VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ @veronicaadaneofficial Channel on Telegram

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

@veronicaadaneofficial


This is my official telegram channel
የአድናቂዎች ግሩፕ @vr_fans
Contact me @Veronicacontactbot

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ (Amharic)

ቬሮኒካ አዳነ ነኝ። ይህ ከፍተኛ ቴሌግራም ቻናል ነው ። በዚህ ስልኩ ይጋሩ: @Veronicacontactbot ላይ እንደገለጸው አገልግሎት ያለበት። ቬሮኒካ አዳነ ለእናትዎ በደላችን መልስ ሲል ክርስትና ትእዛዝ የሚያስፈፅም ሲሆን ነው። ትእዛዝና ክርስቶን ከሆነ ተመሳሳይ የኤምባሲዎችን መናፍስት የሚያጣም ነገር ይከላከለታል። ይህ ቴሌግራም ቻናል እንደገለጸው አገልግሎት ያለበት ሲሆን ለሌሎች እናቴት የመጽናኛ የቴሌግራም መረጃ ሰላም የሚለው ክፍል ነው። በሌሎች የቴሌግራሞች በመካከል ለቴሌግራም ምክንያት መመልከትን ይችላሉ ።

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

20 Dec, 15:32


እርዳታችሁን ዘርጉ ውዶቼ👍
@veronicaadaneofficial
@vr_fans

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

19 Dec, 17:15


የቀላቲ ቢውቲ የብራንድ አምባሳደር ሁኜ በመሾሜ የተሰማኝን ክብር እየገለፅኩ ለቀጣይ ሁለት ዓመት የክብር አምባሳደር በመሆን ለቴሌቪዥን ፤ ለቢል ቦርድ እና ለማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ማስታወቂያዎች ለመስራት የብራንድ አምባሳደር በመሆን በትላንትናው እለት 08/04/2017 ከቀላቲ ቢዩቲ ጋር ተፈራርመናል

በ2008 ዓ.ም በአቶ ሮቤል የተመሠረተው ዋና መቀመጫውም በአዲስ አበባ ያደረገው ቀላቲ ቢዉቲ የተለያዩ የውበት መጠበቂያ ምርቶችን በኦን ላይን በማዘዝ ለደንበኞች ባሉበት ስፍራ ለማድረስ የተመሠረተ ተቋም ነው።

እንደ አንድ ሙያዬን እንደምወድ የሙዚቃ ባለሙያ ለስራዬ ለዕለት ከለት ህይወቴ ምርጫ አድርጌ የምጠቀመውን ቀላቲ ቢውቲ ጋር  ለመስራት እድሉን ስላገኘው በጣም እድለኛ ነኝ።

@kelati_beauty

@veronicaadaneofficial
@vr_fans

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

19 Dec, 16:05


Something new on the way with the one and only kelatibeauty

@veronicaadaneofficial
@vr_fans

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

19 Dec, 16:02


ወደ ሀገሬ 🇪🇹 …. Back to Work
@veronicaadaneofficial
@vr_fans

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

07 Dec, 15:22


@veronicaadaneofficial
@vr_fans

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

04 Dec, 15:00


Sun is alone too .. but still shines 🤷🏽‍♀️

@veronicaadaneofficial
@vr_fans

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

03 Dec, 06:42


Flirt with your life 💁🏽‍♀️

@veronicaadaneofficial
@vr_fans

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

02 Dec, 13:12


Speak up ⭐️
@veronicaadaneofficial
@vr_fans

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

27 Nov, 13:29


ቤቴን ቤቴን ብዬ …….
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

23 Nov, 05:23


🩶
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

15 Nov, 13:52


💿 መጠርያየ
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

15 Nov, 03:47


Something new on the way 🤌🏽
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

14 Nov, 05:09


ሳመሰግናችሁ በምክንያት ነው

በዚ ልክ መጠሪያዬ የተሰኘው አልበሜን በሚልየኖች ስላያችሁልኝ ስላደመጣችሁልኝ እና ስለወደዳችሁልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏽

በተለያዩ አዳዲስ ነገሮች እመጣለሁ ፤ ጠብቁኝ 🙏🏽

ለናንተ ምርጡ የቱ ነው በኮመንት አሳውቁኝ?

@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

13 Nov, 16:50


Working on yourself is the biggest trick for how to make your X your biggest fan 😜

@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

31 Oct, 06:15


ከማለማ
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

31 Oct, 04:08


ያሁኑ ቅዳሜ በማሪዮት ሆቴል ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ እንገናኝ 🩶

ትኬቱን በማሪዮት ሆቴል ፤ ይማና ክትፎ እና አምስተርዳም ያገኙታል፤ ወይም በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ፤ +251 97 250 4040 …..
+251 91 097 8192

አዘጋጅ @level_one_entertainment

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

25 Oct, 12:43


Indian style 💛

@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

24 Oct, 09:00


መጠሪያዬ አልበም ላስመርቅ ነው 💿

መጠሪያዬ የተሰኘው አልበሜ ከወጣ ቀን አንስቶ ላደመጣችሁልኝ፤ ለወደዳችሁልኝ ቤተሰቦቼ በሙሉ ከልቤ አመሰግናችዋለሁ፤ ጥቅምት 23 ( November 2 ) ቅዳሜ በማርዮት አልበሜን የማስመርቅበት ቀን ነው እና ሁላችሁም ተጋብዛችዋል 🙏🏽 አሪፍ ጊዜ ይኖረናል እንዳትቀሩ 🩶

@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

23 Oct, 14:03


ካንተ ሌላ ያሁኑ አርብ በቬሮኒካ አዳነ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን!

@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

22 Oct, 08:09


ከማለማ
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

04 Oct, 13:09


እንኳን ደስ አላችው
ለመላው ኢትዮጵያውያን የሀገሬ ልጆች በሙሉ መጠሪያዬ የተሰኘው አልበማችን ለ Grammy የመጀመሪያውን ዙር ማለፋችንን አሳውቀውናል ፤ እዚ ስራ ላይ የተሳተፋችው በሙሉ እንኳን ደስ አላችው 🙏🏽
Exciting news! #Meteriyaye album is under consideration for Grammy nominations! Let’s all Celebrate this incredible milestone and may God bless everyone who has supported the album so far, @veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

26 Sep, 17:53


ነገ በዩቱብ ይለቀቃል
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

25 Sep, 06:22


አጠቃላይ መጠሪያዬ የተሰኘ አልበሜን በ3 ሳምንት ዉስጥ ከ 10,000,000 ጊዜ በላይ ስላደመጣችሁልኝ ከልቤ አመሰግናችዋለሁ 🙏🏽🩶 በቅርብ ቀን ሁለተኛ የቪድዮ ክሊፕ የምለቅ ይሆናል 🙏🏽🙏🏽

@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

22 Sep, 14:09


For my dad and future husband
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

22 Sep, 13:47


Give your good father a husband to replace him መልካም አባታችሁን የሚተካ ባል ይስጣችው 🙌🏽

@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

05 Sep, 15:24


https://youtu.be/zQiQgnx1tkQ?si=TNcMyoq4Tv27T-TK

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

04 Sep, 17:59


VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ pinned an audio file

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

01 Sep, 07:43


አጠቃላይ መጠሪያዬ የተሰኘ አልበሜን በ24 ሰዓት ዉስጥ ከ 2,000,000 ጊዜ በላይ ስላደመጣችሁልኝ ከልቤ አመሰግናችዋለሁ 💗
⚡️@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

29 Aug, 15:02


💿 ምን ልሁን
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

29 Aug, 15:01


💿 ሰላም
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

29 Aug, 15:00


💿 ካንተ ሌላ
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

29 Aug, 15:00


💿 ከደመናው
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

29 Aug, 14:52


💿 አመስጋኝ
@veronicaadaneofficial

VERONICA ADANE ቬሮኒካ አዳነ

29 Aug, 14:51


💿 ስንገናኝ
@veronicaadaneofficial