Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ) @welene_tube Channel on Telegram

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

@welene_tube


Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ) (Amharic)

ወለኔ ቲዩብ (Wolene tube) የቴሌግራም የቴኤስር አዝናኝ እና አስተያየቶችን ለማውጣት በየት ያሉት ሴቶችንና እና አባቶችን በተለያዩ ቀናት በዕለት ወረለው ይግባኝ። ይቄሓል, ተጠናካሪ, ምርጫዎች እና ቁጥሮአዲስ እና የኘታኔን ሩሲያም እንዲከብሩ ለማሳየት ይህን ቦታዎችን ይመልከቱ። ወለኔ ቲዩብ አሁን የቀንይራ አበባዎችን ለመቆርጥ የበጀቱ የቴኤስር መረጃዎችን እና መልስዎችን ይጨምሩ። ይህ ቦታ የምትወስዱ እና ለቴሌግራሙሉ ወለን እንታወክሃለን!

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

08 Dec, 17:44


ገጣሚ
አብድረሂም
ወለንኛ ግጥም

🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

08 Dec, 14:04


ኤለ አይበሉነ ብዥግዝ አለነ
ሳዲቅ ሀሰን ወለንኛ ግጥም


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

08 Dec, 06:03


በ 11 ቀን ሶሪያ ነፃ ወጣች
አላህ ነስሩን ቅርብ ካደረገልክ ጎበዝ በ11 ቀን ሀገርን ሚያክል ነገር ነፃ ታወጣለክ

ድምፅህን አጥፍተክ እንደ ሶሪያ ነፃ አውጪዎች ያለብክን የቤት ስራ ሰርተክ ወደ ትግል በመግባት በአጭር ግዜ ድል ታደርጋለክ

አላህ የተጨመረበት ነገር አሸናፊ ነው
ለሁሉም ነገር ግዜ አለው ተስፋ ብቻ አትቁረጥ መታገልህን አታቁም

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

08 Dec, 05:22


ከሶሪያ ሴድናያ እስር ቤት የተፈቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በመንገድ ላይ ደስታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።

- ሀሩን ሚድያ ህዳር 29/2017

ሴድናያ እስር ቤት፣ 'የሰው ልጅ እርድ ቤት' በመባል የሚታወቅ ሲሆን በደማስቆ ዳርቻ የሚገኝ ትልቅ ወታደራዊ እስር ቤት ነው። በሺዎች ለሚቆጠሩ የሶሪያ ሰላማዊ ዜጎች ማሰቃየት እና ለግድያቸው ተጠያቂ መሆኑ ይገለፃል።

የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እስር ቤቱ እንደፈረንጆቹ ከ 2011 ጀምሮ ለግድያ፣ ለድብደባ፣ ለግዳጅ እስርና እና በንፁሀን ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ በደል እንደተፈፀመበት ገልፀዋል።

እ.ኤ.አ.በ2017 መጀመሪያ ላይ በርካታ እስረኞችን ማስወገዳቸውን የሚያትት መረጃ በእስር ቤቱ ውስጥ መገኘቱን የሚገልጹ ዘገባዎች ሾልከው መውጣታቸውን የሚድል ኢስት ዘገባ ያመላክታል።

የሶሪያ ተቃዋሚ ሀይሎች የበሽር አላሳድ መንግስት ላይ በፈፀሙት ያልተጠበቀ እና ፈጣን ጥቃት አገዛዙ መገርሰሱን አለም አቀፍ ሚድያዎች በዘገባቸው ላይ ጠቅሰዋል።



🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

07 Dec, 08:39


ባለቤቱን ካልንቁ አጥሩን
አይነቀንቁ አለ የሀገሬ ሰው

ለግዜው የፖለቲካ አለመግባባትን ወደ ጎን በመተው በአንድነት የምንቆምለት ነገር በጋራ እንቁም

ቋንቋችን የኮኪር ገደባኖ ብቻ አደለም
የአበዥጋይ ብቻ አደለም
የጉታዘር ብቻ አደለም
የጅማ ወለኔ ብቻ አደለም
ቋንቋችን የሁላችን ነው ልጆቻችን በአማርኛ ተምሮ ውጤት አልባ ሁናሉ በራሳቸው ቋንቋ ሳይማሩ ቀርቷሉ
ዛሬ ጉራጌ ዞን የራሱን ጉራጊኛ ቋንቋ በልጆቻችን ላይ በግድ ለማስተማር መንግስትአዊ መዋቅር በመጠቀም ወደ መሬት ለማውረድ እየሰራ ነው

ልጆቻችን በራሳቸው ቋንቋ እንዲማሩ ባተደርጉ እንኳን በማያቁት ቋንቋ እንዲማሩ እንዳታደርጉ የወረዳ አስተዳደር መሪ ተብዬዎች በመንግስት መዋቅር ጫና ቢመጣባቹም ስራ የመስራት አድማ አድርጋቹ ከጉራጌ ዞን ጋር ያላቹን ግንኙነት አቋርጡ

የሕዝባችን በትንሽ የፖለቲካ አለመግባባት ኩርፊያ ውስጥ ስላለ አሁን ይሄን እድል ተጠቅሞ ከፋፍሎን የበለጠ እንዳያባሉን ሁሉም አከባቢ አንድ በሚያደርገን ነገር ላይ አንድ በመሆን በልዩነቶቻችን ላይ ተከባብረን በአንድነት መቆም እንችላለን እኛ አንድ ከሆን ማንም እኛን መድፈር አይችልማ ዛሬ ግን እንደ ቀልድ ዝም ካልን ነገ የማንም መጫወቺያ ባሪያ ነው ምንሆነው

በተለይ ክፍተት አለ ብሎ የሚያስቡት በገደባኖ አከባቢ ስለሆነ ምንም አይነት የሀሳብ ልዩነት ቢኖረንም በዚ ነገር ግን በጭራሽ የጉራጊኛ ቋንቋ ልጆቻችን መማር የለባቸውም ከተማሩም በራሳቸው ቋንቋ ይማሩ ብላቹ መታገል አለባቹ

አላህ አንድነት ሰቶን በአንድነት እስክንቆም ድረስ አንድ በሚያደርጉን ነገር ላይ በጋራ እንቁም ከብሽሽቅ ፖለቲካ ወተን ወረዳችን ተጠቃማ በሚያደርገን ነገር ላይ በጋራ በመመካከር አብረን እንጋዝ

አንድነት ሀይል ነው

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

07 Dec, 06:44


የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ባሕል ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ አቶ ሄኖክ ጉልላት በፎቶ ላይ የምታዩት ነው

ጉራጌ ዞን በዋናነት ይሄን ግለሰብ የወረዳው ባሕል ቱሪዝም ቢሮ አድርጎ የሾመው የወረዳችን ባሕል ቋንቋ እንዳያድግ እና ከጉራጌ የሚሰጠው ተልኮ ለማስፈፀም ነው እንደዚ አይነት ቦታ የሚቀመጥ ሰው የወረዳው ባሕልን ቋንቋን እንዲሁም ሀይማኖትን ጭምር ታሳቢ ተደርጎ የሚሾምበት ቦታ ነበር ነገር ግን የወረዳው አመራሮች ሁሉም በጉራጌ ዞን ትዛዝ ሚቀመጡ ስለሆነ ወረዳችን በምክር ቤቱ መርጦ የሚያስቀምጠው አንድም አመራር የለም

ከሁለት ሶስቴ ስተቶችን እያየን ዝም ብለን አልፈናል የወረዳችን የባሕል እቃዎች የወረዳችን የባሕል ቤቶች የጉራጌ ናቸው ብሎ በሚዲያ ጭምር ከጉራጌ ዞን ጋር በጋራ በመሆን እየሰራ ነበር

አሁን ደግሞ ልጆቻችን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ወለንኛ ሳይማሩ በማያቁት ቋንቋ ጉራግኛ ቋንቋ ለማስተማር በቪዲዮ እንዳያቹት እታች ወርደን እንሰራለን ብሎ ያለ ምንም ፍራት በሚዲያ እየተናገረ ነው የወረዳው አስተዳደር አቶ ሚፍታ አመራር የመቀየር አቅም ካላቸው ሕዝብን የሚያከብሩ ከሆነ ይሄን ልጅ በአስቾካይ ከቦታው ያንሱ ያለ በለዚ አቶ ሚፍታም እና ሌሎች አመራሮች ሁሉም እጃቸው አለበት ማለት ነው

ከእነሱ አቅም በላይ ከሆነ ለሕዝቡ በግልፅ የማሳወቅ ግዴታ አለባቸው

የባሕል ቱሪዝም ቢሮ በተጠበቀበት ደረጃ አክል ያላደገው የወረዳችን ባሕል ቋንቋ ወደ ሚዲያ ወቶ እንዳይታይ በየ ግዜው ጉራጌ ዞን ጋር በመሆን ሚያጨናግፍ ይሄ ግለሰብ ነው

አሁን በቃክ ተብሎ በክብር ሊሸኝ ይገባል በቦታውም የወረዳችን ባሕል ቋንቋ ሀይማኖት ታሳቢ ያደረገ ሰው በቦታው እንድታስቀምጡ እንጠይቃለን

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

06 Dec, 18:03


ዛሬ ትምህር ቤት የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ነበር ልጆቹ የወለኔ ባሕል ልብሳችን ሳንለብስ አንሄድም ብሎ በሶስት ቀን መሀል ተሰርቶ ነው የደረሰላቸው

እኛ አቅም ኑሮን ወለኔን ነፃ ባናወጣ አዲሱ ትውልድ ግን ወለኔን ነፃ ያወጣል በማንነቱ ኮርቶ ሳይሸማቀቅ እንደ ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች መብቱ ተከብሮ ይኖራል

ሁላችንም ባገኘነው አጋጣሚ ቦታ ልጅ አዋቂ ሳንል እንታገል ወለኔነታችን እናሳይ

አዲሱ ትውልድ እሳት ነው
ወለኔ ብሔር ነው !!!!!!

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

06 Dec, 17:50


የወረዳችን ባሕል ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ
አቶ ሄኖክ ምን አሰቦ ነው በወረዳችን ጉራጊኛ ቋንቋ ለማስተማር ስልጠና ሊወስድ የሄደው ይሄም አልበቃ ብሎ አስታየት ሲሰጥ በጣም ገርሞኛል

እንደውም አሪፍ መነቃቂያ ይሆናል የተኛው ሕዝባችን ማንቂያ ይሆናል እናተ ብቻ ለማስተማር ወደ ወረዳው ትምህርት ቤት ይዛቹ ብቻ ሂዱ እሱን ብቻ ነው ምንጠብቀው ለዛ ነው ዝም ብለን እያየናቹ ያለነው

የዛኔ ግን አቶ ሄኖክ ወረዳው ላይ ስራ እሰራለው ብለክ ብቻ እንዳታስብ ስራ መስራት ቀርቶ መኖርክም ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይገባል

https://t.me/welene_tube

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

06 Dec, 15:16


ከሼሁይ ቀበጥኩይ
ገጣሚ ዋጂ ሳዲቅ ሀሰን

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

05 Dec, 18:49


መሀልአንባ ኮሪደር ልማት እየለማች ነው ሌላ አከባቢ ከተማውን ኮሪደር ልማት አስውቦ ወደ ሚዲያ ያመጣል የኛ ወረዳ ከተማን በመጥረጊያ እየጠረገ ወደ ሚዲያ ያወጣል

የአንድ ሀገር መልካም አስተዳደር አለመኖሩ ከተማው ያሳያል
የአንድ ሀገር ሕዝቦች አንድነት እንደሌላቸው ከተማው ያሳውቃል

አሁንም አረፈደም በአንድነት በመስማማት ቁመን ሀገራችን እናልማ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

30 Nov, 06:41


በጥዋቱ ይሄን መልክት ሳይ በጣም አሳዝኖኛል ነገ የት እንደምንደርስ አናቀውም ወንድማችን በቅርበት ባይሆንም በትግል ልዩነት አቀዋለው ሁሌም በተቀራኒ ይቆም ነበር እና በተለይ ብዙ ቦታዎች ላይ ተሳታፊ ነበር በገደባኖ አከባቢ ተወላጅ ወንድማችን በቅርበት የምታቁት የሚዲያ መነጋገሪያ ሳይሆን ግሩፕ ከፍታቹ ብንረዳው መልካም ነው
አንድ ኩላሊቴን የሚገዛኝ እያለ ነው ትላንት ብዙ ቦታዎች ላይ በገንዘቡ ተሳትፎ ሲያደርግ ነበር ዛሬ ተቸግሮ አካሉን ለመሸጥ በፌስቡክ ፖስቷል የሰው ፊት ከመቅረብ እና ሰው ከማስቸገር ብሎ ነው የፖሰተው በዙሪያው ያላቹ ሰዎችበደንብ ምታቁት ስለሆን የበኩላቹን እገዛ አድርጉለት

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

25 Nov, 19:29


ትላንት የተለቀቀ ዘፈን ዛሬ ገጠር ደርሶ ቪዲዮ እየሰሩ ነው እኛም ምንፈልገው ቆፍጠን ያለ አርዴ ነው እኔ ወለኔ ነኝ ባርነት ይበቃኛል የሚል ትውልድ ብቻ ነው ማየት ምንፈልገው

ገዙ ኤግነቶ በርታ ወንድማችን ስራክ ተደራሽ እየሆነ ነው

🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

25 Nov, 07:53


መታሰቢያነቱ ለሀጂ ረዲ አሚኖ ከንግግራቸው እና ለነሱ ከተገጠመላቸው ግጥም በሳዲቅ ሀሰን ለትውስታ ይቀመጥ

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

24 Nov, 17:34


ገዙ ኤግኖት አዲስ ወለንኛ ሙዚቃ
ወለኔ ሰባሽ
🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

24 Nov, 12:41


https://youtu.be/MNydPizf3is?si=sU5C21I96ncBzfmp

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

24 Nov, 08:01


አዲስ ወለንኛ ሙዚቃ በዘይኑ ተማም እጅግ ያማረ ግጥሜ ዜማ የሙዚቃ ቅንብር የታየበት ስራ ነው በቀጣይ ዋጂ ዘይኑ እስከዛሬ ከሚለቀው አውዲዮ አንድ እርምጃ ከፍ ብሎ በክሊፕ ይዞልን ሊመጣ ነው

ባሕል ቋንቋችን ደረጃውን ጠብቆ እንዲሰራ ዋጂ ቃሲም ሙደሲር ከዱባይ ሙሉ እስፖንሰር ሲህን በራሱ የዩቲብ ገልፅ በሀርላ ቲዩብ ይዞ ብቅ ይላል

የሚሰሩ እጆች እናበረታታለን በርቱ ባሕል ቋንቋችን ከፍ አድርጉልን

🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

23 Nov, 19:57


ዬሙናኮ እንዢ ስሚየ ማረግ ዬለይ ትዳር ዬለየ ዬሙናኮ እንዢ ስሚየ እላከብሩይ ወንደላጤየ

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

23 Nov, 07:29


https://youtu.be/yTJ0qNN6BgU?si=YaFajKEGjmURKrpL

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

23 Nov, 06:45


ገጣሚ ሳዲቅ ሀሰን

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

22 Nov, 15:29


ጬኚያኒ ጬጣኒ ቢንጉወ ሀኪም ቀበጣኒግን ደምከ ፈሰሳኒ ሞታኒን ይትፈጃነ
አንቦላንስ ገግኸ አሁ አቦላንስ ዋቡነስ ባልነ ወረደ ብልዴውልናን ሰአት ነዳጅ ዬለ እልመጭነ ይሏን
በቃ ነብሰጡርት ምንታኛት አነግን ጥወሪየ ሊወሰዱተ ወይ በዚጠኝ ሰአት አርዴነይ ቢኜዬትን ወይ በአሰረ ሆይት ሰአት ሰአትን ሚጥ ዬንዜታነይ አነ ወላጅ አንቦላስ እትረኸብ
አሁ አድቴ አንቦላንስ ቲዴውሊ አንቦላንስ ዬለ ባሉ
ባይሱዚ ጫኒያኒ ጫት ቢጪኑቢያን አይሱዚ ጫኑታኒ ወሊሶ ቲወስዱተ በወሊሶ አነምግን ሆሰፒታል ታያገቡተ ጭሎም በደልሸ ሞተ እሻም ሞቲ

መንገድ ላይ ህክምና አጥተው ደማቸው ፈሶ ይሞታሉ
አንቡላንስ ፈልገን ወረዳ ስንደው ነዳጅ የለንም አንመጣም ይሉናል
አንድ ነብሰጡር አንቡላንስ አጥተው ጫት በሚጭን አይሱዙ ወሊሶ እየወሰዷት  ሆስፒታልም ሳደርስ ሆዷ ውስጥም ካለ ልጇጋ ሞተች


የእናቶቻችን ስቃይ በአንደበታቸው አዳምጡት ወረዳው  ለሚመራው ህዝብ ምንም ደንታ የለውም
አንድ እናት ቤቷ ውስጥ ከወለደች ያሰቀጣል አይቻልም ይላሉ  እናት ደግሞ ጤና ጣቢያ በአቅራቢያዋ ሰለማይገኝ የግድ እርዳታ ያሰፈልጋታል እድለኛ ከሆነች ሰው ባለበት ሰአት ሚጧ ይመጣል
ጤና ጣቢያው ምንም ያህል ቢርቅ በቃሬዛ  ተሸክመው ይወስዷታል ሌላ  ከባድ ነው
አንቡላንስ ተፈልጎ ሲደወሌላቸው ግን ነዳጅ የለውም የተለያዩ ምክንያቶች በመፍጠር አንመጣም ይላሉ
ወልቂጤ ኤፍ ኤም ላይ አስፍር  አዘጋጅቶ በሚያቀርበው የወለንኛ ፕሮግራም የተወሰደ


https://t.me/welenewutebetebanu

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

20 Nov, 18:17


https://youtu.be/4wVQms4i6OI?si=XOjpdtOMj0RWr2Fb

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

19 Nov, 19:49


ትኩስና አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት
ከታች ያለውን ሊንክ በመግባት ፈጣኝና አዳዲስ መረጃዎች በፍጥነት ያገኛሉ
የቴሌግራም ቻናላችን (join )በማለት
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇👇

https://t.me/demekasheTube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

18 Nov, 08:43


በውብ ባሕል ልብስ የደመቁ
የወለኔ ልጃገረዶች የምር ወለኔ የውቦች መፍለቂያ ነው ብንል ማጋነን አይሆንም

ሁላችንም በወለኔ ባሕል ልብስ ደምቀን ራሳችን አውጥተን እናሳይ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

18 Nov, 08:32


በውብ ባሕል ልብስ
በውብ ወለኔ ልጆች
በውብ ጭፈራ
በውብ ሙዚቃ
የአዲስ አበባ አዲሶቹ የባሕል አንባሳደሮች ሁሉን አሟልቷ የሰጣቸው ጎበዝ ታጋዮች በርቱ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

17 Nov, 19:30


በወለኔ ብሔረሰብ የወለጋ ዲሲ ቀበሌ በዛሬው እለት ወለጋ ዲሴ ላይ የሚሰራው የኢማሙ ሻፊኢይ መስጅድና መድረሳ ግንባታ ዛሬ መሰረተ ድንጋይ ተጥሏል

በቀጣይ ለመስጅዱ እና ለመድረሳ ከሕዝቡ ድጋፍ ስለሚፈልግ ሁሉም በአንድነት ቁሞ ይሄን የተጀመረውን በጋራ እንጨርሰው

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

17 Nov, 15:25


https://youtu.be/VNYNo6uVHpk?si=rgtBCj6Nq4WgmW0y

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

17 Nov, 14:49


ያገኘከውን አጋጣሚ ሁላ ተጠቀምበት ዛሬ የሰው ደጅ ብትጠና ለአላማ ነው ነገ የተሻልክ ሁነክ ትገኛለክ በትግል ውስጥ አጋር ወዳጅ መፍጠር አንዱ የትግሉ አቅጣጫ ነው ሰበብ እየፈለጉ ባገኙት አጋጣሚ ማንነት ራስን አውጡቶ ማሳየት አንድ የትግሉ መንገድ ነው ትግሉ የአይምሮ የስነልቦና እንዲሁም የአካላዊ ትግል ነው

በዛሬው ፕሮግራም የወለኔ የአዲስ አበባ አርዴ የሸገር እህቶቻችን አስሚድ የባሕል ቡድን በቦታው በመገኘት ለጀግናው ወንድማችን ዋጂ ሙሰማ ጀማል ሞራል ሰቷሉ ለስልጤ ወንድሞች አብዛኛው ወለኔን በስም ብቻ ስለሚያቅ በቦታው የወለኔ አጨፋፈር የወለኔ ባሕል ልብስ የወለኔ ሙዚቃ አሳይቷል ትግላችን የማንነት ነው ማነንነት ደግሞ ራስን አውጥቶ ማሳየት ነው

ትግሉ ይቀጥላል
ወለኔ ብሔር ነው


🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

17 Nov, 13:01


ወለኔ እንደትነየ
ቅበትሸ አደትነየ
ይነብራው በወለብነቲየ
ያቴራው ፈያን አደትየ


የሸገር ወለኔ አንባሳደሮቻችን ዛሬ በራሳቸው ቀለም ደምቀውና አሸብርቀው በአንባሳደር ሲኒማ ከስልጤ ወንድሞቻችንጋ ባህላቸውን ቋንቋቸው ለማሳየት ለማሰተዋወቅ ተገኝተዋል

https://t.me/welenewutebetebanu

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

17 Nov, 10:34


አዲስ አበባ መርካቶ ዛሬ ህዳር 08/2017 ዓ.ም የእሳት አደጋ ተከስቷል።

https://t.me/welenewutebetebanu

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

17 Nov, 09:39


በጭፍኑ ሳዑዲ የሙስሊም መገለጫ ሀገር አድርገክ ምትቆጥር ሁላ ሳዑዲን የተውሂድ ሀገር ብለክ ምትጃጃል ሁላ አሁን እነሱ የሚያደርጉትን ትከተላለክ ወይስ እስልምናን ትከተላለክ

በተከበረው ሀገር በተከበረው የካአባ ምስል በመድረክ በመስራት በራቆት የሙዚቃ ድግስ ሲደረግ ነበር ይሄ ድርጊት ብዙ ሙስሊሞችን አሳዝናል

አላህ ወደ ቀልቧ ይመልሳት አንተ ግን ቆም ብለክ ትምህርት ውሰድ ሳዑዲ ሚባል የነብዩ ሀገር የለም ነብዩ (ሰዐወ) የሚያቁት ሀገር ኢጃዝን ነው እነሱም የኖሩ በኢጃዝ ነው ኢጃዝ መካ መዲና ጣይፍ የሚባሉ ስፍራዎች ናቸው አሁን የእነሱ ስም ቀርቶ በቤተሰብ ስም የተሰየመ ሀገር ነው ሳዑዲ

አንዳንዴ ቆም ብለክ የተነገረክን ብቻ ትክክል ነው ብለክ ተቀብለክ አትሂድ አመዛዝነክ ተጋዝ ላንተ ሚበጀው እሱ ነው

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

16 Nov, 18:21


የፈጠራ ባለሙያ ታዳጊ አብድልሀፊት ከወለኔ ቤተሰብ የተገኘ ወንድማችን ነው በጉራጌ ዞን በወለኔ ድንበር በሆነችው ሙሁር አክሊል ወረዳ የተወለደ ነው አሁን ባለው የፖለቲካ ችግር ልጁ ላይ ተፅኖ እንዳይፈጥርበት ለግዜው ወለኔ ብለን በሚዲያ እንዳረዳው ዝም ብለናል በውስጥ መንገድ የተቻለን ድጋፍ እናደርግለታለን

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

16 Nov, 15:33


ወለንኛ ሙዚቃ ከፍ የማድረግ እና የማሳደግ ትግል አንድ ደረጃ ከፍ የማድረግ ስራ

ድምፀ መረዋ ዋጂ ሙሰማ ጀማል ነገ በአንባሳደር ሲኒማ አዳራሽ ከስልጤ ወንድሞቹ ጋር ስራውን ያቀርባል ዛሬ በስልጤ ወንድሞች ጋባዥነት በመድረክ ላይ ስራውን ያቀርባል ነገ ደግሞ እሱ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ይጋብዛቸዋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን

ዋጂ ሙሰማ ጀማል በጣም ለየት የሚያደርገው የወለኔን ባሕል ቋንቋ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል በየሰርግ ቤት በየ ብሔር ብሔረሰቦች ፕሮግራሞች ላይ ያለማንም አጋዥ ደጋፊ ራሱን በራሱ በጥረቱ ለዚ የደረሰ አርቲስት ነው በወለኔ ትግል ውስጥ እያለ ብዙ ችግሮች በሂወቱም ቢደርሱም ችግሮችን በጥሶ ድል የደረገ ጀግና ወጣት ነው ከአሁን ቦኋላ ያንተን ከፍታ ብቻ ነው ምናየው የሕዝብ ልጅ ከሆንክ ደግሞ ሁሌም ከፍታ ላይ ነው ምትቆየው

ይሄን ካልኩኝ የአዲስ አበባ አርዴ ነገ ወደ አንባሳደር ሲኒማ የወለኔ ባሕል ልብስ ለብሳቹ በመሄድ ወለኔን ከሙሰማ ጋር ከፍ አድርጋቹ አሳዩ አስተዋውቁ የሸገር አርዴ በጣም ምንኮራባቹ እና ለባሐሉ ትልቅ ቦታ በመስጠት ከአርቲስቶች እኩል ተፅኖ እየፈጠራቹ ነው በርቱ ልል እወዳለው

ነገ እሁድ ሕዳር 8 ቀጠሮ በአንባሳደር ሲኒማ ማንም እንዳይቀር

መግቢያ ሰአት ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

10 Nov, 18:54


https://youtu.be/r8hCO0Rhs84?si=dVbNNTxhQGMMEIs7

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

10 Nov, 17:50


የወለኔ ብሔረሰብ ተወላጅ የሆነው ዋጂ ቃሲም ሙደሲር በዱባይ የወለኔ ብሔረሰብ ኮሚኒቲ መሪ የሆነው ወንድማችን ለሀላባ እስቲዲየም 500.000 ሺ ቃል ገብቷል

የወለኔ ሕዝብ እና የሀላባ ሕዝብ ወዳጅነት በሚያጠናክር መልኩ የወለኔ ስም እንዲጠራ አድርጋል

ዋጂ ቃሲም በወለኔ ባሕል ቋንቋ ብዙ ስራ እየሰራ ያለ ጀግና ወንድማችን ነው በዚው በርታልን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

10 Nov, 08:27


https://youtu.be/IewTXsbYj2w?si=sXdonyxcnTo2WSrV

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

10 Nov, 05:32


አንተ ብቻ ወደፊት ተጓዝ የያዝከው አላማ ላይ ፅና የምችለውን አስተዋፆ አድርግ ከትላንቱ እንጂ ራስህን ማወዳደር ያለብክ ከአሁኑ አደለም ዛሬ ያለክበት ደረጃ ያንተ አንዱ ስኬት ነው ነገ ደግሞ በአላማክ ፀንተክ ምታመጣው አንዱ ስኬት ነው

የዱባይ ወለኔዎች የተገኘውን አጋጣሚ ሁሉ በመጠቀም ማንነታቸውን ራሳቸው የሚያሳዩበት መንገድ በጣም የሚደነቅ ነው መጨፈር ባሕል ማሳየት ብቻም ሳይሆኖ በልማትም አለን ከጎናቹ በማለት ለሀላባ ሕዝብ አጋርነታቸውን አሳይቷል

የመአከላዊ ክልል ፕሬዝዳንት የወለኔ ባሕል ልብስ ተለብሶ አቀባበል ሲደረግላቸው ምን ሊያስቡ ይችላሉ እነዚን ሰዎች በዚን አክል የጠነከሩ የተደራጁ ከሆኑ እነዚን ማፈን ከባድ ነው ብቻ ሚሉ ነገሮቹ ሁሉ ቀላል ይሆናሉ ለወለኔ መጪው ግዜ ለወለኔ ብሩህ ነው

ትግል ይቀጥላል
ወለኔ ብሔር ነው

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

09 Nov, 18:51


በምስሉ ላይ የሚታየው ታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3 - 00434 አ.አ የሆነ እቃ ጫኝ አይሱዙ መኪና ከነጫነው እቃ በተደራጁ ዘራፊዎች የተወሰደብን በመሆኑ መኪናውን ያያችሁ ወገኖቻችን በስልክ ቁጥር 0912 457183 ወይም 0921 894386 ብትጠቁሙን ወሮታውን እንከፍላለን፡፡

ከኮዩ ፈጬ የንግድ እቃ ጭኖ መርካቶ ለማራገፍ ሲሄድ የነበረውን አይሱዙ መኪና ሳር ቤት ኪንግስ ሆቴል አከባቢ ሲደርስ የወታደር ሬንጀር ልብስ የለበሱ እና የታጠቁ ዘራፊዎች በአባዱላ መኪና መንገድ በመዝጋት መኪናውን አስቁመውታል፡፡ በተጨማሪም ልክ የህግ አስከባሪ አካላት (ወታደር) እንደሆኑ በማስመሰል ሹፌሩን መንጃፍቃድ ጠይቀው ህገወጥ እቃ እንደጫነ ጥቆማ ደርሷቸው ያስቆሙት መሆኑን እና መኪናው ለፍተሻ የሚፈለግ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ሹፌሩም የጫነው እቃ መርካቶ የሚራገፍ የንግድ እቃ መሆኑን ገልፆ እቃው የተገዛበትን ደረሰኝ በማሳየት ጭምር ለማስረዳት ሞክሯል፡፡ ይሁንና ግን የህግ አስከባሪ / ወታደር ተመሳስለው፣ ታጥቀው እና ተደራጅተው የመጡት ዘራፊዎች መኪናው ፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ መፈተሸ አለበት በማለት ሹፌሩን እያዋከቡ እና እየደበደቡ አውርደው ወደያዙት አባዱላ መኪና ያስገቡት ሲሆን የእነርሱ ሹፌር ደግሞ ወደ አይሱዙው ገብቶ መኪኖቹ ፊት እና ኋላ ሆነው እየተከታተሉ ይሔዳሉ፡፡

ይሁንና ግን ቡልጋሪያ አከባቢ ሲደርሱ አይሱዙው ወደ ሌላ አቅጣጫ ሲያመራ ሹፌሩን የጫነው አባዱላ ደግሞ ወደ ሌላ አቅጣጫ በሚዞርበት ሰዓት ሹፌሩ <<ህግ ቦታ እየወሰድንህ ነው አላላችሁኝም ወይ? ለምንድነው መኪናው ወደ ሌላ አቅጣጫ የሚሔደው?>> የሚል ጥያቄ ሲያነሳ ውስጥ ያሉት ዘራፊዎች ሹፌሩን እራሱን እስከሚስት ድረስ በመደብደብ እና በማፈን ጭምብል አልብሰው በፍጥነት እየነዱ ተጉዘዋል፡፡ በዚህ ሁኔታ ለረጅም ርቀት ከተጓዙ በኋላ ኃጫሉ መንገድ ወደ ጋርመንት መሔጃው ጋር ሹፌሩን ከመኪናው አውርደው ጥለውት ተሰውረዋል፡፡ ሁኔታው ከተፈጠረ በኋላ አከባቢው ላይ የደረሱ ሰዎች ሹፌሩን አፋፍሰው ጤና ጣቢያ ያደረሱ ሲሆን ሹፌሩም አራሱን ከመሳት ከነቃ በኋላ ጉዳዩን ወንጀሉ ለተፈፀመበት አከባቢ ፖሊስ ጣቢያ አመልክተናል፡፡

መኪናውን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ ወገኖቻችን በስልክ ቁጥር 0912 457183 ወይም 0921 894386 ደውላችሁ ብትጠቁሙን ወሮታውን እንከፍላለን፡፡

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

09 Nov, 18:13


የወለኔ ሕዝብ ከሌሎች ብሔሮች ጋር ወደጅነት ማጠንከር ቀጥሎበታል ትግል ውስጥ ስትኖር አጋር ወዳጅ መፍጠር ግዴታ ነው

በዱባይ የሚኖሩ የወለኔ ተወላጆች የወለኔ ኮሚኒቲ ለሀላባ እስቴዲዬም ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋፆ ለማድረግ በቦታው ተገኝቶ የመአከላዊ ኢትዮጽያ ክልል አቶ እንደሻው ጣሰውን አቀባበል በማድረግ ትልቅ ስራ ሰርቷሉ

የወለኔ ሕዝብ በውጭ የሚኖረው ለወለኔ ማንነት ትግል ለሚደረገው በገንዘቡ በእውቀቱ በግዜው መሰዋት በመክፈል ወለኔ ትላን ከነበረችበት ዛሬ ላይ የተሻለ ነገር እያሳዩ ነው የትግሉ አካሄድ የገባቸው የወለኔ ዲያስፖራዎች በሰፈር በጎሳ ሳይከፋፈሉ በአንድ ወለኔ ስም ብቻ በመደራጀት ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው ሀገር ላለው የወለኔ ሕዝብም ምሳሌ መሆን የሚችሉ ናቸው

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

09 Nov, 17:35


ወለኔ መንገድ ቅንጦት የሆነበት ሀገር
በዋቦን ቀበሌ እንጨት ለመጫን የገባ መኪና በመንገድ ብልሽት ምክንያት ተገልብጣል

የሀገራችን ወለኔ ሲኖ ትራክ እንኳን እንደ ልቡ የማይሄድበት መንገድ ነው አከባቢያችን በመንገድ ኋላ ቀር የሆነ ደህንና የጠጠር መንገድ የሌለበት አንድም አስፓልት መንገድ የማይገኝበት መንገድ ነው

የወረዳው መንግስት መንገድ ሰራው የሚለው በዶዘር ቆፍሮ ቆፎሮ ብቻ እየወጣ በክረምት ጭቃው መኪና አያስኬድ በበባጋ አዋራው አያስኬድ አንድ ሰው ዘመድ ጥየቃ ለለቅሶ ለሰርግ ወደ ወለኔ ከገባ መኪና ይዞ መኪናው ባይገለበጥም እቃ ሰብሮ ነው ሚመለሰው

ሁሌም ወለኔ ብለን ምንጮህ ዘርፈ ብዙ ችግር ስላለበት ነው ኋላ ቀር የሆነ ሀገር ስለ ሆነ ነው

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

09 Nov, 14:56


ዛሬ ምትኮራበት ውበት ረጋፊ ነው
ዛሬ ምትኮራበት ሀብት ረጋፊ ነው

ቋማ የሆነ ነገር እዚ ዱንያ ላይ የለም ሁሉም ነገር ተቀያያሪ ነው

ጤና ባለክ ግዜ አላህን አመስግን
ሀብታ ባለክ ግዜ አላህን አመስግን
በድህነት ፈተና ውስጥ ብትሆንም ያልፋል ብለክ አላህን አመስግን

በአጠቃላይ በዚ ዱንያ ላይ ስትኖር መሞትህን እያወክ በተቻለክ አቅም ለሰዎች ምቹ ሰው ሁነክ እለፍ ዞታሪ የለም እና

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

08 Nov, 19:01


ይህ ከታች የለቀኩት የአንድ ወንድሜ ፁሁፍ ነው ። በትግስት እናንብበው  ለተግባራዊነቱም ለብራግነ!!!

አሥቸኳይ መልዕክት!
ለሚመለከተው
ሁሉ!!

ይህ ሠሌዳ ሥለ ትምህርት የምናወራበት ሥለሆነ እሥኪ ከታሪክ ማህደራችንና አሁን ያለንበትን ሁኔታ እንመልከት👇

የተከበራችሁ ቤተሠቦቻችንና ወዳጆቻችን ሥራችን ሁሉ ገንብቶ ማፍረሥ ለምን ሆነ? በአላህ መንገድሥ አያሥጠይቀንም ይሁን?

ከታች የቀረበው ኃሣብ ትችትም ባይሆን ላለመፃፍ ብንወሥንም በሁኔታዎች ተገደን ከተብነው

ከ1989_1994 ለ5 አመታት ልጆቻችን 5ኛ ክፍል ድረሥ የራሣችን ቋንቋ እያለን ችላ ብለን ወይም በመናቅ ከእኔው የሌላው ይበልጣል አይነት በሥልጥኛ ሥናሥተምር ቆይተን ነበር። ጥናት ሣይደረግ ጥቅምት 7 ቀን 1994 ዞኑ በድንገተኛ ጉባዔ አቶ ዲላ ኢያሡና ገመቹ አረቦን በመላክ የሥልጥኛ ቋንቋ ትምህርት እንዲቋረጥ ተደርጎ መምህራንም ወረዳውን ለቀው ሢወጡ ት/ቤቶች ባዶ መቅረታቸው ሢታወሥ በዚያን ጊዜ የተፈጠረው ሁኔታ አሣዛኝ ነበር።

በጊዜው 5ኛ ክፍል ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በድንገት ከሥልጥኛ ወደ አማርኛ ትምህርት ሢገቡ የመምህራንም እጥረት ተጨምሮ ያለ ምንም ግንዛቤ ወደ 6ኛ ክፍል እንዲሁም 7,8,9ና 10ኛ ደርሠው በተደራራቢ ችግር ሥላለፉ ማትሪክ በጣም ከብዷቸው አንፈተንም በማለት ጩኸት ሥላሠሙ ወላጆች ተጠራርተው ሥለመጡ አሥፈታኞች በጥብቅ ቁጥጥር ኩረጃ ሥለከለከሏቸው መሆኑ ሢታወቅ ወላጆችም ተገርመው መመለሣቸውን እናሥታውሣለን።

ታዲያ ለዚህ ሁሉ ችግር የዳረግናቸው እኛ አልነበርንም? አሥተውሎ የሚራመድ ብዙ ርቀት እንደሚጓዝ ሁሉ በመጀመረያ በቂ ጥናት አለመደረጉ መመልከት ይቻላል። <የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ...>ወይም <ሢሮጡ የታጠቁት..>አይነት አባባል መሆኑ የራሣችን የቤት ሥራ ሌላ እንዲሠራልን መፍቀድ ሆኖ ታልፏል።

አሁን በልጆቻችን ላይ ተመሣሣይ ችግር እንዳይፈጠር በአዲሡ የትምህርት ፖሊሢ መሠረት በራሣችን ቋንቋ ብቻ መማር አለባቸው። የሚመለከተው አካል ሠከን ብሎ ማሠብና ማየት አለበት፤ እኔ ደሞዝ ና አበል ይከፈለኝ እንጂ ለመጪው ትውልድ/ህፃናት/ጉዳይ አይመለከተኝም ብሎ ማሠብ ከፍተኛ ዋጋ መክፈልና የሞራል ውድቀት እንዲሁም የአባቶቻችንን አደራ መብላትና ሣይማሩ ያሥተማሩንና ያቆዩልንን ትውፊት መሸጥ ጭምር ይሆናል።

በእርግጥ ቋንቋ አለማቀፍ መግባባትን የሚፈጥርና ዕድገትን የሚያመጣ መሆኑ ባይካድም የሠው ልጅ እዚህ የደረሠው የራሡን የአፍ መፍቻ ቋንቋ ተጠቅሞ ተምሮና ተመራምሮ ተጨማሪ ዕውቀት በመፈለግ እንጂ የራሡን ቋንቋ እንደ ቡቱቶ ጨርቅ የትም በመጣል አይደለም።በጋራ ቋንቋ ፀጉር ለመሠንጠቅ መሞከርም ትርፉ አመድ በዱቄት  ይሥቃል አይነት ይሆናል።

አንድ ቋንቋ የሚናገርን ማህበረሠብ በወንዝ አጥሮ እዚህና እዚያ ማዶ በማለት አቧራ ማሥነሣትም ፍፁም ተገቢነት የለውም።

ጉዳዩን ያሣሥበናል የሚሉ የአካባቢው አባቶች ሥለ ህፃናት አፍ መፍቻ ቋንቋ ሁኔታ ለማነጋገር ቀርበው መረጃ ሢጠይቁ የምን ወለንኛ  በ<ይኛይ ቃል> ከሆነ የሚሉትን ሠምተው፣መቼም ይህ ዘመን የማያሠማን ተዐምር የለም በማለት እጃቸውን በአፋቸው ጭነው በመገረም ወደ ቤታቸው ተመልሠዋል።እሺ ይሁን ቢባል ይህ <ይኛይ ቃል> ማን ፈጠረው? ወይም ከየት መጣ? ብንል መልሥ የለውም።

በኢትዮጵያ ብሄረሠቦች ጥናት ኢንሥቲትዩት የተመዘገበው የወለንኛ ቋንቋ ሆኖ ሣለ እኛም የምንናገረውና የአፍ መፍቻ ቋንቋችን ነው ። ታዲያ ኦሮምኛም ሆነ አማርኛ የተመራመርንም English ብናውቅም ጉራግኛ መማር ባይከፋም የራሣችንን ለምን እንሸጣለን ወይም እንጠላለን? መቼም 3ቱን በግድ መማራችን ሥለማይቀር ቆም ብለን ማጤን ያሥፈልጋል። ኧረ እባካችሁ አባቶችና በፊልዱ ዕውቀት ያላችሁ ምሁራን <የዝሆን ጆሮ ይሥጠን> አትበሉ ተንፍሡ ለመጪው ትውልድም ያለንን በመሻት ተመራመሩ።

የፓርላማ ተወካያችን በድፍረት መሆን ያለበትን እቅጩን ለመላው ሀበሻ ተንፍሣለች። አይደለም እንዴ? ለምን ወደ ኋላ መንሸራተት? <እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር> ማለት ይህ ነው። እውቀት በመንደር እንደሚማሩት ሁሉ በአደባባይ ይደግሙታልና ባናመሠግናት ንፉግነትና እውነትን መሸሸግ ነው። ለልጆቻችንም የአባቶቻችን ጥሩ የሆነውን ትርክት በማሥተላለፍ በጋራ ልማት የጋራ ብልፀግናን ማምጣት ያሥፈልጋል።

ሌላው ከራሣችን ቋንቋ አልፈን የፈረንጁንም ሆነ ሌላ ሀገር በቀል ቋንቋ ሥንናገር አርቅቀን ወይም ተፈራርመን በመግዛት ወይም ውል ተዋውለን አይደለም፤ የግድ መግባባትና መተዋወቅ ሥላለብን ነው። እንደ እኛ የጎርደነ መጽሀፍ ሢፃፍ የሁሉም አባቶች አሥተያየት ያላማከለ ቢሆንም ቅሉ እኛ ከሌላው ጋር ሥናረቅ ኤገሌ አልነበረም፣አይመለከተውም በማለት ማንገራገርም ተገቢነት የለውም።

ችሎታ ያለው ሠው የሌላውን ቋንቋ ቢፅፍ መጥቶ የሚጠይቅ ወይም አሥሮ የሚገርፍ የለም፤ችግር ካለው ግን በሀገር ምሁራን መተቸት ቢቻል እንጂ።

እኛ ያላወቅነው ቋንቋ የወሠደብን ይኖር ይሆን? ጣሊያኖች ወይም እንግግሊዞች ወይም የአጼ ሹመኞች <ይኛይ ቃል>  አጥፍተውብን ይሆን? መልሥ ያለው ታሪክ አገላብጦ ሊነግረን ይችላል።

የጋራ ቋንቋችን ወለንኛ ነው ጎርደና ሤራም ሆነ ሌላው የሁላችንም ነው። አንድ ባህልና ዕምነት  ቋንቋና አብሮ ነዋሪ ሠርግና ሀዘን የምንጋራ ህዝቦች ነን፤ በጋራም አዲሥ ታሪክም እንሠራለን።

በመደመር ዘመን የነጠላ ዜማ ሥንኝ ቋጥረን በሌላው ያየነው መጠላላት መድገም የለብንም ።በአሁን ወቅት ሁሉም እየተሣለቀብን አዋቂና የተማረ ሠው የላችሁም ወይ? የሚል ጥያቄ እየቀረበ ነው። ይህ ጥያቄ ከራሣችን ቤተሠብ/ልጆች/ ይጀምራል። በተለይ ተሠሚነት ያላችሁ አባቶች ባለኃብቶች ተማሪዎችና ወጣቶች በጠረጼዛ ዙሪያ  የአንድነትን ውይይት መጀመርና መለማመድ ይገባል።

ከአ/አ ቅርብ ሆነን አንድ ኢንዱሥትሪ አሥፓልት ንፁህ የመጠጥ ውኃና ጥሩ ትምህርት በሌለበት ሌጣ ከተሞችን ታቅፈን በመጓጓዣም ዋና ከተማችን መ/አምባን አድማ ይመሥል ትተን በቡታጅራ አጨበርና ቀኚራ በኩል ተጉዘን ሥምጥ ሸለቆ መሬታችንን ለማልማት ገና አንድ ክ/ዘመንም አይበቃንም። ሥለዚህ ያለፈው አልፏልና በመፈላለግ ወረዳችን ተመራጭ ቦታ እናድርጋት፣ እኛ ከተግባባን ተፅዕኖ መፍጠር አልሚዎቸን ቱሪሥቶችንና መንግሥትንም ማማለል ሥለምንችል የሆነውን ባንረሣም ይቅር እንባባል።

ሥለዚህ ትምህርት አፍ በፈታንበት ቋንቋቾን መማር አለብን።ይህ ትውልድ ከተጠያቂነት ሥለማያመልጥ በርካታ ጥያቄዎችም እየቀረቡ ሥለሆነ ግጭትና ክርክር የሠለቸው ማህበረሠብ መገንባት ይገባል።<የራሧ እያረረባት የሠው ታማሥላለች>አባባልን መተው ያሥፈልጋል።

"የተሸከምከው ትርክት ከከበደህ ወደፊት መራመድ አትችልም። ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ!

በመጨረሻም የፓርላማ ተወካያችን ክብርት 👉 ሣዲያ ተማም በወረዳችን ውሥጥ የሚሥተዋለውን የህዝቡን ሥሜትና ግራ መጋባት ለሚመለከተው አካል አቅርባ የሚገባትን ኃላፊነት በመወጣት ላይ ሥለሆነች<በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ>እንዲሉ አንዳንዶቻችን ቁጣና የኩርፊያ ፊት ማሣየት የለብንም።

የቅርብ ጊዜ ምኞት የሆነው<ይኛይ ቃል> የሚለው አባባል ሥላላበቃነው አሁን የምንናገረውን የወል ቋንቋችን ተጠቅመን ልጆቻችን ለፍሬ እንዲበቁ ኃላፊነታችንን እንድንወጣ በአላህ ሥም እንጠይቃለን።

ለመልካም ሥራ የተሠባሠብን የመ/አምባና የአ/አ ወጣቶችና ተወላጆች።

እንደተለመደው የተላለፍነውና ያጠፋነው ካለ በውሥጥ ሹክ በሉን🙏

ቅዱሥ ቁርዐን እንደሚነግረን ሁሉም ነገር ሁን ሢለው ወዲያውም ይሆናል!

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

08 Nov, 18:59


Wolenea voce የወለኔ ድምፅ የወለኔ ጠምበ

የዘነ ቅባጬ የታቼና ምካት አውጄም አልትሬሰ!
ሰብታንጪየ ተመከ ላኪሥ ሩኤት ደቼ ቲጠውሪ በዴሰ!
ኧረ አርዴ ንኧ ሀኪም ቀበጧኒ ለሞቱቸ ካሠ !

በስልክህ ስንት ግሩፕ አለ ግን ወለኔነህ
ወለኔ ቮይስን ግን ፎሎ አላረከውም አደል አሁኑኑ እዚ ጆይን በለው ወለኔ ከሆንክ ብቻ

👉   ወለኔ ነህ  ወለኔ ከሆንክ እዚ 👇👇ጆንበለውው

በሁሉም ሚዲያ ስለ ወለኔ የወለኔ ድምፅነው በፈለጋቹት ሚዲያ ተከታቱሉን ሊንኩን እየተጫናቹ

ቴሌግራም👇👇👇

https://t.me/zebidarmidiy

ፌስቡክ👇👇👇

https://www.facebook.com/ahmed.geragn.3?mibextid=ZbWKwL

ቲክቶክ👇👇
https://www.tiktok.com/@ahmedgeragn?_t=8mb1dUnsPiP&_r=1

ዩቱብ 👇👇👇

https://www.youtube.com/@WoleneVoice

በቅንነት በሁሉም ፎሎ ሰብ ስክራፕ አርጉኝ


https://t.me/zebidarmidiya

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

07 Nov, 13:30


የተወደዳቹና የተከበራቹ ቤተሰቦቼ
በቅንነት(የይትዩብ ቻናሌን (you tube)subscribers አድርጉልኝ👆👆👆
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/demekasheTube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

04 Nov, 13:59


የአፋልጉኝ ጥሪ
ይህ በፎቶ የምትመለከቱት ወንድማችን ኑረዲን መኪ አብራር ይባላል የለበሰው ልብስ ሰማያዊ ጂንስና ቡኒ ሸሚዝ ሲሆን አርብ እለት ከጠዋት 4:00 ሠዓት አካባቢ 
ድሬደዋ መልካ ጀብዱ
ትንሽ አሞት ህክምናና እየተከታተለ ባለበት ወቅት ወጥቶ ያልተመለሰና እስካሁንም ያልተገኘ በመሆኑ ከታች ባስቀመጥነው አድራሻ በተለመደው ትብብራችሁ በፍለጋው ለሌሎችም ሼር በማድረግም ጭምር እንድታግዙን ስንል በአክብሮት እየጠየቅን ወረታውንም እንከፍላለን ስለምታደርጉልን ትትብር ከወዲሁ እናመሰግናለን

አድራሻ - ወንድም ፦ 0913394039
            - እህት ፦ 0933330925

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

04 Nov, 06:54


የወለኔ ሕዝብ በዲያስፖራ መንገድ የተሳካ ጉዞ እየሄደ ነው በተለያዩ አከባቢዎች በወለኔ ስም በመደራጀት የወለኔ ሕዝብ ከሌላው ብሔር እኩል እንዲጠራ አድርጋሉ አንዱ የትግሉ አካል ነው

የዱባይ ወለኔዎች ወለኔን በመወከል በተለያዩ ፕሮግራሞች የወለኔን ባሕል ቋንቋ በሰፊው ለአለም ያስተዋወቁ በዲያስፖራው መንገድ ትልቅ አስተዋፆ አድርጋሉ በተለይ ከብሔር ብሔረሰቦች ጋር ቅርርብ በመፍጠር ወደጅ በማትረፍ ለነገው ለወለኔ ልማት አጋር በመፍጠር ላይ ናቸው

ይሄን ካልኩ የፊታችን ቅዳሜ በዱባይ የሀላባ ኮሚኒቲ ያዘጋጀው የሀላባ እስቴዴም ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ የወለኔ ብሔረሰብ በክብር ለዚ ፕሮግራም ተጠርቷል

በፕሮግራሙ ከሀገር የሚመጡ የደቡብ ክልል ፕሬዝዳንት እንዳሻው ጠሰው እና የተለያዩ ባለ ስልጣን በቦታው ስለሚገኙ የወለኔ ብሔረሰብ ለማስተዋወቅ እና ያለንም ጥያቄ ለመጠየቅ አመቺ ስለሆነ

ዱባይ የምትኖሩ የወለኔ ልጆች በዚ ታሪካው ፕሮግራም መሳተፍ አለባቹ ለዛ ደግሞ ወደ ዱባይ ግሩፕ በመግባት በወለኔ ስም ለመስጠት የታቀደው ገንዘብ መዋጮ በማድረግ ወለኔን ከፍ ማድረግ እና ስሟን በክልልሉ ፕሬዝዳንት ፊት ማስጠራት አለባቹ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

03 Nov, 12:17


ለልጆቻችን የባሕል ልብሳቸው አሰፍተን እናልብሳቸው ከወደ አሜሪካ የሚኖረው ወንድማችን የዋጂ ፈቱዲን ልጅ ነው በአሜሪካ ታሪክ ቀዳሚው የወለኔ የባሕል ልብስ የለበሰ ልጅ ሁናል አብዛኛው ወለኔ በአሜሪካ ያለ ቢሆንም ስለ ማንነቱ ግን ብዙም ግድ አይሰጠውም

ሁላችንም አሻራችን እናሳርፍ ሌላው ቀርቶ ለልጆቻችን አንተ ወለኔ ነክ እያልን እናሳድግ ባሕል ልብሳቸው እናልብሳቸው

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

03 Nov, 06:30


ኤለ አይበሉነ ብዥግዝ አለነ
ሳዲቅ ሀሰን ወለንኛ ግጥም


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

02 Nov, 10:50


ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ
ወለኔ ነክ አዳዲስና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኛሉ
ፔጃችንን ላይክ ፎሎ ሼር የድርጉ
ቴሌግራም ቻናላችን join በሉ

በዩቲዩብ https://youtube.com/@tebetebanutube?si=iDTYRcNWwG1gEu2w

በቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@tebetbanu?_t=8qoeENIWSaU&_r=1


በፌስቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100073487898344

በቴሌግራም
https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ
የወለኔ ድምፅ

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

31 Oct, 13:31


https://youtu.be/KlgUWkoVTJQ?si=h3isdioxvVS3--yR

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

31 Oct, 05:18


https://youtu.be/d2bm-UaEtyA?si=fxUDC-PU2QFn1c2g

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

30 Oct, 11:11


ባላምበ  አረደ ወይ  ኮንበሊ
ኢንጌ ጎረ ጅመ እንዴ ክሊ
በዘቢዳር ጋዣም በደመካሽ
የዋቤነይ በደት ጪምነት ታንዢያሽ
ያረዳሚ በደት ጪምነት ታንዢያሽ

ባህል፣ታሪክና ቋንቋን በሚገባ መጠበቅ፣ማሳደግ እንዲሁም ማስተዋወቅ የሁላችንም ግዴታ ነው።
የሸገር አንባሳደሮቻችን

https://t.me/welenewutebetebanu

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

30 Oct, 06:58


ወለኔ እንደቴ

ዘይኑ ተማም
ሳዲቅ ሀሰን
አማን አብደላ
ሙሰማ ጀማል
ፈቲሀ ሸምሱ

ወለኔ tube
https://t.me/welene_tubeወለኔ tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

29 Oct, 18:58


ለመረጣት ሕዝብ ቃሏን የጠበቀች ጀግና የሕዝብ ተወካይ ሳዲያ ተማም

እስከ ዛሬ ድረስ የሕዝብን ድምፅ በማጭበርበር የሕዝብ ተወካይ ምክር ቤት የሚገቡ ባንዳ የወለኔ ልጆች አንድ ቀን በፓርላማ ቁጭብሎ ወለኔ የሚል ስም ሳይጠሩ ሌላው ቀርቶ አጭበርብሮ ለሄዱለት ወረዳ የልማት ጥያቄ አንስቶ የማያቁ የጉራጌ አሻንጉሊቶች ነበሩ

ዛሬ ግን ከእውነት ጋር የቆመች መሰደብ መገለል ጥቅማጥቅ ገንዘብ ስልጣን ሳያሳስባት ቅድሚያ ለሕሊናዋ ያደረች ለመረጣት ሕዝብ የታመነች የዘመናችን ጀግና ሴት ነች

የወለኔ የማንነት ጥያቄ ምላሽ ባያገኝም በትግላችን ታሪክ ውስጥ ሁሌም ምትዘከር ሴት ነች እያንዳንዱ ድምፅ ተጠራቅሞ ነገ ላይ ለሚመለሰው የወለኔ የማንነት ጥያቄ የሳድያ ድምፅ አንዱ አሻራ ነው

ደግመን ደጋግመን እናደንቃታለን ምክንያቱም እስከዛሬ በወረዳ በዞን በክልል የሚገኙ የወለኔ ተወላጅ ለሆዱ እና ለስልጣን ብሎ ሕሊናውን ሽጦ እንደ አሻንጉሊት የተቀመጡ ብቻ ናቸው

ሳዲያ ተማም ለሌሎች አመራር እና የሕዝብ ተወካዮች ለእነሱ አራያ የምትሆን ጀግና እንስት ነች እንደ ሳዲያ ለሕሊናቹ ስትሉ ከእውነት ጋር ቁሙ ለዛሬ ብዙ መከራ ሊደርስባቹ ይችላል ነገር ግን ነገ አንገታቹን ቀና አድርጋቹ ከሕዝባቹ ጋር በክብር ትኖራላቹው

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

29 Oct, 10:48


ጀግነዋ ሳዲያ ተማም ለመጀመሪያ ግዜ ድምፃን አሰምታለች

ጀግናዋ ሳዲያ ተማም አንዱ የሆነው የወለኔ ጥያቄ ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር አለባቸው የሚል ጥያቄ ለምክር ቤቱ አቅርባለች

የወለኔ ልጆች እንደ ሌላው ብሔር በራሱ ቋንቋ ሳይማር እስከ አሁን የቆየ ሕዝብ ነው ለዚ ደግሞ መንግስት ቱክረት እንዲሰጠው አሳስባለች


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

29 Oct, 09:33


ጀግነዋ ሴት ዛሬም ታሪክ ሰርታ አልፋለች
ለመጀመሪያ ግዜ በፓርላማ ውስጥ የወለኔ ሕዝብ ወክሎ ፓርላማ የገባ አንድም ተወካይ ስለ ወለኔ ሕዝብ ጥያቄ አንስቶ አያቅም

ጀግነዋ ሳዲያ ተማም ለመጀመሪያ ግዜ ድምጿን አሰምታለች

ጀግናዋ ሳዲያ ተማም አንዱ የሆነው የወለኔ ጥያቄ ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር አለባቸው የሚል ጥያቄ ለምክር ቤቱ አቅርባለች

የወለኔ ልጆች እንደ ሌላው ብሔር በራሱ ቋንቋ ሳይማር እስከ አሁን የቆየ ሕዝብ ነው ለዚ ደግሞ መንግስት ቱክረት እንዲሰጠው አሳስባለች

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

28 Oct, 17:10


መንጌ አዋሽ ወለንኛ ሙዚቃ
ምኜት ኤለይ ሙሪዳሽ

https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

26 Oct, 09:08


ለዚ ስብስብ የሚዲያ ጋጋታ አልነበረም
ለዚ ስብስብ ገንዘብ አምጡ የሚል ጋጋታ አልነበረም
ለዚ ስብስብ የጎጥ ጥሪ አልነበረም

ግን ሁሉም በአንድ መስመር ተጠራርቶ በቦታው ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሕዝብ ተገኝቷል

ዘር ቀለም የማይለይ የሙስሊም ወንድማማችነት የታየበት ሀገራችን እንደ አለም አቀፍ ለሶስተኛ ግዜ ያዘጋጀችው አለም አቀፍ ኢሽቲማአ ነበር

በጣም ስለመሰጠኝ ይሄን ፁፍ ልፅፍ ቻልኩኝ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

25 Oct, 19:33


   ኢና ሊላሂ  ወኢና ኢለይሂ  ራጂዑን
ትናንት ዕለተ ሀሙስ ጥቅምት 24 ቀን2017 ዓ.ል ከቀኑ 7:00 ሰአት ገደማ ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጅራ ለእሽትማእ ፕሮግራም ጀማኣዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አንድ አይሱዙ ቅጥቅጥ ሌመን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲደርስ ድንገት ፍሬን እንቢ ብሎት በመገልበጡ በውስጡ ተሳፍረው የነበሩ የሰበታ ዙሪያ ጀማኣዎች በደረሰባቸው አደጋ የሞት እኔ የመቁሰል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
****
  በአደጋው እስከ አሁን በቁጥር  5 (አምስት) ወንድሞቻችን ወደ አኼራ የሄዱ ሲሆን ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው በአለርትና በቡታጅራ ሆስፒታል ውስጥ እየታከሙ የሚገኙና ቁጥራቸው በዉል ያልታወቁ ወንድሞችም መኖራቸው ተረጋግጧል በተለይ ቡታጅራ ሆስፒታል ውስጥ በከፍተኛ ኮማ ውስጥ የሚገኘው የሰበታው ወንድማችን (ወጣት ኢብራሂም) ይገኝበታል።
***
በአደጋው አነስተኛ ጉዳት አጋጥሟቸው ወደ የቤታቸው የተመለሱ ወንድሞች ያሉ ሲሆን በአሁን ሰአት በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።

በአደጋይ ህይወታቸው ያለፈ ወንድሞቻችን ጳውሎስ ሆስፒታል ተወስደው የአስክሬን ምርመራ ከተደረገ በኋላ በዛሬው ዕለት ዕለተ ጂምዓ ጥቅምት 15 ቀን 3017 ዓ.ል ወደ የሰፈራቸው ተወስደው ተቀብረዋል(አላህ ጀነተል ፋርደውስ ይወፍቃቸው) አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
**
በአደጋው የሞቱ ወንድሞቻችን አላህ በጀነት እንዲያበሽራቸውና ለቤተሰቦቻቸው አላህ ሰብር እንዲሰጣቸው እንዲሁም ተጎድተው ሆስፒታል ውስጥ ያሉ ወንድሞቻችን አላህ አፊያ እንዲያደርጋቸው የሁሉም ዱዓ ያስፈልጋቸዋሎ!!🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

25 Oct, 19:04


ፅገሬዳ
መንጌ አዋሽ
ወለኔ ኢትዮጵያ ሙዚቃ

🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

25 Oct, 17:19


የሁለተኛው ቀን የኢጂቲማ (የዳዕዋ) ፕሮግራም በደማቅ እየተከናወነ ነው።

ቡታጅራ ጥቅምት 15/2017

በቡታጅራ ከተማ ከተለያዩ የአለም ሀገራት እና ከሀገር ውስጥ በርካታ ዜጎች የታደሙት ዓለም አቀፍ ሀበሻ ኢጂቲማ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው።በርካታ ቁጥር ያላቸውን የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ከተማዋ ተቀብላ በክብር እያስተናገደች ነው።

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

24 Oct, 18:16


ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ
ወለኔ ነክ አዳዲስና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኛሉ
ፔጃችንን ላይክ ፎሎ ሼር የድርጉ
ቴሌግራም ቻናላችን join በሉ

በዩቲዩብ https://youtube.com/@tebetebanutube?si=iDTYRcNWwG1gEu2w

በቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@tebetbanu?_t=8qoeENIWSaU&_r=1


በፌስቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100073487898344

በቴሌግራም
https://t.me/welenewutebetebanu

ወለኔው ተበተባኑ ቲዩብ
የወለኔ ድምፅ

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

23 Oct, 18:48


ነፃነት ሁሉም ነገር ሊከፈልለት የሚገባ
ውድ የሰው ልጅ ሃብት ነው

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

23 Oct, 16:00


የሚድሮክ ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ጀማል አህመድ ለስልጤ ዞን ለቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ7.8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኤክስሬይ ማሽን ድጋፍ አደረገ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

Wolene tube (ወለኔ ቲዩብ)

23 Oct, 07:30


የስራ ቅጥር | የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት/መሀል አምባ/

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋


https://t.me/welene_tube

2,221

subscribers

3,727

photos

691

videos