ የሚነቅሉት ከመፅሐፋቸዉ ጋር የሚንጠለጠል ሲሆን ለምሳሌ እንዲህ ብለዉ፦ በእከሌ የስራ መዝገብ ላይ ዝምድን ከቀጠለ፣ ለወላጆቹ መልካም ከዋለ፣ዱዓ ካደረገ 100 ዓመት ይኖራል። ወይም ሪዝቅ ይሰጠዋል። ወይም ጤና ይሰጠዋል። ዝምድናን ካልቀጠለ 60 ዓመት ይኖራል። እንደዚሁም ሪዝቅ አይሰጠዉም።ጤንነትም አይሰጠዉም።...ይሔ
ቀዷዑ ሙዓለቅ ይባላል።

ቀደርን ዱዓ መቀየር እንደማይችል የሚያስረዳ ሐዲስ👇👇👇
رواه الحافظ عبد الرحمن بن أبي حاتم عن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله ﷺ قال "سألت ربي لأمتي أربعا فأعطاني ثلاثا ومنعني واحدة..."الحديث، تفسير بن أبي حاتم. ج٤ ص ١٣١٢.
"ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ ጌታዬን ➍ነገር ለዑመቶቼ ጠየኩት ❸ቱን ሰጠኝ ❶ዱን ከለከለኝ"...
وفي رواية مسلم " سألت ربي ثلاثا فأعطاني ثنتين ومنعني واحدة"
وفي رواية "وإن ربي قال يا محمد إني إذا قضيت قضاء فإنه لايرد"

በሌላ ዘገባ ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ "ጌታዬን ❸ ነገር ጠየኩት ❷ቱን ሰጥቶኝ ❶ዱን ከለከለኝ።"
በሌላ ዘገባ ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ "ጌታዬ  እንዲህ አለኝ አንተ ሙሐመድ ሆይ እኔ የወሰንኩትን ዉሳኔ ማንም አይመልሰዉም።"

የ الله سبحانه وتعالى ቀደር በዱዓ ምክንያት የሚቀየር ቢሆን ኖሮ አሽረፈል ኸልቅ ለሆኑትና የአምብያዎች መደምደሚያ ለሆኑት ለነብያችን ﷺ ዱዓ በተቀየረ ነበር። ነገር ግን የ الله سبحانه وتعالى ቀደር አይቀየርም።

الحمد لله رب العالمين على نعمة الإسلام🤲
ስለ ቀደር ሰፊ ግንዛቤ የሌላቸው እና የተወዛገቡ ስላለ ሊላሂ ተዓላ ብለን
ሼር እናርግላቸው

አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ለሌላውም የምንጠቅም ያድርገን🤲

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

02 Jan, 20:16


ሙሀበተ ረሡል አለው ሙቀድማ፥
አድርገውበታል ምልክት አላማ፥
ጌትዩ ሲነሱ ዚክረዎን ሲሰማ፥
ያ ሰልማነል ፋሪስ ሀል ልንገርህማ፥
ዚክረዎን ሲሰማ ወደቀ በቁሙ።
ነቢ መልካሙ የሙላው ኢማሙ!!
ሰላም ይድረሶት ሆዴ💚
ለይለቱል ጁምዓ ሙባረክ 🌹🌙
ኡዝኩሩና ቢዱዓ🤲

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

31 Dec, 04:47


የቀናት መፍጠን እጅግ ያስፈራል፣
ገና ጭንቅላታችን ከትራሳችንን እንዳገናኘን ንጋት ሮጦ ይመጣል ፣
ጁሙዓ አልፎ ሌላው ሲመጣ ከመቼው! ያስብላል።
ሞት በረካ አላቸው የሚባሉትን ትላልቅ ሰዎች እያጨደብን ነው።
ፈተናዎች እንደጥቁር ጨለማ እየተከታተሉ ነው።
ኸይርና ሽሩ ተቀላቅሎ ሰው ለሐላል ሐራም መጨነቅ ትቷል።
መንገድ ይመራሉ ከችግር ያወጣሉ ተብለው የታሰቡ ዑለሞች በዱንያ ጥቅም ተተብትበው ለራስም ሆነ ለሌላው የማይሆኑ ሆነዋል።

ስለ መሬት መንቀጥቀጥ እና እሳተ ገሞራ እየተወራ ሰዉ ያሾፋል፣ ይስቃል።

በዚህ ፋታ በማይሰጡ፣ ግራ በሚያጋቡ ክስተቶች መሃል ሆኖ መልካም መሥራት፣ በዲን ላይ መጽናት ከብረት የመፈጠር ያህልትልቅ አቅም ይጠየቃል ።

አላህ ይሁነን

ነፍሲ ነፍሲ ማለት አሁን ነው!

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

30 Dec, 16:51


#تحذير:
لم يرد عن رسول الله ﷺ عن شهر رجب ولا عن شهر رمضان: "من يبارك للناس بهذا الشهر يحرّمه الله على النار".
كذلك هذا الحديث المنتشر على ألسنة الناس لا أصل له من الصحة  : رجب شهر الله وشعبان شهري ورمضان شهر أمتي.

هذه أحاديث موضوعة و كذب على الرسول ﷺ، ​​قال رسول الله ﷺ: "إِنَّ كَذِبًا عَلَيَّ لَيْسَ كَكَذِبٍ عَلَى أَحَدٍ، فَمَن كَذَبَ عَلَيَّ مُتَعَمِّدًا فَلْيَتَبَوَّأْ مَقْعَدَهُ مِنَ النَّارِ". رواه مسلم
ማስጠንቀቂያ❗️

➱ረጀብ ወር ሲገባ ሰዎችን አሏህ ይባርክላችሁ ያለ አሏህ እሳትን ሀራም ያደርግለታል የሚል ከረሱላች አልተረጋገጠም
➱ እንዲሁ ብዙ ሰዎች ዘንድ የተስፋፋው ረሱል አሉ ተብሎ እሱም፦ ረጀብ የአሏህ ወር ነው ሻእባን የኔ ረመዷን ደግሞ የኡመቶቼ ብለዋል በማለት እየተቀጠፈ ይገኛል  ይህም ውሸት ነው አልተረጋገጠም

#ረሱላችንም እንዲህ አሉ፦ በኔ ላይ የዋሸ ሌላው ላይ እንደሚዋሸው አይደለም, በኔ ላይ የዋሸ ሆን ብሎ እያወቀ ለጀሀነም ቦታው ይዘጋጅ አሉ። ሙስሊም ዘግበውታል።
አሏህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን።

#ሊላሂ_ተዓላ
#ሼርርር_ሼርርር_ሼርርር

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

14 Dec, 17:25


اللهمَّ صلِّ صلاةً كاملةً، وسلِّم سلامًا تامًّا على سيدِنَا محمّدٍ، الذي تَنْحَلُّ بهِ العُقَدُ وتَنْفَرِجُ بِهِ الكُرَبُ وتُقْضَى بِهِ الحوائجُ وتُنَالُ بهِ الرّغائِبُ وحُسْنُ الخواتيمِ ويُسْتَسْقَى الغمامُ بوجهِهِ الكَرِيمِ وعلى ءالهِ وصحبه وسلِّم

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

11 Dec, 17:54


🌹ነገኸሚስነው ኢንሻአሏህ የቻልን እንፁም 🤗
ለሌሎችም ሊላሂ ተዓላ አንስታውሳቸው
አሏህ ገርካረገላቸው ያድርገን🤲

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

04 Dec, 16:12


ያጀባር በሚሰብረኝ ሰው ላይ አንታጠለጥለኝ..
ያቃዲር በማንም ልብ ላይከባድ ሸክም አታድርገኝ..
ያቀሪብ እንድርቀው ከሚመኝ ሰው አርቀኝ
አሏሁማ ሶሊ🤲❤️

ሙሂቦቹ😍❤️
ለይለቱልጁምዓ ሙባረኩን 🥰
በغይብ ዱዓቹ አስታውሱኝ🤲
አሏህዬ አሚን ቢያለው እንተም በሯህመትህ ተቀበላቸው🤲❤️

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

30 Nov, 12:46


"بمجرد أن تخطئ سينسى الجميع أنك كنت رائعا يوما ما"

"አንድ ስሕተት ስለተሳሳትክ ብቻ በዙርያህ ያሉት ሰዎች ምርጥ ስራዎች እንደነበሩህ ይረሱታል"

👉@UMER_SEMEREDIN

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

28 Nov, 14:56


አንድ ሰው ሆኖ ብቻውን
መሪ ሆኖ ገዛው አለሙን

ሚስባሁ ለያሊ ያሙኒሩ 😍

ለይለቱል ጁምዓ 🤩🤩
ሶሉ አለነቢ❤️

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

27 Nov, 19:00


ወንድም እህቶቼ ነገ ኸሚስ ነው 😊

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

26 Nov, 16:34


ለሚወዱሽ ማብራራት አያስፈልግም

ለሚጠሉሽ ማብራራት ምንም አይጠቅምም ።

ይኸው ነው🤷‍♀

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

26 Nov, 15:32


• يَا مَنْ يُعَانِقُ دُنْيَا لا بَقَاءَ لَهَا ... يُمْسِي وَيُصْبِحُ مَغْرُورًا وَغَرَّارًا
• هَلاَّ تَرَكْتَ مِنَ الدُّنْيَا مُعَانَقَة ... حَتَّى تُعَانِقَ فِي الْفِرْدَوْسِ أَبْكَارًا
• إِنْ كُنْتَ تَبْغِي جِنَانَ الْخُلْدِ تَسْكُنُهَا ... فَيَنْبَغِي لَكَ أَنْ لا تَأْمَنَ النَّارَا
አሏሁማ ኢጅዓል ሀመና አኺራህ🤲

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

22 Nov, 08:09


አሰላሙ ኡይኩም ያጀማዓ
አንድን ሰው ብጎዳ እና ይቅርታ  ጠይቄ ይቅር ባይሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ?


ጁምዓሙባረክ🤌🌙🌹

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

18 Nov, 16:40


ሐሊመቱ አሰዕዲየህ ስለ ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) የልጅነት ዘመን ስትናገር «ጽልመት በወረሰው ሌሊት ብርሃን የሚሆነን የነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ብሩህ ፊት እንጂ መብራት አልነበረም» ትላለች።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

18 Nov, 05:05


ቢጨላልም ቀን አለሜ😔
رسول الله🥺
አልፈዋለዉ በ ፍቅሮ ቆሜ
حبيب الله❤️👌
صلى الله عليه وسلم💚

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

18 Nov, 02:45


እንኳን ደስ አላችሁ
በተለይ 2004 አካባቢ ብዙ ሰዎች የሀቅን መስመር ለመከተል በተወዛገቡበት ሰአት፣ ተውሂድን የአቂዳ ትምህርትን እንደ ውሀ በተጠሙበት ሰአት ሸይኽ ኡመር ብቅ ብለው  በተለያዩ መድረኮች እና ሀገራት ላይ ተገኝተው ከመሻይሆቻቸው የቀዱትን የአቂዳ ዒልም ረጩት። በዚህ ሳቢያ ብዙዎች የሀቅን መስመር ትክክለኛውን የሙስሊሞች አቂዳ ተከተሉ።
እኛም እነዚህን ዳዕዋዎች ሰብስበን በአፕልኬሽን መልኩ ሰርተን ፕለይስቶር ላይ ጭነናል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም አፑን ዳውንሎድ አድርጋችሁ በማሰራጨት የአጅሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ እንጠይቃለን።
ኢሕሳን ሪከርድስ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.newandromo.dev256267.app3648778

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.newandromo.dev256267.app3648778

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

17 Nov, 17:27


ከእኛ ምንም የማይፈልገው ረበል ዓለሚን ለሱ ነይተን ኸይር ስንሰራ በዱንያም በአኸይራ የሚያስደስተንን ክፍያ ይሰጠናል የሰው ልጅ ግን አሏህ ቅን አሳቢ ያደረገው ሲቀር ውለታ ለመካድ ሰበብ ነው የሚፈልገው

ነገሰኞነው ሊላሂ ተዓላ የቻልን እነፁም ለሌላውም እናስታወስ ባረከላሁ ፊኩም🤗

በዱዓቹ አስታውሱኝ🤲

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

17 Nov, 11:54


ደህና ነኝ አው በጣም ደህና ነኝ
ፈገግታዬን እንጂ ውስጤን ላላየኝ
ደህና ነኝ አልደከምኩም አላዘንኩም
ቅንጣት ታዕል እንኳ ተስፋ አልቅረጥኩም

የመኖር ጣዕሙ ውሎ አልተዛባብኝ
ለደቂቃም ቢሆን ጭራሽ አላዘንኩኝ

     ደህና ነኝ

አልጎደለ መሶቤ አልተዘጋ በሬ
ሽንኩርት አይሉት ሽሮ ወይ አልጠፋ በርበሬ

አላጣሁም ወዳጅ ችግሬን ማወጋው
ብሶቴን ዘርግፌ ያለቅጥ ማወራው

ደህና ነኝ


ግን ብቻ በርዶኛል ጨለማው ውጦኛል
ባዶነቴ ነግሶ ህይወት አድክሞኛል

ግን ቢሆንም ደህና ነኝ

ደህና ነኝ ሳበዛ ሲደራረብ ቃሉ
ደህና አልመሆኔ ጎልቶ  ታየ እውነተኛ ቁስሉ

ደህና ነኝ ሳበዛ  ቃሉን ደጋግሜ
ቢረዱኝ ብዬ ነው እኔማ መድከሜ

አሁንም ቢሆን ደህና ነኝ

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

16 Nov, 07:05


ውሎ አድሮ ሚብሰው ፤ ናፍቆቱ እንደገና
ሳጠግበው አለፈች ፤ እናቱ አሚና

ሃቢቢ ሙሃመድ ﷺ 💚

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

14 Nov, 16:43


#ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ!

ሃዘንተኛ በዝቷል። ወደ መዲና ቀበሌ ዘላቂውን በሸኘ ቁጥር አንጀቱ የሚላወሰው፣ ቀልቡ ወጥቶ የሚቀረው የአገሬ ሰው እልፍ ነው። የድካም ሰንሰለት ጠፍሮ ይዞት፣ የትዝታ ዳኛ ተሹሞበት፣ በቅኔ ወገኛ እየተገረፈ፣ ተሀኪሙ እንዳይደርስ ታግዶ የናፍቆት ህመም የሚያመናትለው አያሌ ነው። ሙሒቡ እንባው ከጉንጩ እየተሰፈረ፣ ከሰው ጋር ትድድር አልሆንለት እያለ፣ ሌት ተቀን እየተወዘወዘ፣ የደጉን ሰው ሥም ሲከርር ይውላል። ሸኾቻችን እንዳሽሞነሞኗት ለጦይባዋ ሰፈር፣ ለሚስጥሯ ከተማ፣ ለናፍቆቷ መንደር፣ ለጀነቷ አትክልት፣ ለአርሽ ሸንኮሯ፣ ለኩርሲይ ክበቧ፣ ለመሬት ሽልማት፣ ለፀጋ ሚንበሯ መዲና በሩቁ ሰላምታ ይሰዳል። የሙሐባ ትኩሳት የሠራ አካሉን አዳርሶት፣ ስጋውን እየጠበሰው፣ ጉበቱ እዬነደደ፣ ደሙ እየሞቀ፣ እንደ አንጀት ተፍቆ አካሉ እያለቀ፣ ስጋው አብቅቶ በአጥንት እየሄደ፣ እርግብግቢቱ እንደ ወረቀት ሳስቶ፣ ልብስ ሸፍኖት ሲቆም ደህና መስሎ ግን እንደ መጅንን ለይላ አብዷል።

ያ ነብዬላህ ምናለ የሐበሻ ሙሒብ ካንቱ ቡሽራ በደረሰውና ቀልቡ በረጋ!? ምነው ሙዓዝን "በአላህ ይሁንብኝ እኔ’ኮ እወድሃለሁ!" እንዳልኩት ይሄ ከላም ለሱም በሆነለት፣ ምናለ ኢብን ዐባስን እቅፍ አድርገሁ "ጌታዬ ሆይ! ቁርዓንንና ጥበብን አሳውቀው" ብለሁ ያደረግኩለት ዱዓ በደረሰው፣ "ይህንን አርማ አላህንና መልዕክተኛውን ለሚወድ፣ እነሱም ለሚወዱት ሰው እሰጠዋለሁ" ብለው ለዐሊይ ሲሰጡት፣ "አንተ ከ‘ኔ ነህ፤ እኔም ካንተ ነኝ።" ሲሉት የተደሰተውን ደስታ ቢያገኝ፣ ሰዕድን "ሰዕድ ሆይ ወርውር እናትና አባቴ መስዋዕት ይሁኑልህ" ብለው እንዳሞካሹት ከጎንዎ መስሰለፍን በተሸለመ፣ የተቡክ ዘማቾችን በስንቅ ካስታጠቁ በኋላ "ካሁን በኋላ የሚሠራው ሥራ አይጎዳውም" ብለው ያመሰገኑት ዑሥማን እጣ በደረሰው፣ "ጧት ቁርዓን ስትቀራ ሳዳምጥህ ባዬኸኝ" ሲሉት ፈገግ ያለው አቡሙሳ አልአሽዐሪይ እድል በገጠመው፣ በመዳፋቸው ፀጉሩን አብሰውት ኋላ ከእድሜ ብዛት ሙሉ ፀጉሩ ሲሸብት የመዳፋቸው ቦታ ብቻ እንደጠቆረ መቅረቱን ያዬውን የሳኢብ ኢብን የዚድን ሽልማት ቢያገኝማ ዓለም ሞላችለት ነበር።

"የእምነት ምልክት አንሷሮችን መውደድ ነው፤ የንፍቅና ምልክት ደግሞ እነሱን መጥላት ነው።" ያሉላቸው አንሷሮች "ሐበሻ የእውነት ምድር ናት። እሷን አትንኩ።" ያሉበትን ቃላቸውን ያስታውሱናል። "የግሌን ወዳጅ ብይዝ ኖሮ አቡበክርን ወዳጅ አድርጌ በያዝኩ ነበር" ያሏቸውን ሲዲቅን ቀልባችን አብዝቶ ይናፍቃል። ሑባቸው ደጋግሞ የዋሻው እግረኛ እንዴት ነው ሷሂቡ ያስብለናል። "ቢላል ሆይ! እስልምና ውስጥ ምን አይነት መልካም ሥራ ብትሰራ ነው ጀነት ውስጥ ኮቴህን የሰማሁት?" ሲሉት እኛ ዝርዮቹ አብረን የታዬን ያክል ተደስተናል። ዑመር ወደሳቸው ሊገቡ ባስፈቀዱ ጊዜ፣ ለጠባቂያቸው "ፍቀድለት! በጀነትም አበስረው!" ብለው ሲልኩባቸው እኛም ብስራቱን ከጅለናል። ጃዕፈርን "በመልክም በስነምግባርም እኔን ትመስላለህ" ብለውት ወዝወዝ ሲል እኛም አብረን ተነቃንቀናል። ዘይድን "አንተ ወንድማችንና አለቃችን ነህ።" ያሉት ጊዜ አብረን መርቅነናል።

አንድ ወልይ በመዲና በነበራቸው የመጨረሻ ሌሊት "ያረሱለሏህ ይሄ ደካማ ባርያ አንቱ ያረፍኩበትን ቀዬ ደጅ እስኪረግጥ ድረስ ፍቅር ምን እንደሆነ አያውቅም ነበር። አሁን ይሄ ሃጥያተኛ ከዚህ ስፍራ ሊለቅ ነው። እድሜውም ገፍቷልና መቼም ተመልሶ ሊመጣ አይችልም። እንዴት ነው ከርሶ ጋር መኖር የሚችለው?" እያሉ አምርረው ለራሳቸው አለቀሱ። ከዛም በአላህ ምለው ተናገሩ። "ወላሂ ወላሂ ‘ሕዝቦቼ አብሽሩ ምንም ሩቅ ብትሆኑ ሁሌም አብረን ነን።’ የሚል ድምፅ ሰማሁ።" አሉ። ጧት ማታ ነቢን ይመለከቱ የነበሩ ሶሐባዎች ግን ምን ነበር የሚሰማቸው? "አይተነው እንኑር ብንሞትም ግዴለ!" ያሉት፣ በሩሕም በጀሰድም ሰርክ ሰይዳችን አብረዋቸው ያሉት የ‘ኛ ሸኾችስ እድያ እንደምን ያለ ሊሆን ነው!? እንደው መገን ነው!!

ሒጃብ ገልጠሁልን ምነው ባዬንሁ!🥺🤲
ሶሉ ዓለል ሐቢብ!
አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚💚💚
Via Atiqa ahmed ali

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

11 Nov, 12:44


تعطر الطيب بشعر محمد ﷺ
#የነቢዩ_ፀጉር [ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] 💝ሽቶውን ዐወደው!
ታላቁ ሶሓቢይ አነስ አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና አንዲ አሉ፡
[ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም💝 በመዲና መንገዶች መካከል በአንደኝዐው ካለፉ እዚያ ቦታ ላይ የሚስክ ሽታ ይሸት ነበር]
#ሶሓብቶችም ዛሬ ነቢዩ በዚህ በኩል አልፈዋል ይሉ ነበር!                            

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

10 Nov, 17:36


.🥀

ይሰምራል ሃሳቡ ይሽራል ህመሙ
ያያቸው እንደሆን ነብዩን በሕልሙ

صلى الله عليه وسلم💚

ይወፍቀና

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

09 Nov, 03:15


بسم الله ماشاء الله لا يسوق الخير الا الله
بسم الله ماشاء الله لا يصرف السوء الا الله
بسم الله ماشاء الله ماكان من نعمة الا من الله
بسم الله ماشاء الله ولا حول ولا قوة الا بالله

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

07 Nov, 16:40


የእውነት እንጂ የውሸት አለም እዚህ ቦታ የለም።
ፀጥ ረጭ ያለ ከተማ።የውሸት የኖርን ሰዎች እዚህ ስንደርስ የእውነት መኖር እንጀምራለን።እዚህ ቦታ ስንደርስ አጭበርብሮ ማለፍ ብሎ ነገር የለም።ወይ ተድላ አልያም ቅጣት።ከሁለቱ አንዱን ማግኘታችን አይቀሬ ነው።
✦✦✦
አንድ ሸይኻችን "ከጊዜ ወደጊዜ እየሰፋ የሚሄድ ከተማ ማለት የቀብር ከተማ ነው"ይሉ ነበር።
ﻋﻠﻴﻚ ﺭﺑﻨﺎ ﺑﺤﺴﻦ ﺍﻟﺨﺘﺎﻡ ﻳﺎﺭﺑﻨﺎ ﺑﺤﺴﻦ ﺍﻟﺨﺘﺎﻡ .
🙋‍♂🙋‍♂ሰናይ።ኸሚስ ተመኘሁ ።ኸሚስ ሙባረክ😍
የማይቻል ነገር ይመስል ነበር ነገር ግን መሀን ለሆነች እንስት ልጅ የሰጠህ ጌታ ነህ!
ምንም ሰበብ እና መንገድ አልነበረም ነገር ግን ባህሩን ከፋፍለህ መንገድ አደረግከው!
ጥያቄ፡- ‹‹እንዴት ሊሆን ቻለ›› መልስ የለውም
ነገር ግን አንድም ወንድ ሳይቀርባት በሴቷ ማኅፀን ውስጥ ነፍስን ዘርተህ ፈጥረህ የእንዴታ ጥያቄውን በሙዕጂዛህ አጠፋኸው!
ሊሆን የማይችል ነገር ነበር ነገር ግን ገና በአንቀልባ ያለን ልጅ እንዲያወራ ምላሱን አገራህለት
ከሚወዱት አካል መራቅ ቀልብ ላይ እንደተሰካ እንጨት ይጠዘጥዛል ነገር ግን መሞቱን በማስረጃ ያረጋገጠን አባት ዘንድ ልጁን መለስክ !!
ሲደክመኝ እና ስሰለችም አንተን መለመኔን መተው እና ፍላጎቶቼን ከልቤ ማስወገድ እፈልጋለሁ ነገር ግን ያረብ ሙዕጂዛዎችህ ኃይልህ እና ችሎታህ ደጃፍህ ዘንድ ያስቀረኛል !!
ይቺን አያም ያስታውሰኛል
" إِنَّمَا أَمْرُهُ إِذَا أَرَادَ شَيْئًا أَن يَقُولَ لَهُ كُن فَيَكُونُ "🖤
ሰሉ አለ ነቢ😘
አለይኩም ቢዱዓ🤲

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

06 Nov, 18:16


🍁 ነገ ሀሙስ ነው ‼️


የቻላችሁ ፁሙ ‼️

🍂 ፆም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል::
          ስሜትን ያስራል ::
          እይታን ከሐራም ያርቃል ::
          ከጀነት አንዱን በር ይዟል ::
      በእርሱ ለመግባት እንሽቀዳደም::

↪️የማይችል share በማድረግ ያመላክት ‼️

በዱዓቹ አደራ አትርሱኝ የአኺራህ ወንድም እና እህቶቼ 🤌🌷

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

06 Nov, 06:16


ውስጣቹ ያለው ብዙ ነገር ነው።

ከላይ ግን...

"ደህና ነኝ !" "አልሐምዱሊላህ" 🤲 ትላላቹ አደል?

ወላሂ ነው ምላቹ ምስጋናችሁን አታቋርጡ።

ምንም የገዘፈ ሐጃ ቢገጥማቹ ጌታቹን አታማሩ።

አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከላል 💚

አልሐምዱሊላህ አላኩሊሃል 🤲

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

05 Nov, 16:57


🥰የምሽት አዝካር…
ይህንን ዚክር ሲያመሽና ሲያነጋ ሦስት ሦስት ጊዜ ያለ ሰው ጀነት ተረጋገጠችለት በሌላ ዘገባ ደግሞ አሏህ በቂያማ ቀን ውዴታውን ይቸረዋል። በሌላ ሠነድ ላይ ደግሞ
ነቢያችን صلى الله عليه وسلم
" እጁን ይዤ ጀነት እስኪገባ ድረስ ዋስ እሆነዋለሁ "ብለዋል
"رضيت بالله ربا وبا لإسلام دينا وبمحمد صلى الله عليه وسلم نبيا"


የመኝታ አዝካር አትርሱ
بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ

ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡

ቀን ሙሉ ለሰራኸዉ ወንጀል ምህረትን ጠይቅ
"የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል:-
"ሊተኛ ወደ ፍራሹ ሲሄድ ይህን ያለ
لا إله إلا الله، وحده لاشريك له، له الملك، وله الحمد, وهو على كل شي قدير، لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم، سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر؛
ወንጀሉ የባህር አረፋ ያህል እንኳን ቢሆን ሁሉም ይማርለታል ።


ይህንን ዚክር 3 ጊዜ ያለ ሰው ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ ዒባዳ ሲያደርግ ከቆየ ሰው የተሻለ ይመነዳል
"سبحان الله وبحمده، عدد خلقه،ورضا نفسه،وزنة عرشه،ومداد كلماته"

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

05 Nov, 15:58


ወሏሂ ተውሒድ ይኼው ብቻ ነው ፤
የኸለቀን ሹም አሏህ አንድ ነው ፤

ረዠም ነው አጭር የማይባል ነው ፤
ቀይም ነው ጥቁር የማይባል ነው ።

ስፍራን ቢከጅል ፈጣሪያችን
ስፍራን ሳይፈጥር ወዴት ሊሆን ?

ከፍስ የሚለው ማን አውጡቶት ነው ?
ዝቅስ የሚለው ማን አውርዶት ነው ?

የጌታ መኖር ያለ ስፍራ ነው ፤
ስፍራ አለው አትበል የሚያከፍር ነው ፤

እዚህ ስፍራ ነው ዛቱ ያለ ሰው ፤
በቁርጥ ከፍሯል ነገሩን ጣለው።

#ክፍል– 7 ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 3:30 ጀምሮ

ተውሒዱን አጥብቆ መያዝ ለፈለገ ሁሉ

እነሆ ወሳኝ የሆነው የአቂዳ ኪታብ
ዛሬ ማክሰኞ ምሽት በተወዳጁ ዳዒ በኡ/ዝ ሐቢብ ኢስማዒል
በዙመር የላይቭ ስርጭት መድረክ ይቀራል።

ሼር ሼር እያደረጋችሁ የኸይሩ ተካፋይ ሁኑልን

#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_media

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

05 Nov, 06:36


#ማን_አልተማረከ_ማን እጁ አልሰጠ🙌
በውበት በግርማው አይን እያስፈጠጠ🤌
ማን ቻለው ሊቋቋም ከፍጡርም ከሰው
መሬት እየጣለው እያስጎነበሰው💔
አንጀት ኩላሊቱ ልቡን እያደማ❤️‍🔥
ስንቱን በጥም ፈጀው ፍቅሩን እያስጠማ🙌!!

🌻ﺍللَّهُمَّ ﺻَﻞِّ ﻋَﻠَﻰ ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ مُحَمَّدٍ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟِﻚَ ﺍلنَّبِيِّ ﺍﻷُﻣِّﻲ ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺁﻟِﻪِ ﻭَﺻَﺤْﺒِﻪِ وَسَلِّمْ تَسْلِيﷺ

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

04 Nov, 16:06


አላህ ሆይ!
ልባችንን በፍቅርህ
ምላሳችንን በአዝክሮትህ
አካላችንን በትእዛዝህ
አዕምሯችንን ስለ ፍጡራንህ በማስተንተንተንና፣ስለ ሀይማኖትህ በመገንዘብ ጥመድልን።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

03 Nov, 03:54


[በንጋቱም (በብርሀን) በተነፈሰ ጊዜ፤ (እምላለሁ)።] አትተክዊር፤18

ከፈጅር (ሱብሂ) በኋላ የሚነፍስ የብርሀን ንፋስ አልለ። ለሰውነታችንም ኾነ ለውስጠ ልባችን እንዲሁም ለሕይወታችን ወሳኝ ነው። ከፈጅር ጀምሮ ጸሐይ እስኪወጣ ማለትም (11:45–12:10) ገደማ አየሩን መውሰድ፣ መንቀሳቀስ፣ መቅራትና መማማር፣ ወደ ስራ መውጣት በረከትን ያስገኛል። ይህ ለአማኞች ብቻ ሳይኾን ለማንኛውም ሰው የተሰጠ ነው ይላሉ። የፈጅር ሰዎች ለዚህ ማዕረግ የታደሉ ናቸው።

ወፍቀና

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

02 Nov, 18:41


🌟🌟🌟 ተወዳዳሪ Code #4 🌟🌟🌟
🌟🌟🌟 ሀያት 🌟🌟🌟
ከአዲስ አበባ

@Hayder_Islamic_Arts

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

02 Nov, 18:34


«ያሸህ ሚስቴ የማፀን ማስወገድ ኦፕሬሽን አርጋ ነበርና አሁን መውለድ ትችላለች?»ሸሁ«ልጄ ማህፀኗ ከተወገደ እንዴት ብላ መውለድ ትችላለች?» ልጁ«አላህ ከፈለገስ?»
ሸሁ «አላህ ከፈለገማ አንተም ትወልዳለህ😁

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

02 Nov, 08:06


ጭንቀት እና ጉም አንድ ናቸው የፈለጉትን አክል ቢገዝፉ ጨለማው ምንም አክል ድቅድቅ ቢል ጉም ነውና ብትን ይላል ጭንቀትም ሀከዛ በተለይ የጭንቀት መበተኛ የሀሳብ መድረሻ የነገራት መክፈቻ 🔑 ሰለዋትን ከያዝክ ጭንቀት ትካዜ መገቢያ ያጣሉ ሰይዱል ውጁድ ሲጠሩ ።ሰሉ አለይሂ ወሰሊሙ ተስሊማ

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

31 Oct, 17:23


ኣዒሻህ ረሱልን በዘጠኝ አመትዋ ታደለች ኸዲጃህ ሁለት ባሎችዋን ካጣች ቡሀላ በ40 አመትዋ ታደለች ኡሙ ሰለማህ ባልዋ ሲሞት ምን ያህል እድለቢስ እንደሆነች እየተሰማት ባለበት ወቅት ነቢዬን ታደለች ኡሙ ሀቢባህ ከሀገርዋ ተሰዳ ሀበሻ ለይ ባልዋ ከእስልምና ወጥቶ ጭንቀት ለይ ባለችበት እዚው ሀበሻ ለይ ሆና ረሱልን ታደለች ዘይነብ ከባልዋ ዘይድ ጋር መግባባት ከብዱዋት ፍቺ ከፈፀመች ቡሀላ ነቢዬን ታደለች
ሁላችንም የየራሳችን ቀደር አለን የሁላችንም የራሱን ቾግር የራሱን ደስታ ይዞ ይመጣል አላህ ይሰጠናል እንደሰታለንም

ጌታህ ይሰጥሀል ትደሰታለህሞ

ኸሚስ 💚❤️

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

23 Oct, 08:20


"አመሌ የመጣን መቀበል የሄደን መሸኘት ነው "

ብዙ ሰዎች ሲሉት እንሰማለን ከነፍስያ ከሸይጣን ከስሜት ጋር ስለ ሚስማማ ሁሉም ያራግበዋል ነገር ግን ከኢስላም ስነ -ምግባር (አኽላቅ) ጋር ጭራሽ የማይሄድ አባበል ነው

ኡለማዎች እንደ ሚሉት ፀባይ ሁለት አይነት ነው:-

1ኛው :-አኽላቁን ቲጃሪያ (የንግድ ባህሪ ነው)ይህ ባህሪ መስጠት መቀበል በሚል ህግ ላይ የተመሰረተ አኽላቅን ከሚሸጠው ሸቀጥ ጋር እኩል የሚያይ ነው ለሳቀልህ መሳቅ የጠየቀህን መጠየቀ ለሰጠህ መስጠት ነው
ይህ የነጋዴ ባህሪ ነው።

2ኛው:-አኽላቁን ሙሀመድያ ነው
መስጠት አንጂ መቀበልም የማያቅ ኡለማዎች አኽላቅን ሲተረጉሙ እንዲህ ነበር ያሉት ለከለከለህ መስጠት ፣የቆረጠህን መቀጠል ፣የበደለህን ይቅር ማለት ነው ይህን ነው የነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ምግባር ።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

22 Oct, 19:17


ለ1 አዕራቢ «ለይል ትነሳለህ?» ሲሉት

«አዎ» አላቸው

«የለይል ስራህን ንገረን» ሲሉት

«ተነስቼ እሸናና ተመልሼ እተኛለሁ»

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

21 Oct, 17:17


ያ አላህ አንተው ድረስላቸው 🤲🤲🤲
መርካቶ ሸማ ተራ እሳት አደጋ ተከስቷል 🔥🔥🔥

በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ ሸማ ተራ ከጃቡላኒ የንግድ ማዕከል ጀርባ ወይም ሽንኩርት በረንዳ የሚባለው ሥፍራ ላይ ከበድ ያለ የእሳት አደጋ ተከስቷል ። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለማጥፋት የሰውንም ሕይወት ለማትረፍ ንብረትም እንዳይወድም ጥረት እያደረጉ ነው ።

Share አድርጉ

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

21 Oct, 08:40


انشر عن اخوانك في شمال قطاع غزة

#شمال_غزة_يباد

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

20 Oct, 17:39


سنقرؤها 500 مرة على نية انتهاء الحرب هذه الليلة، من يشارك؟
(كُلَّمَاۤ أَوۡقَدُوا۟ نَارࣰا لِّلۡحَرۡبِ أَطۡفَأَهَا ٱللَّهُۚ )
#ሊላሂ_ተዓላ.💗
መቀላቀል የምትፈልጉ ተቀላቀሉ🫶
ዛሬ ማታ ጦርነቱን ለማስቆም በማሰብ ከላይ የምትመለከቱትን አያ 500 ጊዜ እናነባለን።
(ኩለማ አውቀዱ ናረን ሊልሀርቢ አጥፈአሃ አሏህ)
ለሁሉም አሰራጩ ባረከሏሁ ፊኩም🌹

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

18 Oct, 20:19


ያህያ ሲንዋር ሩሁ እስከወጣችበት ቅስበት ድረስ ጠላቶቹን መዋጋት አላቆመም ደሙ እየፈሰሰ ተጎድቶ ነገር ግን ጠላቶቹን በመጥረጊያ እንጨት ይዋጋችዋል።

ምነኛ ያማረ ሸሂድ ነው።አላህ ጀነተ አልፊርዶስ ይለግሰው።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

18 Oct, 20:19


ያህያ ሲንዋር ሸሂድ እስከሆነበት ቅስበት ድረስ ጠላቶቹን እየተዋጋ ነበረ አላህ ራህመት ያድርግለት።

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

18 Oct, 19:49


حمـ.ـاس: "ندعو إلى أداء صلاة الغائب على روح القـ.ائد الشـ.هيد يحيى السنـ.وار في كل المساجد والمراكز الإسلامية حول العالم"
#الجزيرة

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

18 Oct, 12:23


🤲ያፈታህ ያአሊም ክፈተው ኽይሩን
መቼም ታውቀዋለህ ያለንበትን
ያቃቢድ ያባሲጥ አጨብጥብን
ቀልባችን ዶዒፍ ነው መቻልም የለን!
አትፈትነን በማንችለው
እርስ በርሳችንም አዋደን አግባባን 🤲

ሶሉ አለን ሀቢቢ!ﷺ
ሶሉ አለን ረሱል !ﷺ
በሰለዋት የተዋበ ቀን ተመኝሁ
ጁምአ ሙባረክ 💚

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

17 Oct, 19:54


አዎ አንቱ ነሆ የኔ ሙራድ
አንቱን ማንሳት ነው ዚክሬም አውራድ።

سيدي ﷺ

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

15 Oct, 19:35


في الحرب .. فِرُّوا إلى الله

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

14 Oct, 12:08


رسالة الى أهل غزة من السويد
المنشد #خالد_الأطير #إنشاد

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

13 Oct, 15:00


ያማል 😞🥺😭💔💔💔


ወደ አሏህ እንመለስ በእኛ ወንጀል እነሱ አይቀጡ!🥺😢😭😭😭

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

12 Oct, 06:15


በዚህ ዘመን ሙስሊሞች መዋረዳቸው የነቢዩን ﷺ ነብይነት የሚያረጋግጥልን ነው።

ነቢ እንዲህ ብለው ነበር

« ዲንን መያዝ ፍም እሳት እንደ መያዝ የሚከብድበት ዘመን ይመጣል»

«ኢስላም እንግዳ (ሰዎች የማያውቁት አዲስ) ሆኖ ነበር የጀመረው። ለወደፊቱም ወደእንግዳነቱ (ሰዎች እንደማያውቁት አዲስ) ይሆናል። በዛ ግዜ ከዲኑ ጋር አዲስ ሆነው የሚታዩ ሙስሊሞች ጀነት ተረጋገጠላቸው።»

«ለወደፊቱ ሰብር እጅግ የሚያስፈልገው ዘመን ይመጣል። በዛ ዘመን በዲኑ ላይ የፀና ሰው የ50 ሸሂዶችን አጅር ያገኛል።»

«አዲስ አመት በመጣ ቁጥር ከባለፈው የባሰ ሸር ይዞ ነው የሚመጣው። ይህም ጌታቹን እስክትገናኙ ድረስ ይቀጥላል።»

እነዚህን የነቢ ﷺ ንግግሮች ስታነቡ እኛ ላይ ፈተናው የበዛበት ምክንያት በግልፅ ማወቅ ይቻላል።

አላህ ፈተናውን ከሚያልፉ ያድርገን 🤲
ከሚመጡ ሙሲባዎች ሁሉ በቁድራው ነፃ ያውጣን 🤲

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

10 Oct, 09:17


اللهم أذق اليهود والامريكان ما أذاقوه لأهل غزة

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

10 Oct, 09:17


اعصار ميلتون‏ يضرب امريكا الآن

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

09 Oct, 19:55


ألهم نصرك الذي وعدت 🤲😭
#‼️በሊባኖስ ዛሬ ጨረቃ የነበራት ቀለም።

🤲 #አሏህ ሆይ በዳዮችን ያዝልን።አሏህ ሆይ በእኛም ሆነ በተቀሩት ምእመናን ላይ በጎን የሻ ወደ በጎ ነገር ባጠቃላይ የሚገጠም አድርገው።ነገር ግን በእኛም ሆነ በሌሎች ምእመናኑ ላይ መጥፎን የሻ የበረታ እንዲሁ ጠንከር ያለን መልስ ስጥበት።አቅሙንም አሳጣው።አይኑንም ጋርደው።

🤲#አሏህ ሆይ ፊልስጢምን እንዲሁ ሊባኖስን የተቀሩትንም የምእመናኑን ሀገር ሰላም አድርግልን።

‼️ሒሳቡም ቀርቧል። በደሉና ሓጢያቱም ተንሰራፍቷል።🤲 ያረብ ኣል–መህዲን ብቅ አድርግልን።

አስተውል፦"ስለ ሰው ልጅ ፍትሕ አሳቢ ነን እያሉ ነገር ግን ፍትሑን ብቻ ሳይሆን ሰብኣዊ ማንነቱንም የሰውነት ዘይቤውንም አራክሰውት ግብረ ሰዶማዊነትን የሚያስፋፉ ለውሻና አሳማ ክብር በማለት እነርሱን ለምንስ ከሰው ልጅ ጋር  ማጋባት አይበቃም እያሉ እንደ ጋብቻ በሕገ መንግስት ደረጃ አርቅቀው ከእንስሳ ጋር ግኑኝነትን የፈቀዱ ምዕራባውያኑ ዛሬ በጋዛህ ከ 42000 በላይ ንፁሀን ሲፈጁ በሊባኖስ በ 2 ሳምንት ውስጥ ከ 2000 በላይ ምእመናን ሲረፈረፉ ለሰው ፍትህ ነው የቆምኩት ባዩ እንኳ የኣውሮፖ ሕብረት  አፉን ይዞ አንዲትን ከአሳማ ጋር ግኑንነት ሆነ ጋብቻ የሚባል ነገር ይበቃል እፈቅዳለው ያለችን የሰውን ክብር ቅንጣት  ማታውቅን እስራኤል የሚሏትን ሀገር ከማስቆም ተስኖት ይልቅንስ ከ ጎኗ በመሰለፍ ፍትሑን አዛብተውታል።
ወንድሞቻችን ዱዓህ ይሻሉ እኛም እንሻለን።
ተበራቱ።ወሏህ አዝኛለው እኛ የት ነን በዱዓችን እውን ከእነርሱ ጋር ነን? ወደ ዲን መጃሊሶች እንቃረብ አንሰላች ቀልባችንን ወደ አሏህ መንገድ እናዙር ባረከሏሁ ፊይኩም።የዲን እውቀት የእስልምና ሕይወት ነው። እርሱን ካከሰምነው የጀነቱን መዳረሻ መንገድ አጨለምነው ማለት ነው።

1,506

subscribers

421

photos

160

videos