ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ ™ @man_united_ethiopian Channel on Telegram

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

@man_united_ethiopian


ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለ ታላቁና ሃያሉ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በየደቂቃው በየሰዓቱ የሚወጡ ፈጣን መረጃዋችን ከኛዉ ዘንድ ያገኛሉ።

☞︎| የዝውውር ዜናዋች
☞︎| ስለ ክለባችን ትኩስ ትኩስ መረጃ
☞︎| ቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሞቹ

📢 ለሀሳብና አስተያየት & ለማስታወቅያ ስራ ⤵️ @PrimaDavid

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ ™ (Amharic)

በዚህ ቦታ መረጃው ለሙሉ ሀያሉ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ በየደቂቃው እና በየሰዓቱ ስለ ዝውውር ዜናዋችን ማንችስተር ዩናይትድ ተጨባሩ። በዚህ ቦታ ለዝውውር መረጃዎችና ቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሞቹ የተቀበሉትን መረጃዎችን እና ምርታቸውን ለኛው ቦታ አመልክተዋል። የዝውውር ዜናዋችን ለሀሳብና ለማስታወቅያ ስላቀረብና ለማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ በቀጥታ ስርጭት ለኛው ቦታ መካከል ይደረጋል።

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

11 Jan, 19:34


Now it's time to cook 👊👊


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

11 Jan, 16:57


Confirmed
በነገው እለት የምንጠቀመው መለያ 💙

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

11 Jan, 15:56


... ክለባችን ዮናይትድ የአማድን ኮንትራት እስከ 2030 ድረስ ማራዘሙ የሚታወስ ሲሆን አሁን ላይ ስሙ ከለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው የአካዳሚው ፍሬ ኮቢ ማይኖ ክለባችን ዮናይትድ አሁን ላይ ከማይኖ ጋር ስለ ኮንትራቱ ጉዳይ ንግግሮችን ጀምሯል።

STAY HOME🔴💪

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

11 Jan, 15:31


🗣️ የዲያጎ ሊዮን ተወካይ ሬናቶ ቢታር፡-

አሁን ወደ ማንቸስተር ለህክምና እና ኮንትራቱን ለመፈራረም እንሄዳለን። ሀሳቡ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ለክለቡ እንደሚሰለፍ ነው።

[rockandpop955]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

11 Jan, 15:25


🚨📸 JUST IN :

ዲያጎ ሊዮን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ወደ እንግሊዝ ከመጓዙ በፊት በአውሮፕላን ማረፊያው ይገኛል። 🔥👀

[Gimenez_Erni]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

11 Jan, 09:02


🎙️| ሩበን አሞሪም:

ቪክቶር ሊንደሎፍ አሁንም ከጨዋታ ውጪ ነው ጆኒ ኢቫንስም እንዲሁ አማድ ትንሽ ጉዳት አለው ነገር ግን ማገገም ይችላል ብዬ አስባለሁ ሉክ ሾው በማገገም ላይ ነው ሜሰን ማውንትም እንዲሁ የተቀሩት ለቦታ እየታገሉ ነው ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

11 Jan, 04:29


፨ እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን መልካም እለተ ቅዳሜ ተመኘን ፨


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

10 Jan, 19:23


🚨 FC Como ታይለር ማላሲያን ለማስፈረም እየሞከሩ ነው።

[ምንጭ:- አልፍሬዶ ፔዱላ]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

10 Jan, 18:06


90min የእግርኳስ ግምታቸውን ሲያስቀምጡ ክለባችን እሁድ ለት በኤፌ ካፕ ከ አርሰናል ጋር 2ለ2 ይለያያል ብለዋል፨


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

10 Jan, 18:06


ራሽፎርድ -- ባርሴሎና ?

የባርሴሎና የመጀመሪያ ሀሳብ(ፍላጎት) ማርከስ ራሽፎርድን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ጥያቄ ማቅረብ ነው።

📎Matteo Moretto

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

10 Jan, 16:14


📸 Star Boy 💫⭐️

Chill😎

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

10 Jan, 16:09


🚨 | የማንችስተር ዩናይትድ አካዳሚ አጥቂ የሆነው ኤታን ኢኒስ በቀሪው የውድድር ዘመን ዶንካስተር ሮቨርስን በውሰት ይቀላቀላል።

[ስቲቨን ሬይልስተን]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

10 Jan, 15:22


New year, new boots 🔥

Adidas Football 👌

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

10 Jan, 14:25


🎙️| ሩበን አሞሪም ስለ ኮቢ ማይኖ ፡-

በሁሉም ተጫዋቾቼ  ደስተኛ ነኝ ። በተለይም ጎበዝ ተጫዋቾችን ማቆየት እፈልጋለሁ። በክለቡ አስቸጋሪ ጊዜ ነው ነገር ግን ኮቢ እየተሻሻለ በመምጣቱ ደስተኛ ነኝ።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

10 Jan, 14:01


ሩበን አሞሪም ስለ ኤፌካፕ

ይህ ታሪካዊ ዋንጫ ነው እናም ይህን ዋንጫ ማሸነፍ እንፈልጋለን ሲል ተናግሯል

@Man_united_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

10 Jan, 13:58


🚨 ሩበን አሞሪም ስለ ማርከስ ራሽፎርድ

" የወደፊት ሁኔታዎች እናያለን አሁን ግን በጨዋታው ላይ እናተኩር ለጨዋታው ማድረግ ያለብንን ሁሉ እናደርጋለን "።


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

09 Jan, 20:50


የነገ ሰው ይበለን 🙌🏿


@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

09 Jan, 20:20


🗣️አማድ ውል በማራዘሜ ደስተኛ ነኝ እኮራለውም በዚህ ክለብ አስደናቂ ወቅቶችን አሳልፌያለው ነገርግን ቀሪ ነገሮች አሉ ትልቁ ምኞቴ በማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ መስራት ነው።

ማንችስተር ዩናይትድን ከተቀላቀልኩ በኃላ ብዙ ተምሬያለሁ ለእድገቴ ለረዱኝ አሰልጣኞች እና የቡድኑ አባላት እንዲሁም በየቀኑ ለሚያበረቱኝ ደጋፊዎች ምስጋናዬ የላቀ ነው።

አስቸጋሪ ሲዝን አሳልፈናል ነገርግን ትክክለኛው መንገድ ላይ እንደሆንን እና ቀጣዩ ጊዜ ብሩህ እንደሚሆን እምነት አለኝ ቡድኑን ለማገዝ እና ደጋፊዎች ኩራት እንዲሰማቸው የምችለው ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ሲል ከፊርማው በኃላ ተናግሯል።

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

09 Jan, 19:46


አማድ ዲያሎ እስከ 2030 የሚያቆየውን ውል በይፋ ፈርሟል።

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

09 Jan, 13:24


የክለባችን ጊዜያዊ የቅጥር ዳይሬክተር ክሪስቶፈር ቪቬል አሁን በማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ ቋሚ ቦታ ለመያዝ እየተነጋገረ ነው።

በሚቀጥሉት ሳምንታት ከቪቬል ጋር ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚቻል አንዳንድ ተስፋዎች አሉ።

[Daily Mail]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

09 Jan, 12:37


🚨ክለባችን የናፖሊውን የክንፍ መስመር ተጫዋች ክቪቻ ክቫራትክሄሊያን ይፈልጋሉ እና ማርከስ ራሽፎርድን በክንፍ አጥቂው የመቀየር ሀሳብ አቅርበዋል።

[lequipe]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

09 Jan, 11:24


Bruno 🇵🇹💥

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

09 Jan, 06:55


🚨 ክርስቲያን ኤሪክሰን በዚህ ወር ማንቸስተር ዩናይትድን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል።

[Dean Jones Soccer]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

09 Jan, 04:46


እንዴት አደራቹ ዩናይትዳዉያን መልካም ቀን ተመኘን 🫡

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Jan, 21:18


መልካም አዳር ይሁንላችሁ 🌉

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Jan, 20:36


ኤስሚላኖች ከግማሽ በላይ የማርኮስ ራሽፎርድን ደሞዝ ለመክፈል ፍቃደኞች አልሆኑም።

[ times sport ]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Jan, 19:58


BREAKING: ካሰሜሮ ወደ ሳውዲ ሊግ ለማቅናት በጣም ተቃርቧል።

[ UOL ]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Jan, 16:40


📸 Cold climes at Carrington 🥶

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Jan, 16:25


#Update

ማንቸስተር ዩናይትዶች ለአማድ ከፍተኛ ደሞዝ የሚያስገኝለትን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለመፈራረም ተስማምተዋል።

[Fabrizio Romano]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Jan, 15:38


🔴 ማንቸስተር ዩናይትዶች ጆ ሁጊልን በውሰት ከዊጋን አትሌቲክስ ጠርተውታል።

[FABRIZIO ROMANO] 🟫

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Jan, 15:27


🚨ዩናይትዶች በ PSG ውስጥ የሚገኘዉን  የሊ ካንግ ኢንን ሁኔታ እየተከታተሉ ነው።

[MatteMoretto]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Jan, 13:47


🚨 ሰበር ፡ አትሌቲኮ ማድሪድ አሌሃንድሮ ጋርናቾን እየተከታተለ ነው።

✍️Alexs Crook

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:33


ማኑኤል ኡጋርቴ አሪፍ እንቅስቃሴ እያረገ ነዉ 👏🇺🇾

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:30


ኮቢ ማይኖ በመጀመሪያው አጋማሽ ፡-

100% ረጅም ኳስ አቀበለ
34 ንክኪዎች
20 ኳስ በስኬት አቀብሏል
6 ኳሶች ሞክረዋል።
3 ግጥሚያዎች አሸንፏል
1 ሹት


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:30


ሊቨርፑል በሁለተኛው አጋማሽ በዚህ ውድድር ብዙ ግቦችን ያስቆጠረው ቡድን ነው(25)

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:28


ብሩኖ ፈርናዴዝ በመጀመሪያው አጋማሽ ፦

- ብዙ ኳስ የነካ (45)
- ብዙ ኳስ ወደ ሊቨርፑል የመጨረሻ ማጥቃት ቀጠና ያቀበለ (12)
- ብዙ የአንድ ለአንድ ግንኙነት ያሸነፈ (6/6)
- ብዙ ኳስ ያሻማ (3)

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:27


የመጀመሪያው አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃ


@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:22


ዳሎት ሳላን አላነቃንቅ ብሎታል ፨ 😁

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:19


🇬🇧20ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

                          እረፍት

 ⚽️ ሊቨርፑል 0-0 ማንቸስተር ዩናይትድ ⚽️

#ላንክሻየር_ደርቢ

⚽️አንፊልድ ሮድ ስታድየም


@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:17


የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቀቀቀ

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:16


እያጠቃን ነው

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:16


የመልስ ምት ለእኛ

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:15


+2

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:14


ማይኖ ጥፋት ሰራ

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:13


አረ በጣም እየሳትን ነው

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:12


ሳተተተተተ

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:12


1v1 ተገናኝቾቾቾቾቾቾ

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:12


ሆይሉንድድድድድዴ

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:10


አመለጠንንንንን

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:10


ኦኦኦኦኦኦ

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:10


40 ደርሰናል

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

05 Jan, 17:09


ጨዋታው ቀጠለ

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

04 Jan, 13:18


🚨ኑኖ ሜንዴዝ ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተዘጋጅቷል። ፍቅረኛዉ ፖርቱጋል ውስጥ ትኖራለች ነገር ግን ሜንዴስ ወደ ማንቸስተር እንድትቀላቀል ይፈልጋል።

[cmjornal]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

04 Jan, 11:27


#90_min's የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ግምታቸውን ሲያስቀምጡ ክለባችን በላንክሻየር ደርቢ በሊቨርፑል 3-0 ይሸነፋል ብለው ገምተዋል፡፡


@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

04 Jan, 10:40


አሞሪም ስለ ሊቨርፑል

በአሁኑ ጊዜ እነሱ ከኛ የተሻሉ ናቸው ነገርግን ማንኛውንም ጨዋታ ማሸነፍ እንችላለን።

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

04 Jan, 08:57


የነገዉ ተጋጣሚያችን ከሊቨርፑል ጋር ያለን ያለፉት 10 ጨዋታዎች ዉጤት ።

ሊቨርፑል _ 5 አሸነፈ
ዩናይትድ _ 3 አሸነፈ
2ጨዋታ _ አቻ ተለያይተዋል

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

04 Jan, 08:42


የራሽፎርድን ተተኪ ከነዚ ዉስጥ የቱ ቢመጣ ብላቹ ትመርጣላቹ ?? 👇

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

04 Jan, 04:07


እንዴት አደራቹ ዩናይትዳዉያን መልካም ቅዳሜ ተመኘን 🫡

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 21:01


መልካም አዳር ቤተሰብ

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 20:02


ቪክቶር ኦስሜን በዚህ ወር ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ወስኗል።

( Goal africa )

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 19:31


ማንችስተር ዩናይትድ አንቶኒ ሳንቶስን ለመልቀቅ ፈቃደኞች ናቸው

( Fabrzio romano)

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 19:12


ፓትሪስ ኤቭራ ማንችስተር ዩናይትድ ድጋሚ ሀሪ ማጉየርን የክለቡ ካፒቴን ማድረግ እንዳለበት ተናግሯል።

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 17:57


#ሰበር

፨ በመጪው እሁድ ክለባችን ከ ሊቨርፑል ጋር በምናደርገው የደርቢ ጨዋታ የአንፊልድ ሴኩሪቲ ቡድን እንዳስታወቀው ከሆነ ጨዋታው ሳይጠናቀቅ ደጋፊዎች ከሜዳ ለቀው መውጣት እንደማይቻሉ  በሰፊው እያስታወቁ ይገኛሉ ፨


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 15:51


ከሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ የተወጣጣ ምርጥ 11 አሰላለፍ !

ምንጭ፦ 90 min

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 15:51


🇵🇹ሩበን አሞሪም
በ maguire contract ላይ"እሱ ያስፈልገናል እንደ መሪ መሻሻል አለበት ምክንያቱም በሜዳ ውስጥ መሪዎች እያጣን ነው "
በጥር ዝውውር ምን አይነት ሚናዎችን ማጠናከር አለበት
"ይህ ለራሴ አቆየዋለሁ ነገር ግን አንድ ነገር ለማድረግ እንሞክራለን "
Boss ትኩረቴ ስልጠና ላይ ነው።


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 15:41


🚨 BREAKING:

ማን ዩናይትድ ለሃሪ ማጉዌርን ተጨማሪ አመት Contract አቅርቧል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 13:38


🚨 | BREAKING: ሩበን አሞሪም ማርከስ ራሽፎርድ በህመም ምክንያት ልምምድ እንዳልሰራ እና ከሊቨርፑል ጋር ላለብን ጨዋታ የመግባት  እድል እንደሌለው ተናግሯል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 13:07


በ2024 በየወሩ የተመረጡ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች

January — ማይኖ
February — ራስመስ
March — ኦናና
April — ብሩኖ
May — ማይኖ
August — አማድ
September — ኦናና
October — ጋርናቾ
November — ማዝራዊ
December — አማድ

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 12:44


🚨ማንቸስተር ዩናይትድ የረዥም ጊዜ ዝግጅት እያደረገ ሲሆን የክለቡ ስካውቶች ባለፉት ሳምንታት የፖርቶ ተጫዋቾችን ሳሙ አጌሆዋን እና ሮድሪጎ ሞራን ተመልክተዋል።

[jac_talbot]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 11:38


ራሽፎርድ ወደ ናፓሊ

ወደ ኔፕልስ ከተዘዋወረ ከቀድሞ የማንቸስተር ዩናይትድ የቡድን አጋሮቹ ስኮት ማክቶሚናይ እና ሮሜሉ ሉካኩ ጋር እንዲገናኝ ያደርገዋል።

ማክቶሚናይ ወደ ናፖሊ ከተዘዋወረ በኋላ አራት ጎል አስቆጥሮ ሶስት ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቃበል አስደናቂ ብቃቱ እያሳየ ይገኛል ።



@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 11:03


የማንቸስተር ዩናይትዱ ወጣት ቺዶ ኦቢ ማርቲን ከአርሰናል ከተዛወረ በኋላ በአካዳሚው ጥሩ እንቅስቃሴ እያሳየ ያለ ሲሆን የማንቸስተር ኢቪኒንግ ኒውስ ጋዜጠኛ ሳሙኤል ሉክኸርስት የውድድር ዘመኑ ከመጠናቀቁ በፊት የመጀመሪያ ጨዋታውን ሊያደርግ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል።

እንደ Transfermarkt ዘገባ፣ ቺዶ በዚህ የውድድር ዘመን በ U18 ፕሪሚየር ሊግ በአምስት ጨዋታዎች አምስት ጎል አስቆጥሯል ፣ በተጨማሪም በአንድ የኤፍኤ የወጣቶች ዋንጫ ጨዋታ ሁለት ጊዜ ኳስ ከመረብን አጋኝቷል። ቺዶ ከአርሰናል U18 ጋር ባደረገው ቆይታ በ21 ጨዋታዎች 32 ጎል አስቆጥሯል።

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 10:50


ኮቢ ማይኖ የኢንስታግራም  ፕሮፋይል ፒክቸሩን  ወደዚ  ቀይሮታል 👀 🐅

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 10:41


🚨 ጁቬንቱሶች ከጆሹዋ ዚርክዚ ወኪል ጋር ባለፉት ጥቂት ቀናት ተገናኝተው ነበር እና አሁን  የመጨረሻውን የማንቸስተር ዩናይትድን ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።

[AlfredoPedulla]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 10:35


🚨| የእንግሊዝ አሰልጣኝ ቶማስ ቱህል እሁድ በሚደረገው የሊቨርፑል እና የማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ ላይ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

[MailSport]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 10:11


አማድ ዲያሎ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የኮንትራት ማራዘሚያ ሊፈራረም ከጫፍ ደርሷል።

( 𝑬𝒔𝒑𝒏 )

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 09:46


🚨ሰበር ፦

፨ የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች የነበረው ሃኒባል ሙጅቤር  ትላንትና በሻምፒዮንሺፑ ክለቡ በርንሌ ከ እስቶክ ሲቲ ጋር በነበረው ጨዋታ የማይገባ እና አሳፋሪ ጥፋት በማጥፋት ከ ጨዋታው በቀይ ካርድ ተሰናብቷል ፨

፧፧፧ ቪዲዮውን በ ቪድዮ ቻናላችን ይመልከቱ ፧፧፧ 📹📸


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 08:21


ጆኒ ኢቫንስ በዛሬዉ እለት ልደቱን እያከበረ ይገኛል ።🎉🎂

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 08:15


🚨እንደ ቻርሊዋይት እና ሱን ማርቲንቢ ዘገባ ከሆነ ማርከስ ራሽፎርድን  በቪክቶር ኦሲምሄንን ለመቀያየር ስምምነት ሊያደርጉ ይችላሉ ተብሏል።

አንቶኒዮ ኮንቴ ራሽፎርድ ላይ ያለው ፍላጎት ማንቸስተር ዩናይትድ ኦሲምሄንን ለማስፈረም መንገዱን ከፍቷል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 07:30


🚨ዲዬጎ ሊዮን በሚቀጥለው ሳምንት የማንቸስተር ዩናይትድን የህክምና ምርመራ ያደርጋል።🫡

[MailSport]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 07:23


🚨ሌስተር ሲቲ ሃሪ አማስን በዚህ ወር በውሰት የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[mufcacademy91]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

03 Jan, 04:12


እንዴት አደራቹ ዩናይትዳዉያን መልካም ቀን ተመኘን 🫡

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

02 Jan, 20:36


//ከእለታት በአንዱ ቀን...

ደና ደሩ ቤተሠብ🫶🫶

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

02 Jan, 20:19


🚨// ማርከስ ራሽፎርድ እስካሁን
በአመት ወደ 35 ሚሊዮን ፓውንድ ሚያስገኝለትን 3 የሳዑዲ አረብያ ጥያቄዎችን ውድቅ አድርጓል 🇸🇦🙅
[Daily Mail]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

02 Jan, 19:22


🚨ሩበን አሞሪም ቪክቶር ዮከሬሽን ይፈልጋል እና ተጫዋቹ ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል በጣም ጓጉቷል። ስፖርቲንግ በክረምቱ  በ£60m እንዲሄድ ሊፈቅዱለት ፍቃደኛ ናቸው በዚህ ወር ከሆነ ምናልባት £80m (የመልቀቅ አንቀጽ) ሊያስወጣ ይችላል።

[PeteHall86፣ TheiPaperSport]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

02 Jan, 19:09


🚨 ማርከስ ራሽፎርድ ለጥር የዝውውር መስኮት ወደ ሳዉዲ ፕሮ ሊግ የመሄድ ምንም ፍላጎት የለውም ።

[Fabrizio romano]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

02 Jan, 19:05


🚨🚨//ዲያጎ ሊዮን በማንቸስተር ዩናይትድ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ወደ ማንቸስተር እንደሚሄድ ወኪሉ ሬናቶ ቢታር አረጋግጧል! 

[BrunoPont]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

02 Jan, 14:02


🚨🌕| የማንቸስተር ዩናይትድ አለቆች ማርከስ ራሽፎርድ የሩበን አሞሪም እቅድ አካል ስላልሆነ ለመሸጥ ትክክለኛው ጊዜ እንደሆነ ወስነዋል።

[TimesSport]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 20:06


Good night reds

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 19:46


ማን ይመስላቹሀል ገምቱ ? 👀

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 19:22


➡️ ማንቸስተር ዩናይትዶች ቤልጄማዊውን አማካይ አርተር ቬርሜሬን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል

➡️ በጃንዋሪ ወር መጀመሪያ ላይ አትሌቲኮ ማድሪድን ከመቀላቀሉ በፊት ዩናይትድ በሮያል አንትወርፕ በነበረበት ወቅት ተጫዋቹን ለማዘዋወር ስሙ በጥብቅ ተያይዞ ነበር።

➡️ የ 19 አመቱ ባለተሰጥኦ በአርቢ ላይፕዚግ በፍጥነት ወደ ብቃቱ ተመልሷል።

➡️ ይህም በአውሮፓ ትልቅ ተስፋ ከሚጣልባቸው ወጣት ባለተሰጥኦዎች አንዱ እንዲሆን አርጓል።

➡️ እንከን በሌለው ቴክኒካል ክህሎቱ፣ እይታው እና ማራኪ አጨዋወቱ የሚታወቀው በቡንደስሊጋው ድንቅ ብቃቱ እያሳየ ይገኛል።

➡️ የኦልድትራፎርዱ ክለብ በሩበን አሞሪም አስተባባሪነት ወጣቱን አማካይ ለቡድናቸው እንደቁልፍ ተጨማሪ ጉልበት አድርገው ይመለከቱታል።

➡️ የአማካይ ክፍላቸውን ለማጠናከር ወጣቱን ቤልጄማዊ ወደ ቡድኑ ማምጣት በከፍተኛ ደረጃ መወዳደር የሚችል ቡድን ለመገንባት ያላቸውን ስትራቴጂካዊ አካሄድ ያሳያል።

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 19:11


🚨ሪያል ማድሪድ በትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ፍላጎት ላይ እርግጠኛ አለመሆን ባለበት ሁኔታ የቀኝ ኋለኛ ቦታቸውን ለመሙላት ለዲዮጎ ዳሎት በጥር ወር £50M እያዘጋጁ ነው።

[petehall86, theipapersport]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 19:04


🚨 አያክስ ለቀሪው የውድድር ዘመን ክርስቲያን ኤሪክሰንን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። ዩናይትዶች እሱን ለመልቀቅ ወደ 2.5 ሚ.ይፈልጋሉ ።

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 18:57


Aura 🥶


@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 18:42


ማርከስ ራሽፎርድ በ ኢንስታግራም ገፁ።👀

ስለሱ በሚነሱት የተሳሳቱ መረጃዎች ላይ መልስ ሰቷል።

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 17:44


ካስሜሮ በ ጥር የዝውውር መስኮት ከ ማንችስተር ዩናይትድ የመውጣት እድሉ እየሰፋ ነው።

{ Fabrizio romano }

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 16:21


፨ ክለባችን የታህሳስ ወር የክለቡ ምርጥ ተጨዋቾችን ይፋ አድርጓ ፤

ማኑኤል ኡጋርቴ ፣ አማድ ዲያሎ እና ሀሪ ማጉዋየር ናቸው ።


@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 12:43


🚨ሪያል ቤቲስ በክረምቱ የዝውውር መስኮት  አንቶኒ ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

[NicoSchira]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 11:54


🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች ግሬጎር ኮቤልን ከአንድሬ ኦናናን ጋር ለቀጣዩ የውድድር ዘመን እንዲወዳደሩ ይፈልጋሉ። አሞሪም ኮቤልን በከፍተኛ ደረጃ ገምግሞ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ለቦርዱ ጠቁሟል።

[TEAMtalk]

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 11:47


➡️ ማንቸስተር ዩናይትዶች በጥር የዝውውር መስኮት ሁለት የውሰት ውል ለመፈፀም ቅድሚያ ሰጥተዋል።

➡️ማንቸስተር ዩናይትዶች በጥር የዝውውር መስኮት ለአካዳሚ ኮከቦቹ ሃሪ አማስ እና ዳን ጎሬ በውሰት መልቀቅ ቅድሚያ ሰጥቷል።

➡️ አማስ ባለፈው ክረምት በቅድመ-ውድድር መርሃ ግብር በቀድሞው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሄግ ኮከብ ነበር ነገር ግን በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ለመጫወት የሚያስችል አክላዊ ብቃት ይዞ አልተገኘም።

➡️ ታዳጊው የግራ መስመር ተከላካዩ በዘንድሮው የውድድር ዘመን አምስት ጊዜ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ተቀምጧል ነገርግን ለክለቡ የመጀመሪያ ቡድን ፉክክር ማድረግ አልቻለም።

➡️ የ20 አመቱ ጎሬ ባለፈው አመት እድገቱን ያደናቀፉ በርካታ ጉዳቶችን ካጋጠመው በኋላ የጠፋበትን ጊዜ ለማካካስ ይፈልጋል።

➡️ ወጣቱ አማካዩ ከአንድ አመት በፊት በውሰት ወደ ፖርት ቫሌ ተቀላቅሏል ነገርግን በመጀመሪያ ግጥሚያው ላይ ጉዳት አጋጥሞታል እና ከዚያ በኋላም በክረምቱ ወቅት በትከሻው ላይ ድንገተኛ ጉዳት አጋጥሞታል ይህም የወቅቱን የውድድር ዘመን የመጀመሪያወቹ ጨወታዎች እንዳያመልጠው አድርጓል።

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 10:57


ማንችስተር ዩናይትድ ከማርከስ ራሽፎርድ ሽያጭ ገንዘብ ለማግኘት በማሰብ የሊጉ ክለቦችም ቢሆን የሚፈልጉትን ሂሳብ ካቀረቡላቸው ለመሸጥ ፈቃደኛ ናቸው።

( Fabrizio romano )

@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethuopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 04:56


አማድ ዲያሎ በትዊተር ገፁ !!

"እጅግ ከባድ አመትን አሳልፈናል ለተፈጠሩት ነገሮች ሁሉ ይቅርታ ማለት ብቻ በቂ አይደለም ።"

"ነገር ግን በዚህ ሁሉ ሂደት ደጋፊዎቻችን ከእኛ ጋር ነበራችሁ ።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Jan, 04:42


... ከአርቢ ሌፕዚሽ ጀምሮ የዳኒ ኦልሞን እንቅስቃሴ ሁሌም እመለከት ነበር የልጅ ታታሪነት ሁሌም ያስገርመኛል ከኳስ ጋር ያለው ምቾት ለካውንተር አታክ እና በፈጣን ትራንዚሽን ወቅት የሚያደርጋቸው ፓስ ድንቅ ናቸው ይሄንን ልጅ የማይፈልገው ክለብ የለም ለአብነት ያክል ማን ሲቲ እና አርሰናልም የልጁ ፈላጊዎች ናቸው። ዮናይትድም የልጅ ፈላጊ እንደሆነ በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ስንሰማው ነበር አሁን ላይ Free ተጫዋች ነው...

እስከ ትናንት ለሊት 6:00 ድረስ ባርሴሎና ማስመዝገብ ቢኖርበትም ይሄ ሳይሆን ቀርቷል። በቃ ይሄንን ልጅ እንደምንም ብላችሁ አስፈርሙልን ለክለባችን ዮናይትድ እጅግ ተስማሚው ተጫዋች ነው። በነገራችን ላይ ዛሬ የፈረንጆቹ አዲስ አመት 2025 ገብቷል... ስለዚህ የዝውውር መስኮቱም በይፋ ዛሬ ተከፍቷል ለሚቀጥሉት አንድ ወር የሚቆይም ይሆናል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Dec, 21:00


//🚨 የጥር የዝውውር መስኮት በይፋ ተከፍቷል

🚨 በሌላ በኩል ደግሞ ባርሴሎና ዳኒ ኦልሞን ተጫዋቻቸው አርገው ማስመዝገብ ባለመቻላቸው ተጫዋቹ አሁን በነፃ ወኪል ድርድሮችን ማድረግ ይችላል

🚨 እንዲሁም ሌሎች የዝውውር ዜናዎችንም ወደናንተ እናደርሳለን

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Dec, 05:31


ማን ዩናይትድ በ 2 ጨዋታ 3 የአየር ላይ ኳስ ጎሎች ተቆጥረውበታል ከዚህ የበለጠ በቆመ ኳሶች ላይ መሰራት አለበት!!



@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Dec, 05:01


አንቶኒ ኢላንጋ ለካቲ ክብርን  ሰቷል  ።

Once a Red, always a Red. ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Dec, 04:39


አሞሪም ፦

" ለእያንዳንዱ ኳስ ዋጋ የሚሰጥ ቡድን ሳይኖርህ ስለፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ ማውራት አይቻልም ፤ ማሸነፍ ከፈለግን ምርጥ ቡድን መስራት አለብን ፤ የፕላኔታችን ምርጡን 11 ተጫዋቾች ብትይዝ እንኳን በሜዳ ላይ ያላቸውን ካልሰጡ ምንም ነገር አታሸንፍም ።"

" ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ ከፈለግን እንደተራበ አንበሳ ድል የሚፈልግ እና እንደ እብድ ውሻ ሁሌም ሜዳ ውስጥ የሚሮጥ ቡድን ሊኖር ይገባል ፤ አለበዚያ ግን ዋንጫውን አናሸንፍም ፤ ይህን በግልፅ እናገራለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

08 Dec, 03:50


እንዴት አደራችሁ ዪናይትዳዊያን🌄
መልካም እሁድ ተመኘሁላችሁ
❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 20:36


ለዛሬ  በዚ  አበቃን  👋   ነገ  በፈጣን  መረጃዎች  እንገናኛለን 

መልካም  አዳር  ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 20:32


ቦስ 🗣️ ማዕበሉ እየመጣ ነው!!


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 20:21


🚨🚨🎙️| Rasmus Hojlund: "በእርግጥ የሚያናድዱ ግቦች  ተቆጥሮብናል  የተሻለ መስራት አለብን በተለይ በማእዘን ምቶች  ላይ  ላይ ብዙ አጥፍተናል  አሁን ግን እንደምንሻሻል እርግጠኛ ነኝ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 20:14


🚨 ሩበን አሞሪም ለመጨረሻ ጊዜ በሜዳው የተሸነፈው ስፖርቲንግ እያለ ታህሳስ 2023 በፖርቶ ነበር (2-1)


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 20:10


🗣️ አሞሪም: "አስቸጋሪ ጨዋታ ነው የጀመርነው ገና በመጀመርያ ጎል ነበር ከዛ ጨዋታውን ተቆጣጥረን ብዙ እድሎችን አግኝተናል።አቻ መሆን ችለናል በድጋሚ ሲጀመር ለድል ተዘጋጅተናል። ግን እንደገና በጣም መጥፎ ነገር ጀመርን ከዚያም ብዙ ነገር ያለ ጥራት ሞክረን ነበር."

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 20:03


እንኳንስ እንደ ፕሪሚየር ሊግ አይን ሚበዛበት ሊግ  ለዛውም እንደ ዩናይትድ ጫና ያለበት ክለብ ቀርቶ 3 ተመልካች ያለው ሊግ ላይ እራሱ አንድ አሰልጣኝ ቡድኑን አዲስ የአጨዋወት ዘይቤ ለማስለመድ ጊዜ ይወስዳል


በዚህ ላይ የተጫዋቾቹ ችግር እጅግ የጎላና ውጤቱን ሚቀይር ሆኖ ተመልክተነዋል


ትንሽ ሚያበሳጨው በባለፈው ጨዋታ ዋጋ ያስከፈለን የቆመ ኳስ በአሁኑም መቆጠር መቻሉ እና ምንም አይነት ለውጥ አለመታየቱ ነው


እርግጥ ነው ማሸነፍ የምንወድ  መሸነፍ ሚፀየፍ ደጋፊ ነው ነገር ግን ጊዜ ያስፈልጋል


ከምንግዜውም በላይ ድጋፋችንን ከሚፈልገው ክለባችን እና አሰልጣኛችን ጎን መቆም አለብን

#"IN AMORIM BALL WE TRUST"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 20:02


🇬🇧 ክለባችን  ማንቺስተር ዩናይትድ  ቀጣይ  ብዙ  ችግር  ዉስጥ  ከሚገኘዉ  ማንቺስተር  ሲቲ  ጋር  ጨዋታዉን  ያደርጋል 

🇬🇧 ማንቺስተር  ሲቲ  ካለፉት  9 ጨዋታዎች  ማሸነፍ  የቻለዉ  አንድ  ጨዋታ  ብቻ  ነዉ 6  ተሸንፏል
2 ጊዜ አቻ ወተዋል

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 19:50


የጨዋታው ሙሉ ቁጥራዊ መረጃ

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 19:50


ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በፕሪምየር ሊግ በሜዳው ባደረጋቸው አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ጎል እና  አሲስት  አርጓል ።

🅰️ ከ ብሬንትፎርድ ጋር

⚽️ ከቼልሲ ጋር

⚽️🅰️ ሌስተር

🅰️🅰️ ከ ኤቨርተን

⚽️ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር

በኦልድ ትራፎርድ ሜዳ ላይ። 🏟️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 19:44


ሩበን አሞሪም በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ "ማዕበሉ እየመጣ ነው."

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 19:39


በሁለት ጨዋታ ብቻ 3 ጎል ከኮርና ገብቶብናል ይሄ ምን ያህል የቆመ ኳስ ላይ መሥራት እንዳለብን ነው ሚያሳየው

@man_united_Ethipian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 19:36


የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች የተሰጣቸው ሬቲንግ ከፍተኛው የ ዳሎት 7.7 ዝቅተኛው ኦናና 3.2 😐


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 19:32


ስለ ዛሬው ሽንፈት ምን ይላሉ ?

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 19:31


ዛሬ ምን ነክቶት ነው ግን ?

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 19:31


13 ተኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን 😳

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

07 Dec, 19:26


🇬🇧የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 15 ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

              
ተጠናቀቀ'

ማን ዩናይትድ
2-3 ኖቲንግሃም ፎረስት
#ሆይለንድ 18 '   #ሚልንኮቪች 01'
#ብሩኖ 60'         #ጊብስ-ኋይት 48'
                        
#ክሪስ ውድ 52'
  
  🏟 ኦልድትራፎርድ


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 07:53


ማንቸስተር ዩናይትድ እና ስፖርቲንግ ሁሉንም ዶክመንቶች አዘጋጅተው ጨርሰዋል ።

ሩበን አሞሪም በዩናይትድ እስከ ሰኔ 2027 ድረስ የሚያቆየውን ውል ይፈርማል ።

[Fabrizio romano]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 07:52


በዘንድሮው የውድድር አመት :-

- 82% ኳስ የማዳን ንፃሬ (1ኛ)
- በአማካይ በአንድ ጨዋታ 4.1 ሴቭ የማስመዝገብ ንፃሬ
- 2/2 ፔናሊቲዎች አዳነ
- 3 ክሊንሺት
- 6 ተከታታይ ጨዋታዎች አልተሸነፈም

ሳንጠግብህ የሄድከው ዴቭ በደንብ ይመችህ ! ❤️👏

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 07:52


ዛሬ ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 07:51


አልቫሮ ፈርናንዴዝ ካሬራስ ከ 2022-24 ድረስ በክለባችን ቤት የነበረ ሲሆን በውሰት ውልም ለፕሬስተን ኖርዝ ፣ ግራናዳ እና ቤኔፊካ የተጫወተ ሲሆን ከጊዜያቶች በፊት በቋሚ ውል ለቤኔፊካ መፈረሙ የሚታወስ ነው ።

ሆኖም ክለባችን ተጨዋቹ በቤኔፊካ ያለው ውል ሳይጠናቀቅ በፊት መልሶ መግዛት የሚችልበትን አንቀጽ መዋዋሉ ይታወቃል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 07:50


አልቫሬ ወደ ዩናይትድ የመመለስ ሰፊ እድል አለው !

የአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መምጣት የአልቫሮ ፈርናንዴዝን ወደ ኦልድትራፎርድ መመለስ ያሳየናል ተብሎ ይጠበቃል ።

አልቫሮ ፈርናንዴዝ በ 2022-23 የዝውውር መስኮት ከክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ቤኔፊካ በውሰት ውል ማምራቱ የሚታወስ ነው ።

ሆኖም አሰልጣኝ አሞሪም ተጨዋቹ ያለውን ብቃት በማንቸስተር ዩናይትድ ማሳየት እንዳለበት በማመን የቤኔፊካ ውሉ ሲጠናቀቅ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ይመልሱታል ተብሏል ።

የመረጃው ዋቢ ዲኒ ጆንስ ነው ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 05:14


የጋርናቾ ግብ እጩ ሆናለች !

አሌሃንድሮ ጋርናቾ ብሬንትፎርድ ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ጎል ለፕርሚየር ሊጉ ከወሩ ምርጥ ግብ እጩዎች መካከል አንዷ መሆን ችላለች ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 05:12


አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በሆላንድ ኦንዜላንድ መንደር ውስጥ ከአባቱ ጋር !

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 05:10


ሩድ ቫኔስትሮይ ይናገራል...

🗣 "ማንቸስተር ዩናይትድ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው እና ሁላችንም የምንፈልገው ቦታ አይደለም ነገር ግን ፈተናው እኛ ጋር ይገኛል።

🗣 “እዚህ የመጣሁትም ለዚህ ነው። ክለቡን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 05:10


እ.ኤ.አ 2013 ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ፖርቹጋል ከ ሰሜን አየርላንድ ጋር በነበራቸው ጨዋታ ላይ ሩበን አሞሪም በሌጀንድ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ተቀይሮ ወደ ሜዳ ሲገባ !

ፖርቹጋል እና ዩናይትድ ያላቸው መስተጋብር ይለያል እኮ !

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 05:09


He is becoming the crush of many united girls ! 😁

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 05:09


ማንችስተር ዩናይትድ ማኑኤል ኡጋርቴ እና ካርሎስ ካሴሚሮ አብረው በጀመሩባቸው ጨዋታዎች 12 ጎል ሲያስቆጥር 2 ጎል ብቻ ነው የተቆጠረበት።

Machines😮‍💨

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 05:08


ኦልድትራፎርድ አምጣ የወለደችው...አስተምራ በዶክትሬት ያስመረቀችው...ለእግርኳሴ ይጠቅመኛል ብላ ካሪንግተን አስገብታ የተጠቀመችበት... እንደው ምን አለፋችሁ የማንችስተር ዩናይትድ ልጅ ብላችሁ ቀለል አድርጉት።

ለባላንዶር (ለግል ክብር) ሳይሆን ለክለቡ ታላቅነት ቅድሚያ ሚሰጥ። ክለባችን እንደ ክለብ ሲቸገር ወደ ሌላ የማያማትር።ፒኤስጂ በአንድ ወቅት 120 ሚልየን ፓውንድ ዋጋ እናውጣብህ ውድ ተከፋይ አድርገን ምባፔ ጋር ሁኑና እናንግሳችሁ ብሎ ጥያቄ አቅርቦ ጆሮ ዳባ ብሎ ያለፈ...ባርሴሎናዎችም ካታላን ላይ እናንግስህ ብለው ለሰሚ እንኳን የሚያጓጓ ዝውውር እናውጣብህ ውድ ተከፋይ እናድርግህ ብለውት ወይ ፍንክች ብሎ የተወው በሌሎች ክለቦች ተፈላጊነቱ በጨመረ ቁጥር ተወልዶ ላደገበት ክለብ ይበልጥ ፍቅሩ የሚጨምር...1000 አይነት ወቀሳ ቢያስተናግድ በፍፁም ክለቡን ስለመልቀቅ የማያስብ ድንቅ ልጅ።

እነዛ አርሰናል ላይ በኦልድትራፎርድ ያስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች እሱን የተዋወቅንበት..ካራባው ካፕ.FAcup.እስከ አውሮፓ መድረግ ዩሮፓ ሊግ ዋንጫ ወደ ካዝናችን ያስገባ..በክለባችን መለያ መጥፎውንም ክፉዉንም ጊዜያት 4or5 አሰልጣኝ ሲቀያየር ይህን ሁላ ነገሮች ክለባችን ጋር አብሮ እያሳለፈ እነሆ ወደ 27ኛ አመት ተሸጋገረ።

እንኳን ተወለድክልን ልጃችን MR10 ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 05:07


ሩድ ቫኒስትሮይ ለቼልሲው ጨዋታ ቅድመ ጋዜጣዉ መግለጫ ሰጥቷል !

"ወሳኙ ነገር ካሉን ተጨዋቾች ምርጡ አቅማቸውን ማውጣት ነው በትናንቱ ጨዋታ ይህ በሚገባ ተፈፅሟል ተጨዋቾቹ ያላቸውን ሜዳ ላይ ሰጥተዋል።"

"ሁሉም ሰው ትኩረቱ እዚህ ክለብ ላይ ነው በተለይ በደጋፊዎቻችን ሁላችንም የክለቡ ሰዎች የተቻለንን ሁሉ ማድረግ ይኖርብናል"

"ከአዲሱ አሰልጣኝ ጋር በቀጣይ እወያያለሁ በምችለው ሁሉ የማግዘውም ይሆናል።"

" ክለቡ በችግር ውስጥ ይገኛል እኔም ይህን ችግር ለመጋፈጥ እዚህ ተገኝቻለሁ።"

"ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ጋር ተነጋግሪያለሁ እሱ መልካም ምኞቱን ገልፆልኛል ሁሉም ሰው ጥሩ መልእክት አስተላልፎልኛል።"

"የእኔ ግብ በዚህ ክለብ መቆየት ነው !!"

#ይቀጥላል

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

01 Nov, 05:06


"እዚህ የተሾምኩበት በምክትል አሰልጣኝነት ነው እናም ክለቡን አዲስ አሰልጣኝ ሲቀጥር ወደ ቀድሞ ሚናየ እመለሳለሁ ..."

"በዚህ ክለብ የመቆየት ፍላጎት አለኝ ይህ ለእኔ የህይወቴ አንዱ አካል የሆነ ክለብ ነው !"

{ ሩድ ቫኒስትሮይ ከተናገረው የተወሰደ }

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 16:36


የካሪንግተን ፍሬው አልቫሮ ፈርናርዴዝ ባለፈው ሲዝን በፖርቹጋል ሊግ በጨዋታ በአማካይ 0.6 ጎል የመፍጠር እንቅስቃሴዎችን መፍጠር ችሏል።

በዚህ ቁጥር ከ አውሮፓ ታላላቅ 6ቱ ሊጎች [ የፖርቹጋልን ሊግ ጨምሮ] ካሉት ፉልባኮች የሚበለጠው በ 1%ቱ ብቻ ነው።

* በአሞሪም የጨዋታ ሀሳብ በ wing-back ሚና ላይ መጫወት እንደሚችል ይታመናል። ማንችስተር ዩናይትድን እንዲለቅ የመጨረሻ ውሳኔውን የወሰነው ቴን ሀግ ነበር።

አልቫሮን በድጋሚ የመስፈረም እድልን ብንሞክር ምን ታስባላችሁ?

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 15:31


OFFICAL

ሩበን አሙሪም የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሁኗል !

ስራውንም በይፋ NOV 11 ማለትም ከ 11 ቀናት ቡሃላ ይጀምራል ሲል ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 15:30


Sporting CP and Manchester United !  💫 ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 15:30


ሩበን አሞሪም ሲቀጥል ይህን ብሏል !

"በሁለቱ ክለቦች መካከል ድርድር አለ ምንም እንኳን የውል ማፍረሻ ቢኖርም ነገሮች ቀላል አይደሉም።

"እነሱ መነጋገር አለባቸው እና እኛ ግልጽ ነገር ከጨዋታው በኃላ እናገኛለን ይህ በጣም ግልጽ ነገር ነው።

"ነገ ከጨዋታው በኃላ ውሳኔ ይኖራል እኔ ቃል እገባለሁ ሁሉም ነገር ከጨዋታው በኃላ እናገራለሁ።

"አሁን ተጨዋቾቼ ትኩረት እንዲያደርጉ እፈልጋለሁ እነሱ ይገባኛል ተጨንቀዋል ነገ ከጨዋታው በኃላ ለእነሱም ያለውን ነገር አሳውቃለሁ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 15:29


"ሁሉንም ነገር ከነገው ጨዋታ በኋላ እነግራችኋለው !!".....

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 11:03


ሩበን አሞሪም የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኗል ሁሉም ነገር ተረጋግጧል።

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ በማንችስተር ዩናይትድ ስራውን በቀጣዩ የኢንተርናሽናል ብሬክ ወቅት የሚጀምር ይሆናል።

ሩበን አሞሪም በዚህ ሳምንት መጨረሻ በዩናይትድ ቤት ለተጨማሪ አመት የሚያቆየውን ውል የያዘ እስከ 2027 የሚያቆየው ኮንትራት ይፈራረማል።

ስፖርቲንግ ከአሞሪም €10 ሚሊየን ዩሮ እና ከአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ €1 ሚሊየን ዩሮ በአጠቃላይ €11 ሚልዮን ዩሮ ከማንችስተር ዩናይትድ ይቀበላል።

[Fabrizio Romano]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 11:02


Maybe today is the day......

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 11:02


#Update

ሩበን አሞሪም ከሀገራት ጨዋታ በኋላ ዩናይትድን በይፋ እንደሚረከብ ተረጋግጧል !!

ዘገባው የ ዘ አትሌቲኩ ላውሪ ዊትሁዌል ነው ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 11:01


#update

ማንችስተር ዩናይትድ ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር በሩበን አሞሪም ዙሪያ የሚደረገውን ንግግር አጠናቋል። ሩበን አሞሪም የማንችስተር ዩናይትድ አዲሱ አሰልጣኝ የሆነ ሲሆን ከ ኢፕስዊች ጨዋታ ጀምሮ ማንችስተር ዩናይትድን የሚመራ ይሆናል።

አጠቃላይ የተከፈለው ክፍያ 11 ሚሊዮን ዩሮ ሲሆን ስፖርቲንጎች አሞሪም ለሲቲ እና ለብራጋ ጨዋታ እንዲቆይላቸው ያቀረቡት ጥያቄ በዩናይትድ ሰዎች ተቀባይነት አግኝቷል።

[Laurie Whitwell, The Athletics] 🥇

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 10:08


አንድ ያስገረመቺኝን መረጃ ላጋራችሁ...

በ2022 ፍራንኪ ዲዮንግን ወደ ዩናይትድ እንዲዛወር ለማሳመን የክለባችን ሰዎች ቀደምት የክለባችንን አፈ ታሪክ የሚያሳይ ቪዲዮ አሰባስበው ልከውለት ነበር።ሆኖም ፍራንኪ ቪዲዮውን አላየውም እናም ዝውውሩን ውድቅ አደረገው።

ምን ያክል ፍራቻ ቢኖረው ነው ግን ቪድዮውን ላለማየት የወሰነው ምክንያቱም የክለባችንን ዝና እና ክብር ቢረዳ ሃሳቡን እንደሚያስቀይረው ተረድቷል። ብቻ ፈገግታን ትጭራለች 😁

መረጃውን ከ ዘ-አትሌቲክ አገኘነው !

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 09:18


ሩበን አሞሪም ጋር ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚመጡ ኮቺንግ ስታፍ ፦

- ረዳቶች ካርሎስ ፈርናንዴዝ፣ አዴሊዮ ካንዲዶ እና አማኑኤል ፌሮ።

- ግብ ጠባቂው አሰልጣኝ ጆርጅ ቪታል

- የስፖርት ሳይንቲስት ፓውሎ ባሬራ።

New Era 📸

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 07:30


What a strike ! 🙌

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 07:29


#መልካም_ልደት

የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፊርድ በዛሬው እለት 27ተኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል።

⚽️ 135 ግቦች
2x - የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ
2x - የካራባዎ ካፕ
1x - የዩሮፓ ሊግ
1x - የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ

+ የዶክተርነት ማዕረግ !

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 07:29


A good performance from.our 25 ! ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 05:42


#Status

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በክለባችን ያለው ቁጥራዊ መረጃ :

- 150 G+A
- 80 ግቦች
- 70 አሲስቶች

Incredible .... ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 05:41


ስፖርቲንግ ከአሞሪም ጋር መለያየቱን ዛሬ ይፋ ያደርጋል !

የፖርቱጋሉ ክለቡ ስፖርቲንግ ሊዘብን በዛሬው እለት ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጋር በስምምነት መለያየቱን ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

በተጨማሪም አሰልጣኙ ክለቡን ለቀጣዮቹ ሶስት ጨዋታዎች እንደሚመራ እና ከዛ በኋላም አዲሱ ክለቡን ማንችስተር ዩናይትድ በይፋ እንደሚቀላቀል ስፖርቲንግ ዛሬ ያሳውቃል።

ዘገባው የታማኙ ጋዜጣ ቴሌግራፍ ነው ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 05:41


#Official

የካራባዎ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ የተደረገ ሲሆን ክለባችን በሩብ ፍፃሜው ከሜዳው ውጭ አቅንቶ ቶተንሀም ሆትስፐርን የሚፋለም ይሆናል !!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 05:41


📊ብሩኖ ፈርናንዴዝ በትናንትናው ጨዋታ ፦

86% ትክክለኛ የኳስ ቅብብል
78 አጠቃላይ ንክኪዎች
5 ሹት (2 ዒላማውን የጠበቀ)
4 ኳስ ወደ መጨረሻው ሶስተኛው ክፍል አቀብሏል
4 በተቃራኒ ሳጥን ውስጥ ኳስ ነክቷል
4 ዕድሎች ፈጥሯዋል
2 ኳስ ቀምቷል
2 ግቦች

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 05:40


📊 የማኑዌል ኡጋርቴ በትናንትናው ጨዋታ ፦

90% ትክክለኛ የኳስ ቅብብል
75 አጠቃላይ ንክኪዎች
9 ኳስ መልሶ ቀምቷል
8 ኳስ ወደ መጨረሻው ሶስተኛ አቀብሏል
4 ኳሶች ሞክሯል
4 ግንኙነት አሸንፈዋል
2 የአየር ላይ ግንኙነት
2 የአየር ላይ ግንኙነት አሸንፏል
2 ኳስ አቋርጧል

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 05:39


አሌሃንድሮ ጋርናቾ በ 2024/25 የውድድር አመት !

-16 ጨዋታዎችን አደረገ

- 9 ጨዋታዎችን ቋሚ ሆኖ ጀመረ

- 6 ጎሎችን አስቆጠረ

- 5 ግብ የሆኑ ኳሶችን አቀበለ

በየ 89 ደቂቃው ግብ ያስቆጥራል አልያም ግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ያቀብላል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 05:39


ማኑኤል ኡጋርቴ በትናንትናው ጨዋታ ሜዳ ውስጥ ከነበሩት ተጫዋቾች በላይ ብዙ ኳሶችን (9) ነጥቋል !

ካደረጋቸው 8 የእርስበርስ ግኑኝነቶች ደሞ 6ቱን ማሸነፍ ችሏል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 05:38


ትናንት ክለባችን ተቃራኒ ቡድን ላይ 23 ሙከራዎችን አድርጓል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

31 Oct, 05:37


የካራባኦ ካፕ 4ኛ ዙር ጨዋታ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

             ተጠናቀቀ !

👹ማን ዩናይትድ 5-2 ሌስተር 🦊
     #ካሴሚሮ
     #ጋርና
     #ቡርኖ
    #ካሴ
    #ቡርኖ

🏟 ኦልድትራፎርድ


@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

30 Oct, 18:48


አሰላለፋችን

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 19:24


ዩናይትዳዊያን አሁን ላይ ስለዚህ ልጅ ሰሞነኛ አቋም ልንወያይበት ይገባል።

እውን ጋርናቾ በፍላጎት እየተጫወተ ነው ? ወይስ ከዚህ በፊት እንዳየናቸው ተጨዋቾች አሰልጣኙ እንዲባረር በሚል እየለደመ ነው ?

አሁንም ከስሜታዊነት ወጣ ብላችሁ ሃሳባችሁን በነፃነት አንሸራሽሩ። 👇

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 19:23


OFFICIAL

ለዌስትሃም በተሰጠው ፔናሊቲ ላይ ይፋዊ የፕሪሚየር ሊግ መግለጫ፡-

"ዳኛው ለዌስትሃም የፍፁም ቅጣት ምት በዲላይት እና በኢንግስ ንክኪ አይደለም የሰጡት።"

"VAR በኢንግስ የታችኛው እግር ላይ ጥፋት እንደተሰራ ገምቶ በሜዳ ላይ እንዲገመገም ሃሳብ አቀረበ። ከዛም ዳኛው የመጀመሪያ ውሳኔያቸውን ሽረው ፍፁም ቅጣት ምት ሰጡ።"

ውሃ የማያነሳ መግለጫ !

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 19:22


ጎል ማስቆጠር የተሳነው ቡርኖ !

📊ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ሲዝን ዒላማውን የጠበቀ 28 ሙከራ አድርጓል ነገርግን አንድም ግብ ማስቆጠር አልቻለም። ይህም ከየትኛዉም ተጨዋች በላይ ያደርገዋል።

ከዌስትሃም ጋር ያደረገው 13ኛ ጨዋታም ምንም ጎል ሳያስቆጥር ወትዋል።

[Squawka]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 19:22


🗣| ሊሳንድሮ

"በጣም ተከፍቻለሁ። መሸነፍን እጠላለሁ። ከእኛ የሚጠበቁብን ነገሮች ብዙ ናቸው።"

"እናም ደግሞ ሁሉን ጨዋታ ማሸነፍ እንፈልጋለን።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 19:21


🗣| ሊሳንድሮ

"ለዚህ ክለብ ምርጡን ነገር ነው የምፈልገው። ወደ ከፍታው እንደሚመለስም እርግጠኛ ነኝ።"

"እኛም ቡድኑን ወደሚገባው ቦታ ለመመለስ ያለንን ሁሉንም ነገር እንሰጣለን!"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 19:21


🗣| ሊሳንድሮ

"በጣም ተበሳጭቻለሁ በየቀኑ ያሉንን ጥሩ አቅሞች እመለከታለሁ ነገር ግን ብዙ እድሎችን ከሳትን በኋላ እንደገና ተሸንፈናል።"

"ለመቀበል ከባድ ቢሆንም ግን መቀበል አለብን።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 19:20


ኤሪክ ቴንሀግ....

🗣️ "ተጫዋቾቼን አምናቸዋለሁ በዚህ ግጥሚያ ሆነ በሌሎች ግጥሚያዎች ላይ ለረጅም ጊዜያት ስንሰራ የቆየነውን እንዲቀጥሉ አበረታታቸዋለሁ ከዚያም ተጨማሪ ጨዋታዎችን እናሸንፋለን።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 19:19


የክለባችን ተጫዋቾች ያባከኑት ንፁ የጎል እድል!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:27


አለን ሺረር ሰለ ዌስትሀም ፔናሊቲ

" በጣም አሳፈሪ ውሳኔ ነው እዚ ጋር ማንችስተር ዩናይትድን ሰለመውደድ እና ሰላለመውደድ አይደለም! ለምን ማይክል ኦሊቨር በዚህ ውሳኔ ላይ እንደተሳተፍ ምንም ሊገባኝ አልቻለም"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:27


ትልቅ የጎል እድል በመሳት ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ቶተነሀምን በመብለጥ አንደኛ ደረጃ ላይ ነን 22 የጎል እድል በመሳት

ትልቅ ዋጋ እያስከፈለን ነው 💔

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:26


ዚርክዚ ባለፉት 2 ጨዋታዎች 2 አሲስት አስመዝግቧል!

🅰️ vs. ፌነርባቼ
🅰️ vs. ዌስትሀም

ወደ አቋሙ እየተመለሰ ነው 🔥

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:26


ከ18 ጨዋታ 2 ብቻ ነው ያሸነፈነው

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በለንድን ካደረጋቸው ያለፉት 18 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው 2 ብቻ ሲሆን 5 ጨዋታ ደግሞ በአቻ ውጤት አጠናቀናል እንዲሁም 11 ጨዋታ ተሸንፈናል።

ለንደን በጣም አሰቸጋሪ ሆኖብናል!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:25


ተጫዋቾች ተጠያቂ ናቸው!

በመጀመሪያ አጋማሽ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 4 ትልቅ እድል ነው ያባከነው ባንፃሩ ዌስትሀም 1 ሙከራ ብቻ ነው ያረገው

ሙሉ ለመሉ በተቆጣጠረነው የመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታውን ገለን መውጣት ነበር ነገር ተጫዋቾቻችን እድሉን አለተጠቀሙበትም

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:25


የዛሬው ቫር ዋና ዳኛ ማይክል ኦሊቨር ነበር! ክለባችን ዋጋ ያስከፈለ እና ፍፁም ትክክል ያለሆነ ውሳኔ ነው ያሳለፈብን!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:24


ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት 8 ጨዋታ 1 ጨዋታ ብቻ ነው ያሸነፈው!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:23


ይበቃናል ቦስ 🙏

አሁን ስለ ሁለቱ ዋንጫዎች መስማት አንፈልግም ቡድኑ ባንተ አመራርነት በተአምር አይለወጥም Period.

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:23


ዕድሉን የተጠቀመ አሸንፏል !

ዌስትሀም በዛሬው ጨዋታ 5 ትልቅ የጎል ዕድል ፈጥሮ 2ቱን ተጠቅም 2ለ1 አሸንፏል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:22


የተገኘን የግብ እድል በአግባቡ ሳንጠቀም ላጣነው 3ነጥብ ተጨዋቾች እንጂ አሰልጣኙ ተጠያቂነት የለውም !!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:21


9 ጨዋታ አድርገን በ11 ነጥብ እና በ3 የግብ ዕዳ 14ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠናል በሊጉ ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

27 Oct, 17:21


የተጨዋቾች ሬቲንግ

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 09:04


📅 ከ1 አመት በፊት በዛሬዋ እለት ማንቸስተር ዩናይትድ ለመጨረሻ ጊዜ የአውሮፓ መድረክ ጨዋታ አሸነፈ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 09:03


ማን ዩናይትድ እንግሊዝን በአውሮፓ መድረክ ወክሎ ያላሸነፈ ብቸኛ ክለብ ነው እንዲሁም ዩናይትድ ስድስቱ እንግሊዝን በአውሮፓ መድረክ ወክለው የተሳተፉ ክለቦች ተጠቃለው ከጣሉት ነጥብ በላይ ለብቻው ጥሏል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 09:01


📊 #stats

ማንቸስተር ዩናይትድ ከ44 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በ6 ተከታታይ የአውሮፓ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 09:01


ጆዜ ሞሪንሆ ከጨዋታው በኋላ :

"በድሮው የማንችስተር ዩናይትድ ሁኔታ ነጥብ ተጋርቶ መውጣት ጥሩ ነገር ነው ተብሎ ይታሰባል አሁን ባለው ሁኔታ ግን ሁለት ነጥብ ማጣታችን ያሳዝናል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 09:00


ክርስቲያን ኤሪክሰን በዚህ ሲዝን በእያንዳንዱ የኢሮፓ ሊግ ጨዋታ የጎል አስተዋፅኦ አድርጓል።

በአሁኑ ሰአት በዩሮፓ ሊጉ 2 ጎል እና 2 አሲስት አለው! 🔥

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 08:10


#ለትውስታ_ያክል

በ 2013/14 የውድድር ዘመን መጨረሻ 4 ጨዋታዎች ላይ ሌጀንድ ሪያን ጊግስ ቡድኑን በአሰልጣኝነትም በተጨዋችነትም ሲመራ የሚታወስ ነው ።

ጊግስ ዩናይትድን በአሰልጣኝነትም በተጨዋችነትም በመራባቸው 4 ጨዋታዎች ላይ 2 አሸንፎ ፣ 1 አቻ ወጥቶ እንዲሁም በአንዱ ተሸንፎ አመቱን መጨረሱ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው ።

በተለይም በሚዲያዎች ዘንድ The legend who subbed him self የምትለዋ ጥቅስ በብዙዎች ዘንድ ፈገግታን ያጫረች ነበር ። 😁❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 08:09


ከመጪው የኢንተርናሽናል ጨዋታዎች በፊት የምናደርጋቸው ጨዋታዎች እነዚህን ይመስላሉ ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 08:09


ታዋቂው Content ceeator እና የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ የሆነው ሞርጋን በርትዊስትል የዘንድሮውን ባላንዶር ማን ቢበለው ደስ ይልሃል ተብሎ ሲጠየቅ :-

🗣 "ኮቢ ማይኖ"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 08:08


ቴንሃግ ስለ አንቶኒ ጉዳት፡-

“በእርግጥም ዕድለኛ አልነበረም። በስልጠና ላይ ጠንክሮ ስለሰራ ለእሱ በጣም መጥፎ ስሜት ይሰማኛል፤በፍጥነት ሜዳውን ለቆ መውጣቱ ያሳዝናል"

"በጣም ከባድ እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ።ነገር ግን ትክክለኛ ምርመራ ለማድረግ 24 ሰዓታት መጠበቅ አለብን።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 08:08


ጆዜ ሞሪኒዮ የጨዋታውን ሁኔታ በግልጽ ያስረዳል አስተያየት ሰጥቷል !

"እኔ የእንግሊዝ ሚዲያዎችን አውቃቸዋለሁ ማንችስተር ዩናይትድ ጥሩ አልተጫወተም ይላሉ።

"ነገርግን እኔ እንደማስበው ትክክል የሚሆነው እኛ በጣም ጥሩ መጫወታችንን መናገር ነው።

"እኛ ከእነሱ በብዙ ነገር የተሻልን ነበርን ለማንችስተር ዩናይትድ የተሻለ ውጤት ነበር ኦናና አትርፏቸዋል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:58


ጆዜ ሞሪኒዮ ቴንሀግ ማዝራዊን በ10 ቁጥር ቦታ በማጫወቱ ላይ ይህን ብሏል !

"አምረባት ማዝራዊ በዛ ቦታ መጫወት እንደሚችል ነግሮኛል ነገርግን እሱ ብሩኖ አይደለም ሆኖም ፕረስ ማድረግ ይችላል።

"እሱ በ10 ቁጥር ሚና የመጫወት አቅም አለው አሰልጣኙ በአያክስ ነበረው ይገባኛል ይህን መሞከሩ" ካለ በኃላ ፈገግ ሲል ተስተውሏል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:58


ጆዜ ሞሪኒዮ ከትላንቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የቴን ሀግን ታክቲክ በ1 ደቂቃ ብቻ ነው አብራርቶ የገለፀው !

"ከእነሱ ታክቲክ አንድ የነበረኝ ጥርጣሬ ዚርክዜ ወይስ ሆይሉንድ ይሰለፋሉ የሚለው ነበር እኔ ሁለቱንም በደንብ አውቃቸዋለሁ።

"እኔ እንደማስበው ቴንሀግ የሞከረውን ነገር አስቀድሜ አውቄዋለሁ እነሱ ዚርክዜ ወደ ውስጥ ሲመለስ ፕረስ እንድናደርገው ፈልገው ነበር።

"ይህን ተጠቅመው እኛ ፕረስ ካደረግን እና ካላደረግን ጠብቀው በሚፈጠረው ክፍተት ለመጠቀም ፈልገው ነበር ይህ ጥሩ ስትራቴጂ ነበር።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:45


አንድሬ ኦናና ከጨዋታው ቡሃላ፦

🗣“ይህ ለእኔ እና ለክለቡ በጣም ተስፋ አስቆራጭ ነው። ይህን ግጥሚያ ማሸነፍ ነበረብን ግን አላደረግንም። ኃላፊነት ወስደን እንቀጥላለን።

ጨዋታውን በይበልጥ ተቆጣጥረናል፣ ገፀ ነገርን አሳይተናል ግን አላሸነፍንም። እኛ ከእነሱ የተሻልን ነበርን ብዬ አስባለሁ።"

በድንቅ ብቃት ስላወጣው ኳስ ፡-

🗣"ምንም ችግር የለውም። ዋናው ነገር ማሸነፍ ነው"

ስለ ማዝራዊ አቋም፡-

🗣“ተጫዋቾች በተለያዩ ቦታዎች መጫወት መቻል አለባቸው። ማዝራው ጥሩ ጨዋታ አድርጓል ብዬ አስባለሁ። በሙያው መጀመሪያ ላይ በዚህ ቦታ ተጫውቷል እናም ይህን ማድረግ የሚችል ነው።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:44


ቴንሀግ ማዝራው ለምን 10ቁጥር ቦታ እንደተጠቀመው ሲጠየቅ፦

🗣"በእንደዚህ ባለ ውጥረት ውስጥ አራት አጥቂ ተጫዋቾችን ይዞ ከሜዳው ውጪ የሚደረገውን ጨዋታ መጀመር በጣም ከባድ ነው።"

በታክቲካል ሊቅ የሚባለው ጃክ ፋውሴት በዚህ በቴንሃግ ንግግር ላይ፡-

🗣“ይህ ከማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የሰማሁት በጣም መጥፎ ነገር ነው። የሱ (ማዝራዊ) ኳሶች የት ነበሩ ?" በማለት ብስጭቱን ሲገልፅ ተስተውሏል።

እናንተስ የማዝራዊን በ10 ቁጥር ቦታ መጫወት እንዴት አያችሁት ?

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:43


ጆዜ ሞሪንሆ፡-

🗣"ማንቸስተር ዩናይትድ ከእኛ ላይ ነጥብ ነጠቀ እንጂ እኛ አይደለንም የነጠቅናቸው። ኦናና በቀላሉ አዳናቸው። እኛ ዛሬ አሪፍ ተጫውተናል፣ ግብ ጠባቂያችን ግን ምንም ስራ አልነበረውም።"

ስለ ፍፁም ቅጣት ምቱ፦

🗣"ዳኛው በሰአት 100 ኪ.ሜ በመሮጥ በፍፁም ቅጣት ምት ክልል ውስጥ ያለውን ክስተት በአንድ አይን ፣ በሌላኛው ደግሞ የኔን ባህሪ ገምግሟል። እሱ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ዳኞች አንዱ መሆን አለበት።" ጆዜ 😂❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:43


ቴን ሃግ አንቶኒን ስለመረጠበት መንገድ ፦

“አማድ ጥሩ እየሰራ ነው። ነገር ግን በስልጠናው ላይ አንቶኒ የተሻለ ነበር እናም እሱን መምረጥ ነበረብኝ ፣ እሱ እያንዳንዱ ስልጠና ማለት ይቻላል ስጋት ነበር ፣ ስለዚህ እሱን ቀይሬ ማስገባት እንዳለበኝ ነው ተሰማኝ።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:42


ኤሪክ ቴን ሃግ፦

🗣"ከሁለቱ ከባድ ከሜዳ ውጭ ጨዋታዎች (ፖርቶ እና ፌነርባቼ) ሁለት ነጥብ ይዘናል ይህ መጥፎ አይደለም።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:42


ፖል ስኮልስ፦

🗣 "ሆይሉንድ እና ካሴሚሮ ዛሬ ምሽት ጨዋታውን ቢጀምሩ ውጤቱ የተለየ ይሆን ነበር ብዬ አስባለሁ።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:41


ይህ ሰው በፍፁም እንዳይረሳ !

አንድሬ ኦናና 👏

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

25 Oct, 05:41


📊 ክለባችን ከ40 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከታታይ ስድስት የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎችን ማሸነፍ አልቻለም።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:12


የክርስቲያኖ የመጀመሪያ ቀን በኦልድትራፎርድ !

The rest is history!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:11


JUST IN !

ክለባችን ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ በአደራዳሪዎች አማካኝነት ከዣቪ ጋር ሁለት ጊዜ ንግግር አድርጎ ነበር።

[Chris Wheeler]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:10


አሚር ኢብራጊሞቭ × ሀሪ አማስ በዛሬው ልምምድ !

Future Stars ! 💫

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:09


#Update

ታዳጊው ተጨዋች ሴኩ ኮኔ ከክለባችን ዋናው ቡድን ጋር ለመጀመርያ ጊዜ ልምምዱን አከናውኗል !!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:09


ክለባችን በቅርበት እየተከታተለው ይገኛል!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የ17 አመቱን የስፖርቲንግ ድንቅ ታዳጊ ተጫዋች ጂኦቫኒ ኩዌንዳን የማስፈረም እድል ይኖር እንደሆነ በቅርበት መርምሯል።

ይህ ታዳጊ በሱ የእድሜ ክልል ውስጥ ካሉ ተጫዋቾች በጣም ተስፋ ሰጪ ተጫዋች ከሚባሉት መካከል አንዱ እንደሆነ በብዙዎች ዘንድ ይታመናል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:08


"ውጤቶች ያስፈልጉሀል !!"

የቀድሞ የክለባችን ማንችስተር ዩናይይድ ረዳት አሰልጣኝ የነበሩት ሚሼል ቫንደርጋግ በዩናይትድ ቤት ውጤቶችን ማስመዝገብ ወሳኝ መስፈርት እንደሆነ ተናግረዋል።

"ኤኒዮስ ከኤሪክ ቴንሀግ ጋር በአንድ መስመር እና አላማ እየተጓዙ እንደሆነ መመልከት ይቻላል።"

"ነገር ግን በዚህ ሂደት ላይ ውጤቶችን ማስመዝገብ እጅግ አስፈላጊው እና ቁልፍ መሰረት ነው ።"

"በዩናይትድ በቆየሁባቸው አመታት ውጤቶችን ካላስመዘገብክ ነገሮች ወደ መጥፎ ሁኔታ እንደሚያመሩ መረዳት ችያለሁ።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:08


#Reminder

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በሀሙሱ የፌኔርባቼ ጨዋታ በቅጣት ምክንያት አይሰለፍም !!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:07


ዲዮጎ ዳሎት ወደ ሚድፊልድ በጥልቀት ተስቦ በመጫወቱ ዙሪያ ፦

🗣"ሜዳ ውስጥ የተለየ ስሜት ይሰጠኛል ማንኛውም እግር ኳስ የሚወድ ሰው መሃል ሜዳ ላይ የሚኖረው ጨዋታ ፈጣን እንደሆነ ያውቃል እናም ሁልጊዜም አንተን ፕረስ የሚያደርግ ሰው ይኖራል ያ ነገርም ፈጣን መሆን እንዳለብኝ ይነግረኛል።"

🗣"እናም ያንን ማድረግ ያስደስተኛል ለአጨዋወታችንም እንደ መፍትሄ ያገኘነው ነገር ነው። ስለዚህ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ እስከሄዱ ድረስና አሰልጣኜ እምነት እስካሳደረብኝ ድረስ ይሄንን እያደረኩ እቀጥላለሁ።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:06


የእራሱን እቅድ አዘጋጅቷል !

ሩድ ቫኒስትሮይ በማንችስተር ዩናይትድ የልምምድ ክፍለ ጊዜ የእራሱን የልምምድ እቅድ ያዘጋጀ ሲሆን..

ይሄውም የልምምድ አይነት ተጫዋቾች ያላቸውን የኳስ ቁጥጥር እና የማቀበል ችሎታ የሚያዳብር ነው ተብሎ የታመነበት ነው።

[The Athletic]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:06


አሰላለፉ ላይ ተጨዋቾቻችን ተካተዋል !

Whoscored በ ስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ምርጥ አቋማቸውን ያስመለከቱ 11 ተጨዋቾችን ይፋ አድርጓል ።

በዚህም መሰረት ከክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ሁለቱ የደቡብ አሜሪካ አህጉር ተወላጅ የሆኑት ካርሎስ ካሲሜሮ እና አሌሃንድሮ ጋርናቾ መካተት ችለዋል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:05


ማንቸስተር ዩናይትዶች በስፖርቲንግ ሊዝበን እየተጫወተ የሚገኘውን እና ባለ ድንቅ ተሰጥኦ የሆነውን የ 17 አመቱን ታዳጊ ጆቫኒ ኩዌንዳን እየተከታተሉ ይገኛል ።

[Abola]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 07:38


ፌነርባንቼ ያለ ተጨዋቾቹ ወደ ሜዳ ይገባል !

በመጪው ሀሙስ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር በዩሮፓ ሊግ የሚጫወተው ፌነርባቼ ቡድኑ በተጨዋች እጥረት እየታመሰ እንደሚገኝ ተነግሯል ።

የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ የግራ መስመር ተመላላሽ ተጨዋቹ የሆነውን ጃይድን አውስትርፎልዴይ ጉዳቱ ማስተናገዱን በይፋ አስታውቋል ።

በተጨማሪ ከጁቬንትስ በውሰት የመጡትን ፊሊፕ ኮስቴችን እና ሌቫንት ማርቻን በውድድሩ አለማስመዝገባቸው ሌላ እራስ ምታት ሆኖባቸዋል ።

በጆዜ ሞሪኒሆ የሚመሩት ፌነርባቼዎች ሀሙስ ከክለባችን ጋር በዩሮፓ ሊጉ ጨዋታ ያላቸው ሲሆን ማንን በግራ መስመር ተመላላሽ ቦታ ላይ መጠቀም እንዳለባቸው እስካሁን አልወሰኑም ተብሏል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 07:37


አልፎንሶ ዴቪስ አሁንም የክለባችን ኢላማ ነው!

ካናዳዊው የቫቫሪያኑ ክለብ ቀኝ መስመር ተመላላሽ ተጨዋች አሎፎንሶ ዴቪስ አሁንም ቢሆን የክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ዋና ኢላማ ነው።

[Florian plettenberg - Sky Sport] 🥈

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 07:37


በ 12 ጨዋታዎች ላይ ተሳትፎ በ 8 ግቦች ውስጥ ቀጥተኛ ሚና ተጫውቷል ።

አሌሃንድሮ 🇦🇷

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 06:30


የቀድሞ ተጨዋቾች ስለ ቪዲች ፦

🗣ቫን ፔርሲ፡ "አንዳንዴ ሌሎች ተጫዋቾች እግራቸውን ለማሳረፍ በሚፈሩበት ቦታ ቪዲች ጭንቅላቱን ያሳርፋል።"

🗣አዴባየር፡ "ወደ ቪዲች ስትሮጥ ወደ ድንጋይ እየሮጥክ መሆንህን መገንዘብ አለብህ ያ ሰው በጣም ጨካኝ ነው።ሰው ለመግደል ተዘጋጅቶ ነበር።"

🗣ስኮልስ፡ "ቪዳ አንድ በጣም ከባድ ልጅ ነው!"

Happy birthday, Vidić! 👊

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 06:30


ሌጀንድ ኒማኒያ ቪዲች በእግር ኳስ ዘመኑ ያሳካቸው ክብሮች ፦

🏟 211 ጨዋታ
⛔️ 95 ክሊን ሺት
⚽️ 15 ጎል
🏆 5 ፕሪምየር ሊግ
🏆 3 ሊግ ካፕ
🏆 1 ሻምፕዮንስ ሊግ
🏆ሁለት ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል

Warrior 🔥

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 06:29


የክለባችን ሌጀንድ የሆነው ኒማንያ ቪዲች 43 አመቱን ልደት እያከበረ ይገኛል።❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

21 Oct, 18:53


Greatest Capitan & Greatest manager of all time ! ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

21 Oct, 18:53


ማንችስተር ዩናይትድ ሀሙስ ከፌነርባቼ ጋር በሚያደርገው የኢሮፓ ሊግ 3ተኛ ዙር ጨዋታ ብሩኖ በቅጣት አይኖርም ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

21 Oct, 18:52


Call the opening of the war !!

ሰር አሌክስ እየጠቆሙ ያሉት ወከባውም ጭምር ዝም ብለው ለዳኛ ቅሬታ እያሰሙ እንዳይመስልህ ወዳጄ የጦርነት ከበሮውን እየጎሰሙ ነው። ጠላትን ድባቅ የምንመታበት ምልክት...!

ተቃራኒ ቡድን አስራ አንዱም ተጨዋቾች በረኛ ቢሆኑ እንኳን ኳሷን ከግብነት የማያድኑበት ሰአት...በዚያች በሽርፍራፊ ደቂቃ በምናገባው ጎል በመደነቅ የተቃራኒ ቡድን አባላት እንኳን በድንጋጤ ቁመው የሚገረሙበት...!

ለእኛ የመጨረሻዎቹ 5 ደቂቃዎች ለተቃራኒ ቡድን ሌላ ሁለተኛ ጨዋታ እስኪመስላቸው ድረስ የሚርበተበቱበት ሰአት...! አንዲት እናት በምጥ ሰአት የልጇን መውጣት እንደምጠብቀው ሁሉ ተቀናቃኞቻችንም የዳኛውን ፊሽካ አልቅሶ እንደሚወጣው ህፃን ይናፍቋታል !

ይህ ከፈርጌ ጭቆናዎች ውስጥ አንድኛው ነው !

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian