ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع @menhajadama Channel on Telegram

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

@menhajadama

በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የሚተላለፉ የተለያዩ ዲናዊ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።

@Menhajadama_bot 👈 ለአስተያየት ይጠቀሙ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع (Amharic/Arabic)

በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ አብዱልዋሲዕ መምህር አዘንጅተን ያልሆነ ማህበረሰብ ነው። እኛ ከፍተኛው ስራከፍተኛው ከተማ፣ በፊት ፍቅርና ጥበብን በተናገሩ በማንበብያና ስራ ላይ ዕውቅን በመተንፈስና አምልኮ እንኳን ክፉ ቦታ እንቀላጥ። ከዚህም ማንበብያው ሲሆን ደግሞም ፍጡራን ከዳያስና ሚሊዮውን በጅቡቅ ሥራ እንቀላጥ። ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ከጋራ እንደመና መፍትሄ ንብረት መምህር የሚዛመዱ የልብና መልክቶችን በማቅረብ ማቃለል ፍቃድን ይጠቀሙ ።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

17 Feb, 17:28

https://vm.tiktok.com/ZMkWWEYbv/

الحمد لله
አብሽሩ ሪዝቃችን በአላህ እጅ ነው

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

17 Feb, 15:59

አሁን ሪያዱሷሊህ👆

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

17 Feb, 15:59

https://vm.tiktok.com/ZMkWnaedX/

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

17 Feb, 14:30

ስለሶሻል ሚዲያ ህያው ምስክርነት

እንደዚህ ሰፈር መጥፎም ጥሩም የለም።

አንዳንዴ የዚህ አይነት ሰው ኑሮ አላህ ምድርን አለመገልበጡ ብለህ ሳትጨርስ፤ እዚህ አለም ላይ የዚህ አይነት መልካም ሰው ግን አለ ብለህ በሀሳብ
ጭው የሚያደርግ መልካምነትን የተላበሰ ሰው ታያለህ።
ለማንኛውም ለዩ እንጂ በጅምላ አትፈርጁ።

https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

17 Feb, 13:48

📁 || የዑለማዎች ኢጅቲሃድ

➟〔ከቱህፈቱ ሰኒያ ደርስ የተወሰደ〕

• ኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
▸ https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

16 Feb, 03:58

አሁን ሱረቱ ዩሱፍ ሙሉ በአንድ ጀልሳ👆

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

16 Feb, 03:58

https://vm.tiktok.com/ZMknEVH3t/

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

14 Feb, 17:52

ስለ ቀለብ ሳያሳስበን ስለ ተምር ውድነት አያሳስበንም፤
እንኳን ተምር ጥቅም የሌለውም ነገር ጨምሯል፤
በተረፈ በተምር ማፍጠር ዋጂብ አይደለም ።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

10 Feb, 09:29

የእውነት ጠብታ የውሸት ጎርፍን ታሸንፋለች።
በውሸት እንጂ አልታገሉንም፤በእውነት እንጂ አላሸነፍናቸውም።
ግን ውሸተኞች ተሳቀው ሞቱኮ
እኔ ልሳቀቅ የሚላቹ ጠፋ አይደለ!?
ታላቁ ጌታችን እንዲህ ይላል:-
(قتل الخراصون) أي الأفاكون
"ቀጣፊ ሁሉ ጠፋ "ይላል

አላህ የውሸት ሰው ከመሆን ይጠብቀን።
የውሸት ማሽኖች ምርታችሁ ምንኛ ዘቀጠ።

https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

07 Feb, 18:19

አፋር ሎጊያ ካሉ መስጂዶች አንዱ ዛሬ ጁምኣ ሰው ሳይገባ በፊት የተነሳ ፎቶ ነው
እዚህ መስጂድ ውስጥ የገጠመንን አጋጣሚ ወደፊት አነሳዋለሁ
መስተካከል ያለባቸው ነገሮችንም እጠቁማለሁ

ግን የመስጂዱ ስፋትና ምንጣፍ የሌለው መሆኑ እንዴት እንደተመቸኝ ፤ መስጂዱ ሰፊ መሆኑን ያወኩት በተለይ አንድ ሶሪያዊ ከተሰገደ ቡኃላ ሲለምን በደንብ አልተሰማንም፤ ግን እንዴት ነው
እነሱ ይህን የሚያህል ድምፅ የሚያወጡት፤ሀበሻኮ ማይክ ከጠፋ ቻው ነው፤አጠገቡ ያሉትም በግድ ነው።
https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

07 Feb, 17:07

📁 || ዙህድ ሲባል

➟〔ከሪያዱ ሷሊሂን ደርስ የተወሰደ〕

• ኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------------------------
▸ https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

07 Feb, 09:37

ወንጂ ላላችሁ ወይም መከሰት ለምትችሉ ሁሉ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

06 Feb, 13:04

📁 || በዕድሜ በረካን ለማግኘት

➟〔ከሪያዱ ሷሊሂን ደርስ የተወሰደ〕
በጣም የሚገርም ጠቃሚ መልእክት

• ኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------------------------
▸ https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

06 Feb, 11:46

ከሰው ፊት ቆሞ ደእዋ ሲያደርግ ዱንያ የተረፈው የሚመስለው ወንድማችን ጉዳዩን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ።

በዚህ አጋጣሚ አንድን ሰው ለመርዳት ከፈለጋችሁ ቀጥታ እራሱን ብቻ አናግሩ እከሌ ለሚባለው ኡስታዝ አደርሳለሁ ብለው የሚቀበሉ ና በዛው በሰው ስም የሚነግዱ ሰዎችም ስላሉ ተጠንቀቁ።

የነሱ ጀመኣ ብቻ ስላልሆንክ የነሱ ግሩፕ ውስጥ ያልሆንከው ለዱንያ ብለህ እንደሆነ ለሚያስቡ እርጥቦችም የዚህ ሰው መቸገር ትልቅ ማሳያ ነው።

ኡስታዝ ነኝ አምጣ እያሉ የሚቀፍሉ የወረደ የዱንያ ጥማት ልክፍት ተጠቂ ፤በዲን ስም የሚነግዱ አንድ መስጂድ ከደረሱ ምን ያህል አጅር ከአላህ አገኛለሁ ሳይሆን ስንት ልቀበል የሚሉ የዱንያ ባሪያዎች እንዳሉ ሁሉ እየተራበና እየተጠማ እየተቸገረ ለአሏህ ዲን የሚለፋም አለና በደንብ
እየለየን እውነተኛው እየተቸገረ አስመሳዩ ገንዘብ
የሚያካብትበትን ሁኔታ ልናስቆም ይገባል ።

አደራ አደራ የምለው ነገር ቢኖር ሰዎችን ማወቅ ዛሬ ከባድ ሆኗልና ማንንም ሰው አብሮ ከሱ ጋር ሲሄድ አይቻለሁ በማለት በሌላ ሰው በኩል ገንዘብ አትላኩ።

በሰው ስም የሰዎችን ገንዘብ የምትበሉ ደግሞ አላህ በረካ የተባለ ነገር ይንሳችሁ (አሚን በሉ)

https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

04 Feb, 18:28

📢 ሙሓደራ

🎞 || ሸዕባን የረመዳን መረማመጃ

📻 || በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

🕌 || ቄራ ሰላም መስጂድ
---------------------------------------------
https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

04 Feb, 08:07

ዛሬ ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በቄራ ሰላም መስጂድ

ሸእባን የረመዳን መረማመጃ በሚል ርእስ
ጥሩ ቆይታ ይኖረናል

አ/ዋሲእ ሼኽ ነስሮ
👇👇

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

04 Feb, 02:08

https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

03 Feb, 15:09

ሶሪያ የመጀመሪያ ጉብኝቱ ወደ ከእባ የሆነ መሪ አገኘች ።
ይህ በሌሎችም ተተግብሮ ይሁን አላውቅም ።
በኔ እይታ ሁለት ነገር ተሳክቶለታል አንድም የኡምራ
ዚያራ አድርጎ የመጀመሪያ ዚያራው ካእባን መሆኑ
ሁለትም የአቅሟን ያህል ሸሪኣን የምተገብር (የሚቀሩ ነገሮች ቢኖሩም ) የምድራችን አብሪ ኮከብ የሆነችውን ሰኡዲያ ዘይሯል።
አላህ ለኡመተል ኢስላም የሚጠቅም ያድርገው።

https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

02 Feb, 15:54

አዲሱን የሶሪያ መንግስት ለማጥላላትም ይሁን ሰኡዲያን ለማጥላላት የሚሞክሩት ፅንፈኞች ናቸው

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

02 Feb, 15:53

አዲሱ የሶሪያ ፕሬዝዳንት አሕመድ አል-ሸርዕ የመጀመሪያውን የውጭ ሃገር ጉብኝቱን ወደ ሃገረ ሳዑዲ አድርጓል። ከሃገሪቱ መሪ ሙሐመድ ቢን ሰልማን ጋም ተወያይቷል።

በዚህም ይቀኑ ይሆናል እነዛ በየቀኑ ሳዑዲን ለማጠልሸት ምላሳቸው የተገራላቸው ጉዶች!

የአላህ ሥራ ግሩም ነው። ሶሩያም አልፎላት ለዚህ በቃች። አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው።

(إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُ ۚ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَاءَ ۗ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ)

«ቁስል ቢያገኛችሁ ሰዎቹንም መሰሉ ቁስል አግኝቷቸዋል፡፡ ይኽችንም ቀናት በሰዎች መካከል እናዘዋውራታለን፡፡ (እንድትገሰጹና) አላህም እነዚያን ያመኑትን እንዲያውቅ (እንዲለይ) ከእናንተም ሰማዕታትን እንዲይዝ ነው፡፡ አላህም በዳዮችን አይወድም፡፡»
[ኣሊ ዒምራን: 140]

||
t.me/MuradTadesse

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

01 Feb, 03:13

🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ

🗞 || የሸዕባን ወር ትሩፋት እና
🗞 || የሰው ልጆች ዝንጋቴ

🗓 || ጁሙዓ 23/5/2017

▸ አማርኛውን ለማድመጥ -> 5:26
-----------------------------------------
▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
----------------------------------------------
▸ https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

26 Jan, 06:59

አንበሳው እንዲህ እየተንቀሳቀሰ ነው ጦርነቱን የመራው፤
ይህ ሰው ስለ ጀግንነቱ ጠላቶቹን ሁሉ ያስመሰከረ
አንበሳ ነው፤ ፎጣ አድርጎ ይመራ የነበረው ሞትን ፈርቶ ሳይሆን የበለጠ ሰአት አግኝቶ ጠላትን ለመደምሰስ ብቻ ነበር፤
የጀነት መሆንህን ወህይ ተቋርጧልና እርግጠኞች አይደለንም፤አላህ የሰጠህ ልብ ግን አሁን ላለነው ተዳርሶ ለሚቀጥለው ትውልድ ሊበቃ የሚችል እጅግ ትልቅ ጀግንነት የተሞላ ልብ እንደሆነ እርግጠኞች ነን፤
ጌታዬ አላህ የህየ አስ-ሲንዋርን በሰፊ ረህመትህ ከነቢዩ ጎን ሆኖ የምናገኘው የምንዘይረው አድርገን🤲

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

22 Jan, 12:47

Live stream started

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

22 Jan, 06:29

👆ረጂም ጊዜ ሆኖታል ቲክቶክ ላይ ከለጠፍኩት፤
ተጠቀሙበት ።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

22 Jan, 06:20

ኩወይታዊው ሼኽ አብዱረህማን ሱመይጥ ኢትዮጵያ ውስጥ በረሃብ ስለሞተው የመስጂድ ኢማም ና ሀይማኖትህን ካልቀየርክ ብሎ እህል
ስለከለከለው ሚሽነሪ የተናገሩት ነው።

ተርጉሜው ቲክቶክ ላይ ብለቀውም ፤የኛ ሰው ቁም ነገር ላይ ደከም ይላል ።
https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

21 Jan, 08:19

የሚሰማኝን ለመግለጽ ያህል፦
በትግራዩ የሙስሊሞች ጭቆና ዙሪያ የሚጠቅመንን አዋቂው አላህ ነው ።ይሁንና የተለያዩ ሙከራዎች ቢደረጉ መልካም ነበረ ብዬ አስባለሁ።
ሰላማዊ ሰልፍ መውጣቱ ምንም ጥቅም ይኖረዋል የሚል ተስፋ የለኝም ።
መጅሊሱም ያለው አቅም ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ ለማለት ከሆነ እቺንማ ማንም አክቲቪስት ያደርጋታል ፤ስለዚህ አርቆ ይታሰብ፤ከአንድ ትልቅ ተቋም የሚጠበቅ ዲፕሎማሲ ያራምድ።

uztaz Abdulwasie

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

20 Jan, 19:28

እንኳን የአጼዎቹ ልጅ ነኝ ብሎ የሚፎክረው ቀርቶ
የብሔር ብሔረሰቦች ዘብ ነኝ የፌደራሊዝም ጠበቃ ነኝ የሚለው እስልምናን እንዴት እንደሚጠላ አያችሁ አይደለ?!
ከካፊር ጋር አትተሻሽ እስካልከፈርክ አታስደስተውም።

ኡ/ዝ አ/ዋሲእ ሼኽ ነስሮ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

19 Jan, 08:20

ሰኡዲ ውስጥ አንድ ፖኪስታኒያዊ ግንበኛ ወድቆ
አንቡላንስ ሲጠሩ የመኪናው አንቡላንስ ቶሎ ላይደርስ ይችላል ብለው የጀት አንቡላስ ተላከለት፤
ሀበሻ ከማን ሀገር ከምን አይነት ሰዎች ጋር አፍ
እንደምትካፈት ተመልከት።

ፊጤ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

18 Jan, 17:32

https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

18 Jan, 10:17

🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ

🗞 || አሏህ ያከበራቸው እና ያበለጣቸው ወራቶች ውስጥ ነፍሳችሁን አትበድሉ

🗓 || ጁሙዓ 09/5/2017

▸ አማርኛው 3:34 ላይ ይጀራል
-----------------------------------------
▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
----------------------------------------------
▸ https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

16 Jan, 05:32

ኒያችሁን አስፉንጂ ይህ የእሳት ቃጠሎ ተውፊቅ የኒውክለር ማብላያ ጣቢያውንም ይወፍቀው።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

15 Jan, 14:34

አንዱ ዛሬ የሎሳንጀለስ ተፈናቃይዎችን ለመርዳት የምትፈልጉ ብሎ የራሱን አካውንት አስቀምጦ አየሁት ።
ሀበሻም በማን ላይ መቀለድ እንዳለበት እየገባው ነው ።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

15 Jan, 10:44

በአሁኑ ጊዜ የሁሉም ሙስሊም የጧትና ማታ ስጋት እሳቱ እንዳይቆም ነው።
ተኝቼ ስነሳ ግን ጠፋ እንዳልባል ብሎ ይሰጋል።
اللهم زدهم عذابا ونارا،يا عزيز يا قدير

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

12 Jan, 05:52

ቆይ 150 ቢሊዮን $ እኔ ኪስ ነው እንዴ የገባው እንዴት ደስ እንዳለኝ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

12 Jan, 04:56

أَبُو قِلاَبَةَ الجَرْمِيُّ
(ت 104 هـ =  722 م)
عبد الله بن زيد بن عمرو الجرمي: من عباد أهل البصرة وزهادهم ، عالم بالقضاء والاحكام ، أرادوه على القضاء. فهرب إلى الشام، فمات فيها. وكان من رجال الحديث الثقات … مات بالشام سنة أربع ومائة في ولاية يزيد بن عبد الملك … يروي حكايته ابن حبان في كتاب الثقات (ج5 الطبعة الهندية حيدر ءاباد ) بسنده عن الأوزاعي ، عن عبد الله بن محمد قال:
خرجت إلى ساحل البحر مرابطًا وكان رابطنا يومئذ عريش مصر. قال: فلما انتهيت إلى الساحل فإذا أنا بِبطيحة، وفي البطيحة خيمة، فيها رجل قد ذهب يداه ورجلاه وثقل سمعه وبصره، وماله من جارحة تنفعه إلا لسانه، وهو يقول: ” اللهم أوزعني أن أحمدك حمدًا، أكافئ به شكر نعمتك التي أنعمت بها عليَّ، وفضلتني على كثير ممن خلقت تفضيلا “.
قال الأوزاعي: قال عبد الله: قلت: والله لآتينَّ هذا الرجل، ولأسألنَّه أنَّى له هذا الكلام !!! ، فهمٌ أم علمٌ أم إلهامٌ أُلهم؟ فأتيتُ الرجل فسلمت عليه، فقلت: سمعتك وأنت تقول: “اللهم أوزعني أن أحمدك حمدًا، أكافئ به شكر نعمتك التي أنعمت بها عليَّ، وفضلتني على كثير ممن خلقت تفضيلا” فأي نعمة من نعم الله عليك تحمده عليها ؟ ، وأي فضيلة تفضل بها عليك تشكره عليها ؟.
قال: وما ترى ما صنع ربي؟ والله لو أرسل السماء علي نارًا فأحرقتني، وأمر الجبال فدمرتني، وأمر البحار فغرقتني، وأمر الأرض فبلعتني، ما ازددت لربي إلا شكرًا، لما أنعم علي من لساني هذا، ولكن يا عبد الله إذ أتيتني، لي إليك حاجة، قد تراني على أي حالة أنا، أنا لست أقدر لنفسي على ضُرٍّ ولا نفع، ولقد كان معي بنيٌّ لي يتعاهدني في وقت صلاتي، فيوضيني، وإذا جعت أطعمني، وإذا عطشت سقاني، ولقد فقدته منذ ثلاثة أيام ، فتحسَّسه لي رحمك الله.
فقلت: واللهِ ما مشى خَلْقٌ في حاجة خلقٍ، كان أعظم عند الله أجرًا ممن يمشي في حاجةِ مثلك.
 فمضيت في طلب الغلام ، فما مضيتُ غير بعيد ، حتى صرت بين كثبان من الرمل ، فإذا أنا بالغلام قد افترسه سبع وأكل لحمه، فاسترجعت … وقلت: أنى لي وجه رقيق آتي به الرجل؟ فبينما أنا مقبل نحوه ، إذ خطر على قلبي ذكر أيوب النبي صلى الله عليه وسلم ، فلما أتيته سلمت عليه، فرد علي السلام، فقال: ألست بصاحبي؟
قلت: بلى.
قال: ما فعلت في حاجتي؟
فقلت: أنت أكرم على الله أم أيوب النبي؟
قال: بل أيوب النبي.
قلت: هل علمت ما صنع به ربه؟  أليس قد ابتلاه بماله وآله وولده؟
قال: بلى.
قلت: فكيف وجده؟
قال: وجده صابرًا شاكرًا حامدًا.
قلت: لم يرضَ منه ذلك حتى أوحش من أقربائه وأحبابه؟
قال: نعم. قلت: فكيف وجده ربُّه؟
قال: وجده صابرًا شاكرًا حامدًا.
قلت: فلم يرض منه بذلك حتى صيَّره عَرَضًا لمار الطريق، هل علمتَ؟ قال: نعم.
قلت: فكيف وجده ربه؟
قال: صابرًا شاكرًا حامدًا، أوجز رحمك الله.
قلت له: إن الغلام الذي أرسلتني في طلبه وجدته بين كُثبان الرمل، وقد افترسه سبع فأكل لحمه، فأعظم الله لك الأجر وألهمك الصبر.
فقال المبتلى: الحمد لله الذي لم يخلق من ذريتي خلقًا يعصيه، فيعذبه بالنار. ثم استرجع، وشهق شهقة فمات.
فقلت: إنا لله وإنا إليه راجعون، عظمت مصيبتي، رجل مثل هذا إن تركته أكلته السباع، وإن قعدتُ، لم أقدر على ضر ولا نفع. فسجَّيته بشملةٍ كانت عليه، وقعدت عند رأسه باكيًا، فبينما أنا قاعد إذ تهجم علي أربعة رجال، فقالوا: يا عبد الله، ما حالك؟ وما قصتك؟
فقصصت عليهم قصتي وقصته، فقالوا لي: اكشف لنا عن وجهه، فعسى أن نعرفه. فكشفت عن وجهه، فانكبَّ القوم عليه، يقبلون عينيه مرة، ويديه أخرى، ويقولون: بأبي عينٌ طالما غُضّت عن محارم الله، وبأبي وجسمه طالما كنت ساجدًا والناس نيام.
فقلتُ: من هذا يرحمكم الله؟
فقالوا: هذا أبو قلابة الجرمي، صاحب ابن عباس، لقد كان شديد الحب لله وللنبي صلى الله عليه وسلم .
فغسَّلناه وكفنَّاه بأثواب كانت معنا، وصلينا عليه ودفنَّاه. فانصرف القوم وانصرفتُ إلى رباطي، فلما أن جَنَّ عليَّ الليل، وضعت رأسي، فرأيته فيما يرى النائم في روضة من رياض الجنة، وعليه حُلَّتانِ من حُلَلِ الجنة، وهو يتلو الوحي: “سلام عليكم بما صبرتم فنعم عقبى الدار“، فقلتُ: ألست بصاحبي؟
قال: بلى قلت: أنى لك هذا؟
قال: “إن للهِ درجاتٍ لا تُنَال إلا بالصبر عند البلاء، والشكر عند الرخاء، مع خشية الله عز وجل في السرِّ والعلانية“.

አላህ ከታጋሾች ባሮቹ ያድርገን

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

11 Jan, 18:40

እንዲህ ያሉ ዱኣዎች እንደሚያወድሙ አላህ በሀያታችን አሳየን
ጌታችን ተመስገን ጨምርላቸው

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

10 Jan, 12:39

🗞 || የበደለኞች መጨረሻ እና የአሜሪካ ሰደድ እሳት

🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ

• አማርኛው 4:40 ላይ ይጀምራል

🗓 ዛሬ ጁምዐ 02/5/2017
---------------------------
🔗🔗በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
📌📌ቡኻሪ ብሔረጽጌ
---------------------------
💧https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

10 Jan, 06:07

ከሆሊውድ እውነተኛ ፊልም በቀጥታ ስርጭት እየተላለፈ ነው
إن تسخروا منا فإنا نسخر منكم كما تسخرون

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

09 Jan, 18:54

"አላህን ላጤ ሆኜ መገናኘት አልፈልግም ፣ዳሩኝ"
ሙአዝ ረ,ዐ ሊሞቱ ሲሉ ከተናገሩት

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

07 Jan, 17:50

Tuesday ,January 7,2025
--------------------------------------
🎤 ኡስታዝ አብዱልዋሲእ ሸኽ ነስሮ

📢  ሙሀደራ

ከ ዙሁር ቡሃላ

🕌 የለቡ ኢምራን መስጂድ

ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ❗️

https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

04 Jan, 13:26

ሁሌ ጠዋት የሱብሂ ሰላት እንዳለቀ እና ማታ ከመግሪብ ቡኋላ በቀጥታ የቪዲዮ ስርጭት ቂርአት ለመከታተል ይህንን ይጠቀሙ
👇
@abdulwasienesro

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

04 Jan, 10:26

👆🩸ያው እንደተለመደው እጅግ ጠቃሚ ና ምርጥ ኹጥባ ነው🌍

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

04 Jan, 10:23

🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ

🗞 || የከተማይቱ ሰዎች እና ከታሪካቸው
🗞 || የሚወስዱ ቁም ነገሮች

🗓  ጁሙዐ 25/4/2017

▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

01 Jan, 15:51

PDF Reader

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

30 Dec, 07:28

ከአመታት በፊት እነዘመድኩን በቀለ ቲያንስን ባሟሟቁበት ወቅት በኔትዎርክ ማርኬቲንግ ተጭበርብሮ ብዙ ሰው መክሰሩን እናስታውሳለን። በወቅቱ የተወሰኑ ሰዎች ታስረው የተፈቱ ቢሆንም በየግዜው ዘዴያቸውን እየቀያየሩ ማጭበርበራቸውን ቀጥለዋል።

በቅርብ ግዜ ፊያስ እና crowd 1 ብዙ ሰው አጭበርብረው መሰወራቸው ሳይረሳ ሰሞኑን ደግሞ CMV የተባለው አጭበርባሪ መሰወሩ እየተነገረ ነው። አሁንም እንደETCare ያሉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ቢሮና ምርቶችን እያሳዩ ማጭበርበራቸውን ቀጥለዋል።

ሁሉም ህዝቡን ለማጭበርበር የሚጠቀሙበት ዘዴ በቀላል ገንዘብ በአጭር ግዜ ያለብዙ ድካም ገንዘብ መስራት እንደሚቻል በመቀስቀስ ነው። ከዛ እናንተ የማይጠቅማችሁን ስልጠና ወይም ምርት ከፍላችሁ እንድትወስዱ ካደረጉ በኋላ ሌላ ሰው ካመጣችሁና በስራችሁ ሌሎች መግዛት እስከቀጠሉ ትርፍ እንደምታገኙ ያወራሉ። ይሁንና በዚህ የሚጠቀሙት የመጀመሪያዎቹ አጭበርባሪዎች ብቻ ሲሆኑ ከስር ያሉት ከተበላበት በኃላ ስለሚደርሱ ብራቸውን ተበልተው ይቀራሉ።

ወገን አትታለል!
ያለልፋት ያለድካም ገንዘብ ታገኛለህ ና የሚል ካለ ሊበላህ ነው። ስራ እውቀትና ሙያ ኑሮህ ተቀጥረህ ወይ በራስህ እየሰራህ ሪዝቅህን የምታገኝበት ነው። አትሸወድ! ቢን ዓሊ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

28 Dec, 14:27

መፍትሔ ያለው እዚች ይክተብ👆

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

28 Dec, 14:27

@Menhajadama_bot

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

28 Dec, 14:27

ሌላው አንድ ግብጽ ሀገር የሚኖር ጸሀፊ 75 % የቀነሰልን የራሱ መጽሐፍ ኮርስ ነበረች እንዴት ልክፈላት ባንክ ስጠይቅ አይቻልም አሉ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

28 Dec, 14:24

የት እንደረሳሁ ባላውቅም ሙኽተሰሩ ተፍሴር ረስቻለሁ
ያያችሁ አለ ብላችሁ በሉ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

22 Dec, 19:08

ለምንድን ነው ከኢኽዋን የምናስጠነቅቀው?

ፀሀፊው ዶ/ር ሱለይማን አል-ሩሀይሊ

(ከአህሉ ሱና ሳይሆን ከኢኽዋን እሺ)
አረቢኛ የምትችሉ ተጠቀሙበት

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

21 Dec, 04:39

ሚሴጅ ላይ ግቡና 9355 ላይ BIW03 ብላችሁ ጻፉና ላኩ ፤ስልካችሁን ለሚሴጅ መላኪያ ገንዘብ ውስጡ መኖሩን ልብ በሉ።
ሽልማቱ ለሱ ደረሰው ማለት ሙሉ ለሙሉ ለተቸገሩ
ሰዎች ደረሰ ማለት ነው

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

21 Dec, 03:34

አይ ሰው!!

አንዷ ልታገባ ብላ ጓደኛዋን አማከረቻት፤
በኢኮኖሚም ይሁን በስነ-ምግባር እንደማይሆናት ከታማኝ ምንጭ ሰማች፤
ከጊዜ ቡኋላ ልጁ ታማኝ ምንጯን አገባት።

#ታማኝ ምንጭን ተጠንቀቁ (ብላችሁ ያላችሁት
ለእናንተ ሳይሆን ለሆዱ ታማኝ ነው)
ኡ/ዝ አ/ዋሲእ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

20 Dec, 11:39

🗞 || ወደ አላህ ሽሹ?

🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ

በአማርኛ 5:00 ደቃቃ ላይ ይጀራል።

🗯 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

🗓 ዛሬ ጁምዐ 11/4/2017
---------------------------

▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
💧https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

18 Dec, 03:40

በየሁዶች በየጊዜዉ ቶርች የሚፈፀምባቸው ይህ
ፈለስጢናዊ ሸይኽ ዩሱፍ መኻዚራ ስለ ኡርዱጋን ጨዋታ እንዲህ ብለዋል።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

17 Dec, 16:06

👆👆በቅርብ ጊዜ ከነበሩ እጅግ ጠቃሚ ኹጥባዎች
አንዱ ይህ ነበር ።
ሌሎችንም ኹጥባዎች እንዲሁ የተሻለ ጥራት
ካገኘን እንለቃቸዋለን።
ይህንን ተጠቀሙበት

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

17 Dec, 15:47

🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ

🗞 || ማን ነው አርአያችን ?

🗯 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

🗓 ዛሬ ጁሙዓ 4/4/2017
---------------------------

▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
💧https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

16 Dec, 13:33

እንዴት እንርዳ?

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

15 Dec, 11:15

ነሲሃ ቲቪ ጥሩ ከሚባሉ ኢስላማዊ ቻኖሎች አንዱ ና ፈር ቀዳጅ ነው፤ አላህ አቅሙን የሰጠን በገንዘባችን ፤ሁላችንም ደግሞ በዱኣችን አብረን ልንቆምለት ይገባል ።

አላህ ይርዳን ይርዳችሁ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

15 Dec, 11:04

በቴሌብር ነሲሓን እናሻግር

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

15 Dec, 03:22

የአእምሮ ህመም ከሚታከምበት ነገር አንዱ ማግባት ነው ፤የአእምሮ ህመምን ከሚያባብሱ ነገሮች አንዱ ሳያገቡ መቆየት ነው

ይህንን አል-ጁወይኒ ጠቅሰውታል

አግብቶ ያበደ ጥቂት ነው፤ አብሽሩ ትዳር መልካም ነው።
አብዱል ዋሲእ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

08 Dec, 08:45

አልሃምዱሊላህ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

06 Dec, 02:56

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህንን ሙሃደራ አዳምጡት 📷ትጠቀሙበታላችሁ፤
የጁምኣ ምሽት የተደረገ ምርጥ ደእዋ ነው።

📌💦ርእስ፦ከሱረቱል -ሁጁራት የመጀመሪያዎቹ 13 ኣያዎች ምክር
🩸🩸

🕌🎤በኡስታዝ አቡየሕያ ዐብዱልዋሲዕ

💧💧ቀናችሁን በዚ ሙሃደራ ጀምሩት
ትልቅ ስጦታ ነው

https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

05 Dec, 20:46

የልብ እረፍት
የአጅር መጨመሪያ
አድምጡት
https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

05 Dec, 18:21

ሙስሊሞች ሁሉ ወንድሞቻችን ናቸው፤
አወቅናቸውም አላወቅናቸውም ያው ነው፤
ለዚህ ነውኮ የአላህ መልእተኛ በምታውቀውም በማታውቀውም ላይ ሰላምታ አቅርብ የሚሉት፤

በሱና ላይ ያለም ሰው እንዲሁ ነው፤ማንም ለማንም
ሱንይነትን አያድልምም አይነጥቅም፤ቁርአንና ሱናን የተከተለ አረዳዱም የሰለፎች የሆነ ሁሉ የሱና ሰው
ነው፤ እንወደዋለን ፤አወቅነውም አላወቅነውም የኛ
አካል ነው።

ጀነት በአላህ እጅ ነው

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

03 Dec, 16:46

لعلكم ترحمون.mp3

ይታዘንላችሁ ዘንድ አዳምጡት

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

02 Dec, 14:20

ለአስተያየት
@Menhajadama_bot
ተጠቀሙ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

02 Dec, 14:10

አንድ ኡስታዝ(ወንድማችን)
የጠየቃቸው ሶስት ጥያቄዎች እና
አጭር ማብራሪያቸው

ጥያቄው 👇

1_ሚስባሀ መያዝን ቢድኣ አይደለም ብለዋል
ይባላል?
2_የመውሊድን ቢድኣነት መናገር ህዝብን
ይከፋፍላል ይባላል ?
3_የሙስሊሙ አንድነት ላይ ያሎት አቋም ምንድን ነው?
እባክዎ አብራሩልን

መልሱን አዳምጡት

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

28 Nov, 14:46

💦 የሸሪአ እውቀት አስተማሪዎች አብሽሩ
በእውቀት ከናንተ የሚሻል ሰው እናንተ አከባቢ ሲመጣ ሰው ሁሉ እኔን ጃሂል ይለኛል ብላቹ አታስቡ ።
ከተቻለ እኔም ማስተማር እችላለሁ ፤የፈለገ እኔጋርም በመማር ከእውቀቴ ብትጠቀሙ ደስ ይለኛል ብሎ መናገር ይቻላል ፤
ከዛ ውጭ እየተደነባበርክ የሰው ስም አታጥፋ ።
በየቦታው በዚህ ሪከርድ ያላቸው አሉ፤ግን ይሄኮ በሽታ ነው፤መንስኤው ደግሞ አንደኛ አንተ ራስህ
በትክክል እውቀት አለመጨበጥህ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ምቀኝነት ነው፤
አላህ ከምቀኝነት ይጠብቀን።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

27 Nov, 05:42

ድክመት የሌለው ሰው የለም። አይናችን ድክመት ብቻ ማየት የለበትም ።
ግን በዛው ልክ ያው የሰው ልጅ ድክመት አያጣው ተብሎ ለነብሰ በላውም ለነጣቂውም ለሌባውም
ለግፈኛውም ከመወገን ተጠንቀቅ ።
ድክመት ሌላ በደል መፈፀም ሌላ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

26 Nov, 08:46

በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1971 የኢትዮጵያ 280,000 ብር የዘውዲቱ ሆስፒታልን ገንብቷል ።
አይ ጊዜ አላህ ኸይሩን ያምጣ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

25 Nov, 07:00

አህሉል ቢድኣ ሌላ ስማቸው አህሉል አህዋእ(ስሜት ተከታዮች ) ነው።
ቁርኣን ና ሀዲስን ትተን የምናደርጋቸው ነገሮች ስሜት መከተል እንጂ ሌላ ሊሆኑ አይችልም ።
አላህ እውነተኛ የኪታብና ሱና ተከታይ ያድርገን።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

23 Nov, 11:44

ያ ረቢ አባቴን ና አባታቸውን ጠብቅላቸው (ያለፉትን ማራቸው)

ጀግና አባት ካለህ ወይም ከነበረህ ትረዳኛለህ፤
የአባትህ ጫማ የስንት ቤታችሁ ላይ ያሰፈሰፈ አጭበርባሪ፤ ንብረታችሁ ላይ ያሰፈሰፈ ሌባ፤
እህቶችህ ላይ ያሰፈሰፈ ዝሙተኛ፤አንተን ሊያበላሽ የነበረ የወደፊት ህይወትህን ሊያጨልም የነበረ ጓደኛ ተብዬ ወ.ዘ.ተ... መከላከያ ሆኖ ነው የቆየው፤
አንዳንድ አላዋቂዎች ለቡዳ መከላከያ ብለው የጅብ ቆዳ ቤታቸው በር ላይ ያስቀምጣሉ ፤
አንዳንዶቹ ደግሞ የበሬ ቀንድ ይለጥፋሉ፤እነዚህ ነገሮች ምንም አይጠቅሟቸውም።

ግን የአባትህን ጫማ አይቶ እሱ አለ በማለት ስንቱ መጥፎ ፤ስንቱ ክፉ ርቆሀል፤የአባትህ ጫማ ምክንያት ሆኖ አትርፎሀል።

አባት ምትክ የሌለው ምድራዊ ከለላ ነው።

አባትህ በህይወት ካለ ጌታዬ አላህ አባትህን አቀማጥሎ በጤናና በኢባዳ ያቆይልህ።

አሁን ቀብር ካለ ደግሞ አላህ ጀነትን ይወፍቅልህ
ስራውን ይቀበለው ፤እዛው ቀብሩ ሆኖ ባንተ የሚደሰትም ያድርገው ።

አሚን በል

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

23 Nov, 09:54

በጋራ ትራንስፖርት ውስጥ አንዳንዴ ኒቃብ ለብሰው መኪና ውስጥ ሀያእ ሲያጡ፤ ወይ ሰው አዛ ሲያደርጉ እኛ ስቅቅ እንላለን።
በዛው ልክ በየቦታው የሚያስመስግኑን ኒቃብ ለባሾች አሉ።

እና አንዳንዶቻችሁ አታሳቁን፤
ሸሪኣ ኒቃብን ያዘዛችሁ ሀያእ እንዳላችሁ እንዲታወቅ ነው፤
አደብ ይኑራችሁ ።

አንዳንዶቻችሁ በልብስ ውስጥ የደበቃችሁት
የሚያምር ፀባይም ሌላም የላችሁም ።

አላህ ሁላችንንም ውስጣችንንም ይሁን ውጫችንን
ያሳምርልን።🤲

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

22 Nov, 17:04

📌የኹጥባው ርእስ:- ተወኩል

🕌 ቡኻሪ መስጂድ (ብሔረፅጌ) አዲስአበባ

🔻 አማርኛው 4:55 ይጀምራል

🎤 በ ኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
--------------------------------------

🗓 ህዳር 06/2017

የሌላ መስጂድ ዚያራ ኹጥባ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

21 Nov, 06:54

سلامة الصَّدر للمسلمين من نعيم الرُّوح الذي لا يجده كثيرٌ من الخلق، فمن وجده فليحمد الله، ومن فقده فليُصلح قلبه؛ فما أعظم ما فقد.

#تغريد_العصيمي
በዚህ ዘመን አሉ ከሚባሉ ኡለሞች መካከል አንዱ የሆኑት አል-ኡሰይሚ እቺን ቲዊት አድርገዋል፦
"ብዙ ሰው ከማይሰጠው የውስጥ ፀጋዎች ውስጥ አንዱ ለሁሉም ሙስሊሞች ልብን ማስፋት ነው፤
ይህን የተሰጠው ሰው ጌታውን ያመስግን ፤
ያጣው እራሱን ለማስተካከል ጥረት ያድርግ ፤
ያጣው ከባድ ነገር ነውና"

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

21 Nov, 06:43

💦👌ዝንብ ናት እንጂ🪰🪰

ንብኮ ዝንብ ችላ ማር ብታመርት ደስ ይላታል ፤
ዝንብ ናት እንጂ ማምረት ያልቻለችው ፤
ንብ የአላህን ወህይ ይዛ የምትቀስመውም የምትሰጠውም ደስ ይላል፤
ዝንብ ከትእዛዝ አፈንግጦ መጥፎ ይበላል ፤መጥፎ ቦታ ይውላል፤ መጥፎ በሽታ ይሰጣል፤

አሁን ምርጫው ያንተ ነው፤ውሎህን ና ባህሪህን
ከንብ አልያም ከዝንብ ጋር ማድረግ ትችላለህ ።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

20 Nov, 03:40

📌🌍አጂብ አጂብ አጂብ💦
💧በተለይ ትርጉሙን አስተንትናችሁት ከሆነ
ጌታዬ በጀነት አገናኘን🍎🍇🍏

ሸይኽ ሸእባን አል-ሰያድ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

19 Nov, 18:54

አላህ የአህሉሱናን አንድነት ያሳየን።

አህሉ-ሱና ማለት የነርሱ የመረጃ ምንጫቸው የአላህ ኪታብና የነቢዩ ዐ.ሰ.ወ ሱና የሆነ ፤ አረዳዳቸው ደግሞ የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች አረዳድ የሆነ ነው።
አረዳዱ የሰለፎች የሆነ ማንኛውም ሙስሊም አወቅነውም አላወቅነው፤ በሀገር ብንገናኝም ባንገናኝ
ወንድማችን ነው።

አላህ ሁሉንም ሙስሊም ይጠብቅልን ።
ሁሉንም ሙስሊም ዲኑን የተረዳ ያድርግልን።
ሁሉንም በተውሂድ ላይ አንድ ያድርግልን ።

አብዱልዋሲእ ሼኽ ነስሮ ኢስማኢል

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

18 Nov, 18:07

እንደኔ ግን ትላንት በእሳት አደጋ ንብረትና ቤታቸው
ለወደመባቸው ሰዎች "በመልሶ ማልማት እንዲለማ
ምክረ ሀሳብ ቀረበ" የሚለው ነገር በምሳሌ ሳስረዳ እንዲህ ገብቶኛል ፦
አንድ ሰው ራሴን አመመኝ ሲል፤" ልቡ አይኑ እጅና እግሩ ጭምር ለሌላ ሰው እንዲተከል ካመመው አይቀር ለምን አንገለውም" እንደ ማለት ነው።
ታመመ የተባለችውን ጥሩ አጋጣሚ ለሰውየው ሞት መጠቀም ይመስለኛል

አረ አይደረግም ፤አረ ግፍ ነው
አላህ ኸይረኛ ያድርገን

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

18 Nov, 17:55

👆ያ ረቢ አንተ ረህመትህን ስጣቸው
ዟሊሞችንም በዟሊሞች አፈር አስበላልን

የተቃጠለበት ሰው የተቃጠለውን ና ያልተቃጠለውን እቃውን ሳይለይ በዚህ ፍጥነት ይህ መባሉ ዘግናኝ ነው። አቃጣዩ እኛ ነንም ይመስላል ።

ሰው ተጨካክኗል
በዱኣ በርቱ
አብዱልዋሲእ ሼኽ ነስሮ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

18 Nov, 17:49

ማለት?
አልገባኝም? እስኪ የገባው ይፈስረው?

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

15 Nov, 17:30

ለወንጂ አንጋፋው ኡመር መስጂድ አስተዳደርና ጀመኣ

ባለፈው ስለ አዳማ ሳወራ ቅር እንዳይላችሁ ፤ከሰሞኑንም ሀጃ ተደራርቦብኝ ነው ለኹጥባ መመጣት ያልቻልኩት፤እንደናንተ የምወደው ጀመኣ
ያለ አይመስለኝም ፤ከወንጂ ከወጣሁ ጀምሮ ኢድ ያላሰገድኩት ያሁኑን አመት ብቻ ይመስለኛል ፤ከዛ ወጥቼም እናንተን መኻደም በጣም ነው ደስ የሚለኝ፤ የኢድ ቀን ከቤተሰብ ርቄ ኢድ እናንተ ጋር ለማሰገድ የማድርና በኢድ ቀን ጉዞ የማደርገው ከወንጂ ስወጣ በፍቅር ያለቀሳችሁትን እንባ ስለማልረሳው ነው።
የወንጂን ህዝብ ና የመስጂዱን አስተዳደር ሁሌም
የምወዳቸው ብቻ ሳይሆን የማልረሳችሁ ናችሁ።
አላህ ይጠብቃችሁ።

ኢንሻአላህ ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ

አብዱልዋሲእ ሼኽ ነስሮ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

10 Nov, 03:39

ግን ሀገራችን ላይ ያሉ ኢኽዋኖች የአባላቶቻቸውን ስም ዝርዝር ቢያወጡ ሁለት ጥቅም ይኖረዋል ፤
አንደኛው የተዘረዘሩት የኢኽዋን ጀመኣ መሆናቸውን
በቃላሉ መረዳት ይቻላል ፤
ሁለተኛ ከእነርሱ ጀመኣ ያልሆነውን ኣሊም ና ዳኢ
ለማወቅ ይጠቅም ነበር።
በተለይ እከሌ እንዲህ ሳይሆን አይቀርም እያሉ ለሚደናበሩ ጃሂሎች ጥሩ መፍትሔ ነበረ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

06 Nov, 18:16

በዚህ አጋጣሚ አነስ መስጂድ በነበርኩበትም ጊዜ ይሁን ፤ዛሬም ላይ የአነስ ኢብኑ ማሊክ የመስጂድ አስተዳደርን (የኮሚቴው አባላትን ) በጣም የምወዳቸው ና የሚወዱኝ ፤በጣም ጥሩ ሰዎች እንደሆኑ እንድትገነዘቡ እወዳለሁ ፤ከአነስ መስጂድ ከሄድኩበት ጊዜ ጀምሮ የሚደውሉልኝ ፤አነስ ስለ ሰራዋቸው ስራዎችም እውቅና የሚሰጡ መሆናቸውን አውቃለሁ ።

ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

አብዱልዋሲእ ሼኽ ነስሮ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

06 Nov, 08:58

إنا لله وإنا إليه راجعون

የአነስ መስጂድን መሬቱን ከመግዛት ህንፃውን እስከ ማሰራት ድረስ ትልቁን የማስተባበር ስራ ከሰሩ ወንድሞቻችን መሀከል አንዱና ዋነኛው የሆነው አብዱልከሪም ኑሪ ዛሬ ልጁ ወደ አኺራ
ሄዶበታል።
የጀነዛ ሰላት በመስገድ የወንድማችንን ልጅ እንሸኝ።
እንዲሁ ወንድማችንን አላህ ሰብሩን እንዲሰጠው
በዱኣ አንርሳው።
ወንድማችንን አላህ የሰብር አጅር ይስጠው።አላህ የተባረከ የሆነ ህይወትንም ይወፍቀው ።ያሉትን ልጆቹን በረካ ያድርግለት።
የሰላት ቦታ ጃሚአል ሀቢብ (06) መስጂድ ነው
አሁን ዙህር ላይ ይሰገድበታል

አብዱል ዋሲእ ሼኽ ነስሮ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

23 Oct, 18:42

የምታውቀውን ታውቃለህ ፤የማታውቀውንም እንደማታውቀው እወቅ፤እውቀት የምታውቀውንና የማታውቀውንም ጭምር ለይቶ ማወቅ ነው።

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

22 Oct, 11:14

ልባችን አዝኗል ፤አላህ የተሻለ ይተካላችሁ

ከመርካቶ የበለጠ ብዙ ወንጀል የሚሰራበት: አላህ የሚታመፅበት ቦታ ሞልቷል።
አላህ ለምን እንዳመጣው እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው።
የሰው እጅ ካለበት፤ የፖለቲካ ፍላጎት ካለበት፤ አድራጊዎቹ ለፍትህ ሊቀርቡ ይገባል ።
በዚህ አይነቱ ጊዜ ሁሉም በአንድነት ሊቆም ይገባል።
ሁሉም ነገር ቦታና ጊዜ አለው።
መርካቶ ውስጥ አንድ ሰው ስለ በደለህ ሁሉንም
አንድ ላይ መፈረጅ ልክ አይደለም።
ለሰው የሚያዝኑ ደሀ የሚረዱ ስንቶች አሉ።
መርካቶ የሁሉም እንደመሆኑ እድገቱም ጉዳቱም የሁሉም ነው ።
አላህ የተጎዳውን ሁሉ ይካስ
አላህ ከመጀመሪያው የተሻለ ያድርግላችሁ

ኡ/ስ አብዱልዋሲእ ሼኽ ነስሮ

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

19 Oct, 14:45

👆🏻👆🏻👆🏻
📚የቴሌ እና ሌሎች አክሲዮኖችን ስለመግዛት

🔗 ቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/ustazilyas/1279

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ 
https://www.facebook.com/ustathilyas

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

13 Oct, 18:02

በቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት አልቋል

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

13 Oct, 06:23

ውለታ ቢስ አትሁኑ .. በኡስታዝ አቡየሕያ ዐብዱልዋሲዕ
https://vm.tiktok.com/ZMhUub8WL/

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

11 Oct, 13:56

📌📌የኹጥባው ርእስ:- ጥንቆላ ክፋቱ
የጥንቆላ መከላከያ

🕌 ተንኢም መስጂድ አዲስአበባ

አማርኛው 3:50 ላይ ይጀምራል

🎤 በ ኢማም ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸኽ ነስሮ
--------------------------------------
🗓 ረቢዑ-ሳኒ 08/1446
🗓 ጥቅምት 1/2017
https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

04 Oct, 11:16

📌📌የኹጥባው ርእስ:- ሽርክና አስከፊነቱ

🕌 ተንኢም መስጂድ አዲስአበባ

አማርኛው 8:50 ላይ ይጀምራል

🎤 በ ኢማም ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸኽ ነስሮ
--------------------------------------
🗓 ረቢዑ-ሳኒ 01/1446
🗓 መስከረም 24/2017
https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

02 Oct, 16:03

የአፍጋሃኒስታን በረዶ ላይ ባለቤቱን አህያ ላይ አድርጎ ሲሄድ፤
አሁን ይህንን ሰው አንድ አውሮፓዊ ስለ ሴት መብት
የመምከር ሞራል አለው?!

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

28 Sep, 17:34

[ *هلاك الظالمين بالظالمين]*

من سنن الله العجيبة في عباده هلاك الظالمين بالظالمين، قال الله -سبحانه وتعالى-: {وَكَذَلِكَ نُوَلِّي بَعْضَ الظَّالِمِينَ بَعْضًا بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ} [الأنعام:129] .

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

27 Sep, 12:41

📌📌የኹጥባው ርእስ:_ ሰለዋት ማውረድን
እንልመድ
⚡️*የሰለዋት ታላቅነት
⚡️*መች ነው የበለጠ ሰለዋት ማድረግ ያለብን

🕌 ተንኢም መስጂድ አዲስአበባ
አማርኛው 7:58
🎤 በ ኢማም ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸኽ ነስሮ
--------------------------------------
🗓 ረቢዐ-ል-አወል 24/1446
🗓 መስከረም 17/2017
Join :- https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

20 Sep, 14:06

🩸🩸የኹጥባው ርእስ:_ አላህ ያለው አይቀርም

🕌 ተንኢም መስጂድ አዲስአበባ
አማርኛው 4:58
🎤 በ ኢማም ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸኽ ነስሮ
--------------------------------------
🗓 ረቢዐ-ል-አወል 17/1446
🗓 መስከረም 10/2017
Join :- https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

19 Sep, 02:59

👆የማታውቁትን ሰው እረዳለሁ ከምትሉ ከስር ከመሠረቱ የምታውቁት ስንት ሰው አይደለም ወይ?!
ለማንኛውም ስንት ሚስኪን ባለበት ሀገር ገንዘብ
አታባክኑ
በናንተ ዝርክርክነት ሌባ አታብዙብን

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

19 Sep, 02:56

#ScamAlert እርዳታ አድርጉልን በሚል ማህበራዊ ሚድያ ላይ ከሚንቀሳቀሱ አንዳንድ አጭበርባሪዎች እንጠንቀቅ

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት 'ሙሀመድ የረሱል ወዳጅ' በሚል ስም በተከፈተ የፌስቡክ አካውንት አማካኝነት እርዳታ በመጠየቅ ስም የሚከናወን የማጭበርበር ድርጊት ነው።

የዚህ አካውንት ባለቤት 'ለልጄ ደብተር እና ቦርሳ ግዙልኝ' የሚሉ መልዕክቶችን የተለያዩ የፌስቡክ ግሩፖች እና ገፆች ኮመንት ላይ በማስቀመጥ በርካታ ገንዘብ ሲሰበስብ ቆይቷል/ቆይታለች። ኢትዮጵያ ቼክ እንዳረጋገጠው በዚህ መልኩ ከአንድ ግለሰብ ብቻ 30 ሺህ ብር ማግኘት ችሎ/ችላ ነበር።

ነገር ግን የዚህ አካውንት ባለቤት ለእርዳታ ጥየቃ የሚጠቀሙበት ፎቶ ከማህበራዊ ሚድያ ላይ ከሰዎች አካውንት በመውሰድ ሲሆን በህይወት የሌሉ ሰዎችን ጭምር እንደተጠቀሙ ያደረግነው ማጣራት ያሳያል።

በዚሁ ተመሳሳይ አካውንት ከወራት በፊት ደግሞ ለኩላሊት ህክምና የሚሆን ብር ሲሰበሰብበት እንደነበር ደርሰንበታል። ይሁንና የማጭበርበር ድርጊቱ ሲታወቅ አካውንቱን ዘግተውታል።

ይህ የሚያሳየን የህዝብን የመደጋገፍ እና የሀዘኔታ ስሜት በመረዳት በርካቶች ማህበራዊ ሚድያን ለማጭበርበር ድርጊት እየተጠቀሙበት እንደሆነ ነው።

የድጋፍ ጥያቄ ሲመጣ በግላችን የተቻለንን ያህል ማጣራት ሳናደርግ፣ በአካል ሁኔታውን ሳናይ ወይም ከምናምናቸው ምንጮች ካልመጣ በቀር ለእንዲህ አይነት አጭበርባሪዎች እንዳንጋለጥ ጥንቃቄ እናድርግ።

Via ኢትዮጵያ ቼክ 

@EliasMeseret

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

14 Sep, 04:26

↪️በጭፈራ የነብያችን - ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም - ውዴታ አይገለፅም ..

📍"ወዴት ነው እየሄድን ያለነው።"
"لِمَنْ لَهُ قَلْبٌ أَوْ أَلْقَی السَّمْعَ وَهُوَ شَهِيدٌ"

🎙ኡስታዝ አህመድ ኣደም

https://t.me/Menhajadama
https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

13 Sep, 19:13

🩸 የዛሬ የጁመዓ ኹጥባ ⤵️

🔖  አላህን ማተለቅና ማክበር

---አማርኛው 7:40 ይጀምራል

🎤 በ ኢማም ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ነስሮ🎤
--------------------------------------
🗓 ረቢዐ-ል-አወል 10/1446
🗓 መስከረም 03/2017
Join :- https://t.me/Menhajadama

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

08 Sep, 06:36

فضيلة شيخنا عبد الرحمن آل نابت السوداني يسأل المحتفلين بالمولد النبوي خمس أسئلة ليحتفل معهم إن جاوبوه عنها!

لما سأل الصحابة النبي صلى الله عليه وسلم عن صيامه يوم الإثنين قال "ذاك يوم ولدت فيه"
قال الإمام الشنقيطي -صاحب أضواء البيان- "وكونه صام في يوم مولده دليل على أنه ينهى أن يتخذ عيدا" لأن العيد يفطر فيه. النبي عليه الصلاة والسلام قال "من صام يوم العيد فقد عصا أبا القاسم". معناه إشارة منه إلى أنه ليس عيدا إذ لو كان عيدا لأكل فيه الحلوى...

قوله عليه الصلاة والسلام "من سن في الإسلام سنة حسنة فله أجرها وأجر من عمل بها" ويقول لك: "هذه سنة حسنة".
نقول له: أنت ما عندك حجة في الحديث. لأن الرسول قال: "سن" وأنت ابتدعت، ومعنى "سن في الإسلام" يعني أحيا سنة.

https://t.me/Menhajadama
https://t.me/Menhajadama

4,162

subscribers

458

photos

271

videos