Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA. @livepoolfansethiopa Channel on Telegram

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

@livepoolfansethiopa

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA (Amharic)

ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ (Liverpool, Ethiopia) በማኅበረሰብ መካከል እና አስተማሪ ስለ ሊቨርፑል ቡድን ኢትዮጵያ ሆኑ! ይህ ቡድን ከዚህበለይ ሊቨርፑል ፕራበር እና ማነው በታቺው ስተላይም ጥይቱ ነው? ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ የባለነዳግም ሆነ YNWA (You'll Never Walk Alone) በአርሲቲክስ አቀፍ ምንጭ መክፈል የተገኘውን በዋጋ ደምዝ ነው። ነገርግን በሌላ አንድ ሺን መክፈል መከላከያ ተሰጣቸው። ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ቡድን የይለስምነታ እና የማንበሳቢያ ቡድን ነው! የምንጭፉት ሆኖ ሊቨርፑል ኢትዮጵያን እና የቡድን በይን በምክንያት ማቅረብ እንፍጠጥ ይሆናል።

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 11:04

🎙አርነ ስሎት ስለ አሊሰን !

"አሊሰን ወደ ሜዳ ለመምጣት ዝግጁ ለመሆን እየተቃረበ ነው ፣ ጥቂት ተጨማሪ ቀናት ሊወስድ ይችላል ግን ወደ ሜዳ ለመመለስ በጣም እየቀረበ ነው።"

"እቅዳችን አሊሰን ከታህሳስ ወር መጨረሻ በፊት ወደ ጨዋታ እንዲመለስ ለማድረግ ነው።"

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 11:03

አርነ ስሎት !

"እኛ የሊጉ አናት ላይ መሆናችን ልዩ አይደለም ፣ ይህ ክለብ የለመደው ነገር ነው ፣ ይህ ክለብ እና የክለቡ ተጫዋቾች የሊጉ መሪ መሆን እና ለእያንዳንዱ ዋንጫ መወዳደርን ለምደዋል ፣ ይህ ደግሞ እነሱን ለረጅም ጊዜም ይሁን ለአጭር ጊዜ ውድቀት በሚያጋጥም ሰአት እንዲነሳሱ ይረዳቸዋል ፣ እና ይህ ሲዝን ረጅም እንደሆነ ጠንቅቀው ያውቃሉ።"

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 11:03

🎙አርነ ስሎት ስለ ተከላካይ ክፍሉ !

"በቀጣዮቹ ዘጠኝ ጨዋታዎች ውስጥ አምስት ተከላካዮችን ብቻ ማግኘት መቻላችን በጣም አሳሳቢ ነው ፣ ነገር ግን በሌሎች ክለቦችም ላይ ሚከሰት ነገር ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም።"

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 11:03

🎙አርነ ስሎት ስለ ጥሩ ዝውውር !

"ስለዚህ ጉዳይ ሁሌም እንወያይበታለን ፣ የዝውውር መስኮቱ ቢመጣም ባይመጣም ምንም ለውጥ አያመጣም ፣ ሶስት ተከላካዮች መውጣታቸው ትንሽ አሳሳቢ የነበረ ቢሆንም ጥሩው ነገር ግን የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ በኋላ ተከላካዮቻችን ተመልሰዋል ፣ ስለዚህ ምንም ሚያሳስብ ነገር የለም።"

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 11:03

🎙አርነ ስሎት  !

"በቡድኑ ደስተኛ ነኝ ነገር ግን ይህ ክለብ ገበያ ላይ ጥሩ ተጨዋች የሚያገኝ ከሆነ እድሉን ከመጠቀም ይቀራል ማለት አይደለም ፣ ሪቻርድ ሂዩዝ እና ማይክል ኤድዋርድስ በዚ ነገር የታወቁ ናቸው።"

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 11:02

🎙አርነ ስሎት ስለ ኳንሳህ !

"ጃሬል የመስመር ተከላካይ ሆኖ የተጫወተው እሱ በዛ ቦታ ላይ መጫወት ስለሚችል ነው ፣ የመሀል ተከላካይ ሆኖም መጫወት ይችላል ፣ ነገር ግን ነገሮች በጥሩ ሁኔታ ካልተሳኩ ተጠያቂው እኔ ነኝ ፣ ይህ ማለትም እኔ በጣም ብልህ ሰው አይደለውም ማለት ነው።"

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 11:02

🎙አርኔ ስሎት በግብ ጠባቂ አማራጮች ላይ !

"በግብ ጠባቂዎች ላይ ስላለው ውሳኔ ግልፅ ነበርኩ ነገር ግን አሊሰን ሙሉ ለሙሉ ለጨዋታ ዝግጁ እስኪሆን ድረስ እየጠበቅን ነው ፣ ምክንያቱም ኬህለር የአሊሰንን 50% ስራ ለመሸፈን በጣም ጥሩ እየሰራ ነው ፣ አሊ ወደ ጨዋታ ለመመለስ ተጨማሪ ጥቂት ተጨማሪ ቀናት ሊወስድ ይችላል ፣ ግን በጥሩ ሁኔታ ጨዋታ ለመጫወት እየተቃረበ ነው።"

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 11:02

🎙አርኔ ስሎት ስለ ተፎካካሪ ክለቦች !

"በዚህ ሲዝን አርሰናልን ፣ ቼልሲን እና ሲቲን እንደ ዋና ተፎካካሪዎቻችን እቆጥራቸዋለው ፣ ደረጃችንን ትተን ከተንሸራተትን እነዚህ ሶስት ክለቦች በቦታችን እንደሚገኙ እናውቃለን ፣ በጨዋታዎች ላይ መሪ መሆን አለብን ፣ ኒውካስትል በሜዳው ቼልሲን እና አርሰናልን አሸንፎ ከሲቲ ጋር አቻ ወጥቷል ፣ ስለዚህ ከባድ ፈተና እንደሚሆንብን አውቃለው።"

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 11:01

🎙አርኔ ስሎት በሳላህ ኮንትራት ላይ !

"ምናልባት ሳላህ ስለ 115 ክሶች የበለጠ ስለሚያውቅ እና ሲቲዎች በሚቀጥለው የውድድር ዘመን እንደማይገኙ ያውቃል እና ሳላህ ለዛ ነው ከሲቲ ጋር የመጨረሻ ጨዋታዬ ነው ያለው እና ስለ ሳላህ ኮንትራት መልሴ ሁልጊዜም አንድ ነው ፣ ስለ ሞ ኮንትራት የማወራበት ቦታ ይህ አይደለም።" "አሁን ስለ ሲቲ ያወራሁት ቀልድ ነበር እደግመዋለሁ ቀልድ ነበር" 😂 ሲል ተናግሯል።

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 02:48

የአክሪንግተን ስታንሌይ ተጫዋች የሆነዉ ጆሽ ዉድስ
ክለቡ በኤፍኤ ካፕ ሊቨርፑልን እንደሚገጥም ሲሰማ😅

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 02:47

I ክለባችን ሊቨርፑል ለ3ኛ ዙር የኤፍኤ ዋንጫ በአንፊልድ አክሪንግተን ስታንሊ ያስተናግዳል።

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 02:47

😁

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

03 Dec, 02:46

ዋንጫን ቢያስብ የማያንሰው ጉምቱ ቡድን፣ የቀጠለው የሲቲ ማሽቆልቆል

በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበ🎤

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

02 Dec, 13:40

🎶 🥰

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

02 Dec, 13:01

ቀጣይ የክለባችን 5 ጨዋታዎች እነዚህን ይመስላሉ !

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

02 Dec, 09:57

🚨አሌክሳንደር ኢሳክ ቅዳሜ በነበረው ጨዋታ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ ወቶ ነበር ይህን ተከትሎ እሮብ ለሚኖረን ጨዋታ ላይደርስ ይችላል።

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

02 Dec, 09:43

🔜 ቀጣይ ጨዋታ

14ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

🔴 ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል

📆 ረቡዕ ፣ ህዳር 25

ምሽት 04:30

🏟 ሴንት ጄምስ ፓርክ ስታድየም

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

02 Dec, 08:09

ሊቨርፑል ከየሊጉ ሻምፒዮን ጋር ያደረጋቸው ጨዋታ ውጤቶች ።

4-0 ባየር ሊቨርኩሰን

2-0 ሪያል ማድሪድ

2-0 ማን ሲቲ

Liverpool, Ethiopia (ሊቨርፑል-ኢትዮጵያ ) #YNWA.

02 Dec, 08:03

አሌክሲስ ማካሊስተር 🆚 ማንችስተር ሲቲ :-

34/38 (89%)
2 የግብ እድሎችን ፈጠረ
1 ትልቅ የግብ እድል ፈጠረ
1/1 የተሳኩ ድሪብሎች (100%)
6 ግዜ ኳስ ወደ ተጋጣሚ የግብ ክልል አቃበለ
2/3 የተሳኩ ረጃጅም ኳሶች (67%)
3/4 ታክሎችን አሸነፈ (75%)
4 ግዜ ኳስ መልሶ ነጠቀ
6/9 ትንቅንቆችን አሸነፈ (67%)

🇦🇷👏