ሒጃብ ነው ውበቴ @hijabnewwebta Channel on Telegram

ሒጃብ ነው ውበቴ

@hijabnewwebta


السلام عليكم وراحمة الله وبركاته

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ
* ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች
* አስተማሪ ታሪኮች
* ዲናዊ ትምርቶች
* ምክሮች
* ደዐዋወች
ይቀርብበታል ኢንሻአላህ
ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ
@Khewlibot

አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም
እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ
👇👇👇Join
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ (Amharic)

ሒጃብ ነው ውበቴ የበጎ ጥያቄ በእናቴ ላይ እንዲሆን እንዲያዝ የዱኒያህን ማወቅና የከባቢኛውን መረጃዎች ለመማር እና በመጠቀም ለመመልከት ለብቻው በቂ በገበታቢኬላህዜኊ ወንበሌታችሁ አዳምጣችን የሆነውን በመረዳት ውበታችሁን አጭርታችኋል። አላህ በአንድ ትምህርት የሚሰራቸው የእናቴ ጥያቄዎችን ስንወጣ በማዕበላችን ሌሎችን ማንኛውም በዚህ አቆጠፈ የድሆችና ምኞቶችን እና ለእናቴ ልጆች ምስክሮች ማፍዋቅ እንዳለ ብሎ እና በአንገቷ የእናቴ ጥያቄም ውስጥ የተገኘ ስነምግባለን። ከሌሎች መረጃ ጋር የእናቴ ስነምግባለን ጥያቄዎች ምስክሮች እና ውስጥ የተገኘረ ጥያቄዎች መሆንን ከእናቴ ገዢ ለመመልከት እንደሚገባቸው አዘጋጆችን ማግኘት ከጋስኩላህና መዲህ በፊቱ ተገዢዎት ከመንግሥትና የምስክሩ ክፍሉ ማፍዋቅ እውን ሃገረኛና በእናቴ በማልማት መመልከት ጊዜ የሆነው የእናቴ አዝናኝ ቀናልን ማፍዋቅ እንደሚገባው ከእኛ ጋር ለሚገባቸው በአባቶች በሚል የምክሮች ለቊኖኳችን በእኛ በሚል ነዋብ መመርጦ። ትምህርት ለሤሜን ወልደሚኖር ከመድረኩ ትግሪንነት ለሜንጆራሊያል በከባቢዎችን የክፍል ትምህርት ለለበዳይ ወልደሚኖር ከመድረኩ ትግሪንነት ለሜንጆራሊያልዋ በብዛታቸው በሚኖሩ ግምታቸውን ለማንኛውም ምልክት እና ለያያውና ለያኮካዎቹም ሃገር ብቻ ለመሳሰል የሜንጆራሊያል ዝግጅት ለሱፍ ላልሆኑ ሰሌዳ እና ለሲኢኖ የቃልሲፍ ቃሰ ዝግጁ ምልክቶች በምሳሌ እና በዚህ አቆጠፈ ሂጄት።

ሒጃብ ነው ውበቴ

10 Jan, 18:19


• ﴿فَٱذۡكُرُونِیۤ أَذۡكُرۡكُمۡ﴾.🤍🌿

- «سُبْحَانَ اللهِ».
- «الحَمْدُ للهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ».
- «اللهُ أكْبَرُ».
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ».
- «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ».

@HijaNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

10 Jan, 14:43


ወሀ እንኩዋን ዘግይቶ ሲመጣ ድርቀት የገደለውን አበባ አያድነውም ቆይተን ሁሉንም ይዘን ብንመጣ እራሱ በመዘግየታችን የምናጣው ነገር ይኖራሉ ይዘገይ ይሆን ወይስ ልሂድ በማለት የሚጠብቁ ልቦች  በዚ መሀል ይፈተናሉ በስተመጨረሻም አላህ የወሰነው ነገር ይሆናል

t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

10 Jan, 10:51


📌የዳዕዋ ፕሮግራም

☞ውድ የተከበራቹ ወንድም እና እህቶች በአሏህ ፍቃድ
ነገ ማለትም ቅዳሜ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ የዳዕዋ ፕሮግራም
በመርከዝ ኢማሙ አህመድ በአካል ተገኝታቹ እንድትታደሙ ስንጋብዛቹ በታላቅ ደስታ ነው

በአካል መገኘት ለማችሉ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት  መከታተል ትችላላቹ

ተጋባዣ ዱዓቶች
↓↓↓↓↓↓
🎤ኡስታዝ ሳዳት ከማል

🎤ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🎤ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ


ዳዕዋው የሚተላለፍበት ቻናል
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
https://t.me/MedrestuImamuAhmed

ሒጃብ ነው ውበቴ

10 Jan, 04:51


የጧት አዝካር

ሰብሀል ኸይር🌹

ሒጃብ ነው ውበቴ

09 Jan, 20:05


በጋዛ ወንድሞች እና እህቶቻችን መንገላታትና በቤቶቻቸው መቃጠል ሲሳለቁ የነበሩ የሆሊውድ ዱርየዎች የዘነጡ ቤቶቻቸው ሲነድዱ እና እነሱም ሲነፋረቁ ማየት ምንኛ ያስደስታል ?!!

አልሐምዱሊላህ !!

አላሁ አክበር !!

ገና አላህ ብዙ ያሳየናል - አንጠራጠርም !

አሜሪካን ያሉ ወንድሞች እና እህቶችን አላህ ይጠብቃቸው

https://t.me/Muhammedsirage

ሒጃብ ነው ውበቴ

09 Jan, 12:34


ረመዳን 50 ቀን ቀረው

ያአላህ የጊዜው ፍጥነት አላህ ደርሰው ከሚፆሙት ፆማቸውን ከሚቀበላቸውም ያድርገን 🤲🤲

ቀዳ ያለባቹህ እህቶች ከአሁኑ መፆም ብትጀምሩ ባረከላሁ ፊኩም

t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

08 Jan, 10:29


መልካም ሴት የአላህ ስጦታ ናት. 
በጣም መልካም ሰው ሁነው ራሱ ይህን እድል ያልተወፈቁ አሉ ትልልቅ ሶሀቦች ታብኢዮች ራሱ ሳይቀር  .. ምርጥ ሴት ስጦታ እና የአላህ ትሩፋት ናት ።  በጣም ሴት  ስለመረጥክ ስላጠናህ ስለተፈላሰፍክ  ባለትዳር ስላማከርክ  ስለቆየህ ስለፈጠንክ ዘሯ ከሰሜን ከደቡብ  ምናምን ስለሆነም አይደለም  ። እነዚ ሰበቦች  በራስህ ምትሄደው ሰበቦች እንጂ ሙሉ ሚናውን ሚጫወተው የአላህ  ስጦታ እና ተውፊቁ  ነው ።
መልካም ሴት ያለው ሰው ዱንያው ብቻ ሳይሆን አኺራውም ይሰምራል  ። ከዱንያ መጠቃቀሚያወች በላጩ መልካም ሴት ናት ብለውናል የአላህ መልእክተኛ ።
ይህን ረቂቅ የአላህ ስጦታ ለማግኘት ያለው ብቸኛ ምንገድ  ከአላህ ጋ በዱአ አማካኝነት ማውራት ነው   ።

T.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

08 Jan, 05:25


😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም

😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር


✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam

😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

ሒጃብ ነው ውበቴ

07 Jan, 16:34


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ....

ስለሙ! ወላሂ ብትሰልሙ ነው ሚሻላቹ ሰላማቹን እንድታገኙ ሀቅን ፈልጉ

T.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

05 Jan, 17:40


በሰሓባዎች ጊዜ የነበሩ ሴቶች  ከሞቱ ብሃላ የሰውነት ቅርፃቸው እንዳይታይ ያስጨንቃቸው ነበር ።
ያሁን ዘመን ሴቶች ግን የሚያስጨንቃቸው እንዴት ኣድርገን የሰውነት ቅርፃችን ለሰው እናሳይ የሚለው ላይ ነው።
 
ይህ ተግባር ደሞ የምዕራባውያን ሱና እንጅ  የነዛ ውድ ሰሓብያት እንስት ኣይደለም
نسأل الله السلامة والعافية

@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

05 Jan, 05:43


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

ሒጃብ ነው ውበቴ

03 Jan, 02:44


ነዋቂዱል ኢስላም

t.me/HijabNewWebta
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

01 Jan, 06:14


🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan

ሒጃብ ነው ውበቴ

01 Jan, 05:21


የ ረጀብ ወር ገብቷል!

ረመዷን🌀

ሒጃብ ነው ውበቴ

30 Dec, 06:34


አላህ ያግራልን

@HijabNewWebta
@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

30 Dec, 06:30


ነውሯን ሲከታተሉ ከረሙ። ለጀሀነም አጭተዋት ሰርክ ነውሯን በማውሳት ተጠመዱ። የልቧን እናውቃለን ብለው አምላክ ለመሆን ቃጣቸው።በረቀቀ መንገድ በጌታዋ ላይ አሻረኩ። ያ ልቦችን የሚያገለባብጠው አላህ ተውበትን ለባርያው አደላት። በተውበት ቀደመቻቸው። እነሱ ግን አሁንም የሰዎችን ነውር በመከታተል የሚገኝ ቅድስና እንዳለ ነገር ከተግባራቸው አልተቆጠቡም። ይባሱኑ ያወገዙትን ነውር እራሳቸው መፈፀም ጀመሩት።

እርሷ ግን አሁን የምስጋና እንባ እያነባች ነው። እንኳን የሰዎችን ነውር ልትከታተል ቀርቶ ያኔ ነውሯን ሲከታተሉ ለነበሩት እርሷ ያገኘችውን ሰላም ያገኙ ዘንድ ትመኛለች።መገን አላህ ልቦችን ሲያገለባብጥ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

ሒጃብ ነው ውበቴ

29 Dec, 03:09


﴿أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ﴾

«لا إلَهَ إلَّا اللَّهُ وحْدَهُ لا شَرِيكَ له، له المُلْكُ وله الحَمْدُ، وهو علَى كُلِّ شيءٍ قَدِيرٌ»

ሒጃብ ነው ውበቴ

25 Dec, 17:58


ወንዶችዬ ፂማችሁን ከላጫችሁ ልብሳቹህን ካስረዘማቹ ሰላታችሁን በጀመዐ ልሰግዱ ሲገባ እቤት ከሰገዳቹ ለኛ ምን ቀረን ከኛ ከሴቶች በምን ተለያቹ ወንድሞቼ ኧረ ነቃ በሉ

መልካም ምሽት

t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

25 Dec, 16:31


በድር ጅልባብ እና የሴቶች አልባሳት መሸጫ መደብር

#የዱባይ_ጅልባብ ከ 52 እስከ 60 ባለው ሳይዝ በሁሉም ዲዛይን አስገብተናል እንዲሁም ከውጭ ሀገር ከምናቀርበው ጅልባብ & ኒቃብ በተጨማሪም

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#በሀገር ውስጥ በፈለጉት ዲዛይን የተዘጋጀ ለክተው ብቻ የሚወስዱት ጅልባብ አለን 

እንዲሁም በመረጡት ጨርቅና በፈለጉት ዲዛይን በትዛዝ እንሰራለን ....

🕋🕌 ለመድረሳ ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን ...
🛍️እንዲሁ ከ 2 በላይ ለምቶስዱ በነጋዴዎች ዋጋ እንሸጣለን

💬ለነጋዴዎች ጅልባብ እና ኒቃብ በብዛት እናስረክባለን

በተጨማሪም
#ድርያ   #ቦርሳ
#አባያ     #ቶብ
#ጫማ     #ቡኹር/እጣን ...ወዘተ
እነዚህን በአንድ ላይ ከበድር ጅልባብ መሸጫ  መደብር ያገኛሉ

♥️ጥራት ፍጥነት ተመጣጣኝ ዋጋ

🚕ይምጡ ይጎብኙ ማየት ማመን ነው

አድራሻ
ቤተል አደባባይ ፊትለፊት
ከ ዑስሚ ዳቦ ጎን
  Mango kids  ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ
0960975353
0910288179 ይደውሉልን

🌿🌿🌿 #BEDR_ jilbab 🌿🌿🌿
🛍️እጃችንላይ የሌለ እቃ ፓስት አናደርግም!

    የተለያዮ እቃዎችን ለማየት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/BEDRjilbab

ሒጃብ ነው ውበቴ

24 Dec, 18:24


❝በሩን የዘጋብህ አዝኖልህ ነው❞
.............///.............
አንዳንዴ የስኬታችን መዳረሻ በር ናቸው ብለን ያሰብናቸው የተዘጉ በሮች ከኋላቸው ያለውን መጥፎ ነገር ብናውቅ ኖሮ እንኳንም ተዘጋ ብለን አላህን ደጋግመን ባመሰገን ነበር!!

منقول
https://t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

24 Dec, 13:07


እኛ ወንጀላችንን በመደበቅ ላይ ከምንታገለው በላይ ሰለፎች መልካም ስራቸውን በመደበቅ ላይ እጅግ የሚታገሉ ነበሩ!!

ሒጃብ ነው ውበቴ

23 Dec, 03:27


👂👂🌺🌺🌺
T.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

23 Dec, 03:17


>ጌታየ መች ነዉ ያ ጊዜ ራቀኮ አልኩት
ጌታየም አለኝ
إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُۥ بَعِيدًا.
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው. ያዩታል፡፡
وَنَرَىٰهُ قَرِيبًا.
እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡
>ጌታየ ግን እንዴት ይሆናል አልኩት
ጌታየም አለኝ
إِنَّ ذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ يَسِيرٌ.
ነገሩም በአላህ ላይ ገር ነዉ
وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
እርሱም ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉ
>ጌታየ አልቻልኩም አቃተኝ አልኩት
ጌታየም አለኝ
إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ.
አላህም በእርግጥ ከታጋሾች ጋር ነዉ
وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلصَّٰبِرِينَ.
አላህም ታጋሾችን ይወዳል


ያ አላህ ምን ያማርክ መጠጊያ ምን ያማርክ ወዳጅ ነህ!!!
Ruhii

https://t.me/muslimprincess2024.

ሒጃብ ነው ውበቴ

22 Dec, 18:09


☀️መርሳት ባይኖር ኖሮ ምናልባትም #አብደን ነበር።

#አልሃምዱሊላህ_መርሳትን_ለፈጠረ_ጌታ!

ሒጃብ ነው ውበቴ

22 Dec, 09:56


«የጀነት ቤቶች የሚገነቡት በዚክር ነው። ሰውዬው መዘከሩን ሲያቆም፤ መላኢካዎችም ግንባታውን ያቆማሉ። »
(ኢብኑል ቀይም)

@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

22 Dec, 06:52


ታድላ ብዬ የምቀናባ ሴት የለችም ምናልባት ከኔ በተሻለ መንገድ ለአላህ ባርያ በሆነች ሷሊህ ሴት ብቶን እንጂ..... አላህ ሆይ በፍቅርህ ሙላኝ በመንገድህ አፅናኝ


M

ሒጃብ ነው ውበቴ

21 Dec, 06:01


እኛ ኒቃቢስቶች ሰወች እንጂ መላይኮች አደለንም እናጠፉለን ተውበት እናረጋለን አላህ ተውበት አድራጊወችን ይወዳል አንቺ የምትገላለጭ እህቴ ሆይ እነሱ እኮ እንዲ ናቸው ኒቃብ ለብሼ እንዲ ከመሆን ባለብስስ አትበይ እስኪ ሌሎችን ተያቸውና የራስሽን ነውር እዪ ኢማን ይጨምራል ይቀንሳል አንቺ ካለሽበት ሁኔታ እነሱ ያሉበት በእጥፍ እንደሚበልጥ አትርሺ ከቻልሽ ተሸፈኚ ተሰተሪ ያለፈ ያገደመ ሁሉ አይፈተንብሽ አላህ ማስተዋሉን ይስጠን

t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

20 Dec, 06:06


https://t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

19 Dec, 07:58


ባለ_ኒቃቧ_ወጣት
~~~

~ለወላጆቿ ኩራት
~ለወንድሞቿ ክብር

~ ለባሏ ውድ ሃብት
~ለልጆቿ መልካም አርአያ

ናት ።

ሒጃብ ነው ውበቴ

18 Dec, 12:19


ኢህሳን  ⚪️⚪️⚪️⚪️
🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

በቅርቡ የተከፈተ  ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ
😓ሙስሊም  ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት
🥳  ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤🔤🔤 ነው❤️

🥳ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን
😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት
🎁
😎በየትኛውም ዘርፍ
😎ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር
😎አሳውቁኝ ምንም አይነት
😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም
😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ

😬@twhidfirst1 🔥

🔤🔤🔤🔤🔤🔤
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

ሒጃብ ነው ውበቴ

17 Dec, 10:00


ያረብ ጌታዬዋ በሰወች አይቼ በጠላሁት ወንጀል እንዳፈትነኝ

t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

15 Dec, 05:52


الشيخ محمد المعيوف

https://t.me/Muhammedsirage

ሒጃብ ነው ውበቴ

15 Dec, 05:39


https://t.me/muslimprincess2024

ሒጃብ ነው ውበቴ

14 Dec, 14:51


የአባትሽን ቤት ማንኩዋኩዋት ካልቻለ ተይው !!
ድሮም ሁለት ሴቶች ኒካህ ማሰር አይችሉም
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

13 Dec, 11:56


ስሚኝማ አንድ የልቤን እዉነት ልንገርሽ ሰወች ስለ ደስታ ብዙ ሲሉ ልትሰሚ ትችያለሽ. ደስታ ግን ስሜት አይደለም አዕምሮ ያለበት ሰላም እንጅ.የአዕምሮ ሰላምሽን ደግሞ ሁለነገርሽን ለጌታሽ በመስጠት ለሱ ቅድሚያ በመስጠት ዉስጥ ፈልጊዉ.ያኔ በመጥፎ ሁኔታወች በስቃይ በችግር በብቸኝነት ዉስጥ ሆነሽ እንኳን ደስታን ማጣጣም ትጀምሪያለሽ.👍👍https://t.me/muslimprincess2024

ሒጃብ ነው ውበቴ

07 Dec, 13:11


መስፈርቱን አሟልታ አደቡን ጠብቃ
የለበሰች ግዜ ግዴታዋን አውቃ

እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ ዉብ ጨረቃ
ኒቃቢስቷ እህቴ ትታያለች ደምቃ

ሒጃብ ነው ውበቴ

07 Dec, 05:45


አንዳድ ጊዜዎች አሉ ዝምታን የምትመርጡበት ማንንም ሰው ባታገኙ ማንም ባያወራችሁ የምትመርጡበት ጊዜ አለ ብቻ ሰላም ለልባችን አላህ ይለግሰን አላህ ጉዳዬቻችንን ያስተካክልልን አብሽሩ ሁሉም ያልፉል ነገ ሌላ ቀን ነው !!

t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

07 Dec, 02:58


«በህልምሽ አንዱ ያለ ኒቃብ እንዳያይሽ ተኝተሽ ሳለሽም ኒቃብ ልበሺ፤ እቀናለሁና!» አለ አሉ አንዱ።

ምነው ካንተ ቅናት ለብዙ ደዩስ ወንዶች ቆንጥረን ባከፋፈልናቸው¡

"ثم قال لها : ضعي النقاب اثناء نومك لأني اخشي أن يراكي أحدًا في احلامك من غير النقاب، فإني ورب العالمين اغار."

ሒጃብ ነው ውበቴ

06 Dec, 18:56


ሰላም ለነዛ ነገሮች ሁሉ ለከበዳቸው መኖር ላደከመቻቸ ከዱዐ ውጭ ምንም ማረግ ላልቻሉ
@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

06 Dec, 18:11


📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

ሒጃብ ነው ውበቴ

06 Dec, 06:59


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ

ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷

ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️

ሒጃብ ነው ውበቴ

06 Dec, 02:53


ገደል ግባ በለው !

ለማይረባ ሸቀጥ አልፎ ለሚያደማ
ፀፀት ለሚያስከትል ርካሽን ለቀማ
ኢስላም ዋጋ አይሆንም ለቤት ለትዳሩ
ተቅዋ 'ይከፈልም ለወርቅ ለብሩ !

እናብላ እንክፈልህ ሲልህ ሰዉ አምላኪ
ከችግር እናውጣህ ሲልህ ሞት ሰባኪ
" ከምትለኝ ክህደት ሞት ለኔ ጣእም አለው !
የተዋበው ኢስላም ከነፍሴም በላይ ነው !
ገደል ግባ " በለው !

ለማግባት ቢሟዘዝ ያ ልብን አዋኪ
ቀልብን የሚገለው የሞቱ ሰባኪ

አምሳያህን ፈልግ ብለሽ እሱን አርጂው
ርካሽን ወራሪ ከክብርሽ አግጂው !

https://t.me/Muhammedsirage

ሒጃብ ነው ውበቴ

06 Dec, 02:50


ሱረቱል  ካፍ   
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት
اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَوَاتِكَ وَبَرَكَاتِكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ إمَامِ الخَيْرِ وَقَائِدِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى .. اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ»

ሒጃብ ነው ውበቴ

04 Dec, 03:07


من قالها موقنا بها حين يمسى ومات من ليلته دخل الجنة وكذلك حين يصبح

ሒጃብ ነው ውበቴ

04 Dec, 03:06


اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُبِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ .

ሒጃብ ነው ውበቴ

03 Dec, 08:34


قال تعالى : "يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْراً كَثِيراً".

ሒጃብ ነው ውበቴ

03 Dec, 02:45


‏﴿ وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ﴾

ሒጃብ ነው ውበቴ

01 Dec, 10:56


ጉዳዩን ለአላህ የተወ ሰው፤ አላህ ከተመኘው በላይ ይሰጠዋል።

ሒጃብ ነው ውበቴ

30 Nov, 15:23


➨ንቃ ጀግናው‼️

‏”العقرب الذي لدغك في الماضي
لن يتحول إلى حمامة بمرور الزمان.“

“ባለፈው የነደፋህ ጊንጥ
  በጊዜ ሂደት ወደ እርግብነት አይለወጥም።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

ሒጃብ ነው ውበቴ

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

ሒጃብ ነው ውበቴ

29 Nov, 09:10


በጣም የሚዋደድ ባልና ሚስቶች በመሃላቸው አለመግባባት ይፈጠሪና ይጋጫሉ ባል ይናደድና ይደበድባታል፤
ሚስት በጣም ታዝንና ታለቅሳለች ባል ትቷት ወደ መኘታ ቤትይገባና ይተኛል፤
መስት ትንሽ ካሰበች በዋላ ወደ መኘታ ቤቷ ገብታ ትተኛለች፤
ሲነጋ ባል ከተኛበት ሲነቃ በጣም ደንግጦ ማልቀስ ይጀምራል ሚስት ጥቅልል ብላበት አቅፋው ተኘታ ነበር፤ ለቅሶውን ሰምታ ትነቃለች እንዲም ትለዋለች እዳስለቀስከኘ አሰለቀስኩ ብድሬን መለስኩ ብላ እየሳቀች ትስመዋለች እሱም በጣም ተደስቶ አቅፎ ይስማታል።
(እሳትን በውሃ እንጂ በእሳት አታጠፋውም)

T.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

28 Nov, 18:42


ጥያቄ፡
ከፊል ሰዎች ቁርአን ሲቀሩ ጀርባቸውን/ሰውነታችን ያወዛውዛሉ። ይህ ተግባር ትክክል ነው

መልስ፡ [ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና]

በቲላዋ ወቅት ሰውነትን ማወዛወዝ ማዟዟር፡ አይሁዶች ተውራትን ነሷራዎች ደግሞ ኢንጂልን በሚያነቡበት ወቅት የሚያደርጉት ተግባር መሆኑን በጥናት ግልጽ ሁኗል።

ይህ ተግባር የመፅሀፍ ባለቤቶች የሚልለዩበት ስራ ስለሆነ እኛ በነሱ አንመሳሰልም።

ጌታችን አሏህ [ቁርአንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ። ፀጥም በሉ] ይላል።

[ስለሆነም] ፀጥ ማለትና ሰውነትን ማንቀሳቀስና ማዟዟር መተው ያስፈልጋል።
الســؤال:

بعض الناس إذا قرأ القرآن يهز ظهره ، هل هذا الفعل صحيح ؟

الجواب

هز الجسم وقت التلاوة أو التمايل هذا عند البحث تبين أنه من عمل اليهود عند قراءتهم للتوراة أو النصارى عند قراءتهم للإنجيل فهو من يعني من عمل أهل الكتاب فنحن لا نتشبه بهم ،

و الله جل و علا يقول : [ و إذا قرئ القرآن فاستمعوا له و أنصتوا ]( الأعراف:٢٠٤)

و الإنصات قطع الحركة ، و عدم التمايل أو التحرك أو الإلتفات.

⭐️الإجابات المهمة في المشاكل الملمة لشيخ صالح بن فوزان [ص:٨٨]

https://t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

27 Nov, 18:42


እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

ሒጃብ ነው ውበቴ

27 Nov, 11:57


ጀነት ስምንት በሮች አሏት። በአንዱም ካልተጠራን ያኔ ነው ትልቁ ክስረታችን!

#ያ ረብ

ሒጃብ ነው ውበቴ

26 Nov, 04:48


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

ሒጃብ ነው ውበቴ

23 Nov, 20:32


☝️☝️ሳዑዲዎች !! እንግዳችሁን ተቀበሉት እንጂ !
   ከቻላችሁ በቀጥታ ደውላችሁ
እንደዛ ካልቻላችሁ በኔ በኩል አሳውቁኝ
@Fo1249  ስራ ካለ የሱ username  በውስጥ እሰጣችኋለሁ   ኑ ሀቂቃ ወንድማችን ገና የሳዑዲን ምድር የረገጠው በዚሁ አመት ነው  ተቸግራችሁም ቢሆን ፈልጉለት

ሒጃብ ነው ውበቴ

20 Nov, 09:16


የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 
በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ
የሱና ወንድም እና እህቶቻችን 
ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ
👇
join request የሚለውን በመጫን✅️
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

ሒጃብ ነው ውበቴ

19 Nov, 17:52


☀️አንዳንድ ሙስሊም ወገኖች አሉ!!

አንዳንድ ሙስሊም እህትና ወንድሞች ስለ #ኒቋብ ያላቸው አመለካከት የዘቀጠ ነው። ይህም ሳይበቃቸው ስለ ኒቃብና ስለ ሙተነቂቦች የሚያወሩበትን ቦታ አያውቁም። ከዙሪያቸው ካፊሮች ባሉበት ለኒቃቢስቶች ያላቸውን ጥላቻ ያወራሉ።

ሀቂቋ ይህን ያልኩት ስላጋጠመኝ ነው። ሙስሊሟ እንዲህ ካለች እነሱ ካፊሮቹ ምን ሊሉ ነው ????

ሙተነቂቦችም እኮ  ተሳሳቾች ናቸው ስህተት ካያችሁ በአደብ ማረም አለዚያ ደግሞ የማያውቁትን ከማውራት መቆጠብ ነው።

ሒጃብ ነው ውበቴ

17 Nov, 20:13


ሒጃብ ነው ውበቴ pinned «ለምንድን ነው ስደውል ያላነሳሽው? አስተማሪ ታሪክ ~ ለሆነ ጉዳይ ለሶስት ቀናት መንገድ ወጣሁ። ሌላኛው ሃገር እንደደረስኩ ሚስቴንና አንድ ልጄን ደህንነታቸውን ለማስረገጥ ደወልኩ። ከዚህ በፊት ከነሱ ተለይቼ አላውቅም። እነሱም መራቄን አያውቁትም። ካገባሁ ሶስት አመቴ ነው። የሆነ ሆኖ ስልኬ አልተነሳም። ስልኬ ከእጄ ሳይነጠል ሶስት ቀናት አለፉ። ያለ ግነት በየ እሩብ ሰዓቱ ቢበዛ በየ ግማሽ ሰዓት እደውላለሁ።…»

ሒጃብ ነው ውበቴ

17 Nov, 18:12


ለምንድን ነው ስደውል ያላነሳሽው?
አስተማሪ ታሪክ
~
ለሆነ ጉዳይ ለሶስት ቀናት መንገድ ወጣሁ። ሌላኛው ሃገር እንደደረስኩ ሚስቴንና አንድ ልጄን ደህንነታቸውን ለማስረገጥ ደወልኩ። ከዚህ በፊት ከነሱ ተለይቼ አላውቅም። እነሱም መራቄን አያውቁትም። ካገባሁ ሶስት አመቴ ነው። የሆነ ሆኖ ስልኬ አልተነሳም። ስልኬ ከእጄ ሳይነጠል ሶስት ቀናት አለፉ። ያለ ግነት በየ እሩብ ሰዓቱ ቢበዛ በየ ግማሽ ሰዓት እደውላለሁ። ምላሽ የለም።

በሃይለኛ ተበሳጨሁ። ወንድሜ እና እህቴ ላይ ደወልኩ። የትንሿን ቤተሰቤን ደህንነት እንዲያረጋግጡልኝ ጠየቅኳቸው። ሰላም እንደሆኑ ነገሩኝ። አላመንኳቸውም።

የሚስቴ እናት (አክስቴ) ላይ ደወልኩ። ሰላም እንደሆኑ ነገረችኝ። ስልካቸውን እንደምጠብቅ ነገርኳት። ብጠብቅ ብጠብቅ አንድም የሚደውል የለም።
ሶስቱ ቀናት ረጃጅም ሶስት ወራት ያክል ሆነው አለፉ። አንዳንዴ ቁጣዬ ከውስጥ ሲገነፍል ይሰማኛል። ሌላ ጊዜ በሁኔታው በጣም እየተገረምኩ ምክንያቱን ለማወቅ እሞክራለሁ።

ሸይጧን አስፈሪ ጉትጎታዎችን ደግሞ ደጋግሞ ያመጣብኛል። ቀናቱ አለፉ። ወደ ሃገሬ ተመለስኩ። እግሬ እንደረገጠ ወደ ቤቴ ነበር የበረርኩት። እንደደረስኩ በሩን አንኳኳለሁ። እሱም ሳይበቃኝ ደወሉን ላይ በላይ እደውላለሁ። ባለቤቴ በሩን ከፈተች። ከነ ሙሉ ውበቷ፣ ከነ ሙሉ ድምቀቷ። ባማረ በደመቀ ሁኔታ ተቀበለችኝ። ከባድ አጋጣሚ ነበር። ልጄ ከኋላዋ አለ። አይኖቹ በደስታ ይጨፍራሉ። ሊያቅፈኝ እየሮጠ መጣ። እኔ እንደደነዘዘ ሰው ሆኛለሁ። ሰበቡም ጠፋኝ። በፍጥነት በቁጣዬ ቦታ ግርምት ተተካ።

ባለቤቴን የዚህ ሁሉ ቸልትኝነት ምክንያቱ ምን እንደሆነ ጠየቅኳት። ጉዞዬን አቋርጬ በፍጥነት ልመለስ ተቃርቤ ነበር። አጉል ጥርጣሬ ከያቅጣጫው ወሮኝ ነበር።
ባለቤቴ ተረጋግታ መለሰችልኝ። "ለእናትህ ደውለሃል?" አለችኝ። ለምን እንደጠየቀችኝ ምክንያቷ ባይገባኝም እንዳልደወልኩ ነገርኳት። ንግግሯ ገዳይ ነበር ። እንዲህ አለችኝ፡ "በነዚህ ቀናት ውስጥ ስሜትህ ምን እንደሆነ አየህ አይደል? የእናትህም ስሜት ይሄው ራሱ ነው፣ ለቀናት ሳትደውልላት ስትቆይ። ናፍቆት ለብልቧት፣ ስጋት ገብቷት እሷ ካልደወለች በቀር አንተ ደውለህ ድምጿን አትሰማም። ይሄን ጉዳይ በተደጋጋሚ ላስረዳህ ሞክሬያለሁ። የምትረዳ ግን አልሆንክም። ክቡር ባለቤቴ! ከዚህ የተሻለ መልእክቴን የማደርስበት መንገድ አላገኘሁም።

እድሜዋ ትንሽ ዐቅሏ ግን ትልቅ የሆነችዋን ሚስቴን አፈርኳት። አንገቴን ደፋሁ። ትምህርቱ በሚገባ ነው የደረሰኝ። የመኪናዬን ቁልፍ እያቀበለችኝ ወደ ጀሮዬ ጠጋ ብላ "ጀነትህ እየጠበቀችህ ነው" አለችኝ።

እድሜ ልኬን የማልረሳውን ትምህርት ከጠቢቧ ሚስቴ ተምሬ ወደ መጀመሪያዋ ውዴ ወደ እናቴ ሄድኩኝ። ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀት ነፍሴን ስላተረፈችኝ ውለታዋን መቼም አልረሳም። ለዚች ጠቢብና አስተዋይ ሚስት ምስጋና ይገባታል። አሳምራ ኮትኩታ ላሳደገቻት እናቷ ምስጋና ይገባታል። እሷን ለመረጠችልኝ እናቴ ምስጋና ይገባታል።

እሷን ሰበብ አድርጎ በእዝነቱ ከእንቅልፌ ያነቃኝ ጌታ ምስጋና ይገባዋል።

እናቴ! እናታቶቻችሁ ! በዱንያ ያሉ ጀነቶቻችን ናቸው። ሌላው ቢቀር በየቀኑ በመደወል እንኳ ቢሆን አትርሷቸው። ይሄ ትንሹ ነገር ነው። ልቦቻቸው እኛን ይጠብቃሉ። ለኛ ዱዓእ ያደርጋሉ። በየ ሰዓቱ ስለኛ ይጨነቃሉ። እያሰቡ እየተጨነቁም ደጋግመው በመደወል እንዳይረብሹን በመስጋት ከመደወል ይታቀባሉ። ባሎቻችሁን፣ ሚስቶቻችሁን ወላጆቻቸውን እንዲያስቡ በማስታወስ አግዙ።

ከ0ረብኛ የተመለሰ
የብዙዎቻችን በተለይም የወንዶች ችግር ነውና እንድንማርበት ብታሰራጩት ባረከላሁ ፊኩም።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 26/ 2017)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

ሒጃብ ነው ውበቴ

17 Nov, 07:23


የነቢዩ ባልደረቦች የሰውነታቸው ጠረን እስኪቀየር ድረስ ይሰሩ ነበር ! ለዱንያ መስራታቸውና ሰርተው ማግኘታቸው ግን ለአኺራ ከመልፋት አያግዳቸውም ነበር
ኡስታዝ ሙሓመድ ሲራጅ
@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

17 Nov, 02:05


እሱ በሱ ላይ መልካም ያሰቡትን ፣ በሱ የተመኩትን፣ በሱ ላይ ተሰፋ የጣሉትን ሁሉ አያሳፍራቸውም።

ሒጃብ ነው ውበቴ

17 Nov, 01:50


t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

15 Nov, 06:04


📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

ሒጃብ ነው ውበቴ

14 Nov, 10:16


ስጋት!!ጭንቀት !!ሽብር    ዱ ኒ ያ እንዲህ ናት  ...

ተማሪው እወድቅ ይሆናል ብሎ ሊወድቅ ይደርሳል
ተመራቂው ሥራ አላገኝም ብሎ ይሸበራል
አባት ልጆቼ በርሃብ ሊያልቁብኝ ነው ብሎ ይብሰለሰላል

በዕድሜ የገፋው በሽታ ሊጥለኝ ነው ብሎ ይሰጋል
ኮረዳዋ  ሳላገባ ዕድሜዬ ገፋ ብላ  ትጨነቃለች
ወጣቱ ከምንም ሳልሆን ጊዜው ሄደ ብሎ ይደነግጣል

እናት ልጄን ክፉ ያገኘዋል ብላ ትቆዝማለች
ነጋዴው እከስር ይሆናል ብሎ ይንቀጠቀጣል
ኪሣራ  ዉድቀት በሽታ እንቅፋት ሐዘን ፍርሃት ስጋት

ሽብር  ትካዜ  ከጥንት ጀምሮ የዚህ ዓለም መገለጫዎች ናቸው ዱንያ አላህ ሲፈጥራት ቀድሞውኑ እንዲህ ናት!!!

አብሽሩ

ነገሮች
#አላህ ካለው ልክ ላያልፉ
ማሰብ መጨነቅ ምንድነው ትርፉ??

ሒጃብ ነው ውበቴ

13 Nov, 18:37


ከአላህ ፍራቻ አንፃር ዐይናችን እንባ ከቋጠረች ሰላም ነን።

የደረቀች እንደሆነ ግን አደጋ ላይ ነን።

ሒጃብ ነው ውበቴ

13 Nov, 17:21


ቅድሚያ ለኣኺራ
~
ሐሰኑል በስሪይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
"ሁሉም ፀጋ ጠፊ ነው፣ የጀነት ሰዎች ፀጋ ሲቀር።
ሁሉም ሃሳብ አላፊ ነው። የእሳት ሰዎች ሃሳብ ሲቀር።"
[አልሙጃለሰህ ወጀዋሂሩል ዒልም፡ 19]
@HijabNewWebta
@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

ሒጃብ ነው ውበቴ

12 Nov, 03:13


"ብዙዎች ዱንያ ላይ የሚያስጨንቃቸው እንዴት እንደሚኖሩ እንጂ ለምን እንደሚኖሩ አይደለም!" የምትኖረው አላህን በብቸኝነት ለመገዛት ነው!በአጭሩ ለተውሒድ ነው!
@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

11 Nov, 07:09


በጥበቡ አንድን በር ይዘጋና፤በእዝነቱ ሺህ በርን ይከፍትልሃል።

@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

10 Nov, 08:54


🔗🔡🔡🔡
.                        🌷
                    🌷🌷🌷
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!
               🌹🌹🌹🌹🌹
                 🌹🌹🌹🌹
                        🌿
ሙስሊሞች        🌿
የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃
                         🌿      🍃🍃🍃🍃🍃
                         🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
                          🌿    🍃🍃🍃🍃🍃
                            🌿       🍃                    
              💐💐     🌿
             💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።
                           🌿    አበባውን
                          🌿       አንዴ በመንካት
                         🌿      ብቻ የሚያመጣው
                                     +add 🌷
                                                     🛫
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

ሒጃብ ነው ውበቴ

09 Nov, 16:11


ወንዶች ላይ የመህር ብር ግዴታ እንደሆነው  ሁሉ

ሴቶችም በሀራም ሳይጨመላለቁ ቢክራ ሆነው ክብራቸውን ጠብቀው መገኘት ግዴታቸው ነው።

ሷህ ወላ እንደ
 
#ብድሩን የማይከፍል ወንድ
ልጅ አይፈጠር ህእ

ሒጃብ ነው ውበቴ

09 Nov, 16:10


🌸 🎧

ሒጃብ ነው ውበቴ

09 Nov, 12:26


➨ጋብቻ‼️

....ወላሒ አትሸወዱ አግቡ...!!

لايحتاج بيوتا واسعة ولا أثاثا فاخرا
لكن يحتاج نفوسا طيبة وحسن معاشرة

ጋብቻ ሰፊ ቤቶች ወይም የቅንጦት ዕቃዎች አያስፈልገውም
ግን ጥሩ ነፍስ እና ጥሩ ግንኙነት ያስፈልገዋል።

والبيوت ليس أساسها الاسمنت والحجر
بل أساسها المراة الصالحة


ውብ ቤቶች በሲሚንቶ እና በድንጋይ ላይ የተመሰረቱ አይደሉም ይልቁንም የውብ ቤት መሠረቷ ጥሩ ሴት ነች።

አላህ መልካም ሴት ያርገን


ያ ረብ‼️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

09 Nov, 08:33


ምንኛ ደስ የሚያሰኝ ርብርብ ነው! ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ የሚችለውን እያደረገ ነው። በዚህ የመስጂድ ግንባታ ላይ የሶደቀቱን ጃሪያ ድርሻ እንዲኖረው የሚሻ ያቅሙን በማገዝ ለኣኺራው ስንቅ ያስቀምጥ።
መስጅደል ፉርቃን በወረባቦ ወረዳ ዋና ከተማ ቢስቲማ ላይ እየተሰራ ያለ መስጂድ ነው። መስጂዱ ለከተማው ድምቀት ነው። ከዚያ በላይ ግን ለከተማውም በዙሪያው ላሉ ቀበሌዎችም ጥሩ የደዕዋ መነቃቃት ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል፣ ኢንሻአላህ።

መርዳት ለምትፈልጉ ከታች በተለጠፈው አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ።
#ወረባቦ ፉርቃን መስጂድ
ንግድ ባንክ - 1000401221957
አቢሲኒያ - 64828638
ዳሽን - 2935824167011

መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን። ምናልባት በናንተ በኩል ተሳትፎ የሚያደርግ ቢኖር ከአጅሩ ተካፋይ ትሆናላችሁ።
{ مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }
"ሌሎችን ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል።"
=
ቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor

ሒጃብ ነው ውበቴ

09 Nov, 08:31


አስተውል!
ጀነት ወንጀል ሠርተው ከልባቸው አልቅሰው ወደ አላህ በተመለሱ "መልላሳ" ባሮቹ የተሞላች ናት። ሞት መጥቶ ሩሕህ እስካልወጣችና ጸሐይ በመግቢያዋ እስካልወጣች ድረስ ወደ አላህ ተመለስ። አደራ! ሰይጣን ተስፋ እንዳያስቆርጥህ።

تذكر أن الجنة مليئة بالخطائين
الذين تابوا فتب إلى مادامت
الروح لم تغرغر والشمس لم
تطلع من المغرب!

ሒጃብ ነው ውበቴ

08 Nov, 20:15


በእዝነትህ ማረን ብዙ ቀን ድንበርህን ጥሰናል እኛ ጋር ባለ ወንጀል ምክንያት አንተ አዛኙ ጌታችን ዘንድ ያለውን መልካም ነገር አትከልክለን @HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

08 Nov, 03:27


#ዱንያ_እኛ_እንደፈለግናት_አትሆንም!!
እንዳሰብናትም አትሳካም ፣ እንዳሻናትም አቴድልንም
እንደ አመጣጧ ግን ተቀብለን ማስተናገድ አለብን ።
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

08 Nov, 02:58


♦️ሱረቱል ካህፍ ቃሪዕ ሒሳም

የጅመኣ  ግብዣ
ሱረቱል ካህፍ
     
📚"ተ
   📚"ጋ
     📚"በ
        📚"ዙ
            📚"ል
               📚"ን
سورة_الكهف

📚][]ሱረቱ ከህፍ 📎ውብ ቲላዋ@[]
ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው።
{የጁመዓ ቀን ሱናዎች}

↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة
💎الغسل
💎 الطيب
💎السواك
💎 لبس الجميل
💎 قراءة سورة الكهف
💎 التبكير لصلاة الجمعة
💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

➊ ➛መታጠብ
➋ ➛ሽቶ መቀባት
➌➛ ሲዋክ መጠቀም
➍ ➛ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ➛ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ ➛ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ ➛በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት


እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ነው።
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ
مجيد

ሒጃብ ነው ውበቴ

06 Nov, 05:57


🎧 🌸

ሒጃብ ነው ውበቴ

06 Nov, 05:31


~በዕድሜ ከፍ ባልን ቁጥር ያ በዲን ጠንካራ የነበርንበት የድሮ እኛነታችን ይናፍቀናል፡፡ ብዙ ሰው በዲኑ ጠንካራ የሚሆነው በወጣትነት ዘመኑ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ወጣቶች ሆይ ዘመናችሁን በሚገባ ተጠቀሙበት፡፡ 
አሁንማ ዲን ዉስጥ ቆየንና ተላመድነው መሰለኝ ደከምን፣ ደረቅን፣ ወረድን፡፡ አላህ ይዘንልን፡፡

አሁንማ ነገሮች ሁሉ ተቀላቅለው ግራ ገባን፡፡ ሐራም ነገርን ትልቁም ትንሹም፤ ዓሊሙም ጃሂሉም ስለሚዳፈረው ድንበሩ የቱ ጋ እንደሆነ ለተራው ሰው መለየት ቸገረ፡፡ተራው ሰው ዲንን ዲን ካልሆነው መለየት ከበደው፡፡ ዲን ማለት ሰው ይመስለዋላ። መጥፎ ነገር በርግጥም መጥፎ ስለመሆኑና እርካታም እንደሌለው መጥፎ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ጭምር ይነግሩሃል፡፡ እነርሱ እንደተበላሹት ሁሉ መልካም ሰዎች እንዳይበላሹ ሲሚመክሩ አታይም እንዴ!፡፡ 

«አንተ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነህ፤ እኛን አትቀላቀል፣ እዚያው ባለህበት ፅና፣ ይህ ሥራና ሰፈር ላንተ የሚሆን አይደለም፣እኛ እንደተነጀስነው አትነጀስ… የሚሉህ ለምን ይመስልሃል?፡፡

አይነግሩህም እንጂ መጥፎ ሰዎች በጥሩነትህ/ሽ እንደሚቀኑ አትርሳ፡፡ እንደሱ/ሷ ጠንካራ በሆንን እንደሚሉ አትዘንጋ።መረጋጋትህን እንደሚወዱት አትጠራጠር፡፡ «አቤት ታድሎ/ላ!»ብለው በሌለህበት ሥምህን እንደሚያወሱ አይጥፋህ፡፡ አለመቃምህ፣ አለመጠጣትህ፣ ቁጥብነትህ፣ ከሱስ ነፃ መሆንህ ... ያስቀናቸዋል፣ መጥፎ ሰፈር አለመታየትሽ፣ አለመቅበጥሽ ያስከብርሻል፡፡ሆ ወንጀል እሣት እኮ ነው። መቼ ሰላም ይሠጥና፡፡ ኃጢኣት መቼ ያረጋጋና!፡፡ ስለሆነም ነው ኃጢኣት በሚሠሩ ሰዎች አትቅና፣ መጥፎ ሠርተው ሀብታም በሆኑት አትቁለጭለጭ ያልኩህ፡፡

እና ምን መሰለህ/ሽ … እነርሱ ወዳንተ/ቺ ይምጡ አንተ/ቺ ወደነርሱ አታስብ፡፡ ሰው ሐራም ስለሠራ አትሥራ፣ ሰው ዲንን ሰው ስለተወ አትተው፡፡ ጥሩ ሱንና ተከታይ ከሆንክ ለመልቀቅ አትነይት፣ በሒጃብሽ የበለጠ ለመጽናት እንጂ ለማውለቅ ከራስሽ ጋር አታውሪ፣ ሌሎች አምታተው በሐራም እንደታወቁት ለመታወቅ አትጎምጅ፡፡
እዚያው በነበርክበት ፅና፡፡ በያዝከው መስመር ላይ ተራመድ፣ በቅናቻው ጎዳና ተጓዝ፡፡ የሀብት ብዛት ባይኖርህ በረካዉና እርካታው ይኖርሃል፡፡ ኃጢአተኞች ግን በረከትም እርካታም የላቸዉም ነው የምልህ፡፡በሐራም ትዳርም ሆነ በሐራም ከስብ መቅናት ትልቅ ኪሣራ ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

ሒጃብ ነው ውበቴ

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

ሒጃብ ነው ውበቴ

05 Nov, 08:51


ረመዷንን የሚያስታውስ ቲላዋ
3ወር ከጭማሬ ቀን ቀረው.....
አላህ በሰላም ያድርሰን!!

ሒጃብ ነው ውበቴ

05 Nov, 05:34


💚በምላስህ የሰውን ነውር አትጥቀስበት፡ አታውሳበት።

💚ምክነያቱም ለአንተም ነውሮች አልሉህ፡ ለሰዎችም ምላሶች አልሉዋቸው።

⭐️ኢማሙ ሻፊዒይ አሏህ ይዘንላቸውና።

@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

04 Nov, 18:40


ሸይኸል ኢስላም እንዲህ ይላሉ፦

አላህን ከማስታወስ ከሚያስረሳህ ፀጋ ይልቅ ወደ አላህ የሚያዞርህ ችግር የተሻለ ነው።
جامع المسائل( ٩ / ٣٨٧)
@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

04 Nov, 17:19


~ከፍቅር ጋር ዘላለማዊ ፀብ ውስጥ ያለህ ይመሰል አንዳንዴ የማይወድህን ሰው ትወዳለህ፤ወይ ደግሞ አንተ ሳትወደው የሚወድህን ሰው ታገኛለህ። አላህ ብሎልህ አንተም እሱም የምትዋደዱ ሆናቹ ስተገናኙ ደግሞ ህይወት ትለያያቹሃለች።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

ሒጃብ ነው ውበቴ

04 Nov, 13:25


👉ደም   እየገበረ  ለጂን  ለቆሌ
👉ልጅ እየለመነ ከዶሪህ ከሚሌ

👉ሲዞር ጫቱን  ይዞ በባሌ  በቦሌ
👉መሬት  እያፀዳ  በረጂም  ቦላሌ

👉ሀቅ ላይ ነኝ ይላል የአህባሹ ሎሌ
👉ሀቅ የለም ንገሩት  ከነርሱ ቀበሌ

በሙርሰል ሰይድ ጨፌ

ሒጃብ ነው ውበቴ

04 Nov, 12:44


ከትዳር በፊት ክብረ ንፅህናዋ(ቢክራነቷ) በዝሙት
ያጣች ሴትካገባች በኋላ በትዳሯ ላይ ትልቅ ተፅእኖ አለው
ጉዳቱ ለሷ ሲሆን ፀፀት አለው
የበታችነት ይሰማታል በራስ መተማመኗ ይቀንሳል
ጉዳቱ ለባል (ከሊላ አካል ንፅፅር) ይጠብቀዋል

ሴቶች በመጀመሪያ አላህን ፍሩ
በመቀጠልም ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ አትርከሱ!
ወንዶቹም ያጠቃልላል አላህን ፍሩ አላህ ይጠብቀን
ሁላችንም

ሒጃብ ነው ውበቴ

04 Nov, 12:36


ካልወደድካት ካላገባሃት ተዋት!!ቀኗን አታኝከው #ውበቷ ሳይደበዝዝ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ

ሒጃብ ነው ውበቴ

04 Nov, 09:38


አንዷ መልኳን ተማምና ዱቄታ ዱቄት ስትቀባ ትኖራለች ሀብታም ወንድ እስኪመጣ ¿

አንዷ ኒቃቧን ለብሳ ሷሊሁን ትጠብቃለች።

ልዩነቱ ያቺ የዱንያ ስኬትን እቺ ደሞ ከሞት በኋላ
ስኬትን ትመኛለች
እኮ አንቺስ 🫵 የቷ ነሽ?
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

04 Nov, 02:51


«ነቢ ሙሳ (የአላህ ሰላም በርሳቸው ላይ ይስፈንና) በአንድ ድንገተኛ አደጋ ምክኒያት ያደጉበትን ቀዬ፥ ቤት ንብረትና ቤተሰባቸውን ጥለው ለመሰደድ ተገደው ነበር። የስደት ጉዞው አናት በሚበሳ የበረሃ ፀሀይና አሸዋ በመሆኑ አድካሚና ተስፋ አስቆራጭ እንደሚሆን ይገመታል። መድየን ሲደርሱ ከለበሱት ውጪ የሚደርቡት፥ ለተጨማሪ ጉዞ የሚሆን ስንቅ፥ አልያም ሊያሰጠጋቸው የሚችል አልነበረም። አንድ ወንዝ አካባቢ ከሚገኝ ጥላ ስር ተጠግተው ጥሞና ላይ ሳሉ ወደ ወንዙ ከብቶቻቸውን ሊያጠጡ ከሚመጡ አርብቶ አደሮች መካከል ሁለት እንስቶች ከብቶቻቸውን ይዘው ራቅ ብለው ቁመው ተመለከቱ። ለምን ከብቶቻቸውን እንደማያጣጡ አስገርሟቸው ተጠግተው ጠየቁ። እንስቶቹ አባታቸው አዛውንት በመሆኑ ከብቶቹን ማጠጣት ስለማይችል ነበር የመጡት። ሆኖም ትንኮሳ እንዳይገጥማቸው ሌሎች አጠጥተው እስኪመለሱ ጠብቀው እንደሚያጠጡ ለነቢ ሙሳ  አስረዱ። ነቢ ሙሳ (ዐሰ) ከብቶቹን እየነዱ ወደ ውሃው በማቅናት አጠጥተው ለእንስቶቹ መለሱ።

ወደነበሩብት ጥላ ስር ተመልሰው ጥሞናቸውን ቀጠሉ። "ጌታዬ ሆይ! ወደኔ ለምታወርደው ማንኛውም ኸይር ፈላጊ ነኝ!" ሲሉ በለሆሳስ ጌታቸውን ተማፀኑ። የባሮቹን የልብ ሹክሹክታ የሚሰማው ጌታ ተማፅኗቸውን ሰማ። ምስጋናም ሆነ ምንዳ ሳይፈልጉ የሰሩት በጎ ስራ እጣ ፈንታቸውን አስተካከለው። ከደቂቃዎች በፊት መሄጂያ መጠጊያም ሆነ የሚበሉት የሚለብሱት ያልነበራቸው ነቢ ሙሳ (ዐሰ) እንግዳ ላድርግህ የሚል መልዕክት መጣላቸው። እንግድነቱም ልጄን ልዳርህ በሚል ግብዣ ተቀይሮ መጠጊያ፥ ቤተሰብና ሀብት አገኙ። ተስፋ ከሌለው ጨለማ የተስፋ ብርሃን ፈነጠቀላቸው። ታሪካቸውን የሚቀይር ስበብ ባይኖርም ቅሉ ያለ ሰበብ መርዳት የሚችለው ጌታ ሰበብ ፈጥሮ ታሪካቸውን በቅፅበት ቀየረው።

አንዳንድ ጊዜ በሰውኛ ቀመር ስናስበው ህይወታችን ጨለማ ይመስላል። ይረዱናል፥ ያግዙናል፥ ይደግፉናል፥ ያበረቱናል ያልናቸው ጀርባ ሰጥተውን ይገኛሉ። ህይወታችን በበጎ ይቀየር ዘንዳ መነሻ የሚሆን ሰበብ ቀርቶ ፍንጭ እናጣለን። የጥረታችን ፍሬ ድካም ይሆንና አምጠን ሶስት ወደፊት ተራምደን ባላሰብነው ምክኒያት አራት ወደኋላ ተመልሰን እንገኛለን። በመሮጫ ማሽን ላይ እንደሚከናወን ሩጫ ላብ ብናፈስም ከቦታችን ፈቀቅ አላልንም። ልፋታችን ብቻ ሳይሆን እውቀታችንም ሆነ በዙሪያችን ያሉ ትውውቆቻችን ጠብ ያደረጉልን ነገር የለም። በዚህ ሁናቴ ምሽቱ እንጂ ቀጥሎ የሚመጣው ብርሃን አይታየንም። ተስፋ መቁረጥ ተስፋችን ይሆናል። በዚህ ጊዜ ካላሰብነውና ካልገመትነው አቅጣጫ የጌታችን "ኸይር" ትወርዳለች። ሰበቡም ውጤቱም በቅጽበት ይፈጠራሉ። የሌለንን ወይንም ያጣነውን እናገኛለን። ታሪካችን ይቀየራል። የመከራ፥ ችግርና ጭንቀት ምዕራፍ ተዘግቶ የተስፋ ምዕራፍ ይከፈታል። ያቺ ቅጽበት መቼ እንደሆነች ጌታችን እንጂ ማንም አያውቀውም። ቀኑ ጨልሞብን ማታው ብርሃን፥ ለሊቱ ረዝሞብን ማለዳው የለውጥ ንፋስ ያዘለ ሊሆን ይችላል። ህይወታችን የሚለውጠው ህይወታችን ውስጥ ባሉ የለውጥ ሰበቦች ሳይሆን የሰበቦች ፈጣሪ በሆነው መሻት በምትመጣዋ ቅጽበት ነው።

አላህ ይግጠመን!» ኢብራሂም ዐብዱ
t.me/HijabNewWebta
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

03 Nov, 18:28


#ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

ሒጃብ ነው ውበቴ

03 Nov, 18:26


አደራ በሰላታችን ላይ
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

01 Nov, 20:55


ሀቁ ነገር ይህ ነው
ለሴት ልጅ አይቧን
ሚሸፍነው ባል ነው

ሒጃብ ነው ውበቴ

01 Nov, 02:59


ሱረቱል ካህፍ!

ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ﴾

“በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሀል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2470

T.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

01 Nov, 02:53


‏وفي ليله الجمعة
اللهم إني اسألك لطف القدر، وعافية الجسد
وحلاوة الأيام، وسعادة الروح
و راحة القلب، وسكينة النفس
اللهم جبرك لقلوب جُرحت، وخواطر كُسرت
ونفوس ضاقت عليها الدنيا بما رحبّت
اللهم جبراً يحفظ لِقلوبنا الطمأنينة والحياة يارب العالمين.

ሒጃብ ነው ውበቴ

31 Oct, 09:39


እኔ ካሚል ሸምሱን የምለው ነገር፤ ባለፈ ለማይረባ ዩቲዩብ ብሎ ያበላሸውን ነገር የሚያስተካክለው በዚህና መሰል መድረኮች እውነታውን ሲጋፈጥ ብቻ ነው።

ስለሆነም የኒቃብ መከልከል በተነሳ ቁጥር የካሚል ስም በመጥፎ መወሳቱ አይቀርም። ይህ መጥፎ ስም የሚስተካከለው የኒቃብ ጉዳይ ሲስተካከል ብቻ ነው።

ስለዚህ መፍትሄ እስከሚገኝ ድረስ ድምፅ መሆንህን ግፋበት። በርታ!



ይህ ቪድዮ ዛሬ ፓርላማ ላይ ጠቅላይ ሚኒስተሩ በተገኙበት ያቀረበው ጥያቄ ነው። እዛ መግባታችሁ ለዚህ ለዚህ ካልጠቀመ ምን ዋጋ አለው? ወንበር ለማሞቅማ ብዙዎች አሉን።

በል! እህቶችህን ለመካስ ሰበብ አድርስ።

ሒጃብ ነው ውበቴ

31 Oct, 06:41


ቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ጋዜጠኛዋ፦

«ዘበኛው ለኒቃቢስቷ እንዲያውቃት ፊትሽን ግለጪ የማለት መብት ኣለው አይደል? ስትል፣

«አዎ! አንችንም እንዲያውቅሽ ፊትሽን የተለቀለቅሺውን ዱቄት ታጠቢው ማለት ይችላል።»

ሒጃብ ነው ውበቴ

31 Oct, 05:40


✍️<አትማርም አሉ ኒቃብ ለብሳ ትምህርት>

አዋጅም አወጡ ለማስቆም ፈለጉ፡

በጧትም በማታ እየለፈለፉ፡

ደናቁርት መሀይም በጣም የዘቀጡ፡

አስተሳሰብ ዜሮ ማሰብ የማይችሉ፡

ኒቃብ ለብሳ ትምህርት አይቻልም አሉ፡

በአእምሮ ደካማ ቁልቁል የሚያስቡ፡

እሷ ለለበሰች እነሱ አበዱ፡

እሷ ለተዋበች እነሱ እየቀኑ፡

የጌታዋን ትዕዛዝ እሷ እያከበረች፡

መተገሊጥ ሁኝ  እኔ አልሄድም ባለች፡

ኒቃቤን ለብሸ እማራለሁ ባለች፡

እሷ ለለበሰች ለተሸፋፈነች፡

የጌታዋን ትዕዛዝ  አውቃ በታዘዘች፡

እሷ ፊቷን እንጅ አእምሮ አልሸፈነች፡

አእምሯዋ ክፍት ነው እሷ ትማራለች፡
=

ሒጃብ ነው ውበቴ

31 Oct, 05:08


«ስራው እና ሪዝቁ ላይ መቀነስን፣ ቀልቡ መገለባበጥ ያስተዋለ፤ በተውሒድ እና ኢስቲግፋር  ላይ አደራውን ። በነሱ ውስጥ ለነዚህ ችግሮች ፈውስ አለና።»

【ኢብኑ ተይሚያአልፈታዋ (11/698】
@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

31 Oct, 03:21


እነዛ ትላንት የሞቱት ለዛሬ ጥዋት እቅድ
ነበራቸው እነዛ <<<ጠዋት የሞቱት ደግሞ
            ለምሽት እቅድ ነበራቸው
ስለመኖሯችን እርግጠኛ አትሁኑ በ አይን
እርግብግቢት  ቅፅበት ሁሉ ነግር ይቀይራል

መች = ነው ምሞንሞተው
የት =ቤትኘው ሰአት
አናውቅም =ምን እየሰራን
ማን በድለን = ይሁን ምንሞተው
በተቀመጥነበት አጋጣሚ ነው
ወይስ በተኛነበት ወይስ በሄድንበት
ቦታ ምን ሃል ላይ ሁነን ሁላችንም አናውቅም


አሏህ ሆይ ለደካማ በሪያዎችህ እዘንላቸው የቀደሙንም
መቃብራቸውን ኑር አድርግላቸው


🌸ለኔ ላንቺ ላንተም ከአርሹ በላይ ያለው ጌታችን አንድ እድል ሰቶናል ተውበት አድርገን ወደ አሏህ እንመለስ 🌸

የዱኒያ ጫጫታ አያታልለም በቃ እስትግፋር እናድርግ በቃ ወደሱ እንሂድ እንጠጋው
የማናቃት ጉዞ አለችብን ከለመድናት የዱኒያ
ሀገር ያለመድናት ያላየናት ረጅም ጉዞ አልችብን
ቀብር ሞት ሞት ሞት ሞት

ሒጃብ ነው ውበቴ

30 Oct, 20:46


ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሰዎችን በኸይር ያስታውስ

ሒጃብ ነው ውበቴ

30 Oct, 17:54


«وَأمَّا الشَّوْقُ إلىٰ لقاءِ الله فهوَ أجلُّ مقاماتِ العَارفين فِي الدُّنيا».

- ابنُ رَجب.

ሒጃብ ነው ውበቴ

30 Oct, 10:20


ኒቃቤን እለብሳለው ትምህርቴንም እማራለው!!

ትምህርታችን እንማራለን ኒቃባችንም እንለብሳለን!!

ሒጃብ ነው ውበቴ

29 Oct, 14:02


የባሌ መምጫ መች ነው???
ብለሽ ለተጨነቅሽው እህቴ

በእርግጥ ሁለም እህትና ወንድሞቼ
ትዳርን አይሸሹም ወልዶ መሳምን
የጠሉ ላይሆኑ ይትላሉ!!

እንደውም አብዛኞቹ ጨዋ ሁነው ክብራቸውን ሳያስደፍሩ የኔ  የሚሉትን ዓጋራቸውን በመጠበቅ
የደከሙ ናቸው  ለነሱስ የምንላቸው የለንም??

ልብ ብይ  ዶክተር አመር ሀሚድ ያሉትን  ላድርሳችሁ!!

አንቺ እናት ሆይ  አሉ ዶክተሩ የልጄ ባል መምጫ
ምነው ዘገየሳ በማለት አትብሰልሰይ የልጅሽን ባል
ስም ገና ልጅሽ ሳትፈጠርም በፊት ጌታሽ ከመዝገቡ ላይ አኑሮታልና !!


በእርግጥም ዶክተሩ ልክ ብሎዋል
እንኳን ምንኗኗረው ይቅርና የምንበላውን
የምንጠጣውም ሳይቀር ቀለሙ አቅልመዋለች!!


አንዱም እንዲህ አለ ዛሬ በሚያሳስብሽ ጉዳዮች ላይ ዛሬን  ብቻ ታገሽ  ምክንያቱም የዛሬ ሀሳብና
ጭቀት ከነ ምናምኑ ጥርግ ብሎ ይሄድና
ነገ የሚባል አድስ ቀን ይመጣል 🌸


በዛ ነገር ውስጥ አዲሱ እጣ ፋንታሽ ሳቅና ፈገግታሽ አሉ አውን
#ሙሽራሽን  #ልጆችሽም #የምትናፍቂው #ሀላል የሆነ #የፍቅር #ሂወትም
ከዚያ ነገር
#ውስጥ አሉ #ብቻ #ታገሺ


ብቻ ጌታሽን  በበጎ ጠርጥሪው ያደርግልኛል
ይሰጠኛልንም በእርግጥም ይሰጥሻልና
በምድርም ላይ ምንም ተቀሳቃሽ የለችም
ምግቡዋ በአሏህ ላይ ያለ ቢሆን እንጂ

ማረፊያሽንም መርጊያሽንም ያውቃል
ሁሉም ግልፅ በሆነው መፃፍ ውስጥ ነው


🌸ይዘገያል እንጂ የተፃፈልሽ አይቀርም 🌸


ለምትወዷቸው ለምታከብሯቸው ሼር አድርጉላቸው

t.me/tdarna_islam

ሒጃብ ነው ውበቴ

29 Oct, 07:49


በሉ ዱዐ እያረጋቹህልኝ

ሒጃብ ነው ውበቴ

29 Oct, 04:49


አብሽሩ አትጨነቁ

🌸 እሳት ኢብራሂምን አላቃጠለችም
🌸 ቢለዋ ኢስማኢልን አላረደችም
🌸አሳም ዩኑስን አልበላችም
🌸 ባህርም ሙሳን አላሰመጠችም አለይሂሙ ሰላም
قل لن يصيبنا إلا ما كتب الله لنا
ብለህ በላቸው አላህ  ለኛ የፃፈው ነገር ቢሆንጅ አይነካችሁም
በዚች የአላህ ንግግር ራሳችሁን አፅኑ
አላህ ካልፈቀደ  ማንም ምንም ሊጠቅማችሁ  አይችልም ማንም ምንም ሊጎዳችሁ  አይችልም
🌸

🌸ሶባሐል ኸይር🌸

ሒጃብ ነው ውበቴ

28 Oct, 17:43


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

ሒጃብ ነው ውበቴ

28 Oct, 06:59


ጣፋጭ ኩርኩም
~
ህንዳዊ ሃኪም ነው። ፂሙ ከደረቱ ደርሷል። አንድ ፂሙን የላጨ በቁርኣንና ሱና ላይ የጠለቀ እውቀት ያለው የአዝሀር ሊቅ ጋር ተገናኘ። ህንዳዊው ስለ ፂም ጠየቀው።

የአዝሀሩ ሊቅ፡ "ፂም ማሳደግ የፈፀመው የሚመነዳበት፣ የተወው የማይቀጣበት ሱና ነው" ብሎ መለሰለት።

ህንዳዊው ሃኪም፡ "እኔ ምንም እንደምትል አላውቅም። ግን የአላህ መልእክተኛ እንደኔ ናቸው? ወይስ እንዳንተ? " አለው።

አዝሀሪዩ ፡ "አይ እንዳንተ ናቸው" ብሎ መለሰ።

[ሸርሑል ሙሐረር፡ 114]

* አንዳንዱ በእውቀት ካንተ ቢያንስ እንኳ አሻራው እድሜ ልክህን የማይጠፋ ቁንጥጫ ይሰጥሃል።
እይታህ ቢለይ እንኳ ከፍ ያለውን መምረጥ ላይ አይንህን አትሽ።
{ أَتَسۡتَبۡدِلُونَ ٱلَّذِی هُوَ أَدۡنَىٰ بِٱلَّذِی هُوَ خَیۡرٌۚ }
"ያንን እርሱ ዝቅተኛ የሆነውን በዚያ እርሱ በላጭ በሆነው ነገር መለወጥን ትፈልጋላችሁን?" [አልበቀረህ፡ 61]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

ሒጃብ ነው ውበቴ

28 Oct, 06:14


ጉዋደኛዬ እንደው ስወድሽ እኮ አላህ ይጠብቅልኝ አላህ በጀነት ያገናኝን እኔን ለማስደሰት እንደምትጥሪልኝ እንደምታስደስቺኝ አላህ ያስደስትሽ በኸይር ያበሽርሽ ሀቲዬ..
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

28 Oct, 05:44


‏﴿ إِنَّ رَبِّي لَسَمِيعُ الدُّعَاءِ ﴾

ሒጃብ ነው ውበቴ

26 Oct, 18:36


ከባዱ መለያየት አንዱ ጀነት ሌላኛው ጀሀነም ሲሆን ነው ከምንወዳቸው አይለያየን አሏህ በተውሂዲ ኑረው በሱም ከሚሞቱት ያዲርገን በጀነቱ ይሰብስበን

@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

26 Oct, 18:10


🍂ለብዙዎች ያልተገለፀው ድብቁ ፈተና

ወደ ዲን የተጠጉ ወንድሞች የትዳር አጋርን ሲያስቡ አይናቸው ወደ ሙተነቂቦቹ ያማትራል፣ ልቦናቸው ወደ መድረሳዎች እና መሳጅዶች ይኳትናል። ብዙ እህቶችም በልቦናቸው የሚከጅሉት በዲኑ ጠንካራ የሆነውን፣ መልካም ስነምግባር የተላበሰውን ነው። ያ ምኞት እውን ሆኖ የትዳር አጋር ምርጫ ጋር ሲመጣ ግን አላህ ካዘነላቸው ውጪ ብዙዎቹ እህቶች  በዱንያዊ መጠቃቀሚያዎች ይሸነገላሉ፣ በመልክና በቁመና ይሸወዳሉ። ያ ሁሉ ዲን ዲን ብለው ሲያወሩት የነበረው ከንቱ ሆኖ ይቀራል። እህቴዋ አቋምሽ አቋም ይሁን። በሚዲያ ላይ የምታወሪው፣ ለእህቶችሽ የምትመክሪው ሁሉ አንቺም ተግብሪው። ገና መልክሽን ሳያይ ሂጃብሽን ወዶ፣ የደርስ ተከታታይ መሆንሽን አድንቆ በሃላሉ መንገድ ፈልጎሽ የመጣውን የሱናውን ጀግና በሀብት፣ በመልክ፣ በቁመናው ብቻ ንቀሽ አትተይው። ውስጡ ባዶ ሆኖ ከላይ ግርማ ሞገስ ቢኖረው ምን ዋጋ አለው? መልክ እና ቀመናው አያኖርሽም፣ ሃብቱም ላንቺ ደስታን እና ፍቅርን ማምጣት አይችልም። ስለዚህ አቋም ይኑርሽ እህቴ። እነዛ የተገላለጡትን ጠልቶ ወዳንቺ ሲመጣ በቂ ባልሆኑ ምክንያቶች አትግፊው። ወንድሜ አንተም የምሩ ምርጫ ጋር ስትደርስ የምታፈገፍግበት አቋም እንዳይኖርህ። እርግጥ ነው ስታያት ልትወዳት ይገባል። ነገር ግን ትልቁ ጭንቀትህ መልክ ብቻ አይሁን። ያየሃትን ሁሉ አልመጣችልኝም የምትል ከሆነ ለመምረጥ ትቸገራለህ። ከመልኳ በላይ ሊያስጨንቅህ የሚገባው ዲኗ፣ ስነምግባሯ እና አለባበሷ ነው። እንደሌሎቹ ሳትራቆት ተሰትራ፣ ወደ መስጅድ እየተመላለሰች የአቅሟን እየጣረች እንዴት በጥቃቅን ነገራቶች ትተዋታለህ?  ይሄ ካንተ አይጠብቅም ጀግናዬ!


ብቻ ይታሰብበት ዛሬ ዛሬ ብዙዎቻችን የተፈተንንበት ጉዳይ ሆኗል።

https://t.me/tdarna_islam

ሒጃብ ነው ውበቴ

24 Oct, 10:45


የኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ደርሶች፦

01- አልኢርሻድ
02- ኡሱሉ ሲታ
03- ኡሱሉ ሲታ
04- ኪታቡል ቡዩዕ
05- ኪታቡ ሲያም
06- ከሽፉ ሹቡሃት
07- ሰላሰቱል ኡሱል
08- ዐቂደቱል ዋሲጢያ
09- ነዋቂዱል ኢስላም
10- መሳኢሉል ጃሂሊያ
11- አዱሩሱል ሙሂማ
12- ሠላሠቱል ኡሱል
13- መትኑል አጁሩሚያ
14- ነዋቂዱል ኢስላም
15- ነዋቂዱል ኢስላም
16- አልቀዋዒዱል ሙሥላ
17- ኩን ሰለፊየን ዐለል ጃዳ
18- መንዙመቱል ኢልቢሪ
19- አልቀዋዒዱል አርበዕ
20- አልቀዋዒዱል አርበዕ
20- አልቀዋዒዱል አርበዕ
21- ኩን ሰለፊየን ዐለል ጃዳ
22- ዐቂደቱ ተውሒድ የፈውዛን
23- መንዙመቱ ኡሱሊል ፊቅህ
24- ሙጅመሉ ዐቂደቲ ሰለፊ ሷሊሕ
25- አዱሩሱል ሙሂማ ሊዓመቲል ኡማ
26- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዐ
27- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዐ
28- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዐ

ሒጃብ ነው ውበቴ

23 Oct, 18:42


እነርሱ እንደዚህ በሚረብሽ ጩኸት ጸሎት ብለው ሲቀውጡት ነፃነትና መብት ነው። ዘበኛና መምህር ቢያይ እንኳን ደብድቦ ሊያባርራቸው አብሮ ተንበርክኮ ሊያዳምቅ ይችላል።

የኛ ሙስሊሞች ግን 5 ደቂቃ ያክል እንኳን ክላስ ውስጥ ከክላስ ውጭ ማንንም በማይረብሽ ሰላማዊ ሁኔታ እንስገድ ሲሉ ምድር ቃጤ ትሆንባቸዋለች። ታዲያ እንደት ነው ልንግባባ የምንችለው?

NB: ድምፁን አውቄ አጥፍቼው ነው።

ሒጃብ ነው ውበቴ

23 Oct, 06:36


@HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

22 Oct, 19:38


ስማ…

አንተም ፈተና ደረሰብኝ ትላለህ?

ከቀልቡ ውጭ አንድም ጤነኛ ሰውነት አልቀረውም። መላ ሰውነቱ ታመመ። ከሚስቱ ውጭ የቅርብም የሩቅም ሰው ራቀው። ጭራሽ ከአካባቢው ይወገድ እስከማለት ድረስ አገለሉት። ለ18 አመታት ያክል በህመም ተሰቃየ።

ይህ ብቻ ትላለህ… በህዝቦቹ ዘንድ በጣም ሃብታም ነበር። በርካታ ማሳና አዝዕርት ነበረው። ግን በቅፅበት እንዳልነበር ሆነና ወደመበት።

በርካታ ልጆች ነበሩት። ሁሉንም በድንገተኛ አደጋ አጣቸው።


ግን…

ታገሰ። ወደ አላህም ስሞታውን አሰማ። አላህም የታጋሾችን ምንዳ መላሽ ነውና ከበፊቱ የበለጠ ሃብትና ልጆች ሰጠው። ሐታ 26 ወንድ ልጆችን ወለደ ይባላል። ጤናውም ተመለሰለት።

أيوب عليه السلام

አላህ ምን እንዳለ ተመልከት፦


(وَاذْكُرْ عَبْدَنَا أَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ أَنِّي مَسَّنِيَ الشَّيْطَانُ بِنُصْبٍ وَعَذَابٍ

ባሪያችንን አዩብንም አውሳላቸው፡፡ «እኔ ሰይጣን በጉዳትና በስቃይ ነካኝ» ሲል ጌታውን በተጣራ ጊዜ፡፡


ارْكُضْ بِرِجْلِكَ ۖ هَٰذَا مُغْتَسَلٌ بَارِدٌ وَشَرَابٌ

«በእግርህ (ምድርን) ምታ፡፡ ይህ ቀዝቃዛ መታጠቢያ መጠጥም ነው» (ተባለ)፡፡


وَوَهَبْنَا لَهُ أَهْلَهُ وَمِثْلَهُم مَّعَهُمْ رَحْمَةً مِّنَّا وَذِكْرَىٰ لِأُولِي الْأَلْبَابِ

ለእርሱም ከእኛ ዘንድ ለችሮታ ባለአእምሮዎችንም ለመገሠጽ ቤተሰቦቹን ከእነርሱም ጋር መሰላቸውን ሰጠነው፡፡


وَخُذْ بِيَدِكَ ضِغْثًا فَاضْرِب بِّهِ وَلَا تَحْنَثْ ۗ إِنَّا وَجَدْنَاهُ صَابِرًا ۚ نِّعْمَ الْعَبْدُ ۖ إِنَّهُ أَوَّابٌ

«በእጅህም ጭብጥ አርጩሜን ያዝ፡፡ በእርሱም (ሚስትህን) ምታ፡፡ ማላህንም አታፍርስ» (አልነው)፡፡ እኛ ታጋሸ ኾኖ አገኘነው፡፡ ምን ያምር ባሪያ እርሱ በጣም መላሳ ነው፡፡)

[ሷድ: 41–44]


ሰማህ ሰማህ…?

«ታጋሸ ኾኖ አገኘነው፡፡ ምን ያምር ባሪያ»

አላሁ አክበር

በል ታገስ ሐቢቢ! በአላህ ተመካ። ከምታገኘው ጸጋ አንፃር «እንኳንም ያ ፈተና ደረሰብኝ!» እስክትል ድረስ የበለጠ ይክስሃል።
T.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

22 Oct, 07:27


አሰላሙ አለይኩም ያጀምዐ ሰሞኑን በአንዳንድ የመንግስት ትምህርት ቤቶች በኒቃብ ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል ይህም ሙስሊም ሴት እህቶቻችን ኒቃብ ማዉለቅ አልያም ትምህርቱን ማቋረጥ እየተገደዱ ያሉበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል ስለዚህ እኛም ከጎናቸዉ እንደሆንን ለማሳየት በዱዐ እንዲሁም ከላይ☝️ የምትመለከቱትን ምስል ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሼር በማድረግ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተፅእኖ እንፍጠር ከእህቶቻችን ጎን ቁመን ኢስላማዊ ግዴታችንን እንወጣ
       

ሒጃብ ነው ውበቴ

22 Oct, 06:04


فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا

وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا

سجنت بها وأنت لها محب... فكيف تحب ما فيه سجنتا



ምንም አየደለችም የዱንያዋ ህይወት
ዘመን አስደስታህ ታዝናለህ ሌላ ወቅት

ድካዋ'ኮ የሧ ስታስተነትናት
ወይ እንዳንተ  ጥላ ወይ እንደ ህልምህ ናት

ታሥረሃል በውስጧ የሷ ወዳጅ ሆነህ
የታሰርክበትን እንዴት ትወዳለህ?!


ከታኢየቱል ኢልቢሪ የተወሰደ

ግርድፍ ትርጉም ሙሐመድሲራጅ

https://t.me/Muhammedsirage

ሒጃብ ነው ውበቴ

22 Oct, 05:02


ባለፈው ነገር አትዘን፣ ወደፊትህን አትፍራ፣ አብሽር በጀነት!

ሒጃብ ነው ውበቴ

22 Oct, 05:01


በመርካቶው ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖች ሁሉ። ከምንም በፊት ሶብር አድርጉ። አላህ ሰጠ። አላህ ነሳ። ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያስባል። ጌታችን እንዲህ ይላል፦

{ وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰ⁠لِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰ⁠تِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ (155) ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰ⁠جِعُونَ (156) }
"ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ፡ 'እኛ ለአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን' የሚሉትን።" [አልበቀረህ፡ 155-156]

አልሐምዱ ሊላህ በሉ። የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
عَجَبًا لأَمْرِ المُؤْمِنِ، إنَّ أمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وليسَ ذاكَ لأَحَدٍ إلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إنْ أصابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ، فَكانَ خَيْرًا له، وإنْ أصابَتْهُ ضَرَّاءُ، صَبَرَ فَكانَ خَيْرًا له.
"የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999]

በማመስገን ታተርፋላችሁ እንጂ አታጡም። በአይነ ህሊናችሁ ቃኘት ቃኘት ብታደርጉ አገር ምድሩ በፈተና ተጥለቅልቆ ታያላችሁ። የባሰ የገጠማቸውን ተመልከቱ። ንብረት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብ ያለቀበት ስንት ጉድ አለ። አስቡ። ለመፅናናት ይጠቅማችኋል። ከተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። ከባሰ ሁሉ በላይ የባሰ አለ። ከባሰው ያዳናችሁን አመስግኑ። ተስፋ መቁረጥ፣ አጉል ብስጭት ያለፈውን ላይመልስ ከሁለት ያጣ ያደርጋል። ደግሞም እወቁ! አያልፍ የመሰለው ሁሉ ያልፋል። ኢንሻአላህ ነገ ሌላ ቀን ነው።

ከምንም በላይ ግን ዱንያ ነው። ትልቁ ኪሳራ የኣኺራ ኪሳራ ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል፦
{ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ }
" 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በቂያማ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15]

አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ። በተሻለ ይተካችሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ሒጃብ ነው ውበቴ

22 Oct, 03:40


የኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ደርሶች፦

01- አልኢርሻድ
02- ኡሱሉ ሲታ
03- ኡሱሉ ሲታ
04- ኪታቡል ቡዩዕ
05- ኪታቡ ሲያም
06- ከሽፉ ሹቡሃት
07- ሰላሰቱል ኡሱል
08- ዐቂደቱል ዋሲጢያ
09- ነዋቂዱል ኢስላም
10- መሳኢሉል ጃሂሊያ
11- አዱሩሱል ሙሂማ
12- ሠላሠቱል ኡሱል
13- መትኑል አጁሩሚያ
14- ነዋቂዱል ኢስላም
15- ነዋቂዱል ኢስላም
16- አልቀዋዒዱል ሙሥላ
17- ኩን ሰለፊየን ዐለል ጃዳ
18- መንዙመቱል ኢልቢሪ
19- አልቀዋዒዱል አርበዕ
20- አልቀዋዒዱል አርበዕ
20- አልቀዋዒዱል አርበዕ
21- ኩን ሰለፊየን ዐለል ጃዳ
22- ዐቂደቱ ተውሒድ የፈውዛን
23- መንዙመቱ ኡሱሊል ፊቅህ
24- ሙጅመሉ ዐቂደቲ ሰለፊ ሷሊሕ
25- አዱሩሱል ሙሂማ ሊዓመቲል ኡማ
26- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዐ
27- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዐ
28- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዐ

ሒጃብ ነው ውበቴ

21 Oct, 19:15


አሁን ባለንበት የፈሳድ ተጨባጭ፤ እንኳን በንብረታችን ላይ በእኛ ላይ እሳት አለመዝነቡ የአላህ እዝነት ነው።

እንደት ሰው ይህን የግርግር አጋጣሚ ተጠቅሞ እሳት ለማጥፋት መረባረብና ማዘን ሲገባው ይሰርቃል? ወሏሁ-ል-ሙስተዓን! የሰረቅከውን ሳትበላ ይውሰድህ አንተ እርጉም!

ሒጃብ ነው ውበቴ

21 Oct, 19:13


وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡

ሒጃብ ነው ውበቴ

21 Oct, 18:45


እሳቱ እስካሁን አልቆመም። ወላሁ-ል-ሙስተዓን!

ሒጃብ ነው ውበቴ

21 Oct, 18:45


መርካቶ ሼማ ተራ እሳት ስለተነሳ የሚመለከታችሁ አካላት ቶሎ ለመቆጣጥር ሞክሩ። አላህ ይድረስላችሁ እዛ ንብረት ያላችሁ ወንድምና እህቶች። አብሽር! ሰው ደህና ይሁን እንጂ ንብረት ይተካል። ለኸይር ነው።

ሒጃብ ነው ውበቴ

21 Oct, 13:25


ሚስቱ ተገላልጣ እየሄደች  ደሞ  አስተያየት ሲሰጡት ታምራለች ሲሉት ደስ ከሚለዉ ወንድ የበለጠ ደዩስ የለም ።

ሊያናደው  ነበር እኮ የሚገባ  ምክንያቱም የሷ ዉበት የሱ ብቻ ነዋ   """አጃኢብ


ነቃ በል ያ አኺ

ሒጃብ ነው ውበቴ

18 Oct, 19:03


ልብ የሚያሞቅ ፎቶ
===============
አዎ! ደስ የሚል ፎቶ ነው። የአላህ ሰላም በዚህ ቤት ባለቤት (ባል) ላይ ይሁን። አንዳንዶች ይህን ፎቶ ተንተርሰው «የህፃኗ መብት ተጨቆነ!» እያሉን ነው። ታዲያ "deformed males" ወደሚሉሽ ወደነ አርስቶትል፣ "Woman was God’s second mistake." (ሴቶች መፈጠራቸው የፈጣሪ ሁለተኛ ስህተት ነው!" እነ Friedrich Nietzsche አይነት ደፋር መሄዱ ይሻላል?


ለማንኛውም ህፃናት ወላጆቻቸው ከሚናገሩት በላይ የሚተገብሩትን ይቀስማሉ። ውዱዕ ሲያደርጉ ቅደም ተከተሉን ባይጠብቁም አዘበራርቀው ቢሆንም ይታጠባሉ፣ ሲሰግዱ ወላጆቻቸው የሚያደርጉትን እያዩ ለመስገድ ይሞክራሉ። ሴት ህፃን ልጅ እናቷ ኒቃብ ለባሽ ከሆነች የእናቷን ኒቃብ እያነሳች ለመልበስ ትሞክራለች፤ ባታውቅበትም። ይህ የተለመደና በተለይ ልጅ ያለው ሰው የሚያውቀው ነው።

ታዲያ ይህቺ ከታች በፎቶው የምንመለከታት ህፃን ኒቃብ መልበሷ ምንድን ነው ወንጀሉ? ከፎቶው እንደምንመለከተው እርግጥ ነው እድሜዋ ኒቃብ ዋጂብ በሚሆንባት ደረጃ ላይ አይደለችም። ግን ሳትገደድ በፈቃዷ ልልበስ ካለችና መልበሷ በርሷ ላይ የሚያመጣው አካላዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ አዕምሯዊና ከጤና ጋር የተያያዘ ችግር እስከሌለው ድረስ በራሷ ፈቃድ ደስ ብሏት ብትለብስ ምንም ችግር የለውም። «እናቴ አስገድዳ አልብሳኝ ነው!» ብላ ለናንተ ያሰሞተች ይመስል በዚህ ደረጃ መወረፉ ለኒቃብ ካለ ክብር ማነስ ወይም ጥላቻ ወይም አለማወቅ ካልመነጨ በስተቀር ሌላ አይሆንም።

በርግጥ አልፎ አልፎ አንዳንድ በግድ የሚያስለብሱ ካሉ አላህን ሊፈሩ ይገባል። ማስገደዱ ኋላ ሲያድጉ እንዲጠሉት ሊያደርግም ስለሚችል ጉዳቱ የከፋ ነው።

ነገር ግን በፈቃዳቸው ከለበሱና ችግር ካላስከተለባቸው ኋላ መልበስ የሚገባቸው እድሜ ላይ ሲደርሱ በቋሚነት ሲለብሱት ቀድመው የለመዱት ስለሆነ አይቸገሩም።
ይህ ደግሞ ከመልካም ተርቢያ ነው። ኒቃብ መልበስን ጨምሮ ሶላት፣ ጾም፣ ሐጅ፣…  ግደታ እድሚያቸው ላይ ሳይደርሱ ማላመድ ጥሩ ነው።

ውዱ ነቢይ
("مروا الصبي بالصلاة إذا بلغ سبع سنين، فإذا بلغ عشر سنين فاضربوه عليها")
«አንድ ህፃን 7 አመቱ በደረሰ ጊዜ ሶላት እንዲሰግድ እዘሱት፤ 10 አመቱ በደረሰ ጊዜ ግረፉት!» ያሉት ቀድሞ በ7 እንዲሰግድ መታዘዙ ግደታ ስለሆነበት ሳይሆን ለማለማመድ ነው።

ልክ እንዲሁ ጾምም ገና ግደታ ሳይሆንባቸው ማለማመድ ያለ ነው። ረቢዕ ቢንት መዕወዝ በጾም ወቅት ልጆቻቸውን አስጹመዋቸው ወደ መስጅድ እንደሚሄዱና እዛ መጫዎቻ አድርገውላቸው አንዳቸው ርቦት ሲያለቅስ ኢፍጣር ባይደርስም እንኳ ምግን ይሰጡት እንደነበር ተናግራለች።
"... ونصوّم صبياننا الصغار منهم، ونذهب إلى المسجد فنجعل لهم اللعبة من العهن (الصوف) فإذا بكى أحدهم من الطعام أعطيناه ذاك حتى يكون عند الإفطار"

የዘንድሮው ረመዿን የሆነ ቀኑን ከጠዋት 5:00 ላይ እያፈጠረ፣ የሆነውን ከቀኑ 8:00፣ የሆነውን ከቀኑ 11:00፣ የሆነውን በኢፍጣር ወቅት… ወዘተ እያለ ሲለማመድ ልክ ግደታ ሲሆንበት ሙሉ ወሩን ለመፆም አይቸገርም።

ይህቺ ታዳጊም ዛሬ ጁሙዓህ እንደዚህ ለብሳ ከሆነ ነገ ሰፈሯ ብትሄድ ሱሪ ሁላ ለብሳ ከእኩዮቿ ጋር እቃ እቃ እየተጫዎተች ልታገኛት ትችላለች። ከፈለገችም እስካልተገደደች ድረስና ኢንጆይ እስካደረገችው ድረስ ከወደደችው በዚሁ ሁኔታዋ እድሜዋ ዋጂብ እስከምትሆንበት ልትደርስ ትችላለች። መብቷ ነው።

ግን አሁን ባለችበት እድሜ ኒቃብ ለብሳ እቃ እቃ ስትጫዎት ብታያት፤ «እንደት ኒቃብ ተለብሶ እቃ እቃ!፣ ሳያውቁ ዝም ብለው ኒቃብ እየለበሱ…!» ካልክ፤ ህፃኑ አንተ ነህና ተቀበላትና አንተ እቃ እቃ ተጫወት። አንዳንዶች ትልቅ ሆነውም ኒቃብ ለብሰው አደብ የሌላቸውና ከነርሱ የማይጠበቅ ነገር የሚፈፅሙ ልታይ ትችላለህ። ያኔ በጅምላ ኒቃቢስቶችን ከመፈረጅና ሳያውቁ እየለበሱ ከማለት፤ ለዚያ እኩይ ድርጊት የዳረጋቸው ኒቃብ መልበሳቸው ሳይሆን የራሳቸው እኩይነት ነው። እነዚህ ቢለብሱም ባይለብሱም ድርጊቱን ከመፈፀም ወደ ኋላ አይሉም ነበር ማለት ነው።

ለማንኛውም እይታችንን እንገርዝ። ሁሉም በኛ ጫኛ ገብቶ ካልተለካ አንበል። አንዳንድ ጊዜ አለማወቃችንን ብንደብቀው አዋቂ መስለን በኖርም ነበር። እረፉ!


ሰላም በነዛ በዚህ የፈሳድ ዘመን ተቆጥበውና ሁሉን ቻሌንጅ ተቋቁመው ኒቃብ በለበሱ የዘመናችን እንቁዎች ላይ ይሁን!
ሰላም በነዛ ሴት ልጆቻቸውን፣ እህቶቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ኒቃብ ባለበሱ ወንድ የሆኑ ወንዶች ላይ ይሁን!
t.me/HijabNewWebta

ሒጃብ ነው ውበቴ

18 Oct, 01:49


‏كُن من الذاكرين:
‏- سُبحان الله.
‏- الحمدلله.
‏- لا إله إلا الله.
‏- الله أكبر.
‏- سُبحان الله وبحمده.
‏- سُبحان الله العظيم.
‏- استغفرالله واتوب اليه.
- اللهُم صَلِ علىٰ مُحَمَد وآلِ مُحمَد
https://t.me/tewhiidd

ሒጃብ ነው ውበቴ

18 Oct, 01:35


اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.
t.me/HijabNewWebta

14,499

subscribers

1,832

photos

538

videos