የዛሬው ሀዲስ @yezarewhadis Channel on Telegram

የዛሬው ሀዲስ

@yezarewhadis


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በዚህ ቻናል ላይ

-በቀን አንድ ሀዲስ
-በተጨማሪም በየቀኑ አንድ የቁርዐን ቲላዋ ያገኛሉ።

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ

የዛሬው ሀዲስ (Amharic)

የዛሬው ሀዲስ በአማርኛ ላይ በአመልካቾች በብዛት በመንገድ ለየትኛው ምንድን ነው እና ምን ነበረች፡፡ የህፃናት በአብራሪዎች፣ በጽዮን ለትኬት ያለው በጣብያ ላይ አዳዲስ አስተያየታቸውን በሚሰጡበት ጊዜ በቀኑ አንድ ጊደር የሆነው መልስ፣ የሚለጥምን መምህር ተከትለዋል። በእርስዎ መጽሐፍ፣ መልክደናልና ሌሎችን በመሞቱ መጽሐፍ ከመላከያ ብቻ ማካፈል ይችላል። የዛሬው ሀዲስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ።

የዛሬው ሀዲስ

08 Feb, 06:17


Join and share
@yezawhadis

የዛሬው ሀዲስ

06 Feb, 09:15


@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

04 Feb, 06:18


Join and share
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

13 Oct, 17:47


Join and share
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

13 Oct, 04:18


የዛሬው ሀዲስ
(part282)


وعن أبي هريرة رضي الله عنه: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم، قال: ((لا يزال أحدكم في الصلاة ما دامت الصلاة تحبسه، لا يمنعه أن ينقلب إلى أهله إلا الصلاة)) منفق عليه.


አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "ከናንተ አንዳችሁ መስጊድ ውስጥ ያስቀመጠችውና ወደ ቤት እንዳይመለስ ያገደችው ሶላት ብቻ ከሆነች (ከመስጊድ ውስጥ እስካለ ድረስ) ከሶላት ውስጥ እንዳለ ይቆጠራል።" (ቡኻሪና ሙስሊም)




Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

12 Oct, 04:30


Join and share

የዛሬው ሀዲስ

11 Oct, 04:07


የዛሬው ሀዲስ
part(281)


عن أبي هريرة رضي الله عنه، قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((إذا صلى أحدكم الجمعة، فليصل بعدها أربعا)) رواه مسلم.


አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- " ከናንተ አንዳችሁ የጁሙዓ ሶላት በሰገደ ጊዜ ከሶላቱ በኋላ አራት ረከዓዎችን ይስገድ።" (ሙስሊም)




Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

09 Oct, 02:59


Join and share
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

07 Oct, 04:15


የዛሬው ሀዲስ
(part280)


وعن وائلة بن الأسقع رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((لاتظهر الشماتة لأخيك فيرحمه الله ويبتليك)) رواه الترمذي.


ዋኢለት ኢብኑ አል- አስቀዕ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "በወንድምህ ላይ በደረሰ ችግር አትደሰት። አላህ እርሱን ሰላም አድርጎ አንተን ይፈትንሀልና።" (ቲርሚዚ)




Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

04 Oct, 18:37


Join and share
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

04 Oct, 05:23


የዛሬው ሀዲስ
(part279)


وعن سلمان رضي الله عنه، قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((لا يغتسل رجل يوم الجمعة، ويتطهر مااستطاع من طهر، ويدهن من دهنه، أو يمس من طيب بيته، ثم يخرج فلا يفرق بين اثنين، ثم يصلي ما كتب له، ثم ينصت إذا تكلم الإمام، إلا غفر له ما بينه وبين الجمعة الأخرى)) رواه البخاري.


ሰልማን رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:-" አንድ ሰው ጁሙዓ ቀን ከታጠበ፣ የቻለውንም ያህል ልብሱን ካፀዳ፣ ቅባት ወይም በቤቱ ውስጥ ካለው ሽቶ ከተቀባ፣ ከዚያም ከወጣና ሁለት ሰዎችን ሳይነጥል( ክፍት ካገኘው ቦታ በመቆም) አላህ የፃፈለትን ያህል ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ ንግግር (ኹጥባ) በሚያደርግ ግዜ በጥሞና ካዳመጠ፣ በእርግጥም በዚህና በቀጣዩ ጁሙዓ መካከል ያሉ ወንጀሎቹ ይማሩለታል።" (ቡኻሪ)




Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

03 Oct, 20:06


Join and share
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

03 Oct, 06:19


የዛሬው ሀዲስ
(part278)


وعن أنس رضي الله عنه أن رسول صلى الله عليه وسلم ، قال: (( رصوا صفوفكم، وقاربو بينها، وحاذوا بالأعناق، فوالذي نفسي بيده إنني لاأرى الشيطان يدخل من خلل الصف، كأنها الحذف)) حديث صحيح رواه أبو داود بإسناد على شرط مسلم.


አነስ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "ሶፎቻችሁን አጠጋጉ። (ርቀታቸውንም) አቀራርቡ። አንገቶቻችሁን ረድፍ አስይዙ። ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ፥ ሰይጣን በሶፍ ክፍተቶች መሐል ልክ እንደ ትንንሽ ጥቁር ፍየሎች ሆኖ ሲገባ አየዋለሁ።" (አቡ ዳውድ)




Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

03 Oct, 05:31


Join and share
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

02 Oct, 04:31


የዛሬው ሀዲስ
(part277)


وعن ابن مسعود رضي الله عنه: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: ((إذا كنتم ثلاثة، فلا يتناجي اثنان دون الآخر حتى تختلطوا بالناس، من أجل أن ذلك يحزنه)). متفق عليه.


ኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "ሦስት ሰዎች በምትሆኑበት ጊዜ ከሌሎች ሰዎች ጋር እስክትቀላቀሉ ድረስ ሁለቱ አንዱን አግልለው አይንሾካሾኩ። ምክንያቱም ይህ ድርጊት ያሳዝነዋልና።" (ቡኻሪና ሙስሊም)




Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

30 Sep, 11:14


Join and share

የዛሬው ሀዲስ

29 Sep, 13:16


የዛሬው ሀዲስ
(part276)


وعن عبد الله بن خبيب رضي الله عنه قال: قال لي رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((اقرأ: قل هو الله أحد، والمعوذتين حين تمسي وحين تصبح، ثلاث مرات تكفيك من كل شيء)). رواه أبو داود والترمذي.


የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለውኛል በማለት ዐብደላህ ኢብኑ ኹበይብ رضي الله عنه አስተላልፈዋል:- "ቁል ሁወልላሁ አሐድን፣ ቁል አዑዙ ቢረብቢል ፈለቅን እና ቁል አዑዙ ቢረብቢን-ናስን ስታመሽ እና ስታነጋ(ጠዋትና ማታ) ሦስት ሦስት ጊዜ አንብብ (ቅራ) ከሁሉም ነገር ይበቁሀል።" (አቡ ዳውድና ቲርሚዚ)




Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

28 Sep, 16:05


Join and share
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

28 Sep, 04:46


የዛሬው ሀዲስ
(part275)


وعن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((والذي نفسي بيده لاتذهب الدنيا حتى يمر الرجل على القبر، فيتمرغ عليه ويقول: ياليتني كنت مكان صاحب هذا القبر، وليس به الدين، ما به إلا البلاء)). متفق عليه.


አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ! አንድ ሰው በቀብር አጠገብ ሲያልፍ ከርሱ ላይ እየተንከባለለ 'ምነው እንደዚህ ሰው ሞቼ በተቀበርኩ' በማለት ሳይመኝ ይህች አለም አታልፍም። ይህን የሚመኘውም ሀይማኖቱ አሳስቦት ሳይሆን በዚያ ዘመን የሚኖረው ፈተናና መከራ ከብዶት ነው።" (ቡኻሪና ሙስሊም)




Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

27 Sep, 17:56


Join and share
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

27 Sep, 05:28


የዛሬው ሀዲስ
(part274)


عن معاذ بن أنس الجهني رضي الله عنه: أن النبي صلى الله عليه وسلم نهى عن الحبوة يوم الجمعة والإمام يخطب. رواه أبو داود والترمذي، وقالا: ((حديث حسن))


ሙዓዝ ኢብኑ አነስ አል- ጁሀኒይ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት ጁሙዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ በማሰማት ላይ እያለ እግርን ተክሎ መቀመጥን ነብዩ صلى الله عليه وسلم ከልክለዋል።" (አቡ ዳውድና ቲርሚዚ)




Join and share
@yezarewhadis
@yezarewhadis
@yezarewhadis

የዛሬው ሀዲስ

26 Sep, 02:55


👇👇👇👇👇
Hello Telegram Team,

I would like to report a user who is using music to mock the Quran, which is deeply offensive to many people. This behavior promotes intolerance and violates community guidelines regarding hate speech and harassment.

Such content can incite anger and division, undermining the values of respect and understanding that Telegram promotes. I kindly urge you to review this material and take appropriate action.

Thank you for your attention to this matter.

የዛሬው ሀዲስ

26 Sep, 02:55


ሪፖርት ለማድረግ መጀመሪያ ከላይ ካለው ከፁሁፉ ታች መጨረሻ  ላይ ያለውን የቴሌግራም ቻናሉ ላይ ግቡ ከዛ ከላይ በቀኝ በኩል ያለችዋን ሶስት ነጠብጣብ ተጫኑ ከዛ ሪፖርት የሚል ፀሁፍ ታገኛላችሁ ከዛ ከተዘረዘሩት መጨረሻ ላይ  other የሚለውን ተጫኑ ከዛ ከታች የምለቅላችሁን እንግሊዘኛ ፁሁፍ ኮፒ ፔስት በማድረግ አስገብታችሁ send report የሚለውን ተጫኑ   አለቀ❗️

ሁላችንም እንሳተፍ