ፍቅር ብቻ

@sela_fikr_bicha


እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ 😍
ይህ ቻናል ፕሮፋይል የሚሆኑ 👇
የ ፍቅር ጥቅሶች 💑
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😢
የ ህይወት ጥቅሶች
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
የምታገኙበት ነው አብራችሁን ሁኑ ለወዳጅዎ Share ያድርጉ

ለአስተያየት👇

@Abdukadir_Greazmann77

✔️FB🔥followe

https://www.facebook.com/abdukader.ibnumohammed

ፍቅር ብቻ

17 Oct, 14:40


ፈተናን አትፍራ 🎯🙏💯


▒F░O░L░L░O░W▒▓█

💊𝙛𝙤𝙡𝙡𝙤𝙬 አድርገኝ ይጠቅምሃል💯

💚𝑓𝑜𝑙𝑙𝑜𝑤 ካላደረከኝ ደግመህ አታየኝም🎯

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴

#ባለው_አየር 💯💯
     
     #balew_ayer 💊💜   


♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘

ፍቅር ብቻ

13 Oct, 20:17


👏ስማኝ ወንድሜ ዘረኝነት  ጀነት ሚያስገባ ቢሆን ኖሮ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ መጀመርያ ጀነትን ይሞላት ነበር🇪🇹

💔ዘረኝነት ለሰው ልጅ እንደ መድሀኒት ሚጠቅም ቢሆን ኖሮ የመጀመርያዋ ለአለም ህዝብ አከፋፋይ እና ኤክስፖርት አድራጊ ኢትዮጵያ ትሆን ነበር🇪🇹

💊 መድሀኒት ካልሆነ ጀነትም ማያስገባ ከሆነ እና የዘረኞች ዋና ከንቲባ ለመሆን ለምን ትጥራለህ

💔ዘረኝነትህ ከሲራጥ ጭንቅ ለማለፍ ትልቁ ሰበብ ካልሆነህ ዘረኝነትህ ከቀብር ቅጣትና ጥያቄ ካላዳነህ ዘረኝነት ጀነትን የማግኛ ሰበብ ካልሆነህ ለምን በዘርህ ትኮፈሳለህ

👂ልንገርህ የውመል ቂያማ ከዘሮችህ አንዳቸው በዱንያ ሳታስብ የበደልካቸው እደሆነ ዘሬነው ብለው አይተዉህም መተው ይተሳሰቡሀል በስራህነው ጀነት ምትገባው ሙስሊም የሆነ ሰው እንዴት ዘረኛ ይሆናል በአላህ



▒F░O░L░L░O░W▒▓█

💊𝙛𝙤𝙡𝙡𝙤𝙬 አድርገኝ ይጠቅምሃል💯

💚𝑓𝑜𝑙𝑙𝑜𝑤 ካላደረከኝ ደግመህ አታየኝም🎯

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴

#ባለው_አየር 💯💯
     
     #balew_ayer 💊💜   


♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘


👉ቴሌግራም   ቻናላችንን👇👇            

https://t.me/Sela_fikr_bicha

ፍቅር ብቻ

10 Oct, 20:44


💞በቀልባቸው ንፅህና ብቻ ሰላማቸው የበዛ ሰዎች አሉ💖ለሌሎች መልካምን በመመኘታቸው ብቻ ሪዝቃቸው የሰፋ ሰዎች አሉ

🥀 በንያቸው ማማር ብቻ የሠሩ ያህል ተጽፎላቸው ምንዳቸው የበዛ በርካቶች አሉ💜

🤍ቀልባችሁ ንፁህ ሲሆን ሰላማችሁ ይበዛል ለሌሎች መልካም ስትመኙ ሪዝቃችሁ ይሰፋል

🌹በመልካም ንያችሁ ብቻ በመጥፎ ንያ በሥራ ከደከሙት በላይ ምንዳችሁ የሚበዛበት ሁኔታ አለ🥰

▒F░O░L░L░O░W▒▓█

💊𝙛𝙤𝙡𝙡𝙤𝙬 አድርገኝ ይጠቅምሃል💯

💚𝑓𝑜𝑙𝑙𝑜𝑤 ካላደረከኝ ደግመህ አታየኝም🎯

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴

#ባለው_አየር 💯💯
    
     #balew_ayer 💊💜   

♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘

👉ቴሌግራም   ቻናላችንን👇👇            

https://t.me/Sela_fikr_bicha

ፍቅር ብቻ

05 Oct, 13:25


🤐ከመናገርህ በፊት አስብ
ቃላት ከመሰንዘርህ በፊት መዝን ምክኛቱም የተናገርከው ነገር የሰውን ልብ ሊጎዳ ይችላል❗️

👌ምናልባት ይቅርታ ብለን የነሱን ይቅርታ ልናገኝ እንችላለን 🙏ግን ይቅርታ ነገሩ እንድንተወው እንጂ ወደነበረበት አይመልስም ❗️

💔 የፈሰሰ አይታፈስ ትላንት አይመለስ ከመናገርቻን በፊ እናስብ ብለን መለስ🤔


▒F░O░L░L░O░W▒▓█

💊𝙛𝙤𝙡𝙡𝙤𝙬 አድርገኝ ይጠቅምሃል💯

💚𝑓𝑜𝑙𝑙𝑜𝑤 ካላደረከኝ ደግመህ አታየኝም🎯

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴

#ባለው_አየር 💯💯
     
     #balew_ayer 💊💜   


♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘


👉ቴሌግራም   ቻናላችንን👇👇            

https://t.me/Sela_fikr_bicha

ፍቅር ብቻ

04 Oct, 20:20


😴የትኛውም የጅቦች ብዛት እና ጩኸት🐻

🦁አንበሶችን ከመንገዳቸው አስቁሞ አያውቅም🎯

ፍቅር ብቻ

03 Oct, 19:53


🤔 የ21 ኛው ክፍለ ዘመን መሃይሞች መንበብና መፃፍ የማይችሉት ሳይሆኑ እንዲያምኑ የተማሩትን ውሸት መፋቅ የማይችሉት ናቸው💯

▒F░O░L░L░O░W▒▓█

💊𝙛𝙤𝙡𝙡𝙤𝙬 አድርገኝ ይጠቅምሃል💯

💚𝑓𝑜𝑙𝑙𝑜𝑤 ካላደረከኝ ደግመህ አታየኝም🎯

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴

#ባለው_አየር 💯💯

#balew_ayer 💊💜

♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘

@esmisha24434 👑

ፍቅር ብቻ

01 Oct, 13:00


🌍ዓለም በክፉዎች ተበርዛለች የክፉዎች ክፋት መልካም ሰዎችን እያጠፋ ሌሎች ክፉዎችን እየፈጠረ ነው ክፉን በክፉ የሚመልሱ ሰዎች በዝተውባት ዓለም የክፉዎች እየሆነች ነው እርስበርስ የመበቃቀሉ ጉዳይ ተበቃዮችንና በቀለኞችን እያመረተ ነው😢

😭ተበዳይ በዳይ የሚሆንበት ዓለም ውስጥ ነው ያለነው💔ተከጂ በተራው ከጂ እየሆነ መልካም ስነምግባር እየጠፋ ነው❤️‍🔥

🖤ተጨቋኙ ጨቋኝ እየሆነ፣ ብሶተኛው ብሶት እየፈጠረ ዓለም በክፋት ስራዋ እየጨለመች ትገኛለች ትናንት ፍትህ ሲል የነበረው ዛሬ ተራ ሲደርሰው እሱም ፍትህ አጉዳይ እየሆነ ነው

💡የወረፋ ጉዳይ እንጂ ሁላችንም ተራችን ሲደርስ ግፈኞች ላለመሆናችን ዋስትና የለም የዛሬው የሐገራችን ሁኔታም የሚያሳየው ይሄንኑ ሃቅ ነው

⚠️ብልህ የሆነ ከክፉው መልካም ነገር የሚያወጣ ለምልክት እንኳን እየጠፋ ነው ተራውም፣ ባለስልጣኑም፣ ሊቁም፣ ደቂቁም፣ ትንሹም ትልቁም በእልህና በበቀል መንገድ እየነጎደ ነው

🤫 ዞር ብሎ የሚያስብ፣ ክፋትን የሚያቆም፣ ክፉዎችን የሚያስተምር መልካም ሰው እየተመናመነ ነው ዓለምን የሚያሸንፍ ጀግና ሰው ጠፍቷል

🙏እንደሰውነትህ ሰው ሁን❗️

⚠️አለበለዚያ ሰውነትህ፣ አንተነትህ ጥያቄ ውስጥ ይገባል፤ ማንነትህ ይጠብባል🚫

🌍ዓለምን የሚያሸንፍ የበቃ ሰውነት፣ የላቀ ማንነት🎯


▒F░O░L░L░O░W▒▓█

💊𝙛𝙤𝙡𝙡𝙤𝙬 አድርገኝ ይጠቅምሃል💯

💚𝑓𝑜𝑙𝑙𝑜𝑤 ካላደረከኝ ደግመህ አታየኝም🎯

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴

#ባለው_አየር 💯💯
     
     #balew_ayer 💊💜   


♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘


👉ቴሌግራም   ቻናላችንን👇👇            

https://t.me/Sela_fikr_bicha

ፍቅር ብቻ

27 Sep, 16:31


🍬ማስቲካ ሚያዞረው ልጅ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ እድሜያችንን ሙሉ ስናለቅስ ኖረን ሳያዩን 🥹ድንገት አንድ ቀን ብንስቅ ፎቶ አነሱንና📸

😘ደስተኛ ለመሆን ብር💰 አያስፈልግም ብለው ፆፉበት🥹


▒F░O░L░L░O░W▒▓█

💊𝙛𝙤𝙡𝙡𝙤𝙬 አድርገኝ ይጠቅምሃል💯

💚𝑓𝑜𝑙𝑙𝑜𝑤 ካላደረከኝ ደግመህ አታየኝም🎯

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴

#ባለው_አየር 💯💯
     
     #balew_ayer 💊💜   


♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘


👉ቴሌግራም   ቻናላችንን👇👇            

https://t.me/Sela_fikr_bicha

ፍቅር ብቻ

23 Sep, 13:32


🤱የወላጅ ዱዓእ ለዱንያዊም ሆነ ለአኺራዊ ስኬት ወሳኝ ሞተር ነው የወላጆች ዱዓእ አላህ ዘንድ ተቀባይነት አለውና ወላጆቹ በህይዎት ያሉለት ሁሉ ይጠቀምባቸው🤝

🤲ዱዓቸውን ማግኘት ካልቻልክ እንኳ ቢያንስ ሐቃቸውን በማጓደል አላህ ፊት ላለመጠየቅ ሞክር💯

#አላህ_ሆይ❗️

👸በህይወት ያሉ ወላጆቻችንን ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ለግሳቸው ሃቃቸውንም ከማጉደል ጠብቀን

🥹በህይወት የሌሉ ወላጅቻችንንም በሰፊው እዝነትህ አካባቸው 🙏

🤱በልጅነታችን ኖሯቸው ምንም አልከለከሉንም እና ኣንተም ጀነትህን አትከልክላቸው🤗

▒F░O░L░L░O░W▒▓█

💊𝙛𝙤𝙡𝙡𝙤𝙬 አድርገኝ ይጠቅምሃል💯

💚𝑓𝑜𝑙𝑙𝑜𝑤 ካላደረከኝ ደግመህ አታየኝም🎯

🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴

#ባለው_አየር 💯💯
     
     #balew_ayer 💊💜   


♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘


👉ቴሌግራም   ቻናላችንን👇👇            

https://t.me/Sela_fikr_bicha