ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል @darelkubera Channel on Telegram

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

@darelkubera


የስኬት መንደር ! እንኳን ደህና መጡ! ዳረል ኩብራ የቁርዐን ማዕከል

ቁርአንን በልህቀት ማንበብ ይቻሉ !

@Eregistral1

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል (Amharic)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል በስኬት መንደር ለመቆጣጠም እና በእንኳን ደህና መጡ። ይህ የቁርፋን መንደር በቀጥታ ያለበትን አማራጮችን ሰላም የለበትም። ስለቁርአን ምርጫው ማንበብ በይቅርታ ይቻሉ። እባኮቱን ከተለያዩ ጥንቆላችን በተመለከተ ጊዜ ለአዳዲሱ አስገቡ።

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

17 Nov, 18:36


Live stream finished (6 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

17 Nov, 18:30


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

17 Nov, 18:28


Live stream finished (27 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

17 Nov, 18:00


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

17 Nov, 16:09


በሳአታችን እእገናኝ

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

16 Nov, 18:42


Live stream finished (10 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

16 Nov, 18:32


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

16 Nov, 18:32


Live stream finished (31 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

16 Nov, 18:00


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

16 Nov, 16:01


በሳአታችን እእገናኝ

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

16 Nov, 11:56


https://youtu.be/_7AgFZnLWF0?si=n2AVlRsSYKO4v2JK

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

15 Nov, 17:13


ይመልሱ ይሸለሙ

ዳሩል ኩብራ የቁርዓን ማዕከል

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

15 Nov, 15:43


ባለፈው ከተሰጡ ደርሶች የተወጣጡ ጥያቄወች ምሽት 2:00 ሳአት ወደናንተ ይቀርባሉ ለመሳተፍ ዝግጁ ናቹህ

መልሶቻችሁን በኮሜንት ላኩ ቀድሞ የመለሰ አሸናፊ ይሆናል ኢዲት የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም

ይመልሱ ይሸለሙ!!

ቻናላችንን ለሌሎች ሼር በማድረግ የዚህ እድል ተጠቃሚ ያድርጉ
https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

13 Nov, 12:40


የባለፈው ቅዳሜ ደርስ ያለፋቹህ በዩቲዩብ ቻናላችን ማግኘት ትችላላቹህ

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

13 Nov, 12:40


https://youtu.be/PELMCiCmCDk?si=uYwoNzIZ7dV-VBHS

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

12 Nov, 17:13


# በቅዳሜ ትምህርታችን የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች


☆ለፆ መኛ የሚወደዱ ነገሮች
* ሱሁር
* ሱሁርን ማቅለል
* ፊጥርን ማቻኮል
* በእሸት ተምር ማፍጠር
* በማንኛውም ተምር
* በውሀ ማፍጠር
* ዚክር ማብዛት
*ዱዓእ ማብዛት
* ቲላዋ ማብዛት
* ዝምድና መቀጠል
* የጣትና የማታ ዉዳሴ ማድረግ
*ኢስቲግፉር ማብዛት
* ዑምራ ማድረግ
* ኢባዳወች ላይ መትጋት
* የታመመን መጠየቅ

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

10 Nov, 18:38


Live stream finished (9 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

10 Nov, 18:28


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

10 Nov, 18:28


Live stream finished (30 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

10 Nov, 17:58


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

10 Nov, 16:38


በሳአታችን እእገናኝ

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

09 Nov, 18:32


Live stream finished (27 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

09 Nov, 18:04


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

05 Nov, 11:21


# በቅዳሜ ትምህርታችን የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች

☆የፆም ማዕዘናት 4 ናቸው
* የሚፆም ሠው
* ከሙጢራቶች መራቅ
* የጊዜ ገደብ
* ለአሏህ መፆም

-የሚፆም ሰው ( ሙስሊም የሆነ / የሆነች
-ሙፍጢራት ፆምን የሚያበላሹ ማንኛውም ነገሮች
-የጊዜ ገደብ ከእውነተኛው ፈጅር ጀምሮ ፀሀይ እስከ ምጠልቅ ድረስ
-ለአላህ መፆም ( ኒያን ማጥራት ለአሏህ)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

03 Nov, 16:53


አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ለዛሬ ደርስ አይደረግም ከታላቅ ይቅርታ ጋር በቀጣይ የምናካክስ ይሆናል ኢንሻሏህ

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

02 Nov, 18:40


Live stream finished (38 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

02 Nov, 18:01


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

02 Nov, 17:00


ይመልሱ ይሸለሙ

ዳሩል ኩብራ የቁርዓን ማዕከል

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

02 Nov, 16:54


በሳአታችን እእገናኝ

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

02 Nov, 11:50


ባለፈው ከተሰጡ ደርሶች የተወጣጡ ጥያቄወች ምሽት 2:00 ሳአት ወደናንተ ይቀርባሉ ለመሳተፍ ዝግጁ ናቹህ

መልሶቻችሁን በኮሜንት ላኩ ቀድሞ የመለሰ አሸናፊ ይሆናል ኢዲት የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም

ይመልሱ ይሸለሙ!!

ቻናላችንን ለሌሎች ሼር በማድረግ የዚህ እድል ተጠቃሚ ያድርጉ
https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

02 Nov, 06:43


☆ የባለፈው ጥያቄ እና መልስ አሸናፊ እህታችን ነባት👏👏👏👏👏

ይመልሱ ይሸለሙ !!

ዳሩል ኩብራ የቁርዓን ማእከል

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

01 Nov, 04:52


የባለፈው እሁድ ደርስ ያለፋቹህ በዩቲዩብ ቻናላችን ማግኘት ትችላላቹህ

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

01 Nov, 04:52


https://youtu.be/tHV1nqySo3A?si=fVP-UQRXJSF5NBTV

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

30 Oct, 09:14


https://youtu.be/MRpWu_O0e5s?si=GwUxOyb6XH0UcoIU

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

29 Oct, 07:07


# በእሁድ ትምህርታችን የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች

☆ኢህሳን

*ኢህሳን ማለት አሏህን እንደምታየው አድርገህ መገዛት ማለት ነው
*ኢህሳን ኸይራቶችን በሙሉ የያዘ ነው።
* አሏህ ሙህሲኖችን ይወዳል
* ኢህሳን ዘርፈ ብዙ ነው በዲንም በዱንያም
* በማህበራዊ ህይወት ፍትሀዊ መሆን
- አለማጭበርበር
- አለመቀነስ
- አለማታለል
- የታመመ ማየት
- የተቸገረ መርዳት
- በመልካም ማዘዝ
- ከመጥፎ መከልል
- ሰውን መምከር
- ማጠናከር
- ጠቃሚን ማመላከት
- ለሰው ጥሩ ማሰብ ይካተቱበታል።

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

28 Oct, 05:26


# በቅዳሜ ትምህርታችን የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች

☆የሶላት አይነቶች

☆የግዴታ ሶላቶች
*ዙህር
* አስር
* መግሪብ
* ኢሻእ
*ሱብሂ

☆የተወደዱ
* የኢድ ሶላት
*  የጀናዛ ሶላት
*  የፀሀይ መጋረድ
* የጨረቃ መጋረድ
* የዱሀ ሶላት 
* ነዋፊል ሶላቶች 
* የተራዊህ ሶላቶች  ናቸው።

☆ጠንካራ
* የሌሊት ( ቂያመ ለይል)  ሶላት ናቸው።

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

27 Oct, 18:41


Live stream finished (42 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

27 Oct, 17:59


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

27 Oct, 16:33


በሳአታችን እእገናኝ

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

26 Oct, 18:43


Live stream finished (43 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

26 Oct, 18:00


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

26 Oct, 16:17


በሳአታችን እእገናኝ

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

25 Oct, 18:00


ይመልሱ ይሸለሙ

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

25 Oct, 16:09


☆ የባለፈው ጥያቄ እና መልስ አሸናፊ እህታችን ሰልዎ👏👏👏👏👏

ይመልሱ ይሸለሙ !!

ዳሩል ኩብራ የቁርዓን ማእከል

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

25 Oct, 16:04


ባለፈው ከተሰጡ ደርሶች የተወጣጡ ጥያቄወች ምሽት 3:00 ሳአት ወደናንተ ይቀርባሉ ለመሳተፍ ዝግጁ ናቹህ

መልሶቻችሁን በኮሜንት ላኩ ቀድሞ የመለሰ አሸናፊ ይሆናል ኢዲት የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም

ይመልሱ ይሸለሙ!!

ቻናላችንን ለሌሎች ሼር በማድረግ የዚህ እድል ተጠቃሚ ያድርጉ
https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

24 Oct, 18:40


የባለፈው እሁድ ደርስ ያለፋቹህ በዩቲዩብ ቻናላችን ማግኘት ትችላላቹህ

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

24 Oct, 18:40


https://youtu.be/VbMQo8qOIXc?si=bFLfHaCC1AGj96Tt

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

23 Oct, 18:09


የባለፈው ቅዳሜ ደርስ ያለፋቹህ በዩቲዩብ ቻናላችን ማግኘት ትችላላቹህ

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

23 Oct, 18:09


https://youtu.be/jqNU0TiarHI?si=VhtZkK1v5s0lZGVF

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

23 Oct, 15:12


ቪዲዮቹን ለማገኘት
ከታች በተቀመጠዉ የዋትስ አፕ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇👇👇🌙

https://wa.me/251954677070

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

22 Oct, 05:32


# በእሁድ ትምህርታችን የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች

☆የሶላት መስፈርቶች

*ሙስሊም መሆን
* የጤናማ አእምሮ ባለቤት መሆን
* ነገሮችን መለየት የሚያስችል እድሜ ላይ መድረስ
* ሁለቱንም የሀደስ አይነቶች ማስወገድ
* ነጃሳን ማስወገድ
* ሀፍረተ ገላን መሸፈን
* የሶላት ጊዜ መግባት
* ወደ ከዕባ አቅጣጫ መዞር
* ኒያ ማድረግ

☆የሶላት አርካኖች ማእዘናት


* መቆም
* ተክቢረተልኢህራም
* ፋቲሀን ማንበብ
*ማጎንበስ
* ከሩኩእ መነሣት
* 7ቱ አካላት ምድር መያዝ
* ከሱጁድ መነሳት
* በ2ት ሱጁዶች መካከል መቀመጥ
* እርጋታ
* ቅደም ተከተል መጠበቅ
* ተሸሁድ( አተሂያቱ)
* ለተሸሁድ መቀመጥ
* ሶለዋት ማውረድ
* ተስሊም ናቸው።

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

21 Oct, 06:28


በቅዳሜ ትምህርታችን የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች

☆ ስለ ሶላት አንኳር ነጥቦች


* ሶላት የተደነገገው በላይኛው አፅናፈ አለም ላይ ነው።
* የሰው ልጅ በዕለተ ትንሳኤ የመጀመሪያ ሂሳቡ ሶላት ነው
* ሶላት ተቅባይነት የሚኖረው በኹሹዕ ነው።
* የአንድ ወር ሶላት ከ 55 አመት ኢባዳ ይበልጣል።
* ሶላት ሁሉንም የማህበረሰብ
ክፍል ጠቅላይ ነው።
* ⁵ ቱ ሶላቶቾ እንደ 50 ናቸው
*ሶላት ከመጥፎ ነገር ታቅባለች።

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

20 Oct, 18:45


Live stream finished (44 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

20 Oct, 18:01


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

20 Oct, 16:01


በሳአታችን እእገናኝ

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

20 Oct, 12:39


تلاوة هادئة ومريحة | سورة الحجر ٨٧-٩٩ | قارئ عبدالرحمن محمد | Sura HIJR 87-99 | Qari Abdurahman Mohammed

ዳሩል ኩብራ የቁርዓን ማዕከል

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

19 Oct, 18:42


Live stream finished (42 minutes)

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

19 Oct, 18:00


Live stream started

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

19 Oct, 16:10


በሳአታችን እእገናኝ

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/darelkubera

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

18 Oct, 18:00


ይመልሱ ይሸለሙ

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

18 Oct, 16:18


☆ የባለፈው ጥያቄ እና መልስ አሸናፊ እህታችን ኡሙአህላም👏👏👏👏👏

ይመልሱ ይሸለሙ !!

ዳሩል ኩብራ የቁርዓን ማእከል

ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል

18 Oct, 14:44


ባለፈው ከተሰጡ ደርሶች የተወጣጡ ጥያቄወች ምሽት 3:00 ሳአት ወደናንተ ይቀርባሉ ለመሳተፍ ዝግጁ ናቹህ

መልሶቻችሁን በኮሜንት ላኩ ቀድሞ የመለሰ አሸናፊ ይሆናል ኢዲት የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም

ይመልሱ ይሸለሙ!!

ቻናላችንን ለሌሎች ሼር በማድረግ የዚህ እድል ተጠቃሚ ያድርጉ
https://t.me/darelkubera

3,630

subscribers

156

photos

89

videos