بسم الله الرحمن الرحيم
👉... ልክ እንደዚሁ ከፊል ሰዎች የ"ሻዕባን" ወር አጋማሽ ዝግጅት በማድረግ ያከብሩታል።
👉 ከፊል ሰዎችም በመስጂድ ውስጥ ሶላትን ይሰግዳሉ።
👉 ከፊል ሰዎች ደሞ በቤቶች ውስጥ ይሰባሰባሉ።
👉 ከፊል ሰዎች (በዲን) መሰረት የሌለውን አዲስ ነገር በመፍጠር ይተገብራሉ‼️
👉 የ"ሻዕባን" ወር አጋማሽ ሌሊትን የተለያዩ ዝግጅቶች በማድረግ ማክበር ፥
ሌሊቱን በሶላት መቆም ወይም ቀኑን በመፆም ማሳለፍ ይህ ሁሉ የ"ዲን" መሰረት የለውም !!! እንደሁም ይህ ተግባር "ቢድዓ" ነው !!!!!
👉 በወር ውስጥ ሦስት ቀን " አያመ ቢድዕ "ን መፆም ከሆነ ወይም ሰኞና ሐሙስን መፆም (እንዲሁም) አንድ ቀን ፆሞ አንድ ቀን ማፍጠር... ከሆነ ይህ ሁሉ ነገር በሁሉም የወሩ ቀናቶች የተደነገገ ነው።
የረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) "ሱና" መሆኑ የታወቀ ነው !!!
👉 ነገር ግን አንድ የታወቀ (የተለየ) ቀን ወይም አንድ የታወቀ (የተለየ) ወርን አላህ ያልደነገገው ሆኖ እያለ ከአላህና መልዕክተኛው መረጃ ውጪ ለኛ (ማክበራችን) አይቻልልንም‼️
(ታላቁ ኢማም ኢብን ባዝ)
… ኢስማኤል ወርቁ …
https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal