ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube @welenewutebetebanu Channel on Telegram

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

@welenewutebetebanu


ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube (Amharic)

አንደኛው የእኔ ውዶ ላይ የአይነት ምልክት ተብሎ በተበትነው የቴሌግራም እና ሂወቴ ስልክ ከተለያዩ እና መስኮች በተነበቡ መረጃዎችን ይወስዳል። ስለመሆኑ ተጨማሪ በስልክ መተግበሪያውን ይመልከቱ ። ከዚህ በኋላም የስልክ መነሻ ፈቃድና ተግባራዊ ዘርግቶትን ይከታተሉ።

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

06 Feb, 14:53


(መዬ)
ወልቂጤ ኤፍ ኤም ወለንኛ ፕሮግራም
አዘጋጅና አቅራቢ አስፍር ሙሂዲን 


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

06 Feb, 11:54


(ኮንቲሽ) ገጣሚ ሳዲቅ ሀስን

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

28 Jan, 16:16


አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑ
ለሌሎችም ሼር በማድረግ ቤተሰብ ያድርግ


ዩቲዩብ https://www.youtube.com/@tebetebanutube

በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@tebetbanu?_t=ZM-8tRiJbat11S&_r=1

ፌስቡክ  https://www.facebook.com/profile.php?id=100073487898344

በቴሌግራም https://t.me/welenewutebetebanu
 
   ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ
      የወለኔ ድምፅ 
     የወለኔ ጠምበ
      ቤተሰብ ይሁኑ ለሌሎችም ያጋራ


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

27 Jan, 09:03


ይህ ከዚህ በፊት በኢድ በባህል ልብሳችን እንዲህ ደምቀው አሸብርቀው የተገኙበት ነበር
ይህ ፎቶ ቀላል አያምር
ሰሞኑ በአዲስ አበባ በሚደረገው አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር በፕሮግራም የምትታደሙ ወለኔያንስ በዛ ሰብሰብ ብላችሁ  በባህል ልብሳችንና በባህ ኮፊያችን አሸብርቃቹና ደምቃችሁ ብትገኙ ለኛ ጥሩ እድል ነበር
በፕግራሙ መገኘት የምትችሉ አስቡበት ጥሩ እድል ነው እንዲህ ያሉ ትላልቅ መድረኮች ላይ ጎልተን መውጣት መቻል አለብን  እንዳያመልጠን
በዲኑ ያለን ታሪክ ትልቅ ነው ነገር ግን ታሪካችን ተደብቋል


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

26 Jan, 14:46


አንባሳደሩ አቦበክር መኪ አልፍ መብሩክ
እንኳን ደስ አለህ
ትዳርህ  የማረ የሰመረ የተባረከ አላህ ያድርግልህ

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

26 Jan, 14:15


አስደንጋጭ ሰበር ዜና
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን የአረዳ ቀበሌ አስተዳደር የነበረው ሀሰን ሀቢቦ ወደ ማይቀረው አኼራ ሄዷል አላህ ጀነት ይወፍቀው ....አጎቴ ሀሰን የቀበሌ አስተዳደር ቢሆንም በወረዳው ውስጥ አሉ ከሚባሉት ትላልቅ ሰዎች አንዱ ነበር...ሰዎችን ሲዳኝ በባህላዊ የዳኝነት ስርዓት ነበር እስከዛሬ ድረስ በአስተዳደርነቱ ተወዳጅና ታማኝ መሆኑን የሚያስተዳድራቸው ሰዎች በሙሉ ልብ ይመሰክሩለታል በእርሱ አስተዳደር ስርዓት ደካሞች አይበደሉም ነበር በተለይ በጎሳዎች መካከል ፀብ ሲፈጠር ሀሰን ፀቡን ለመፍታት የሚጠቀመው ዘዴ እጅግ ገራሚ ነበር..አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቀው።

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

26 Jan, 09:50


ዛሬ ላይ በስራቸው ተቀባይነት አግኝተው በሚገባቸው ልክ ክብር የሚገኙት አብዛኞች በሚዲያ በሚሰጣቸው ሽፋን ልክ እየሆነ መጥቷል
ሚዲያ በአሁኑ ጊዜ ታሪክ ቀያሪ ሆኗል ቢባል ማጋነን አይሆንብኝም
ድንገት ከጎዳና ህይወት ወጥተው ታሪካቸው በሚዲያ ሲቀይሩም አይተናል
በቅርቡ ሳቦም መሀመድ መኪ  ወንድማችን ሲሆን ሰሞኑ በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት በነበረው የአለም ግሎባል ቴኳንዶ ውድድር  ላይ የሁለት ወርቅ አሸናፊ በመሆን  ከኢትዮጵያ አልፎ የአፍሪካንም ስም ጭምር ያስጠራ ታሪክ ሰርቶ ነበር የኢትዮጵያ ግሎባል ቴኳንዶ አሶሴሽን መስራችም ነው
ይህንን አብዛኞቻችን አናውቅም  የምንቃው ግን ውስኖች ነን የቴኳንዶ ዜናው አልያም የራሱ ተከታዮች የሆንን ሰዎች
ሁለተኛው ደግሞ በትላንትና እለት በደቡብ ሱዳን በተዘጋጀ በሞንታይ ፍልሚያ  በብዙዎች ጥያቄ እስኪፈጥር ድረስ በአንድ ደቂቃ ውስጥ በመዘረር በእጅ ምን ይዞ ገብቶ ነበር እሲኪሉ ድረስ ታሪክ ስርቷል ሌሎችም አሉ
እናም ለምን በዚህ ደረጃ ታሪክ ስርተው እንደሌሎች በሚገባቸው ልክ ክብር ሽፋን አላገኙም እኛም ለምን መረጃው አልኖረንም የሚል ጥያቄ ማንሳታቹ አይቀሬ ነው
አንድም የኛ ተፅእኖ ፈጣሪ ሚዲያ ባለመኖሩ  ታሪክ ሰርተው ሚመጡት የመስራት አቅም ያላቸውን ልጆች ለመደብቃቸው ዋነኛ ምክንያት ነው
እነዚህ ልጆች ተፅእኖ ፈጣሪ ሚዲያ ቢኖረን አልያም ሌሎችጋ ቢሆን ምን ያህል የሚዲያ አጀንዳ ሊሆኑ እንደሚችሉ መገመት አይከብድም
የሚዲያችን ማደግ ጥቅሙ ለማህበረሰባችን ነው
ሚዲያዎቻችን እናሳድግ ታሪክ ስሪዎቻችን እንዘከር እናክብር እኛ ስናከብራቸው ነው ሌላውም ሚያከብራቸው
እኛጋ ትልቅ መዘናጋት ይታያልና ሀገራቸውን ወክለ ታሪክ ስርተው መተው በኛ ድክመት የሰሩት ታሪክ በሚገባው ልክ ሽፋንና ክብር ሳያገኝ ሲቀር እጅጉኑ ያሳዝናል
እሰከዛም ባላደገውም ሚዲያችን ሁላችንም ክብር  ሽፋን እንስጣቸው🙏


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

26 Jan, 06:47


የወለኔ ብሔረሰብ የሰርግ ስነ ስርአት - የኢሮ ፕሮግራም - እናቶች በሰርግ ማግስት ጭኮ የሚሰጥበት አና ዱአ የሚያ...
https://youtube.com/watch?v=MD097iCooLg&si=aU_Boxo34xr7wzBV

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Jan, 17:33


እንኳስ ደስ አለን አላችሁ
አበይ አፍሬ ባሁም
ጀግናው ወንድማችን ሀገሩን ወክሎ ደቡብ ሱዳን  ድረስ በመሄድ አሸንፎ የሀገሩ ባንዲራ ከፍ አድርጎ አኩርቶናል


ረቢቅ ሳኒ ይባላል ዛሬ በሞይታይ ፍልሚያ  ሀገሩ ወክሎ በመፋል አሸናፊ ሆናል።

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Jan, 14:14


ለቃሏ  የፀናች

ጀግንዋ የፓርላማ ተወካያችን
ሳድያ ተማም

ገጣሚ አብዱረሂም  ገረሙ


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Jan, 12:22


እንኳን ደስ አላችሁ
አበይ አፍሬ ባሁም
ኢትዮ ወለኔ ኢትዮ ብራዘርስን 2 ለ0 በማሸነው ስምንት ውስጥ መግባቱን አረጋግጧል

ኢትዮ ወለኔ ክለብ
ከእርፍት መልስ አንድ ተጫዋቹን በቀይ ያጣው ኢትዮ ወለኔ በጎደሎ ተጫውቶ ከእርፍት በፊት ና ከእርፍት መልስ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ማሸነፍ ችሏል

የተደራጀ የመከላከልና የማጥቃት ሰራ በጋራ ይሰራሉ ሲያጠቁ በተለይ ያሰፈራሉ።

እጅግ ማራኪ አጨዋወት ይጫወታሉ ኳስ የሚይዙበት መንገድ አጨዋወታቸው ለተመልካች እጅግ ማራኪና አዝናኝ  ነው ።

ሁላችንም ይህንን ቡድን ማበረታታት መደገፍ መቻል አለብን
ኢትዮ ወለኔ ክለብ ዱባይ የወለኔያውያን ኩራት

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Jan, 11:37


ይህ ወንድማች ለማታውቁት ረቢቅ ሳኒ ይባላል ዛሬ በደቡብ ሱዳንየሞይታይ ፍልሚያ ሀገሩ ወክሎ ይፋለማል
ፍልሚያውን መከታተል ለምትፈልጉ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ቀጥታ ይተላለፋል
መልካም  እድል ይግጠመው


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Jan, 11:32


ኢትዮ ወለኔ ከኢትዮ ብራዘርስጋ እያደረገው ባለው ጨዋታ 1 ለ0 እየመራ ወደ እርፍት ወጥተዋል
በቀጣይ 45 ደቂቃም ኢትዮ ወለኔ ውጤቱን አሰጠብቆ ይወጣ ይሁን በቀጣይ ተከታትለን ውጤቱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል
ስምንት ውስጥ ለመግባት የሚደረግ ትንቅንቅ ኢትዮ ወለኔ ካሸነፈ ወደቀጣይ ስምንት ውስጥ ይገባል
መልካም እድል እያላችሁ


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

24 Jan, 14:25


እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላቹ!!
ጉራጌ ዞን በመወከል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት የምዘና ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮ ተስፋ የእግር ኳስ ቡድን ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ዛሬ 7 ሠዓት ከማረቆ አቻው ጋር አድርጎ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የማሸነፊዋ ግቦችን ጅብሪል ሁሴን እና ኢዘዲን ከድር ከመረብ አገናኝተዋል።

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

24 Jan, 06:23


ጉራጌ ዞን በመወከል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት የምዘና ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮ ተስፋ የእግር ኳስ ቡድን ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ዛሬ 7 ሠዓት ከማረቆ አቻው ጋር የሚካሄድ ይሆናል።

መልካም እድል እንመኛለን!!!

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

23 Jan, 14:54


የኢትዮ ወለኔን ማሊያ ገዝተዋል
ኢትዮ ወለኔ ከብራዘርስጋ የፊታች ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ሰአት ወሳኝ ጨዋታውን ያደርጋል
የቅዳሜው ጨዋታ በአንዱ አሸንፎ በአንድ ተሸንፎ የሚያደርገው ጨዋታ በመሆኑ የቅዳሜው ጨዋታ ለኢትዮ ወለኔዎች  እጅግ ወሳኝ ጨዋታ ነው
መልካም እድል እየተመኘን
ማሊያውን ያልገዛቹ ገዝቶ በመልበስና  በተለያዩ መንገድ ክለቡን  እንደግፍ እናበረታ

ኢትዮ ወለኔ የወለኔያውያን ኩራት

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

22 Jan, 18:52


ኢትዮ ወለኔ እግርኳስ ክለብ

የእኛ  ኩራት የሆነው ኢትዮ ወለኔ እግርኳስ ክለብ ማሊያውን በመግዛት በመልበስ እንዲሁም በተለያዩ መንገዶች ቡድኑን እንደግፈው እናበረታታው
አጋዥ የለውም
ሸገር ወለኔ የኢትዮ ወለኔ ቤተሰብ ከሸገር
https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

28 Dec, 13:59


ኢትዮ ወለኔ ከሸገር አላይን ጋር ባደረገው ጨዋታ 2_ለ0 በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

28 Dec, 13:39


ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
ቀዲም የጅግጅጋው አባታችን ሀጂ መሀመድ ጪቅሳ በዛሬው ዕለት ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ/ል ወደ ማይቀረው አኼራ ሄደዋል ከዚህ ቀደም ከአባታችን ጋር የቃለ መጠይቅ "በባሊእቸኘ ማድ"ውይይት አድርጌ ለትውልዱ ጥሩ ምክር አስተላልፈው እንደነበር ይታወቃል አባታችንን አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው.....አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

27 Dec, 18:46


ነገ ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 9:00 ሰአት በዱባይ ኢትዮ_ወለኔ የመክፈቻ ጭዋታውን ከሸገር አላይንጋ  ያደርጋል
      ድል ለክለባችን
ኢትዮ_ወለኔ

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

27 Dec, 10:57


በወለኔ የባህል ልብስ ድምቅ ለማለት የግድ ልዩ የሆነ የፕሮግራም ቀን መጠበቅ አይጠበቅብንም። እንዲህ ባላ በኖርማል ቀን በሚለበስ ዲዛይንም ድምቅ ማለት እንችላለን👌

ጥራትና ውበት መለያችን ነው‼️
ይዘዙን ያሉበት እንልካለን።

አድራሻ:- አዲስ አበባ- አለም ባንክ ወደ ስልጤ ሰፈር መታጠፍያ ላይ ጠይባ ሬስቶራንት ፊትለፊት ያገኙናል

📞 0921345483
0927368484

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

26 Dec, 08:49


መሊቅ ለወለኔ
ኢትዮ_ወለኔ እግርኳስ ክለብ ዱባይ
ዛሬ ከወደ ዱባይ  አንድ በደስታ ጆሮን ጭው የሚያድር ዜና ላብስራቹ
ዜናውም የወለኔን ስም ከፍ አድርጎ ለማስጠራት ታጥቆና ቆርጦ በተነሱ የወለኔ ልጆች የወለኔን ስም ከፍ የሚያደርግ በእስፖርቱ ዘርፍ ኢትዮ ወለኔ እግርኳስ ክለብ መሥረተዋል

የትም ሆነን ወለኔነታችን ከፍ አድርገን እናሳይ በሚል አላማ ምስረታውን በዱይ ያደረገው ኢትዮ ወለኔ እግርኳስ ክለብ እነሆ በኩሩ ልጆቿ ወለኔን ለአለም ሊያሳዩ የእግር ኳስ ክለብ መሥርተው ዝግጅታቸው አጠናቋዋል

ይህ ደግሞ ለወለኔ ህዝብ ትልቅ ዜና ነው
ታዲያ ይህንን ወለኔን ከፍ አድርጎ ለማስጠራት ትልቅ አላማ ሰንቆ የተነሳው ኢትዮ ወለኔ እግርኳስ ክለብ ማሊያው በመግዛት በመደገፍ  በማበረታታት ወለኔያዊ ግዴታችን እንወጣ
የኛ አለን ማለት ሞራል መስጠት ለክለቡ የስነልቦና ስንቅ ይሆነዋልና በተቻለን አቅም ማልያው ገዝቶ  በመልስ በተለያየ መንገድ እየደገፍን ለመስራቾችም የመሠረቱበት አላማ ትክክል መሆኑን ማሳየት መቻል አለብን!!
የእግርኳስ ክለብ ትልቁ ስንቁ ሞራል ነው ሞራል እንስጣቸው


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Dec, 08:55


የማህበራዊ ሚዲያን ተፅእኖ በሚገባ እንጠቀምበት ባህል ቋንቋችን እናስተዋውቅበት ከመጥፋት እንታደግበት

ይህ ሰው ብዙዎች የባህል የቋንቋ የታሪክ ፕሮፌሰራችን ነው ይሉታል
ሰውዬው በወለኔ ጉዳይ 24ሰአት በሩ ክፍት ነው
የወለንኛ ቋንቋ የወለኔ ባህል ታሪክ ከመጥፋት ለመታደግ  ትልቅ ትግል በማድረግ ይታወቃል።

ባገኘው አጋጣሚና መድረክ ሁሉ ቋንቋውን ባህሉን ለመታደግ በሚገባ ይጠቀምበታል።

ይህ ሰው ቋንቋው ለመታደግ ሙጀለድ ዲክሽነሪ አመታትን ደክሞ  
#ከሃያ ሺ በላይ ከወለንኛ ወደ አማርኛ የተተረጎሙ ቃላቶች በውስጡ የያዘ እንዲሁም
ከ7መቶ በላይ  የጠፉ ወለንኛ ቃላት በውስጡ የያዘ ለህዝቡ ማስረኩን ሁላችንም የምናውቀው ነው ባህል ቋንቋው ለማስተዋወቅ ቦታ የማይመርጠው ይህ ሰው
በግጥም እጅግ የተዋጣለት ገጣሚና የዜማም ደራሲ ነው

እርግጠኛ ነኝ ይህ ሰው ማነው አትሉኝ የማያውቀው የለም 

አሁን ደግሞ የሶሻል ሚዲያን ተፅእኖ  በመጠቀም ቋንቋው ባህሉን  ለመታደግ ለማስተማር  የራሱ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል
እንግዲ በቲክቶኩ መንደር
#ተኣኤጫት የወለንኘ ቃልቸ የተሰኘ ፕሮግራም ጀምሯል ሁላችንም ገብተን
ፎሎ ሼር እያደረግን ሞራል እንስጠው እናበረታታው



https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

23 Dec, 15:37


ታላቅ የተማሪዎች የምረቃ ፕሮግራም
በማሜ ግሎባል ቴኳንዶ ክለብ

ታህሳስ 20/2017 ከቀኑ 6:30 ጀምሮ በአር ጤና በአንተነህ  ሁለገብ አደራሽ


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

23 Dec, 08:42


በአርቱ ስራ ላይ ህዝቡ በራሱ ማንነት ጎልቶ እንዲወጣና ባህል ቋንቋው አውጥቶ እንዲያሳይ  ትልቅ መነቃቃት ከፈጠሩ አርቶስቶቻችን ውስጥ አንዱ ነው አርቲስት  ዘይኑ ተማም
አርቲስት ዘይኑ ተማም በወልቂጤ ኤፍ ኤም የወለንኛ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ከሆነው ከአስፍር ሙሂዲንጋ ያደረገውን ቆይታ


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

22 Dec, 11:07


እደግ ሰቦ አቱን አዳድኮ
ቲንቃኣፈ ንበር የድሮኮ


ገዙ ኤግነቶ አዲስ ወለንኛ ሙዚቃ

የአርት ስራ ህዝብን ከህዝብ ለማቀራረብ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው
በአርቱ ስራ ላይ በቅርብ ብቅ ካሉ ሰዎች ውስጥ  ጉዙ ኤግነቶ አንዱ ነው
ጉዙ ለአንድነቱ ቅድሚያ በመስጠት የህዝባችን አንድነት በሚያጠናክር ድንቅ ስራዎች እየመጣ ያለ ጀግና አርቲስት ነው  ልናበረታታው ይገባል


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

17 Dec, 16:02


ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው  ወላሂ  እኔ  እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እስኪ ስለ እናት እያላቹ ኢቺን እናታችንን የምንችለው ከመቶብር ጀምሮ እንስጣት ካልቻልን ደሞ በዱአና በፀሎት እናግዛት ለሌሎቹ ሼር በማረግ እንተባበራት  እስኪ እናታችንን የምንወድ ሁሉ ሴለ እናት   ብላቹ ኢቺን እናት እንርዳት መናገር እንኳን አችልም እኮ አቃታት እኮ ልጆቿስ  እንዴት ሆነው ይሆን   እንደኔ እያለቀሱነው  😭😭😭


አካውንት  ቁጥር የኢትዮ ንግድ ባንክ

1000665758579

ለይላ  ተማም  ሁሴን እህቷ


የወለኔ ህዝብ አይንና ጆሮ የሆነው ወለኔ ቮይስን እዚ 👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ

https://t.me/zebidarmidiya

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

15 Dec, 10:34


አበጋዚ ገቢየ ገጣሚ (ሳዲቅ ሀሰን)

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

12 Dec, 11:23


ዘቢዳር
የዘቢዳር ከተመ  ልብ የሚነካ ግጥም በተወዳጁ ገጣሚ (ሳዲቅ ሀሰን)


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

11 Dec, 05:37


https://youtu.be/J5QNRZZRRNk?si=07jAWPOFlFkcKWgF

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

07 Dec, 08:42


ባለቤቱን ካልንቁ አጥሩን
አይነቀንቁ አለ የሀገሬ ሰው

ለግዜው የፖለቲካ አለመግባባትን ወደ ጎን በመተው በአንድነት የምንቆምለት ነገር በጋራ እንቁም

ቋንቋችን የኮኪር ገደባኖ ብቻ አደለም
የአበዥጋይ ብቻ አደለም
የጉታዘር ብቻ አደለም
የጅማ ወለኔ ብቻ አደለም
ቋንቋችን የሁላችን ነው ልጆቻችን በአማርኛ ተምሮ ውጤት አልባ ሁናሉ በራሳቸው ቋንቋ ሳይማሩ ቀርቷሉ
ዛሬ ጉራጌ ዞን የራሱን ጉራጊኛ ቋንቋ በልጆቻችን ላይ በግድ ለማስተማር መንግስትአዊ መዋቅር በመጠቀም ወደ መሬት ለማውረድ እየሰራ ነው

ልጆቻችን በራሳቸው ቋንቋ እንዲማሩ ባተደርጉ እንኳን በማያቁት ቋንቋ እንዲማሩ እንዳታደርጉ የወረዳ አስተዳደር መሪ ተብዬዎች በመንግስት መዋቅር ጫና ቢመጣባቹም ስራ የመስራት አድማ አድርጋቹ ከጉራጌ ዞን ጋር ያላቹን ግንኙነት አቋርጡ

የሕዝባችን በትንሽ የፖለቲካ አለመግባባት ኩርፊያ ውስጥ ስላለ አሁን ይሄን እድል ተጠቅሞ ከፋፍሎን የበለጠ እንዳያባሉን ሁሉም አከባቢ አንድ በሚያደርገን ነገር ላይ አንድ በመሆን በልዩነቶቻችን ላይ ተከባብረን በአንድነት መቆም እንችላለን እኛ አንድ ከሆን ማንም እኛን መድፈር አይችልማ ዛሬ ግን እንደ ቀልድ ዝም ካልን ነገ የማንም መጫወቺያ ባሪያ ነው ምንሆነው

በተለይ ክፍተት አለ ብሎ የሚያስቡት በገደባኖ አከባቢ ስለሆነ ምንም አይነት የሀሳብ ልዩነት ቢኖረንም በዚ ነገር ግን በጭራሽ የጉራጊኛ ቋንቋ ልጆቻችን መማር የለባቸውም ከተማሩም በራሳቸው ቋንቋ ይማሩ ብላቹ መታገል አለባቹ

አላህ አንድነት ሰቶን በአንድነት እስክንቆም ድረስ አንድ በሚያደርጉን ነገር ላይ በጋራ እንቁም ከብሽሽቅ ፖለቲካ ወተን ወረዳችን ተጠቃማ በሚያደርገን ነገር ላይ በጋራ በመመካከር አብረን እንጋዝ

አንድነት ሀይል ነው

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

07 Dec, 07:14


ብንጅ የቀበሩይ ዲኒቸ ውርፍ ይከሹኝያን!!
             
   ኮ ገደባኖ         ጉታዘር 
       አበዥጋይ     ጅመ
ኮ ሰብዲ  ዩ አውጄ አፋ ሊወስዱብከ     መጡ ጌስ ሃይማኖታ ሊወስዱብከ ይመጯን።

    
ብራግ  ብራግ  ብራግ

ነገሮችን መጠንቀቅ ያለብን መጀመርያውኑ ነበር ። ይህ ሂደት በዞን አመራሩ   ከፅንስሱ ጀምሮ የታለመበት እና በጥንቃቄ እየሰሩት የነበረ እና ያለ ጉዳይ ነው። ለዚህም ዋንኛ ማሳያው አቶ/ወሮ ሄኖክን(ባህሉ፣ትውፊቱን ፣ ቋንቋውን፣ ሃይማኖቱን የማያውቅ )  የወረዳው ባህል ቱሪዝም አድርጎ መሾማቸው ነው። መቼም ሰው አጥተው ነው አትሉኝም።
እኛ እንደ ማህበረሰብ መጀመርያ ይህን ሹመት አግባብነት ላይ መሞገት ነበረብን ሳይሆን ቀርቶ ለዚህ በቅተናል። አሁን ጉዳዩ አልቆ መጨረሻ ዙሩ ላይ ነው ። እስኪመጡ መጠበቅ ስለሌለብን በግሌ መፍትሄ የምላቸውን ከዚህ በታች አስቀምጣለው።

1ኛ ሰሚ ካለ ይህን ሂደታቸው የገጉወ ወረዳ ህዝብን ባህል ቋንቋ የሚገልፅ ስላልሆነ  እንዲያቆሙ ወይም ተፈፃሚ እንዳይሆን የዞን እና የወረዳው አመራሮችን ማነጋገር አለብን።


2ኛ)በተራ ቁጥር 1የጠቀስኩት እየተከናወነ ጊዜ ሳይፈጅ እና እዝማምያው ታይቶ  የወረዳው ተወላጅ የሆኑ የህግ ባለሙያዎችን እገዛ እንዲታከልበት ተደርጎ በመደበኛ ፍርድቤት የዞኑ እና የወረዳው ትምህርት ቢሮ ላይ ክስ መስርቶ እግድ እንዲወጣበት (ሂደቱ እንዲታገድ ) ማድረግ። እዚህ ላይ እንግዲህ  የወረዳዋ ውለታ የመክፈል ግዴታችን ለመወጣት ዝግጁነታችን ሚፈተንበት ይሆናል።


3ኛ  እንደሚታወቀው መብትን  የማስከበርያው ዋነኛው መንገድ ሰላማዊ ትግል ነው። ሆኖም ሰላማዊው የማይገባው ፣ ለመረዳት ዝግጁ የሆነ አካል ከሌለ  ሌላው የመብት ማስከበርያ  አማራጭ  ለመጠቀም ግድ ይለናል።

ከሰላማዊ ሂደቱ በጠነከረ በዚህ ሂደት አካባቢው ላይ ያሉ ሁሉም አይነት አደረጃጀቶች(የሴቶች እና የወንዶች የልማት ቡድን፣የሳቡኜት አደረጃጀት፣የወዶ፣የውሳች የእድር፣የእቁብ እና የተማሪዎች እደረጃጀት፣የትራንስፖርት ሰጪዎች ፣የነጋዴዎች፣የሲቪል ሰርቫንቱ   ሊሆን ይችላል) መጠቅም በአጭር ጊዜ ስኬት እንዲግኝ እንደሚያደርግ እሙን ነው።

ከላይ ለተጠቀሱት እና ሌሎች አደረጃጀቶች መምራት እቅጣጫ መስጠት ነው።


በመጨረሻም እስትራቴጂ  መንደፍ  ላይ ትኩረት እናድርግ


ሰሞኑ በፖሰትነው የልጆች የአፍ መፍቻ ቋንቋ አስመልክቶ በኮሜንት ከተሰጡ ሀሳቦች ውስጥ

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

06 Dec, 18:34


1. እልህ ማረሸ ያትዊጣን
2. ወጥ ኤለይ ወልቃት ኤለይ
3. ዉፉር አዬንዛን አደን ገገሀ ዉፉርን
4. የርዝቅ አቦት ቲመጭ ያመል አቦት ኢኖዛን
5. ሆይት ውብድ ላም የሼነነቢ በቦሸ ይወአን
6.  ኢስን ደም ደረትከ ኢዋጡያን ደረትከ ቱፍ ኢሉያን
7. ኢበላውም ኧብድን ያንቀኛንም ኧብድን
8. በኪንተ ጫል በመርፌ ቁድ አውጣኝ


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

05 Dec, 18:32


ለአፍሪካ እና ለኢትዮጵያ የድል ዜና
የአፍሪካን እና የሀገሩን ድል የአስጠበቀ ጀግና ሳቦም መሀመድ መኪ
    አለም አቀፍ የግሎባል ቴኳንዶ አጠቃላይ ሻምፒዮን  አሸናፊ በመሆን   (በፋይት) እና በፓተርን  ለሀገሩና ለራሱ (2) ወርቅ አስገኘ።

ሳቦም መሀመድ መኪ የኢትዮዮጵያ ግሎባል ቴኳንዶ መሠራች መሆኑን ይታወቃል።
ጀግናው ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

05 Dec, 09:23


ቋንቋ የአንድ  ማህበረሰብ ባህል ታሪክ,ማንነት ማህበራዊ ሕይወት እና የአንድ ማህበረሰብ የእድገት ደረጃ ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ትልቁ ሀብቱ ነው።

ለአንድ  ብሔር መገለጫ ቋንቋ ነው  ያለ ቋንቋ  የአንድን ህዝብ ባህል መግለፅ አይቻልም 
ቋንቋ ከማንነታችን  ከስነልቦናችን ጋር ቁርኝት ያለው ትልቅ እሴታችን ነው
አንድ ህዝብ ባህሉን የመግለጽ የማዳበርና የማስፋፋት እንዲሁም ታሪኩን የመግለጽ መብት አለው፡፡

ባለፉት  አመታት የገ/ጉ/ወለኔ ወረዳ ህዝብ   በቋንቋውና በባህላዊ የአኗኗር ዘይቤው እንዳይኖሩ ትውፊቱውንና ወጉን እንዳያለማ በጨቋኝና አፋኝ ሥርዓት ጫና ሲደረግ እንደነበር ሁሉም የሚያውቀው ሀቅ ነው፡፡

ህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋ ቢማሩ ብቁና በራሱ የሚተማመን ዜጋ እንዲሆን ባህሉን እና ቋንቋውን ጠንቅቆ እያወቃ ማደግ እንዳለበት ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡

የተባበሩት መንግስታት የትምህርትና ሳይንስ ባህል ድርጅትና የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎችም ህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንዲማሩ ያስገድዳል።

የጉራጌ ዞን በዞኑ ስር ብዙ ቋንቋዎች በመኖራቸው ለረዥም ጊዜ ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ በቋንቋው አለመግባባት ተቸግሮ  ተግባራዊ ሳያደርግ ቆይቷል።
ህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋ እንዲማሩ ለማስጀመር ወደ ተግባር ለመግባት በየወረዳው መፃሀፍቶችን ከመስጠትም  አልፎ በትላንትናው እለት ስልጠና ጀምሯል።
በስልጠናው ከየወረዳው ለመጡ   ሀላፊዎች  ተልእኮ በመስጠት በአጭር ጊዜ ውስጥ ተግባራዊ ለማድረግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተግባራዊ ካልሆነ እንቅፋት ሊገጥማቸው እንደሚችል በማስገንዘብ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ተግባር እንዲገቡ ተልእኮ ተስጥቷቸዋል።

ይህ ተልእኮ የራሱ ቋንቋ  ላለው ለኛ ወረዳ ጭምር ይህን መልመድና ይህን የአፍ መፍቿ ቋንቋ  የወለንኛ አፍ መፍቻ  ቋንቋ ባላቸው ህፃናት ጭምር ተግባራዊ ማድረግ ግዴታ መሆኑ ተነግሯቸው ተልእኮውን ተሰጥቷቸው  ተቀብለው ተመልሰዋል።

የሚያሳዝነው ከገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ተወክሎ የሄዱት የወረዳው ባህል ቱሪዝም ሀላፊው ይህ ተልእኮ ህዝቡ አይቀበለኝም ይህ ህዝብ የራሱ ቋንቋ ያለው ነው የሚል ቅሬታ እንኳን ሳያነሳ  የወከለው ህዝብ ላይ ተግባራዊ  ለማድረግ ተልእኮውን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ  መምጣቱ ነው ።
ይህ  እጅግ አሳፋሪ የወከለው ህዝብ የማይወክል ታሪካዊ  ለህዝቡ ያለው ንቀት ጭምር ያሳየበት  ታሪካዊ ስህተት ነው።

ይህ ተግባር የህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋ የመማር መብትንና የተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና ባህል ድርጅት እና የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ድንጋጌ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንዲማሩ የሚያስገድደው ህግ የጣስ ነው።

ይህ ነገር ተግባራዊ ይሆናል ወይ አይታሰብም በወከላቸው አሳፋሪ ክህደት ፈፅመው ሊሸጡት ተስማምተው ቢመጡም የቋንቋው ባለቤት ህዝቡ በህይወት ስላል መቼም አይሆንም በዚህ አትጠራጠሩ ከእንግዲህ ምን ማድረግ እንዳለበት ህዝቡም ያውቃል።
በእኔ አውቅልሀለው ባዮችን ተማምኖ አይተኛም ምን አይነት እርምጃ መውሰድ እንዳለበት ምን ማድረግ እንዳለበት ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቃል  የማንም ተልእኮ አይጠብቅም ቋንቋው ቀይ መስመሩ ነው በዚህ ድርድር አያውቅም።

ከንግዲህ የልጆቹን መብት ላለማስደፈር ቋንቋው ለመታደግ ነቅቶ መጠበቅና ለሚመጣው ነገር ተገቢው ምላሽ መስጠት የህዝቡ ብቻ ነው!!

ወለኔ ተበተባኑ ቲዩብ

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

01 Dec, 08:52


ውፉር አዬንዛን አደን
ገግምከ ውፉርን !!


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

30 Nov, 18:18


በጎ ጨረ ይነብሯን ሚሸወ ሚሽት ነበሩ
አድነገ ዲነት ስበሰቢየ ደቼ ጬለመ ሆይትም ጋደም ባሏን በጎይ ሽፍተ አለ ጋር አሎንጡ
ንኢ ጋሪ ውንጪ ንኧ  አተ ውንጥ ውሀም አሺው ውንጪ እሻም አተ ውንጥ ቲትራራሹ ጋር ታዮንጦም ሽፍተ ይገቢማን
የገበይ ሽፍተ ንኡ ይለይማን ይነኧ ልባሳሁም አውጧኒ ገሪያሁም ድረሱ ይለይማ ልባስኒም አጡወ ድረሶት ይጄምሯን
ቲደርሱም
እሸ፦በወክቼ ጋሪ ውንጠይ ትልለሀ ትልለሀ
      አዩ በይ እነኮ ሰብ ኢንዠሀ..
.........ባተ አደረስተይ
ኡሀንገ፦ድረሺ ባሉሻን ድረሺ
        ኢሄነይ አለቸን በይ እደጂ....
ባለ አደረሴተ ባሊ።
የገበሚ ሽፍተ አፋሁም ዝጉወ ጅግበሉወ ደረሰ ባለይም ይሊያን በጌኘ

የስስት ጋር ታዮንጡይ ያንድራን  ይሊያንኮ
አድኒም ዎንጡየ ቢዎን እነ ባይመጭቢም በትከፈተይ በር ይገባነይ ሙሲበ ያው ላተመን የጋራ በር አልቱጦትከ በቻልከ ገናይ አትቂር ኤከሌ ኤከሌ በሎቲ ግፈረ ንኧ ውንጥ


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

27 Nov, 06:59


ወለንኘ ከበር

#አዘጋጅ አስፍር ሙሂዲን

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Nov, 12:01


በወለኔ ከንተዋት ቀበሌ በተለምዶ ጋጫን እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ላይ እየተጓዝኩ እያለ በጂላሉና በሀጂ በድሩ የተሰራው መንገድጋ ደረስኩ  ከእኔጋ አንድ እናታችን አሉ ወደ ገቢያ የሚሄዱ
የመንገድ ጥሩነት ማረከኝና ስልኬን አውጥቼ መቅረፅ ጀመርኩኝ
ባዶ መንገድ ለምን ትቀርፃለህ ከቀረፅክም ወደ ውስጥ ገባ ብለህ ቤቶቹ ዛፉ ሚያማምረውን ቅረፅ እንጂ አለኝ እኔም አረንጓዴውን ፈልጌ ሳይሆን የመንገዱ ምቹነት ከሌላው ሻል ሰለሚል ደስ ብሎኝ ነው አልኳቸው
አው ደስ ይላል (ሀጂ በድሩወ ጂላሉኑ  ብልኒም ውልም ያኡምስ ዱኒየቴ ተክሸየም ውሁንተኑ ያትሬሹነ) አለኝ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አልኳቸው
እሳቸውም(አው ያሌቲ ጋርኒም ያኡምስ )አሉኝ
ይኚህ እናታችን የአካባቢው ነዋሪ ሳይሆኑ ገቢያ የሚመላለሱበት መንገድ ነው ከአካባቢው ነዋሪ በላይ ከሩቅ የሚመጡት ዱአ እያደረጉ ያልፋሉ ብዙ መንገድ አቋርጠው ሰለሚመጡ የመንገዱ አሰቸጋሪነት ጠንቅቀው ያውቁታል ልክ የተሰራው መንገድ ሲገቡ ፊታቸው ላይ የደስታ ስሜት ይነበባል ፡፡

ከእናታችንጋ እያወራን ስንሄድ ልብ ያሉ አንድ አባት  የአካባቢው ነዋሪ ናቸው ቀጠሉና እንዲህ አሉ
(ድሮ ልጆቻችን ለመቀበል አህያ ፈረስ ይዘን ኪሎ ሜትሮችን እንጓዝ ነበር አሁን መኪና ቤታችን በር ድረስ ያመጣልና ደውለው ሳይሆን  ጠርተውን ነው ወጥተን ምንቀበላቸው  አላሀምዱሊላህ ይህንን ሳልሞት በማየቴ ደስ ብሎኛል
ይህንን ላሰሩልን ወጥተን በገባን ቁጥር ዱአ በማድረግ ወደኃላ ብለን አናውቅም አሉኝ)

ይህንን ላስተዋለ ከመንገድ መንገድ ቀርቶ መንገዱ ከእያንዳዱ ቤት ቢያገናኘው አይረካም  ከአሰቸጋሪው መንገድ ጨርሰህ ወደ ተሰራው መንገድ ሲገባ ሚሰማው ስሜት  እኔም ሰለማውቀው ቀላል አይደለም በተለይ ድሮ የነበረው የመገዱ አስቸጋሪነት በጣም አዳጋች ነበር አዲስ አበባ ለመሄድ በእግር ብታጅራ ነበር የምንሄደው አሁን ግን ምስጋና ለልማት አርበኞች ይሁንና ያ ልፋት ታሪክ ሆኖ አልፏል

በመጨረሻም የእነዚህ ልማታዊ ባልሃብቶች ፈለግ በመከተል ሁላችሁም የወለኔ ተወላጅ ባልሃብቶች በዚህ አይነት መሰል ተግባራት እንድትሳተፉ እንጠይቃለን ይህንን አትርሱ በእስልምና የመንገድን መሰናክል ማስተካከል እጅግ በጣም የሚወደድ ተግባር ነው አሁንም እድሜና ጤና ለልማታዊ ባልሃብቶች


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Nov, 07:30


https://youtu.be/zjoTVWBhS4I

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Nov, 07:02


መታሰቢያነቱ ለሀጂ ረዲ አሚኖ ከንግግራቸው እና ለነሱ ከተገጠመላቸው ግጥም በሳዲቅ ሀሰን ለትውስታ ይቀመጥ

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

24 Nov, 12:42


https://youtu.be/MNydPizf3is?si=sU5C21I96ncBzfmp

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

24 Nov, 08:42


ከገደባኖ አከባቢ የተገኘው ወንድማችን አርቲስት ገዙ ኤግኖት አዲስ ወለንኛ ዘፈን ይዞልን እየመጣ ነው ዛሬ ማታ በወለኔ tube ይለቀቃል

ወለኔ ሰባሽ የሚለው የዘፈኑ ርእስ በወረዳችን አንድነት ለማጠንከር አስቦ የሰራው ስራ ስለሆነ ጥሩ ሲሰሩ እናበረታታለን

አንዳንድ ፅንፈኞች ዘፈኑ አይውጣ ግጥሙ ይቀየር እያሉ ቢሆንም አንድነት ወዳጆች ይለቀቅ በማለት ዘፈኑን አድርሶናል

ዛሬ ማታ ይጠብቁን

🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼

https://t.me/welene_tube

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

24 Nov, 08:11


አዲስ ወለንኛ ሙዚቃ በዘይኑ ተማም እጅግ ያማረ ግጥሜ ዜማ የሙዚቃ ቅንብር የታየበት ስራ ነው በቀጣይ ዋጂ ዘይኑ እስከዛሬ ከሚለቀው አውዲዮ አንድ እርምጃ ከፍ ብሎ በክሊፕ ይዞልን ሊመጣ ነው

ባሕል ቋንቋችን ደረጃውን ጠብቆ እንዲሰራ ዋጂ ቃሲም ሙደሲር ከዱባይ ሙሉ እስፖንሰር ሲህን በራሱ የዩቲብ ገልፅ በሀርላ ቲዩብ ይዞ ብቅ ይላል

የሚሰሩ እጆች እናበረታታለን በርቱ ባሕል ቋንቋችን ከፍ አድርጉልን

🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼

https://t.me/welene_tube

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

23 Nov, 08:03


https://youtu.be/yTJ0qNN6BgU?si=YaFajKEGjmURKrpL

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

22 Nov, 15:03


ጬኚያኒ ጬጣኒ ቢንጉወ ሀኪም ቀበጣኒግን ደምከ ፈሰሳኒ ሞታኒን ይትፈጃነ
አንቦላንስ ገግኸ አሁ አቦላንስ ዋቡነስ ባልነ ወረደ ብልዴውልናን ሰአት ነዳጅ ዬለ እልመጭነ ይሏን
በቃ ነብሰጡርት ምንታኛት አነግን ጥወሪየ ሊወሰዱተ ወይ በዚጠኝ ሰአት አርዴነይ ቢኜዬትን ወይ በአሰረ ሆይት ሰአት ሰአትን ሚጥ ዬንዜታነይ አነ ወላጅ አንቦላስ እትረኸብ
አሁ አድቴ አንቦላንስ ቲዴውሊ አንቦላንስ ዬለ ባሉ
ባይሱዚ ጫኒያኒ ጫት ቢጪኑቢያን አይሱዚ ጫኑታኒ ወሊሶ ቲወስዱተ በወሊሶ አነምግን ሆሰፒታል ታያገቡተ ጭሎም በደልሸ ሞተ እሻም ሞቲ

መንገድ ላይ ህክምና አጥተው ደማቸው ፈሶ ይሞታሉ
አንቡላንስ ፈልገን ወረዳ ስንደው ነዳጅ የለንም አንመጣም ይሉናል
አንድ ነብሰጡር አንቡላንስ አጥተው ጫት በሚጭን አይሱዙ ወሊሶ እየወሰዷት  ሆስፒታልም ሳደርስ ሆዷ ውስጥም ካለ ልጇጋ ሞተች


የእናቶቻችን ስቃይ በአንደበታቸው አዳምጡት ወረዳው  ለሚመራው ህዝብ ምንም ደንታ የለውም
አንድ እናት ቤቷ ውስጥ ከወለደች ያሰቀጣል አይቻልም ይላሉ  እናት ደግሞ ጤና ጣቢያ በአቅራቢያዋ ሰለማይገኝ የግድ እርዳታ ያሰፈልጋታል እድለኛ ከሆነች ሰው ባለበት ሰአት ሚጧ ይመጣል
ጤና ጣቢያው ምንም ያህል ቢርቅ በቃሬዛ  ተሸክመው ይወስዷታል ሌላ  ከባድ ነው
አንቡላንስ ተፈልጎ ሲደወሌላቸው ግን ነዳጅ የለውም የተለያዩ ምክንያቶች በመፍጠር አንመጣም ይላሉ
ወልቂጤ ኤፍ ኤም ላይ አስፍር  አዘጋጅቶ በሚያቀርበው የወለንኛ ፕሮግራም የተወሰደ


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

21 Nov, 17:42


ቤተን በሆይት ሰብቸ ጉት ያለ የጀምነትወ የማመር ወልተት ቲሆን
ለገግ ያለይ ሙሀበ ለሆይት ካፈሊየ እዬ ይላነይ ቃል ይኘ ቢላነይ ዬገኒየ ቢሪጂ ቢታንጪ ታይስላተቲ ብዬ ባሺ ባሊየ አዴት ቲንቃአፊየ ይነብሩቢያን የገደረ ውጥንን
ቤተን የከሺግን ገቢየ የከሺግን ይወጩቢያን ዬት አሎን ቲገቢ ቀል ዎናኒን ለውጦት ግን ዬለኮ ይጠናን


ወልቂጤ ኤፍ ኤም የወለንኘ  መስናጆ
#የገረድ መብት ምንግዝን
ህጊዊ ቢቢነይ ዘዋረ ምን ይላን
መስናጆይ አስናጂየ ያአርባን አስፍር ሙሂዲን

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

20 Nov, 17:50


https://youtu.be/4wVQms4i6OI?si=XOjpdtOMj0RWr2Fb

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

19 Nov, 18:54


ትኩስና አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት
ከታች ያለውን ሊንክ በመግባት ፈጣኝና አዳዲስ መረጃዎች በፍጥነት ያገኛሉ
የቴሌግራም ቻናላችን (join )በማለት
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇👇

https://t.me/demekasheTube

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

19 Nov, 18:22


ወልቂጤ ኤፍ ኤም የወለንኘ  መስናጆ
#የጉት ኢትዮጵየ ክልል አጂስ ያጣዪ የግብር ስባስቦት ዙዋረ መስናጆይ አስናጂየ ያአርባን አስፍር ሙሂዲን

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

19 Nov, 09:35


ኢና ሊላሂ ወኢና ኢላሂ ረጅኡን

አንጋፈው#የስልጤ የማንነት #ታጋይ ሰይድ ረዲ ወዳ መይቀረው አኬራ ሄዶዋል አላህ ይዘንለት
አላህ የጀነት ያድርገው ለቤተሰቦቹ ሰብር ይስጣቸው

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

18 Nov, 08:47


በውብ ባሕል ልብስ የደመቁ
የወለኔ ልጃገረዶች የምር ወለኔ የውቦች መፍለቂያ ነው ብንል ማጋነን አይሆንም

ሁላችንም በወለኔ ባሕል ልብስ ደምቀን ራሳችን አውጥተን እናሳይ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

18 Nov, 08:34


በውብ ባሕል ልብስ
በውብ ወለኔ ልጆች
በውብ ጭፈራ
በውብ ሙዚቃ
የአዲስ አበባ አዲሶቹ የባሕል አንባሳደሮች ሁሉን አሟልቷ የሰጣቸው ጎበዝ ታጋዮች በርቱ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

17 Nov, 19:32


በወለኔ ብሔረሰብ የወለጋ ዲሲ ቀበሌ በዛሬው እለት ወለጋ ዲሴ ላይ የሚሰራው የኢማሙ ሻፊኢይ መስጅድና መድረሳ ግንባታ ዛሬ መሰረተ ድንጋይ ተጥሏል

በቀጣይ ለመስጅዱ እና ለመድረሳ ከሕዝቡ ድጋፍ ስለሚፈልግ ሁሉም በአንድነት ቁሞ ይሄን የተጀመረውን በጋራ እንጨርሰው

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

17 Nov, 15:26


https://youtu.be/VNYNo6uVHpk?si=rgtBCj6Nq4WgmW0y

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

17 Nov, 11:40


ወለኔ እንደትነየ
ቅበትሸ አደትነየ
ይነብራው በወለብነቲየ
ያቴራው ፈያን አደትየ


የሸገር ወለኔ አንባሳደሮቻችን ዛሬ በራሳቸው ቀለም ደምቀውና አሸብርቀው በአንባሳደር ሲኒማ ከስልጤ ወንድሞቻችንጋ ባህላቸውን ቋንቋቸው ለማሳየት ለማሰተዋወቅ ተገኝተዋል

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

25 Oct, 07:24


አርት የአንድ ማህበረሰብን ባህል እሴት  ወግና ታሪክን ከትውልድ ወደ ትውልድ ማሸጋገርያ ትልቁ መሳርያ ነው።
አርት ህዝብን ከህዝብ በማቀራረብ ለሰላም ያለው አስተዋፅኦ  ከፍተኛ  ነው።


በአርቱ ስራ ትልቅ ስራ በመስራት  ተቀባይነትና ተወዳጅነትን እያተረፈ የሚገኘው ተወዳጁ አርቲስት #ሙሰማ ጀማል

ከወልቂጤ ኤፍኤም የወለንኛ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ  አስፍር ሙሂዲንጋ  ያደረገው ድንቅ ቆይታ

https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

24 Oct, 17:16


ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ
ወለኔ ነክ አዳዲስና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኛሉ
ፔጃችንን ላይክ ፎሎ ሼር የድርጉ
ቴሌግራም ቻናላችን join በሉ

በዩቲዩብ https://youtube.com/@tebetebanutube?si=iDTYRcNWwG1gEu2w

በቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@tebetbanu?_t=8qoeENIWSaU&_r=1


በፌስቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100073487898344

በቴሌግራም
https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ
የወለኔ ድምፅ

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

22 Oct, 06:48


https://youtu.be/V93w45MDy_Q

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

21 Oct, 17:13


🔥🔥🔥

መርካቶ ሸማ ተራ

መርካቶ ሸማ ተራ ከጃቡላኒ የንግድ ማዕከል ጀርባ ወይም ሽንኩርት በረንዳ የሚባለው ሥፍራ ላይ ከበድ ያለ የእሳት አደጋ ተከስቷል ።

የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለማጥፋት የሰውንም ሕይወት ለማትረፍ ንብረትም እንዳይወድም ጥረት እያደረጉ ነው ።



ሱቃችሁን ዘግታችሁ የሄዳችሁ ተመለሱ

አላህ ንብረታቹን ይጠብቅላችሁ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

19 Oct, 13:47


ይህ ድንቅ  ሰው ላስተዋውቃቹ

በስራዎቹ ብዙ ተወዳጅነትን እያገኘ ያለ አብዛኞቻችን  በሚያምረው ድምፁ እናውቀዋለን

በወለንኛ ቋንቋ ባህል እስቶቻችን አጣፍጦ በማቃረብ የአድማጩን ልብ የገዛ  ድንቅ ጋዜጠኛ ነው

ወልቂጤ ኤፍኤም ላይ የወለንኛ ቋንቋ ፕሮግራም አዘጋጅቶ በማቅረብ ይታወቃል
ጋዜጠኛ #አስፍር ሙሂዲን

የማህበረሰባችን ቋንቋ ባህል ታሪክ እሴቶትና የተፈጥሮ ሀብቱን  አውጥቶ በማስተዋወቅ አስፍር ሙሂዲን   ትልቅ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል

በቅርቡ ደግሞ በድሬ በነበረው ፕሮግራም ላይ ፕሮግራሙን ሞቅ ደመቅ አድርጎ ስሚራ  ነበር

#አስፍር ሙሂዲን ሊበረታታ የሚገባ ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚችል ብቃት ያለው ጀግና  ነው


https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

19 Oct, 13:08


https://youtu.be/rBAgHm7BGrE

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

19 Oct, 08:05


በዚን ዘመን ሚዲያ አንዱ ተፅኖ ፈጣሪ መዳረሻ ነው

ሚዲያ ባሕል ቋንቋ አውጥቶ ለሌሎች ማሳያ መንገድ ነው

ሚዲያ ኢኮኖሚ ፖለቲካዊ ተፅኖ ፈጣሪ ነው

ሚዲያ ሕዝብን ከሕዝብ ማገናኛ ድልዲ መስመር ነው

ሚዲያ አንዱ ሕዝብን የማንቂያ መስመር ነው

እንደኛ ላሉ ጭቁን ብሔረሰብ ሚዲያችን ከምንም በላይ ልንጠቀምበት ይገባል ያሉን ሚዲያዎች አብዝተን ሰዎች ጋር ተደራሽ እንዲሆን በታቸለን አቅም ሁላችንም የበኩላችን ድርሻ እንወጣ ሚዲያችን እንደራሳችን ሚዲያ አይተን እናሳድግ

ሼር
ላይክ
ኮሜንት

በማድረግ ራሳችን የሚዲያው አጋር ሁነን ሌሎችም ግዴታቸው እንዲወጡ እናድርግ

ቅንነት ይኑረን እርስ በራሳችን ለማሳደግ እንጂ ተጠላልፈን ትንሽ ለመሆን አንጣር ትልቅ ሚዲያ ሲኖረን በዛን አክል እኛም ትልቅ ሁነን እንታያለን ሚዲያ ልመና ሌሎች ጋር አኔድም እነሱ ወደኛ እንዲመጡ እናድርግ

ከታች ያለውን ሊንገረ በመጫን ሰብስክራይብ እናድርግ ለሌሎች ተደራሽ እናድርግ

ተበተባን ወለኔው ቲዩብ ተቀዳሚ ምርጫችን

https://youtu.be/iXZNc80HgrM?si=bt6IkamJCXZ3jWSL

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

18 Oct, 16:55


https://youtu.be/iXZNc80HgrM?si=bt6IkamJCXZ3jWSL

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

15 Oct, 16:46


የድሬደዋ የብራግ የወለኔ ባሕል ቡድን
የማጠቃለያ ፕሮግራም በማድረግ በሰላም ተጠናቃል

በአጠቃላይ የድሬደዋ ከሚገኙ የወለኔ የጤና እግርኳስ ቡድን አመራሮች  የተወጣጡ እና ለድሬ ፕሮግራም ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የመጡ እንግዶች  የኳስ ጨዋታ  ውድድር አድርጋል

የአንድነት እና የሰላም የፍቅር የሚል ስያሜ የተሰጠው የኳስ ጨዋታ ብራግ የወለኔ ባሕል ቡድን አዘጋጅቶ የፕሮግራም ማጠቃላያ አድርጋል

እንግዶችም በድሬ በፍቅር ተቀብሎ ወደ መጡበት ተሸኝታል አንዳንዶቹ ግን በድሬ ፍቅር አንወጣም እያሉ ነው 😃😃😃

ሁላቹንም በጣም እንወዳቹሀለን
አንድነት
ፍቅር
ሰላም
ለወለኔ ልጆች እያልን እኛም የድሬን ዘገባ እየተከታተልን ስናቀርብ የነበረው በዚ ጨርሰናል
ሰላም ሁኑ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ - Welenew Tebetebanu Tube

15 Oct, 16:44


መቅረት የሌለባቸው ፎቶዎች
ለትውስታ ይቀመጡ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

1,212

subscribers

1,443

photos

362

videos