🌱Űmų Ęlhąm🌱 @umu_elham Channel on Telegram

🌱Űmų Ęlhąm🌱

@umu_elham


«« إنما غايتنا أن نَدُل الناس علىٰ اللّٰه وليس علينا »» .

For any comment

በዚህ Telegram username አስቀምጡ👇👇

@umu_elha16

👆👆👆

🌱Űmų Ęlhąm🌱 (Arabic)

🌱Űmų Ęlhąm🌱 هو قناة تلغرام تهدف إلى توجيه الناس نحو الله. يتميز هذا المجتمع بروحه الإيجابية والداعمة، حيث يشارك الأعضاء معًا في رحلتهم الروحية. هدفنا الرئيسي هو تقديم المحتوى الديني والتوجيه الروحي للأفراد الذين يبحثون عن السلام الداخلي والتواصل مع الله. انضم إلينا اليوم وكن جزءًا من هذه الأسرة الروحية المتحدة. نحن هنا لمساعدتك في رحلتك الروحية ودعمك في الوصول إلى السلام الداخلي.

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Jan, 03:13


እዚህ ቤት አደራችሁ?

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Jan, 19:22


እስኪ ይሄን ፋም እዩልኝ ኡፋ ሲያምሩ💐
hh በተለይ ኒቃቢዋ

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Jan, 19:16


ይሆናል ብዬ የፈራሁትን ነገር የሚጠቁም ትንሽ ሂንት ባየሁ ቁጥር ሐቅ የሚሆን እየመሰለኝ ሰቀቀኑ ገደለኝኮ።.......ደግሞ 0 expectations ብቻ መሆኑ ግድል ነው የሚያደርገኝ hh


Ere yareb ufff!

@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Jan, 10:49


«ياربّ تعلمُ حاجتِي فامنُن بها
‏أنا لستُ أهلًا، غيرَ أنكَ أكـرمُ!»

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Jan, 10:44


﴿فَاصْبِرْ إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ﴾

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Jan, 09:42


ምናልባት ጨረቃ የምታምረው እሩቅ ስለሆነች ይሆናል።

🌙

@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Jan, 08:59


يا ربّ....

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Jan, 04:26


أستطيع أن أتركَ جميع الأشياء التي اُحبها ثم أجلس في غُرفتي أرثيها بكلماتٍ لا يعرفها غيري ، وأبكي بِها عمراً كاملاً حتى تجفُ بها أنهار عيني ، ثُم اخرج للعالم من جديد وكأن شيئاً لم يكُن🥀

🌱Űmų Ęlhąm🌱

25 Jan, 20:23


ፅሁፉ ይደርልኝ! እናንተም እድር በሉልኝ፣ሰላማችሁ ይብዛልኝ።💐


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

25 Jan, 18:57


💎💎

የምወደዉ ቤቴ ነዋሪዎች ሆይ ምን ይጨመር? ቲላዋ ላሰማችሁ? ወይስ ፅሁፍ ላዘጋጅ?

ሁለቱም ይሁን ካላቹም ዌል!

🌱Űmų Ęlhąm🌱

25 Jan, 18:57


-

إنَ المرء مع من لا يفهمه سَجين 🖇

-

🌱Űmų Ęlhąm🌱

25 Jan, 18:36


*‏" الموتُ ليس فِراقاً*
*‏فنحنُ سنلتقي في الآخرة*
*‏الفراق الحقيقيّ أن يكون أحدُنا في الجنَّةِ*
*‏والآخرُ في النَّار !"*
*فاللهم اجمعنا جميعاً في الجنة*

🌱Űmų Ęlhąm🌱

24 Jan, 20:55


*الله‍م ثبِّتنى ،فإن الخُطى من دونك مائلة.*

🌱Űmų Ęlhąm🌱

24 Jan, 15:44


إِنَّ رَحْمَتَ اللَّهِ قَرِيبٌ مِّنَ الْمُحْسِنِينَ
የአላህ ችሮታ ከበጎ አድራጊዎች ቅርብ ነውና፡፡

🌱Űmų Ęlhąm🌱

24 Jan, 04:32


choose the best ትባላለክ.....ብዙ ቦታዎች ላይ የሚሰጥህ እድል ነዉ።

በሐያት ዉስጥ ምርጫ ከባዱ ዉሳኔ ነዉ።.... በራስክ ያስቀምጥካቸዉን mindsets ትተክ ቤስት ወደሚሆነዉ ለመሄድ እንዴት ነዉ ከራስህ ግትርነት የምትላቀቀዉ??

አንተ ከሳልከዉ ሐያት ዉጪ የሆነዉን ለመምረጥ ስታስብ full of darkness ዉስጥ እንደመግባት መስሎ ሲታይክ ያ ረብ! ከማለት ዉጭ ምን ትላለክ ?


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

24 Jan, 04:13


يا ربّ....

🌱Űmų Ęlhąm🌱

06 Dec, 21:03


እናቶች ግን የልጅ ልጅ ማየት እፈልጋለሁ ምትሉት ነገር እንዴት ነዉ ሚጨንቀዉ።   ......እኛ እራሱ ልጅ አይደለን እንዴ ኧረ እረፉ። 


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

06 Dec, 17:27


🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

‏إن تركت حفظ القُرآن سيحفظه غيرك،

‏وإن ابتعدت سيقترب غيرك ..

‏وستعلم أنه لا خاسر إلا أنت.


                              ˓٭˛✿🌹🍃

🌱Űmų Ęlhąm🌱

06 Dec, 17:15


‏✿ |

قَالُوا أَتَعْجَبِينَ مِنْ أَمْرِ الله ).

<< ..ከአላህ ትዕዛዝ ትደነቅያለሽን አሉ።…>>


አላህ ሁሉን ቻይ ነዉ አይሆንም ብለሽ ስታስቢዉ የነበረን ነገር እዉን አድራጊ ነዉ።.....

@umu_elham
☁️✉️🌿


ٰ

🌱Űmų Ęlhąm🌱

06 Dec, 17:06


Yaa rebb!

🌱Űmų Ęlhąm🌱

06 Dec, 03:07


እኔ ምለዉ! የሙሽሪት መህር ዑምራ ቢሆን የሚያስደነግጥ ነገር አለዉ እንዴ??

ኧረ ወንዶችዬ እረፉ እንጂ! መህሩ ሲዋክ ካልሆነ ላጤነት ይለምልም እያላችሁ ልትኖሩ ነዉ???

@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

05 Dec, 14:50


🌱ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ🌱

🔘ጁማዓ ቀን ሱና የሆነው የቱ ነው

⚠️ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና🌹Add የሚለውን በመንካት  ውሰዱ🤌

⚡️ 🚿 ሻወር መውሰድ 🧼

⚡️ 👕ጥሩ ልስ መልበስ👟

⚡️🧴ሽቶ መቀባት ለወንዶች

⚡️ ጥፍርን መቁረጥ

⚡️ ሲዋክ መጠቀም🪥

⚡️🕋በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ🕌

⚡️ሱረቱል ካህፍን መቅራት

⚡️በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ

⚡️ሁሉም መልስ ናቸው


🔘🩵መልካም እድል🩵😀

🌱Űmų Ęlhąm🌱

05 Dec, 09:20


ወጣቱ ሆይ
ከባድ የሆነውን እውነት ልንገርህ።

ሴት ልጅ ብልህ ናት ለሕይወቷ የሚጠቅማትን ባል መምረጥ ታውቅበታለች። መውደቂያዋን፣ የኑሮ አጋርዋን፣ የልጆቿን አባት እጇን ለመያዝ ከሚሯሯጠው አፈቀርኩሽ ባይ ነጥላ ማውጣት ትችላለች።

እኛ" ምን ነካት እንዴት ይህን ታገባለች" እንል ይሆናል። እኛ ያየነው በስሜት እሷ የመረጠችው በስሌት ነው። አፈቀርኩሽ እያለ ለሚጃጃል ሁላ ልቧን ላትከፍት ትችላለች። ያንን ተመራጭ ሰው ለመሆን ከፈለግህ ራስህን ሁን።

ወደ ስኬት የሚያስጉዝህን መንገድ ያዝ፣ መሽቀርቀርህ፣ ፋሽን መከተልህ፣ ዘመኑን ለመምሰል መጣርህ ለዘላቂ ፍቅርም ሆነ ትዳር አያስመርጥህም።

የኢኮኖሚ አቅምህን፣ ብሩህ ተስፋህን፣ የእውቀት አድማስህን አስፍተህ ወደፊት የምትገሰግስ ሆነህ ተገኝ። በአካልም በአእምሮም ጽድት ያልክ ታማኝ አርቆ አስተዋይ ሁን። እሷን ለማግኘት ብለህ ሳይሆን ለራስህ የሕይወት መመሪያህ፣ እውነተኛ አቋምህ አድርገው።

ወንድሜ ጠንክረህ ሥራ። ገንዘብ ካለህ ሴት ትመጣለች የሚለውን ግብዝ አስተሳሰብ ወደዚያ ጣለው ገንዘብህን ሳይሆን የአስተሳሰብ ሃብትህን አይታ ነው ለዘላቂ ሕይወት የምትመርጥህ ልብ በል ሴት ልጅ ብልህ ነች ደግሜ የምነግርህ መውደቂያዋን ታውቃለች። ተላላ አትሁን፣ ጥንካሬን ከአባትህ ብልህነትን ከእናትህ ተማር።

ልታገኛት የማትችላትን ሴት በመመኘት ጊዜህን አታባክን፣ በዙሪያዋ ስታንዣብብ ውድ የሥራና የእውቀት እድሜህን አታቃጥል እሷ በአእምሯዋ የሳለችውን ለማግኘት ነው ሕልሟ፣ አንተ እሷን። ራስህን ከማታገኛት ሴት ጋር አታወዳድር።

ራስህን አሳድግ፣ እውቀትህን አሳድግ፣ ጠንክረህ ሥራ፣ ስምህ በስኬትንጂ በስንፍና የሚወሳ አይሁን፣ ከፍ በል ወደላይ። ለእሷ ስትል ሳይሆን ለራስህ ያኔ የዓይን ማረፊያ ትሆናለህ።

ለሁሉም ጊዜ አለው። ወጣት ሆይ ይህ ጊዜህ የምኞት ሳይሆን የሥራ ነው። በሕይወትህ ስኬታማ ካልሆንክ ደስታ ይርቅሃል፣ ሰላም ታጣለህ፣ ነጻነትም ይጠፋል፣ ቆንጆዋም ትርቅሃለች።

ብልህ ሁን።
..........
ሃሳቡን ከአንድ የፈረንጅ ገጽ ላይ አግኝቼ ወደ ራሴ ማኅበረሰብ ለውጬው ነው። ከጠቀመ በሚል ነው።
ሌላ ትርጉም እስካልተሰጠው ድረስ ፎቶው ከጽሑፉ ጋ ጸብም ዝምድናም የላቸው።


Copy

🌱Űmų Ęlhąm🌱

05 Dec, 08:08


‏اللهم شعورًا يُغشي الرُّوح بالطمأنينة ،
‏ اللهم سلامًا وراحة وقوة》
🖇
-

🌱Űmų Ęlhąm🌱

04 Dec, 20:33


ቀልቤ ተጨነቀች፣ሌሊቱም ረዘመ!

ያ ረብ! የከበደኝ ነገር ያላንተ አይገራም።........ሰማይን ያለ ችካል ቀጥ ያደረግከዉ ጌታዬ ሆይ! ጉዳዬን እረጋጋ ዘንድ በይሁን ቃልህ ቀጥ አድርግልኝ።....🌿


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

04 Dec, 18:15


ሪኣክት የማታደርጉ ሰዎች ግን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ።...ፖስት ከነበቡ በኃላ ዝም ማለት ኡፍፍፍ ሲደብር።

🌱Űmų Ęlhąm🌱

04 Dec, 18:09


يا ربّ....

🌱Űmų Ęlhąm🌱

04 Dec, 18:05


تَحتَ كَلِمَة يَـارَبّ..
نَحنُ نُحَارِبُ كُلَّ شَيءٍ .

🌱Űmų Ęlhąm🌱

04 Dec, 17:46


ባለትዳር ሆነዉ ሲጨቃጨቁ ስታይ፦..ላጤነት ይለምልም እንዴ ምን አጨናነቀኝ ያስብልሃል።...

Hh

🌱Űmų Ęlhąm🌱

04 Dec, 10:16


💐

አበባዬ! ጦስሽን ይዉሰደዉ፣ከቀልብሽ ይጠበቅ፣በመልካሙ ይተካሽ.....

ተይዉ! እንደዉ ስለምንሽ! እራስሽን ሁኚ፣
ሁሉም ነገር ይቅር አንቺ ሰላም ሁኚ።

አልተባባልንም ወይ አላህ አይተወንም፣
ለፈተና እንጂ ጠልቶንማ አይሆንም።

ተይዋ! ተረዱዱ ይብቃሽ፣
            መጠበቁ ጎዳሽ።






ይድረስ ለእገሊት አልልም!
ደግሞ ዋ! እንዳታለቅሺ።
@umu_elham
@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

04 Dec, 08:11


ያ ረብ! ሰላም አድርገን!

🌱Űmų Ęlhąm🌱

03 Dec, 16:28


ℹ️ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄℹ️

💎በእስልምና 『በሂጅራ』 አቆጣጠር 9️⃣ኛው ወር ምን ይባላል⁉️

⚡️ከትክክለኛው መልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና⚡️

🔥Add🎁የሱና ቻናሎች📥 የሚለውን በመንካት ውሰዱ🌹

ሀ}  ረጀብ 『 رجب 』

ለ}  ረመዷን 『رمضان 』

ሐ}  ሸዕባን  『 شعبان 』

መ}   ሸዋል   『شوال 』

መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ ትክክል አይደላችሁም ማለት ነው

🔘መልካም እድል🔘

🌱Űmų Ęlhąm🌱

03 Dec, 03:19


علاج : الضَيق ، والحُزن ، والهمّ 🌿

🌱Űmų Ęlhąm🌱

03 Dec, 02:55


﴿قَالَ رَبِّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي فَاغْفِرْ لِي فَغَفَرَ لَهُ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ﴾

🌱Űmų Ęlhąm🌱

02 Dec, 08:48


በቃላት ክብደቶች ቤቴ ፈራረሰ።.....ግና ምንም አልምንም የሄደዉ ይሂድ እንደዉ ለወጉ እንጂ መች ተስፋ አደረግኩኝ፣ ይሄ ቀን መምጣቱን ሳላዉቅ መች ቀርሁኝ!.......


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

01 Dec, 15:00


🌹ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ🌷

🍁የቀብር ዓለም መጠሪያው ____ይባላል

🍃ትክክል መሆናቹን የምታቁት ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና🍃

add በማለት ውሰዱ

🌐መልካም እድል🌐🌐

🌱Űmų Ęlhąm🌱

01 Dec, 13:37


የማትችለዉ ነገር ዉስጥ አለመግባት አዋቂነት ነዉ።
እንደማትችል ልብህ እያወቀ ለሰዉ ቀልብ ላለማሰብ፣ የራስህን ፍላጎት ብቻ መጎተትህ እጅጉን ያማል።.....


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

01 Dec, 04:17


ኒቃቢስቷ! ......ዐለሜ፣ልዕልቴ፣የኔ ንግስት፣አንቺን ያየ መጥፎ ዐይን ይዉደቅ፣በክፉ ያሰበሽ ሂዳያን ይሰጥ፣ ዝንት ዐለም ለምልሚ፣ክፋት ካንቺ ይራቅ።..........ጨረቃዬ አላህ ይጠብቅሽ!


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

01 Dec, 03:52


يا ربّ....

🌱Űmų Ęlhąm🌱

30 Nov, 04:00


"ما أحببتَ شيئاً إلا وكنتَ عبدًا له". ابن عجيبة

የሆነን ነገር አልወደድክም ለዛ ነገር ባርያ ሆነህ ቢሆን እንጂ።

እናም ዉዶቼ! ባርያ ምትሆኑለትን ነገር በደምብ እየለያችሁ እሺ።......


ኢብኑ አጂባህ|•

@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

29 Nov, 13:56


እስኪ ዱዓ አድርጉ ዛሬ ጁሙዓም አይደል? ከዐስር በኃላ የተወረወሩ የዱዓ ቀስቶች ኢላማቸዉን አይስቱም ።💐


ዱዓ፣ዱዓ......ፍጠኑ እንጂ!

ለሙስሊሙ በሙሉ ለምኑ!💐💐

🌱Űmų Ęlhąm🌱

29 Nov, 13:50


‏و علاج الحب ؟

إما الوصل بالزواج .. أو الترك

غير ذلك يجلب غضَب الرب، و وهن النفس، وضياع العمر!

🌱Űmų Ęlhąm🌱

28 Nov, 15:47


ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ

የጀነት ገበያ የምትቆመው በየትኛው ቀን ነው

🌱ትክክል መሆናቹን የምታቁት ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና🌱

add በማለት ውሰዱ

🔘መልካም እድል🔘

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Nov, 19:55


🌱Űmų Ęlhąm🌱 pinned «አሰላሙ ዐለይኩም አሕባቢ እንደምን ከረማችሁ? ዘዉትር ሰላማችሁ ይብዛልኝ የአላህ እዝነትም በናንተ ላይ ይስፈን።🌸 ቻናሉን የምትከታተሉ በሙሉ ያላችሁን አስተያየት ብታስቀምጡልኝ እወዳለሁ ። ምን ጎደለ ምን ይጨመር?? ደግሞ ጠንካራ ጎን ብቻ ሳይሆን ዊክነሴንም ፃፉልኝ። ኮሜንቱን በሁለት መንገድ ማድረስ ትችላላችሁ። ማንነታችሁ ሳይታወቅ በዚህ👇 https://umuelham.sarhne.com ወይም…»

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Nov, 19:55


አሰላሙ ዐለይኩም አሕባቢ እንደምን ከረማችሁ?

ዘዉትር ሰላማችሁ ይብዛልኝ የአላህ እዝነትም በናንተ ላይ ይስፈን።🌸


ቻናሉን የምትከታተሉ በሙሉ ያላችሁን አስተያየት
ብታስቀምጡልኝ እወዳለሁ ። ምን ጎደለ ምን ይጨመር??

ደግሞ ጠንካራ ጎን ብቻ ሳይሆን ዊክነሴንም ፃፉልኝ።

ኮሜንቱን በሁለት መንገድ ማድረስ ትችላላችሁ። ማንነታችሁ ሳይታወቅ በዚህ👇
https://umuelham.sarhne.com

ወይም በዚህ Telegram username አስቀምጡ👇👇

@umu_elha16

👆👆👆


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Nov, 19:52


አሁን፣ ምን አልባትም ነገ፣ ወይ ከነገ ወድያ ይሆናል ብለህ ተስፋ ያደረግክበት ነገር ልክ እንዳልጠበቅከዉ ሲሆን እያዩ ዝም ለማለት ሰብረኛ መሆንን ይፈልጋል።......አላህም አማኞችን ይፈትናል አሸናፊዉቹም እነዝያ ሰብረኞች ናቸዉ። ያለ ገደብም ይመነዳሉ።........

እናማ አማኙ! ታገስ ጀነትንም ተሸለም።



وَجَزَاهُم بِمَا صَبَرُوا جَنَّةً وَحَرِيرًا
በመታገሣቸውም ገነትንና የሐር ልብስን መነዳቸው፡፡

@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Nov, 19:39


.

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Nov, 19:37


احذر من كسرة النفس لأنها مؤلمة، فالله سيسألك عن عين أبكيتها، وعن قلب أوجعته، وعن روح كنت سبباً في فقدها لأمانها وإطمئنانها، فأحذر أن يشتكيك أحد إلى الله.

‏الحمدلله على راحة الضمير ؛
الحمدلله على شعور انك لم تؤذي و لم تظلم احد و لم تتمنى الشر لاحد ؛ الحمدلله على صفاء القلب وسلامة الصدر ؛
"يارب لك الحمد "

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Nov, 14:45


Ahh! Ya reb!

إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ
ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው» (ይላል) በላቸው፡፡



@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Nov, 12:03


Yaa reb

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Nov, 19:15


💎ሰኪነቲ

ኡፋ ስወዳት! አላህ ሐዘንን መገፍተርያ ቁርኣንን አደረገልን።......ቀልብም ቃሉን በሰማች ግዜ እርጋ ትላለች።........ያ ረብ! ቀልቤን.........


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Nov, 06:37


እስከ መጨረሻው አንብቡት‼️

ማክሰኞ በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ

የ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር..

"አምቡላንስ አየሁ ከዛም የተሰበሰበ ህዝብ፣

አንድ ወጣትን ልጅ እድሜው 26 አካባቢ የሆነን ከመኪናው ሲያወጡት አየው፡፡

ሰውነቱ በደም ተሸፍኗል አካላቱ ተቆርጠዋል፣ እግሩም ጭምር ተቆርጧል እና እሱም እየጮኸ ነው"፡፡ ይለናል የታሪኩ ዘጋቢ

ልጁም ወደ ወንድሙ እየተመለከተ ምናልባትም የቅርብ ቤተሰቡ ይሆናል

"መሞት አልፈልግም፣በጣም ፈርቻለሁ ፣ እሳት ነው ምገባው እኮ" ይለዋል

እዛው ተኝቶም እየጮኸ "ሙሀመድ እኔኮ አልሰግድም ነበር ምናልባትም አካል ጉዳተኛ እሆን ይሆናል መሞት ግን አልፈልግም፣ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ ወላሂ እሰግዳለሁ ብቻ ግን መሞት አልፈልግም" ይላል

ሰወችም ተሰበሰቡ፣ እኔም ሁሉንም ክስተት እየተመለከትኩ አዛው ቆምኩ፣ በጣምም ፈርቻለሁ፡፡

በቦታው ላይ የሚታየው በሙሉ እጅግ በጣም ይዘገንናል፣ ያስፈራል

የልጁም መድማት እየጨመረ መጣ ጩኸቱም _ ቀጠለ ሰውነቱም ወደ ሰማያዊ እየጠቆረ ሄደ፡፡

ሊያድኑት ግን አልቻሉም

አብሮት የነበረውም ልጅ እያለቀሰ “እሺ ሸሀዳ በል ከሊማዉን በል…በል” ይለዋል ልጁ ግን እየጮኸ ነበር ምላሱም ከሊማውን ልትል አልቻለችም

አላሁ አክበር፣ በጣም ፈርቶ ነበር፣ ግን ነፍሱም ተወሰደች ድምፁም ተሰወረ

ግን....ግን ሸሀዳውን ማለት አልቻለም ነበር

ከዚያም አልተንቀሳቀሰም፣ ሰውነቱም ደርቆ ቀረ

ዶክተሮቹም ያላቸውን መሳሪያ ሁሉ አወጡ ልጁንም ቃሬዛ ላይ አስቀመጡትና ጭንቅላቱን ሸፈኑት

ወደ ወንድሙም በመዞር “አለቀ” - “ወንድምህ የለም ዱዓ አድርግለት ልናድነው አልቻልንም ምክንያቱም ከጭንቅላቱ እና ከሰውነቱ ብዙ ደም ፈሷል” አሉት፡፡

ዘጋቢውም ይለናል፦" በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ከፊት ለፊቴ እያየሁት ግን ሸሀዳን ለማለት ሳይችል ሞተ እህት ወንድሞቼ ሞት ድንገት ነው የሚመጣው፣ ሰላታችሁን ግን ጠብቁ፣ በፍፁም ከነገ ጀምሮ እሰግዳለሁ አትበሉ፡፡

የመጨረሻ ቀናችሁ መቼ እንደሆነ ማንም አያውቅም እኔም ከዚህ ክስተት ቡሃላ መተኛት አልቻልኩም እንደ ህፃን ሳለቅስ ነበር ልጁን ባላውቀውም ቃላቶቹን ግን በደንብ አስታዉስ ነበር...” እሰግዳለሁ፣ ወላሂ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ መሞት ግን አልፈልግም..….”

ያ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ከመጥፎ አሟሟትም ጠብቀን

አንብባችሁ ለሌሎችም ሼር አድርጉ ምናልባትም በዚህ ታሪክ የ1 ሰውን ህይወት ማቃናት እንችል ይሆናል፡፡
©

🌱Űmų Ęlhąm🌱

14 Nov, 16:05


በቴሌግራም ምርጥ ምርጥ የሱና ቻናሎችን
ይፈልጋሉ
⁉️

⚡️🤎ስልኩን በመጫን ይቀላቀሉን🤎⚡️

💐🌹ለመ🀄️🀄️🌹💐
       ≼👇👇👇
┌───────────┐╯
‌│⫸╭─━━━━━━╮⫷│╯
│⫸│  ╰─ ━ ─╯    │⫷│╯
│⫸│▅▅▅▅▅▅▅│⫷│╯
‌│⫸│╰╮ • ★•╭╯   │⫷│╯
│⫸┃┊  ŝùñãĥ ┊    ┃⫷│╯
‌│⫸┃┊ channal     │⫷│╯
│⫸┃┊  ŵãvê  ┊    ┃⫷│╯
‌│⫸┃┊  ▓🌹▓  ┊    ┃⫷│╯
│⫸┃╰─◦◇◦╯    ┃⫷│╯
‌│⫸┃██████    ┃⫷│╯
│⫸│→         ━        ←┃⫷│╯
│⫸╰━━━━━━━╯⫷│╯
╰━━━━━━━━━━━╯╯
𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
        👇👇👇👇
🔘WAVE :- @ibnurahmeto🔘

🌱Űmų Ęlhąm🌱

14 Nov, 08:42


በቅድሚያ እራስን ቀጥ ማድረግ ይቀድማል።...ለራሱ ሙዘብዘብ (ወላዋይ) የሆነ አካል ከቤቷ ወጥታ የማታዉቅን፣የእርሱ ቀዋምነት የሚያስፈልጋትን እንስት ቀጥ ሊያደርግ አይችልም።

እናም ወዳጄ! አንተ ቀጥ ስትል ሌላዉም ይደርሳል አቸኩል።.....ያልተቀናጁ፣እራስህን ያላሳመኑ ሐሳቦች ይዘህ ቀልበ-ስሶች (ሴቶች)ጋር አትሂድ።

ደግሞም ለሁሉም ቤቶች መግቢያ በር አላቸዉ።


وَأْتُوا الْبُيُوتَ مِنْ أَبْوَابِهَا وَاتَّقُوا اللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ቤቶችንም ከደጃፎቻቸው በኩል ግቡ፤ አላህንም ፍሩ ልትድኑ ይከጀላልና (በላቸው)፡፡

@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

13 Nov, 11:33


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

🌱Űmų Ęlhąm🌱

13 Nov, 03:22


ارح قلبك ب أيآت القرآن..

🌱Űmų Ęlhąm🌱

12 Nov, 19:18


" ለነፍሴ ፈራሁና ወደ ኸዲጃ ሮጥኩኝ።" አሉ ረሱላችን ሶልለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሒራ ዋሻ ባጋጠማቸው እንግዳ ክስተት ተደናግጠው ሲወጡ የነበረውን ክስተት ሲተርኩ።
ወደየትኛውም ጓደኛና ወዳጅ መሄድን ትተው እሷን አሰቡ።
ባልና ሚስትነት ቀላል ጉዳይ አይደለም ።
በበኩሌ ከኢማን ቀጥሎ የምለምንላችሁ ነገር መልካም የትዳር አጋር ነው።
አላህ ይወፍቃችሁ።

Abx

🌱Űmų Ęlhąm🌱

12 Nov, 19:04


የሰዉ ዐይንን ብቻ ሳይሆን ቀልብንም ተጠንቀቅ።...

🌱Űmų Ęlhąm🌱

12 Nov, 16:13


በአላህ ላይ መልካምን የጠረጠሩ መች አዘኑ!!



@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

11 Nov, 20:49


على بابك تقف امرأة ذليلة يا ربِّ!
هزمَها كلّ شيء حتىَ نفسها .. فلا ترُدها.

🌱Űmų Ęlhąm🌱

11 Nov, 20:35


ስለዛች ዐዝም ስላጣች ቀልብ ምን ተባለ??........ለነገሮች እጅ ስለሰጠችዋ፣ከአቋሟ ስላፈገፈገችዋ??

ቀልብ መች በእጅ ሆነችና ወደቦታዋ ለመመለስ ተመቸች።

ኡፍ ያ ረብ! በቃ ይዘጋ የምን ተዐብ ነዉ?

@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

11 Nov, 20:25


Yaa rebb!

🌱Űmų Ęlhąm🌱

11 Nov, 03:41


وَفِي السَّمَاءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ

🌱Űmų Ęlhąm🌱

10 Nov, 19:21


እንደመሸ መች ቀረና ተስፋ ልቁረጥ ለምን ሲባል ላፈግፍግ???.....ዛሬን መድከሜ ነገዬን ያጨልም ዘንድ መፍቀዴ ለምነዉ?......

መልስ የሌሌቸዉን ጥያቄዎች መከታተል ሲያደክም።

.....ኧረ ያ ረብ!


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

10 Nov, 15:01


🔘🔠🔤🔠🔤🔤🔠

🔠🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔠ባለቤቶች🔘

🌹የሱና ቻናሎችን የማስፋፋት ፕሮጀክት🌷

💚የሱና ቻናል ባለቤቶች፡ ቻናላችሁን ማሳደግ የምትፈልጉ በነፃ መመዝገብ ትችላላችሁ💚

Ʀᴏʏᴀʟ ᴡᴀᴠᴇ

⭐️1k+ subscribers 
⭐️5k+ subscribers 
⭐️10k+ subscribers 
⭐️15k+ subscribers 
⭐️20k+ subscribers 

🔈የሱና ቻናል ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ!

ከ 1k በታች ያላችሁ በስምምነት

🔘ለመመዝገብ ➪ @ibnurahmeto🔘

🌱Űmų Ęlhąm🌱

10 Nov, 03:19


"فعلّمني يا ربّ..ألّا أحزن،
‏ألا يأكل الحزن القلبَ رُغم الرضَا،
‏وألا أخاف، ألّا يتملّكني الخوف أبدًا، إلا منك."

🌱Űmų Ęlhąm🌱

10 Nov, 03:18


‏اللهمّ إنّي أعوذُ بك من الهمّ والحزن.
-

🌱Űmų Ęlhąm🌱

10 Nov, 03:12


ያ ረብ አግራዉ!........

🌱Űmų Ęlhąm🌱

08 Nov, 19:24


ወዴት ነሽ ደረሲት??.....አንተ ወዳሌድክበት ነዋ.....ለደርስ ኪታብ ይዞ ከመዉጣት በየመንገዱ መዞሩ ቀለለብክ አይደል?......እስኪ ሂድና ቢያንስ ለልጆችህ የምታስተላልፈዉን ነገር ተምረህ ና።.......

(አንዷ ደረሲት ከወንድሟ ጋር የነበራት ንግግር ነዉ)..

...

ወንዶችዬ በሸሪዓዉም እዉቀት ኑሩበት እሺ....አባትም ልትሆኑ አይደል።....


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

08 Nov, 19:05


يا رب يسر لي امري...

🌱Űmų Ęlhąm🌱

08 Nov, 17:03


ዘግይተህ ማግባትህ ወይም ሳታገባ እድሜክ መሄዱ ምርጫን ከመሳሳትህ የበለጠ አያስቆጭም።
.
.
.
ከመምረጥህ በፊት ደግመህ ደጋግመህ አስብበት...ይህቺ ሴት ትሆነኛለች ወይ???በል።


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

07 Nov, 18:40


أستعيذ بك يا الله من الحُزن الذي لا يُحكى، ولا يُبكى.

🌱Űmų Ęlhąm🌱

07 Nov, 18:35


በአስተሳሰባችን እሩቅ ሄድን።
ሚሆነዉንም ማይሆነዉንም አብዝተን expect ስላደርግን ካሰብነዉ በታች ሆነዉ ለመጡ ነገሮች ቦታ አጣን...........

Over expection, imagination and over thinking መተዉ ያለባቸ ነገሮች ናቸዉ።............


ከ imagination የፀዳ ሌሊት ተመኘሁላችሁ።🌿

እደሩልኝ።🌸


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

06 Nov, 18:28


ለሁሉ ለማኝህ የሙራዱን ስጠው ያ ረብ!

abx

🌱Űmų Ęlhąm🌱

06 Nov, 18:21


ዱዓ አድርጉ.....🌸🌸

🌱Űmų Ęlhąm🌱

06 Nov, 17:12


يا ربّ......

🌱Űmų Ęlhąm🌱

06 Nov, 16:19


علاج : الضَيق ، والحُزن ، والهمّ 🌿

🌱Űmų Ęlhąm🌱

03 Nov, 04:57


ነገሩ መልካም ከመሆኑም ጋር ቀልብህ መቀበል ሲያቅተዉ ይሄን ነዉ አላህ የመረጠልኝ ብለህ ለማመም ኢማን ይጠይቃል።

وَعَسَى أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَى أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ

አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡


...
......ዱዓክ ምላሽ አግኝቶ ለመቀበል መፍራትህ ምን ይባላል ከኢማን መድከም ዉጪ?

ያ ረብ! ፈርጀኝ!


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

03 Nov, 04:47


ነገሩ እንዲህ ነዉ



﴿مَّا جَعَلَ اللَّهُ لِرَجُلٍ مِّن قَلْبَيْنِ فِي جَوْفِهِ﴾
አላህ ለአንድ ሰው በሆዱ ውስጥ ሁለትን ልቦች አላደረገም፡፡


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

02 Nov, 19:55


يا ربّ سلم ............

🌱Űmų Ęlhąm🌱

02 Nov, 16:39


¶•¶

አሏህን አስቆጥተህ መደሰት ያምርካል?

እንዴት አስብከዉ? ደስታን የሚፈጥርልህ ያ ያስቆጣሀዉ ጌታ አይደለምን?

كلا
ተከልከል! ጌታህ አዛኝ በመሆኑ እንጂ ቅጣተ ብርቱ ነዉ ከያዘህ አታመልጠዉም።


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

01 Nov, 19:44




የነገ ሰዉ ይበለን እደሩልኝ።

ደግሞም ሰላታቹን በዉትር መዝጋትን እንዳትረሱ።
.....የእንቅልፍ አዝካርንም እንደዚሁ...


ሌሊቱ እየረዘመበት ብዙ በማስብ ለሚቸገር:- ወዳጄ ቁርኣን ፍቱን መደኅኒት ነዉ ....የረቡል ዓለሚንን ቃል እየሰማክ ወደ ሞት ታናሽ ወንድም አሸልብ።.....



@umu_elham.

🌱Űmų Ęlhąm🌱

01 Nov, 19:35


ያ ረቢ! ኡፋ ቲላዋዉ ይለያል!!🎀🌿

🌱Űmų Ęlhąm🌱

01 Nov, 19:25


ከነፍሴ ጋር ሆነህ ቀልቤን አቆሸሽካት!........ነፍሴ ከርታታዋ ዝንባሌን አብዝታ ተከተለች፣ላትመለስም ዳዳት! ...እንዴ አልኩ በድንጋጤ! ወዴት ነሽ ቁሚ እንጂ ቃላቶችን ማጣመር እየተሳነኝ ....እ....ባ....ክ......ሽ.....ን.... በ......ቃ......ሽ......አልኩኝ በሲቃ ድምፅ!


እሙን ነዉ ነፍስን መዉቀስ ያማል!!......


¶°°¶
@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

01 Nov, 17:16


💎💎
ይሁንልሽ!

ሁሉም ላንቺ፣ስላንቺ ያዜማሉ።........ባይገርምሽ ላንቺ በማዜማቸዉ ዉስጥ ላንቺ የታሰበ አንዳች ነገር የለም።......አልገባሽም እንጂ መድከመሽ፣ማዘነሽ ላንቺ ባለመታሰብ በሚደረገዉ እራስ ወዳድነት ነዉ።..........እናም እኔ ምልሽ! ያዚሙ ተያቸዉ ...የዜማዉ ግጥም ቤት አልመታ ያላቸዉ፣ ቀለማቸዉ ያለቀባቸዉ፣እጃቸዉም የዛለባቸዉ ቀን ማዜሙን ያቆማሉ።


💎ልዕልቷ መልካም ምሽት ይሁንልሽ።

@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

01 Nov, 13:04


: لا تحاول أن تكون جميلاً، كن حقيقياً.. في ذلك ما يكفي من الجمال..."
- جيف فوستر

🌱Űmų Ęlhąm🌱

31 Oct, 20:28


መከራዎች የረሳነዉን ፈጣሪያችንን የሚያስታዉሱን ፀጋዎች ናቸዉና አብሽሩ።


Abx

🌱Űmų Ęlhąm🌱

31 Oct, 17:49


የሓጃዎቼ መብዛት እለምንህ፣እቃረብህ ዘንድ ነዉና።  ......ጌታዬ! ሰማሁሽ፣አሳካሁልሽም በለኝ!


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

31 Oct, 16:16


ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ⤵️⤵️

➦ ጁሙዓ ቀን 2ተኛ አዛን ከተባለ መሻሻጥ ና መገዛዛት ___ ነው ⁉️

ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና
    🌹Add የሚለውን በመንካት  ውሰዱ

🌱Űmų Ęlhąm🌱

31 Oct, 10:27


يا ربّ....

🌱Űmų Ęlhąm🌱

30 Oct, 03:16


🌿🌿

በጣም ከፍቷት እምባ እየተናነቃት መስገጃዋ ላይ ሆና:- ያ ረብ ይሄስ በደል ነዉ እንዴት በኔ ላይ ይጨከናል? ጌታዬ ካሰኝ ይሄን አልችልም እምባዬንም አብስልኝ በማለት ጌታዋ ላይ የሙጥኝ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች።...........ወላሂ ምላሹ አልቆየም ነበር!


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

30 Oct, 03:09


አዎ አትጓጓም.....ነገሮች በጊዝያቸዉ እንደሚሆኑ የምታምን በጌታዋ ላይ መልካም ጥርጣሬ ያላት ተስፈኛ ሴት ናት።.....በዙርያዋ ያሉ ነገሮች ቢያደክሟትም ነገን እንደ አዲስ የምትኖር ልበ ስስ ነፍስ ናት።...ሲከፋት ማዉራት አይሆንላትም ቶሎ ብላ ወደ መስገጃዋ ትሮጣለች.....
ትላለችም إنّما أشكوا بثي وحزني إلى الله

@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

30 Oct, 03:02


የዛሬዉ ንጋት ብስራትን ያመጣል ኢንሻ አላህ!!

🌱Űmų Ęlhąm🌱

30 Oct, 03:00


يا ربّ.......

🌱Űmų Ęlhąm🌱

30 Oct, 02:59


-

على الغرباء أن يبقوا غُرباء، سئمنا المعرفة 🍂

-

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Oct, 16:35


ያንተስ ዐጂብ ነዉ!

ነገ መኖርህን ሳታዉቅ ለነገ እያልክ ጌታህን ታምፃለህ። ስለ ነገ ምን አሳወቀህ??......


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Oct, 16:28


يا ربّ...........

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Oct, 16:27


-
رُحماكَ يا اللّٰه
بقلبٍ لا زادَ لهُ
سوى حُبّك ورجَاء عَفوك ..

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Oct, 15:41


እየተሳተፋቹ ነው?አይደል

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Oct, 14:43


✒️ጥያቄ ➦ ከቁርዓን ስሞች መካከል ትክክል የሆነው ___ ነው ⁉️

ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና
    🧿Add የሚለውን በመንካት  ውሰዱ

🌱Űmų Ęlhąm🌱

27 Oct, 05:54


All excuses are false, whoever wants you will fight for you.

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Oct, 19:10




አየህ ወዳጄ! ሁሌም ቢሆን እማይጠቅሙህን ነገሮች ካልሸሸህ ደስታ ካንተ ትርቃለች፣ እነሱን consider እያደረግክ በከንቱ ብዙ እቅዶችን ታወጣለህ።......ግን እነሱ በቃላቸዉ አይገኙም አንተን ማሳዘን ለነሱ ምንም ነዉ ለዛም ነዉ አይጠቅሙህም ተዋቸዉ የምልህ።

ከነሱ ሂድ፣ለመሄዱ ቀልብህን ከከበዳት አላህን አስመርጥ።
አላህ ሆይ .........በማለት ኢስቲኻራን አስቀድም።


(ሰላቱል ኢስቲኻራ ማለት በሁለት ነገሮች መካከል መምረጥ ሲያቅትህ አላህ እንዲመርጥልህ የሚሰገድ ነዉ።)




@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Oct, 12:09


-
طاب صباحك بالقرآن | 📻


لِلَّهِ قَلْبِي. 🌿

🌱Űmų Ęlhąm🌱

26 Oct, 09:04


الفرقان

أَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَهَهُ هَوَاهُ أَفَأَنتَ تَكُونُ عَلَيْهِ وَكِيلًا 43
ፍላጎቱን አምላኩ አድርጎ የያዘውን ሰው አየህን አንተ በእርሱ ላይ ጠባቂ ትኾናለህን

🌱Űmų Ęlhąm🌱

25 Oct, 19:19


ለማሳካት ያሰባቹት ነገር እናንተን ሊከብዳችሁ ይችላል ። አላህ ግን አይከብደዉም። አይዟችሁ ወዳጆቼ
ነገራችሁን ሁሉ አላህ እንደሚያሳካላችሁ እርግጠኛ
ሆናችሁ ጎናችሁን አሳርፉ።

#መልካም አዳር
Copy

🌱Űmų Ęlhąm🌱

25 Oct, 18:16


ـ ‏يـــارب لا تجعلنـــي أضـــر أحـــدًا مــن خلقـــك قصــدًا منـــي أو جهـــلًا وارفعنــي بالذڪــر الطيـــب بمحيـــاي و مماتـــي

🌸

🌱Űmų Ęlhąm🌱

25 Oct, 18:01


ከውሸት መብዛት የተነሳ ከልቡ የሚያስብልንን እንኳ መለየት አቃተን። ሲያስመስል ነው፣ ውሸቱን ነው፣ እሱም እንደሌሎቹ ሁሉ ይከዳናል ብለን ሁሉን ጠረጠርን። ማንን እንቅረብ፣ ማንን እንመን ...

አላህ ሆይ ሁኔታችንን ከመጥፎ ወደ ጥሩ ሁኔታ ለውጥልን።


Abx

🌱Űmų Ęlhąm🌱

25 Oct, 17:56


ارح قلبك ب القرآن🌸

🌱Űmų Ęlhąm🌱

24 Oct, 07:29


የወንድ ልጅ የዲን ሙላዘማ ከሴቶች ጋር በሚያወራ/በሚቀልድ ጊዜ ያበቃል።

የሴቷ ሙለተዚማህ ጥብቅነትም እንዲሁ ከወንዶች ጋር ባላት ተራ ንግግር ያበቃል።..........

አሏህ ሙላዘማቸዉን በተራ ምክንያት ከሚያጡት ይጠብቀን።


@umu_elham

🌱Űmų Ęlhąm🌱

23 Oct, 03:06


የጥዋት አዝካራችሁን በሉማ ሰበቡን በማድረስ በአላህ ተጠበቁ!👇👇

🌱Űmų Ęlhąm🌱

23 Oct, 03:02


يا ربّ......

🌱Űmų Ęlhąm🌱

23 Oct, 02:56


-
​​﴿نُّورٌ عَلَىٰ نُورٍ ۗ يَهْدِي اللهُ لِنُورِهِ مَن يَشَاءُ ۚ﴾
🌿

🌱Űmų Ęlhąm🌱

21 Oct, 03:20


'
‏﴿ إِنَّ اللَّهَ يُبَشِّرُكِ ﴾

እነሆ አላህ ያበስርሻል።💐💐