Etcare Official®️ @etcareofficial Channel on Telegram

Etcare Official®️

@etcareofficial

This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that sales beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproducts.com
+251904467777

📍https://maps.app.goo.gl/qV1VGaddViAnrr458?g_st=com.google.maps.previ

Etcare Official®️ (English)

Welcome to the official Telegram channel of Etcare! Etcare is a renowned company that specializes in the sale of beauty and personal care products. With a commitment to providing high-quality products that cater to the diverse needs of our customers, Etcare has become a trusted name in the industry. Our motto is simple - 'I care, You care, We care'. This ethos drives everything we do, from product development to customer service. Join us on this channel to stay updated on our latest product launches, exclusive offers, beauty tips, and much more. Be a part of the Etcare community and experience the difference in quality and care. Visit our website at www.etcareproducts.com or contact us at +251904467777 to discover a world of beauty and personal care products that truly care for you.

Etcare Official®️

05 Feb, 15:04

https://youtu.be/dUlX07sUY24?si=x7b0WW7RQQx6WK5X

Etcare Official®️

05 Feb, 14:17

#etcarelifeskilltraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና
ነገ ሐሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ መልካሙ ድረስ የኢቲኬር  ፕሮፌሸ‍እናል አሰልጣኝ

The weekly etcare  Life skill training is back
Tommorow Thursday at etcare Torhailoch branch  starting from 8:00 LT
With Melkamu Dires Etcare professional Trainer
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook    Tiktok   Youtube  Instagram

Etcare Official®️

05 Feb, 12:03

#EtcarePlus
#Thissaturday

በዚህ ሳምንት በኢቲኬር ፕላስ

ዘላለም ደምሴ የቢዝነስ እና የትምህርት አማካሪ እና ኤክስፐርት

ተረፈ መግራ፡ የሊድቲም አባልና የኢቲኬር ኤክስፐርት ትሬይነር

መድረክ አጋፋሪ: ካሳሁን ሞሌ

🗓 Date: ቅዳሜ የካቲት 01 2017
Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

04 Feb, 14:44

#Lifeskill
Life Skill Training
ከኢ/ር ታጠቅ ጌታቸው ጋር
የኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ
 
🗓 Date: ረቡዕ ጥር 28
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

04 Feb, 14:06

#producttraining
የኢቲኬር ምርቶች ስልጠና ተካሔደ ::
ሳምንታዊው የኢቲኬር ምርቶች ገለፃ በዛሬው እለት በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ እና በጦረሀይሎች ቅርንጫፍ ተካሂዷል::
ስልጠናውን በዋና መስሪያ ቤት የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ በእምነት አበበ በጦርሀይሎች ቅርንጫፍ የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ታፈሰ ወዳጅ የሰጠ ሲሆን በርከት ያሉ ተሳታፊዎች የተገኙበት ስልጠና ሆኖ አልፏል::
ኢቲኬር የሚያመርታቸውን ምርቶች ምንነት ጠቀሜታ አሰራር እና አጠቃቀም ማብራሪያ የሚሰጥበት ይህ የኢቲኬር ምርቶች ስልጠና በየሳምንቱ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ ባሉን ቅርንጫፎች የሚሰጥ ይሆናል::
እርስዎም ስለምርቶቻችን ምንነት ስለአዘገጃጀት እና አመራረት ጠቀሜታቸው እንዲሁም የአጠቃቀም መመሪያዎችን በአካል በመገኘት ማወቅ ከፈለጉ ማክሰኞ 8፡00 ላይ በኢቲኬር አዳራሾች ላይ በመገኘት ስልጠናዎቹን በነፃ መካፈል ይችላሉ::
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

04 Feb, 07:20

ባሳለፍነው ሳምንት በኢቲኬር የፌስቡክ ገጽ ላይ በጠየቅነው ጥያቄ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እያመሰገንን
ምላሻቸውን ቀድመው ለሰጡ 50 መላሾች የRobin Sharma
"The 5 am Club"
የሶፍት ኮፒ መጽሀፍ እናበረክታለን
በቀጣይ ሳምንት በሌላ ጥያቄ እና ሽልማቶች እንመለሳለን
የመጽሀፍ ሽልማታችሁን https://t.me/+TQxrkga-QeMzMjM0 የቴሌግራም አድራሻ ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን
#etcare #icare #youcare #wecare
@etacreofficial

Etcare Official®️

03 Feb, 16:03

#etcareproductstraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ
ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ እና በጦርሀይሎች ቅርንጫፍ
ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት በ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ በእምነት አበበ
በ ኢቲኬር ጦርሀይሎች በ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ በ ታፈሰ ወዳጅ

The weekly etcare product training is back
Tommorow at etcare head office momentum hall and torhailoch branch starting from 8:00 LT
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook   Tiktok  Youtube  Instagram

Etcare Official®️

03 Feb, 05:03

https://youtu.be/1I8n1x3SOmw?si=p3SkqkVbh0KbwnXd

Etcare Official®️

02 Feb, 12:29

Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ኢላይት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኝ

🗓 Date:ዘውትር ሰኞ
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

01 Feb, 18:06

#etcareplus
ሳምንታዊው የኢቲኬር ፕላስ የስልጠና መድረክ ተከናውኗል፨
በዚህ ሳምንት በነበረው የኢቲኬር ፕላስ መርሐግብር ላይ የኢቲኬር ሊድ ቲም መሪ እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ አዲስአለም መኩሪያ ስልጠና የሰጠ ሲሆን በመቀጠልም የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ ኢምራን አህመድ ስልጠናውን አቅርቧል፨
መድረኩ በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ አበበ አረጋ ተመርቷል።

በርከት ያሉ ታዳሚዎች የተገኙበት የስልጠና መድረክ ሆኖ አልፏል
ኢቲኬር ፕላስ በቀጣይ ሳምንት በሌሎች እንግዶች ይመለሳል፨
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

25 Jan, 17:21

#etcareplus
ሳምንታዊው የ ኢቲኬር ፕላስ መድረክ ተከናወነ::
በዚህ ሳምንት የስልጠና መድረክ የ ድርጅታችን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ሳሙኤል ተክለየሱስ change ወይም ለውጥ በሚል ርእስ ድንቅ ስልጠና ሰጥተዋል
በመድረኩም በርከት ያሉ የምርት አስተዋዋቂዎች እና እንግዶች ተገኝተዋል።
ከአቶ ሳሙኤል ስልጠና በመቀጠልም በ ኢቲኬር ዲጂታል የተዘጋጀ የ ኢቲኬር ሊደርስ ኢምፓወርመንት ካምፕን የሚዳስስ ዘጋቢ ፊልም ለ እይታ ቀርቧል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

25 Jan, 17:04

ከኢቲኬር ጦርሐይሎች ቅርንጫፍ 2ኛ አመት ክብረበአል ጎን ለጎን ሳምንታዊው የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በኢቲኬር ጦርሐይሎች ቅርንጫፍ ተካሂዷል፡፡
ሳምንታዊው የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በልዩ ሁኔታ በታላላቅ አሰልጣኞች የሚካሄድ ሲሆን በዚህ ሳምንት ስልጠና በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ እና የ አሶሼት ሊድ ቲም ሰብሳቢ ካሳሁን ሞሌ ተሰጥቷል ፡፡
ይህ ስልጠና በየሳምንቱ ቅዳሜ ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በዋናው አዳራሽ እና በጦርሐይሎች ቅርንጫፍ በታላላቅ አሰልጣኞች የሚሰጥ ይሆናል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

25 Jan, 16:21

ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ 2ኛ አመት ክብረበአሉን አከበረ
በዛሬው እለት በኢቲኬር ጦር ሐይሎች ቅርንጫፍ በተከናወነው በዚህ መርሀግብር ላይ የድርጅታችንን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባን ጨምሮ የሊድ ቲም አባላት የአሶሼት ሊድ ቲም አባላት እንዲሁም በርካታ የምርት አስተዋዋቂዎች ተገኝተውበታል።
በመድረኩም የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ የድርጅታችን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ሳሙኤል ተክለየሱስ የሊድ ቲም መሪው አቶ አዲስአለም መኩሪያ ን ጨምሮ የሊድ ቲም አባል ፎዚያ አባገሮ እና የአሶሼት ሊድ ቲም ሰብሳቢ ካሳሁን ሞሌ ንግግር አድርገዋል።
ለሁሉም የምርት አስተዋዋቂዎች በሙሉ እንኳን ለ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ 2ኛ አመት ክብረበአል አደረሳችሁ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

20 Jan, 07:54

ባሳለፍነው ሳምንት በኢቲኬር የፌስቡክ ገጽ ላይ በጠየቅነው ጥያቄ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እያመሰገንን
ምላሻቸውን ቀድመው ለሰጡ 50 መላሾች የ ኤሪክ ዎሪ
Go Pro seven Steps to becoming a network marketing professional
የሶፍት ኮፒ መጽሀፍ እናበረክታለን
በቀጣይ ሳምንት በሌላ ጥያቄ እና ሽልማቶች እንመለሳለን
#etcare #icare #youcare #wecare
@etacreofficial

Etcare Official®️

20 Jan, 06:05

https://youtu.be/snetaPsuDgw?si=S0DHH18tj_NI1B_d

Etcare Official®️

18 Jan, 06:41

እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
መልካም የከተራ እና የጥምቀት በአል
ኢቲኬር
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

17 Jan, 08:38

#የምስጋና እና የእራት መርሀግብር

የመጀመሪያው የኢቲኬር የሊደርስ ኢምፓወርመንት ካምፕ ላይ በማስተባበር ቡድኖችን በመምራት በህክምና ስራ እንዲሁም በቺፍነት ላገለገሉ ታላላቅ ሊደሮች የምስጋና የእራት ግብዣ በትናንትናው እለት በኢቲኬር ካፌ ተከናውኗል።
በዝግጅቱ ላይ ከ ሐዋሳው ዝግጅት አስተባባሪዎች በተጨማሪ የ ኢቲኬር የገና ባዛር የሽያጭ ቡድን አባላት የተገኙ ሲሆን ከድርጅታችን ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የማኔጅመንት አባላት የተገኙ ሲሆን በመርሀግብሩ ላይ በሀዋሳው የኢቲኬር ሊደርስ ኢምፓወርመንት ካምፕ የአጠቃላይ ውድድሮች አሽናፊ የሆነው የ ሰማያዊ ቡድን መሪ አሽብር ጉልላት ዋንጫውን ለድርጅቱ በይፋ አስረክቧል። ይህ ዋንጫም በዋናው መስሪያ ቤት በማስታወሻነት እንደሚቀመጥ ተገልጿል።
ዝግጅቱ በዋናነት አላማ ያደረገው የሀዋሳውን ጉዞ የተሳካ እንዲሆን ከፍተኛውን ሚና የተጫወቱ ታላላቅ መሪዎችንንና የ ገና ባዛር የሽያጭ ባለሙያዎችን ለማመስገን እንዲሁም ቀጣዩን የአርባ ምንጭ ጉዞ ከዚህ በተሻለ ድምቀት ለማከናወን ያስችላሉ የተባሉ የውይይት ጊዜዎችን ለመፍጠር ነው።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

17 Jan, 07:05

🌿 Alco conditioning shampoo! 🌿 

በ Aloe vera. coconut and castor seed oil.

አሎ ቬራ ልስላሴ እና እርጥበትን ይጠብቃል። 
የኮኮናት ዘይት ጥንካሬን ያድሳል እና አንጸባራቂነትን ይጨምራል። 
የCastor seed ዘይት የራስ ቅልዎን ጤናማ ያደርጋል
የፀጉር እድገት ያነቃቃል። 

ተፈጥሯዊ እና ለሁሉም የፀጉር አይነቶች ፍጹም ተስማሚ

@etcareofficial

#icare #youcare #wecare #HealthyHair #conditioning shampoo #Coconut #CastorOil #AloeVera #NaturalBeauty

Etcare Official®️

16 Jan, 13:54

#lifeskill
#torhailochbranch
ሳምንታዊው የ ኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና በዛሬው እለት በ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ ተካሂዷል።
ስልጠናውን የ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ተሾመ ቡሾ ሰጥቷል።
በ ኢቲኬር ጦርሀይሎች በተከናወነው በዚህ ስልጠና በርከት ያሉ የምርት አስተዋዋቂዎች ተገኝተውበታል።
ኢቲኬር ለምርት አስተዋዋቂዎቹ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች አንዱ የሆነው ይህ የህይወት ክህሎት ስልጠና በየሳምንቱ በ ኢቲኬር ቅርንጫፎች መካሄዱን ይቀጥላል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

31 Dec, 13:01

#Lifeskill
Life Skill Training
ከኢ/ር ታጠቅ ጌታቸው ጋር
የኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ
 
🗓 Date: ረቡዕ ታህሳስ 23
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

31 Dec, 08:05

🌟 Thank You for Joining Our Q&A Session! 🌟

ዛሬ ከእኛ ጋር ለተቀላቀሉ እና የጥያቄ እና መልስ ጊዜያችንን በጣም አስደናቂ ላደረጉት ሁሉ እናመሰግናለን! 🙌 የእርስዎ ጥያቄዎች፣ ግንዛቤዎች እና ጉጉት እንድናሻሽል እና ምርጡን እንድናቀርብ ይረዳናል። 💬

Stay tuned for our next session, and keep the conversation alive. 💙

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #WeAppreciateYou #CustomerLove #QandAHighlights

Etcare Official®️

30 Dec, 13:19

https://youtu.be/y7l_tdO82JQ

Etcare Official®️

30 Dec, 13:13

Etcare Official®️ pinned «https://www.youtube.com/watch?v=-cV3wHnE6FE»

Etcare Official®️

30 Dec, 13:13

https://www.youtube.com/watch?v=-cV3wHnE6FE

Etcare Official®️

30 Dec, 12:56

በኤግዚቢሽን ማእከል የገና ባዛር ላይ
ከምርት አጠቃቀም እስከ ሽያጭ ከ አሰራር እስከ ጥቅሞች በተግባር ገለጻ እና ሽያጭ የሚከናወንበት የኢቲኬር የባዛር ውሎ በይፋ ከተከፈተ ሰነባብቷል።
ምርቶቻችንን ለማግኘት አጠቃቀሞቹን በተግባር ለመረዳት ንቁ የሆኑ የምርት አስተዋዋቂዎቻችን እናንተን ለማገልገል ይጠብቋችኋል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

30 Dec, 09:12

🌿 ALBENT CLAY MASK 🌿

ቤንቶናይት ክሌይ - ቆዳን  ከማንጻት በተጨማሪ ከመጠን ያለፈ ወዛምነትን ማስወገድ ይቻላል ። 
ሬት - ቆዳዎ ለስላሳ እና እረፍት የሚሰጥ ስሜት እንዲሰማው ያደርጋል።

👉 አሁን ይግዙ!

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #AlbentClayMask #GlowUp #SkinCareGoals

Etcare Official®️

30 Dec, 07:28

“ ወድቃችሁ ስትነሱ እንደ ትላንት አይደለም የምትሆኑት ! "

በሁሉም የህይወት ዘርፍ ሰኬታማ ለመሆን ሁለም ለመማር የተዘጋጁ ይሁኑ!

አቶ ማቴዎስ መባ የኢትኸርባል መስራች እና ባለቤት
የኢቲኬር መስራች እና ባለቤት የኢቲኬር
ቁጠባ እና ብድር ህ/ስ/ማ መስራች

መልካም ሰኞ

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #Motivational

Etcare Official®️

29 Dec, 10:45

Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ኢላይት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኝ

🗓 Date:ዘውትር ሰኞ
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

29 Dec, 08:13

#Appriciationpost
#etcareplus
ምሰጋና ለእናንተ
ሁሌም የዝግጅቶቻችን ድምቀት ለሆናችሁት ለድንቅ ተሳታፊዎቻችን ምስጋናችን ይድረሳችሁ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

28 Dec, 06:05

#Congratulations
#etcaremanager
#Sebletamene
#Rankachiever

ሰብለ ታመነ(ኢቲኬር ማናጀር)
seble tamene (Etcare manager)
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነትሽን የምታስቀጥዪበት እና በአስደናቂ ስኬቶችሽ ሌሎችን ማበርታትሽን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥይበት እንደሚሆን እናምናለን ። የአንቺ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አለሽ ኢቲኬር

Your promotion is a well-deserved recognition of your skills, expertise, and outstanding performance. It is a testament to your resilience in the face of challenges and your ability to consistently deliver exceptional
results. This new rank is a stepping stone on your journey towards even greater accomplishments.

#etcare #icare #youcare #wecare

———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

27 Dec, 14:26

#Socialinvestment
ኢቲኬር የሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ አደረገ
ኢቲኬር በተለያዩ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎች ላይ በንቃት ተሳትፎ እያደረገ የሚገኝ ተቋም እንደሆነ የሚታወቅ ነው። ከነዚህ ተግባራት ውስጥም ዛሬ ታህሳስ 18 በ አዲስ አበባ ቦሌ ወረገኑ ትምህርት ቤት በመገኘት ለሴት ተማሪዎች የሚታጠብ የንፅህና መጠበቂያዎችን ድጋፍ አድርጓል።
ይህ ድጋፍ ከዚ በኋላም ቀጣይነት የሚኖረው ሲሆን ባሳለፍነው ሳምንት ከተደረገው የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ በተጨማሪ በትምህርት ቤቱ ቀጣይነት የሚኖረው የመጽሀፍት ድጋፎች አንደሚደረጉ የድርጅታችን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ሳሙኤል ተክለየሱስ ገልጸዋል፥ በመርሀግብሩ ላይ የቲ ፓድስን በመወከል ንግግር ያደረጉት የየቲ ፓድስ መስራችና ባለቤት የትናየት ሰለሞን ኢቲኬር ላደረገው ድጋፍ አመስግነው የምስጋና የምስክር ወረቀት አበርክተዋል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

27 Dec, 10:58

🌟 Sheba Soap 🌟

የተፈጥሯዊ እንክብካቤ ልክ Sheba Soap!

ጥቅሞች:

ተፈጥሯዊ ግብዓቶቹ ለሁሉም የቆዳ አይነቶች ለስላሳ እና ገንቢ።
የቆዳዎን እርጥበት ይጠብቃል።

📦 አሁኑኑ ይግዙ!

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #ShebaSoap #NaturalBeauty #EcoFriendly #SkinCare #LuxurySoap #HealthySkin #Moisturizing #GentleCare #FreshScents #LoveYourSkin

Etcare Official®️

26 Dec, 12:00

ኢቲኬር ፕላስ በዚህ ሳምንት
የአንሎክ ኮንሰለታነሲ መስራችና ባለቤት
የቢዝነስ እና ፋይናንስ አማካሪ እንዲሁም "የቢዝነስ ሀሁ በኢትዮጵያ" መጽሀፍ ደራሲ
ኢንጂነር ከፈለኝ ሐይሉ
ከ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አስልጣኝ መልካሙ ድረስ ጋር አጣምሮ ይዞላችሁ ይቀርባል።

መድረኩን የ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ይበልጣል ጌታሰው ይመራዋል
📅 ቀን: 19/04/2017
🕒 ሰአት፡ከቀኑ 08፡00
📍 ቦታ፡ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
የመግቢያ ዋጋ 50 ብር ብቻ
#etcareplus #etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

26 Dec, 08:51

🌿 Albent Face Mask! 🌿

አልበንት የፊት ማስክ
ለሁሉም ቆዳ ተስማሚ

ጥቅሞች
✔️ የፊትን ቆዳ ማጽዳት እንዲሁም ማጥራት
✔️ Aloe vera የቆዳዎን እርጥበት መጠበቅ
✔️ ቆዳ ማለስለስ

100% ተፈጥሯዊ ፣ ከኬሚካል የጸዳ!

@etcareofficial

#AlbentFaceMask #AloeVera #BentoniteClay #NaturalSkincare #SkinGlow #SelfCare

Etcare Official®️

26 Dec, 07:08

#proudlymadeinethiopia
የሀገር ኩራት የሆኑ ምርቶቻችንን ለ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከፍተኛ አመራሮች በስጦታ አበርክተናል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

26 Dec, 05:42

https://youtu.be/Atzu5cRscUE?si=JZxcnIQvY8LOlrsc

Etcare Official®️

25 Dec, 20:59

Etcare Official®️ pinned Deleted message

Etcare Official®️

25 Dec, 18:36

#Photorecap
ተጨማሪ ፎቶዎች ዛሬ ከተከናወነው የፋበሪካ ግንባታ ቦታ ርክክብ የፊርማ ስነስርአት ላይ
የድርጅታችን መስራችና ባለቤት እንዲሁም የማኔጅመንት አባላት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከፍተኛ ሀላፊዎች ጋር በመሆን ግንባታው የሚከናወንበትን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚክ ዞን ጉብኝት እና ውይይቶችን ሲያደርጉ
ለተጨማሪ ፎቶዎች የፌስቡክ ገጻችንን ይመልከቱ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

25 Dec, 14:09

#Breakingnews
አስደሳች ዜና
ድርጅታችን ኢቲኬር ከ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በ ኢንቨስትመንት ስራዎች ለመሳተፍ ሰፊ ውይይቶችን ሲያደርግ መቆየቱ ይታወቃል።
ይህ ውይይት ፍሬ አፍርቶ ዛሬ ታህሳስ 16 በ ቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚክ ዞን 7500 ካ.ሜ ቦታ ተረክቦ ወደ ስራ ለመግባት የሚያስችለውን የስምምነት ፊርማ አከናውኗል። የፊርማ ስነስርአቱን የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ እና የ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ፍሰሀ ይታገሱ ተፈራርመዋል። ከፊርማ ስነስርአቱ ጎን ለጎን የቦታው የመስክ ጉብኝት ተከናውኗል
ይህንን ጉዳይ የተመለከተ ሰፊ ዘገባ ይዘን እንመለሳለን
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

07 Dec, 10:01

ነፀብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ

ኢንስፓየርድ ዲቨሎፕመንት ከ አፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ነፀብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ ላይ ተሳትፎ ያደረጉት የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በመድረኩ ለተገኙ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች እና በተለያዩ ደረጃዎች ለሚገኙ የአመራር አካላት የአመራር ልምዳቸውን አካፍለዋል ከንግግራቸው በተጨማሪም ከተሳታፊዎች በተነሱ ጥያቄዎች እና ከፓናሊስቶች ጋር በመሆን የፓነል ዲስከሽን ያካሄዱ ሲሆን ከ አቶ ማቴዎስ መባ በተጨማሪ በዝግጅቱ ላይ በመሳተፍ ላይ የሚገኙት የድርጅታችን ምክትል ስራ አስኪያጅና የአስተዳደር ክፍል ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ተክለየሱስ በመድረኩ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በተጨማሪም በፓነል ዲስከሽን ላይ ፓናሊስት በመሆን በውይይቱ ተሳትፎ አድርገዋል፨
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

07 Dec, 05:37

🎉 ኢቲኬር ፕላስ በዚህ ሳምንት ዝግጅት

💡 ልዩ ቆይታ 💡
የ ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ህ/ስ/ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ቅድስት ሽመልስ ጋር

ስለ ፋይናንስ ያሎት እውቀት ላይ መጨመር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ዛሬ እንገናኝ

📅 ቀን:28/03/2017
🕒 ሰአት፡ከቀኑ 08፡00
📍 ቦታ፡ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
የመግቢያ ዋጋ 50 ብር ብቻ
በሁሉም የህይወትዎ ዘርፍ የላቀ ለመሆን አስፈላጊ የህይወት ክህሎቶችን ይማሩ።

ዛሬ ከ ከቀኑ 8:00 አይቀርም!
#etcareplus #etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

06 Dec, 15:39

ከሞከርኩት
https://youtu.be/zxmySAGgMZc

Etcare Official®️

06 Dec, 09:33

ፍካት በሼባ ሳሙና!

በቆዳዎ ላይ ልስላሴው ይሰማዎት። 🛁
ፍጹም የሆነውን የንጽህና እና የመንከባከብ ልኩን ይመልከቱ።

ምክንያቱም ቆዳዎ ምርጡን ይገባዋል. 💖

👉 ዛሬውኑ የሼባ ሳሙና ይሞክሩ!

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #ShebaSoap #LuxuryCare #SkinThatGlows

Etcare Official®️

06 Dec, 07:54

SHEBA SOAP

ሰላም ሰላም የኢቲኬር ቤተሰቦች 👋

ኢቲኬር ከሚያመርታቸው ተፈጥሯዊ ምርቶች መካከል ተወዳጅ የሆነው sheba soap ውስጥ የሚገኙትን 3 ግባአቶችን ምን እንደሆኑ ያውቃሉ?

ሀሳብዎን ያጋሩን!

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #albent #bentoniteclay #facemask

Etcare Official®️

05 Dec, 13:21

የምስራች ኢቲኬር ወልድያ ቅርንጫፍ Official  ተከፈተ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በትላንትናው ዕለት ህዳር 25/2017 ዓ.ም ኢቲኬር ወልድያ በይፋ ተከፈተ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

የወልድያ ሊደሮች እና የምርት አስተዋዋቂዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የወልድያ ቅርንጫፍ መከፈት እውን ሁኖላቸው  ደስታቸው እጅግ የተለየ ውብ ቀን ነበር!!!
በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት የድርጅታችን ተወካይና የኢቲኬር ወልድያ ሊደሮች ባዘጋጁት ምርጥ ፕሮግራም ማብቂያው በኬክ ቆረሳ ተጠናቋል።

👉 በድጋሜ እንኳን ደስስስስ አለን ደስ አላችሁ
👉ኢቲኬር ወልድያ ቅርንጫፍ !!!

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare

Etcare Official®️

04 Dec, 09:42

🌿 OG Castor Oil with Eucalyptus Oil - የእርስዎ የመጨረሻ የተፈጥሮ መፍትሄ! 🌿

100% ንፁህ ፡ ፀጉር፣ ቆዳን እና ጥፍርን በቪታሚኖች እና ፋቲ አሲድ በበለጸገው OG Castor Oil with Eucalyptus oil
💇‍♀️ ጠንካራ እና አንጸባራቂ ፀጉር

💚 ለተፈጥሮ ፍካት !

📦 አሁን ይግዙ እና የ OG Castor Oil ልዩነትን ይመልከቱ!

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #HairGoals #OGCaptorOil

Etcare Official®️

04 Dec, 07:23

#Congratulations
#etcaremanager
#Yibeltalgetasew
#Rankachiever

ይበልጣል ጌታሰው (ኢቲኬር ማናጀር)
Yibeltal Getasew(Etcare Manager)
Your promotion is a well-deserved recognition of your skills, expertise, and outstanding performance. It is a testament to your resilience in the face of challenges and your ability to consistently deliver exceptional
results. This new rank is a stepping stone on your journey towards even greater accomplishments.
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

04 Dec, 07:21

#Congratulations
#etcaremanager
#Rahelteklay
#Rankachiever

ራሄል ተክላይ(ኢቲኬር ማናጀር)
Rahel teklay (Etcare manager)
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነትሽን የምታስቀጥዪበት እና በአስደናቂ ስኬቶችሽ ሌሎችን ማበርታትሽን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥይበት እንደሚሆን እናምናለን ። የአንቺ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አለሽ ኢቲኬር

Your promotion is a well-deserved recognition of your skills, expertise, and outstanding performance. It is a testament to your resilience in the face of challenges and your ability to consistently deliver exceptional
results. This new rank is a stepping stone on your journey towards even greater accomplishments.

#etcare #icare #youcare #wecare

———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

04 Dec, 06:53

#producttraining
የኢቲኬር ምርቶች ስልጠና ተካሔደ ::
ሳምንታዊው የኢቲኬር ምርቶች ገለፃ በትናንትናው እለት በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ ተካሂዷል::
ስልጠናውን የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ አቤል ንጉስ የሰጠ ሲሆን በርከት ያሉ ተሳታፊዎች የተገኙበት ስልጠና ሆኖ አልፏል::
ኢቲኬር የሚያመርታቸውን ምርቶች ምንነት ጠቀሜታ አሰራር እና አጠቃቀም ማብራሪያ የሚሰጥበት ይህ የኢቲኬር ምርቶች ስልጠና በየሳምንቱ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ ባሉን ቅርንጫፎች የሚሰጥ ይሆናል::
እርስዎም ስለምርቶቻችን ምንነት ስለአዘገጃጀት እና አመራረት ጠቀሜታቸው እንዲሁም የአጠቃቀም መመሪያዎችን በአካል በመገኘት ማወቅ ከፈለጉ ማክሰኞ 8፡00 ላይ በኢቲኬር አዳራሾች ላይ በመገኘት ስልጠናዎቹን በነፃ መካፈል ይችላሉ::
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

03 Dec, 10:42

#Lifeskill
Life Skill Training
ከኢ/ር ታጠቅ ጌታቸው ጋር
የኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ እና ናሽናል ዳይሬክተር
 
🗓 Date: ረቡዕ ህዳር 25
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

03 Dec, 07:01

🌟 "በቀጥተኛ ሽያጭ አንድን ምርት መሸጥ ብቻ ሳይሆን ግንኙነቶችን መገንባት ፣ ዋጋ መስጠት እና ደስተኛ ደንበኞችን መፍጠር አስፈላጊ ነው።"
— Sarah Mitchell

#etcare #icare #youcare #ExpertAdvice #wecare #DirectSelling #SuccessTips #RelationshipsMatter

Etcare Official®️

02 Dec, 16:41

#etcareproductstraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ
ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ እና በጦርሀይሎች ቅርንጫፍ
ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት በ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ አቤል ንጉስ
በ ኢቲኬር ጦርሀይሎች በ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ቴዎድሮስ ፍቃዱ

The weekly etcare product training is back
Tomorrow at etcare head office momentum hall and torhailoch branch starting from 8:00 LT
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook   Tiktok  Youtube  Instagram

Etcare Official®️

02 Dec, 08:29

አብረን እንደግ
https://youtu.be/OVOHR88dDpg

Etcare Official®️

02 Dec, 07:49

#Congratulations
#etcaremanager
#Nigusumegersa
#Rankachiever
ንጉሱ መገርሳ (ኢቲኬር ማናጀር)
Nigusu megersa (Etcare Manager)
Your promotion is a well-deserved recognition of your skills, expertise, and outstanding performance. It is a testament to your resilience in the face of challenges and your ability to consistently deliver exceptional
results. This new rank is a stepping stone on your journey towards even greater accomplishments.
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

02 Dec, 07:33

OG Castor Oil with Eucalyptus oil! 🌿

እንደ አዲስ ይፍኩ ፣ ብርሃን ይሰማዎ! 🌬 ለሚገባዎ ምቾት OG Castor Oil ። ለፀጉርዎ እና ለቆዳዎ የመጨረሻ ተስማሚ። 🛡💧

💥 የእርስዎን አሁን ይግዙ እና የ OG ልዩነትን ይመለከቱ! 💥

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #OGCaptorOil #EucalyptusLove #RefreshYourDay

Etcare Official®️

02 Dec, 05:01

https://youtu.be/UIXE1STfXg0

Etcare Official®️

01 Dec, 10:00

Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ኢላይት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኝ

🗓 Date: ሰኞ ህዳር 23
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

30 Nov, 17:24

#etcareplus
ኢቲኬር ፕላስ በዛሬው መርሀግብር

የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል ማቲያስ ግርማን ከ ሊድ ቲም መሪ እና ናሽናል ዳይሬክተሩ አዲስ አለም መኩሪያ ጋር አጣምሯል፡፡
በዛሬው መርሀግብር የሽያጭ መሰረታውያን ላይ ያተኮረ ሰፊ ስልጠና በ ማቲያስ ግርማ የተሰጠ ሲሆን የሐዋሳን ጉዞ ያሳኩ የምርት አስተዋዋዊቆችም የሽያጭ ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

24 Nov, 10:49

#Congratulations
#etcareregionaldirector
#Nigistyfikre
#Rankachiever

ንግስቲ ፍቅሬ (ኢቲኬር ሪጅናል ዳይሬክተር)
Nigisty fikre( Etcare Regional Director)

ፅናት፤ቁርጠኝነት እና ጠንካራ የቡድን ስራ ፍላጎት ዛሬ ላይ ለደረስሽበት ደረጃ አብቅቶሻል፨ እንኳን ደስ አለሽ ይህ ስኬት ለቀጣዩ ስኬት ጅማሮ እና ለበለጠ ትጋትና ፍሬ የሚያነሳሳ እንደሚሆን እናምናለን እንኳን ደስ አለሽ፨
A huge congratulations to Nigisty fikre on reaching the prestigious Regional Director level in her network marketing journey! 🌟 Your dedication, resilience, and passion for empowering others inspire everyone around you. 💪👑
#etcare #icare #youcare #wecare

———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

24 Nov, 09:32

#Photorecap
በትናንትናው እለት በነበረው የኢቲኬር ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የእውቅናና የምስጋና መርሀግብር ላይ የማህበሩ አባላት እና አምባሳደር በመሆን እያገለገሉ የሚገኙ የኢቲኬር ታላላቅ መሪዎች ከማህበሩ ጋር በመስራት በመቆጠብ እና በመበደር ማሳካት የቻሏቸውን ስኬቶች እና ተጠቃሚነታቸውን በዝግጅቱ ላይ ለነበሩ ታዳሚዎች አካፍለዋል ከዚህም በተጨማሪ ለማህበሩ የአክሲዮን ባለድርሻዎች ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላደረጉ አምባሳደር እና አባላት የእውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል፨
የምስክር ወረቀቱን የማህበሩ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ማቴዎስ መባ እና የህብረት ስራ ማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ቅድስት ሽመልስ አበርክተዋል፡፡
ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ https://facebook.com/etcareofficial
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

24 Nov, 07:48

#etcaresaccos
የኢቲኬር የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የምስጋናና የእውቅና መርሐግብር በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ፨
ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ከተመሰረተ 2 አመት ሳያስቆጥር በርካታ ስኬቶችን እየተቀዳጀ ዛሬ ላይ መድረሱ ይታወቃል፨
በትናንትናው እለትም በአጭር ጊዜ ውስጥ የብድር ተጠቃሚ የሆኑ የማህበሩ አባላት ያበረከታቸውን ከ 23 በላይ መኪኖች በይፋዊ ስነስርአት ያበረከተበት እና ማህበሩን በአምባሳደርነት ላገለገሉ አባላት የምስጋናና እውቅና ስነስርዓት አከናውኗል በዚህ ድንቅ መርሀግብር ላይ የኢቲኬር መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ የኢቲኬር ህብረት ስራ ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ቅድስት ሽመልስ የማህበሩ አመራሮች የማህበሩ አባላት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል፨
በዚህ ደማቅ ስነስርአት ላይ ከፍተኛ የአክሲዮን ድርሻ ላላቸው የማህበሩ አባላት የአክሲዮን ባለድርሻነት እውቅና፤ ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ማህበሩን በአምባሳደርነት እያገለገለሉ ላሉ አባላት እውቅና ተበርክቷል በዝግጅቱ ላይ እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው ታዳሚ የተገኘ ሲሆን እድለኛ ለሆኑ የዝግጅቱ ተካፋዮች የ ተለያዩ ሽልማቶች ተበርክተዋል
ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች ለማክበር ያከበሩትን ለማመስገን እና የበረቱትን እውቅና ለመስጠት በተዘጋጀው በዚህ መርሀግብር ላይ የተገኙ እንግዶች ለቀጣይ ህይወት ስንቅ የሚሆን ቆጥበው የመበደር እቅድን የያዙበት በርካቶች በሌሎች ስኬት ደምቀው ቀጣይ ስኬታማነታቸውን ለማብሰር ቃል የገቡበት ደማቅ ስነስርአት ሆኖ ተጠናቋል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

23 Nov, 00:26

Etcare Official®️ pinned «ቅዳሜ የት ናችሁ? ቅዳሜ ህዳር 14 ሁሉ ዝግጁ !!! https://youtu.be/Av-DxyitnlI?si=IsQOrFHFiqbmQ8La»

Etcare Official®️

23 Nov, 00:14

ቅዳሜ የት ናችሁ?
ቅዳሜ ህዳር 14
ሁሉ ዝግጁ !!!
https://youtu.be/Av-DxyitnlI?si=IsQOrFHFiqbmQ8La

Etcare Official®️

22 Nov, 20:12

https://youtu.be/bDGMvo0Wlv4

Etcare Official®️

22 Nov, 19:33

ሁሉ ዝግጁ !!!
በነገው እለት ለሚደረገው የ ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የምስጋናና የ እውቅና መርሀግብር እናንተ ውድ እንግዶቻችንን ለመቀበል ሁሉም ዝግጁ ሆኖ ተጠናቋል።
ነገ ቅዳሜ ህዳር 14 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ
በዚህ ታላቅ ዝግጅት ምክንያት ዘውትር ቅዳሜ የሚደረጉት የ ኢቲኬር ፕላስ እና ግራንድ ቢኦፒ ዝግጅቶች የማይኖሩ መሆኑን ከይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን።

በሚሊኒየም አዳራሽ በሚኖረው ዝግጅት ላይ የመግቢያ በሮች በስካይ ላይት ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በር ቁጥር 1 ሲሆን ከቀኑ 7:00 ጀምሮ የመግቢያ በሮች እናንተን ውድ እንግዶቻችንን ለመቀበል ክፍት ይሆናሉ።
ነገ እንገናኝ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

22 Nov, 19:05

ከሞከርኩት Episode 02
https://youtu.be/NHRHDdqVotM

Etcare Official®️

22 Nov, 12:46

#Congratulations
#etcaremanager
#Tayeesubalew
#Rankachiever
ታዬ እሱባለው (ኢቲኬር ማናጀር)
Taye esubalew (Etcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

22 Nov, 07:21

🌿 ፀጉር እና ቆዳዎን በተፈጥሮ ይንከባከቡ! 🌿

🌟 ለፀጉር እድገት እና ለራስ ቆዳ እንክብካቤ በ castor oil እና eucalyptus oil የተዘጋጀውን OG Castor Oil ይጠቀሙ ። 💆‍♀️

💚 ፍካትን ይለማመዱት!

ይሞክሩት እና ልዩነቱን ይመልከቱ!

follow us on @etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #OGCastoroil #herballife #nature

Etcare Official®️

21 Nov, 18:18

#lifeskill
#torhailochbranch
ሳምንታዊው የ ኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና በትናንትናው እለት በ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ ተካሂዷል።
ስልጠናውን የ ኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ ኢምራን አህመድ ሰጥቷል።
በ ኢቲኬር ጦርሀይሎች በተከናወነው በዚህ ስልጠና በርከት ያሉ የምርት አስተዋዋቂዎች ተገኝተውበታል።
ኢቲኬር ለምርት አስተዋዋቂዎቹ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች አንዱ የሆነው ይህ የህይወት ክህሎት ስልጠና በየሳምንቱ በ ኢቲኬር ቅርንጫፎች መካሄዱን ይቀጥላል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

21 Nov, 14:00

#Congratulations
#etcaremanager
#Fentahunasmare
#Rankachiever

ፈንታሁን አስማረ (ኢቲኬር ማናጀር)
Fentahun Asmare (Etcare Manager)
Your promotion is a well-deserved recognition of your skills, expertise, and outstanding performance. It is a testament to your resilience in the face of challenges and your ability to consistently deliver exceptional
results. This new rank is a stepping stone on your journey towards even greater accomplishments.
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

21 Nov, 13:31

#Congratulations
#etcaremanager
#Hannasimachew
#Rankachiever

ሀና ስማቸው (ኢቲኬር ማናጀር)
Hana Simachew(Etcare manager)
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነትሽን የምታስቀጥዪበት እና በአስደናቂ ስኬቶችሽ ሌሎችን ማበርታትሽን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥይበት እንደሚሆን እናምናለን ። የአንቺ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አለሽ ኢቲኬር

Your promotion is a well-deserved recognition of your skills, expertise, and outstanding performance. It is a testament to your resilience in the face of challenges and your ability to consistently deliver exceptional
results. This new rank is a stepping stone on your journey towards even greater accomplishments.

#etcare #icare #youcare #wecare

———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

21 Nov, 12:39

#Congratulations
#etcaremanager
#Ermiasabebe
#Rankachiever
ኤርሚያስ አበበ (ኢቲኬር ማናጀር)
Ermias Abebe (Etcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

21 Nov, 06:27

🌿 የተፈጥሮ ፍካት Albent Face Mask! 🌿

በአልበንት የፊት ማስክ ፍጹም በሆነው በአሎዎ ቬራ እና በቤንቶኔት clay በተሰራው አንጸባራቂ፣ የያማረ ቆዳ ይጎናጸፉ። 💚

Why You’ll Love It:
✔️ በማጽዳት እና በማጥራት ሀይሉ
✔️ Aloe vera የቆዳዎን እርጥበት በማስጠበቅ
✔️ ለለስላሳ ቆዳ

ቆዳዎ ምርጡን ይገባዋል! በተፈጥሮ ግባአቶች የተሰራውን Albent Face Mask ለተሻለ ውበት! 🌸

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare #AlbentFaceMask #AloeVera #BentoniteClay #NaturalSkincare #SkinGlow #SelfCare

Etcare Official®️

18 Nov, 16:50

ዛሬም በአስደናቂነቱ ቀጥሏል

በድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ ባሳለፍነው ቅዳሜ የተሰጠው ስልጠና ቀጣይ ክፍል በዛሬው እለት ተካሂዷል።
በዛሬው እለት በህይወት ክህሎት ስልጠና መርሀግብር ላይ የተገኙት የድርጅታችን መስራችና ባለቤት እጅግ አስደናቂ የሆነ የስልጠና ጊዜን ከ ታዳሚዎች ጋር አሳልፈዋል።
መድረኩን የ ኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝና ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ተመስገን ሀይሉ መርቶታል
በስልጠናው የተካፈላችሁ በተለይም ሁለቱንም ስልጠና በንቃት ስትከታተሉ ለነበራችሁ እንግዶቻችን ከስልጠናው ያገኛችሁትን መልካም ልምድ እና ትምህርቶች በስራ እና ህይወታችሁ ላይ ተግባራዊ እንደምታደርጉት ባለሙሉ ተስፋ ነን።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

18 Nov, 16:39

ሳምንታዊው የ ኢቲኬር ምርቶች ገለፃ
ነገ በ ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤትና ጦር ሀይሎች ቅርንጫፎች
ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ :በያሲን በሪሁን
ኢቲኬር ጦርሀይሎች :በንግስቲ ፍቅሬ
ነገ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ እንገናኝ።

ስለ ምርቶቻችን ያሎትን መረዳት ለመጨመር ይህንን ስልጠና ይካፈሉ

መግቢያ በነፃ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

18 Nov, 08:33

🎉 ልዩ የ Life Skill ዝግጅት

ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ
ከቅዳሜ ኢቲኬር ፕላስ ዝግጅት ቀጣዩ ገፅ

💡 ልዩ ቆይታ 💡
ከባለራዕዩ መሪ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ ጋር
መድረኩን የ ኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ እና ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ተመስገን ሐይሉ ይመራዋል
📅 ቀን: 09/03/2017
🕒 ሰአት፡ከቀኑ 09፡00
📍 ቦታ፡ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
የመግቢያ ዋጋ 50 ብር ብቻ
በሁሉም የህይወትዎ ዘርፍ የላቀ ለመሆን አስፈላጊ የህይወት ክህሎቶችን ይማሩ።

ዛሬ ከሰዓት አይቀርም!
#etcareplus #etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

18 Nov, 08:31

OG Castor Oil፡ የተፈጥሮ ፍካት!

🌟🪨ከተፈጥሮ ምንነት ጋር ፍፁም የተዋሃደ።

#etacre #icare #youcare #wecare #EcoChic #GlowNaturally #HolisticBeauty

Etcare Official®️

18 Nov, 06:18

Happy monday

🌟 Make a Plan, Build Your Dreams 🌟

1️⃣ Set Your Vision
2️⃣ Break It Down
3️⃣ Stay Flexible
4️⃣ Track Progress
5️⃣ Stay Consistent

Trust the process, and soon you’ll look back at how far you’ve come. 🚀💪

#etcare #icare #youcare #wecare #StayMotivated #PlanYourSuccess #DreamBig

Etcare Official®️

18 Nov, 05:01

https://youtu.be/eGNRCSi_NRQ?t=1&si=ElY9VxfrL7oEVKT8

Etcare Official®️

16 Nov, 16:31

#etcareplus
ተጠባቂው ኢቲኬር ፕላስ የስልጠና መድረክ በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ::
ሳምንታዊው ኢቲኬር ፕላስ የስልጠና መድረክ በልዩ ዝግጅት በድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በተዘጋጀ ድንቅ የስልጠና መድረክ ተከናውኖ አልፏል::
በስልጠናው በርካታ ቁጥር ያለው ታዳሚ የተገኘ ሲሆን የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ ለታዳሚው እጅግ አስደናቂ የሆነ ስልጠናን ሰጥተዋል::
መድረኩን የሊድ ቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኙ ፀጋዬ መልካሙ መርቶታል::
ኢቲኬር ፕላስ በቀጣይ ሳምንት በሌላ አሰልጣኝ ይመለሳል::
በስልጠናው ላይ የታደማችሁ ስልጠናውን የተካፈላችሁ የምርት አስተዋዋቂዎቻችን ከስልጠናው ምን አገኛችሁ ስልጠናው እንዴት ነበር በሀሳብ መስጫ ሳጥን ያካፍሉን
#etcare #Icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

16 Nov, 07:34

bio 9 ingredient

ሰላም ሰላም የኢቲኬር ቤተሰቦች 👋

ኢቲኬር ከሚያመርታቸው ተፈጥሯዊ ምርቶች መካከል ለፀጉር እድገት መፍትሄ የሆነው ባዮ 9 ቅባት እንደሆነ ይታወቃል ታዲያ ምን ያህሎቻችሁ በዚህ ተፈጥሯዊ ምርት ውስጥ ያሉ ግብአቶችን ያውቋቸዋል።

በbio 9 ምርታችን ውስጥ ከሚገኙት ግብአቶች 3 ይጥቀሱ?

ሀሳብዎን ያጋሩን

#etcare #bio9 #icare #youcare #wecare

Etcare Official®️

16 Nov, 05:10

#Congratulations
#etcaremanager
#estifanostaye
#Rankachiever

እስጢፋኖስ ታዬ ኢቲኬር ማናጀር)
Estifanos taye (Etcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

15 Nov, 17:50

ኢቲኬር የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የወለድ አልባ ኢስላሚንክ ፋይናንስ ብድር ተጠቃሚዎች እና አባላት በዛሬው እለት በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስለ ወለድ አልባ የፋይናንስ አሰራር እና በተቋሙ የሸሪዐ ህግጋቶችን ተከትለው ስለሚሰጡ  የቁጠባና ብድር አገልግሎቶች የተመለከ አውደ  ጥናት ተካሄዷል።
በውይይቱ አጠቃላይ ሸሪዐዊ የፋይናንስ ስርዐት አሰራር እና አባላት ሊጠቀሙበት የሚችሉ አገልግሎቶች ማለትም  በአደራ መልክ በመደበኛና በተከታታይ ስለሚቆጠብ ቁጠባ "ዋዲዐ"፣ በትርፍ  ስለሚቆጠብ ቁጠባ "ሙዳረባ"፣ በብድር  ከተቋሙ ጋር ስለሚሰራ "ቀርስ ሀሰን" በሊዝ ወይንም በኪራይ  መልክ ስለሚሰጥ ብድር "ኢጃራ"፣ በሽርክና መልክ ስለሚሰጥ ብድር "ሙሻረካ"፣ በብድር መልክ በማርካፕ የሚቀርብ ብድር "ቀርድ ሀሰን" ማብራሪያ ተሰጥቷል ። በ አውደ ጥናቱ ተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች አውደ ጥናቱን ያቀረቡት አቶ ኢብራሂም እስማኤል የወለድ አልባ ፈይናንስ አማካሪ እና የሸሪዐ ቦርድ አማካሪዎች እንዲሁም የቁጠባ ተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ቅድስት ሽመልስ አማካይነት ምላሽ እና ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን የሸሪዐ ቦርድ አማካሪ ትውውቅ እንዲያደርጉ ተደርጓል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

15 Nov, 13:43

🎉 ልዩ የetcare+ ዝግጅት

ውድ የetcare ቤተሰቦች

💡 ልዩ ቆይታ ከታላቁ መሪ ማቴዎስ መባ ጋር💡
የግል እና ሙያዊ ክህሎትዎን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
እንግዲያውስ ነገ በሚደረገው ከባለራዕዩ መሪ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ ጋር ልዩ የetcare + Event ላይ እንገናኝ
ይህ በዋጋ ሊተመን የማይችል ግንዛቤን ለማግኘት እና የሽያጭ ስልቶችን ከታላቁ መሪ ለመማር ይህ እድል የእርስዎ ነው።
መድረኩን የ ኢቲኬር የሊድ ቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኙ ፀጋዬ መልካሙ ይመራዋል
📅 ቀን: 07/03/2017
🕒 ሰአት፡ከቀኑ 08፡00
📍 ቦታ፡ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
በሁሉም የህይወትዎ ዘርፍ የላቀ ለመሆን አስፈላጊ የህይወት ክህሎቶችን ይማሩ።

ቅዳሜ አይቀርም!
#etcareplus #etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

15 Nov, 12:50

#Congratulations
#etcaremanager
#Fitsumyitbarek
#Rankachiever

ፍፁም ይትባረክ (ኢቲኬር ማናጀር)
Fitsum yitbarek Etcare manager)
ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነትሽን የምታስቀጥዪበት እና በአስደናቂ ስኬቶችሽ ሌሎችን ማበርታትሽን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥይበት እንደሚሆን እናምናለን ። የአንቺ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አለሽ ኢቲኬር

Your promotion is a well-deserved recognition of your skills, expertise, and outstanding performance. It is a testament to your resilience in the face of challenges and your ability to consistently deliver exceptional
results. This new rank is a stepping stone on your journey towards even greater accomplishments.

#etcare #icare #youcare #wecare

———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

15 Nov, 10:01

#lifeskill
#torhailochbranch
ሳምንታዊው የ ኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና በትናንትናው እለት በ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ ተካሂዷል።
ስልጠናውን የ ኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝና የሊድ ቲም መሪ አዲስአለም መኩሪያ ሰጥቷል።
በ ኢቲኬር ጦርሀይሎች በተከናወነው በዚህ ስልጠና በርከት ያሉ የምርት አስተዋዋቂዎች ተገኝተውበታል።
ኢቲኬር ለምርት አስተዋዋቂዎቹ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች አንዱ የሆነው ይህ የህይወት ክህሎት ስልጠና በየሳምንቱ በ ኢቲኬር ቅርንጫፎች መካሄዱን ይቀጥላል።
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

15 Nov, 07:17

🌿 OG Castor oil: የርስዎ ጤናማ ፀጉር ሚስጥር! 🌿

OG Castor oil 100% Organic የሆነውን ምርታችንን ለጠንካራ ፣ አንፀባራቂ ፀጉር እና ጥርት ላለ ቆዳ ተፈጥሯዊ መፍትሄ። በፋቲ አሲድ እና ቫይታሚኖች የበለፀገውን ንፁህ ተፈጥሯዊ የ Castor Oil ምርታችን በመጠቀም አስደናቂ ለውጦችን ያግኙ

የOG Castor Oil ጥቅሞች:

የፀጉር መርገፍን ይቀንሳል
ለፀጉር እድገት
ለተቆጣ ቆዳ
ለቆዳ ልስላሴ

በOG Castor Oil በተፈጥሮ የውበት ጉዞዎን ይጀምሩ! 🌱

#etcare #icare #youcare #wecare #NaturalBeauty #OGCastorOil #HairGrowth #SkinCare

Etcare Official®️

14 Nov, 19:33

ኢቲኬር እውቅና ተበረከተለት
ኢቲኬር በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ የሶሻል ኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ እንደሚሳተፍ ይታወቃል በዛሬው እለትም ኢቲኬር በረጅም ጊዜ አጋርነት ያለው የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን ወገኖቻችንን ለመርዳት የተቋቋመው ፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት ውስንነት ብሄራዊ ማህበር 30ኛ አመት የምስረታ በዓሉን በስካይላይት ሆቴል ባከበረበት መሰናዶ ላይ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ የተገኙ ሲሆን በዚህ ዝግጅት ላይ ድርጅታችን ኢቲኬር ከማህበሩ ጋር በአጋርነት ላበረከተው አስተዋፅኦ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል፨
የምስክር ወረቀቱን የ ኢንክሉሲቭ አፍሪካ ዳይሬክተር የአፍሪካን ዲስኤቢሊቲ ፎረም ምክትል ፕሬዝዳንት ሚስ ፋጡማ ዋንጋሪ አበርክተዋል፨ ኢቲኬር በሶሻል ኢንቨስትመንት ረገድ እጅግ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ለመስራት በርካታ እቅዶች ይዞ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ እና ወደፊት የሚገለፁ በርካታ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን ከኢቲኬር ዲጂታል ጋር ቆይታ ያደረጉት የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ አሳውቀዋል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

04 Nov, 17:44

#etcareproductstraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ
ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ በ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ቴዎድሮስ ፍቃዱ

The weekly etcare product training is back
Tommorrow at etcare head office momentum hall starting from 8:00 LT
With etcare professional trainer Tewodros Fikadu
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook   Tiktok  Youtube  Instagram

Etcare Official®️

04 Nov, 08:30

#Bio9helbalhairoil

የፀጉርዎ መርገፍ ያሳስብዎታል?

እንግዲያውስ መፍትሄው ይኸው
ከ9 ህይወት ያላቸው ተፈጥሯዊ ንጥረነገሮች የተዘጋጀው ባዮ 9 የፀጉር ቅባት የፀጉርዎን መነቃቀል(መርገፍ ) ለመቀነስ ያግዛል።
ዛሬውኑ ይሞክሩት
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

04 Nov, 05:01

ኢቲኬር ማለዳ ሰኞ ጥቅምት 25 2017
https://youtu.be/B_WA68NJs20

Etcare Official®️

03 Nov, 12:36

Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ናሽናል ዳይሬክተር እና ማስተር አሰልጣኝ
 
🗓 Date: ሰኞ ጥቅምት 25
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

03 Nov, 07:17

#Congratulations
#etcaremanager
#MelesseAyalew
#Rankachiever
መለሰ አያሌው (ኢቲኬር ማናጀር)
Melesse Ayalew (Etcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

02 Nov, 16:18

#etcareplus
ሳምንታዊው የኢቲኬር ፕላስ የስልጠና መድረክ ተከናውኗል፨
በዚህ ሳምንት በነበረው የኢቲኬር ፕላስ መርሐግብር ላይ የኢቲኬር ሊድ ቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኝ መስፍን ደስታ የመጀመሪያውን ስልጠና የሰጠ ሲሆን በመቀጠልም የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ ኢምራን አህመድ ስልጠናውን አቅርቧል፨
መድረኩ በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ሚኪያስ ሸዋፈራሁ የተመራ ሲሆን በርከት ያሉ ታዳሚዎች የተገኙበት የስልጠና መድረክ ሆኖ አልፏል
ኢቲኬር ፕላስ በቀጣይ ሳምንት በሌሎች እንግዶች ይመለሳል፨
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

02 Nov, 11:40

#Congratulations
#etcaremanager
#Samiyakassaye
#Rankachiever

ሳሚያ ካሳዬ (ኢቲኬር ማናጀር)
Samiya Kasaye (Etcare Manager)

ይህ ስኬትሽ ፣ በአስደናቂ የስራ ተነሳሽነትሽን ሌሎችን ማበርታትሽን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥይበት እንደሚሆን እናምናለን ። የአንቺ ስኬት በትጋት በቁርጠኝነት ከሰሩ ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አለሽ ኢቲኬር

Your promotion is a well-deserved recognition of your skills, expertise, and outstanding performance. It is a testament to your resilience in the face of challenges and your ability to consistently deliver exceptional
results. This new rank is a stepping stone on your journey towards even greater accomplishments.

#etcare #icare #youcare #wecare

———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

02 Nov, 09:52

የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ተካሂዷል፡፡
ሳምንታዊው የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ በልዩ ሁኔታ በታላላቅ አሰልጣኞች የሚካሄድ ሲሆን በዚህ ሳምንት ስልጠና በኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል ፀጋዬ መልካሙ ተሰጥቷል ፡፡
ይህ ስልጠና በየሳምንቱ ቅዳሜ ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በዋናው አዳራሽ በታላላቅ ሰልጣኞች የሚሰጥ ይሆናል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

02 Nov, 09:15

ለጠንካራና ጤናማ ፀጉር ተፈጥሯዊ መፍትሄ ከ ኢቲኬር

OG castor oil with eucalyptus oil

#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

02 Nov, 05:00

#Congratulations
#etcaremanager
#Birhanugared
#Rankachiever
ብርሀኑ ጋረድ (ኢቲኬር ማናጀር)
Birhanu gared (Etcare Manager)

ዛሬ ላይ የደረሱበት ስኬት ለስራ ያሎትን ፍላጎት እና ተነሳሽነት አጉልቶ ማሳያ ነው የእርሶ መዳረሻ ይሄ አለመሆኑን በመረዳት የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ለዚህ ስኬት የሚያበቁበት ትልቅ ቁልፎ ነው፡፡ በተጨማሪም በስራ ላይ ያልዎት አክብሮት ለሌሎች በሚጋባ መልኩ የሚሰጡት አክብሮት ይቀጥል እያልን ለዚህ ስኬት በመድረስዎ እንኳን ደስ አልዎት ለማለት እንወዳለን። ኢቲኬር

The success you have achieved today is a highlight of your desire and motivation for work. Understanding that this is not your destination is a big key for you to continue your motivation for work and to inspire others to achieve this success with your amazing achievements. We would also like to congratulate you on this achievement, saying that your respect at work and the respect you give to others will continue.

———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
#etcare #icare #youcare #wecare
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

01 Nov, 15:11

Aloe vera + Bentonite volcanic ash
አሎቬራ ከ ቤንቶናይት የ እሳተ ጎመራ አመድ ጋር ሲደመር የሚሰጠውን ልዩ ተፈጥሯዊ ጥቅሞች ያውቃሉ?

ቤንቶናይት እና አሎቬራ
ጥርት ያለ ቆዳ እንዲኖረን ይረዳል
የሞተ ቆዳን ያድሳል
ሙሉ በሙሉ በተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮች ብቻ የተቀመመ

#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

01 Nov, 08:02

Etcare Official®️ pinned «https://youtu.be/w2zgMrchS1Q»

Etcare Official®️

01 Nov, 07:18

#etcareplus
ኢቲኬር ፕላስ በዚህ ሳምንት

የህይወት ክህሎቶችዎን ከፍ ለማድረግ እና አዲስ የግል እና ሙያዊ ስኬት ከፍታ ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነዎት?

ነገ በኢቲኬር ፕላስ

መስፍን ደስታ
የኢቲኬር የሊድ ቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኝ

ኢምራን አህመድ
የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ

መድረክ አጋፋሪ: ታዬ እሱባለው

🗓 Date: ቅዳሜ ጥቅምት 23:
Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial

Etcare Official®️

01 Nov, 06:04

https://youtu.be/w2zgMrchS1Q

Etcare Official®️

31 Oct, 15:04

#Congratulations
#etcaremanager
#getanehagumas
#Rankachiever

ጌታነህ አጉማስ(ኢቲኬር ማናጀር)
Getaneh agumas (Etcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

31 Oct, 06:17

#Congratulations
#etcaremanager
#mogesmengistu
#Rankachiever
ሞገስ መንግስቱ (ኢቲኬር ማናጀር)
Moges mengistu (Etcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

23 Oct, 06:13

🌿 OG የፀጉር  - 100% ኦርጋኒክ የካስተር ዘይት ከባህር ዛፍ ዘይት ጋር የተቀላቀለ! 🌱

ለጠንካራ እና ጤናማ ፀጉር ተፈጥሯዊ መፍትሄ ይፈልጋሉ?
የኛ ኦጂ የፀጉር ዘይት የንፁህ የካስተር ዘይትን የመመገብ ሃይል ከባህር ዛፍ ዘይት አነቃቂ ጥቅሞች ጋር አዋህዶ የያዘ ነው።

የፀጉር እድገትን ያበረታታል።
ያጠናክራል እና ድርቀትን ይከላከላል
ፎረፎርን ይዋጋል 
100% ኦርጋኒክ ፣ ከኬሚካል የጸዳ!

የፀጉርዎን ጤና በተፈጥሯዊ መንገድ ይለውጡ. ለፀጉርዎ የሚገባውን የ OG እንክብካቤ ይስጡት! 💚

#OGHairOil #OrganicHairCare #CastorOil #EucalyptusOil #Thane"
#OGHairOil #OrganicHairCare #CastorOil #EucalyptusOil #Icare #Youcare # Wecare

Etcare Official®️

22 Oct, 14:31

#producttraining
የኢቲኬር ምርቶች ስልጠና ተካሔደ ::
ሳምንታዊው የኢቲኬር ምርቶች ገለፃ በዛሬው እለት በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ ተካሂዷል::
ስልጠናውን የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝና ማናጀር ንግስቲ ፍቅሬ የሰጠች ሲሆን በርከት ያሉ ተሳታፊዎች የተገኙበት ስልጠና ሆኖ አልፏል::
ኢቲኬር የሚያመርታቸውን ምርቶች ምንነት ጠቀሜታ አሰራር እና አጠቃቀም ማብራሪያ የሚሰጥበት ይህ የኢቲኬር ምርቶች ስልጠና በየሳምንቱ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ ባሉን ቅርንጫፎች የሚሰጥ ይሆናል::
እርስዎም ስለምርቶቻችን ምንነት ስለአዘገጃጀት እና አመራረት ጠቀሜታቸው እንዲሁም የአጠቃቀም መመሪያዎችን በአካል በመገኘት ማወቅ ከፈለጉ ማክሰኞ 8፡00 ላይ በኢቲኬር አዳራሾች ላይ በመገኘት ስልጠናዎቹን በነፃ መካፈል ይችላሉ::
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

22 Oct, 12:08

https://www.youtube.com/watch?v=ed8oqTbhLxI

Etcare Official®️

22 Oct, 08:39

ተፈጥሯዊ ፍካት በ etcare!

ለሰውነትዎ ተስማሚ የሆነ የቆዳ እንክብካቤ እና የፀጉር አጠባበቅ ልማድ ይፈልጋሉ? 🌿

የኢቲኬር 100% የተፈጥሮ ምርቶቻችን ቆዳዎን ለመመገብ እና ለማደስ በተፈጥሮ ምርጥ ንጥረ ነገሮች ብቻ ተዘጋጅተው ቀርበዋል። 🧖‍♀️💆‍♂️

💚 ለምን ይመርጡናል?

✔️ ተፈጥሯዊ ፣ ከኬሚካል የጸዳ እና ለሰውነትዎ ተስማሚ በመሆናቸው🌎

✔️ ምንም አይነት ኬሚካሎች የሌሉት በመሆኑ 🚫

ተፈጥሯዊ ውብ እና ለስላሳ፣ የሚያምር ጸጉር ሲያስቡ የኦርጋኒክ ምርቶቻችንን ይጠቀሙ ! 🌸💫

የተፈጥሮን ውበት በተፈጥሯዊ ምርቶች!

👉 ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ።
@etcareofficial

#etcareBeauty #OrganicSkincare #NaturalGlow #HealthyHairJourney #EcoFriendlyBeauty #ICare #YouCare #WeCare
@etcareofficial

Etcare Official®️

22 Oct, 06:46

#Lifeskill
Life Skill Training
ከኢ/ር ታጠቅ ጌታቸው ጋር
የኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ
 
🗓 Date: ረቡዕ ጥቅምት 13
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

21 Oct, 13:11

#etcareproductstraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ
ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ በ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ እና ማናጀር ንግስቲ ፍቅሬ

The weekly etcare product training is back
Tomorrow at etcare head office momentum hall starting from 8:00 LT
With etcare professional trainer and manager Nigisti Fikre
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook   Tiktok  Youtube  Instagram

Etcare Official®️

21 Oct, 11:27

#etcarebahirdar
ኢቲኬር ባህርዳር የሊደርሺፕ ስልጠና የሐቢት ሰልጣኞች የምርቃት ስነስርዓት ተከናወነ::
በኢቲኬር ባህርዳር ቅርንጫፍ በትናንትናው እለት በ ፀደይ ባንክ አዳራሽ በተከናወነው በዚህ ዝግጅት ላይ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ እንዲሁም የቺፍ ሰርክል አባልና የኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ተመስገን ሐይሉ የኢቲኬር የሊድ ቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኞቹ አዲስ አለም መኩሪያ እና ማቲያስ ግርማ ተገኝተዋል::
በዚህ መርሐ ግብር ላይ የድርጅቱ መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በመድረኩ ለሐቢት ተመራቂዎች የምስክር ወረቀት ያበረከቱ ሲሆን በመድረኩም ንግግር አድርገዋል::
በንግግራቸው ድርጅታችን ኢቲኬር እስከዛሬ ያሳካቸውን ስኬቶች እንዲሁም ወደፊት ያሰባቸውን እቅዶች ለታዳሚው ያስተላለፉ ሲሆን ኢቲኬር ባህርዳር በሽያጭና በኔትወርክ እድገት ላይ እያደረገ የሚገኘውን ከፍተኛ የሆነ ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል አደራ ብለዋል::
በመቀጠልም በታኣላላቅ ሊደሮች ስልጠናዎች የተሰጡ ሲሆን መርሐ ግብሩ በሐቢት ሰልጣኞች ምርቃት የኬክ ቆረሳና የፎቶ መርሐግብር ማብቂያውን አድርጓል፨
በዝግጅቱ ለመሳተፍ ከአዲስ አበባ ባህርዳር የተገኙት የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ ትናንት ከነበረው ዝግጅት ጎን ለጎን ከባህርዳር አሶሼት ሊድ ቲም አባላት ጋር ውይይቶችን በማድረግ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል::
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial