🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹 @droossultan Channel on Telegram

🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹

@droossultan


በዚህ ቻናል ውስጥ ሙስሊም ሴቶችን ብቻ የተመለከቱ ሕግጋት ፣ ፈትዋዎች እና ሌሎች አሳሳቢ ትምህርቶች ይቀርባሉ።

🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹 (Amharic)

በ🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹 ቻናል ውስጥ፣ የሙስሊም ሴቶችን የተመለከቱ ሕግጋት ፣ ፈትዋዎች እና ሌሎች አሳሳቢ ትምህርቶች ይቀርባሉ። ይህ ቻናል የሚገኙት ዱሩሶች በተማሪዎችን ወደ መስሪያ ጥንቃቄዎችን እና መረጃዎችን እንዲሰረዝ ያልታወቁ አገሮችን ይመልከቱ። ለምንድን ቻናላ ነን? እስኪመለሱት እዚህ ቻናል ትምህርት ሙስሊም የምንለው ነው። በዚህ ቻናል የሚገኘው ሕግጋት ፣ ፈትዋ እና አሳሳቢ ትምህርቶች ውስጥ ሁሉም እንዲሁም የሚያቋርጡት መረጃዎች ምንድን ነው? የሙስሊሙ ትምህርት ማህበረሰብን እና ቆሞለባቸው እንችላለን።

🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹

17 Mar, 11:04


አላህ የሚወዳቸው ሁለት ባህሪያት አሉህ፡፡ እነርሱም ታጋሽነትና እርጋታ ናቸው፡፡” ሙስሊም(17)

.
رَزَقَنَا اللهُ وَإِيَّاكُمْ الحِلْمَ وَالأَنَاةَ وَالصَّبْرَ وَالهُدُوءَ للهِ وباللهِ وفي اللهِ...
መረጋጋትና አስተውሎትን ያድለን!

🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹

11 Mar, 20:28


«ነፍስህ እንደምትጋልበው ከብትህ ናት!
ቆራጥነትህን ስታውቅ ትበረታለች። ስንፍናህን ካወቀች ደግሞ ልትጠቀምብህ ትሻለች። ስሜቷን እንድታሳካላት ብቻ ትወተውታለች!»
ኢማም ኢብኑ ረጀብ አል‐ሐንበሊይ

🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹

11 Mar, 18:43


🔸የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አንዲት አማኝ ሴት ሶላትን ከሰገደች፣ ረመዳንን ከፆመች፣ ክብሯን ከጠበቀች፣ ባሏን ከታዘዘች ጀነት በፈለግሺው በር ግቢ ትባላለች።»

📚 (ሙስነድ ኢማሙ አህመድ 1661)

https://t.me/zkre_remedan

🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹

11 Mar, 15:03


አምላካችን ሆይ!
የጀሀነም እሳትህን ቻይ አይደለንም፤
ኃያሉ ቁጣህንም አንችልም፤
ኢላሂ! ጫንቃችንን ከእሳት ነፃ አድርግልን!
اللهم أعتق رقابنا من النار أجمعين!

🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹

07 Mar, 03:16


ይህን ኪታብ "ተንቢሁ ዘዊል አፍሃም ኢላ ረእብ አስ– ሰድእ ወል– ዊኣም ዐላ መንሀጅ አስ– ሠለፍ አል– ኪራም"
ዳውንሎድ አድርጋችሁ አድምጡት ባረከላሁ ፊኩም።
በአንድ መንሀጅ ተከታዮች መካከል አለመግባባት ሲፈጠር በምን መልኩ መፈታት እንዳለበት ወሳኝ ነጥቦች በውስጡ ተዳስሰውበታል።
ኪታቡ ሸይኽ ሷሊሕ ሱሀይሚ ሀፊዘሁላህ ያዘጋጁት ሲሆን
ከታላቅ የዘመናች ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን መቅድም ስለ ኪታቡ አሳሳቢነት ተፅፎላቸዋል።

5,895

subscribers

1,397

photos

191

videos